ክርስቲያን እና ፈተና በመ/ር ምህረተአብ አሰፋ ክፍል አንድ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 1,5K

  • @yonasngasge4329
    @yonasngasge4329 Před 4 lety +3

    Amen amen amen kale hewet ysmalna 👏👏👏

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 Před 4 lety +8

    መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያብዛልህ ቃለ ህወት ያስማልን

  • @andarega6800
    @andarega6800 Před 4 lety +2

    እድሜና ጤና ይሰጥህ መምህር

  • @henokbahiru9085
    @henokbahiru9085 Před 4 lety +1

    መምህራችን የወንጌል አርበኛ ኑርልን

  • @abeabe8938
    @abeabe8938 Před 4 lety +94

    እንቁ መምህሬ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ❤

    • @abeabe8938
      @abeabe8938 Před 4 lety +2

      @@amanny5184 እሺ ይኸው አድርጊያለሁ

    • @user-pj2fg1ed3m
      @user-pj2fg1ed3m Před 4 lety +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @tsadeydelaytifkernselamn5484

    Amen amen amen kale hewet yasemalen memherachin edmena tena abzeto yestelen

  • @user-nz5mr3ib2g
    @user-nz5mr3ib2g Před 4 lety +1

    ቃል ህይወት ያሠማልን 💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @user-he8ys2kk2o
    @user-he8ys2kk2o Před 3 lety +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያስማል ኣባታችን ✝️✝️✝️

  • @weyniweyni8007
    @weyniweyni8007 Před 4 lety +4

    በኩር ሰባኪ መምህር ምህረታብ አሰፋ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @salamsalam8076
    @salamsalam8076 Před 4 lety +3

    መምህሬ እረጅም እድሜ ከጤናጋር እመኝልሀለሁ አሜን

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔርጌታ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድሰው✝️ ለዘለዓለም አሜን አሜን አሜን✝️🙏 እንዲሁም እምአምላክ ቅድስት 🙏✝️ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና💖🙏 ይድረሳት ይገባታል ልህልቲቱ እናታችን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔርጌታ ያጽናን ያግዘን እርሱ ረቂቅ አዋቂ ነው ጥንት የሚሰራ የተዋጋ በዙፋኑ ያለው ንጉሱ አሁንም ይሰራል ያድናል 💖✝️ ይፈርዳል እኔ ከልጅነት እስካሁን✝️🙏 የማደንቀው የማመሰግነው አምላክ ጌታ ቸር ፍቅር ርህሩህ ደግ የዋህ እዛኝ ታጋሽ እጆቹን በፍቅር ዘርግቶ 💖✝️ የሚቀበል ማነው እደርሱ የማፈቅር ከእናት ከአባት የሚበልጥ የሞተልን በደሙ የገዛን እናቱን ከመስቀሉ ስር የሰጠን እኔ ሰላሜን እሰጣቹሃለው እኔ የምሰጣቹሁ ዓለም እደሚሰጣቹሁ ✝️ አይደለም መለአክቶችን ቅዱሳኖችን እዲረዱ እዳግዙን እዳበረቱን ፀጋ 💖 ሰጠን ስጦታው እንደ ከዋክብት የበዛ ስለ ሁሉም ስለማይነገረው ስጦታህ✝️ ጌታ የሰማዩ ስም ተመስገን አሜን 💖አሜን አሜን መምህራችን ቃለ 💖✝️ ህይወት. ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን🙏✝️🙏 አሜ🙏✝️🙏 አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏✝️✝️✝️💚💛💖✝️✝️✝️ ✝️✝️✝️🙏🙏🙏✝️✝️✝️🙏🙏🙏 💚💛💖✝️✝️✝️🙏🙏🙏💚💛💖✝️✝️✝️🙏🙏🙏✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️🙏🙏🙏✝️✝️✝️ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @kumarkumarkumar1718
    @kumarkumarkumar1718 Před 4 lety +1

    በእውነት ለመማህራችን ቃላ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-nz5mr3ib2g
    @user-nz5mr3ib2g Před 4 lety +7

