"የቱም ጋር አይደለሁም ግን የሁሉም ነኝ" ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ ክፍል 1 - Sekela Talk Show - Tigist Girma @abbay-tv ዓባይ ቲቪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • #AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Komentáře • 472

  • @ayok4563
    @ayok4563 Před rokem +133

    ዶክቶር እንደ እኔ የምወደው ማነው ግን እግዚአብሔር አረጀ እድሜ ይሰጥህ

    • @estifanoseniyew
      @estifanoseniyew Před rokem +1

      ትምህርቱን ግን በደንብ አልሰማሽውም ሰው አረጀህ አላማረብህም .... ምናምን አይባልም ብሎ አስተምሮናል ዶ/ር ወዳጀነህ።

    • @gatadengilselam
      @gatadengilselam Před rokem +3

      @@estifanoseniyew
      እረጅም ለማለት ነው
      በቅንነት እንተርጉም ጎበዝ

    • @bughziibughziz5314
      @bughziibughziz5314 Před rokem

      Amen
      Beweneti sasebe yeteseten bereketi yimeselegnali

    • @senaitsolomon956
      @senaitsolomon956 Před rokem

      Yes, me too

    • @hilyanaefta6755
      @hilyanaefta6755 Před rokem

      Enem betam new yemewdew

  • @akielsa2257
    @akielsa2257 Před rokem +83

    ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር መደመር ያለበት ሰው ኑርልን ዶክተር

  • @fasika9507
    @fasika9507 Před rokem +8

    እነደዚህ አይነት ፍልስፍና እማ አይሰራም🛑
    ዶ/ር ወዳጄነህን በጣም የማከብረው ተምወደው ወንድም ነው ነገር ግን ኃይማኖት ላይ ባለው አቋም በፍፁመሰ አልስማማም🙏🏾

    • @amentedese8865
      @amentedese8865 Před rokem +2

      ሀይማኖት የግል ጉዳይ ነዉ ግዴታ የኔን እምነት ያለተከተለ ሰዉ እንዳላይ የምትለ ሰዎች እስኪ ለራሳቹ ስም አዉጡ

    • @fasika9507
      @fasika9507 Před rokem

      @@amentedese8865 ሰው ሳይገባው ግን ለምን አስተያየት ይሰጣል🤔❓ መጀመሪያ አንብቦ የመረዳት ልምድ ብታዳብር/ሪ🙏🏾

    • @amentedese8865
      @amentedese8865 Před rokem +2

      @@fasika9507 አለመስማማትም መብት ነዉ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      በምክንያት የተደገፈ ፍልስፍና ሊያሰማማ ይችላል ።🤔

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 Před rokem +39

    ይችልጅ እኮ ጥሩ ት ሰራለች፥፥ ሁሌም የሚደብረኝ ነገር የምትንቀለቀለው ነገር ነው፥፥ በቃ ስትናገር፣ሰው ሰላም ስትል፣ታዳሚ ሰላም ስትል ትን ሽ ጄንተል ብትል ትንሽ ብታረጋጋው፣ሳቋም ምንዋም ብታረጋጋው፣ለስለስ ብታደርገው ሾው በጣም አሪፍ ይሆናል፥፥ ትጂየ በጣም ስለምንወድሽ ስራሽ ፐርፌክት እንዲሆን ስለምንፈልግ ነው፥፥ ሴታፑ ጥሩ ነው፣እንግዶችሽ በተለየ የዛሬው መልካም ነው፥፥ እንደዚህ አይነቶችን ብዙ አምጭ፥፥ መልካም ጾም ቲጂየ፥፥ [ እኛው መነሻው ላይ እንጂ ዛሬ ተረጋግታለች ቲጂየ፥፥ በቃ እንደዛሬው እርግት በይ፥፥]

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 Před rokem +4

      it is her nature she is not over acting and dont forget she is acter

    • @gezegeta923
      @gezegeta923 Před rokem +7

      @@ethiopialove2772 I know dear. But such show needs to calm down...and she can calm down as an actor...I hope.... Today, relatively she was ok...

    • @beckydd8865
      @beckydd8865 Před rokem +7

      እውነት ነው በተለይ ስትናገር በጣም ትፈጥናለች አንዳንዴ ምን እንደምትልም ለመያዝ ያስቸግረኛል በልምምድ ግን ማስተካከል የምትችል ይመስለኛል እረጋ ያለ አነጋገር more እድንሰማው ይጋብዛል ቶሎ ተናግራ የሆነ ቦታ ለመሄድ የቸኮለች ነው የምትመስለው ስትናገር

    • @rahelabrham6956
      @rahelabrham6956 Před rokem

      Eyane Hulu xeru nagera kalet lamene teneshone setate ayeki 🤔🤔

    • @robelyoseph8963
      @robelyoseph8963 Před rokem +1

      ጀንተል ኣያምርባትም ባለችበት yamral

  • @dao-107
    @dao-107 Před rokem +11

    ሀረር ... የፍራፍሬ ... ሀገር... የሰንጋ ... ጣፋጭ.. ስጋ... ምርጡ ቡና.... የሁረር ነው... ምርጥ የፍየል...ስጋ... ምርጥ ህዝብ... ! እድሜ ለወያኔ... ልነሱ ስልጣን... የተሰራውን ... አፈረሱ...

