MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ || የይቅርታ በር ያለው ውግዘት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 01. 2023
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Komentáře • 331

  • @timar4198
    @timar4198 Před rokem +9

    መምህር ሔኖክ የልጅ ብስል ዕድሜና ፀጋ ጨምሮ ግራ የተጋባዉን ምዕመን ወደ ቀና መንገድ እንዲጓዝ እመ ብርሃን አትለይህ 🙏

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Před rokem +63

    ስንጠብቀው የነበረ ስለሆነ እንኳን መምህር ሄኖክን አቀረባችሁልን:: እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛለት:: እናመሰግናለን!!

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu Před rokem +2

    በጣም ደስ የሚል ማብራሪያ። እግዚአብሔር ይስጥልን። ጥሩ መንፈሳዊ ማዕድ ነው የጋበዛችሁን።

  • @workagegnehuzewdu6633
    @workagegnehuzewdu6633 Před rokem +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ለወጡትም የይቅረታ ልብ ይስጣቸው አሜን።

  • @senaitnegussieminda5190
    @senaitnegussieminda5190 Před rokem +4

    ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይረዳን ዘንድ እንፀልይ

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 Před rokem +1

    ፓ እንደዚ ሰሞን መፅሀፍ ቅዱስ ጠቅሳችሁ አታውቁም በል ወደ ህዝቡም ይሄን ወንጌል ይዘህ ውረድ !!!!

  • @zerget5938
    @zerget5938 Před rokem +2

    እውቀትን ከትህተና ጋር የሰጠልን አምላካችን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @frewoinyalew3090
    @frewoinyalew3090 Před rokem +1

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @user-zl4vu5ls6p
    @user-zl4vu5ls6p Před rokem +3

    መምህር ሄኖክ እንኳን እንደና መጣህ ስንጠብቅህ ነበር ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ

  • @user-on6zu4cf1d
    @user-on6zu4cf1d Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የበፊቱ አንድነታችንን እግዚአብሔር ይመልስልን ለወጡ አባቶቻንን እግዚአብሔር ልቦናተቸውን ወደ ይቅርታ ወደ አሳደገቻቸው ቤተክርስቲያን ይመልስልን

  • @hometube8205
    @hometube8205 Před rokem +29

    የተመለሱትን አባቶቻችን ልባቸውን እንደ አፈቸው ያድርግልን እኛንም በቤቱ ያፅናን🙏🙏🙏

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 Před rokem +3

    ድንቅ ነው ዲያቆን ሄኖህ በጣም የማላውቀውን ነው ያስረዳከን እኔ ተወገዙ የሚለውን ቃል ስሰማ ልቤ ስንጥቅ ነው ያለው በጣም ሀዘንና ደስታ ነው የተሰማኝ ከልቤ ነው ያዘንኩት እነዚህን ያክል አባቶች ማጣት ይከብዳል ጥሩ አስተያየት ነው ያየከው ለጠፉት ልቦና ይስጥና ይመልስልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @nebiyumengistu7774
    @nebiyumengistu7774 Před rokem +2

    መምህር ሄኖክ ሃይሌ የተለየህ መምህራችን ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሃን አትለይህ 🙏

  • @abrehamw.meskel6747
    @abrehamw.meskel6747 Před rokem +1

    ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ቤተክርስቲያናችን እና ህዝባችን የቤተ ክርስቲያን አባቶቻችን ሀገራችን ይጠብቅልን ከውሸተኞዎችም ይጠብቅልን የተወገዙትን አምላክ በቸርነቱ የይቅረታ ልብ ይስጣቸው አሜን

  • @user-wt6nl3hx7d
    @user-wt6nl3hx7d Před rokem +2

    ወንድሜ ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደርሶ ያለ መምህራንን ያብዛልን ቸሩ መድሀኒያለም አሜን::

  • @user-cf8pw6dx2n
    @user-cf8pw6dx2n Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራችን

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 Před rokem +9

    ዲያቆን ሄኖክ የእናንተ የትጉሀን አገልጋዮቹ አምላክ የንፁአን የአባቶቻችን እንባ አምላክ የንፁሀን የአበው የመኑኮሳት አምላክ ቤተክርስቲዬናችንን ከመጣብን ክፉ አደጋ ይታደግልን እናንተን ክፉ አይንካብን😞🙏

  • @hadasalemayehu5197
    @hadasalemayehu5197 Před rokem +1

    ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ቤተክርስቲያናችን እና ህዝባችን የቤተ ክርስቲያን አባቶቻችን ሀገራችን ይጠብቅልን::

  • @frewoinyalew3090
    @frewoinyalew3090 Před rokem +1

    ድንግል ማርያም ሀገራችንን ሀይማኖታችንን ጠብቂልን

  • @belitesfayweltkidan
    @belitesfayweltkidan Před rokem +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ቤተክርስቲያንን እና ምህመን አባቶቿን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

  • @wendwosenhailu5161
    @wendwosenhailu5161 Před rokem +4

    ከቃላት በላይ ናቹ መምህራኖቻችን።ቃለህይወት ያሰማልን

  • @weredewoshike5505
    @weredewoshike5505 Před rokem +8

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ከዚህ ክፉ መከራ አንተ ጠብቀን ቤተክርስቲያናችንን ሀገራችን ኢትዮጵን ሰይጣንና ተከታዮቹ ካቀዱት ክፉ ሰራ ክፉ ወጥመድ አንተ አድነን ፈተናውን የምናልፍበት ጽናትን ጥበብ ማስተዋልን ስጠን።እመብርሃን የጌታዬ እናት ለኃጢአታችን አሳልፈሽ አትስጪን ዘወትር እኛን ባርያዎችሽን ጠብቂን።

  • @andargiegerawork1501
    @andargiegerawork1501 Před rokem +21

    ተስፋ የቆረጥንባቸው ቢኖሩም ቤቱን ሁሌ የሚጠብቅ አምላካችን እውነተኛ ቃሉንና ስርዓቱን የሚገልጡ ልጆቹን እንድህ አዘጋጅቷልና ሁሌም የተመሰገነ ይሁን! ጌታ ሆይ እስራኢል ዘነፍስ ሙሴ ያስፈልገዋልና ለቅዱሳንህ በገባሀዉ ቃል ኪዳን ህዝብህን አስብ

  • @Thetruthsshallsetyoufree

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ሄኖክ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የመሰለን ትምህርት እያስተማሩ እውነትን ሳይጨነቁ መናገር ያስፈልጋል

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 Před rokem +14

    የተዋሕዶ እንቁ እመ አምላክ በእድሜ በጤና በሰላም ከነሙሉ ቤተሰብክ ታኑርልን ታቆይልን ትጠብቅልን🙏👏 እንወድሀለን እናከብርሀለን😍😍😍😍 ተዋሕዶ ፀንታ ለዘላለም ትኑርልን🙏👏

  • @lemi7996
    @lemi7996 Před rokem +1

    እነሱ በምን ቋንቋ እየተማሩ ነው ለዚህ ደረጃ የደረሱት !! እሚደንቅ መልስ ነው መምህራችን ለሁላችን አስተዋይ ልቦናን ያድለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እሚገርመው ሰሞኑን የፕሮቴስታንት ተከታዮች አጋጣሚውን ተጠቅመው ክህነት አያስፈልግም ሀይማኖትም አያስፈልግም ከዚህ ሁሉ ነገር ወጥታችሁ እኛን ምሰሉ እያሉን ነበር ግን ደሞ እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን መምህራኖቻችንን የሰጠን ያለ አባት ያለ ምስክር የማይተወን ቸሩ ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ይመስገን የሚገባውን አጥጋቢ መልስ እያገኘን ነው ።

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem +1

    ሙምህር ማቃለል ህይወት ያሠማልን

  • @user-tg9mp8zx5f
    @user-tg9mp8zx5f Před rokem +2

    መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 Před rokem +1

    Amen Amen Amen kale hiwate Yasmalen Mamhrachn 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk Před rokem +14

    መብረቅ ነው እጀ የሆነብን መምህር ብቻ እግዚአብሔር ፍቱን ይመልስልን ቃለ ህወትን ያሰማልን

  • @sarawendosen
    @sarawendosen Před rokem +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tgayhelu
    @tgayhelu Před rokem +3

    ቃል ሂውት ያስማልን!!!!