    መምህራ ምህረት አብ እድሜና ጤና ይስጥህ አብዝቶ አብዝቶ እግዚያአብሔር የድንግል ልጂ ካንተ ጋር ይህን 💒💒💒💒💒

    • @gufhgfutuy4032
      @gufhgfutuy4032 Před rokem

      አበዝቶ እግዚብሔር የድንግ ልጂ ይጥክ

  • @emuyeniydilla3743
    @emuyeniydilla3743 Před 4 lety +13

    አጥንት ሚያለመልም ቃለ ወንጌል ሚስማር ሲመታ እንደሚጠብቅ ሁሉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በፈተና ውስጥ ትጠብቃለች
    ወንድማችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልክ አሜን(3)

  • @aberashadana3955
    @aberashadana3955 Před 4 lety +2

    Amen kalwoti yasmlen💚💛❤🙏🙏🙏

  • @aboali3155
    @aboali3155 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሄወት ያሰማልን

  • @user-xq1sv3mu5t
    @user-xq1sv3mu5t Před 4 lety +227

    መምህር የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ እኔ ምንም ዋጋ የለኝም የኔ እድሜ ላንተ ይሁን መምህሬ ስያዝን ስከፋኝ ያአንተ ትምህርት ደስታ ይፈጥርልኛል ደሞ አትጥፋብኝ

    • @genetkene6695
      @genetkene6695 Před 4 lety +4

      አሜን

    • @mekdestessema4611
      @mekdestessema4611 Před 4 lety +3

      Egzabher ybarkh amne ❤🤲🙏❤🤲🙏❤🤲

    • @user-pj2fg1ed3m
      @user-pj2fg1ed3m Před 4 lety +3

      አሜንንን የኔ ማር አንችም በቤቱ አጥንቶ በዕድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

    • @kgtrak6084
      @kgtrak6084 Před 4 lety +3

      አሜን አሜን

    • @tasfaayaliw1516
      @tasfaayaliw1516 Před 4 lety +2

      እውነት ነው መምህር ፈጣሪ ይርዳን ለሥጋወ ደሙ ድካምህ ለፍሬ ያርግልህ የድግል ማርያም ልጅ እውነት ነው ዘመኑ የምህረት ነው እኛነን ያል ተጠቀምንበት እኮ መምህር ኑርልን

  • @tsegennetterune3821
    @tsegennetterune3821 Před 4 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ts8py8wt3e
    @user-ts8py8wt3e Před 4 lety +1

    እንቁ ምራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምራችን

  • @matiyasabebe985
    @matiyasabebe985 Před 2 lety +1

    የእመቤታችን ልጅ በእቅፉ ያኑርክ የኔ አባት

  • @yetu7222
    @yetu7222 Před 4 lety +33

    ሁሉም እዉንት ነው
    ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
    ቃለሕይወት ያሰማልን
    ሺይ ዓመት ኑርልኝ
    ዉድድድድድድ

  • @lulishkay630
    @lulishkay630 Před 4 lety +15

    መምህራችን እድሜና ጤናአብዝቶ ይስጥህ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alohacell2207
    @alohacell2207 Před 4 lety +1

    ቃለ ይእወትን ያሰማልን ለመምራችን አሜን አሜን አሜን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 4 lety +234

    በኩረ መምህራችንን መምህር ምህረተአብ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-ct8eq2wf3h
    @user-ct8eq2wf3h Před 4 lety +12

    መምህራችን መምህር ምህረተአብ💓💓💓እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏

  • @mmcellmmcelll4368
    @mmcellmmcelll4368 Před 2 lety +1

    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-og4bu2or5k
    @user-og4bu2or5k Před 4 lety +1

    መምህራ.እድሜ.ይስጥህ.የምነት.አራበኛአ

  • @sablakonjo1838
    @sablakonjo1838 Před 4 lety +11

    እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሺ አመት ይኑሩልን

  • @user-mq8lr3gh5v
    @user-mq8lr3gh5v Před 4 lety +9

    የወጌል አርበኛ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜንን አሜንን አሜንን

  • @meskeremgosye8130
    @meskeremgosye8130 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @by-jx5yq
    @by-jx5yq Před 4 lety +1

    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @addismengstu6443
    @addismengstu6443 Před 4 lety +9

    እንቁ መምህራችን የተዋህዶ ሀይማኖቴ ጠበቃ ! ክፉ አይንካህ !!!

