ለዶ/ር ወዳጄነህ ማረሚያ || መምህር ዘበነ ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • ለዶ/ር ወዳጄነህ ማረሚያ || መምህር ዘበነ ለማ

Komentáře • 1K

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před rokem +169

    እንኳን ለመድኃኒዓለም ወራዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና እደረሳችሁ:አደረስን አባታችን መምህራችን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛንም የተማርነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን ላገራችን ስላምን ፍቅርን ያውርድልን

    • @user-cw8bu2eq7b
      @user-cw8bu2eq7b Před rokem

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን.

    • @user-cw8bu2eq7b
      @user-cw8bu2eq7b Před rokem

      እግዚአብሄር ይመስገን መ ምህር ቃለህወት ያሰማልን.

    • @user-cw8bu2eq7b
      @user-cw8bu2eq7b Před rokem

      አሜን አሜን አሜን.

    • @Kb-tube7407
      @Kb-tube7407 Před rokem

      Amen3

    • @user-rc3kl5is6w
      @user-rc3kl5is6w Před rokem

      አሜን አሜን አሜን እንኳን ለአለም መደኃኒት አለት አደረሰን በያለንበት ይታደገን

  • @user-qw3wh2ur7f
    @user-qw3wh2ur7f Před 7 měsíci +3

    ብሓቂ በሓቅ ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ ናይ ኦ ርቶ ዶክስ ተዋህዶ ሂያብ ብሙካንካ ክብርን ምስጋናን ንዘላኣለም ኣለም ንአግዛብሄር ይኩን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤i love u ortodox tewahdo❤❤❤❤❤ ቃለ ሂወት የስመዓልና❤❤❤❤❤

  • @frehiwottadele8925
    @frehiwottadele8925 Před 11 měsíci +2

    ግልፅ ላለው ማብራሪያዎት ከልብ እናመሰግናለን መምህራችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ።

  • @user-fp8hi8eq7q
    @user-fp8hi8eq7q Před 2 měsíci

    እጅግ አድርገን እናመሰግናለን መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይሁን አሜን 🙏🙏🙏

  • @sergutgebru1362
    @sergutgebru1362 Před rokem +113

    ሁሌም እርሶን እና እርሶዎን የመስለ አስተማሪ ለስጠን አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረስው እርሶንም አምላክ ይጠብቅልን ከነ ሙሉ ቤተስቦዎ 🙏🙏🙏

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay Před rokem +114

    🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛሎት እኛ የተዋህዶ ልጆች በእውነት እድለኞች ነን እኚን የመሰለ ዓባት የሰጠን (((መድሃኒያአለም))) ይመስገን!!!🙏🙏🙏

    • @leuluhh1472
      @leuluhh1472 Před rokem +2

      😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd Před 4 měsíci

      Amen ❤amen❤amen❤amen❤amen❤amen❤amen❤

  • @fkremaryamworke4588
    @fkremaryamworke4588 Před 11 měsíci

    ዶ/ር ዘበነ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ

  • @samsonzemichael1214
    @samsonzemichael1214 Před 11 měsíci

    መምህር እዳተ ያሉ ጠንካራ መምሕር ያብዛላት በአሁኑ ሰአት ብዙ የሚያውቁ የሚመስሉ ነገር ግን ያለማወቃቸውን ይዘው በትንሽ እውቀት ብልጫ ምእመኑን የሚያሳስቱ በዝተዋልና እዳተ ያለ አራሚ ለበቤተ ክርስቲያያኗ አስፈላጊ ነው ገለፃው ገብቶኛል አኔ ሰለራሴ በገበየሁት እውቀት አመሰግናለሁ እድሜ ይስጥልን አተም ተግተሀህ በማስተማር ያተ አይነቶችን ፍሬ አፍራራልን ሰለላሳ ሐምሰሳ መቶም ይሁኑልን ::

  • @FirehiwotMelka-ye9rb
    @FirehiwotMelka-ye9rb Před rokem +110

    በእውነት ይህን ቅዱስ ቃል እንድንሰማ ያደረገን የሰራዊት ጌታ ሉዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን ።

    • @aynalemkidane9800
      @aynalemkidane9800 Před 11 měsíci +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Girum93
      @Girum93 Před 11 měsíci

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 Před rokem +39

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasisass5378
    @fasisass5378 Před 11 měsíci

    Tks Docter Zebene, long life for u & Orthodox religion.

  • @user-ei2tp6eh9n
    @user-ei2tp6eh9n Před 11 měsíci +1

    እዉነት ነዉ አባትምህርት ያስፈልጋል

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před rokem +99

    መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ ሁሉ ቃለህይወት ያስማልን አባታችንንም እመቤቴ በሄዱበት ትከተልልን አሜን አሜን አሜን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @helendegafu9233
    @helendegafu9233 Před rokem +25

    ከአእምሮ በላይ ነው የሚገርም ጥበብ ነው ያለክ መምህር እግዚአብሔር ሀምላክ አሁንም ጨምሮ ይባርክህ ከዚህም በላይ ጥበቡን ያብዛልህ❤

  • @sarabafkadu6213
    @sarabafkadu6213 Před 11 měsíci

    Kale hewate yasemalen mimhrachen egziyabhare edawoten yarzemilen 🙏 🙏 🙏 🙏 Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @agerneshyilma2975
    @agerneshyilma2975 Před rokem

    እድሜና ጤና ይስጥልን ዶር ዘበነ

  • @Habte-kd2gy4hn2g
    @Habte-kd2gy4hn2g Před rokem +32

    የሕይወትም የስጋም ምግብ የሆነ ት/ት ነው። አሜን ቃለ-ሕይወት ያሰማዎት የኛ እንቁ መምህራችን!!!

  • @classicphone5908
    @classicphone5908 Před rokem +24

    የኛ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጠና ይጠብቅልን ❤❤❤🙏

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 Před 11 měsíci

    we love you our beautiful preacher

  • @user-ez8hd9co4z
    @user-ez8hd9co4z Před 11 měsíci

    የኛ የዘመኑ ልዩ መምህራችን ቤተክርሥቲያን ያፈራችህ ድንግል ማርያም ቃለ ህይወትን ታሠማልን መምህርየ መምህርየ ያቺን የሠይጣን ቁራጭ የሆነች አሥቴር ተብየዋን በደብ ይገሥፁልን መምህርየ ወዳጀነህ ቢሣሣትም ያሣሣተችው ያች ሠይጣን ናት

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před rokem +27

    የኔ ወርቅ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን ከነቤተሰቦቻችሁ አሜን፫ 😢🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹

    • @michaelg1550
      @michaelg1550 Před 11 měsíci

      እድሜና ጤና ይስጥህ ከእዚህም በላይ ፀጋ ይጨምርልህ

  • @afroosound6980
    @afroosound6980 Před rokem +9

    አንተ የኛ ባትሆን የማንም መጫወቻ በሆንን ነበር ቃለ ሂወት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @meshalalanzi1879
      @meshalalanzi1879 Před rokem +2

      ክብር የሚባል ነገር አለ አንተ ብለሽ አቃለልሻቸውሳ😢

    • @user-yc4vw9se2w
      @user-yc4vw9se2w Před 11 měsíci

      ​@@meshalalanzi1879ልክነሽ ልብ ይስጠን ካህናቸው አባ ማለትነው ያለብን እደተቃዋሚዎች ዘርጥጠን እንጥራቸው

    • @FasikaAlelign
      @FasikaAlelign Před 11 měsíci

      አቤቱ ጌታ ሆይ ልቦና ስጠን😭😭😭😭

    • @afroosound6980
      @afroosound6980 Před 11 měsíci

      ina anchi libelew ?@@meshalalanzi1879

  • @kidistiaraya3938
    @kidistiaraya3938 Před rokem

    Egzabher amlak edme na tena yestelen memhrachen Ethiopian & Eritrean selme yarglen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን ።

  • @saraseyoum8059
    @saraseyoum8059 Před rokem +3

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ::

  • @romandelelegn841
    @romandelelegn841 Před rokem +63

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በእድሜ በቀፀጋ ያቆይልን እንወዶታለን መምህራችን 🙏

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx Před 11 měsíci

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-uu2te9ge5c
    @user-uu2te9ge5c Před 11 měsíci

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በጤና ይጠብቅልን

  • @fantaneshmeles547
    @fantaneshmeles547 Před rokem +25

    አባታችን መምህራችን እንኳን በሰላም በጤና መጡልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před rokem +9

    ዶክተር መምህር ዘበነ ያሎትን አባቶቻችን ያብዛልን ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
    🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹‼️‼️‼️‼️

