MK TV || ወቅታዊ ጉዳዮች || " መፍትሔው ትንሳኤ ብቻ ነው " ሞዓ ተዋሕዶ ግብረ ኃይል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 03. 2022
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Komentáře • 259

  • @workuyetewahidolije6099
    @workuyetewahidolije6099 Před 2 lety +8

    እውነት ነው ተዋህዶ እውነት ናት። እውነት ታሸንፋለች። አባቶቻችን እና ወንድሞቻችን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ከጤና ጋር ይስጥልን። በእውነት ድካማችሁ የድል ፍሬን ታፍራ፤ ልዑል እግዚአብሔር ሀይለ መንፈስ ቅዱስን ያድልልን፤ ኑሩልን በርቱልን። እኛንም ለእናንተ ቀኝ እጆች እንድንሆን መድኃኔዓለም ኃይልን፣ ብርታትንና ጽናትን ያድለን። ሁላችንንም በቀኙ ለመቆም ያብቃን፤ አሜን። ዶ/ር ወርቁ

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe2941 Před 2 lety +50

    መልካምና ቅዱስ እውነት የሀሳብ አገላለፅ ! አቤቱ ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ ሰዎችን አስነስተሀልና ጥንካሬውን ስጥልን !!

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před 2 lety +25

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ሞዐ አንበሳ ተዋህዶ በርቱ አንድ እንሆን የቅዱሳን አምላክ ይርዳን

  • @srkutdesalgne7414
    @srkutdesalgne7414 Před 2 lety +22

    ልክ ነው እውነት ታሸንፋለች መድሀኒአለም ጌታየእውነት አምላክ ከኛጋር ነው 🙏🙏🙏

  • @use1K629
    @use1K629 Před 2 lety +37

    ሞዐ ተዋሕዶ አባቶቻችን በርቱልን
    ልዑል እግዚአብሔር ኃይል ይሁናችሁ 🙏
    እግዚአብሔር ሁላችንንም ያበርታን 🤲

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před 2 lety +26

    እውነት ከእኛ ጋር ነው መስዋዕት ከፍለን እናሸንፋለን። የአባቶቻችን አምላክ ያበርታልን። እኔም ሞዐ ተዋህዶ ነኝ ኦርቶዶክሳውያን ሼር ላይክ ቤተሰብ ዝ ውእቱ ዝ በሉ ላልሰማ እናሰማ👍👍👍

  • @user-sr1ro7ut1t
    @user-sr1ro7ut1t Před 2 lety +9

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይሰጥልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን ምዐ ተዋሕዶ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @batekiristos5495
    @batekiristos5495 Před 2 lety +8

    አቤቱ አምላከ ቅዱሳንን ሆይ የቤ/ክንን ጠላቶች ልብ ስጠቻው ለኛም አንድነትን ሀይልን ስጠን አቤቱ የንጹሃንን ደም መከራ ተመልከት

  • @blentasew1342
    @blentasew1342 Před 2 lety +9

    ሞአ ተዋሕዶ እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይቅደም በርቱልን

  • @nuhamintadese7231
    @nuhamintadese7231 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን በርቱ አባቴቻችን ሞዐ ተዋህዶ ያልፈረማችሁ ፍርሙ

  • @hannadajene4682
    @hannadajene4682 Před 2 lety +9

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የህይወትን ቃል ያሠማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታችሁ ያበርታን!!

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever Před 2 lety +19

    አባቶቻችን እረጅም የአገልግሎት ዘመን ከጤና ከፀጋና በረከት ጋር ይስጥልን በእውነት ድካማችሁ የድል ፍሬን ታፍራ ልዑል እግዚአብሔር ሀይለ መንፈስ ቅዱስን ያድልልን ኑሩልን በርቱልን።

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን
    ተዋህዶ አሸናፊ ናት (ሞዐ ተዋህዶ)

  • @faithhopelove3117
    @faithhopelove3117 Před 2 lety +4

    ቸሩ ፈጣሪያችን ይቅር ይበለን። በጸሎት ሞዐ ተዋህዶን እናስብ ፈጣሪ መሳሪያ አድርጎ እንዲጠቀምበት።

  • @user-gp8wp9ok9n
    @user-gp8wp9ok9n Před 2 lety +15

    አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ተዋህዶ ያሸንፋል

  • @hanatadele365
    @hanatadele365 Před 2 lety +3

    በትክክል

  • @-orthodoxhagernattube8766

    ከጎናችሁ ነን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před 2 lety +17

    አሜን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በፀጋ ያቆይልን እግዚአብሔር ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
    ቸሩ መዲኃኒአለም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏😥

  • @abiyteshome9194
    @abiyteshome9194 Před 2 lety +4

    I am with you

  • @Daniel-ms1nv
    @Daniel-ms1nv Před 2 lety +5

    ሞአ ተዋህዶ እናመሰግናለን አይዞአችሁ በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @emamytefa529
    @emamytefa529 Před 2 lety +3

    ሞዓ ተዋህዶ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +14

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያንና ተዋህዶን አድንልን 😥😥😥🤲🏿🤲🏿🤲🏿

  • @-yemariamtat1937
    @-yemariamtat1937 Před 2 lety +14

    ጊዜአችሁን፥ ጉልበታችሁን፥ ገንዘባችሁን ሁሉ እያወጣችሁ ለቤተክርስቲያኑ ጠበቃ ለቆማችሁ ለእናንተ የአባቶቻችን አምላክ ክብርና ሞገስን ይስጣችሁ። በነገሩ ሁሉም እርሱ ይምራችሁ !

    • @banchalemamare8564
      @banchalemamare8564 Před 2 lety

      አባቶቻችን ያለ ትግል ድል አይገኝምእና በርቱልን ከወደቅንበት እንነሳ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před 2 lety +13

    እግዚአብሔር አምላክ ሱሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ለአባቶችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ያድልን ። ቅድስት ቤተክርስቲያናችን አምላክ የመጣብን መከራ ያርቅልን 😥😥😥

  • @user-ot7kd5nj8g
    @user-ot7kd5nj8g Před 2 lety +6

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ውድ መምህራኖቻችን

  • @almeandmesitub2921
    @almeandmesitub2921 Před 2 lety +25

    እግዚአብሔር አምላክ ሕዝባችንን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አንድነታችን ያስፋልን በቁጭት ብቻ እንዳንቀር

  • @user-ig5dg3up5y
    @user-ig5dg3up5y Před 2 lety +3

    ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን መምህሮቻችንን ስላቀረበችሁልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @user-hn2yn9du4b
    @user-hn2yn9du4b Před 2 lety +6

    ተመስገን ቃለህይወት ያሠማልን አባቶቻችን አሜን፫

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 Před 2 lety +23

    እግዚአብሔር ለእኛ የሚጠቅመውን በሙሉ ይፈፅምልን !
    ለእናንተም ብርታቱንና ስኬትን ያጋጥምልን !

  • @tesfachinanteneh2541
    @tesfachinanteneh2541 Před 2 lety +18

    አሜን የቅዱሳን አምላክ ከእኛ ጋር ነው።
    ጊዜአችሁን፥ ጉልበታችሁን፥ ገንዘባችሁን ሁሉ እያወጣችሁ ለቤተክርስቲያኑ ጠበቃ ለቆማችሁ ለእናንተ የአባቶቻችን አምላክ ክብርና ሞገስን ይስጣችሁ። በነገሩ ሁሉም እርሱ ይምራችሁ።

  • @user-fu9ix4lc3z
    @user-fu9ix4lc3z Před 2 lety +7

    አምላክ ጉልበት ይሁናችሁ
    የተዋህዶ መከራማ በዝቷል ፈጣሪ በቃ ይበለን

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe2941 Před 2 lety +12

    ውክልና !! ሁሉም የተዋህዶ ልጆች የተወከሉ ናቸው።

  • @yonasyimer2471
    @yonasyimer2471 Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ከሁሉም ነገር ይጠብቃችሁ በርቱ።

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x Před 2 lety +4

    በእግዚአብሄር በረቱልን የኛንቁዎች❤❤❤❤❤💒💘💒💘💒💘💒💘

  • @mekedesduresa5408
    @mekedesduresa5408 Před 2 lety +16

    ከምስረታው ቀን ጀምሮ ልቤ በተስፋተሞልቷል ለሁሉ ጊዜ አለውእናንተን ያስነሳው በምክንያት ነው ብርታት ይሁናቹ የቅዱሳን አምላክ 🙏🙏🙏

