አስደናቂ ስብከት :- ንስሀ በመምህር ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ክፍል ፩(1) ADDIS SIBKET BE MEMHIR DEACON HENOCK HAILE

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 01. 2020
  • አስደናቂ ስብከት :- ንስሀ በመምህር ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ክፍል ፩(1) ADDIS SIBKET BE MEMHIR DEACON HENOCK HAILE

Komentáře • 249

  • @--betegeorgis
    @--betegeorgis  Před 6 měsíci +1

    ኦርቶዶክሳዊ ብሔርተኝነት
    👇👇👇👇👇👇👇👇
    czcams.com/video/QOLTajeXCgs/video.htmlsi=Rs_MJ3QSq8_Fp3nT

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 Před 4 lety +42

    ምርጡ መሜህሬ ምን ብዬ ልግለፀህ እግዚአብሄር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልኝ ነው ምለው።

  • @samsunggallery2358
    @samsunggallery2358 Před 4 lety +37

    ላስተማረን ለመከረን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አምላኬ ሆይ የንሰሃ ልብ ስጠን ለንሰሃ ሞትም አብቃን

    • @heucgsyx5609
      @heucgsyx5609 Před 4 lety +1

      ኣሜንንንንን!!

    • @takotako7879
      @takotako7879 Před 4 lety +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @birhn7948
      @birhn7948 Před 4 lety +1

      ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን 🤲🤲🤲

  • @Eminet369
    @Eminet369 Před 4 lety +49

    እረ እኔስ ዘመኔን በሙሉ የሰራሁት ሁሉ ሀጢያት ሁሉም የራሴው ሀጢያት ብቻ ነው ፈጣሪ ለንስሀ ሞት ያብቃኝ ያብቃን በፆልታችሁ አስቡኝ እባካችሁ እባካችሁ

  • @serkyserky7693
    @serkyserky7693 Před 7 měsíci +1

    አሜን በእውነት ቃለህይወት ይሰማል አባታችን

  • @user-ed1cw5xn4g
    @user-ed1cw5xn4g Před 2 lety +4

    ለመምህራችን ሄኖክ በእውነት ቃለሕይወት ያሠማልን አቤቱ ጌታሆይ የወንጌልህን ቃልዘወትር የበቃን የተዘጋጀን አድርገን
    ቅዱስ ቃሉ ለነብሳችን ለስጋችን ድነት ይሁንልን የምህረት አምላክ ሆይ ቸርነት አይለየን። በቃልሕ 30 ///60 //// 100 /// ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ያንተ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን ልን አሜን በእውነት ያለሀሠት 💒💒💒💒🕯🕯

  • @maritmarit9162
    @maritmarit9162 Před 4 lety +33

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ልኤል እግዚአብሔር በእድሜ እና በፀጋ ይጠብቅልን

    • @user-lt7wi1el9p
      @user-lt7wi1el9p Před 4 lety

      amen amen amen egziabher yemasegen🙏

    • @birhn7948
      @birhn7948 Před 4 lety +1

      ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን 🤲🤲🤲

    • @nebiyudaniel2305
      @nebiyudaniel2305 Před 2 lety

      ልዑል ብለሺ አስተካክይው ይቅርታ ሳታይው ነው አስተካክይው ብዬ ነው እሺ

    • @mekdestsegaye9825
      @mekdestsegaye9825 Před rokem

      አሜን

  • @user-qo2sv6lu9x
    @user-qo2sv6lu9x Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን በእውየት ለንስሐ ሞት ያብቃን😭😭💒💒💒✝️✝️✝️💚💛❤️💔😥

  • @user-dz8pf5mg8d
    @user-dz8pf5mg8d Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህወትን ያሰማልን አሜን ዳያቆን ሄኖክ ሃይሌ ፀጋው ያብዛልህ ለንስሐ ሞት ያብቃን አሜን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 4 lety +2

    አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @nardosskebede4207
    @nardosskebede4207 Před 4 lety +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @meserettegegn2699
    @meserettegegn2699 Před rokem

    ፈጣሪየ ለንሥሀ አብቀኝአምላክ

  • @user-ts6qd7xn3t
    @user-ts6qd7xn3t Před 4 lety +3

    ላስተማረን ለገሰጸን ለመከረን ልኡል እግዚአብሔር ለስሙ ምስጋና ይሁን አሜን በእውነት ለመምህራችን ዲ ሄኖክ ሃይሌ ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን አምላከ ቅዱሳን ይባርክልህ ጸጋዉን በረከቱን ያብዛልህ አሜን
    እኛም ሰሚዎች ብቻ ሳንሆን ህያዉ ቃሉን ሰምተን 30. 60. 100 ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች የስሙ ቀዳሾች እነሆን ዘንድ አምላከ ቅዱሳን አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንልን አሜን አስተዋይ ልቦያ ይስጠን የሠማነዉን በእዝነ ልቦናችን ያሣድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @mmkk2469
    @mmkk2469 Před 2 lety +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማል ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን፫