  • @mimiande677
    @mimiande677 Před 11 měsíci +1

    Tebarek memhery kalehywet yasemalen

  • @tsehaineshberhane6279
    @tsehaineshberhane6279 Před 11 měsíci

    አሜን ተባረክ መምህር ቃል ሂወት ይስምአልና

  • @tigistalemayehu65
    @tigistalemayehu65 Před rokem +5

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ።እግዚአብሔር ሆይ ተመ ስ ገ ን

  • @helenhusen5822
    @helenhusen5822 Před rokem +14

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላል ጥበብና እውቀቱን ያብዛሎት በእርሶ ላይ ያደረው እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን 🙏

  • @minewjal
    @minewjal Před 11 měsíci

    ኦርቶዶክስ ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚሉት ቃል ሰምቶ ሰለማያውቁ ነው በክፉ ጎን ባይታዩ መልካም ነው።

  • @Saron21
    @Saron21 Před 11 měsíci +1

    kale hiwot yasemaln amen amen amen

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před rokem +12

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩዋን ላምላካችን ለመድሃንታችን ለመድሃንያለም ክብረ በሃል አደረሰን ከክፉ ነገር በይቅርታው በካህሊነቱ በአምላክነቱ ይሰወረን መምህራችን ቃልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጃሽ እኛን ያስራት ልጆችሽን ከክፉ ነገር ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውሪን 💚💛❤

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před rokem +23

    እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም ወራዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ የመላእክት ጥበቃ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @HfgtGgf-cq9bk
    @HfgtGgf-cq9bk Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁመምህራችን❤❤❤❤

  • @hfj4001
    @hfj4001 Před rokem

    እዴት አረፈዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰባች እዴሁም መምህሬ የቅረታ ይደረግልኝና መምህረ ከእዴት አይነት ቤተሰብ ቢውጡነው የካቶሊክ ተካታዮች የተጣመመ ትምረት የሚስተምሩት
    ጥበብ የእግዚአብሔር ነው የፈለገ ፊዚክስና ኪሜስትሪ ተመራ ማሪ ቢንን ሰለ ክረስቶስ መስበክ የሚችለው እናት አባቱ ውይም እግዚአብሔር የመረጠው እጂ የእግዚአብሔር ጥበብ እካ ታሪክ አደለም
    እኔ በእውነት በቤተ ክረስቲያን ተጠምቃችሁ ያላችሁ በእውነት በጣም ማስትዋል ይጠበቅብናል ይህ ታሪክንና ክረስትናን አድ የሚመስለው ዳክተረ ወዳጂነህ ሰለ ክረስቶስ ለመስበክ ብዙ ይቀረዋል ማስተዋልን ያድለው እግዚአብሔር

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před rokem +8

    የዘመናችን የዕምነት ገበሬ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን እኛንም በቸርነቱ ይማረን ማስተዋሉን ያድለን አሜን ፫ይሁን ይደረግልን ❤😢

    • @kebebewake4143
      @kebebewake4143 Před rokem

      እርስዎም ገበሬ ነዎት በግልዎ ወንጌል ያጥኑ ያኔ እወነት ከውሸት የከበረውን ከተዋረደው ይለያሉ መክንያቱም ሁላችን በክርስቶስ እየሱሰ የፍርድ ወንበር ፊት !!!!!!

    • @meticar4025
      @meticar4025 Před rokem +1

      @@kebebewake4143 እኔ 1 ን ነገር ካልፈለኩት ለምን አየዋለሁ ለምን እሰመዋለሁ ??! እኔ በግሌ ጴንጤ ለ 5 ደቂቃ ያክል እመብርሃንን አልሆንም ህያው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው 👌 ማንነትህ ከመልዕክቱ ስለገባኝ ነው። ኑ ወደ ቀጥተኛዋ እምነት ተዋሕዶን ተከተሉና የአብን ልጅ ወልድን:, የድንግል ማርያም ልጅን እናምልከው ፤ ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ......... ዘንዶው ይቃጠል

    • @user-ru7nx5bt2p
      @user-ru7nx5bt2p Před 11 měsíci +1

      ​@@kebebewake4143 ለምን ወንጌል አታስጠናንም ታዲያ የኛ ወንጌላዊ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @zerifineshphilto-ve1yu
      @zerifineshphilto-ve1yu Před 11 měsíci

      እና ምን ትሰራለህ እዚህ አታዋርደኝ ነው የሚባለው 🙄🤣🤣🤣 ድምፃቸውን አትፍታችሁ ተማሩ

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 Před rokem +5

    አሜን 🙏 አሜን 🙏🤲🙏 አሜን 🙏🤲📚🅰️🇪🇹🙏 አሜን የኛአባት ቃለ ሂወትን ያስማልን አባቴ አሜን እግዚአብሔር ይምስግን ለዘላለሙ አሜን አባቴ የኛ አባት ክብር ሁሌም ሁሌም ተምሰግን ሁሌም አባቴ 🅰️ 🌹🌹🌹 🙏🤲🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🅰️

  • @user-re5yf3yg1i
    @user-re5yf3yg1i Před 11 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን ብዙ ጊዜ እኛ የሌሎቹን ሀይማኖት ልዩነት ሰለማናውቅ አንደዚህ ልዩነቱ ቢገለጽ ለእውቀት ይረዳናል ሰለሁሉም እግዚአብሄር ይሰጥልኝ።

  • @dagimmekonnen6640
    @dagimmekonnen6640 Před 11 měsíci

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Před rokem +5

    አሜን !!! መምህር አንተ እኮ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኃይማኖት ዋስ
    ጠበቃ ዳኛም ነህና በእድሜ በጤ ይጠብቅልን ቃለሕይወት የአሠማልና 🙏❤

  • @Mercy-Ethiopian
    @Mercy-Ethiopian Před rokem +5

    አሜን!!!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!

  • @redietbezabih6641
    @redietbezabih6641 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-nr7ul6fq1g
    @user-nr7ul6fq1g Před rokem

    ክቡር ቀሲስ ፕሮፌሰር ዶክተር መምህር ዘበነ እግዝያብሄር አምላካችን ፈጣሪያችን ረጅም እድሜ ይስጦት በጌታችን በእናታችን ንጽይት ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት መድሃኒያለም በጤና ይጠብቆት ከልጅነቶ ጀምሮ አስተምሮቶ ሁሉ ስነምግባሮት ምንም የማይቀይሮት የኛ የኦሮቶዶክስ አባታችን እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የሚሳሱሎት አይናችን ለደከምነው ምርኩዝ እየሆኑ ስንወድቅ የሚያነሱን አባታችን ልጃችን ወንድማችን ረጅም እድሜ ይኑሩልን እያልን እግዚያብሄርን እንለምናለን መምህር እኔ በግሌ እጅግ በጣም ከልቤ ክብርና ከፍተኛ ፍቅር አለኝ እግዚያብሄር ሁልግዜ ከእርሶ ጋር ነው ጨምሮ ጨማምሮ ጸጋውን ያብዛሎት የእመበታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለዮት

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 Před rokem +15

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ እርሶ የሰጠን ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን ሃይሉን ብርታቱን ይስጦት ለኛም ሰምተን የምንለወጥበት ልቦና ይስጠን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አገራችን ሰላም ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +8

    ምህረት ቸርነቱ በዝቶልን ለዛሬዋ ቀን ያደረሰን ልዑል ኃያል መድኃኒተ አለም ይክበር ይመስገን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤ ሀይለ ሚካኤል እናመሰግናለን እኛም ተጠቅመንበታል የወንድማችን video አላየውም መምህሬ ባስተማሩት እኔም ተጠቅሜበታለው እረጅም እድሜን ያድልልን አማኑኤል አሜን

  • @meskeluttemesgen5028
    @meskeluttemesgen5028 Před 11 měsíci

    እ/ር ረጅም እድሜን ይስጥልን

  • @mentigabu5212
    @mentigabu5212 Před 11 měsíci

    ኑርልን መምህር እናመሰግናለን

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng6942 Před rokem +7

    አሜን አሜን አሜን ቄለ ለዬኸቴ ዬሰሜሌኔ መምህራችን ❤❤❤

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 Před rokem +10

    ኣሜን ቃለ ህወት ያስማልን መምህራችን እንድሜና ጥና ይስጥልን እንደርሶ ያብዛልብ

  • @tigistbrileyemaryamleje4777
    @tigistbrileyemaryamleje4777 Před 11 měsíci

    Memhrachen egzabher yakbrelen erejem edmi ketenagar yadlelne ❤❤🎉

  • @Martha..234
    @Martha..234 Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 Před rokem +10

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 ❤❤❤ ቃለህይወት ያስማልን🙏🙏🙏✝️✝️አገራችንን ያስባት በቃም ይበለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před rokem +11

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před 11 měsíci

    መምህር ትህትናህ አስደስቶኛል፡ ትምህርቱ ደግሞ በጣም ጠቃሚ ነው፡ ብዙ ሰው ካቶሊክና ኦርቶዶክስ ልዩነቱን ለይቶ አያውቅም፡ ግልፅ ሆኖልናል፡፡ ለቡራኬው አሜን አሜን አሜን ብያለሁ፡፡

  • @kassusahle6809
    @kassusahle6809 Před 11 měsíci

    መምህር በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን።

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Před rokem +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ በጸሎትሁ አስቡኝ❤❤❤

  • @martamarta8252
    @martamarta8252 Před rokem +13

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ይሰማልን አባታችን በእድሜ ያቆይልን አባታችን❤❤❤

  • @user-wk9bf1rz2u
    @user-wk9bf1rz2u Před 11 měsíci +1

    እኔም እሱን ዶክተር እሰረው ነበር። ከዚህ በኋላ ግን እጠነቀቃለሁ። ሀይማኖትን በተመለከተ ማለቴ ነው። ክብር ለሚገባቸው ግን ክብር እሰጣለሁ። እርሶንም ቃለ ህይወት ያሰማልን። ረዥም ያገልግሎት እድሜ ይስጥልን!

  • @user-cs6gc2ex4j
    @user-cs6gc2ex4j Před 11 měsíci

    መምህር እድሜናጠና ይስጥልን

  • @Ase-fb4te
    @Ase-fb4te Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማአልን አባታችን

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Před rokem +4

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ❤❤❤❤❤

  • @user-jp6wk9kt5f
    @user-jp6wk9kt5f Před 11 měsíci +2

    እረዥም እድሜ ከጤናጋር ቸሩ መድሐንያለም ያጎናጽፍልን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @zemayared2124
    @zemayared2124 Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +35

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን!!!
    እንኳን ለመድኃኒአለም ወራዊ መታሰቢያ በኤል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች!!!❤💛💚🙏🙏🙏

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እርስዎን የመሰለ መምህር ስለሰጠን የ21 አመት መምህሬ ድንቅ ትምህርት ነዉ ለልጆቻችንም ተርፈዋል ፀጋዉን ያብዛሎት አሁንም ክብሩን ምስጋናዉም እግዚአብሔር ይዉሰደዉ እርስዎን ለሰጠን

  • @user-zn9ig2dl2b
    @user-zn9ig2dl2b Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @rahelasfaw4470
    @rahelasfaw4470 Před rokem +6

    አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን! በፀጋው ይደግፍልን! እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!

  • @mekeletadal3302
    @mekeletadal3302 Před rokem +10

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቅልንያኑርልን .

  • @melesseyetsedaw3070
    @melesseyetsedaw3070 Před 10 měsíci

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-kk1qh8ie6m
    @user-kk1qh8ie6m Před rokem +4

    መምህር ቃለሒወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @HaylegebrelAdinew-gk4ty
    @HaylegebrelAdinew-gk4ty Před rokem +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! እንዲህ መሠረታዊና ከስህተት የሚጠብቅ አለማወቅን የሚያግዝ ነገር ያስተምሩን።

  • @bisreviva4538
    @bisreviva4538 Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @emuyetola8690
    @emuyetola8690 Před 11 měsíci +1

    Amen

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 Před rokem +3

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስቱን ያውርስልን የሠማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አምላክ አሜን

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem +8

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ለአገራችን ሰላምን ይስጥልን

  • @user-jf3vi1iy1z
    @user-jf3vi1iy1z Před 10 měsíci

    ቃለሄወት ያሰማልንበቤቱ ያፅናልን አስተማሬ አባት አያሳጣን አሜን

  • @sarasebsibe9405
    @sarasebsibe9405 Před rokem +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛሎት ! አሜን አሜን አሜን

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Před rokem +6

    እንደምን አደራችሁ እንካን ለዚህች ለተባረከች ለተቀደሰች ቀን ያደረሰን አምላካችን ቸሩ መደሀኒያለም ክብር ምስጋና ይድረሰው ድንግል ማሪያም ክበሪልኝ ተመስገኝልኝ አሜን አሜን አሜን ተመስገን❤❤❤ እንካን አደረሳችሁ አደረሰን ለአባታችን ለቸሩ መደሀኒያለም ወርሀዊ በአሉ ተመስገን አምላካችን ቸሩ መደሀኒያለም ይማረን ይቅር ይበለን ፊቱን ይመልስልን ሀገራችንን ኢትዮጽያን ሰላሞን ያብዛልን የነደደውን እሳት ያጥፋልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @mercy9108
    @mercy9108 Před rokem +2