  • @user-sb2qm9ty3h
    @user-sb2qm9ty3h Před 2 lety +6

    ለመምህሮቻችን ቃለ ሂዉት ያሰማልን በርቱልን

  • @user-lr2re7vr4f
    @user-lr2re7vr4f Před 2 lety +12

    አባቶቻችን ቸሩ መድኃኔዓለም ያበርታችኹ!!!**ሸር አድርጉ ሕዘበ ክርስቲያን የሚጠቅመን ይሄንን መከታተል መተግበር ነው❤❤❤

  • @aynalembalcha8980
    @aynalembalcha8980 Před 2 lety +6

    Emebete bemehakelachin tinurilin amen

  • @user-rm6cs9kb8m
    @user-rm6cs9kb8m Před 2 lety +7

    I always appreciate all of you. I ALWAYS GIVE A RESPECT. GO ON! WE ARE WITH YOU.

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 Před 2 lety +5

    ጉልበታችን አምባችን መጠጊያችን አለታችን የምንተማመንበት የደህነታችን መጠጊያ አምላካችን ያግዘን

  • @tadeelala4348
    @tadeelala4348 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @tayezenebe7680
    @tayezenebe7680 Před 2 lety +3

    ሞዐ ተዋሕዶን ሁላችንም ልደግፈው ይገባል

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 Před 2 lety +6

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጤናውን ዕድሜን ይስጥልን መምህራኖቻችን ከተደቀነብን ሴራ ሀገራችንንና ቤተክርስቲያናችንን እኛንም ይጠብቅን

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 Před 2 lety +7

    ይኼን ቅዱስ ዓላማ አይነጥላ ያጠላበት ኦርቶዶክሳዊ ነኝ ባይ ግን እየሆነ ያለዉን ሊረዳ ያልቻለ ሁሉ ወደ ትክክለኛ ዕይታዉ ተመልሶ መደገፍ አለበት።ጊዜዉ የሰማዕትነት ነዉ።

  • @menberemariam8877
    @menberemariam8877 Před 9 měsíci +1

    መምሕር ፈንታሁን ዋቄ እድሜና ጤና ባሉቡት🏆⛪️እንደ እርስዎ ስለ ተዋሕዶ እውነትን ያነገበ ያብዛልን⚖️⛪️

  • @abebechteklu7718
    @abebechteklu7718 Před 2 lety +2

    Abatochachin bertulin , Egziabher yikdemlin, yimran .

  • @amanmelake9201
    @amanmelake9201 Před 2 lety +6

    ቃለ ሕይዎትን ያሰማን መምህሮቻችን ።
    እግዚአብሔርን አጋዥ በማድረግ አሸናፊዎች እንሆናለን በርቱልኝ

  • @marxtgiyorgis3436
    @marxtgiyorgis3436 Před 2 lety +2

    የኔታ ሊቀ ሊቃውንት አባታችን መምህር ገብረ መድህን እንየው እርሶሶ ሥላሉ እዚህ ግብረ ሀይሉ ላይ በጣም ቸሩ መድሀኒአለመሰ በቸርነቱ የቸርነቱን ስራ ይስራልን ሊቀመላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ ሊቃውት አባቶቻችን መምህራን ከዚህም በላይ የጥበብ አምላክ ጥበቡን ይግለፅላችሁ መምህር ያረጋል መመህር ፋንታሁን ዋቄ ሁላችሁም አምላከ ቅዱሳን ይርዳችሁ ይማረን እማምላክ አደራሽን ቅድስት ቤተ ክርስቲያንንሀገራችንን ጠብቂልን እመአዱናይ ከልጅሽ ወዳጅሽ አስታርቂን

  • @samsonnigusu5613
    @samsonnigusu5613 Před 2 lety +2

    ሞዐ ተዋሕዶን ሁሌም እደግፋለው

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Před 2 lety +6

    አባቶቻችን እናመሰግናለን በርቱልን ለኛም ማስተዋል ያድለን!!!

  • @user-wh6xn9ki3m
    @user-wh6xn9ki3m Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ መምህሮቻችን የናተ መኖር ለኛብርታት ነው ።

  • @ayuwas2751
    @ayuwas2751 Před 2 lety +1

    በርቱልን ሞአ ተዋህዶዎች እኛም ከውጭ ያለነው በምጠይቁን እናግዛል ከጎናችሁ ነን እግዚአብሔር ይርዳን በጣም ደስ የሚል ተነሳሽነት ነው ዝምታችን ይብቃ

  • @azameramisgnwsisye9561
    @azameramisgnwsisye9561 Před 2 lety +2

    በርቱን አባቶቻችን

  • @tibebub3098
    @tibebub3098 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር እናንተን ይጠብቅልን እድሜና ጤና ይስጥልን:: በስማችሁ ብዙ የፌስቡክ አካውንት ስለተከፈተ እያሳሳቱንም ስለሆነ መፍትሄ ካለ::

  • @meseretneguusee9453
    @meseretneguusee9453 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ያሰብነውን ያሳካልን

  • @selamselam9981
    @selamselam9981 Před 2 lety +2

    እኛ ኦርቶዶክ በጣም ብዙ ነን ልንጠፋ አንችልም እግዚአብሔር ይመስገን ግን የራሳችን የሆነ ነገር በናቋቁም ትምህረትቤት ሆስፒታል ሁሉ በኛ ቢሆን መልካም ነው መበርታት አለብን

  • @mengistuayenew4113
    @mengistuayenew4113 Před 2 lety +3

    እውነት ነው ዘረኝነት ይብቃ። ኦርቶዶክሳዊነት ይበልጣል

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 Před 2 lety +1

    አሜን

  • @pia.tesfaye4283
    @pia.tesfaye4283 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ሆይ አባቶቻችንን አጠንክርልን አፅናልን ጠብቅልን ሀይልህን ጥንካሬህን ቅዱስ መንፈስህን ሙላትህን ከነሱ ጋር አድርግልን ክፉውን እንድንሻገር ማስተዋልን ስጠን ።

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ስለእውነት ይፍርዳል በርቱልን መምህሩቻችን

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ያግዘን አምላክ ለግብና ቤተክርስቲያናችንን ለማስከበር ያብቃን❤ ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህሮቻችን

  • @pomekassa8262
    @pomekassa8262 Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ድካማችሁን ይቀበልላችሁ!!!

  • @azebbekele4393
    @azebbekele4393 Před 2 lety +4

    ምንግዜም እውነትን የሚከተል እዲሁም የሚያስባት እግዚአብሔር ይረዳዋል ::

  • @marthamengistu7882
    @marthamengistu7882 Před 2 lety +7

    I have a lot of respect for our fathers. Thank you for being the voice for.millions of orthodox followers and thousands of orthodox victims. Keep up the good work and I know the almighty God is with you guys

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 Před 2 lety +1

    Egziabher yistln
    Kalehiwet yasemaln
    Mengstesemayat yawurzln
    Mulu tenawen yistln
    Yagelglot zemenwen yarzmln
    Ftsamewen yasamrln
    Amen Amen Amen
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Love-rd8tp
    @Love-rd8tp Před 2 lety +3

    ምግዜም እውነት ታሸንፈለቸ

  • @meskermleges1443
    @meskermleges1443 Před 2 lety +5

    ማህበረ ቅዱሳን የምንወዳቸውን መምህሮቻችንን ስላቀረባቹልን እናመሰግናለን

  • @Thetruthsshallsetyoufree
    @Thetruthsshallsetyoufree Před 2 lety +2

    የፍትሕ ባለቤት እግዚአብሔር መገዳችሁን ያቅና የቤተክርስቲያንን ትንሳኤ ያሳየን

  • @mahletzegeye775
    @mahletzegeye775 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @danuafri5116
    @danuafri5116 Před 2 lety +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @yeshyezeleke9046
    @yeshyezeleke9046 Před rokem +1

    አባቶቻችን በዕድሜ በፀጋው ያቆይልን

  • @maharegshropshire6141
    @maharegshropshire6141 Před 2 lety +3

    WEKELENA? SIGELUN MAN WEKELACHEW!!! YEHE YETEFETRO TEYAKE NEW - ATEGDELUN 💚💛❤️

  • @biruktayetali8189
    @biruktayetali8189 Před 2 lety +1

    በጦርነቱ ግዜ የሙሴን እጆች የደገፏለት ሰዎችን ነው የምትመስሉኝ ለተዋህዶ እና ለኢትዬጵያ እጆቿን ደጋፊ ያብዛልን እናንተን ያበርታልን ያጠንክልን አሜን።

  • @tr7094
    @tr7094 Před 2 lety +8

    ቃሉ ይፈፅም ዘንድ ነው
    አምልኮ እና ውዳሴ ለአምላካችን እና መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይሁን እና በወንጌሉ
    እሱን የጠላው አለም አኛንም እንደሚጠላን እንደሚያሳደን ነግሮናል......ከኛ የሚጠበቀውን ለማድረግ ዝግጅ ነን
    ያለ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያ አትታሰብም

  • @Nigusu821
    @Nigusu821 Před 2 lety +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @haregmekonnen7328
    @haregmekonnen7328 Před 2 lety +5

    እግዚአብሄር ከናንተጋር ይሁን።

  • @sirgutgebrekidan3337
    @sirgutgebrekidan3337 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ። እኛም ግዴታችን እንወጣ።

  • @abebechakalu6421
    @abebechakalu6421 Před 2 lety +1

    በዚህ ክፉ ዘመን የተገኛችሁ ብርቅና ድንቅ የተዋህዶ አርበኞች እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አሜን

  • @samiras6876
    @samiras6876 Před 5 měsíci +1

    እግዚብሄይመሰገንአጀናንተአይነትአባትአያሳጣን

  • @mamsis3790
    @mamsis3790 Před 2 lety +1

    እግዚአብሄር አምላክ ከእናተ ጋር ይሁን !!

  • @endalewmalede5509
    @endalewmalede5509 Před 2 lety +4

    ፈጣሪ ጥንካሬውን ይስጣችሁ።

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 Před 2 lety +2

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 💓💒💓💒💓💒

  • @surmadebub4408
    @surmadebub4408 Před 2 lety +3

    ““በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና፤”
    - ዮሐንስ 3፥16 (አዲሱ መ.ት)

  • @aregashx8356
    @aregashx8356 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ አባቶቻችን

  • @user-pv4dc4zd2b
    @user-pv4dc4zd2b Před 2 lety +4

    አምላከ ቅዱሳን ሞገስ ይሁናችሁ ስራችሁን ያከናውንላችሁ ከፊት ይቅደምላችሁ አሜን

  • @tigistshimeles7
    @tigistshimeles7 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን በርቱ

  • @abenezertegegne3781
    @abenezertegegne3781 Před 2 lety +3

    እነሱ ለማጥፋት 180 ሁነው ሰልጥነው የመጡበት ነው እኛ ከእግዚአብሔር ጋር መታገል አለብን።

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před 2 lety +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @tube6809
    @tube6809 Před 2 lety +3

    እግዚአብሄር ይስጥልን::

  • @Tube-up5ij
    @Tube-up5ij Před 2 lety +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማን ቸሩ አምላክ ያበርታችሁ !!!

  • @melattube7121
    @melattube7121 Před 2 lety +3

    አባቶቻችን በርቱልን ልዑል እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እኛም ከአባቶቻችን ጎን ነን

  • @melesseabiye2309
    @melesseabiye2309 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አባቶቻችንን ያብዛልን ይጠብቅልን በጣም ጥሩነው እየሰራቹህ እኛንም አሰሩን አትጥፉ።

  • @gezahagngetahun4791
    @gezahagngetahun4791 Před 2 lety +6

    ሞዓ ተዋሕዶ በትክክለኛ ጊዜ በእውነተኛ የተዋሕዶ ልጆች የተመሰረተ የርትዕት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ልጆች ንቅናቄ ነው ።

  • @ethiomeket1338
    @ethiomeket1338 Před 2 lety +3

    አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @fitsumzewde362
    @fitsumzewde362 Před 2 lety +4

    ቃለ ህይወት። ያሰማልን

  • @abrahamberta3473
    @abrahamberta3473 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @fitsumzewde362
    @fitsumzewde362 Před 2 lety +3

    ለቤተ ክርስቲያናችን እንታገላለን

  • @tamemengsha9856
    @tamemengsha9856 Před 2 lety +1

    መምህራን ሆይ ቃለ ሂወት ያስማልን።

  • @Love-rd8tp
    @Love-rd8tp Před 2 lety +1

    አይዞን በርቱ ፈተናው ቢበዛም ያልፈል እግዚአብሔር ያበርታን