  • @karemaaa4945
    @karemaaa4945 Před rokem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችሁም ወንድሞቻችን የጠፍትን ይመልስልን ፈተናችንን ያቅልን አሜን

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde7492 Před rokem +2

    እንዲህ በእውቀት ላይ የተመስረተ ትምህርትና ምስክርነት በጣም አስፈላጊ ነው በዚህ ዘመን መምህር ሄኖክ እናመስግናለን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @Nigusu821
    @Nigusu821 Před rokem +13

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን
    ማኅበረ ቅዱሳን እናመሠግናለን👍👍👍

  • @enjoy3166
    @enjoy3166 Před rokem +15

    አባት ሆይ የአንተን ሰዉ በአየዉ ቁጥር ደስ ይለኛል። የቅድሳን አምላክ ዘላለም የተመሰገነ ነዉ። ምስጋና ይሁን

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před rokem +6

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @asewendimu515
    @asewendimu515 Před rokem +2

    በርቱልን መምህራኖቻችን

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Před rokem +7

    የዘመኔ መምህር አፈውርቅ ሔኖክ እጅጉን አከብርሃልው ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Před rokem +2

    መምህር ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ ብዙ ያልተመለሱ ጥያቄዎችን መተገቢው መልኩ ስለመለስክልን እናመሰግናለን፡ እግዚአብሔር ይባርክህ፡ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @hometube8205
    @hometube8205 Před rokem +17

    እመብርሃን በዕለተ አስተርእዮ ቸር ወሬ ታሰማን አዛኝቱ እመቤት🙏🙏🙏
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን

  • @yetariksewyetariksew6709

    ቃለሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን
    እግዚአብሔር አንድ ያድርገን

  • @user-gj2jm7gx3s
    @user-gj2jm7gx3s Před rokem +19

    አቤቱ የሆነብንን አስብ 😥😥 በፆለት እንበረታ ምዕመዕናን 🙇🙇🙇🙇ቃለ ሂወት ያስማልን ረቡኒ😘🕊🕊🕊🕊

  • @mulederege3229
    @mulederege3229 Před rokem +37

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መ/ር። እንደርሶ ያሉትን ያብዛልን። በጣም ተገቢ መልእክት ነዉ በተለይ ጥላቻችንን የምንገልጽበት አግባብ ቤ/ንን መጉዳት የለበትም።

    • @tigistassefamihrete1135
      @tigistassefamihrete1135 Před rokem +1

      ♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🕯️🕯️🌺🌺🌺🚣

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @figi8869
    @figi8869 Před rokem +7

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lq2xo8mu1h
    @user-lq2xo8mu1h Před rokem +3

    መምህር እግዚያብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Před rokem +2

    ቃለሄይወት ያሰማልን መምህር

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem +12

    መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልን ተባረኩልን ሁለታቹሁንም አቤቱ ማረን ይቅረም

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 Před rokem +4

    ስንጠብቅህ ነበር መምህራችን እናመሠግናለን 🙏🙏🙏የተሠጠህን ፀጋ በአግባቡ የምትጠቀም አስተዋይ ሠው ነህ።

  • @haylegrbreail
    @haylegrbreail Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሚገባው ሰው ይኽ በቂ ግንዛቤን ይሰጣል የግለሰብ ጉዳይ ላደረግን ምእመን ልብ እንበል ካለማወቅ ፍርድ እንውጣ

  • @eyerusalemkinfemichael9851

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሳማልን

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před rokem +18

    አምላከ ቅዱሳን ይሔን የመከራ ጊዜ ያሳጥር ቤተክርስቲያንን አባቶችን ምዕመኑን ይጠብቅ🙌

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Před rokem

    ተዋህዶ ሁሌም አንድ ናት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @netsinegn5576
    @netsinegn5576 Před rokem +1

    አሜን ቃለሂወት ያሠማልን እግዚአብሔር የጠፉትን በንስሐ ይመልስልን ያሳዝናል

  • @Sw-jz6kq
    @Sw-jz6kq Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር፣ እግዝአብሔር ኢትይጵያን ይባርክ፣ የመጣውን ክፉ ጊዜ እግዚአብሔር ይመልስልን፣

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před rokem +8

    ለእንቁ መምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን
    ለሚታልፍ ሹመት ብሎ የማታልፍ ፀጋ እና ክብር
    ቲቶ የወጡትን አባቶቻችን አምላክ ሐዋርያት አቦ
    ወደ ልቦናቸው ይመልሳቸው 😥✝️

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Před rokem +2

    ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህረችን
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem +3

    ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይማረን 😭😭😭

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እጅግ በጣም ወሳኝ መልስ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @elshadaybelete4577
    @elshadaybelete4577 Před rokem +11

    ትክክለኛ መልዕክት ነው። ሃዋሪያት በሰበሰቧት አንዲት ቤተክርስቲያን እናምናለን። አምላከ ቅዱሳን ሃዋሪያት ቤተክርስቲያናችንን በአንድነቷ ፀንታ እንድትኖር በክፉ ሃሳብ ለሚፈተኑት ሁሉ ማስተዋሉን ይስጥልን።

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 Před rokem +54

    አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ ።

  • @aznabirhanu2503
    @aznabirhanu2503 Před rokem +1

    መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን እደዚህ ነው በቃ ክርስትና ክብር ይስጥልን።

  • @selamabera5185
    @selamabera5185 Před rokem +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት

  • @Red-gebriel
    @Red-gebriel Před rokem +3

    እንደዉ እመብርሃን እድሜህን ታርዝመዉ....ሁሉ ነገር ግልፅ ያለ

  • @Milko-qp1hm
    @Milko-qp1hm Před rokem +1

    26:00 ላይ በእውነት የተሰማኝን ነው የተናገረው።
    የEOT እና ማህበረ ቅዱሳን ብቻ እየሰማን በጉዳዪ ላይ ብንጸልይ ነው የሚሻለው ወገኖች እባካችሁ። ከአፋችን ክፋ አይውጣ፣ ክፋ የሚያወሩትንም አለመስማት

  • @eldanamelese266
    @eldanamelese266 Před rokem

    የኛ እንቁ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እንዳንተ አይነት መምህሮችን ያብዛልን ለአባቶችም ልቦና ይስጣቸው

  • @tadekebe2270
    @tadekebe2270 Před rokem +1

    እውነት ብልሀል መምህር !!!!ቃለ ሕይወት ያሰማችሁ

  • @user-qf5ld3mz9i
    @user-qf5ld3mz9i Před rokem

    በእውነት ድንቅ አገላለፅ ነው እረጅም እድሜ ይስጥልን መምህር

  • @dasanpuliyakkod5618
    @dasanpuliyakkod5618 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ኢትዮጲያን ተዋኅዶን ይጠብቅልን

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 Před rokem +5

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @sentayehuketema5742
    @sentayehuketema5742 Před rokem +3

    ተባረክ ወንድሜ
    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይባርክ

  • @hanaeshetu1016
    @hanaeshetu1016 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መ/ር።

  • @meskeremfekadu6272
    @meskeremfekadu6272 Před rokem

    መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ረጅም የአገልግሎት ዘመንን ያድልዎ መታደላችን ቅድስት ቤተክርስቲያን የርስዎ አይነት መምህርን ማፍራቷ።

  • @henokezt
    @henokezt Před rokem +12

    ይመለሱ ዘንድ ፀሎታችን ነው
    እንዳይመለሱ የሚያደርግ ስም ማጥፋት ባናደርግ በተባለው እኔም እስማማለው🙏

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Před rokem +9

    ከጥፍታቼው ይልቅ የአባቶቻችን መለየት ልቤን አሳምሞኛል😭😭😭😭😭😭😭

  • @meskeremassena6193
    @meskeremassena6193 Před rokem

    አቤቱ በምህረትህ አስበን ከመንገድ የወጡትን ልቡና ሰጥተህ ወደ ቀናው መንገድ መልሳቸው

  • @erilove215
    @erilove215 Před rokem +4

    ኣቤቱ የሆነብንን ኣስብ😢😢😢ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @user-jo8nj1pf7n
    @user-jo8nj1pf7n Před rokem +3

    ለመምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጤና ከእድሜ ጋር ያቆይልን።

  • @tube8199
    @tube8199 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hielenyemaryamlij6998
    @hielenyemaryamlij6998 Před rokem +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር🙏

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Před rokem +3

    ቃልልልልልልልልል ሂወት የስማልና መምህር🙏🏾⛪✝️🕊️⚖️

  • @woinshetdebebe9574
    @woinshetdebebe9574 Před rokem +4

    እግዜር ይስጥህ የልጅ አዋቂ ተባረክ :

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před rokem +3

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ቤተክርስቲያናችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ✝️💒💜

  • @labkalyigezu5211
    @labkalyigezu5211 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ጠብቆ ከልሎ ያቆይልን።

  • @liliwubeshet3527
    @liliwubeshet3527 Před rokem

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን የመጣብንን ፈተና እመቤቴ ባማላጅነትዋ ጠላቶቻችንን ከእግራችን በታች ይጣልልን

  • @haregseyoum450
    @haregseyoum450 Před rokem

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መ/ር አቤቱ የሆነብንን አስብ 😥😥 በፆለት እንበረታ ምዕመዕናን

  • @meazibirhanu8306
    @meazibirhanu8306 Před rokem +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @eyobbayeh701
    @eyobbayeh701 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ማስተዋልህን ያፅናልን መምህር

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před rokem +2

    ቃለሂወት ያሰማልን ለመምህራች ፀጋን ያድልልን አሜን የምህራችን ተግሳፅ የሚጠቅም ማንኛውም በጉ ቃል እጂ ክፉ ቃል አይውጣ ነው የሚሉና ነገ የተቀደሰ የሰላም መልካም ቀን አለና ለአባቶቻችን የይቅርታ ልብ ያድልልን አሜን አደሚሆን ፅኑ እምነት አለንና ደጉ የኛ አምላክ እየጠበቃቸው ነው!!

  • @meskibiru9314
    @meskibiru9314 Před rokem

    የሚገርም ትምህርት ቀለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @yeshimebet2889
    @yeshimebet2889 Před rokem

    መምህር ሄኖክ ዘመንህ ይባረክ እንደእናንተ አይነት አሰተማሪ አያሳጣን🙏🙏🙏

  • @seble32
    @seble32 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። አሁን በደምብ ተረዳሁ። እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @meazabeza2806
    @meazabeza2806 Před rokem +8

    አምላኬ ሆይ እባክህን 💔 ማረን ማረን ማረን💔

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 Před rokem +7

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን! ምህረቱን ይላክልን

  • @meazateklu5206
    @meazateklu5206 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @tsionebre6973
    @tsionebre6973 Před rokem +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የወጡትን አባቶቻችን ወደ ቤቱ ይመልስልን

  • @user-sb2qm9ty3h
    @user-sb2qm9ty3h Před rokem

    እዉነት ድንቅ ነዉ ወይ አምላኬ ስራህ እፅብ ድንቅ ነዉ መምህራችን ቃለ ሂዉት ይሰማልን ጌታየ ስለመረጥህኝ ክብር ምስጋና ለአንተ ያሁን ለእነሱም ልቦናቸዉን በቸረነቱ ይመልስልን እዉነት ልቦና ይስጥን

  • @getnetZemariam
    @getnetZemariam Před rokem +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን