ስርየት የሌለው ኃጢአት አለ ❓ | የሐጢአታችን ብዛት ከተሰጠን ቀኖና ቢያንስብን ምን እናድርግ❓ | ጥያቄና መልስ ከዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ጋር- ክፍል 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 07. 2021
  • #like #like #like #henokhaile #abagebrekidan #ሄኖክኃይሌ
    ይህ ትምህርት በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፈቃድ የተለቀቀ ነው፡፡
    ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
    እግዚአብሔር ያክብርልን!!
    ©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2013|2021
  • Zábava

Komentáře • 101

  • @hiwotkerga215
    @hiwotkerga215 Před 3 lety +30

    ሁሌ እታደሳለሁ በትምህረቶችህ እኔ የሰማሁትን ሌሎች እንዲሰሙት ሁልም እጓጓለሁ
    በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @mayaqueen8411
    @mayaqueen8411 Před 3 lety +88

    እባካችሁ ለትግራይ ህዝብ ፀልዪ ፍቅር ሠላም እንዲመለስለት በፀሎት አስቡን

    • @nunuhulegeb
      @nunuhulegeb Před 3 lety +9

      እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን!!! ዶክተር አብይ ጦርነቱን ገፍቶ ገፍቶ ኦርቶዶክሳውያን ምድር ላይ አድርገውታል። እግዚአብሔር ይሁነን!!! የጠላት ስሌቱ ያስደነግጣል።

    • @AMHARA840
      @AMHARA840 Před 2 lety +6

      አይዞን ይህ ፈተናም ያልፋል🙏

    • @emuyegebreemuyeemuye8355
      @emuyegebreemuyeemuye8355 Před 2 lety +7

      Medahniyalm yasbachew

    • @sewmehon9860
      @sewmehon9860 Před 2 lety +6

      እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ታስባቸው በሀገራችን ላይ በህዝባችን ላይ የመጣውን ቁጣ መድሃኒአለም በምህረቱ ያብርደው አሜን 🙏🏽🤲🏽🙏🏽

    • @haylat6859
      @haylat6859 Před 2 lety +2

      ስለቅዱሳን አምላክ ምሕረቱን ይላክልን ሀገራችንን ሰለም ያድርግልን አሜን።

  • @user-on1fk7wx2o
    @user-on1fk7wx2o Před 2 lety +3

    እግዚአብሄርን ይመስገን በእርስዎ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን ቸሩ መድሃኒት አለም ክብርምስጋና ይግባው አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥዑም የሆነ ትምርቶቸህ ሁሌም ይናፈቃል ያገልግሎትክ ዘመን ያርዝምልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን በፆሎትህ አትርሳኝ

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Před 3 lety +16

    ቃለ ህይወት ያሰማህ ወንድሜ እኔም በንስሃ አባቴ ተሰናክዬ ነበር ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ ብዙ ነገር አስተምረኸኛልና እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před 2 lety +4

    መምህራችን. ቃለ ህይወት. ያሰማልን. !
    ጸጋውን. አብዝቶ. አክብሮ. በቤቱ. ያኑርልን. !

  • @user-lo8vm8zf3m
    @user-lo8vm8zf3m Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዲያቆን ሄኖክ እኔ ለብዙ ጊዜ ተስፋ የቆረጥሁ ነበርኩ አሁን ስላጽናናከኝ አመሰግናለሁ ጌታ ሆይ ማረኝ 😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እራሴን የምገዛበት አቅም አጣሁ አምላኬ 😥😥😥😥💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @banchbesratahmad8672
    @banchbesratahmad8672 Před 2 lety +3

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ፀጋህን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ሀገራችን ቤተሰብ ወገኖቻችን ሰላም ያድርግልን ዞሮን መግቢያችን

  • @Salam-ij4sw
    @Salam-ij4sw Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሰላም የምንሰማበት ዘመን ይምጣልን

  • @hamzamalik2004
    @hamzamalik2004 Před 3 lety +8

    ከደስታየ የተነሳ አሁንየፀደቅኩ መሰለኝ፣ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እኔን በዚች ተስፋያላትና ተስፋን የምታስተምር ሀይማኖት ውስጥ በመፍጠሩ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety +4

    እናመሰግናለን መምህር የማላውቀውን አውቄለሁ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @user-qh9uw1xx6e
    @user-qh9uw1xx6e Před 2 lety +3

    ለመምህራችን ቃለ ህወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛላህ

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 Před 3 lety +3

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን!!

