ሁሉም ሊያየው የሚገባው I የዲ/ን ብርሃኑ አድማስ መልስ I ለ'አባ' መዐዛ፣ ፓስተር ዮናታንና መሰሎቻቸው የሰጠው ድንቅ መልስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 09. 2022
  • -ስለ እመቤታችን፣ ስለ መስቀሉ፣ ስለ ምስጋና እና በ አጠቃላይ ስለ ነገረ እግዚአብሔር አመርቂና በቂ መልስ የተሰጠበት ነው!
    Black and white ከመጽሐፍ ቅዱስ ይላል ብሬ ሲያብራራ፡፡

Komentáře • 126

  • @fevenfisseha2971
    @fevenfisseha2971 Před rokem +31

    በጣም ሚገርም ትንታኔ። እኔ በበኩሌ ሰዎቹ በተሳሳቱ ቁጥር መፀሀፍ ቅዱስን ጠንቂቄ እየተማርኩ ነው እድለኛ ነኝ። እናመሰግናለን 🙏

  • @gashayeanimaw1025
    @gashayeanimaw1025 Před rokem +20

    ስምን መልዓክ ያወጣዋል እንዲሉ ዲ/ን ብርሀኑ ሀሳባቸው ሙግታቸው ትምህርታቸው ሁሉ ለጨለመባቸው ሁሉ ብርሀን ናቸው።

  • @phun4379
    @phun4379 Před rokem +15

    መምህር ብርሃኑ አድማስ የመፅሃፍ ቅዱስ ዕውቀትዎ በጣም አስደናቂ ነው
    የክርስትናን መልዕክት ከነታሪኩ ከነ ጆግራፊው በጣም ያስደንቃል ይህ ግሩም ብርቅ ስጦታ ነው::

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před rokem +5

    ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ ዕድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛልን ፈጣሪ በቸርነቱ። አባ ማዓዛን እኛ በአሜሪካን ዋሽንግተን አካባቢ ያለን ኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ ተከታይ እናውቃቸዋለን ከሃያ ዓመት በላይ እና ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ ቁልጭ አድርጎ እሳቸውን ያስቀመጠው ፍፁም 100% በትክክል ገፆአቸዋል እኔ ያልኩትን ስሙ እኔ አልሰማም ያለአቅማቸው ወተዋል የትዕቢትና የእብሪት መንፈስ ከመናፍቃኑ ተጋብቶባቸዋል ያውቁ መስሏቸዋል እረ እሱን ተውት የሚያገለግሉበት የቅዱስ ገብሬኤልን ቤተክርስቲያ ካህናትን በመበጥበጥ ለሁለት በመክፈል አልሰማም ብለው በትዕቢት እኔ ያልኩት ካልሆነ ብለው ፍርድ ቤት ጉድ እስኪል ድረስ እሳቸው ቢቻቸውን በመቅረት ፅላቱንና ነዋይ ቅዱሳኑን ተካፍለው ተለያዩና በመናፍቃን አደራሽ ለተወሰነ እየተንከራተቱ ለ2 ለ2 ሰዓት እሁድ እሁድ በጣም ጥቂት ሰዎችን እንደ ፖለቲካ ደጋፊ አበጅተው ሁለት ቤተክርስቲያን ሆኑ የቲፎዞና የዶላር መሰብሰብ የውስጥ ድብቅ አባዜያቸው ለማሳካት ሲሉ ልባቸው በገንዘቡ በትዕቢት መኮፈሳቸው የመውጣታቸው ምክኒያትም ወደ ቃል ማጣመም ተዘዋወረ ቢመከሩም ከፍ ከፍ አደረጉት እራሳቸውን በዚች ሃያ ዓመት ገንዘብ ለቀማቸው ያሳዝናሉ ልብ ይስጣቸው እንጂ ወንጌል ዝቅ ማለትን ትህትናን ነው ያስተማረቺኝ ያፅናልን እና አላዋቂና ትዕቢተኞችን እንዲህ በአሉ እንደ ዲ/ን ብርሃኑ አድማሴ ባሉት አዋቂ ምሁራን መልስ መስጠቱ በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ ነው ያቆይልን እንኳን አደረሳችሁ።

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 Před rokem +9

    ወንድማችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ልቦና ይስጣቸው

  • @mage325
    @mage325 Před rokem +11

    'ስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር' .......... ለቅኔና ለቋንቋው ባለሙያዎች ቢሰጥ ... እሳቸውም ጠቆም አድርገው ስላለፉ ሙያቸውን ጠንቅቀው ለሌሎቹም ሙያ ክብርና ቦታ ለሚሰጡ እንደዚኽ ዐይነት የትሕትና መምህራን ስላሉን እንኮራለን በዚኹ አጋጣሚ መምህራችንን ሳናመሰግን ማለፍ ንፉግነት ነው። በክብር ላይ በትሕትና ላይ ትሕትና ጨምሮ ያድልልን።
    አያፍሩም እኮ ደግሞ ይኽንንም ይዘው መምህራችንን በማመስገናችን ክብራቸውን ከመስቀል ጋር እኩል አደረጉት ይሉናል ይኾናል ።

  • @mitekuamde870
    @mitekuamde870 Před rokem +5

    ተባረክ ተባረክ አምላክ ልሳንህን አእምሮህን ይጠብቅልን።

  • @user-uq2px4jk5r
    @user-uq2px4jk5r Před rokem +6

    መምህር ጥሩ መልስ ነው የሰጠህን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @alemitu5342
    @alemitu5342 Před rokem +5

    ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @asefabelay7632
    @asefabelay7632 Před rokem +4

    "ቃለሕይወት ያሰማልን መር"
    አንድ አባት ነበሩ ይባላል እሳቸውን የሚፈትን እንደዮናታን ያለ አሳሳች መጣና ለምን ረቡዕ ትጾማላችው ሲላቸው ደነገጡና እንዴት ሲሉት የመጀመሪያውን ምዕራፍ አንስቶ ትርጉሙን በራሱ አጣሞ ተርጉሞ ረቡዕ እንኳን ሰው የሰማይ ሰራዊት ሁሉ ብሉ ጠጡ እያለ ለምን ትጾማለችው አሳሳታቸው ይባላል። እና የማናቅ ሰዎች ደግሞ በቀላ ተበራዥ ነን ስለዚህ የሚያውቁ ሰዎችን እንጅ የሚወሸክቱትን ሁሉ ማመን የለብንም። የምንሰማውን ብንመርጥ እንደ ዲ/ ብርሀኑን ዓይናማ መምህር መስማት አለብን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před rokem +6

    ተክክልቃላሂወትይሰማልን

  • @bogaleashe4534
    @bogaleashe4534 Před rokem +12

    አንደበተ ርቱኡ ወንድማችን፣- እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ! ማስተዋል ለተሳናቸውም ቅን ልቦና ይስጥልን አሜን!

  • @dikabamartiyaskisbel1985
    @dikabamartiyaskisbel1985 Před rokem +13

    ፓፓፓፓፓፓፓፓ እውነትም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት መምህር ድንግል ማርያም ትባርክዎት

  • @tshaye423
    @tshaye423 Před 7 měsíci +1

    መምህር ቃለህየወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት እድሜዎን ያርዝምልን

  • @alelignmekashaw6440
    @alelignmekashaw6440 Před rokem +2

    Bewnet Egziabhier tsegawn yabzalih yekfuwoch libonam yimeles !

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይባርክክ

  • @Urjiabebe7islife
    @Urjiabebe7islife Před 8 měsíci +1

    በጣም ወደድኩት እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @alemitu5342
    @alemitu5342 Před rokem +2

    እውነት ነው እኛ የምናመልከው ስላሶችን ነው

  • @balchafeyissa9138
    @balchafeyissa9138 Před rokem +2

    አንድ ሰዉ ንጉስ ባየ ጊዜ ሊሰግድ ግድ ነዉ ይኋዉም በዘመኑ ባለዉ ሕግና ደንብ መሠረት ካልሰገደ ንጉሣችንን ንቋል በሚል በዙሪያዉ ባሉት ሰዎችም ነቀፋ ሊያጋጥመዉ ይችላል ለእግዘብሔር የሚደ
    ረገዉ ስግደት ግን አንድ ሰዉ በሩንም ዘግቶ ለአምላኩ ሰዎች አዩኝ አላዩም ሳይል ለሁሉን ቻይ አምላክ መስገድ ይችላል የሚሰገድለት ለአንድ ለአምላኩ ስለሆነ በተረፈ ስግደት ሁሉ አንድ ነዉ ማለት አይደለም ስለዚህ የወንድማችን ትንታኔ ትክክል ነዉ።

  • @tshaye423
    @tshaye423 Před 7 měsíci

    ለኛ እንደነዚህ አይነት አባቶች ሲመጡ የአባታችን የሄን ሲያነሱ መፅሐፍ ቅዱስ በደንብ አላነበቡም ባልልም አልተረዱትም ለኛም ብዙ የማናዉቀዉን ተማርን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @enkumariam6461
    @enkumariam6461 Před 10 měsíci

    የልቤን ብርሐን የሚያበራልኝ የልቤ ሰው የኔታ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቆት

  • @StorytellerQuest
    @StorytellerQuest Před 4 měsíci

    ዲያቆን ብርሀኑ አድማሱ እውቀትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @YoftahWasihun
    @YoftahWasihun Před 3 měsíci

    መ ህር ዳ ቆን ብራሀኑ ቃለሂዮት ያሰማልን እመቢቲ አድሜ አሜ አሜ አሜ

  • @mekonnenshiferaw2571
    @mekonnenshiferaw2571 Před rokem +3

    አርዬስ አባቶች ሲመክሩት ሲገስፁት አልሰማም ነበር የዛሬ የአርዬስ ልጆችም አይሰሙም ምከረው ምከረው አይደል የሚባለው

  • @voiceofethiopiavoe9970
    @voiceofethiopiavoe9970 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን መምህር!!!!

  • @almazzewdie2234
    @almazzewdie2234 Před rokem +1

    እይ እግዚአብሔርእውነቱን ያናግረን እንዲህበውሽትናበባህል እየጠላለፍ ህዝብን ማሳሳት እግዚኦ

    • @hailemichaelbogale6258
      @hailemichaelbogale6258 Před rokem

      የተጠላለፈብሽ አንቺ እኮ ነሽ።

    • @samuelgebreselassie5865
      @samuelgebreselassie5865 Před rokem

      እውነት ግን አዳምጠኸዋል(አደምጣችሁታል)? ነቀፋም ሆነ አስተያየት በምክንያት እንጂ በስሜት ወይም በጥላቻ ብቻ ባይሆን መልካም ነው።

  • @melakutamiru191
    @melakutamiru191 Před rokem +2

    ተባክ ወንድሜ እእግዚሐብሔር ይስጥህ የኔታ ላይ ጠፍቶ ስፈልገው ነው ከዚህ በኃላ በዘሪቱ ዙሪያ ቃለ መጠየቅ ያደረገበት ካለ pls ልቀቅልን

  • @teshagerrworkenehe3551
    @teshagerrworkenehe3551 Před 8 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ድንቅ በሆነ ምስጢር ነው የገለፁት እንድንረዳው አርገው
    አባው መናፍቅ ሁነዋን ይሄ ግልፅ ነው አሣባቸውም አቋማቸውም ይገልፃቸዋን አሪወስስ ሊቅ አልነበር ጨው ለራ ጣፍጥ ነው ከጠቀማቸው ይዩት

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před rokem +2

    ተመሰገንአማላኪአተማረን

  • @yonaskumsa2182
    @yonaskumsa2182 Před rokem +1

    LI'UL Egziabher ybarkh.

  • @ruthgetachewdesta8326
    @ruthgetachewdesta8326 Před rokem +2

    በመጸሐፈ ቅዱስ ላይ በእንጨት ላይ ተሰቀለው የተረገመ ነው ይላል እና መናፍቃን ጌታችንን በእንጨት ላይ ነው የተሰቀለው ይላሉ በተዘዋዋሪ ሰይጣን እያሰደባቸው ነው ማለትም በጣም ያሳዝናል ጌታ ከተሰቀለ በኃላ መስቀል ነው የማባለው እንጂ እንጨት አይባልም ለምሳሌ አልጋ በእንጨት ይሰራል ግን አልጋውን አንጣ/አንጪ ነው የሚባለው እንጂ እንጨቱን አንጣ/አንጪ አይባልም፡፡ በእንጨት ላይ ነው የተሰቀለው ሲሉ በተዘዋዋሪ ሳያቁት ጌታን የተረገመ ነው እያሉ ነው ይቅር ይበላውቸው ፡፡ እሚገርመው ሰይጣን እያሰዳበቸው ነው ይቅር ይበላቸው !!

  • @tadelemitku1307
    @tadelemitku1307 Před 6 měsíci

    The meaning is in the mind of the writer or the speaker ....ነገር ግን እኛ በራሳቸው እየተረጎምን እንሳሳታለን...መምህራችን ድንቅ ሙያዊ ትንታኔ ነው be blessed

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Před rokem

    Kale hiwot Yasemalen!!! Dakon Berehanu betam Yemewedachew Yemakeberachew Memeher

  • @trueHero495
    @trueHero495 Před rokem +1

    ይህ ሰውዬ ግን መጽሐፍ ቅዱስ እውቀቱን እጠራጠራለሁ

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 Před 3 měsíci

    የከበሮ ግራና ቀኙ የተወጠረበት ጠፍር የጌታ የግርፋት ስቃይ ለማስታወስ ምልክታዊ እንጂ የተገረፈበት የሮማውያን ጅራፍ ውስጡ ስጋን እንዲቦጭቅ አብሮት የተገመደ ስንት ነገር አለው! በዐይነ ስጋ እና በአይነ ነፍስ ማየት አንድ አይደለም! የእመቤታችን ቦታ ከአምላክ በታች ከፍጡራን በላይ ነው። እንወዳታለን እናከብራታለን: የጭንቅ አማላጃችን ነች። የክብር ስግደት እንሰግድላታለን እንጂ አናመልካትም!

  • @BelaynehEskeziaw-mz2pn
    @BelaynehEskeziaw-mz2pn Před 7 měsíci

    ፀጋውን ያብዛልን።

  • @user-ni4sv3qt2r
    @user-ni4sv3qt2r Před 5 měsíci +1

    አታጠጋጋ they both do not deseve the glory of God

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 Před 3 měsíci

    ይኽንንም ህብስት ላበላን ይኽንንም ፅዋ ላጠጣን ምግባችንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን ኃጢአታችንንም ለታገሰልን እስከዚችም ሰዐት ላደረሰን ለልዑል እግዚአብሄር ፍፁም ሰላምታ ይገባል፣ ለወለደችው ለድንግልም ምስጋና ይገባል፣ ለክቡር መስቀሉም ምስጋና ይገባል።
    የእግዚአብሄር ስሙ ፈፅሞ ይመሰገን ዘነድ ዘወትር በየዕለቱ በየሰዐቱ ምስጋና ይገባል"
    በግዕዝ የተናገሩት በአማርኛ ይኼ ሲሆን እዚህ ውስጥ የፈጣሪያችን ፍፁም የሆነ ቸርነቱን ታጋሽነቱን ይቅር ባይነቱን ፍቅሩን ገልፀን ምስጋና ይገባል ብለን ከዚያ ዘወትር በየጊዜው በየሰዐቱ ምስጋና ይገባል ብለን እንጨርሳለን። ለእመቤቴ እና ለክቡር መስቀሉ እንደዚህ እግዚአብሄርን እንዳመሰገንበት አይደለም! ነገር ግን ወላዲተ አምላክንስ የጌታችን ስጋወደሙ ማዕድ የሆነውን መስቀልንስ ክብራቸውን ተንትነን ስብሀት ብንል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባት ከሆኑ የሁሉንስ ቦታና ክብር ጠፍቶአቸው ነውን?
    ተባረኩልኝ!

  • @anaymous2077
    @anaymous2077 Před rokem +3

    Rejim edme ketena gar egnan badowochin bememulat nurln!!

  • @user-ee6dd3ij2w
    @user-ee6dd3ij2w Před 5 měsíci

    Qale howot yasemah
    Indenezihi qob yedefu indih kehonu
    Lelawuindet yimanefik
    Min yishalal

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 Před rokem +2

    እግዚኦ ሎቱስብአት

  • @haileasfaw9080
    @haileasfaw9080 Před rokem +1

    ወንጌል ይሰበክ። ክርስቶስ ይሰበክ። ተራ ወሪ ሰለቸን

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 Před rokem +4

    በዚሽምግልና እድሚያቸው መስቀልና የኦርቶዶክስ ን ለብሰው ሲያጭበረብሩአለማፈሪያቸው

  • @leulesahilu1956
    @leulesahilu1956 Před 6 měsíci

    ድንቅ መምህር

  • @getuasebe8066
    @getuasebe8066 Před rokem +1

    Xena mewale
    Le gidion legezabre

  • @asersesheta8108
    @asersesheta8108 Před rokem

    ምሣሌ፡ወይም፡ምስል፡በጣም፡ጠንቅ፡የሆነ፡ትምህርት፡ነው።።

  • @lewi3707
    @lewi3707 Před 5 měsíci

    Iyesuus

  • @hiwoteyasu7835
    @hiwoteyasu7835 Před rokem +2

    Read the Bible very well

    • @hailemichaelbogale6258
      @hailemichaelbogale6258 Před rokem

      ማንበባቸውንማ አሳዩሽ ወጥ ረገጥ ለሆነው ስህተትሽ

  • @eleni311
    @eleni311 Před rokem +1

    አባ መአዛ ጌታ ይባርክዎት እውነቱን ተናግሮ የመሼበት ማደር ይሻላል። ከምድራዊ ጥቅማ ጥቅም የዘላለም ህይወት ይበልጣል እውነት ነው በሁሉ ቦታ የሚገኝ ኡዩሱስ ክርሰቶሰ ብቻ ነው።መናፍቅ ኡዩሱስን የካዱ ናቼው እኛ ግን አዳኝ ኢዩሱስ ክርሰቶሰ እንደሆነ እናምናለን። ማሪያም የጌታ እናት ናት ለሰወች መዳን የተሰጠን ኢዩሱስ ክርሰቶሰ ብቻ ነው ማንም የኢዩሱስን ቦታ ሊይዝ የሚገባው የለም ሰሙ ለዘላለም ይባረክ አሜን 🙏

  • @mitekuamde870
    @mitekuamde870 Před rokem +5

    ዮናታን ገና እያደረ ሲገባው ለተናገረው ሁሉ ተራ በተራ ይቅርታ ኦርቶዶክስን ይጠይቃል።

  • @zewdneshalemayehu216
    @zewdneshalemayehu216 Před rokem +2

    ABA meaza eko yejemerut DC Mikael ke kidase behuwala Tamire mariam eyinebebim neber. Sinteyikachew 'ke bible besteker alastemirem' belew new yalut. Yihe ke 15 amet befit new.

  • @tshaye423
    @tshaye423 Před 7 měsíci

    አባቶች ስልጣናቸዉ ከእግዚአብሔር ከሐዋርያት እናከነቢያት መሆኑን እናምናለን ነገር ግን አባትየሆነዉ ቆብየጫነዉ ሁሉ ስለስንዱ እናት ኦርቶዶክስ የገሐነምደጆች የማይችላትን ቤተክርስቲያንን የጠለቀ እዉቀት ይኖራቸዋል ማለት አይደለም አባታችን ምንፍቅናከሌለባቸዉ የጎደላቸዉን መጠየቅ ነዉ ካልሆነ ከነብስ ልጆቻቸዉ ጠንከር ያለ ጥያቄ ቢጠየቁ አሁን ዘመኑ ከባድ ነዉ አባታችን ይጠይቁ ይማሩ ኦርቶዶክስ ረቂቅ ናት አያቋትም ማለት ነዉ

  • @getuasebe8066
    @getuasebe8066 Před rokem +1

    In in question

  • @melkamusonko
    @melkamusonko Před 6 měsíci

    አዘጋጅ ዮናታን ጭምር ጠርተ ሁለቱንም በእግዚአብሔር ቃል መሰረት ብትጠይቅ መልካም ነው?

  • @dawitasrat5027
    @dawitasrat5027 Před 8 měsíci

    ,ግንበኞች የናቁት ድንጋይ እርሱ የማህዘን ድንጋይ ሆነ።

  • @user-ee6dd3ij2w
    @user-ee6dd3ij2w Před 5 měsíci

    Mestebeque zmesqel

  • @SoothingRelaxation-Music942

    አባ መአዛ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት አባቴ

  • @getuasebe8066
    @getuasebe8066 Před rokem +1

    Efosn 5

  • @AwekeAweke-jl9qi
    @AwekeAweke-jl9qi Před 7 měsíci

    ስብሐት ለእግዚአብሔር ፣ወለወላዲቱ ድንግል ፣ ወለመስቀሉ ክቡር ።
    ትርጉም=ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ፣ለወለደችው ድንግልም ፣ለከበረ መስቀሉም ምስጋና ይሁን ነው።እዚህ ላይ /ወ /አጫፋሪ ሳይሆን /ወ /ከፋይ ነው ።
    ስለሆነም ምንባቡ ተከፍሎአልና ምስጋናውም ተከፍላል ለእግዚአብሔር የአምልኮ ምስጋና ለማርያምና ለመስቀል የአክብሮት ምስጋና ቀርባ
    ትንታኔ የሰጠው መምሕር ግሩም ነው
    አባ መዓዛ ግን ከመምሕራን ተምረው የሚያስተምሩ ሰው አይደለም ከአነበቡት ተነሥተው የመሰላቸውን የሚናገሩና የሚያስተምሩ ናቸው።

  • @getachewsisay709
    @getachewsisay709 Před rokem +2

    🚩🚩🚩🚩🚩🚩 🚩🌹🌹ነገ በማንኖርበት ዘመን 🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩እኛ እውሮች አይደለንም 🚩🚩🚩🌹🌹 እኛ ደንቆሮዋች አይደለንም 🚩🚩🚩🚩🚩ክብር ለሚገባው ለእግዚአብሔር ብቻ ምስጋና። 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Před rokem +1

    Teyakew mnw lnbochen talks Aba Meza ygebachew

  • @kidanehailemariam8928
    @kidanehailemariam8928 Před 3 měsíci

    እባክህን ዲ/ን ብርሃኑ በእየሱስ ስም ያልወጣ አጋንንት በአርሴማ ስም እንዴት እንደወጣ ንገረን ?

  • @alemutolesa3091
    @alemutolesa3091 Před 7 měsíci

    የቆሎተማሪ ስለ መጽሐፍ ቀዱስ የት ያውቃልና ነው መልሰ የሚሰጠው ?

  • @daviddeel6067
    @daviddeel6067 Před rokem +2

    Egzabher menfes new.yemsgdutim be menfesin be ewunet lisegdulet yigebal.egzabher bicha hulu be hulu be hulu bota yemigegn amlak new

  • @gebre-slassietekle-haymano4443

    Wey medhanialm yedngl maryam lj
    Lbonachn melsln

  • @ElsiElsihgg
    @ElsiElsihgg Před měsícem

    አቶ መአዛ ብስጭትህ እናዉቀዋለን ማን ትዝ አለኝ አርዮስ ለምን ጵጵስና ሲያጣ ምንፍቅና ገባ አንተም ፍላጎትህን እናውቀው ነበር ከአቡነ ማቴዎስ ጋር በነበርክ ግዜ ምን ያህል ተንኮለኛ እንደነበርክ አስታውስ ብሔራዊ ሎተሪ አዳራሽ ያ ግብርህ ነው ያስወጣህ ።

  • @hiwoteyasu7835
    @hiwoteyasu7835 Před rokem +1

    If the only what it say the Bible the only truth

  • @belachewkebede4585
    @belachewkebede4585 Před rokem +1

    አንድ ሰው ገብርኤል አምላኬ ገብርኤል አምላኬ ብል እግዚአብሄር ይረዳዋል እያልክ ከመመለስ ልብህን አታደንድን ሌሎችንም አታስት።

    • @Yonas-op1dk
      @Yonas-op1dk Před 6 měsíci

      አባ መቼም አትማርም ለምን ትቢት አንተ አዋቂ ነሀ

  • @belabalasnake235
    @belabalasnake235 Před rokem +4

    አባ መአዛ እኮ በጣም ትቢተኛ ናቸው : ከድሮ ጀምሮ ሚስኪያን መዳናለም አቃቸዋለው: :በራሳቸው መንገድ ሀሳብ መቀየር የሚፈልጉት ነገር አለ::

    • @jackpark3349
      @jackpark3349 Před rokem +1

      አባ መዓዛ የሜቃወሙትን ግዑዝ የሜሉትን መስቀል ያስቀምጡ ቆቡንም ያውልቁት ወደ ቀድሞ ስሞሙ ይመለሱ ለተዋህዶ ብቁ አይደሉም ብቁ ቢሆኑማ በዐቶ መናገሻ ማርያም ገዳም ነበር ይቅር ይበሎ ፀዐ መንፈሰ ርኩስ ውጉዝ ከመ አርዮስ

  • @hiwoteyasu7835
    @hiwoteyasu7835 Před rokem +1

    No, this guy he read very well the Bible

  • @tiruworkb.gebreal3770
    @tiruworkb.gebreal3770 Před rokem +2

    ብርሃኑ መቸ ነዉ ለእዉነት የምትቆመዉ? እዉነት ይሻልሃል። የእግዚአብሔርን ቃል ብቻ ተናገር።

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 Před rokem +2

      የእኔ እህት! ምነው እውነትን መቀበል ከበደሽ? እረ ተይ እልህ ጥሩ አይደለም? አሁን በዚህ ቪዲዮ ላይ ከመጽሐፍ ቅዱስ የወጣ ምን ሰማሽ? ሁሉም ነገር ከመጽሐፍ ቅዱስ እየተጠቀሰ ዲ/ን ብርሃኑ "የእግዚአብሔርን ቃል አልተናገርክም" የሚል ክስ ማቅረብሽ ተገቢ ነው?

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 Před rokem +1

      አንቺም መሀይብ እውቀተቢስ እውነት አውቀሻል እኳን እሱ ማፈሪያ ምድረመናፍቅ ታብዳላቹ እጂ ከተዋህዶጋር አትሳፈጪ እዛውከዮናታና እዩጩፋጋር ከነዚከእብድውሾችጋርቀልጂ

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 Před rokem

      አንቺም መናፍቅመሀይቧ እውነት አውቀሻል እዛው የተደፈነ ጆሮሽን ይዘሽ ከነዛ ካበዱ ውሾችዮነስና ጩፋጋር ቀልጂ ያበደውሻ ትርጉሙን አውቀሽ ታንቀሽ ሙቺ ተዋህዶን እችላለው ብለሽ አትልፊ ሂደሽ የቤትሰራተኛየማትማርከአዋሳ የሚመጡ ፋራዎችላይቀልዱ እሺ

    • @tiruworkb.gebreal3770
      @tiruworkb.gebreal3770 Před rokem

      @@mihretmengestu2798 ተዋሀዶ የቤ/ክርስቲያን ስያሜ እንጅ የጽድቅ መንገድ አይደለም። አንተም በጌታ በማመን ብቻ የዘላለም ህይወት እንዳለ እዉቅ። ራስህን አድን። ብርሃኑ ጥሩ ካድሬ እንጅ ወንጌላዊ አይደለም። ህይወት የግል ነዉ።

    • @alemitu5342
      @alemitu5342 Před rokem

      ወይ ጉድ ትእቢተኛ እየሱስ ክርስቶስ ያማልዳል በመላት ክህደት ውስጥ ገብተችኃልና ቀኑ ደርሷል ንስሀ ግቡ

  • @nibretsila7252
    @nibretsila7252 Před rokem +1

    ስለ ክርስቶስ ብታወሩና ብትመሰክሩ ይሻላል እንጂ ስለማርያም እያወራችሁ ጊዜ አትጨርሱ እንደዛ ቢሆንማ ክርስቶስ ወደ ምድር መምጣት አያስፈልግም ነበር ወደ ወንጌሉ ተመለሡ

    • @yasiseyasu8287
      @yasiseyasu8287 Před rokem

      Muluwen adamchewalhu yemnamelkew Eyesus kritosen nw yemil conclusion nw even ke kalu tekso bedenb asredtwal Lela wengel ale ende?

  • @ashagreabebe9259
    @ashagreabebe9259 Před rokem

    ጥምቀት አምላካዊ ትእዛዝ ነው የመጀመሪያው አጥማቂ ሙሴ ሲሆን ሁለተኛው አጥማቂ መጥምቁ ዮሐንስ ነው ሙሉ ሀሳቡ የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 3 ሙሉውን ስናነብ እንገነዘባለን
    የተጠመቁ ሰዎች ሊጠመቁ በፈቃደኝነት የመጡ ሀጢአታቸውን እየተናዘዙ ተጠምቀዋል
    ለመጠመቅ
    1 ፍቃደኛ መሆን
    2 ሀጢያትን በመናዘዝ
    3 ሀጢያትን ደግሞ ላለመስራት መወሰን እና ንሰሀ መገባትን ያጠቃልላል
    4 አጥማቂው ከማጥመቁ በፊት የንሰሐ ትምህርት ማስተማር አለበት
    ይህ ካልሆነ ፍርድን ማከማቸት ይሆንብናል

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 Před rokem +1

    አኚደሞ የቀሉ ናቸው ልብስ ለብሰው ያስቸገሩን ተሀድሶ መናፍቅናቸው

  • @bog8728
    @bog8728 Před rokem +1

    አብክህ መ /ቅዱስ በቻ ዓወራ ሌላ አያወራን አኮ ነው ለምን መሣሌ ታብዛልሀ አትዋሽ በዙ ሰዉ ይስምሃል ካ ልህ ትሁት ይሰምስልሃል ተው ተው

    • @samuelgebreselassie5865
      @samuelgebreselassie5865 Před rokem

      በመፅሀፍ ቅዱስ ላይ የተጠቀሱት ምሳሌዎች ስለምን ይመስልሀል? ዋናው ጉዳይ ወንጌሉን ላንተ በሚገባህ መንገድ አቀረበልህ ወይ ነው? ያለውን ለመረዳት አዳምጠህ ቢሆን ይህን ባልጠየቅህ(ባልጠየቃችሁም ) ነበር። መጀመሪያ እናንተ እንደምታስቡት ሳይሆን ኦርቶዶክስ ምን ትላለች የሚለውን ለማወቅ ሞከሩ ።

  • @dagemsolomon2488
    @dagemsolomon2488 Před 11 měsíci

    Part 2??

  • @tesfayefichala9036
    @tesfayefichala9036 Před rokem +1

    የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ሆይ፡-
    ከዚህ በታች የተመለከቱ አጋንንታዊ ልምምዶች እንደሆኑ የማያውቅ ሰው የለም፡፡አብዛኛዎቹ በሐይማኖት ዙሪያ የሚከራከሩ ሰዎች ግን በሌሎች ሰዎች ድክመት ላይ ከማተኮርና ራሳቸውን ከመቆለል አልፈው እነዚህን ክፋቶች ማንሳት አይፈልጉም፡፡ እስኪ ስለምልጃ ቆም አድርገን ከዚህ በታች ከብዙ በጥቂቱ የተመለከቱ ልምምዶች እግ/ር አምላካችንና ክርስትና የሚባል ዕምነት ለዘላለም የኮነኗቸውና በየዕለቱ የሚዋጓቸው ሰይጣናዊ/ አጋንንታዊ እንደሆኑ ተነጋግረን እንለፍ፡፡ ተከራካሪዎቹ የማያነሱት ሕዝቡን በስውርና በተለያዩ ሰበቦች እያስፈራሩ የሚገዙባቸውና የትርፋቸው ምንጭ ስለሆኑ ነው፡፡ እስኪ እናንሳቸው፡-
    1. ህብረተሰቡ መተተችብኝ/መተተብኝ፣ አሠራብኝ/አሠራችብኝ፣ አትተኛልኝም/አይተኛልም፣ ደገመብኝ/አስደገመችብኝ፣ ሄደችብኝ/ሄደብኝ፣ አደረገችብኝ/አደረገብኝ፣ አሳቀለኝ/አሳቀለችብኝ፣ አበላሸብኝ/አበላሸችብኝ፣አብልቶኝ ነው፣ አብልታኝ ነው፣ አዋቂ ጋ እሄድበታለሁ፣ ወዘተ. በሚሉ ልምምዶችና መጠቃቃቶች የተጠማመደ አይደለምን? ለልዩ ልዩ ስኬቶች፣ለበቀሎችና ለጥቃቶች ፣ ዕድሎችን ለማወቅ፣ ወዘተ. አዋቂ ተብዬዎች ጋ በስፋት እንደሚኬድ የታወቀ አይደለምን?
    2. በፍጡራን ተስፋ እንዲደረግ፣ የተቀባቡ ሥዕላ-ሥዕሎቻቸው በየቤቱ እየተቀመጡ እንዲመለኩ፣ ለፍጡራን እንዲታጠን፣ ቀናት ተመድበውላቸው እንዲደገስለቸው፣ በተመደበላቸው ቀናት እየተጠጣና እየተሰከረ በስሜት በሆይታ ስማቸው እየተጠራ የሚሳናቸው እንደሌለ እንዲታወጅላቸውም ሆነ እንዲሰበኩ፣ እንዲመኩባቸው፣ እንዲሳልባቸውና ስለቱ በስማቸው እንዲፈጸምባቸው፣ እንዲማልባቸውና መሐላ እንዲፈጸምባቸው፣ ልጅ፣ጤንነትና በረከቶችን እንደሚሰጡ ተደርጎ እንዲታመንባቸው፣ እንዲለማመኗቸው፣ ሌሎች ብዙ ጉዳዮችን እንደሚፈጽሙ ፣ ጠላታችን የሚሉትን ሰው እንደሚበቀሉላቸው፣ ልዩ ልዩ መሥዋዕቶችና ልመናዎች እንዲቀርቡላቸው’’ መደረጉ እግ/ር አምላካችንን መሳደብ እንደሆነ የታወቀ ሆኖ ሳለ ድርቅ ብሎ ትክክል እንደሆነ ለማሳመን መጯጯሁ እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነው!!!
    3. ብዙ ጊዜ እንደታየው በሚዘገንን ጥላቻ፣ አጥፍቶ ለመጥፋት ጭምር በተዘጋጀና ከሥልጣኔ በራቀ ትችት፣ ስድብ፣ እልህና ወኔ በመስበኩ ቀጥለዋል፡፡ የተሰቀለውን ክርስቶስን ብቻና ብቻ ስበኩ በሚሉት ላይ ይህ ሁሉ ዘመቻ ለምንድነው? ጥላቻና ስድብ መቼም ከአምልካችን ከእግ/ር እንዳይደለ ግልጽ ነው፡፡ ከርሱ ካልሆነ ደግሞ ከክፉው ከዘንዶው መሆኑ ግልጽ ነው ማለት ነው፡፡ በዚህ ላይ የተሠማሩ በዚህ አካሄዳቸው የእግ/ር አምላካችንን ክብር የተዳፈሩበትንም ጥልቀት ቢረዱና ፈጥነው ቢመለሱ መልካም ነው፤ ላሳቱትም ሕዝብ ዕውነቱን ተናዘው እንዲያመልጥ በጎ ሥራ ቢሥሩ፡፡ ይሰበክ ተብሎ የተጻፈውን ‘’ የተሰቀለንን ክርስቶስን ’’ ትቶ ሌላውን የሰበከ የተረገመ ይሁን ( ገላ. 1፡ 8) ተብሎ ተጽፏልና፡፡
    4. በግልና በስውርም የምታውቋቸው መተተኞች፣ደጋሚዎች፣ አስማተኞ፣ ሟርተኞች፣ አዋቂ ተብዬዎች፣ ስንት ጉዳ ጉድ በናንተም ሆነ በሌሎች ላይ ሲያደርጉ የኖሩ ሆድ አምላካቸው የሆነ ሰዎች ናቸው ነገሮችን ያወሳሰቡት እንጂ፡- ከዘላለም ፍዳና ፍርድ ለማምለጥና የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት ‘’ በጌታችንና መድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በግላችን ጌታዬና አዳኜ ብለን ማመንና የቀድሞ ሃማኖታዊና የሕይወት ልምምዶቻችንን ሁሉ መካድ አለብን’’ ፡፡
    5. ጌታችን በኃጢአታችን የተበላሸነውን እኛን መቼ ጠላን? መቼ ሰደበን?መቼ ፈረደብን? መቼ አሳልፎ ሰጠን? መቼስ ገደለን? ራሱ አልፎ ተሰጠልን እንጂ፡፡ መከራን ተቀበለልን እንጂ፡፡ደሙን አፈሰሰልን እንጂ፡፡ተሰቀለልን እንጂ፡፡ ሞተልን እንጂ፡፡
    6. ምልጃ ያለደም እንደሌለና በአዲስ ኪዳን ደግሞ ጌታችን ራሱ ወደእኔ ኑ ብሎን ባፈሰሰልን ደም ራሱ ይዞን እንደገባ እየታወቀ የተኬደበትም ርቀት የሚያሳዝን ሆኖ ኖሯል(ማቴ.11፡28፣ ኤፌ. 2፡13 እና 2፡18)፡፡

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Před rokem +1

    Mnm ymaychmer lat khon lmen twraleh

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 Před rokem

      ምንፍቅናክን ይዘክ አርፈክ ቁጭበል ያበደውሻናቹ እናንተ

  • @user-qi6kv7qh2z
    @user-qi6kv7qh2z Před 6 měsíci

    ሲኖዶሶ ቀርቦለት ያልመለሰውን ዲ/ን ብርሃኑ ስለመለሰው እንዴት ያግባባናል።ሁሉንም ትርጉም በትርጉም ነው እያላችሁ ወደ ሲኦል ወላጆቻችንን ምሩት ትጠየቃላችሁ

  • @freselamamha6974
    @freselamamha6974 Před rokem +2

    አባ መዐዛ ከድሮ ም ወንጌል የማይቀላቅሉ አባት ናቸው

  • @alemutolesa3091
    @alemutolesa3091 Před rokem

    እሺ እመቤታችን በሁሉም ቦታ የማትገኝ ከሆነች በ21 ቀን ከሣራ ነው ምክንያቱም ሀዋሣ ከተገኘች ባሕር ዳር አትገኝም እግ /ር አይደለችምና.

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 Před 9 měsíci

      divine light የሚለውን ማብራሪያ አድምጠው እንጅ?

  • @abdissamengesha876
    @abdissamengesha876 Před rokem +1

    እና እመቤታችን ሁሉ ቦታ ትገኛለች ማለት ነው? እርሱ የእግዚአብሔር ስልጣን ብቻ ነው:: ደግሞስ ካንተ በላይ የታበየ ማነው? የእኛ እምነት ብቻ ነው ልክ ካልክ እውነታው ይህ ነው

  • @shihailu3602
    @shihailu3602 Před rokem +1

    ዱያቆን ብርሀኑ ማርያም ማርያም በሁሉ ቦታ ተገኝታ የሰወችን ሁሉ ጸሎት መስማት ከቻለች ከእግዚአብሔር ጋር አኩል ናቸዉ ማለት ነዉ ?

    • @hailemichaelbogale6258
      @hailemichaelbogale6258 Před rokem +4

      አሁንም አልገባችሁም?

    • @alemitu5342
      @alemitu5342 Před rokem

      ምን እያልክ ነው አስተውል

    • @alemneshassefa306
      @alemneshassefa306 Před rokem

      የኔም ጥያቄ ነው። አዎ አልገባኝምና አስረዱኝ እባካችሁ

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 Před 9 měsíci

      ​​@@alemneshassefa306እንደገና አዳምጪም እህቴ! በ divine light እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሰጣቸው ጸጋ በዓለም ላይ ያለውን ሁሉ ያውቃሉ፣ ያያሉ፣ ይሰማሉ ....... ነው የተባለው። ይህንን ጸጋ የሰጣቸው እግዚአብሔር ስለሆነ ከእግዚአብሔር ጋር የተካከሉ ናቸው የሚል እምነት/ትምህርት የለም። ዲ/ን ብርሃኑ ያብራራው ይህንን ነው።

    • @mame.f3798
      @mame.f3798 Před 9 měsíci

      ከመድሐኔአለም እኩል አይደለችም ግን የፈጣሪ እናት በመሆኗ እንወዳታለን ጠባቂያችን አማላጃችን እንጂ ፈጣሪ ናት አላልንም እመቤታችን ናት እንወዳታለን

  • @zerfuzemba4611
    @zerfuzemba4611 Před rokem +1

    እርስዎም መልስ ለመመለስ ዝግጁ ከሆኑ የሌሎችን አባባል ማንቋሸሽ ሳይሆን አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ በአስረጂነት የማስቀመጥና የማብራራት አቅም እንዴት አጡ!!!!!!

  • @user-qi6kv7qh2z
    @user-qi6kv7qh2z Před 6 měsíci

    ከዚህ ሁሉ ማምታታት ለምን ወላጆቻችን እግዚአብሔርን ብቻ እንዲያመልኩ አታስተምሮልንም።

  • @kassahunbayekedagn300
    @kassahunbayekedagn300 Před rokem +2

    የበቁትም ይስታሉ መአዛ የአሜሪካን ሀንበርገር ልቡን ደፍኖስት ስለአበደ አብረን አናብድም እኛ ሰው ተከታዮች አይደለንም

  • @desalegntesema8033
    @desalegntesema8033 Před rokem +1

    አባ ትክክል ናቸው። ሰንበት አርጅኝ ብሎ ቀንን መለመን ትክክል ነው ትላለህን? አባ መረጃውን ከእግዚአብሔር ያገኙት ነው። ረጋ ብለህ መናገርህ መልካም ነው ተባረክ። ክብሬን ሐሌላ አልሰጥም ብሏል እግዚአብሔር።

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 Před rokem +1

      አንተ ደግሞ ጆሮህን ለማዳመጥ ተጠቀምበት እንጅ?

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 Před rokem

      እሳቸው በትልቅነታቸው ከተከበሩ አርፈውይቀመጡ ማንም ቅሌታም በሉተራን የተረዳ የኦርቶዶክስን መስቀል ልብስለብሶ መናፍቃንተሀድሶንማካሄድ እዛውባሉበትከተዋህዶወረድ

  • @tesfayeserka7094
    @tesfayeserka7094 Před rokem +2

    እግዛቤሄር ይቅር ይብልክ በአንድ ግዜ በሁሉም ቦታ መገኝት የመለኮት ስልጣን ሲሆን ለፍጥር ማን ሰጠው ታድያ እንድህ ከሆነ መለኮትን ከፍጡር በምን እንለያቸዋልን?

    • @aboutallaroundtheworld9994
      @aboutallaroundtheworld9994 Před rokem +1

      መለኮት በመለኮትነቱ ነው የሚለየው
      መልዕክት ከእግዚአብሔር በተሰጦቸው ፀጋ መገኘት ይችላል ይሕ ማለት ኤልሳ እስራኤል ሆኖ ሶርያ ቤተመንግስት ውስጥ የተደረገውን እዳወቀ ድንግልም ሀዋሳ ያለውን እና እድል አበባ ያለውን ታውቃለች በመጨረሻም አስታየት ከመስጠታችሁ በፊት ሙሉ ቪድዮ ተከታተሉ

    • @tesfayeserka7094
      @tesfayeserka7094 Před rokem

      @@aboutallaroundtheworld9994 ምን እና ምኑን ነው የምታገናኝው እየተባለ ያለው በአንድ ግዜ ሁሉም ቦታ መገኝት ነው አሜሪካ ሆኖ ሚጸልይ ይኖራል አፍሪካ አውሮፓ እና በአንድ ግዜ የሁሉን ጸሎት ለመስማት ሁሉም ቦታ መገኝት ይጠይቃል ስለዚህ ማሪያም በአንድ ግዜ ሁሉም ቦታ መገኝት አትችልም ለምን ፍጥረት ስለሆነች አለቀ፡፡በሁሉም ቦታየመገኝት ስልጣን ያለው እየሱስ ብቻ ነው አለቀ፡፡ከመሎኮት ባህራት ውስጥ ሁሉን ቻይ በአንድ ጋዜ በሁሉ ቦታ መገኝት ለዘመኑ ጥንትያ የሌልው ሁሉን አዋቂ የመሳሰሉት ናቸው፡፡ እነዚህን ባህሪያት ከማናም ፍጥረት ጋር አይጋራውም፡፡

    • @samuelgebreselassie5865
      @samuelgebreselassie5865 Před rokem

      ያለውን ለመረዳት አዳምጠህ ቢሆን ይህን ባልጠየቅህ(ባልጠየቃችሁም ) ነበር። መጀመሪያ እናንተ እንደምታስቡት ሳይሆን ኦርቶዶክስ ምን ትላለች የሚለውን ለማወቅ ሞከሩ ።

    • @alemneshassefa306
      @alemneshassefa306 Před rokem

      እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የኔም ጥያቄ ነው። እመቤታችን በአንድ ጊዜ በሁሉም ቦታ ትገኛለች?

    • @yaredakalukassa1559
      @yaredakalukassa1559 Před 11 měsíci

      @@alemneshassefa306 ሁሉም ቦታ አላልንም ምድርና ሰማይ ግን ባንዴ መገኘት ትችላለች
      ራእይ 5 (Revelation)
      13፤ በሰማይና በምድርም ከምድርም በታች በባሕርም ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ በእነርሱም ውስጥ ያለ ሁሉ፦ በረከትና ክብር ምስጋናም ኃይልም ከዘላለም እስከ ዘላለም በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው፥ ለበጉም ይሁን ሲሉ ሰማሁ።
      ይኸው ዩሀንስ መቼም አምላክ አይደለም

  • @rozzadesta9344
    @rozzadesta9344 Před rokem +2

    አተ ደደብ ዩናታ በጣም ያሳዝናል ሊላ ትመረት አሰተተምር የወርቶዶከስ ተዋህዶ ተውን ። አባማአዛ መናፍቃነናቸው ከተዋህዶ አሰተሳሰብ ውጥናቸው።

  • @bernabasabdissa3824
    @bernabasabdissa3824 Před rokem +1

    ጥሩ እውቀት እና አገላለፅዎን አከብራለሁ። የእርስዎ አይነት እውቀትን በእውቀት እንጂ: በስድብ በዘለፋ እና ማስፈራራት በራቀ መንገድ መልስ የመስጠት ብቃትዎን አደንቃለው።
    ትዕቢተኛ ሰው: እኔ ብቻ ነኝ ትክክል ይላል አሉ: እርስዎስ ምን እያሉ ነው ?? እኔ ብቻ ትክክል ነኝ እያሉ እኮ ነው። ትዕቢት እንዲያ ይገለፃል ካሉ እ ???
    2 በእውነት ብዙሀን የኦርቶዶክስ ምዕመናን ከየዋሀን እናቶችችን ጀምሮ: ልክ እንደርስዎ ተንትኖ: ግሪካውያን ፈላስፎችን አጣቅሰው : ማርያምን ከመለኮት ለይቶ የሚያከብር ነውን ??? እውነት ማርያምን ከክርስቶስ የተካከለ: የበለጠም ክብር እንደሚገባት የማሰብ ነገር የለምን ???
    የመስቀልስ : የሰንበትስ ክብር በእውነት የእርስዎ መረዳት ይሆን በቤተክርስቲያ እየተተገበረ ያለ ነውን ??
    ዓለም አለማርያም አይድንም: ማርያም ፈጣሪዋን ወለደችው እውን በእርስዎ ጥልቅ መረዳት ይልቅ እየተተገበረ ነውን።
    እርስዎ በእውቀትዎ ተከራክረው ሊረቱ የሚችሉ አርገው በማሰብዎ ይናገሩታል እንጂ: ሰፊው ምእመን ግን : እርቆ ከክርስቶስ ይልቅ ማርያም የኦርቶዶክስ መለያ መለኮታዊ እናት አድርጎ በተግባር ያመልካታል። ለዚህ ጉዳይ እርሶ ይከራከሩ ይሆናል እንጂ መልስ የለዎትም።

  • @SoothingRelaxation-Music942

    አይ ዲ/ን ብርሀኑ እንደ አባ መአዛ መንፈስ ቅዱስ ካልገለጠልህ በቀር አይገባህም

  • @gt9334
    @gt9334 Před rokem +1

    እነዚህ ሰዎች ሰውየው የሚለውን እየሰማችሁ ነው? ፖፖፖፖፖ የምትሉት? እረ -ንቁ በመድሃኒአለም:: ለምን ማርያም እንዴት በሁሉም ቦታ መገኘት እንደቻለች አያስረዱም:: mobile TV wave እያሉ የሚያድበሰብሱት:: አማርኛ ለመስማት እንዲገባን የግድ ኦርቶዶክስ መሆን አለብን? ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ፍዑም ቅድስ ስላሉት ደግሞ ፍዑም የሚባል ሰው አልተፈጠረም:: ከሰው በላይ ከአምላክ በታች የሚባል ፍጥረት አልተፈጠረም :: እየሱስ ለአለም ሁሉ= ለሰው ሁሉ ሃጥያት ሞተ:: ማርያም በአለም ነበረች? ሰው ነበረች? አዎ ነው መልሱ ስለዚህ ለሱዋም ሞቷል:: ይህ ግን የናታችንን ክብር አይቀንስም:: ማርያም ጌታን አዳኜ ካለችው ከምንድን ነው ያዳናት? በመጨረሻም ተናጋሪው የአማርኛ ቋንቋን እውቀቱን ነው እንጂ መንፈሳዊ አረዳዱን እውቀቱንም አያሳዬም:: ሻሎም

    • @yaredakalukassa1559
      @yaredakalukassa1559 Před 11 měsíci

      ራእይ 5 (Revelation)
      13፤ በሰማይና በምድርም ከምድርም በታች በባሕርም ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ በእነርሱም ውስጥ ያለ ሁሉ፦ በረከትና ክብር ምስጋናም ኃይልም ከዘላለም እስከ ዘላለም በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው፥ ለበጉም ይሁን ሲሉ ሰማሁ።