  • @emuytekele9613
    @emuytekele9613 Před 4 lety +10

    አሜን ምህራችን አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ajmanajman6683
    @ajmanajman6683 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @user-it6ui6sg1j
    @user-it6ui6sg1j Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን👐

  • @weletearegawi4253
    @weletearegawi4253 Před 4 lety +8

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን
    እግዚአብሔር በምሕረቱ ይጎብኘን
    ሁላችሁም በጸሎታችሁ አስቡኝ
    ወለተ አረጋዊ እያላችሁ ስደተኛ እኅታችሁ ነኝ በኀጢአት የረከስሁ በደለኛ ነኝ 😭😭😭😭😭😭 ጸሎታችሁ አይለየኝ

  • @user-gw9bu5wy3u
    @user-gw9bu5wy3u Před 4 lety +6

    በእዉነት ቃለ ህወትን ያሰማልን መምህራችን መምህር ምህረት አብ አሰፋ

  • @yemaryamyemaryam2601
    @yemaryamyemaryam2601 Před 4 lety +1

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-dx2fy1rh4v
    @user-dx2fy1rh4v Před 3 lety +1

    ጀግናው መምህራችን ኑርልን

  • @tamrilchesmachiu5590
    @tamrilchesmachiu5590 Před 4 lety +16

    የተዋህዶ እንቁ ብርቅዬ መምራችን እግዚአብሔር እረዥምና እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም የሰማነውን 30 /60 /100 ያማረ ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን እግዚአብሔር ይግለፅልን አሜን፫

  • @hopesgualtigray4333
    @hopesgualtigray4333 Před 4 lety +3

    Kalehiwet yasmalen Mehreteab tebareke🙏adme tseaina yehabka🙏

  • @user-zb5dv8hc7r
    @user-zb5dv8hc7r Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yengusasridew8298
    @yengusasridew8298 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @senentsara4008
    @senentsara4008 Před 4 lety +13

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ስለጣፋጭ ትምህርትክ እግዚአብሄር ይስጥልን 🇲🇱

  • @meherat938
    @meherat938 Před 4 lety +8

    አሜን መምህሬ እግዝያብሄር ሆይ በእድሜ በፀጋው አቆይልኝ ይህን እንደምግብ ቃልህን ስምህን የሚመግበንን ምህረትአብ አኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @bizzoashi4153
    @bizzoashi4153 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን💚💛❤🙏🙏

  • @hannanegash1820
    @hannanegash1820 Před 3 lety +1

    Amen amen amen kale yiwet yasmalene💚💛❤️🙏🙏🙏🙏⛪💚💛❤️

  • @user-oj5xj4tn5r
    @user-oj5xj4tn5r Před 4 lety +7

    ቃለህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ ያንተን ትምህርት ስስማ እፅናናለው

    • @Dubai-vw6mb
      @Dubai-vw6mb Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን

  • @alemgirma6857
    @alemgirma6857 Před 4 lety +4

    Kel hiwtn yesmaln memhrachin 💚💛❤

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 4 lety +1

    ቡኩረ ምህረታብ ቧእውነት ድንቅ ትምህርት ንው። ጨምሮ እውቀቱንና ጥበቡን ይግለፅልህ ፣ በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን። ያማያልፈውን ቃለሕይወት ያሰማልን ፣ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ፣ ወለመስቀሉ ክቡር፣ ወለወላዲቱ ቅድሰት ማሪያም። አሜን(3)

  • @hiwotberehanu8391
    @hiwotberehanu8391 Před 4 lety +12

    አሜን አሜን አሜን መምህር ምህረተአብ አሰፋ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የማያልቀውን ረጅም እድሜና ጤና ጸጋን ያድልልን አሜን

  • @user-ts2bj5nr3y
    @user-ts2bj5nr3y Před 4 lety +34

    ነፍስና ስጋን የሚያለመልም ትምህርት ነዉ መምህራችን #እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥልን የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን'''

  • @helanyaamaramaliji4228
    @helanyaamaramaliji4228 Před 3 lety +1

    Amen amen amen zamare malkatan Yasamaln 💚💛❤️🙏🙏🙏🤲🤲🤲🇪🇹

  • @almasalmas2572
    @almasalmas2572 Před 4 lety +1

    Amen amen amen 👏 👏 👏 memehracn kale hewet ysemalen 🙏 🙏 🙏 ⛪ ⛪ ⛪ 👈 💝 💕 ❤️

  • @AnaAna-sy9ui
    @AnaAna-sy9ui Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እረጂም እድሜ ይስጥልን

  • @genetdagnu3874
    @genetdagnu3874 Před 4 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እድሜ ክጤና ጋር ያድልልን አሜን፫

  • @ferakasa4247
    @ferakasa4247 Před 4 lety +1

    ያገልግሎት ዘመናችሁን ሉኡል እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +61

    ክርስቲያን እና ፈተና ኧረ መድሀኒአለም በምህረቱ ይመልስልን ይሄን ክፉ በሽታ መ/ር ምህረተአብ አሰፋ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @user-fh6sf7wq5m
    @user-fh6sf7wq5m Před 4 lety +6

    ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይብል የክርስቶስ ቤተሰቦች መምህራን አባታችን መካሪያችን በውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የእግዚአብሔር ፀጋ በጥፍ በጥፍ ብዝት ይበልልህ #አባቴ

    • @mekdesrobel1121
      @mekdesrobel1121 Před 2 lety

      Amen amen amen 🙏 edemana tena yesetilen memehracen

  • @asnackhemnegsha7749
    @asnackhemnegsha7749 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ያድል አሜን

  • @user-xm2hp5rf3q
    @user-xm2hp5rf3q Před 4 lety

    መምህራን በውነት ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @bizuneshayele6281
    @bizuneshayele6281 Před 4 lety +34

    በሰሞኑ ጭንቀት እራሴ ሊፈነዳ ደርሶ ነበር ኡፍፍፍ መምህር ምህረተ አብዬ ነብሴን አከምካት! አንተን የሰጠን መዳሕኒአለም ለዘላለም ይመሥገን!!!

  • @KB-wp6tl
    @KB-wp6tl Před 4 lety +19

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማል በእዉነቱ አንተን የወለደች እናት እንዴት የተባረከች ናት ሎኦል እግዚያቤር ሰሙ የተመሰገነ ይሆን 🙏❤🙏❤🙏❤ ከመጣዉ ቆጣ የናተ ፀሉት ይጠብቀን በረከቶ ሬዴቱ ይድረሰን, አሜን አሜን አሜን🙏❤❤❤🙏🙏

  • @user-yu2ux7mx6i
    @user-yu2ux7mx6i Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏♥️

  • @tsedaletsedale4297
    @tsedaletsedale4297 Před 4 lety

    መምርህር ምህረት አብ ተባረክልን ቃሊወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @Ahmad-yx5ze
    @Ahmad-yx5ze Před 4 lety +41

    በውኒት እግዚአብሔርን ይመሧገን ይህ ንን ላሥተማርን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ህ

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Před 4 lety +7

    አሜን🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን💓

  • @salam1297
    @salam1297 Před 4 lety +2

    ቃለህወት ያሠማልን መምህር

  • @user-kf6qd7kz6e
    @user-kf6qd7kz6e Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን

  • @hayah5725
    @hayah5725 Před 4 lety +11

    እግዚአብሔር ሆይ ያተን ቃል ስሰማ እፅናናለሁ ሀጤቴ ቢበዛም ስለናትህ ብለህ ትምረኛለህና ።መህምራች ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ እና ፀጋውን ይስጥልን
    እሜን አሜን አሜን

  • @harunrashid2470
    @harunrashid2470 Před 4 lety

    እንቁ መምህራችን እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @bsmallh2799
    @bsmallh2799 Před 4 lety

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @user-em7gj3og3v
    @user-em7gj3og3v Před 4 lety +13

    አንተን ስስማ የዳንኩ እስክሜመስለኝ ድስ ይለኛል ኦርቶዶክስ ለዘላልም ይንገር💚💛❤

  • @elleniabayneh4979
    @elleniabayneh4979 Před 4 lety +5

    ቃለ ሕይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @basilmutaz3189
    @basilmutaz3189 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ምህራት የወረደ ለሀገርችን እወነት ጊዜወ ከበደ ነወ ብቻ እግዚአብሔር መልካም ጊዜ ይሰጥን

  • @cocob7788
    @cocob7788 Před 4 lety +1

    አሜንቃለህይወትያስማልን

  • @tirhasarefatne9318
    @tirhasarefatne9318 Před 4 lety +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @raheltekele4038
    @raheltekele4038 Před 4 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።

  • @user-gv5if4py1z
    @user-gv5if4py1z Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ...አትፈትነኝ አልልም ነገር ግን ፈተናንን የምቋቋምበት አቅም ሥጠኝ 🙇‍♂️

  • @user-yx2vd2pt9s
    @user-yx2vd2pt9s Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 4 lety +72

    በውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን

  • @emebethaile8539
    @emebethaile8539 Před 4 lety +29

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን መምህራችን እርጅም በእድሜ በፀጋ ይጠበቃል አሜን

  • @udjdbhbdbbdh7575
    @udjdbhbdbbdh7575 Před 2 lety +1

    አባታች ቃለህይወትን ያሰማልን አድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-he9ye3kz8o
    @user-he9ye3kz8o Před 4 lety +9

    መምህራችን አባታችን መረታብ አሠፋ እግዚአብሔር እድሚ ጤና ይስጥህ
    አሜን አሜን አሜን

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 4 lety +32

    ቃለህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት ነው በእድሜ ጤና ያቆይልኝ የሰማነውን በልባችን ያሳድር የእግዚአብሔር ቸርነት የድንግል ማርያም አማላጅነት የመላኤክት ጠባቂነት የቅዱሳን ረድኤት በረከታቸው በእኛ ላይ ይዋል ይደርብን አሜን፫

  • @laylalayla990
    @laylalayla990 Před 4 lety +1

    ያተን ትምህርት ትሰማ መንፈሴ ይታደሳል ነፈሴ በሀሴት ትሞላለች እግዚያብሄር የማያልቀው ስጦታው ፈጣሪ ይመስገን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-mn9pv3uj5q
    @user-mn9pv3uj5q Před 4 lety +80

    እኔ ለመምህር ቃልየለኝም ፀጋውን ያብዛልክ አሜን(3)

    • @AbelNigisti
      @AbelNigisti Před 4 lety

      czcams.com/video/57mxEe4SMpo/video.html ኮሮና ቫይረስ መቅሰፍት ነው ወይንስ በሽታ ሊንኩን በመጫን ያድምጡ ሲጨርሱ አስተማሪ ሆኖ ካገኙት ለወዳጆ #ሼር ያድርጉ

    • @user-pj2fg1ed3m
      @user-pj2fg1ed3m Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @moha687
      @moha687 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @tigis2225
      @tigis2225 Před 4 lety

      አሜን ፫

    • @tigisthailu1633
      @tigisthailu1633 Před 3 lety

      ♥♥♥

  • @user-bo3gb6kv2t
    @user-bo3gb6kv2t Před 4 lety +27

    መምህራችን እሽ አመት ኑርልን🙏

  • @mayatube2121
    @mayatube2121 Před 4 lety +1

    መምህራችን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏

  • @wardawarda5631
    @wardawarda5631 Před 4 lety +1

    እቁ መምራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን። አምላክ እንደ እዮብ አማሰጋኛ አደርገኝ።

  • @user-uo2jl7qr5l
    @user-uo2jl7qr5l Před 4 lety +22

    በኩረ ሰባኪያን መምሕር ምህረተአብ በፀጋህ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ እግዚአብሔር በአተአደበት እየተናገረ ብዙወችን ከጥፍት አወጣ ወጣቱን ከባእድ ከማይጠቅም መጠጥና ሽሻ 1ሰው ማዳን ዋጋ አለው በርታልን

  • @adiadye2280
    @adiadye2280 Před 4 lety +15

    ክርስቲያንና ፈተና ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @GhGh-el8ox
    @GhGh-el8ox Před 4 lety

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
    ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይባረክ

  • @aiphfaty1800
    @aiphfaty1800 Před 4 lety +6

    የተዋህዶ እንቁ ጀግና መምህራችን እድሜ ጤና ጋ ያብዛላህ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @georgesalkhoury8052
    @georgesalkhoury8052 Před 4 lety +13

    ቃለህይወት ያሠማልን ለምህራችን የተኛ እንቁ ኑርልኝ ሺ አመት ብኩርሰባኪያን መምህር ምህረት አብ ኤምወድህ የማከብርህ ውድ መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤🙏የወንገል አርበኛ❤❤❤🙏💚💛❤🌹

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 lety +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን🙏

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tgisttadi9190
    @tgisttadi9190 Před 4 lety +7

    አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏 ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሄር እድሜ እን ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