ራሱን ያጠፋ ሰው ፍትሃት ይደረግለታል❓ | እሞታለው ብለህ እድር ትገባለህ። ንስሃ ግን አትገባም⁉️ | ጥያቄና መልስ ከዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ጋር- ክፍል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 07. 2021
  • #like #like #like #henokhaile #abagebrekidan #ሄኖክኃይሌ
    ይህ ትምህርት በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፈቃድ የተለቀቀ ነው፡፡
    ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
    እግዚአብሔር ያክብርልን!!
    ©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2013|2021
  • Zábava

Komentáře • 42

  • @agaaga1632
    @agaaga1632 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማህ ሊቀ ዲያቆናት ሄኖክ። በጣም ያረካኝ ትምህርት ነው። ምነው ከዛሬ ሃያ አመት ገደማ በፊት በሰማሁት ኖሮ ነው ያልኩት። ከብዙ ቁጣ፣ ግራ መጋባትና ጥፋት እድን ነበር።
    እጅግ የምወደው ወንድሜ ራሱን አጥፍቶ ካጣሁት ጊዜ ጀምሮ በቤተክርስቲያን ሥርዓት በጣም እበሳጭ ነበር። ምክንያቱም ራሱን ላጠፋ ሰው ፍታት የማይደረግለት በእርግጠኛነት ገሀነም ስለሚገባ እንደሆነ ተነግሮኝ ስለነበር እግዚአብሄር እንዴት እንዲህ ይጨክንበታል? ገና 24ኛ እደወሜውን እንኳን በቅጡ አልሞላም። ህይወት ብታስጨንቀው ነው እንጂ እንዴት ራሱን ያጠፋል? እዚህም በህይወት ተጠብሶ፣ እዛም ለዘላለም በማይጠፋ እሳት ለዘለአለም ሲጠበስ ሊኖር ነው? እያልኩ ዘወትር አለቅስ ነበር። እግዚአብሄር እንዲምረውም ተግቼ እጸልይለት ነበር። ነገር ግን ይህን ማድረጌን የሰሙ አንድ ቄስ ራሱን ላጠፋ ሰው መጸለዬ እኔንም እንደሚያስቀስፈኝ ሲነግሩኝ ይበልጥ አዘንኩ።
    ከጥቂት አመታት በኋላ ራሳቸውን ስላጠፉ ሰዎች ጥሩ አስተምህሮት ያለው አንድ
    እምነት ገጠመኝና ወደድኩት። በመጨረሻም ምን ጊዜ እንደተለወጥኩ ሳለውቀው የእምነቱ ዋና አባል ሀኜ ተገኘሁ። አሁን ግን ወደምወዳት ተዋህዶ ሀይማኖቴ በሥላሴ ተአምር በንስሀ ተመልሻለሁ። ይህንን ትምህርት የዛኔ ብሰማው ኖሮ ለምን ብዬም አልጠይቅ፣ ሥርዓተ ቤተክርስቲያንንም አልጥስም ነበር።
    ሌሎችም ይማሩበት ይሆናል ብዬ ነው ታሪኬን ባጭሩ ሼር ያደረኩት።

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 Před 2 lety +1

    ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ በእውነት እግዚአብሔር መንፈስቅዱስ በአንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረን የሚመክረን አባት ስሙ ይባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @zemaritbiruktawittmariam3437

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አንደበትህን አይለውጥብን......

  • @user-mr9ic7tn4h
    @user-mr9ic7tn4h Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር አጋልግሎት እድሜህን ያራዝምልህ
    ቃለ ህይወትን ያሰመልህ♥

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 3 lety +4

    Qal hiywet yasmalen memher Deacon Henok Haile tsgawon yabzalek bedma betena yetebkelen

  • @eadendassy2860
    @eadendassy2860 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @TeddyOkubagerges-jb7ey
    @TeddyOkubagerges-jb7ey Před 7 měsíci

    ቃል ሂወት የስማዓልና እግዚኣብሄር ጸጉኡ የብዝሓልካ ድ/ ን ሄኖክ ሓውና

  • @tenaworkfikre7012
    @tenaworkfikre7012 Před 3 lety +2

    እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ በምህረቱ ኢትዮጵያን ይጎብኛት።

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ተስፋእርስት መንግስት ሰማያትን ያውርስልን
    የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 Před 3 lety +1

    ኣሚን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን

  • @mekdesbogale4154
    @mekdesbogale4154 Před 3 lety +1

    የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን

  • @tirsitzewge9869
    @tirsitzewge9869 Před 3 lety +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ በሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @samikibrom9670
    @samikibrom9670 Před rokem

    ኣሜን ምግብ ተመግበህ ከግዜ ቦሀላ ይርባሀል መንፈሳዊ ምግብ ግን ዘንትእለት ኣይርብህም ስብሀት ለእግዝኣብሄር በጣም ነው ማመሰግንህ እዝጋኣብሄር ይባርክህ

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl Před 3 lety +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před 3 lety +1

    Amen..amen..amen .kale..hiwet .yasemaln..mrmhrachin

  • @tegisttesfaye5432
    @tegisttesfaye5432 Před rokem

    Amen .amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 2 lety

    የሚገርም ሚስጢር ነው የተማርነው ተባረክ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 Před 2 lety

    Amen kale hiwet yasemalen diyacon. Egzabher tsegu yabzaleh ema amlak tetebekeh. Edmehen yarzemeleh 🙏🙏🙏

  • @tigistadane8423
    @tigistadane8423 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mulugetadessie6357
    @mulugetadessie6357 Před 3 lety +1

    ቃለሕይወት ያሠማልን።

  • @user-sq2rb8vt6e
    @user-sq2rb8vt6e Před 2 lety

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 Před 3 lety

    ዘመንክ ይባረክ
    መምህር አንድ ሰው ከሞተበኋላ ንስሀ መግባት አለመግባቱ እዴት ይታወቃል

  • @zekirubel7085
    @zekirubel7085 Před rokem

    kale hywet yasemaln

  • @hanalove4772
    @hanalove4772 Před 2 lety

    ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን

  • @egzihabermalkamnewu925

    Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏❤️⛪️😘😘😘

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 Před 3 lety

    Amen kale hiwetn yasemalin

  • @yemimamesfin744
    @yemimamesfin744 Před 3 lety

    Kale hiyot yesamalen

  • @helenbrhane6984
    @helenbrhane6984 Před 3 lety +1

    አክሱም አገር ሰዉ ሲሞት በየመንገድ ላይ እየቆሙ ሬሳዉን መሬት ላይ አስቀምጠዉ ፀሎት ያረጋሉ

  • @user-pt8bc1yq2e
    @user-pt8bc1yq2e Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወትንንን ያሠማልንንንን በውነት

  • @hopezemene6804
    @hopezemene6804 Před rokem

    ወይ ኦርቶዶክስ ልዩ ናት

  • @gebremeskeladbaru4440
    @gebremeskeladbaru4440 Před 3 lety

    ትምህርቱን መች አገኘሁ ልቀቁልኝ

    • @nebiyuhaileyesuszwushwush4927
      @nebiyuhaileyesuszwushwush4927 Před 3 lety

      ትምህርት እኮ አይደለም ጥያቄና መልስ ነው ወንድሜ

    • @gebremeskeladbaru4440
      @gebremeskeladbaru4440 Před 3 lety

      @@nebiyuhaileyesuszwushwush4927 Memhr ekoo simelsu bebalefaw Tmhirt lay alnebrem yilalu part 1 lay

  • @positivereflections2135

    ክፍል አንድን የት እናገኝ ይሆን? linkun አስቀምጡልን።

    • @arganon
      @arganon  Před 2 lety

      czcams.com/video/3vZ0PY_F1G0/video.html

  • @ameleyilma2154
    @ameleyilma2154 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @azebayelew2297
    @azebayelew2297 Před 3 lety

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