በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ (henok haile) ይህንን ስብከት ካደመጡ በኋላ ወደ ልቦናዎ ይመለሳሉ ከግማሽ ሚልዮን በላይ እይታ ያገኘ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 11. 2022
  • #ዲያቆን_ሄኖክ_ኃይሌ
    #henokhaile
    #kidanmedia
    ይህንን ስብከት ካደመጡ በኋላ ወደ ልቦናዎ ይመለሳሉ
    Like Share subscribe ሰብስክራይብ ያድርጉ !
    diakon henok haile l henok haile sibket l deacon henok haile
    ኪዳን ሚዲያ KIDAN MEDIA
    ኦርቶዶክሳዊ የሶሻል ሚዲያ መንፈሳዊ አገልግሎት ሰብስክራይብ ያድርጉ !
    የአባታችን ብፁዕ አቡነ ናትናኤል አስገራሚ ዝማሬ
    👇👇👇
    • ጥኡም ዝማሬ በብፁዕ አቡነ ናትናኤል...
    መምህር_እዮብ_ይመኑ (eyob yemenu) መደመጥ ያለበት ሁላችንንም የሚያበረታው አጽናኝ ስብከት👇👇👇
    • መጋቤ ሐዲስ ቀለመወርቅ ታደሰ lMe...
    ስለ ቅዱስ ቁርባንስ ማወቅ ይፈልጋሉ? ይህንን ያድምጡ ያላወቁትን ማድረግ ያለብዎትን ይለያሉ 👇👇👇
    • በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ (henok h...
    በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዶግማ ቀኖና እንዲሁም ትውፊትን የጠበቁ የሕብረት ዝማሬ፣ወረብ፣ትምህርቶች፣
    ምክረ አበው፣የገድላትገጽ፣ ሌሎችም ልዩልዩ መንፈሳዊ መርሐግብር የሚቀርቡበት ቻናል ነው
    በዩቱብ
    bit.ly/3PNVJgD
    በልዩ ልዩ መርሐግብር
    በፌስቡክ
    / kidanmedia27
    በቴሌግራም
    t.me/kidanmedia
    በኢንስታግራም
    pCS6yoL-NX...
    ላይክ / ጆይን / ሰብስክራይብ / ሼር
    በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዶግማ ቀኖና እንዲሁም ትውፊትን የጠበቁ የሕብረት ዝማሬ፣ወረብ፣ትምህርቶች፣
    ምክረ አበው፣የገድላትገጽ፣ ሌሎችም ልዩልዩ መንፈሳዊ መርሐግብር የሚቀርቡበት ቻናል ነው
    በዩቱብ
    / @kidanmedia27
    በልዩ ልዩ መርሐግብር
    በፌስቡክ
    / ethiochurcinfo
    በቴሌግራም
    t.me/kidanmedia
    በኢንስታግራም
    pCS6yoL-NX...
    ላይክ / ጆይን / ሰብስክራይብ/ ሼር
    በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

Komentáře • 338

  • @use394
    @use394 Před rokem +56

    ቤተክርስቲያን ልናሰራ ነው ሲለኝ በል ስሜን ፃፍ ብዬ የተቻለኝን ረድቻለው ዛሬም ኦርቶዶክስ ስትነካ ድምፄን አሰማለሁ ወደሰላም መንገድ ተመለሱ ኦርቶዶክስን አትከፋፍሉ ኢንሻአላህ ሰላም ይሆናል!

    • @mekdesgeberdin1417
      @mekdesgeberdin1417 Před 6 měsíci +2

      አሜን እንደምኞትህ የቤተክርስቲያናችንን ሰላም ይመልስልን

    • @asnakukal233
      @asnakukal233 Před 6 měsíci

      በህይወትሽ እምትሺውን ሁሉ እየቀደመ ይፈፅምልሽ........ስለ በጎ ሃሳብሽ. ዋጋሽን ይክፈልልን ❤

    • @laborainternationallabora8254
      @laborainternationallabora8254 Před 3 měsíci

      amen amen

    • @fasikazerihun5525
      @fasikazerihun5525 Před 2 měsíci

      ፈጣሪ ፀጋዉን አብዝቶ ይጨምር

    • @user-nc1wx7zs2e
      @user-nc1wx7zs2e Před 2 měsíci

      እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @fasikazerihun5525
    @fasikazerihun5525 Před 2 měsíci +5

    መምህራችን አሁንም ፀጋዉን ያብዛልክ በቤቱ ያኑርክ

  • @addisararso8823
    @addisararso8823 Před rokem +42

    መምህሬ እናት አባቴ እንደሰጡኝ ሃይማኖቴን እከተል ነበር ኦርቶዶክስን ይበልጥ እወደው ዘንድ አድርገሃልና ወንድሜ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ...ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 Před rokem +8

    አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ህይወት ሚያለመልም ትምህርት ነው ያገልገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 Před rokem +43

    አሜን (3)በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን የኝ እንቁ መምህር ፀጋውን ይብዛልህ እኝም በሰማነው ቅዱስ ቃል 30//60/100/ይማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚብሔር ይርዳን ማስተዋልን ይድለን 😢😢😢

    • @fyyd9676
      @fyyd9676 Před rokem +1

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ሰ8ደ8ደ888ደ88ደ888ደደደ8ደ8ደደ8d7ቀ

    • @mesi2838
      @mesi2838 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

  • @mariouset142
    @mariouset142 Před rokem +18

    የኛ እንቁ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሀለን

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 Před rokem +4

    መምህራችን ያንት ትምህር ነው የመለሰኝ ያፅናኝ የአግልግሎት ዘመንህ ይባርከው❤🙏🏽

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 11 měsíci +6

    _*አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃለ ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አደረገን*_📖
    _*ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ፫*📚_
    _*እኛም ቃሉን ስምተን 30 60 100 ያማራ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የልኡል እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን አሜን ፫*_📖🍃🌹🕊️🕊️

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c Před rokem +7

    መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ሺ አመት ኑርልን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊

  • @user-vq1ov9ed3h
    @user-vq1ov9ed3h Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰ቃል ሂወት ያሰማልን 👍

  • @user-tq2fb9lr8m
    @user-tq2fb9lr8m Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @ethiobelay1423
    @ethiobelay1423 Před rokem +5

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Před rokem +8

    አሜን አሜን አሜን🙏
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን:
    በረከቱ ይደርብን::🙏

  • @beletechwasihun8590
    @beletechwasihun8590 Před rokem +5

    ረቡኒ በረከትዎ ትድረሰን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před rokem +15

    ቃለሂወት ያሰማልን የኛ እንቁ የተዋህዶ ፍሬ በእድሜ በጤና ያኑርልን ፀጋውን ያብዛልህ 🤲🤲🥰🥰🥰🥰💒💒💒💒💖💖💖

  • @genetababe2501
    @genetababe2501 Před rokem +3

    ሰምተን ፍሬ እንድናፈራ አምላካችን ይርዳን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-zu8zp8be7r
    @user-zu8zp8be7r Před rokem +11

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏💕💕🙏

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie7869 Před rokem +4

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-oj2ok1gd1r
    @user-oj2ok1gd1r Před rokem +8

    ቃለ ህይወቱን ያሰማልን ወንድማችን ተስፋ መንግስተ ሰማየትን ያዉርስልን የአገልግሎት ዘመነዎን ይባርክልን እድሜና ፀጋዉን ያድልልን ለእኛምደሞ ማስተዋሉን ያድለን አሜን

  • @user-ky4nn9ht9f
    @user-ky4nn9ht9f Před rokem +6

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱ ያብዛልህ ውድ መምህራችን

  • @asresuasuu3150
    @asresuasuu3150 Před rokem +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሄኖክ 💘

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb Před rokem +4

    ድንቅ ትምህርት። ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genitmd1829
    @genitmd1829 Před rokem +5

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏 ሊቁ መምህራችን ረዥም እድሜን ይስጥልን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ እግዚአብሔርን ፍቅሮን
    ያሰማኝ አምላክ❤

  • @Joseph.Ashenafi
    @Joseph.Ashenafi Před rokem +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእግዚአብሔርን መንግስት ያዋርስልን መምህር ።

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 Před rokem +2

    እስከዛሬ ባለመከታተሌ ተጎድቼ ነበር አሁን ግን አ/ር ይመስገን ቃሉን በመማሬ አትርፌአለሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን።

  • @user-ii1xb1pm4l
    @user-ii1xb1pm4l Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 Před rokem +2

    አሜን አሜን እንቁ መምህራችን ዲያቆን ሃኖግ ረጅምእድሜና ጤና ይስጦት🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-hq9qx2un4c
    @user-hq9qx2un4c Před 7 měsíci +1

    በእውነት ለመምህራችን የኣገልግሎት ዘመናቸው ይባርክልን

  • @biruk7221
    @biruk7221 Před rokem +4

    መድሃኒዓለም የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @askenieeyayu928
    @askenieeyayu928 Před rokem +126

    በዕውነት ዳግማዊ ዮኀንስ አፈወርቅ ብልዎ ለከንቱ እንዳይሆንብኝ....የአገልግሎትዎን ዘመን ያረዝምልን ሠላማችሁን ያብዛልን...

  • @user-zf9iq3wp7x
    @user-zf9iq3wp7x Před rokem +6

    ቃለህይወትን ያሰማልን የኔ ድንቅ መምህር እኛም መልካም ፊሬ የምናፈራበት ሰው ይበለን💙🕊️👏

    • @asterworku9280
      @asterworku9280 Před rokem +1

      ቄለህወታን ያሰማን የትነዉየምትገኘዉ በጣነም እግዚብሔር ገለጠልሕ ኑርልን ❤❤❤

  • @mekonnenyitbarek4360
    @mekonnenyitbarek4360 Před 11 měsíci +1

    Kale hiwet yasemaln

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před rokem +9

    ወለተማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል ከርስቱ ከመንግሥቱ ይደምረን🤲

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem +5

    ቃለኽይወት ያሰማለን መ ምኽራችን እናመሰግናለን በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን

  • @jamilanoguse8215
    @jamilanoguse8215 Před 8 měsíci +1

    ለእኔ ልዬ መምህር ነክ ሄኖክዬ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏በእኔ እድሜ የተሰጠክ ምርጥ አስተማሪ ነክ እግዚአብሔር ይጠብቅ ከእነባለቤት❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @merata1092
    @merata1092 Před rokem +1

    Amen❤❤❤❤

  • @hlenigetachew8618
    @hlenigetachew8618 Před 26 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን 🙏

  • @islamshirbini8272
    @islamshirbini8272 Před rokem +1

    Amen amen amen kalehyiwetn yasemaln memhr egziabher bedma besega yanurln!!

  • @lozafikir
    @lozafikir Před 8 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ፤ በህይወት በጤና ያቆይልን በቤቱ አፅንቶ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን። አሜን!

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před rokem +5

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን፣መምህር፣።

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 Před rokem +4

    Amen Qal Hiywaten Yasmaln Wud Memher Wendmachn be ewnet Libb yinekal Egziabher Amlak kegna le betekrestianachin kemantekmat kemanrebaw edme kenso le melkam eregnoch yabzaln Amen yagelglot zemenon yibarkln Emmabetachn atleyot Memher Amen 🙏❤️

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Před rokem +6

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን🙏🙏🙏

  • @user-jc7ud2vl5f
    @user-jc7ud2vl5f Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ወንድሜ 🙏

  • @fkcnhjghchgu5387
    @fkcnhjghchgu5387 Před rokem +5

    አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ያድልልን

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የህይወትን ቃል ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን በኛም በስነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን🙏🙏🙏

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před rokem +1

    Amen kale hiwotn yesemaln rejm edeman yestln enku memeherachn🤲💒🤲🙏🙏🙏🥰🥰

  • @abayab7745
    @abayab7745 Před 11 měsíci

    ረቡኒ ፀጋው ያብዛልህ

  • @bezitafikadu4178
    @bezitafikadu4178 Před rokem +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን😇❤

  • @samrawitalemayehu6036
    @samrawitalemayehu6036 Před rokem +2

    Amen kalehewoten yasemalen memehirachen erajem edema ena xenane yadelelen

  • @saraalrifaee4133
    @saraalrifaee4133 Před rokem +8

    Amenn(3)🤚🤚🤚💒🕊🕊🕊❤❤😍😍🤚🤚🤚Amen amen amen qaliyooti asamaleni ye timituu ye amakachin simen ye tamsaganehun abtachin izaberii hixachu baxami hamsaginaloo ❤❤❤Amenn (3)🤚🤚🤚😍😍😍

  • @biruk9
    @biruk9 Před 11 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @helenbaryagabr9964
    @helenbaryagabr9964 Před rokem +1

    ቃለሂወት የስማዓልና ድያቆን ሓወይ ( ቃለሂወት ያሰማልን ወንድምየ

  • @gdeygabre8720
    @gdeygabre8720 Před rokem +3

    Amen amen amen kalehewet yasemalin kubur memhirachin 🙏🙏🙏💒💒💒💒

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን ለመምህረችን

  • @iyuu1238
    @iyuu1238 Před rokem +3

    ቃለ ሂወትያሰማልን መምህር

  • @inpowerlife9368
    @inpowerlife9368 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před rokem

    Amen kal hiwet yasemaln memhr

  • @zed8332
    @zed8332 Před rokem +24

    በእዉነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሳማልን ፀጋዉንያብዛልህ ያአገልግሎት ዘመናህን እግዚአብሔር ይባርክልህ🙏🙏🙏💒💒💒🙏🙏

  • @lamela44ghh20
    @lamela44ghh20 Před 3 měsíci

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ፀጋእግዚአብሔር ያድልልን አሜን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳላይ ይፃፍልን🙏

  • @selamshanikate174
    @selamshanikate174 Před rokem +3

    Amem amen amen

  • @asmaruatnafu5915
    @asmaruatnafu5915 Před 11 měsíci

    ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንወት ይባረክ አባታቺን 🙏❤

  • @sarayoujadcell441
    @sarayoujadcell441 Před 11 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @user-om4vm4tn4u
    @user-om4vm4tn4u Před rokem +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ላስተማርን ለመክርን ለገስጠን መምህራችን ቃለ ይውት ያስማልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አቤቱ ለንሳአሞት አብቃን

  • @yonasyonas4755
    @yonasyonas4755 Před 11 měsíci

    ቃል ህይወት ያሰሜልን መምህራችን

  • @user-rt2py3eh7c
    @user-rt2py3eh7c Před rokem +2

    ብእዉነት ቃል ህይወት ያስማልን

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @sentaheumamo4885
    @sentaheumamo4885 Před 11 měsíci +1

    ቃሎት ያሰማልኝ መምህራችን ያገልግሎትን ዘመን ይባርክልን 💕⛪🙏

  • @yidresuabshiro4955
    @yidresuabshiro4955 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ቃለ-ህይወት ያሰማልን።

  • @abc12452
    @abc12452 Před rokem +1

    መምህርዬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እኛም የሰማነዉ በልባችን ፅላት ላይ ይፃፍልን ድንቅ ስብከት ነዉ

  • @serkalemburaka877
    @serkalemburaka877 Před rokem +4

    Amen Amen Amen memhrachin kale hewot yasemalen ergem edma ke tena gar yistlen 🤲 ♥

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Před rokem +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @EMUETHIOTUBE-lh3gi
    @EMUETHIOTUBE-lh3gi Před rokem

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህሬ፫

  • @meriem9834
    @meriem9834 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @asterzewdie-pz9ud
    @asterzewdie-pz9ud Před rokem

    Amen Amen Amen 🙏✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @bogglaboggla1277
    @bogglaboggla1277 Před rokem

    አሜን ወድማ ችን ቃለሂ ወት ያሰማልን

  • @gengeni7872
    @gengeni7872 Před rokem

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ✝️

  • @JedidiahAd-so7qm
    @JedidiahAd-so7qm Před 5 měsíci

    Am rastafarian and this church is so gorgeous and beautiful I like Ethiopian and Ethiopian Orthodox church.wagwan.

  • @yohanestesfaye6369
    @yohanestesfaye6369 Před rokem +2

    ይህን ስብከት ስሰማ ሀጥያቴ እንደ መጥፎ ጠረን ሸተተኝ እናም እላለሁ ጌታ ሆይ አንተን እንዳውቅ ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንድቀርብ አድርገኝ

  • @Lulit_yonas.
    @Lulit_yonas. Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-lh2zp9dz5r
    @user-lh2zp9dz5r Před 11 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሠማኣልን መምሕር🤲🥰

  • @edenhagos9591
    @edenhagos9591 Před rokem

    Amen amen amen 🙏

  • @TigistAdane-vi4kn
    @TigistAdane-vi4kn Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @KirubelStudio
    @KirubelStudio Před rokem +2

    በእዉነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሳማልን ፀጋዉንያብዛልህ

    • @gondarityalo
      @gondarityalo Před 8 měsíci

      በጣም ቆጆ ነው 💝💚💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-gn2qh8pt6y
    @user-gn2qh8pt6y Před 6 měsíci

    ረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሁልህ

  • @tigist79
    @tigist79 Před 6 měsíci

    እድሜ ይስጥልን መምህር

  • @yabsera-lc2pj
    @yabsera-lc2pj Před rokem +1

    አሜን (፫) ቃለ ሕይውት ያሰማልን መምህር

  • @tinurqueen6316
    @tinurqueen6316 Před rokem +1

    Amen kalehiwot yasemalin

  • @user-jc7ud2vl5f
    @user-jc7ud2vl5f Před 2 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @almazmogos514
    @almazmogos514 Před rokem

    ቃል ህወት የሰማልን

  • @user-ks1ff6is4d
    @user-ks1ff6is4d Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር አገሬቻሰላም ያርግለን

  • @markosdendi4665
    @markosdendi4665 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zelalemgetaneh3372
    @zelalemgetaneh3372 Před rokem +2

    ቃል ህይወት ያሳማልን ፀጋዉንያብዛልህ ያአገልግሎት ዘመናህን እግዚአብሔር ይባርክልህ🙏

  • @kidistyemariyamkidist4178

    ❤❤መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Před rokem +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @aynalemshewa
    @aynalemshewa Před 8 měsíci +1

    Amen amen amen kalehiwote yasemalin mengiste semeyat tsidikun yaworisiliygn.

  • @user-me7vc6gi4c
    @user-me7vc6gi4c Před 8 měsíci

    የእግዚአብሔርን ቃል እንደእንጀራ ፈትፍተክ ነው ያበላከን እግዚአብሔር ዘርክን ያብዛልክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @tadelatube4375
    @tadelatube4375 Před 6 měsíci

    ቃል ህይውት ያሰማልን