    ስለ መምህር ለእግዚአብሔር ምን ያህል ምስጋና ላቀርብ ይቻለኛል እኔ ብቻ ሳልሆን አሜሪካ ከ2001 ጀምሮ የገባን ክርስቲያኖች ........
    የእግዚአብሔር ማዳን በቃሉ በኩል እንዲከናወን ፈጣሪ በህይወቴ ውስጥ የሰራባቸው እውነተኛ እና ታታሪ የእግዚአብሔር አገልጋይ ..
    " ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን "
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋዎን ይጥብቅልዎ ከዚም በላይ ይጨምርልዎ
    ስለአንዲቷ ነፍስ የሚገደው መሀሪ፣ ደግ ፣ ሩህሩህ ፣ ቅን፣ ረዳት፣ መመኪያ፣ መሸሸጊያ ፣ መተማመኛ፣ ማረፊያ የሆነን አባታችን እና ፈጣሪያችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስላደረገልን ደግሞም ስለሚያደርግልን ስለማይነገር ስጦታው ክብርም ምስጋናም ለሱ ይሁን አሜን !!!

  • @GirmaB
    @GirmaB Před 11 měsíci

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር መልካም ነው ወንድማችን ወዳጄ ነህ መናገሩ መልካም ነው እርስዎ ትንትን እንዲያርጉት ረዳን መልካም ነው ወዳጃችን ወንድማችንም ወዳጄ ነህ ወንድማችን ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጠው

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    መምህር ፀጋውን ያብዛላችሁ ምርጥ መልስ እኛም በድንብ ነው የተማርነው ❤❤❤

  • @hammereborga7284
    @hammereborga7284 Před rokem +7

    G m Amen Amen Amen tewedaju memerachen Enquan le Medehanialen Ken beselam adereselen. Ahunem Egziabher Amlak tsegawen yabzaleh. Every day I listen your lessen it's make me stronger and gives me hope and peace. God Bless you and your families. I am waiting your lessen today too.
    Kale Hiyeweten yasemalen 🙏

  • @user-yd5tq4tw1x
    @user-yd5tq4tw1x Před 11 měsíci

    Being GOD always with you.

  • @asegidbekele62
    @asegidbekele62 Před rokem

    እ/ር አንተን ሰጠን ይመስገን።

  • @nomnanoto
    @nomnanoto Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ይሰማልን አባታችን ።❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-re5ob4ws6h
    @user-re5ob4ws6h Před rokem +3

    አባታችን ምህራችን ቃለህወት ያሰማልን እድሜን ከጤና ሰጥቶ ያኑርልን ኑሩልን በረከቶ ይደርብን

  • @user-oc7vi2ll8r
    @user-oc7vi2ll8r Před 11 měsíci

    እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 Před 11 měsíci

    እናመሰግናለን ጥሩ ግንዛቤ ስለሰጠኸን እድሜና ጤና ያብዛልህ መምህር

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Před rokem +20

    እግዚአብሔር ያስቀመጠልን የእግዚአብሔር ፀጋ የበዛቦት መምህሬ ክብር ለድንግል ልጅ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +35

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 Před 11 měsíci

    አሚን አሚን አሚን አተንም እስከነቤተሰብክ እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ እቁ

  • @mulugetaambaw6145
    @mulugetaambaw6145 Před 11 měsíci

    ድንቅ ነው መምህራችን ዶ/ር ዘበነ። እናመሰግናለን የበለጠ ግልጽ አድርገው ስላስተማሩን።

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 Před rokem +9

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!! በረከቶት ይደርብን ይፍቱን ይባርኩንአባታችን!!!! እንደርሶ ጠቢባን የሆኑንት የተዋህዶ ፍሬዎች ይያብዛልን እረዥም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይሶጦት አባታችን!!!!

  • @Zaguidansty9819
    @Zaguidansty9819 Před rokem +3

    መምህራችን ቃል ሒወት ያሰማልን አሜን አሜን ኣሜን ❤❤❤