  • @AzizaAhmed-ee8ol
    @AzizaAhmed-ee8ol Před rokem +35

    አለባባስ ሙሉ 👌ማሻ አላህ ቲጂ ሴት ልጅ ሙሉ ልብስ ሰንለብስ እንዴት ያምርብናል ሁለታቹሁም ምርጦች ናቸሁ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem +1

      እንደ ቦታውና አየር ፀባዩም መልበስ ብልህነት ነው ። 🤔

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 Před rokem +16

    ዶክተር ወዳጀነህ በጣም ነዉ እምወድህ ቲጂዬ የኔ ማር❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +39

    ዶክተር ወዳጀነሕ እውነት ልዩ ኢትዮጵያዊ ነሕ ያንተ አይነቶችን ያብዛልን 🙏እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም አደረሰን የተዋሕዶ ልጆች የበረከት ለሐገራችን ሠላም ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን ሰላም የሚሖንበት ፆም ይሑንልን 🙏

  • @yetnayetnigussie
    @yetnayetnigussie Před rokem +31

    ምርጥ የሓረር ሰው የሚገርም ስብና ብቻ የትም ተወለድ ኢትጲያ እደግ የአንተ ህይወት ታሪክ ለሁሉም ሰወው አስተማሪ ነው እንደአንተ ያለውን ሰው ያብዛልን ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem +2

      ኢትዮጵያ ✅
      ኢትጲያ ❌

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Před rokem +6

    ዶክተር ወዳጀን የሚጠላው ሳይጣን ብቻ ነው።
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንተ ስው ነህ በጣም

  • @fefeb4298
    @fefeb4298 Před rokem +5

    እሮብና አርብን ስለለመድከው ብቻ ሳይሆን ለክርስቶስ ፍቅር ብለን ነው የምንጾመው ፡

  • @frehiwot.tafessesOFFICIAL

    “ማንም በሚያባብል ቃል እንዳያስታችሁ ይህን እላለሁ።”
    - ቆላስይስ 2፥4

  • @tigist7
    @tigist7 Před rokem +6

    ቲጂዬ በናትሽ የኔታ ላይ ሳይዘጋ በፊት ፍቅር እና ዶ/ር ወዳጄነህን በጣም እንከታተለው ነበር እናም በጣም እንጠቀም ነበር አሁን የትእንዳለ ብትጠይቂልኝ መልሱን እንጠብቃለን we missed him a lot.

  • @sewasew
    @sewasew Před rokem +31

    በምሕረቱ እያቆመን
    በቸርነቱ እየደገፈን
    በረድኤቱ እያኖረን
    ዛሬ ላይ ያደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን !
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
    ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ

  • @alemituhailemariam761
    @alemituhailemariam761 Před rokem +1

    ዶ/ር አነጋገርህ ርቱህ ነው ፈጣሪ ረድቶሀል:: እነዚህ የተለያዩ ክርስትኗ በዶክትሪን; ደጉማ; ቀነንዋ ይለያያሉኗ ከአንተ ወንድሜ ባልበልጥም ፈጣሪ ይግለጽልህ ወደ አንደኛው. ሁሉን መውሰድ መልካም አይመስለኝም ይህ የግል አስተያየት ነው፡፡

  • @alemayalwe953
    @alemayalwe953 Před rokem +4

    አንተ ምርጥ እንቁ የኢትዮጵያ ወርቅ አንተ ነህ ፈጣሪ ጤናና እድሜ ይስጥልን

  • @mesfinadam6684
    @mesfinadam6684 Před rokem +3

    ክርስቲያን በመሆንህ በመጾምህ ደስተኘ ነኘ እድሜና ጤና ይስጥህ አዲስ ህይወትም ፈጣሪ ይስጥህ

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 Před rokem +13

    ቲጂ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን ዶክተር ወዳጄነህ ልዩ እዉቀትህን ስለምታካፍለን እናመሰግናለን🙏👏

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Před rokem +12

    ውድድድድድድድድድድድድድ ነው የማደርግህ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @temesgenkinfe2131
    @temesgenkinfe2131 Před rokem +12

    የማንም አይደለሁም ግን የሁሉም ነኝ። ምን አይነት የዘመኑ ጌታቸውን ላጡ የሚያስጨበጭብ ሆኖም ግን አስመሳይ ቃል ነው። ወንድሜ ሁሉን አስደስተህ የምትደርስበት መንገድ የለም። ያንዱ ነህ

    • @gebru1252
      @gebru1252 Před rokem

      did you belivee one of the 3 go to heal , if so not true sure.

    • @abebeche722negash
      @abebeche722negash Před rokem +1

      ለማንም ብሎ አይደለም ለራሱ ምክንያት በራሱ መስፈርት ክርስቲያን ብቻ ሆኖ መቀጠል ይችላል:: የግድ ማመን ያልቻለበትን ነገር ሊገደድበት አይችልም :: እንደዝ አይነት ሰዎች አስመሳይ በሃሪ የላቸውም ::ግን መርምሮ የደረሰበት እውነት እንጂ: ይሄ የመንፈሳዊ ሕይወት መመርመር ግድ ይላል ::

    • @henokmehari7488
      @henokmehari7488 Před rokem +3

      የዶክተርን ንግግር ለማወቅ ቅንና ማንንም አለመምሰል የሁሉም ነኝ እንጂ ሁሉም ይውደደኝ አላለም አማርኛ ካላወክ ዝም በል

    • @gebruabrha9306
      @gebruabrha9306 Před rokem

      @@abebeche722negash mar yehone melse

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 Před rokem +2

      @Temesgen👍 ኑሮ በዘዴ ሆኗል ንገሩ

  • @user-hc8ss9wl6z
    @user-hc8ss9wl6z Před rokem +1

    ምርጥ ሰው ነህ በጣም ነው እማከብርህ
    ግን አንድ እምነት ሊኖርህ ይገባሃል የሁሉም ነኝ አይባልም
    የመጀመሪያይቱ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት።

    • @johnf906
      @johnf906 Před rokem

      ሐይማኖት አያድንም እምነት እንጂ። የተጠቀሱት ሁሉ በክርስቶስ አዳኝነት ያምናሉ። ከእርሱ ሌላ በእግዚአብሔር ፊት አዳኝ የለም።። ስለዚህ በኢየሱስ አዳኝነት የሚያምኑ ሁሉ ክርስቲያኖች ስለሚባሉ ይህንን ማለቱ ነው።።።

  • @user-tr9gv3fn8z
    @user-tr9gv3fn8z Před rokem +7

    ዶክተር
    ወዳጀነህ ቃላቷችህ አይጠገቡም ፈጣሪይባርክህ
    ትጂየአች ምቃላቷችሽ አይጠገቡም
    ፈጣሪይባርካችሁ😍😍😍😍😘😘😘👍👍👌👌👌👌

  • @boruselesa3594
    @boruselesa3594 Před rokem

    ፍቅር የሆንክ ነገር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ

  • @simonedegafe5209
    @simonedegafe5209 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይርዕየከ በሳህሉ ወበምህረቱ

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 Před rokem +13

    አቤት ጌታ ሆይ :ራስ እንጂ ጅራት አታድርገኝ :: ምን አይነት ዘመን ደረስን ሰው ለሰው እንጂ ለእግዚአብሔር የማይኖርበት ዘመን:: ይሄ ሰው ሁሌ ሳየው ያሳዝነኛል : እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥህ ወንድም

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      እንደ እራስ ፡ ጅራትም አስፈላጊ ስለሆነ ለእንስሳት ፈጥሮላቿል ።

    • @bdgdjbbdjdoen6513
      @bdgdjbbdjdoen6513 Před rokem +1

      በትክክል ሰውየው እኮ ሀይማኖት የለኝም ነው የሚለው እንዴት በዚህ አስተምሮህ ወጣቱን ትበክላለህ ግን የገረመኝ ነገር ኮመንት የምታደርጉ ሰዎች የሚናገረውን አስተውሉ

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 Před rokem

      ለራስሺ እዘኝ ።ለሁሉም በረከት ነዉ።May God bless him.

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 Před rokem

      ለራስሺ እዘኝ ።ለሁሉም በረከት ነዉ።May God bless him.

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 Před rokem

      ለራስሺ እዘኝ ።ለሁሉም በረከት ነዉ።May God bless him.

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ተባረክ ።

  • @sindugessesse6290
    @sindugessesse6290 Před rokem +4

    ዶክተር ወዳጀነህ ማህረነህ በጣም የሚወደድ ታለቅ ሰው ነው እሰከአንደበቱ እድሜና ጤና ይስጠው፣

  • @nebiyumohammed5341
    @nebiyumohammed5341 Před rokem +2

    ዶክተር እንደኔ የሚዎዶዎት የለም። እድሜና ጤና እመኝሎታለው

    • @abrahamasfaha5651
      @abrahamasfaha5651 Před rokem +1

      Bakh endene aydelehm !!.kE ERITREA kkk

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před rokem

      እመኚኝ እሱን ማይወድ ሰው ጤነኛ አደለም 🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před rokem +6

    Dr.ወዳጀነህ, artist.ትግስት,እናደንቃችሆለን!ትልቅ ስዋች!🙏🏾💚💛❤️💚🕊💓

  • @Tlant_zare_nege
    @Tlant_zare_nege Před rokem +10

    ወዳጃችን በጣም ተናፍቀካል በ እራስህ CZcams channel ለምን አትመጣም ወይም በ ፍቅር ይበልጣል CZcams channel ለምን አትመጣም የኔታ (ወርቃማ ሀሳቦች) ተዘጋ እና ያን የመሰለ የምንማርባት። ፕሮግራም በቃ ቀረ ማለት ነው ? እባካችሁ ይህን መልእክት ለ ዶ/ር ወዳጄነህ እድርሱልኝ እባካችሁ አመሰግናለው

  • @edengirmay7697
    @edengirmay7697 Před rokem +3

    ፕሮቴስታት ሁለት ሚስት ሐጢአት ነው ብሎ ስለሞገተህ! የእነሱ ነገር አይቀጥልህም! በሄድክበት እነሱን ለማሳነስ የምታደርገው ጥረት የሚገርም ነው! ለብቀላ የቻልከውን ታደርጋለህ!! የእኛ ጌታ ሲጠብቀን አይተኛም አያንቀላፉም!! ጌታችን ክብራችን ነው!!

  • @Bire1221
    @Bire1221 Před rokem +3

    ዶ/ር ወዳጀነህ 🙏 እስኪ ሁልጊዜ ምከረን ጣፋጭ አንደበት

  • @medhanieghebru4960
    @medhanieghebru4960 Před rokem +5

    Big respect to dr wedajene

  • @AABb-gg9qb
    @AABb-gg9qb Před rokem +1

    በጣም ነው የሚወዳቸው ዶክተር በጣም ነው ምወድህ በጣም ትገረመኛለህ እናት አባት እንደት የተባረኩ ናቸው በእውነት ቃላት አጣሁ በተለይ በእውቀት ማነሰ ስለቤተክርስቲያን ታረክ ለማያውቁት ሰለካቶሊክ እና ኦርቶዶክስ በብዙ ነገር አንድ ናቸው ሰነ መለኮታዊ ወይም theology የተማረ ያውቃል በጣም ነው የምወድህ ለብዙዎቻችን ትምሀርት ነው የእኔ ብቻ ከምል ወጥተን የእኛ ማለት ነው ግን theology በልቷል Tg ጎበዝ መልካም ሴት በአገር ተሰፋ አልቆርጥም እንደእናንተ አይነት ሰው ሰላሌ።እወዳቸዋለሁ በተለይ ለዚህ ትውልድ ሐይማኖቶችውን ትቶ ለጮኸ ሐይማኖ ስለምሄድ ስነምግባር ለለ የዚህ አገር ችግር ያኔም የተባረሩ ነው ግን ዶክተር በታረክ ከየን ማርቲን ሉተር ካቶሊክ ወጥቶ ተመልሶ ሰመጣ እኮ ኮቶሊክ አንቀበል አሉ። በተለይ በአለማችን ብዙ theologian ካቶሊኮች ናቸው። በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ውስጥም ብዙወች ካቶሊክ ትምህርት ቤት ተምሬን በጣም ትልቅ ቦታ ደረሰናል በመልካም ስነምግባር እናመሰግናለን አብይ ሰመጣ እኮ ሁሉንም ሐይማኖት አሰተረቆ ካቶሊክ ያሉት ሁሉም የተማሩት ካህናት ሰላሉ መድፈር ይከብደል።

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 Před rokem +2

    ዶ/ር ወዳጄ በጣም የምወድህና የማከብህ በሳል የኢትዮጲያ ልጅ ክበርልን መድሃኔለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ከረጅም ጊዜ በሗላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የኔታ ላይ የሚተላለፈው ውይይትህን እወደውና እከታተለው ነበር በመቋረጡም አዝኛለሁ በጣም አስተማሪ ነበር።
    ልጆችህ ያአንተን ስብእና ቢይዙ እመኝልሀለው በጣም ሚዛናዊና በሳል አስተሳሰብ ስላለህ ሊኮሩብህ ይገባል።

  • @edenabraraw
    @edenabraraw Před rokem +9

    እውነት ዶክተር የዚ ዘመን እንቁ ሰው ነክ ብዙ ሰወች ካንተ ሊማሩ ይገባል ኦርቶዶክስ ቀጥተኛ ፕሮቴስታንት ለሰይጣን መገዛት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nebawakjira
    @nebawakjira Před rokem +2

    የትልቅ ሰው ልጅ ትልቅ ነው ። ስልጡን ነገር አዋቂ እውነት ነው አንተ ወዳጄነህ።

  • @omegamekonnen2537
    @omegamekonnen2537 Před rokem +3

    ዶክተር ወዳጄነህ መሀረነ
    አንተ በጣም ትለያለህ ልክ እንደ ሸክላ ሠሪ ነው የምቆጥርህ የሰውን ልጅ ከጭቃ አንስተህ እብኩተህ ቅርፅ ሰጥተህ በ መንፈሳዊ ቃሎችህ ዕሳት 🔥 ለብልበህ
    አዕምሮን መንፈስን የምታድስ ምንም ዋጋ ሳትጠይቅ የምታስተምር አስተማሪዬ ነህ በጣም ነው የማመሰግንህ ያንተን ትምህርት ለመማር ዝም ያለ ክፍል ውስጥ ልክ እንደ ትምህርት ቤት ቁጭ ብዬ ሳዳምጥህ ስንት ስህተቴን እንደማርም ስንት ዕውቀት እንደምቀስም ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር አሁንም በመልካምነት ይሙላህ ኢትዮጵያ እንዳንተ ያለ አስተማሪ ስላላት እንዴት እኮራለሁ ቲጅዬ አንች ደግሞ የምትወደጂ ፍቅር ትሁት ምስጋናዬ የላቀ ነው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem +1

      ፐ ፦ እንደ ♎ ኦሜጋ የመጨረሻው ፊደል ነው ። 🤔

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před rokem +3

    ዶክተር ወዳጄነህ ንግግርህ እኮ እደምግብ ጥግብ ነው የሚረገው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ በጣም የማደቅህ እና የማከብርህ♥️❤

  • @tadelegullat4298
    @tadelegullat4298 Před rokem

    ቲጂየ የተዋዉዶልጅነትሽን አሳየሽ ያኔ በኩፉቀን ድንግል ትሁን ሁሌም ከጎንሽ

  • @yetnayettayefeenstra7779

    ዶክተር ፡ ወዳጄነህ ፡ ስለአንተ ፡ ቃላት ፡ የለኘም ፡ እግዚአብሔር ፡ አብዝቶ ፡ ይባርክህ ፡

  • @abebagebre8143
    @abebagebre8143 Před rokem

    ዶክተርን ሁሌም አመሰግነውና አከብረው አለሁ

  • @andlc8731
    @andlc8731 Před rokem +4

    ትክክለኛ ምስክርነት ፊታዉራሪ መሀርነ ምንዳ እና እናት ወ/ሮ ፋናዬ ወዳጄነህ ታላቅ ቤተሰብ ነበር

  • @woynitu
    @woynitu Před rokem +1

    ደኩተር በጣም ነው ምወድሕ በጣም ነው ማከብርሕ ረዥም የፍቅር ሰው ማንንም እዲከፋው አትፈልግም እድሜ ይስጥህ እኔ አተን መናገር ባልችልም ግን የመሰለኝን ልል ወደድኩ ሐይማኖት በሚለው ሐገር የጋራ ነው ሐይማኖት የግል ነው በሐገራችን ያሉ እምነቶችን ብትወዳቸውም ግን ያተን ዋና እምነትሕን ብትለይ ደሰሰስ ይለኛል ሰው ተሰባሪ ነውና አተ ባአንዱ ቁመህ ይሆናል ራስሕና ፈጣሪ ታቂታአላችሁ ለተመልካች እደምትለው ከሁሉም እወዳችዋአለሁ እዳአልከው ሁሉንም እኖራቸዋ አለሁ ያልክ ይመስላል የፍቅር ነው እዲ ያልኩት የትኛውንም እምነት ተከተል ኢትዮጵያዊነት ለዛሕ በጣም እወድልሀአለሁ👍👍👍

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Před rokem +3

    ዶክተር ወዳጀነህ ለአገራችን ትልቅ አጋፋ ሰው ነው በጣም ነው እምወደው 💞💞💞

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Před rokem +5

    ዋው ቲጂዬ ምርጥ በጣም የተከበረ የተወደደ ሰው የሆነ ሰው ስለጋበዝሽልኝ

  • @topazmedia-7882
    @topazmedia-7882 Před rokem +1

    "ሰው" የምለው ትርጉም ለሱ ነዉ የሚገባው ፡፡ እኛማ.....
    What an amazing Be Positive for Everything....... long live Dr.

  • @gedag5658
    @gedag5658 Před rokem +4

    የኢትዮጵያ ዕንቁ ልጅ ክበርልኝ🙏ቲጂዬ ምርጥ ሰው አቀረብሽ ተባረኪ🙏

  • @sosnaassegdew5868
    @sosnaassegdew5868 Před rokem

    ለህትሽስ! በጣም የሚገርም እውነትም መጽሀፍ መጻፍ ያስፈልጋል ❤

  • @meronsileshi6333
    @meronsileshi6333 Před rokem +15

    እንዴት እንደናፈቅንህ ዶ/ር ወዳጄነህ🥺ወርቃማ ሀሳቦች ይቀጥል የምትሉ👍

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      እንደ ወርቆች ፡ ወርቃማ ሀሳቦች ውድና ጥቂት ስለሆኑ ፡ ፈልጎ ማግኘት ጊዜ ይወስዳሉ ። 🤔

  • @kidikm5139
    @kidikm5139 Před rokem

    ዶክተር ወዳጄ ነህ በጣም አናከብርሃለን

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Před rokem +15

    This man is great example .. thank you!

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Před rokem +2

    ዎው እናቴ አጎቴ መሐረነ ምንዳ ስለ እሰማ ነበረ ተባረክ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před rokem +2

    ዶክተር ወዳጄነህ ብዙ ስለምታስተምረኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 💚💛❤🌺🌷🌸🙏💕

  • @hiwottaye2780
    @hiwottaye2780 Před rokem +3

    ዶክተር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před rokem +2

    ዶክተርዬ እረጅም እድሜ ይስጥ ሌላ ምን እንላለን💝💝🙏🙏😘

  • @tzelleke1026
    @tzelleke1026 Před rokem

    ወይ መወዛገብ ኦርቶዶክስ ነኝ ስላልን ኦርቶዶክስነት አይገኝም ጥምቀት እና የማያወላዳ እምነት ያስፈልጋል። ለራስ በሚስማማ መልኩ ለስጋ እንዲመች ከዚህም ከዚያም መወላወል የሲሞናዊነት መገለጫ ነው። የተመረጡት አስተዋይዎችንም የሚያስቱበት ዘመን ይመጣል እንዲል በዶ/ር ስም እንዲ ያለ የእምነት መዋዝቅ እና ቀልድ ያስጠላል። እግዚአብሔር ትክክለኛ የፅድቅ መንገዱን ያሳይህ። የትንቢት መፈፀምያ ከመሆን ሁላችንንም ይጠብቀን።

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před rokem

    የትኛውም ቃል አይገልፅክም ማርያምን የሰው ልክ ነህ በጣም ወድሃለው አከብርሃለው እመብርሀን ጥላ ከሌላ ትሁንክ ረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ያድልክ የኔ አደበተ ርቱ 🙏🙏🙏🙏

  • @mdadi127
    @mdadi127 Před rokem

    እድሜና ጤና ይስጥክ የውነት ቃላት የለኝም

  • @user-cq2eu1uf7i
    @user-cq2eu1uf7i Před rokem +1

    እርጋታህ ይጋባል!! ተባረክ እወድሃለው ክፉ አይንካህ!! አንተ ሙዝየም ነህ!!!

  • @betelhemmulugeta5827
    @betelhemmulugeta5827 Před rokem +1

    ዶክተር ወዳጄነህ መሀርነ ስምን እንዴት እንደምወደው ❤ ምርጥ ስብና ትሁት ከውቀት ጋር የሚገርም ስጦታ ነው እድሜ ይስጥልን ❤ ቲጂ እህትየው የኔ አንበሳ ውድድ በርቺ ❤

  • @GenatTadesa
    @GenatTadesa Před 3 měsíci

    ዶ/ር ወዳጄነክ በጣም የምወድክ የማከብርክ ሰው ነክ ክበርልኝ ታላቄ

  • @helendegafu9233
    @helendegafu9233 Před rokem

    ዶክተር ወዳጄነህ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ አንደበተ ጣፍጭ በጣም ነው የምወድህ

  • @motiyoanes733
    @motiyoanes733 Před rokem +1

    I always see you as Dr. jordan petrson sir,

  • @amentedese8865
    @amentedese8865 Před rokem +5

    ዶክተር አሉን ከምንላቸዉ ሰዉ የሆኑ ሰዎች አንዱና ዋነኛዉ ነህ እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ የኔታ በመዘጋቱ የቀረብኝን እኔ ነኝ የማዉቀዉ

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Před měsícem

    አንድ ክርስትና ካለ ሁሉም ክርስትና አይደለም የክርስቶስ መንፈስ የሌለው ይኸው የእርሱ ወገን አይደለም ሮሜ 8:9

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970 Před rokem +2

    ዶ/ር ወዳጄ ነህ መሀረነ የሚገርም ሰው ነው እውቀት ከምግባር ጋር።

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před rokem +3

    ዶክተር እግዚአብሔር ይጥልን ንፁህ ኢትዮጵያው አገርህን ሕዝብህን የምትወድ ወንድማችን ነህ እድሜ ጤና ፀጋውን ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን🙏ትጅዬ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በረችልን እህታችን እናመስግናለን🙏😂❤❤❤

  • @etsegenetlemma4898
    @etsegenetlemma4898 Před rokem +1

    ዶክተር........እግዚአብሔር የሰጠን ሐኪማችን፣ መሞህራችን፣ አርአያችን፣ ወንድማችን፣ የቤተሰባችን አባል፣ የምዬ ኢትዮጵያ እንቁ ልጅ፣ ለሰው ልጅ ሁሉ የተስተካከለች ሚዛን ያንጠለጠለች ልብ ባለቤት። እጅግ እናከብርሃለን።
    እግዚአብሔር ሲባርክ ዘርን ይባርካልና ልጆችህን ሺህ ከዋክብት ያድርግልህ።

  • @mgjkkygxxcbnmm
    @mgjkkygxxcbnmm Před 6 měsíci

    Thanks beye enji

  • @samsonethio7880
    @samsonethio7880 Před rokem +3

    I love wedageneh,,you have a best guest today,,go head like this,,,,

  • @ayalewberhanu7449
    @ayalewberhanu7449 Před rokem +1

    it is great person!!

  • @sisiayali3512
    @sisiayali3512 Před rokem +3

    መልካም ሰው ዶክተር ወዳጄነህ❤❤❤

  • @user-xo4kw1rg4n
    @user-xo4kw1rg4n Před rokem +3

    ዶክተር ወዳጄነ ማረነ ክብረትን ያድልልኝ የእውነት ሰው ተባረክ የተዋህዶ ልጆች በጣም እንወድካለን

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 Před rokem +2

    ዶክተር ወዳጄነህ ኑርልን:: ትግስት ፍቅር ነሽ::

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před rokem +1

    አቤት ዶክተር አገላለፅህ እንዴት ደስ ይላል

  • @amaredesalew-mo1rq
    @amaredesalew-mo1rq Před rokem

    ምርጥ ሰው

  • @admasmolla6648
    @admasmolla6648 Před rokem

    Wooooooow Tg thanks Dr I respect you l am so happy .

  • @alemgeberemikael6560
    @alemgeberemikael6560 Před rokem +3

    እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ ያኑርህ ❤

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d Před rokem +3

    ቲጂዬ አለባበስ አንደኛ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      ✝️ ሕይወት [ሀያት] መሆኑን ማወቅ አንደኛ ብልህነት ነው ። 🤔

  • @kassahunmengesha3320
    @kassahunmengesha3320 Před rokem

    ዶ/ር በጣም እወድሃለሁ እንደ አንተ አይነት ሰው ይብዛልን

  • @user-ej1vb9zt1m
    @user-ej1vb9zt1m Před rokem

    ዶክተር ወዳጄነህ በጣም ነው የምወድህ እድሜ ይስጥህ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @emebethemiru6543
    @emebethemiru6543 Před rokem +1

    ረጅም እድሜ ይስጥልኝ " አንተ ቅን " ሰው ::

  • @ma-ex9lf
    @ma-ex9lf Před rokem

    የሚናገአውን የሚያውቅ የሚያስብ ወገናዊነት የሌለው ፈጣሪ ለአዳም ልጆችን ሁሉ የፈጠረ የሰው ልጆች ለፈጣረ የሚገዙና አንድ መሆናቸውን የሚገልፅ የሚያስተምር ሀይማኖቶችን አክባሪ የአነድን ሀይማኖት ከፍ የአንዱን ሀይማኖት ዝቅ የማያደርግለ ሁሉምክብር ያለው አስተዋይ ለፈጣሪው በፅኑ የተገዛ የመንገዶቹ ሜስጥር የተገለፀለት የፈጣሪነ ፀጋና በረከት ያደለው ፍቅር ሸብኮ ፍቅር የሚቀበልረቂቅ ሰው እንዲወደው ብሎ ሳይሆን ሰው እነዲማርና እንዲለወጥ የአይምሮ የሚያድስ እንደ ፈጣራ ፀሀይ ምክሩን ለሰው ልጆች አልዩነት የሚያዳርስ የዚች አለም ሚስጥርና እውቀትየ ተገለፀለትና የገባውሲያስተምር ልቡ በፈጣሪው የተገዛ ሲያስተምር በሚገባን መልኩ የፈጣሪውን ፍቅር ከልቡ እያንፀባረቀ የሚየምርበት የማደንቀው እውቀት የፈሰሰበት የኢትዮጵያ ምሁር ነው። ይኑርልን እንደሱ አይኘቱን አይኑና ጆሮው የተከፈተ ልበ ብርሀን ሙህሮችን ያብዛልን አሜነን🙏

  • @menbere
    @menbere Před rokem

    ዶክተር ወዳጄነህ አንተን ለመግለድ ቃላት የለኝም በእያንዳንድ ልብ ውስጥ ትኖራለህ መካሪ አፅናኝ አስተማሪ ስንቱ ይገለፃል እረ ስንቱ ብቻ እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Před rokem +1

    ዶክተር ወዳጄ ነክ. ሽ አመት ኑርልን. የኛ እንቁ

  • @kudesyaldhabey4824
    @kudesyaldhabey4824 Před rokem

    Ur the best !!!God bless you Dr

  • @selamtefera7894
    @selamtefera7894 Před rokem +2

    Dr Wadjya i wish you long life, good health and prosperity. tebarkilg 🙏 Big Respect 🙏 with love 🙏🙏🙏

  • @yednigllijhanna
    @yednigllijhanna Před rokem +3

    ወይኔ በማምላክ ለዚህ ሠው ያለኝ አክብሮት ይህ ነው ብዬ መግለፅ አልችልም በቃ የእውነት ነው የምወደው

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před rokem

      🥰🥰🥰 ልክ ነሽ እድሜ ከጤና አብዝቶ ያድለው የሰው ልክ ነው የምር በጣም ነው ማከብረው ማርያምን

  • @jenetjlear2153
    @jenetjlear2153 Před rokem

    ውድድድድድድ ነው ማርግህ በተጨማሪ ፈጣሪ ይውደድህ

  • @tezetaafework5479
    @tezetaafework5479 Před rokem

    ዳክተር ወዳጀህን በጣም ነው የምወደው የዋህ ልብ ያለውነው❤

  • @Ethiopiawiiiit
    @Ethiopiawiiiit Před rokem +4

    I truly love this man as as if he is my family.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      በኢትዮጵያዊነት ፍቅር ቤተሰብሽ ነው ።

  • @user-zt4ky1mk2y
    @user-zt4ky1mk2y Před rokem +2

    አረ ባክህ ዶክቶር ወዳጄነክ ኣከብርክ ኣለሁ ግን የሁሉ ነኝ ማለት ግን ከእውቀትክ እና ኣዋቂ ነክ ከምንለው ኣይሄድም

  • @user-vo4fc4zi3m
    @user-vo4fc4zi3m Před rokem

    ዶክተር ወዳጄነህ የምንግዜም ምርጥ መካሪ👌👌
    ቲጂዬ በጣም አምሮብሻል የኔ ደርባባ❤

  • @sahle7029
    @sahle7029 Před rokem +1

    ዶክተር ጥሩና ቅን ልብ ያለህ ትመስላለህ በርታ ግን ደግሞ ስለእምነት ብዙ ጊዜ ስትናገር ግልፅ ያለና ቋሚ የመፅሀፍ ቅዱስ አረዳድ ያለህ አትመስልም/ የሁሉም ወዳጅ ለመምሰል ትሞክራለህ ማለት ነው በየትኛውም የክርስትና እምነት ውስጥ ያለን የመፅሐፍ ቅዱስ አረዳዳችን ቢለያይም መፅሀፍ ቅዱስ ስለሆነ መሠረታችን ፍቅርና መዋደድ ነው አስተምህሮአችን ስለዚህ እንዳንዋደድ የሚያግደን ነገር የለም በግል ችግር ከሌለብን በስተቀር ስለዚህ አንተም በአለም ላይ ካሉ መንፈሳዊ ሊቃውንት የሚበልጥ(የተለየ ነገር/ እውቀት ስለሌለህ ሚናህን ለይ መርምር እወቅ ምክንያቱም የሁሉም ነኝ ስትል ተገላቢጦሹ አረዳድ ሌላ ስለሆነ ለምን መለያየትና የአረዳድ ችግር ተፈጠረ የሚለውንም በደንብ ስትመረምረው አንድ እውነት ትይዛለህ ተመራማሪ ስለሆንክ ብየ ነው በተረፈ እንወድሀለን ቲጂም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ በርች

  • @haronwcherkos4015
    @haronwcherkos4015 Před rokem +1

    አረ እንዴ የሚወደው በጌታ እርጋተው በእውነት እድሜ ይሰጥክ አብሱ ሰለ ኦርቶድክሰ ሲወራ በሰመሀብ

  • @genetayele990
    @genetayele990 Před rokem +2

    Ye zareyu leyu naw betam yemiwodew sew Tebarek

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @rebeccakassaye5024
    @rebeccakassaye5024 Před rokem

    Significant man

  • @tiitiy2170
    @tiitiy2170 Před rokem +2

    DR Wogagenh, time is short
    Please repent and turn to your God.
    Being hypocrite is not going help you
    No one is able to hide from God
    You can deceive people but you can't deceive Jesus. Everything is clear in his sight

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 Před rokem

    ትግስት ጎበዝ ነሽ ሰው ሁሉ ጋዜጠኛ ሆኖ ቀረ ማነው ታዛቢ