  • @ethiopia9250
    @ethiopia9250 Před 3 lety +4

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን❗

  • @user-dy8ru1rj1c
    @user-dy8ru1rj1c Před 2 lety +2

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @fanielbrhane8206
    @fanielbrhane8206 Před 4 měsíci

    Kale hiwet yeasmlin abatachen

  • @inspirekids8328
    @inspirekids8328 Před 2 lety +1

    Endew Egziabhear Amlak kale hiwot yasemah edemena Tena yistih

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g Před 6 měsíci

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ✝️🙏🙏🙏

  • @lemlemyosef1942
    @lemlemyosef1942 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 Před 3 lety +17

    ኢትዮጵያ ትቅደም:::
    አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @henokezt
    @henokezt Před 3 lety +2

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ መታሠቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 😁❤ ሩህሩሁ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ እባክህን ሀገራችንን ሰላም አርግልን የባህራንን የሞት ደብዳቤ የቀየርከው ታላቁ መልአክ አንተ ድረስልን አሜን !!!💠💠💠 አሜን✝️✝️✝️ ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች የቻላሌ ቤተሰብ ይሁኑ 🔴

  • @tsehaymoges2799
    @tsehaymoges2799 Před 3 lety +4

    ቃለ ሂወት ይሰማል መምህራችን 🙏🙏

  • @user-is7ql4hg5t
    @user-is7ql4hg5t Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉🎉❤❤🎉❤🎉

  • @mekdesayele1744
    @mekdesayele1744 Před 4 měsíci

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏❤

  • @sarahalia7921
    @sarahalia7921 Před 8 měsíci

    አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @meklitm2033
    @meklitm2033 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-dl3jb3zj6g
    @user-dl3jb3zj6g Před rokem +1

    አሜን ቃልህወት ያሰማልን የሰማነውን ልቦናችን ያሳድረን

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርክክ መምራችን ባንተ ላይ እድሮ ያስተማረን መንገድ የመራን እምላካችን ልውል እግዚአብሔር ለዘላለሙ ይክበር ይመስገን

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 Před 2 lety +1

    Amen Amen 🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️

  • @user-wg9sg3ru5x
    @user-wg9sg3ru5x Před 3 měsíci

    Kale ehwet yasamlen

  • @betiale8315
    @betiale8315 Před 3 lety +2

    Endew andebeth mar nw yitafital sitastemr betam yigebagnal mnale alemawiwnm bitasitemregn egziabher yitebikh memhre

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 Před 3 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @naturetube9404
    @naturetube9404 Před 3 lety +2

    እኔም ጥያቄ ነበረኝ መምህር እናመሠግናለን ፀጋውን ያብዛሎ

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @user-jl8zf2vh3d
    @user-jl8zf2vh3d Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @eadendassy2860
    @eadendassy2860 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @etyopiawit
    @etyopiawit Před 2 lety +1

    Pls post more of these Q&A. It is very informative and enlightening. May God bless you Deacon 🙏

  • @brhangaltewahdo2523
    @brhangaltewahdo2523 Před 2 lety

    ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራችን እንኳን ደህና መጡ እግዚኣብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛላቹ ለኛ በስደት ሃገር ያለን ኦርቶዶክሳውያንም ይህንን ቅዱስ ቃል በኣካል መጥተን ቁጭ ብለን እንዲንሰማ ፀሎት ኣድርጉልን በእውነት መታደል ነው እግዚኣብሔር ኣምላክ ለንስሃ የሚሆን ግዜ ይስጠን ኣሜን ኣሜን ኣሜን😥😥👏👏🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @kbtili2019
    @kbtili2019 Před 6 měsíci

    Thank you ወንድሜ , ረዥም ግዜ ሲያስጨንቀኝ የነበረው ጥያቄ መልስሀልኛል

  • @netsinegn5576
    @netsinegn5576 Před rokem

    አሜን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @hyiowthyiowt5550
    @hyiowthyiowt5550 Před rokem

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @powerfullone7915
    @powerfullone7915 Před 2 lety +1

    My beloved brother, god bless you. Please can you make a group on telegram and post as an audio. Many people want to hear while working the audio one. because, i live in outside of Ethiopia. Please do us a favor. Thank you and god bless you. Or if you guys have a telegram group please let me know.

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Před rokem

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምርጥ ጥያቄ ነው ይቀጥል

  • @fitsumfekadu3543
    @fitsumfekadu3543 Před rokem

    Kale hiwot yasemalen memher bezu eweket agegechelew 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 Před 3 lety +2

    Ba ewnete memehrachin Amen kale hiwote yasmalen ye agelgelote zamn egezabeher yebareke yesamanew balbonachin yasdereben ❤

    • @habeneyomsisay3928
      @habeneyomsisay3928 Před 2 lety +1

      እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ያበርታህ፥ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፥የፍፃሜ ሰዉ ያድርግልን ፥ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።

  • @user-mr9ic7tn4h
    @user-mr9ic7tn4h Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወትንያሰመልን ወንድሜ

  • @egzihabermalkamnewu925

    Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkilin Tsagawun yabzalik Wandimmachin 🙏❤️⛪️😘

  • @eg-xd7iz
    @eg-xd7iz Před 2 lety +1

    Thanks so much 😊

  • @meretmedia1554
    @meretmedia1554 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @genet6181
    @genet6181 Před 3 lety +2

    ቃለህይወት ያሰማልን የኔም ጥያቄ ነበር

  • @meseretabate5543
    @meseretabate5543 Před 2 lety

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን 🥰🥰🥰

  • @kidist176
    @kidist176 Před 2 lety

    Kale hiwot yasemalin

  • @abc12452
    @abc12452 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @abelnesru
    @abelnesru Před 7 měsíci

    Egziabher ystlgn D.N HENOK salfelg behasab bzu hatiatochn eyeseraw techegre neber keease ga etala neber ...

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 Před 2 lety

    ቃለሂወት ያሠማልን

  • @starsphone5548
    @starsphone5548 Před 2 lety

    ameen qalhiyot yasemalin abatachiin

  • @misganabere6115
    @misganabere6115 Před 3 lety

    KALE hiwot yasemaln memhr

  • @mulualemkibebe5243
    @mulualemkibebe5243 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!!!!!!

  • @weletemaryam8507
    @weletemaryam8507 Před 2 lety

    kale hywet yasemaln abatachn

  • @emexgreat3154
    @emexgreat3154 Před 2 lety

    Qal Hiwet yasmalign memhr

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 3 lety

    Qal hiywet yasmalen memher Deacon Henok Haile tsgawon yabzalek

  • @EDGETUORJINO
    @EDGETUORJINO Před 4 měsíci

    Xosso bitte haddara ne ekaa

  • @tsionbehailu960
    @tsionbehailu960 Před 3 lety +1

    Sira eyeseran lemadamet tinish ye dimts manes ale volume betam kalchemrku ayisemagn . yihe degmo birown merebesh yihona ebakih ye dimts tiratu lay asibibet Amesegnalew egziabhere yibarkih .

  • @sairkisairki3906
    @sairkisairki3906 Před 3 lety +1

    ቃለህወት ያሰማል ግን መምህር ካነበባቸዉ አዱንን የመለሰዉ ሙሉዉ የት አለ

  • @sibubekele6299
    @sibubekele6299 Před 2 lety +1

    💕

  • @user-im7fp4bl1h
    @user-im7fp4bl1h Před 2 lety

    🙏🙏🙏

  • @HchdHchchc-lq6hh
    @HchdHchchc-lq6hh Před 7 měsíci

    እውነት ወንድማችንቄለሕይወትያሠማልንእውነትእኔምብዚችግሮቾገጥመውኛል. በፀሎትጊዜያልታሠበነገርበሐሣቤእየተምታታ. እሥከማልቀስዴርሻለሑ. በፀሎታቾሑአሥቡኝ. ምንሥማዶረግአለብኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @alem2505
    @alem2505 Před 2 lety

    ❤️🌷🥀

  • @andebetadvert5563
    @andebetadvert5563 Před 2 lety

    Yearmachhu trgum?

  • @abelgashaw239
    @abelgashaw239 Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እኔ መንፈስ ቅድስን ተሳድቢያለው ግን ለ ንስሀ አባቴ መናዘዝ አፈርኩ ምን ይሻለኛል

    • @amanuelezra360
      @amanuelezra360 Před 7 měsíci +1

      Ayzoh wendema endemenim beleh negerachew

  • @hewanmitiku8795
    @hewanmitiku8795 Před 10 měsíci

    ..

  • @AlamAlam-kh6rl
    @AlamAlam-kh6rl Před 2 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigistadane8423
    @tigistadane8423 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን