ልብ የሚነካ ትምህርት በመምህር ኢዮብ ይመኑ "ጥቅም ነውና " m.r eyob yemenu | ስለ ሞት ድንቅ የሆነ ትምህርት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 03. 2023
  • Temro Mastemar | ተምሮ ማስተማር
    +++ t.me/temro_mastemar +++
    📡የተምሮ ማስተማር ሰንበት ትምህርት ቤት ሚዲያ 🎥
    📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
    ፡ለመረጃ 📞 +251922114455
    ➽ የዩቲዮብ ገጻችን
    / @temromedia
    ➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
    / temromastemar
    / temromedia
    ➽የቴሌግራም ገጻችን
    t.me/temro_mastemar
    ➽ የዩቲዮብ ገጻችን
    Temro 1 / @temromedia
    Temro 2 / @temromastemar1937
    ➽ የቲክቶክ ገጻችን
    www.tiktok.com/@temro.media?_...
    ➽ ድረ ገጻችን
    www.temro.org

Komentáře • 600

  • @romandelelegn841
    @romandelelegn841 Před rokem +53

    😢😢😢😢😢 በሰው ሀገር ያላችሁ ሠላም ያጣችሁ እግዚአብሔር ሠላሙን ይሥጣችሁ

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek9292 Před 4 měsíci +2

    Amen Amen Amen

  • @MesiTube648
    @MesiTube648 Před 4 měsíci +4

    ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን 🙏 በስደት የምትነሩ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን ወደ ሃገራችን ለመመለስ ያብቃን 🙏🌹ኣሜን ኣሜን 🌹🙏💒⛪️🕌🕌🙏🙏
    እባካችሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ

  • @user-rx5sb2ko7p
    @user-rx5sb2ko7p Před 5 měsíci +2

    አቤቱ ሰማይና ምድርን የፈጠርክ ይህንን ጉባኤ ባርክከልን የክርስቶስን የማዳን ስራ/አላማ ሃዋርት ነቢያት ወንጌላውያን በ1ኛው በ2ኛው ክፍለ ዘመን እንዳስተማሩት ስላስተማራችሁ ተመስገን፡፡ የሰሜኑ ኮተት በወንጌል አንዲሸፈን ጸልዩ ሁላችንም እዳ አለብን አገልግሎታችሁ ይስፋ ወንጌል ያሸንፋል አሜን፡፡

  • @Adas-vn6yi
    @Adas-vn6yi Před měsícem +2

    አሜንአሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gt2yx7kl6y
    @user-gt2yx7kl6y Před 3 měsíci +2

    አሜን❤❤❤አሜን ❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Před 6 měsíci +2

    Memirachin. ረጅም. አድሜ. ከ. ጤና. ጋር. ይስጣችሁ. 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HANANHANAN-np1hg
    @HANANHANAN-np1hg Před 4 měsíci +3

    ቃለ ይህውት ያስማልን መምህር 😢በእውንት ለንስሀ ያብቃን የወንጌሉን ቃል በልባችን ይፃፍልን😢❤❤

  • @JanaJana-vo8kv
    @JanaJana-vo8kv Před rokem +8

    Amen amen amen 🙏🙏🙏💖 qala hiyot yasamalen amen

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 Před rokem +43

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እኛንም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 30 60 100 ፍሬ የምናፈራ ያርገን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ፅጌ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢😢

    • @selamgaltigray8071
      @selamgaltigray8071 Před 11 měsíci +1

      እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታስብሽ እህቴ❤❤

    • @berihungizaye5429
      @berihungizaye5429 Před 11 měsíci +1

      Kalewetin yasemalin

  • @user-qv6cg3os4v
    @user-qv6cg3os4v Před rokem +14

    በእውነት ልብን የሚያሳርፍ ቃለ ወንጌልን ስለምትመግቡን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ⛪⛪የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን። አሜን🙏

  • @wendufikadu3399
    @wendufikadu3399 Před rokem +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i Před 4 měsíci +2

    መምህርችንቃልህይወትያስማልን😢😢😢😢😢

  • @beamelaktube148
    @beamelaktube148 Před rokem +8

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጥሁም ስብከት

  • @abayaa7117
    @abayaa7117 Před 4 měsíci +2

    አሜንቃለህይወትያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl Před rokem +82

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml Před 7 měsíci +1

    Amen amen amen kale hewet yasemalin kubur mimhirchin

  • @user-xe5hk3co8z
    @user-xe5hk3co8z Před 3 měsíci +2

    አግዞብሔር፣አድሜአና፣ጤና፣ይስጥሕ

  • @kidanmehertemariyame
    @kidanmehertemariyame Před 3 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም በስጋ ወ ደሙ ለመክበር ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qz2lf7gw2m
    @user-qz2lf7gw2m Před 4 měsíci +2

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ጸጋ በረከቱን ያብዛልን በቤቱ ያጽናልን ለመምሕራችን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-bd6dr2tb2v
    @user-bd6dr2tb2v Před 8 měsíci +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሁላችንንም ለንስሃ ሞት ያብቃን ለመምህራችንም ረጅም ዕድሜ ይስጥልን አሜን አሜን

  • @user-cc8dx3ti7z
    @user-cc8dx3ti7z Před 4 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን ፀጋዉ ያብዛልን: ከክርስቶስ መኖር ከሁሉ ይልቅ እጅግ የምሻል ነዉእና..

  • @haregewinebayeh3967
    @haregewinebayeh3967 Před 8 měsíci +2

    ወንድሜ መምህር እዮብ በእውነት ባንተ ላይ አድሮ ፈዋሽ የሆነውንና እጅግ የሚጣፍጠውን ቃሉን ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ከአጥናፍ እሰከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን ፡፡ መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ፡፡

  • @salamethiopia5100
    @salamethiopia5100 Před 4 měsíci +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሚ ይስጣቸዉ

  • @rickastley3318
    @rickastley3318 Před rokem +2

    መምህር እዴትእደምወድህ እረጅምእድሜ ይስጥልኝ

  • @danielbelay3576
    @danielbelay3576 Před 9 měsíci +1

    መምህር ፈጣሪ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ በዕድሜ በጤና ጠብቆ
    ከቅዱሳን መዓድ ጋር ደምሮ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @guzguzmolaa328
    @guzguzmolaa328 Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይ ወትን ያሰማልን❤❤❤❤💖💖💖🙏🤲😢😢

  • @user-vo3pl4zu6y
    @user-vo3pl4zu6y Před 4 měsíci +1

    አሜን,,አሜን,,አሜን,,🤲🤲🤲

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před rokem +8

    በእውነት ለመምህራችን እድሜና ፀጋውን ይስጥልን

  • @MaryamKk-zs1ml
    @MaryamKk-zs1ml Před 3 měsíci +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን ❤✝️🥀♥️

  • @mostafamo203
    @mostafamo203 Před rokem +8

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-jc9cx1zu7i
    @user-jc9cx1zu7i Před 7 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @user-ps1cm2dl4i
    @user-ps1cm2dl4i Před 5 měsíci +2

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን 😢አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🙏🙏😥😥😥

  • @helinakebede4161
    @helinakebede4161 Před měsícem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።🙏
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 Před rokem +7

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @user-bi3ku4rm9c
    @user-bi3ku4rm9c Před 5 měsíci +1

    መምህር.ጠጋውን.ያብዛልህ.በጣም.ደስ.የሚል.ትምህርት.እየተመገብነነው...እረጅም.እሜና.ጤና.ይስፀዎት..🙏🙏🙏❤❤❤😊

  • @BlenBlen-oh6ov
    @BlenBlen-oh6ov Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏😍

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před 6 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +26

    እግዚአብሔር ይመስገን ኧረ ስንቱ የድካም አለም ነው ለንሰሀ ሞት ያብቃን በሐጢያት መሞት የሞት ሞት ነውና ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @MaqdiiDemli
    @MaqdiiDemli Před 16 dny

    ስለ ቃሉ እግዛብሄር አምላክ ይመስገን በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን❤❤❤

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Před rokem +9

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 Před rokem +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @azebtekle27
    @azebtekle27 Před rokem +6

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @saranegn4747
    @saranegn4747 Před 6 měsíci +1

    Qaloti yesemalen memeherachin be ewanatu igzbher lebon ysetan 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤⛪💚💛❤

  • @wondemagegngetachew
    @wondemagegngetachew Před 8 měsíci +4

    በጣም የሚገርም ነው እኤን ትምርት የሰማውት እዛው አውደምረት ነበር 27 የመዳኔለም ቀን የእናቴን የህክምና ውጤት ላመጣ እመሞ ከፍተኛ ስለነበር አጣታለው እያልኩ ነበር ቤተክርስቲያን የመጣውት ትምርቱ ለኔ ብቻ እስከሚመስለኝ እግዚብሔር በምራችን አድሮ አዋራኝ እናቴ አሁን ላይ ጤናዋ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @adanechhaile9473
    @adanechhaile9473 Před rokem +3

    Amen Amen Amen
    kale iyot yasemaln

  • @user-kn9fy1qr3g
    @user-kn9fy1qr3g Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤ቃላህይዎት ይሳማን እዲሜ ይስጥህ

  • @tenugebru6315
    @tenugebru6315 Před 9 měsíci +1

    Amen kale Hiwoten yasemalen Memhirachin

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před rokem +5

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን🙏

  • @fevenkassa6659
    @fevenkassa6659 Před 6 měsíci +1

    Ammen ammen qalhiwot yasamalin❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebetdebele2908
    @emebetdebele2908 Před rokem +4

    ቀለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 Před rokem +7

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @tsehayyideg
    @tsehayyideg Před 11 měsíci +2

    አባታችን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን

  • @meskeremgemhuc300
    @meskeremgemhuc300 Před 10 měsíci +1

    ቃልህወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏❤❤❤

  • @selamdafaro5370
    @selamdafaro5370 Před 12 dny

    Amen Amen amen

  • @bettyabera317
    @bettyabera317 Před 6 měsíci +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እዬብ

  • @DiribYifru
    @DiribYifru Před 10 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አቤቱ ጌታ ሆይ ልባችንን ወደንስሀ መንገድ ይመልስልን

  • @rogayalasse6713
    @rogayalasse6713 Před rokem +4

    🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤አሜንአሜን

  • @birqeekabadaa543
    @birqeekabadaa543 Před měsícem +1

    አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4x Před rokem +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ች

  • @lucyafar.1171
    @lucyafar.1171 Před rokem +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥህ ፀጋው ይብዛልህ ።

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf Před měsícem

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዉነት የሚያፀናና ስብከት😢😢😢 ጌታ ሆይ ልብን ክፈተዉ በስደት ያለነዉ መፀናኛችን

  • @bekalukassa3681
    @bekalukassa3681 Před rokem +17

    እኛ መስማት የተሳነን የተማሮ ማስተማር ልጆችን ነን ስለዚህ የእግዚአብሔርን ቃል እና መንፈሳዊ ፍሬ ሕይወትን መማር እንፈልጋለን። የምልክት ቋንቋ አስተርጓሚ የት አለ?

  • @Birk975
    @Birk975 Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @makedaadonya8623
    @makedaadonya8623 Před rokem +16

    ቃለ ሂወት ያሠማልን እጅግ ልብ የሚነካ በጣም ጥሩ የሆነ ትምህርት ነው ረጅም እድሜ ይሥጥልን መምህራችን

  • @mekedesmekedes9096
    @mekedesmekedes9096 Před rokem +9

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @abayaa7117
    @abayaa7117 Před 4 měsíci +1

    አሜንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @birtukanhaileamenamenamen9938

    እግዚአብሔር ይመስግና አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤
    ❤❤❤❤
    ❤❤❤ፈጣሪ አምላክ ቃል ሂውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @BirkeGezahagn
    @BirkeGezahagn Před 10 měsíci +1

    መምህር የአገልግሎት እድሜውን ያርዝምልን ❤❤😂😂

  • @user-yg7pl5qu8r
    @user-yg7pl5qu8r Před 2 měsíci +1

    ቃለ ህይዉትን ያሰማልን አሜን

  • @user-bi3ku4rm9c
    @user-bi3ku4rm9c Před 5 měsíci +1

    አሜን.አሜን.አሜን🙏🙏🙏

  • @ruthtube9413
    @ruthtube9413 Před rokem +4

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i Před 4 měsíci +1

    አሜንአሜንአሜን😢😢😢😊😊

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele8667 Před rokem +3

    ቃለሕይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ጤናና እድሜ ይስጥልን መምህር እጅግ ግሩም ትምህርት ነው ለኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን🌹🌹🌹

    • @AlamAlam-nc9rh
      @AlamAlam-nc9rh Před rokem

      💒🙏🤲🤲🤲♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️ቃለሂወት ይሰማልን መምህሪቺን

  • @mjdjfjjccnhbkj8997
    @mjdjfjjccnhbkj8997 Před 7 měsíci +1

    ቃለ ሂወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @eadendassy2860
    @eadendassy2860 Před rokem +8

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @user-dw4vm4ge1l
    @user-dw4vm4ge1l Před měsícem +1

    አሜን እግዛቤር ይመስገን

  • @habtamlegese3100
    @habtamlegese3100 Před 6 měsíci +1

    Amen ewnet new ❤❤

  • @rogayalasse6713
    @rogayalasse6713 Před rokem +3

    አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @belay5969
    @belay5969 Před rokem +5

    Ameen Ameen Ameen 😭😭😭😭ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህርቸነ

  • @shewayedereje3703
    @shewayedereje3703 Před 5 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቺን❤❤❤❤❤❤

  • @user-fm6xd9yh6l
    @user-fm6xd9yh6l Před měsícem +1

    መት ጥቅም አደለም አብሶ በልጅነት ስታጣው ሰውን ምን ያህል ህመም እዳለው ጒደኛዬ ሞተችብኝ ንፁዃ እኔ ከሁሉም ቀድሜ ብሞት ደስተኛ ነኝ ምን ዋጋለው ሁሉም የጌታ ፍቃድነው❤

  • @Wahsey21dngley
    @Wahsey21dngley Před 5 měsíci +2

    ቃል ህይወት የስመዐና ኩቡር መምህርና እኛም ተምረን ለመተግበር ያብቃን 😢❤❤❤

  • @user-bs2gp5lv7k
    @user-bs2gp5lv7k Před rokem +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤🙏

  • @clrqtr8818
    @clrqtr8818 Před 6 měsíci +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Hanita1221
    @Hanita1221 Před rokem +4

    መምራች ቃለህይወት ያሰማልን .......እረጅም እድሜ ይስጥህ ። 🙏🙏🙏😍😍

  • @bezuayehusimein4882
    @bezuayehusimein4882 Před 7 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! መምህር

  • @user-et4ob5hf6s
    @user-et4ob5hf6s Před 7 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልኝ መምህሬ ❤❤❤

  • @user-rf6cq5ut5o
    @user-rf6cq5ut5o Před 14 dny

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jj1gy6fc7c
    @user-jj1gy6fc7c Před 7 měsíci +1

    amen፫

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 Před 5 měsíci +1

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @taduzelalem5794
    @taduzelalem5794 Před rokem +9

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር፤፤ ከክርስቶስ ጋር መኖር ከሁሉም ይልቅ የሚሻል ነውና፤

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c Před rokem +8

    መምሕራችን በእዉነት ቃለሕይወት ያሰማልን እዳተ ያሉትን ያብዛልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ሉእል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💔💔😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭

    • @wdewde
      @wdewde Před rokem

      በደጁያጥናክ

    • @Tsion-bj7nu
      @Tsion-bj7nu Před rokem

      ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤

  • @higtug6
    @higtug6 Před rokem +5

    ቃለሕይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ጤናና እድሜ ይስጥልን መምህር እጅግ ግሩም ትምህርት ነው ለኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን

  • @user-et6qe3ir5y
    @user-et6qe3ir5y Před 9 měsíci

    amen amen geta igizabihwri abizito yibarikhi abatachin tabaraki wowo yemigarimi timihiriti naw ❤❤❤

  • @samuelmihret2546
    @samuelmihret2546 Před 9 měsíci +1

    zemenik yibarek betekirsthani endanite ayineti liji silalat e/r yimesigen qale hiyiwet yasemalin

  • @henok_haile
    @henok_haile Před měsícem +1

    እንዲህ ያለ ትምህርት በጣም ያስፈልገናል

  • @haregethiopia2578
    @haregethiopia2578 Před rokem +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን😢😢😢❤❤❤😊

  • @user-ss1sp7nh9e
    @user-ss1sp7nh9e Před měsícem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማል