MK TV ወቅታዊ ጉዳይ፡- የዘመናችን ደዌ - ዘረኝነት | ክፍል ፩

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 07. 2020
  • Subscribe and share / eotcmk

Komentáře • 47

  • @user-ys1bj9ff7o
    @user-ys1bj9ff7o Před 4 lety +12

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ ሁሌም የሚሰጧቸው ሀሳብ ግልጽ መፀሐፍ ናቸው በእውነት

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y Před 4 lety +9

    በርቱ መሀበረ ቅዱሳን በእውነት መምህር ፈንታሁን የሚናገሯቸው ነገሮች በጣም አደንቃለሁ ህዝበ ክርስቲያን መደራጀት አለብን ይህን ዘረኛ ፆንፈኛ አክራራ ወሀቢያ ኢስላምን የደገሰልንን ድግስ ለማክሸፍ ሰሞኑን ማህበረ ቅዱንን እና ሌሎች ሚዲያ ላይ ዘመቻ እና አፍቸውን መክፈት ጀምረዋል አህዛብ በሚዲያ ዳሰሳ እንድትዳስሱት ሀይለኞቹን የአባቶቻችን አምላክ ያስታግስልን የሞቱትን ነፍስ ይማር ላዘኑትም እግዚአብሔር አምላክ ያፅናናልን

  • @user-ir5uo4ul6m
    @user-ir5uo4ul6m Před 4 lety +4

    በርቱልን ማህበር ቅዱሳን ሙሉ ጤና እና እዴሜ ይስጣችሁ በእዉነት

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 Před 4 lety

    በእዉነት እሚገርም ትምህርት ዉይይት ነዉ።
    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።የዘረኝነት መፈስ ለተጣዎናችሁ እግዚአብሔር የአድነትን መገዲ ያሳችሁ አሜን አሜን አሜን።
    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @manallaaa1651
    @manallaaa1651 Před 4 lety +3

    በርቱ የተዋህዶ እንቁዎች ቃለሂወት ያሰማልን

  • @user-ce5wo2wh8d
    @user-ce5wo2wh8d Před 4 lety

    ቃል ህይወትን ያሰማልን የእኛ እንቁወች
    ኑሩልን

  • @wede1905
    @wede1905 Před měsícem

    ቃለ ሒወትን ያሠማልን መምሕሮቻችን ፀጋውን ያድልልን ሐገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před 3 lety

    በርቱ የተዋህዶ ልጆች

  • @fg6555
    @fg6555 Před 2 lety

    የቅዱስ እትዮጵያ ስጦአታዎችን እያዳመጥን 💒🕯💚💛❤🌾

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia2905 Před 4 lety +3

    ስንት የማይጠቅን ነገር ለማየት ስንባዝን እየዋልን እነዚህን ግን እውነትን ያያዝሁትን ማን ይስማችው የተመልካቹ ማነስ ያሳዝነኛል በእውነት መምህራኖቻን ያኑራችሁ ጥበበኛው መምህር ፈንታሁን ዋቄ ዘመንህን አብዝቶ ለትውልድ ያቆይልን።

  • @turegnassefa5140
    @turegnassefa5140 Před 4 lety +3

    አጠረብኝ
    really interesting dialogue
    መምህራን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @fg6555
    @fg6555 Před 3 lety

    የከዳም ሚልት አድሪጓ የፈጠረን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ሁሉን የምችል የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር አይለየን አደራ አሜን 💚💛❤🌾

  • @mimizd5828
    @mimizd5828 Před 4 lety +3

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tewodrosnegere3044
    @tewodrosnegere3044 Před 4 lety +10

    ዘረኝነት ተወኝ ......ሠላሜን አትንሳኝ
    አማራ ኦሮሞ........ትግሬ ነህ አትበለኝ
    ባምሳሉ የሰራኝ.......የክርስቶስ ልጅ ነኝ
    ቀዳሚዋን እሴት.......ሂዋንን ጠይቃት
    አፋር ነሽ ሡማሌ......ሀረሪ ነሽ በላት
    አዳምን ጠይቀው.......ዘርህ የት ነው በለው
    የስላሴ ባሪያ........የእግዚአብሄር ጥበብ ነው
    አማራ ኦሮሞ.........ትግሬ ነው አትበለው
    እኔም አልልህም........አዳም ጓንደሬ ነው
    ፈጣሪ ሰራ አና......በገነት አኖረው
    ብሄር ዘሩን ሳይለይ ........አዳም ብሎ ጠራው
    ወደድንም ጠላንም ......... ዘራችን አንድ ነው
    ብሄር ዘር ቀለም ግን........ያንተው መላ ምት ነው
    ታዲያ አንዴ ኖረን ........ማለፋችን ላይቀር
    ብንኖር ምን አለ........በሰላም በፍቅር
    ሞትም እጁን ላይሰጥ .......መቃብሩም ላይቀር
    ዘር እየመረጡ ........ማጥፋት የሰው ፍጡር
    ለትቢያው ስጋችን.......ለሚበላው አፈር
    ተዋደን ተፋቅረን.........በሰላም ብንኖር
    አምላክ ይጠብቃት......ኢትዬጵያችን ትክበር

  • @bzuayehumabrej9532
    @bzuayehumabrej9532 Před 4 lety +2

    በርቱ በርቱ የሚገርም ነው በእውነት እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን

  • @user-fl1so6qh4p
    @user-fl1so6qh4p Před 4 lety +2

    የግራኝ ናፋቂውች ከእናንተ አውቀት ትንሸ ቆንጥሮ ቢሰጣቸው ሀገራችን ሰላም ትሆን ነበር። የማቱሳላን እድሜ ያድልልን

  • @fakerta105
    @fakerta105 Před 4 lety +2

    ግሩምነው እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ መምሮቻዚን በጣም አስተማሪ ና ወትታዊነው 🙏🙏🙏🙏😺💖💖💖💖

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 Před 4 lety +1

    በእውነት አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ይታረቀን

  • @ayertube-8153
    @ayertube-8153 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን። ደስ ይላል ሀገርን የሚያድኑ ስራዎች ናቸው። ሰው ሰውነቱን እንድያቅ የሚያግዝ ነው ግን ብዙ ይጠበቃል ይቀጥልበት።

  • @alemabebe1795
    @alemabebe1795 Před 4 lety +2

    Thank you for sharing. this is a great message.

  • @salambin7599
    @salambin7599 Před 4 lety +1

    ሰላም አገራችን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @sisiteteklemariam1582
    @sisiteteklemariam1582 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @tarikuagetu5079
    @tarikuagetu5079 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @Gc-vm4kq
    @Gc-vm4kq Před 4 lety

    በርቱልን መሀበ ቅዱሳ የቤተክርስትያንና የኢትዮጵያ አለኝታ እግዛብሂር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @waelwael6970
    @waelwael6970 Před 4 lety

    Thank you❤💒

  • @tarikuagetu5079
    @tarikuagetu5079 Před 4 lety +1

    ሰላማችሁ ይብዛላችሁ የተዋህዴ ልጆች አንድ ነገር ግን ገረመኝ ትውልድ የሚወደው ሰበር ዜና መሆንን ምክንያቱም እነዚህን የመሰለ ሀሳብ የሰማው ሰው ጥቂት ነው ለምን እረ ለምን?

  • @kidistelias366
    @kidistelias366 Před 4 lety

    Ye Tewahedo arebegochachen zemenachu yebareke 🙏

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 Před 4 lety +1

      እውነት ከደዌ ም የሜበልጥ መድሐኔያለም ክርስቶስ የዘረኝነትን መንፈስ ያሶግድልን

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 4 lety +2

    ፍት ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታ ይ

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 Před 3 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን አባቶች ዳቆናት።እደናንተ ያለ አሰተዋይ ሀይማኖት አሰተማሪ የወደፊት ተሰፋ የሆናቺሁ መሀበረ ቅዱሳን አሰተማሪወች መኖራቺሁ ለኢትዮጵያ አሰፈላጊ ናችሁ ትውልዱን ታሰተካክሉት አላቺሁ።የሰማዩ አባታቺን ይርዳን ።ከእኛም የሚጠበቅ ነገር አለ ለወደፊቱ መቅረት ያለበት አሰተሳሰብ አባባል መቅረት መወገድ ያለበት ባሪያ ጭዋ እየተባሉ በግለሰብ ደረጃ የሚነገሩ ጨርሰው መጥፋት አለበት።ደሞ ማህመረ ቅዱሳን ልታስብብበት የሚገባው እደዚህ እየወጣቺሁ ማሰተማርን መናገርን ማተኮር ያሰፈልጋል።

  • @salambin7599
    @salambin7599 Před 4 lety +1

    እውነተኛ ጥያቄነው

  • @user-gq9go6em7u
    @user-gq9go6em7u Před 4 lety

    ዘረኝነት መድሐኒት የሌለዉ ከበሽታ ያለፈ ነቀርሳ ነዉ። ከዚ በሽታ ይሰዉረን

  • @tigisatiyoutube5471
    @tigisatiyoutube5471 Před 4 lety

    😭😭😭😭💚💛❤⛪✝️✅💯

  • @user-kc7kd9xh2z
    @user-kc7kd9xh2z Před 4 lety

    እሁድ ስለ ሀሳዊ መሲህ ልታቀርቡት የነበረውን ፕሮግራም ለምን ተዋችሁት

  • @fg6555
    @fg6555 Před 3 lety

    ያነ እልሙናት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ (ትላልቅ በቤተክርስትያን እጎበኝአለው ቡሎ ስናገር ስንቶቻችን ነን የተከላከልን የተከራከሩትንም ሰናባርሪ ነበርን እነሱስ ማንን ተማምኖ ነው አገራችንን የድፊረት አነጋገር ስንመጣ የምትከለክሉትን እናያቸዋለን ቢሎ በገዘባቸዉና በኢትዮጵያ ልጆቾን ስልጠና እየተሰጣቸው የተመሼገ ካፓኒ ህዘዋል ለዚ መንግስትና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ የሆኑት ተጠያቂ ነን ግፊ ከዚ ጀምሮ ነው ወንበር ለመያዝ ቢቻል ሳይሆን ለአገሪቷ ምን ያህል ተቆርቋሪ ነን የተቆራቆሩት ምን ያህል እደተሰዱ የተየ ነው እንጂ የቺግኝ ችግር ሳይሆን የሰዊነትታችን ምልክት ማሳየት አለብን የሰውነት ምልክታችን ከየጫካዉ እየወጡ ማሳየት ሳይሆን የሰው ደም ስፈስ በግንባር መቆም ነው ምልክት ወገን እየሞተ የእኝአ መዝናናት የምን ምልክት ነው ምልክታችን የአዳምና የሔዋን ምልክት ሆነን የተፈጤርን ስንሆን በሰውነታች የገፋን ማነው እትዮጵያን የበላት ማነው (ማህበረ ቅዱሳን የቅዱሳን ምልክት ናቹና የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ከፊት ይቅደማቹና ለወገን ደራሽ ወገን ነውና የምሽት ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይባርክልን አሜን💒🕯💚💛❤🌾

  • @tiruwork1000
    @tiruwork1000 Před 4 lety

    በትክክልም ሰይጠን አላማ ለመሆኑ ምንም አጠራጣሪነት ያለውም ። አምላክን ለማስካድ የሚደረግ የጥንት ጠላታችን የእርሱ ስውር ሴራ ነው።!!!!
    አምላክ ሰውን (ዓምን ፍጥረታትን ) ሁሉ ፈጠረ ዘመናቸውም ሲያበቃ በፈጣሪያቸው ህግ ውሳኔ ያልፉል ይሞታሉ። ሁሉ በእርሱ ፈቃድ ነው
    የሚሆን !!!

  • @user-ir5uo4ul6m
    @user-ir5uo4ul6m Před 4 lety

    እነሱ ዋናዉ አላማቸዉ ኢትዮጵያን ሙስሊም እስላማዊ መንግስት እንመሰርታለን እኛ ከክርስታኖች በቁጥር በለጠናል እያሉ ነዉ ለማድርግ ነዉ አላማቸዉ ቤተክርስቲናችን ደግሞ ወደ መስግድ ለመቀየር ነዉ አላማቸዉ በርትታችሁ ስሩ ተመካከሩ

    • @46Bono
      @46Bono Před 4 lety

      ኢትዮጵያ ውስጥ ቤተ እምነትን በሀይል የቀየረ ቢኖር ኦሮቶዶክስ ነው... የሀረር መስጊድን ወደ መድሃኒያለም ቤተክርስቲያን ቀይሮታል.... የወጋ ቢረሳም የተወጋ አይርሳም ዓይነት ጨዋታ ከፈለግሽ

    • @user-pv4si7ri1f
      @user-pv4si7ri1f Před 3 lety

      እግዚአብሔር ሰውነታችሁን ክቡር የእጁ ስራ መሆናችሁን ይግለጽላችሁ !!! ይማረን

  • @melkamaschalew8715
    @melkamaschalew8715 Před 4 lety

    ዘረኝነት ውሳጣዊ የክፋት የምቀኝነት የእራስ ወዳድነት ሀይማኖት አልባ ሰው ከመሆን ባሻገር በራሱ እንደ በሽታ ሊከሰት የሚችል ሲሆን የግለሰቡ አመለካከት ነው ተቃዋሚም አዛኝም መስሎ መታየት ነውይህ ደግሞ ታክሞ መዳን ሲችል በስሜት እየተነዳ የጥፋት ዓላማውን ለመፈጸም ትኩረት ስጥ ቶ የሚንቀሳቀስ መሪ ያለው በገንዘብ የሠከረ የጥፋት መሣሪያ ነው መሪ ነን የሚሉትም ሠራዊታቸው ከኢትዮጵያዊነት ነቅለው በብሔር የአካቢ ሚሊሻ፤ ፖሊስ፤ ልዩ ኅይል ፤አጋዚ፥ በማለት የሥልጣን ማራዘሚያ አድርገው አደራጁት ታዲያ እነሱ እንደሚሉት ከአካባቢው ያልተወለደን ቋንቋውን ለማይናገረው ህ/ሰብ ጥቃት ሲደርስበት ማን ይቁምለት በ ክልልደረጃ በ30 ዙር ሚሊሻ እንዳሰለጠነ ሰምተናል ንገር ግን ሰው ሲሞት ሲፈናቀል ዝም ብሎ ከመመልከት ያለፈ ምንም ዓይነት መከላከል ሲያደርጉ አልታዩም ውይይታችሁ ጥሩ ነው መፍትሄ ይሆናል የምትሉትን ሁሉ ለማመላከት ሞክሩ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቻን ይባርክ አሜን ።

  • @46Bono
    @46Bono Před 4 lety

    Bull shit ጽንፈኛ ደብተራዎች
    መምህር ፊሊጶስ ትንሽ ለዘብ ያሉ ናቸው

  • @fakerta105
    @fakerta105 Před 4 lety

    ግሩምነው እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ መምሮቻዚን በጣም አስተማሪ ና ወትታዊነው 🙏🙏🙏🙏😺💖💖💖💖