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 Před 4 lety +4

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ወቅታዊ ትምህርት ነው ያስተማሩን:: እግዚአብሔር ይጠብቅዎ::

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Před 11 měsíci

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሣድርልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-im7mv6pb4r
    @user-im7mv6pb4r Před 4 lety +2

    የሒወት ን ቃልቃለበረከትን ያሰማልን እድሜና ጤናይስጥልን

  • @lemlemdailey3100
    @lemlemdailey3100 Před 4 lety +1

    Amen amen 🙏

  • @haritialazar4146
    @haritialazar4146 Před 4 lety

    Amen amen amen kale hiwet yasemeln memhrachin wendmachin

  • @debrid2478
    @debrid2478 Před 4 lety

    Amen Amen Amen Amen memirachin qal Hiwat yasemaln tsegawen yabizalachu

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 Před 4 lety +2

    ቃለሂወተ ያሰማልን መምህር ችን እንኳን ደህና መጡ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yetiluel113
    @yetiluel113 Před rokem

    Kale heywet yasemalen be edme be tsega yetebekelen ye agelgelot zemenekn yebarkew

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ምህራችን የኛ አንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልንእረጅም እድሜ ይሥጥልን

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 Před 4 lety +2

    በእውነት ቃለ ሒይወት ያሰማልን! ለዘመኑ የሚመጥን ድንቅ ወንጌል መንፈስ ቅዱስ አቃብሎወት ተዝቆ ከማያልቀው ከመንፈስ ቅዱስ ባህር እየቀዱ የእጃችን እጣቶች ምግብን ለጉሮሮ እንዲመጥኑ ቃሉን አጉርሰውናል ባለቤቱ ለፍሬ ያድርግልን

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 Před 4 lety +6

    ቃለ ህወት ያስማልን ድያቆን ሄኖክ ሃይለ።

  • @Sm-fn1nn
    @Sm-fn1nn Před 4 lety +2

    በእውነት ለመምህረችን ቃለ ህይውትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያቆይልን አሜን፫

  • @digeaozil6312
    @digeaozil6312 Před rokem

    Kalhiwot yasemalen memherachin

  • @user-ob5ov4mm4f
    @user-ob5ov4mm4f Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን እድሜ ለንስሐ ሞት አብቃኝ አባቴ ሆይ

  • @user-qk2zq4pi7h
    @user-qk2zq4pi7h Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አቤቱ ለኛም አስተዋይ ልቦናን ስጠን እድሜ ልንስሀ አብቃን በወንድማችን ለይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው የሰማነውን በልባችን ያስድርብን

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 Před 3 lety

    Amen Amen Amen, kalehiwet yasemaln.

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mekdesasegdew6066
    @mekdesasegdew6066 Před 4 lety

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @biniammamo2835
    @biniammamo2835 Před 2 lety +1

    ጌታዬ መድሀኒቴ ሆይ ማረኝ

  • @mahlethagos8875
    @mahlethagos8875 Před 3 lety +1

    መምህራችን ብዙ የተማርን ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን እድሜ ይስጥልን

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg Před 4 lety

    Amen amen amen kale hiwet yasemalln

  • @bezayemariamlij4454
    @bezayemariamlij4454 Před 4 lety

    Amen Amen Amen kelhiwot yesemaln mehemerachn

  • @tigstasefa6682
    @tigstasefa6682 Před 4 lety +1

    በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ውድ መምህራችን

  • @rahiei4533
    @rahiei4533 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እቁ መምህርአችን የተዋህዶ አለታ⛪️⛪️⛪️🌹🌹👏👏👏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @user-ck2li5lq8z
    @user-ck2li5lq8z Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜንንን

  • @wamdiiiwandii5333
    @wamdiiiwandii5333 Před 2 lety

    ቃለህወት ያሠማልን መምህራችንየንስሀ ልብ ይስጠን አቤቱ እኔማ

  • @tigistbelete7960
    @tigistbelete7960 Před 4 lety +2

    አቤቱ አምላኬ የሚጸጸት ህሌና ለንስሀ የሚተጋ ልብ ስጠኝ

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 Před 4 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን

  • @aishatyaouland5793
    @aishatyaouland5793 Před 4 lety

    መምህራችን ቃለህይውትን ያስማልን
    ፅጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @andomftwi1771
    @andomftwi1771 Před 4 lety

    ኣሜን ቃለ ሂወት የስማዓልና ዲያቆን ሄኖክ

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mahilove8711
    @mahilove8711 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እመቤታችን ታርዝምልህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @user-eh4mi1uw5i
    @user-eh4mi1uw5i Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @aronyakob6469
    @aronyakob6469 Před 2 lety

    Amen Amen Amen

  • @selamtsegay2546
    @selamtsegay2546 Před 4 lety

    መምህራችንን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛለወት

  • @wehbe4365
    @wehbe4365 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂዮት የሠማልን መግስተሠማያትን ያውርሥልን

  • @user-yt3qk5xk2d
    @user-yt3qk5xk2d Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን ረጅም እድሜና ፀጋን ያብዛለን

  • @tosimsim489
    @tosimsim489 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን እሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን ፅጋ ያብዛል አሜን

  • @abebewendater1068
    @abebewendater1068 Před 4 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን!!!

  • @ararseararse4263
    @ararseararse4263 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ለመሞህራችን ቃለሒወትን ያሰማልን ሰማያዊ ዋጋን ይክፍልል አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🌹❤️👌💜👍

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይሰጥልን አገራችንን ኢትየጵያን ሰላም ያርግልን

  • @sarahmohammed8130
    @sarahmohammed8130 Před 2 lety

    በእውነት መምህራችን የህይወትን ቃለ ያሰማልን

  • @etuyemariyamlij9007
    @etuyemariyamlij9007 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ♥️♥️♥️💒💒💒🙏🙏🙏

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር የ ስጥልኝ ዲያቆን ሔኖክ!!!

  • @emebetgezahegne6857
    @emebetgezahegne6857 Před 4 lety +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @KL-xq7xw
    @KL-xq7xw Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን አሜን፫

  • @neeranmeeran1873
    @neeranmeeran1873 Před 3 lety

    አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @aregashtekola2395
    @aregashtekola2395 Před 4 lety

    ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን፫

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před rokem

    ቃለሕይወት ያሰማልን ለእዉነተኛ ንሰሀ ያብቃን

  • @loveisgood
    @loveisgood Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ተባረክ

  • @elhnd4838
    @elhnd4838 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋወን ያብዛሎት

  • @rtr9651
    @rtr9651 Před 2 lety

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @egochaeyasu7151
    @egochaeyasu7151 Před 3 lety

    የኔ ምርጥ መምህር ቀሪው ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ 🙏❤❤❤❤❤

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 Před 4 lety

    Kalehewetin Yasemalinnnnnnnnnn Memihirachin Amen Amen Amen

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 2 lety

    🌹 EgiziAbiher yimesigen 🌹

  • @Adne_
    @Adne_ Před 4 lety +1

    መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን እኛም በሰማነው ቅዱስ ቃል ተግባር ላይ ለማዋል ያብቃን አሜን

  • @SamiraSamira-zb8co
    @SamiraSamira-zb8co Před 4 lety

    AMEEN AMEEN AMEEN mamirachin kal hiyotn yasemalin megisite semayatini yawarisilin

  • @tigistgenetici9i808
    @tigistgenetici9i808 Před rokem

    Egizaber yemasgen, Egizaber edmahen rezem yargow wendeama 👏👏👏

  • @user-nb2yq9fu5c
    @user-nb2yq9fu5c Před 3 lety

    መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @negerhululebegonewtemesgen6221

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜንንን✝️🕯✝️

  • @eisabethaddisu7765
    @eisabethaddisu7765 Před 4 lety

    Amen Amen Amen !

  • @asteryosef6196
    @asteryosef6196 Před 4 lety

    አሜንአሜንአሜንን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራቺን

  • @slmena9603
    @slmena9603 Před 4 lety

    እንዴት ደስ የሚል ሰበከት ነው።

  • @user-cs1qf8ej1e
    @user-cs1qf8ej1e Před 4 lety

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @user-ro1zw5cj9p
    @user-ro1zw5cj9p Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @seragabren2451
    @seragabren2451 Před 2 lety

    አሜን ማቃለል ህይወት ያሰማልን

  • @dyakontekle1607
    @dyakontekle1607 Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ይሰማለን ወደ ንስሓ ይመልሰን እግዝኣብሄር

  • @tigstethio4122
    @tigstethio4122 Před 4 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @biniammamo2835
    @biniammamo2835 Před 2 lety

    ጌታዬ መድሀኒቴ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ

  • @selamkebede3133
    @selamkebede3133 Před 2 lety

    እረጅም እድሜ ይስጥህ ወድማችን

  • @sunsun8433
    @sunsun8433 Před 2 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 Před 3 lety

    አምላከ ቅዱሳን ለንሰሀሞት ያብቃን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @zahra...9789
    @zahra...9789 Před 4 lety

    በኡነትለምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 Před 7 měsíci

    Amen❤❤❤❤❤amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏amen

  • @tsionjijo4030
    @tsionjijo4030 Před 4 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-rq5vl7mm7z
    @user-rq5vl7mm7z Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 Před rokem

    QAl Hiywaten yasmaln Memher Wendmachn

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂውት ያሰማልን

  • @qasrqastt4507
    @qasrqastt4507 Před rokem

    ቃል ህይወት ያሰማልን መህምራችን 😥😥😥

  • @liya1048
    @liya1048 Před 4 lety

    Kale hiyot yasemalin mamihirachin enameseginalen enewedotalen bebizu temirenibetal

  • @ju7867
    @ju7867 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @wehbeceol1032
    @wehbeceol1032 Před 4 lety

    Kalehiwetyasemalin🙏🙏🙏