ቤተክርስቲያኒቷ እንደ ጣልያን ጊዜ የጎበዝ አለቃ የተነሳባት ዘመን ነው! : ክፍል 2 | Megabe Hadis Eshetu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • JEGNA MEFTER
    This show is a talk show, to which different guests will be invited and they will share their life experiences with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices, they have paid in life and from the victories, they have achieved in life. the theme of the show is to show the young generation how hard they have worked to be where they are today.
    and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social media. furthermore, we are aiming to give the youth role models they can look up to.
    we will invite different guests every week, guests like artists, experts, motivational speakers, sportspersons, authors … ESHETU MELESE
    ቤተክርስቲያኒቷ እንደ ጣልያን ጊዜ የጎበዝ አለቃ የተነሳባት ዘመን ነው! : ክፍል 2 | Megabe Hadis Eshetu
    #memiherhadiseshetu #eotc #ethiopian #ethiopianAirForce #bezabehPetros #Comedian​Eshetu #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hopemusic Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #kanatelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
    www.eshetumelese.com
    comedys27@gmail.com
    0938 21 2020 /0913 610673
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Komentáře • 360

  • @serkilamwolloyewa9550
    @serkilamwolloyewa9550 Před 3 lety +104

    እረጂም ሀያት አላህ ይስጠወት አስተዋይ ምርጥ መምህር

  • @mesietube8261
    @mesietube8261 Před 3 lety +63

    ሲያስተምሩ ውለው ቢያድሩ አይጠገቡም መምህሬ❤

  • @hayatmohamed9671
    @hayatmohamed9671 Před 3 lety +92

    ምን አለ ሁሉም የሀይማኖት አስተማሪወች እንደርስወ አስተዋይ ቢሆኑልን ማወቅ ያለብን የማንም ሀይማኖት የሚአስተምርው ሰላምን ፍቅር ነው አላህ ልብ ይስጠን የተከበሩ መጋቢ አዲስ ስወድወት በምክንያት ነው አላህ እድሜወትን ያርዝምልን

  • @yemiten
    @yemiten Před 3 lety +61

    እሼ ቶሎ ቶሎ እያለቀብን ተቸገርን እኮ ሰፋ ያለ የአየር ሰዓት ይደረግልን ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️😍😍😍😍😍
    ተጨማሪ ክፍሎች በደንብ ይሰጠዉ እባክህ እሼ በጣም እናመሰግናለን 👏👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍👌👌👌💯💯💯💯💯💯💯

  • @moyeman5622
    @moyeman5622 Před 3 lety +50

    እሼ ዛሬ ግን ትንሽ ቅር ተሰኝቼብሃለው ☹️☹️
    ትልቅ ሰው ነው ያቀረብከው እኔ የእስልምና እምነት ተከታይ አማኝ ነኝ:: መጋቢ ሃዲስ እሸቱ ሲናገሩ ውለው ቢያድሩ የማይሰለቹ ቁምነገርን እያዋዙ በሰው አእምሮ ውስጥ ማስረፅ የሚችሉ በሳል መምህር ናቸው እና ስላቀረብካቸው በጣም እናመሰግናለን:: ቅር የተሰኘውብህ ምን መሰለህ በጣም በተደጋጋሚ ትስቃለህ በደምብ ማሰላሰል እና በአዕምሮ ማስተንተን የሚገባንን ትልቅ እና ወሳኝ ቁምነገር እየተናገሩ አንተ ትስቃለህ እና please ከቻልክ አስተካክለው መምህር አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት እናመሰግናለን🙏

    • @user-zk2sg2sw7e
      @user-zk2sg2sw7e Před 3 lety +5

      ይሄ የኔም ኮመንት ነዉ እግዚአብሔር ይስጥሽ

    • @Wine_1616
      @Wine_1616 Před 2 lety

      ሀሳብሽን እደግፋለው ትንሽ መረጋጋትም ይቀረዋል። ረጅም እድሜ ለመምህሬ!!!

    • @user-vh2bc2sm7q
      @user-vh2bc2sm7q Před 2 lety

      በትክክል እኔም ንግግራቸው ከመውደደዴ የተነሳ ጭብጨባው እና ሳቁ ሲበዛ ግን በጣም ቅር ያሰኛል እና ትንሽ ቢቀንስ

  • @user-nf6yh8ie5b
    @user-nf6yh8ie5b Před 3 lety +52

    እእርሶዎ የፈጠረ መድሃኒያለም የተመሰገን ይሁን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠዎች ቸሩ መድሃኒያለም

    • @aminuae6569
      @aminuae6569 Před 3 lety +1

      መምራች መጋብ አዲስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናይስጥልን አባታች

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 Před 3 lety +41

    በአላህ ረዘም አርግልን የሁለም እንቁ መምህር ነቸው ረዥም እድሜ ከጤነ ይስጥልን አሜን።

  • @gunatube12
    @gunatube12 Před 3 lety +63

    ያልሞላ ማሰሮ ይሞቦጫቦጫል እውነት ነው ዶክተር ሮዳስ ይናገረዋል ልቦና ይስጠን አባታችን እድሜ ይስጥልን ቀጣዩን እንጠብቃለን

    • @gunatube12
      @gunatube12 Před 3 lety +4

      @@wegf6808 አውቃቸዋለው ዶክተር ሮዳስም ያልሞላ እቃ ይንቦጫቦጫል ይለናል ሲያስተምረን ብዙ ጊዜ ምን ለማለት ፈልጌ ሁለቱንም ሊህቃን በደንብ አውቃቸዋለው ቃለ መጠይቅ ባደረጉበት ሁሉ እየተከተልኩ ነው የምሰማቸው

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 Před 3 lety +14

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት።አክብረውን ስለመጡ እናመሰግናለን።የተዋህዶ እንቁ!

  • @mohammadsami9639
    @mohammadsami9639 Před 3 lety +11

    እሳቸው መቸም ቢሆን አይጠገቡም ከህልም ከውሀም ይበልጣሉ ህይወት ናቸው

  • @zeynabalewimehammed6426
    @zeynabalewimehammed6426 Před 3 lety +7

    ቢሰማ የማይጠገብ ምክራቸው በዛላይ እዬሳቁ ዘመኖዎት ይባረክ ሙስሊም ነኝ ግን ሀቀኛ ስለሆኑ ደስ ይሉኛል

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f Před 3 lety +34

    መምህራችን መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥዎት። 🙏⛪

  • @hassnaahmad4143
    @hassnaahmad4143 Před 3 lety +65

    እሼ በጣም ምርጥ ልጅ ነህ መልካም ስራ ነው እምትሰራው ግን እባክህ እንግዳ ስትጠይቅ ዝም ብለህ አትሳቅ ቁም ነገር እየተወራ እንዴት ይሳቃል እባክህ አስተካክል

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 3 lety +18

    መምህር መጋቢ እናመሰግናለን የማይጠገበው አንደበትህ እግዚብሄር ይባርክህ

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před 3 lety +2

      አረ በፈጣሬ ለሽሮ ቅል እንኳን ማንጠልጠያ አለው እንዴት ቢሆን ነው አንቱታ የነፈጉዋቸዉ ??? 👀

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 Před 3 lety +3

      @@nunubelete8142 በጣም ይቅርታ በእግዚብሄር ስም አንዳንዴ ስሜታዊ ሁነን ፍቅርን ስንገልፅ ስህተቴ አልታየይም አንቱታም ሲንስባቸው ነው

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před 3 lety +1

      @@mameeuntue7673 እግዚአብሔር ይክብርልኝ አንዴት መልካም ነው ከእወነት ጋር መቆም ስህተቶችማ አይጠፉም ሳናስበው በመናገርም ይሁን በመጻፍ ይከሰታል አምኖ መቀበሉ ነው ችግሩ 👏 👏 👏

  • @user-cg7gy6ic3y
    @user-cg7gy6ic3y Před 3 lety +15

    ፅሃይ ላይ ቆይተን ወደቤት ገብተን ቀዝቃዛ ውሃ እደመጠጣት ያክል ነው ልቤን ያራሡት የተዋህዶ እቁ እድሜና ጤና ይስጥልን እሸ ወድማችን ተባረክ

  • @shikursuleyman7650
    @shikursuleyman7650 Před 3 lety +15

    እኒህን ሰዉዬ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ረጅም እድሜ አላህ ይስጥወት

  • @sualihabrha8326
    @sualihabrha8326 Před 3 lety +10

    Fair አይደለም
    በጣም አጭር ሆነ ክፍል ሁለት
    ያው እንግዲህ ምን ይደረጋል መታገስ እና መጠበቅ ነው
    እድሜ እና ጤና ለመጋቢ ሃዲስ!!!!

  • @fasigafasiga270
    @fasigafasiga270 Před 3 lety +10

    ውሎዬን ብሰማ የማልሰለቸው አባቴ መምህሬ
    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    እሼ 👏💙

  • @tsionemheret5844
    @tsionemheret5844 Před 3 lety +2

    የእርሶን ትምህርት ስሰማ ውየ ባድር አይጠገቡም ውዱ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ከጤና ያድልልን
    እሸየ እግዚአብሔር ያክብርልን ውድ ወንድማችን አመብርሀን መንገድህን ታቅናልህ ሀሳብክን ታሳካልህ ከልጇ ከወጃጇ አማልዳ ታስምረን የልጇም ቸርነት አይለየን አሜን ፫🙏❤

  • @mekisara853
    @mekisara853 Před 3 lety +8

    መጋቢ ሓዲስ አለማየዉ በጣም እወዶታለዉ አከብሮታለዉ ሊቅ አዋቂ እና የ ሀይማኖታችን ዕንቁ ኖት።

  • @kirubelasfawify
    @kirubelasfawify Před 3 lety +5

    እረጅም እድሜ፡ሰጥቶዎት፡ለህዝባችን፡የሞራልም፡የእምነትም፡መጋቢ፡እንደሆኑ፡ያቆይልን።

  • @shdlove6679
    @shdlove6679 Před 3 lety +30

    እግዚአብሔር እንዴት ያለውን አንደበት ሰጣችው በእውነት እንደ እኔ የሚወዳችው ማን ነው እሱ 👍

  • @user-uq8cu2dn9i
    @user-uq8cu2dn9i Před 3 lety +10

    የኔ አንደበተ እሩቱ እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @user-vr9lh9it9e
    @user-vr9lh9it9e Před 3 lety +7

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ከአውደ ምህረቱ አይለይብን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን

  • @user-qy3ps8mo4x
    @user-qy3ps8mo4x Před 3 lety +3

    ምነው እሼ ደቂቃዋ አነሰች ውይ እሼ በቀጣይ እረዘም አርግ እንደዚህ ጣፋጭ የሆኑ አባትማ በአጭር ቃለመጠይቅ አትሸኛቸው ከመጡ አይቀር በደንብ ያስተምሩን አይጠገቡም እድሜ ይስጥልን መምህር እሼ እናመሰግናለን

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 Před 3 lety +6

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት እያሳሳቁ እንደዋዛ የሚያስተምሩ ትልቅ አባት

  • @halimabuks3785
    @halimabuks3785 Před 3 lety +5

    መጋቢ ሀዲስ በፊትም ንግግራቸው አልጠግበውም ነበር
    አሁን ደግሞ በጣም አጂብ አልኩኝ የሚናገሩት በሙሉ ቁርአን ላይ የታዘዝነውን ነው
    ኦርቶዶክስ እንዲህ አይነት ሀይማኖተኛ ትልቅ ሰው ያላት አይመስለኝም ነበር
    አላህ መሰሎትን ያብዛልን አቦ
    እሺዬ ሰው ሰው የሚሸቱ ሰዎችን ስለምታቀርብልን ኑሮህ በሙሉ የተባረከ ይሁንልህ አቦ

  • @user-oy3dm7gd1j
    @user-oy3dm7gd1j Před 3 lety +4

    ይቀጥል እየጣፈጠኝ አለቀ ክፍል 3 ይቀጥል መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ የኛ እንቁ መምህራችን ቃለህወትን ያሠማልን በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @sfcxxxcvhjfxdf5662
    @sfcxxxcvhjfxdf5662 Před 3 lety +5

    በእውነት ፀጋውን ያብዛልዎት
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @redwanarebo
    @redwanarebo Před 3 lety +1

    ሁሉም እምነት ተከታይ በአንድ ላይ የሚወዳቸው ምንኛ መታደል ነው ምርጥ መምህር እድሜዎትን ያርዝምልን
    ዘላለም አለማችሁን ከስድብ የማትወጡ
    መምህራኖች ከሳቸው ብዙ ነገር ተማሩ

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 Před 3 lety +18

    የሁሉም ሀይማኖት ተከታዩች የሚወዳቸው የሚያከብራቸው ሁሉም ይከታተላቸዋል ያዳምጣቸዋል

  • @tube-ed6fx
    @tube-ed6fx Před 3 lety +3

    ለሁለታችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን መጋቢ ሐዲስ መምህር እሸቱ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን አሜን
    እሸዋ የኛ መልካም ወንድም ከልብ እናመሰግናለን

  • @meskeremhabtegebreal6362

    መጋቢ ሐዲስ ለእርሶ ቃላት የለኝም እ/ር ዘመንህን ይባርክ።

  • @helenmokennen7919
    @helenmokennen7919 Před 3 lety +1

    መሞህር መጋቢ አዲሰ እሸቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጦት ሙሉ ቀን ቢያሰተምሩ የማይሰለቹ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 3 lety +2

    እንኳን በደና መጣችሁ ምርጥ መምህርናቸው የድሮ አባቶ ጀግናው ትክክል የተናገሩት ረጅም እድሜ ይስጣቸው

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መጋቢ ሀዲስ እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርልኝ ❤✝️

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t Před 3 lety +3

    እሽዬ ለምድነው እምታሳጥረው እንዲህ አይነት አባት አቅርበክ ፊር ነው 19 ደቂቃ በል እረዘም እያረክ አውርድልን መልካም አስተምሮ ለእኛ ይጠቅመናል አመሰግናለው
    መጋቢ አዲስ እሸቱ በአል ስላየዊት እድለኛ ለኝ ሰላሞትን ያብዛልኝ
    እሼ ድንግል ትጠብቅክ

  • @yitbarekkenaby2674
    @yitbarekkenaby2674 Před 3 lety

    የእውቀት ጥግ ነው ያሎት መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ያገልግሎት ዘመን ያብዛልን

  • @misrasiraj685
    @misrasiraj685 Před 3 lety +4

    በጣም አስተዋይ ነህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ አምሳያህን ያብዛልን

  • @gg7946
    @gg7946 Před 3 lety +1

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን እንደርስዎ ያሉ አባቶችን ያብዛልን ወልደ ገብርኤል እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግናለን

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 3 lety +2

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መጋቢ ኃድስ እሸቱ💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏

  • @agazigebreslassie3631
    @agazigebreslassie3631 Před 3 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před 3 lety +5

    መምህራችን በእውነት ዘና እያደረጉ ስለሚመክሩን እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን እሽ 👍

  • @alebatse6865
    @alebatse6865 Před 3 lety +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እሼ ጥያቄዎችህ እራሱ ሲማርኩ በርታ አንተን ባልደረቦችህ ጀግና መፍጠር ብለው እንዲያቀርቡልን እጠይቃለው

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 Před 3 lety +3

    መጋቢ ሀዲስ እግዚአብሔር እንደርስወ አይነት አባቶችን ያብዛልን🙏🙏🙏

  • @wubatietho8716
    @wubatietho8716 Před 3 lety +2

    ስላም እሺ መልካም ስው በጣም ደስ የሚሉ አባት አቀርብክልኝ ከምላሳቸው አንድ ሀሰት ነገር አይናገሩም ሁሉም ትክክል ናቸው አምላክ እድሜ ይስጣቸው

  • @sarabrara1262
    @sarabrara1262 Před rokem

    እረጅም እድሜናጤና ይሥጥትአባታችን በጣምነው የምወድወት የተዋህዶ አርበኛ ነፋአመት ኑርልን እሺእናመሠግናለን ሥላቀረብክልን እግዚአብሔር ይባርክህ የዘመኔ ጀግናነህ አሼበጣምነው የምወድህ❤🙏🌹🌹🌹🙏🙏🌹🌹❤❤

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 Před 3 lety +2

    ኡፍፍ ስወዶት እኮ መጋቢ እሸቱ
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @al950
    @al950 Před 3 lety +1

    በእውነት ላባታችን እርዥም እድሜ ከጤናጋር ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን ፫😍😍

  • @boontuushawaa6940
    @boontuushawaa6940 Před 3 lety +1

    Eebbiifamaa barsiisaa sagalee jireenyaa isiin haa dhageesiisuu 🙏🙏🙏 umuurii dheeraa nuuf jiraadhaa ❤❤❤

  • @johi8683
    @johi8683 Před 3 lety

    ደግመህ ደጋግመህ አቅርብልን መጋቢ ሀዲስን አይጠግቡም እድሜ ይስጦት

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e Před 3 lety +1

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
    የአባቶቻችን አምላክ ያቆይልን የተዋህዶ ሊቅ

  • @user-rv9yy3qe7d
    @user-rv9yy3qe7d Před 3 lety +14

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ አርበኛ
    ግን ከይቅርታ ለምን ነው ደቀቃ አታሳጥሩት ዝም ብሎ ጨወታ ብሆን ንሮ 2ሰአት ታድርግው ነበር አረ ረዘም አድረረጊት የለ የመሰለ ሰው ቃላቹ አክብሮ መጥቶስ 19ደቀቃ😌

  • @nahovseyu1229
    @nahovseyu1229 Před 3 lety +4

    የኔ አባት እድሜውን አብዝቶ ይስጦዎት 🙏❤️

  • @samerjane5370
    @samerjane5370 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እናንተ ያለ መምህራኖችን የሰጠን ስሙ የተመሰገነ ይሁን።

  • @yonatalzerihun7165
    @yonatalzerihun7165 Před 2 lety

    እሼ እንደነዚህ አይነት እንግዶችን ስትጋብዝ እህ እህ አሀ አሀ እሽ እሽ ምትላትን ነገር ብታቆማት ደስ ይለኝ ነበር ም/ም እነሱን መስማት ትቸ አሀ አሀ ምትለውን መቁጠር ጀመርኩ ለማንኛዉም የምናከብራቸዉን ሰዉ ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን::

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 Před 3 lety

    እንቁ መምህሬ ሺ አመት ኑሩልኝኝ መጋቢ ሀዲስ ✝️💖✝️💖💚💛💖

  • @user-cl8cp4fo7s
    @user-cl8cp4fo7s Před 3 lety +1

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜን ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ይባርክልን አባታችን

  • @tilahunederesse6554
    @tilahunederesse6554 Před 3 lety +26

    እሼ በሁሉም ፕሮግራሞችህ አድናቆቴን ላስቀድምና ግን የመጋቢ ሀዲስ ፕሮግራም አጠረ ሰውየው እኮ ቀኑን ሙሉ ቢያወሩ እማይጠገቡ ናቸው

  • @ikainkaa8533
    @ikainkaa8533 Před 3 lety +2

    መምህር ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልን ቀኑን ሙሉቢያወሩ ማይሰለቹ ወንድሜ ሳቅህ በዛ በተመስጦ አዳምጥ

  • @mekdesuae4255
    @mekdesuae4255 Před 3 lety

    በጣም አጠረ እሸ በስማም አንጀት አርስ መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባታችን

  • @user-tf9se1kt3g
    @user-tf9se1kt3g Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🥀🥀🥀🥀

  • @biruktifrew2177
    @biruktifrew2177 Před 3 lety

    የዘመኔ ምረጡ አስተማሪ ነዎት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን 🙏🙏 እሼ አንተንም እናመሰግናለን

  • @user-ps8jn7pc4w
    @user-ps8jn7pc4w Před 3 lety +1

    ማር እንኳን እንደርሶ ንግግር አይጥምም እረጅም እድሜና ጤና እመኝሎታለው

  • @danydaniy5230
    @danydaniy5230 Před 3 lety +1

    እሽ መልካም ሠው የኔሕ አባት ትምሕርት አይጠገብ እድሜ ከጤና ጋር

  • @user-vh2bc2sm7q
    @user-vh2bc2sm7q Před 2 lety +1

    እሼ እናመስግናለን እነኚህ መልካም መምህር ስለላቀረብክልን ግን ትንሽ ያ ሳቅህ እና ማጨብጨብ ብትቀንስ♥♥

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před 11 měsíci

    እንቁ መምህራችን ቃለ ሠ
    ህይወህ ያሠማል❤🙏👏👏

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Před 3 lety

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጦት መምህራችን በአለማዊም በመንፈሳዊም ጥልቅ እውቀት ነው ያልዎት። ያገልግሎት ዘመንዎን ፈጣሪ ይባርከው

  • @oynshte4984
    @oynshte4984 Před 3 lety +1

    ኡፍፍፍፍ አይጠገብኝ እኮ የኔ አባት እድሜ ይስጥልን

  • @airball3737
    @airball3737 Před 3 lety +17

    I can't wait part 21

  • @xehaydemeke3282
    @xehaydemeke3282 Před 3 lety

    እሽትዬ፣በጣም፣ተረጋግተው፣በግልፅናበአቀራራቤአነጋገር፣ይሜያስተምሩን፣አባት፣እድሜ፣ጋጋር፣ይስጥልን፣ልቤንነው፣ይሜያሳረፍት፣እንቁ፣አባቶች፣አአሉን፣ቀሲስ፣አሸናፊ፣ወልደገሪ፣ማን፣አአብረህ፣ብታቀርቡልን፣

  • @user-xg6gr8tg8h
    @user-xg6gr8tg8h Před 3 lety +1

    መምህራችን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን😍 እሸ በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልን ግን በጣም አጭር ነው አስረዝምልን😍

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 Před 3 lety

    እውነት ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ሀይልና ብርታቱን ያብዛለዎት አሜንንንንንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️

  • @user-kq5xb5dc4l
    @user-kq5xb5dc4l Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርከን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር ያቃል ልብ ይስጠን ለሁላችንም

  • @fessehagebre7751
    @fessehagebre7751 Před 2 lety

    We all in different cultures and religions can get more of important lessons from you. God bless you.

  • @user-kr1gb9fm7k
    @user-kr1gb9fm7k Před 3 lety +27

    ወይይይይ እሸቱ ግን ምን ሁነህ ነው ለራስህ እዛው በደም ጥግብ ብለህ ለኛ በማንካ በማንካ ምታቀረብልን😫😒😒😒😒😒😒🙁🙁🙁

  • @yosefnegsh7934
    @yosefnegsh7934 Před 3 lety +2

    ተመስገን ልክልኬን አስገቡልኝ ይቅር በለኝ ጌታ እንደ ጎዳሎው እንስራ አርጎኝ ነበር

  • @user-oy7mj6du4w
    @user-oy7mj6du4w Před 3 lety +17

    ምን አለበት ላይክ ብታደርጉ አይከፈልበት

  • @liyafeker9062
    @liyafeker9062 Před 3 lety

    እድሜና ጤና ይሰጦት መምህር መጋቢት አዲሰ። በሰመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሱ አሀዱ አምላክ አሜን። በጣም ነው ያሰተማሩኝ

  • @girmamoges247
    @girmamoges247 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ መልካም የትምህርት ጊዜ ነበረን

  • @user-yu2ux7mx6i
    @user-yu2ux7mx6i Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶች ቆዩልን🙏🙏🙏 የህይወት ምግብ ነው

  • @nakuragrimay4085
    @nakuragrimay4085 Před 3 lety +1

    ይገርማል ቃላቸው ኣይጠገብም
    ውሃ ያልሞላ ብርጭቆ ማለት እኛ ነን !!!

  • @bezebeze2553
    @bezebeze2553 Před 3 lety

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋዋን ያብዛሎት አንደበቶት አይጠገብ ምንም የማይሰለቹ ፈጣሪ ይባርኮት እሼ አድናቂህ ነኝ

  • @user-xt3hy9we8k
    @user-xt3hy9we8k Před 3 lety +1

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን እረጂም እድሜ

  • @Sara-et9cr
    @Sara-et9cr Před 3 lety +2

    በጣም ደስ እያለኝ ያዳመጥኩት ሌላ ጊዜ ደቂቃ እንዲህ ያጥራል

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 Před 3 lety +2

    እንኳን በደህና መጣችሁ ምርጦችዬ እናመሰግናለን 🙏🙏💚💛💓 💚💛💖 💚💛💝 💞💜💕💙💙💙

  • @melatgetaneh5909
    @melatgetaneh5909 Před 3 lety

    እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አባታችን

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti951 Před 3 lety

    ትክክል ! ጌታ ይባርክዎ አባት፡፡ እሼ ወንበሩ እያንሸራተታቸው ነው ከኋላ ያለው ትራስ ቢነሳ ይሻላል ፡እንደ አስተያየት

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před rokem

    እድሜናጤናይስጥልን፣አባታችን

  • @user-ns3tz2sc3m
    @user-ns3tz2sc3m Před 3 lety +2

    እሼ ሳቅ አታብዛ እየረበሽከን ነው ማዳመጥ እንፈልጋለን መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @user-bg3kq2vz9k
    @user-bg3kq2vz9k Před 3 lety +1

    እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አባታችን

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před 3 lety

    የቤተክርስቲያኒቶ ታቦት ቀደምት ዘመን ድል የምታደርግበት ፀጋንና ሃይልን ፈጣሪ በአሁንም ዘመን ፀጋን ፣በረከት፣ሀይል ይስጥልን

  • @bantegizemolla7346
    @bantegizemolla7346 Před 2 lety

    ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @salamweldu7185
    @salamweldu7185 Před 3 lety

    አሼዬ ምነው ስንጠግብ አሳጠርኳው መጋቤ ሀድስ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቸው ኑርልን

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 Před 3 lety +1

    Eshe antenim Bexam innamasaginalen Tabarak Wandimmachin 🙏❤️❤️❤️😘😘😘

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +1

    መጋቢ ሀዲስ እሸቱ እድሜ ጤና ይስጥልን ብርቅዬ ትውልድ

  • @fantagirma315
    @fantagirma315 Před 3 lety

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥችሁ እግዚአብሔር
    ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @net8360
    @net8360 Před 3 lety +1

    አባታችን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @user-xh9ov8xs4n
    @user-xh9ov8xs4n Před 3 lety

    መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ እግዚአብሔር ሰው አድርጎ የፈጠራቸው ሙሉ ሠው

  • @mikiasgetachew2049
    @mikiasgetachew2049 Před 3 lety +7

    እሸቱ ፕሮግራምህ በጣም ቆንጆ ነው ግን በቁምነገር መሀል ከላስፈላጊ ሳቅ ታበዛለህ ይሄንን ብታስተካክል ጥሩ ነው

    • @yaredhagos9816
      @yaredhagos9816 Před 3 lety +2

      True there is no need for the fake lough it’s disrespectful for your gusts and your audience.