አሳሳቢው የኢትዮጵያ ክብር መልቀቅ፣በምሕረተአብ አሰፋ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • የማንቂያ ደወል ልክ ጉባኤ በጎፋ ገብርኤል።

Komentáře • 446

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499

    ዶ/ር መምህር ዘበነ እና መምህር ምህረተአብ በዚህ በጭንቅ ሰአት ሳይሰለቹ በእግዚአብሔር ቃል እያፀናኑን ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ሰላም አብዝቶ በፀጋው በረከት ይስታቹ አሜን

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube Před 4 lety +2

      ወገኖቼ እመቤቴንና ኦርቶዶክስ ሀይማኖትን በአደባባይ ሲዘልፍ ዝም ትሉታላችሁ። ይሄን አህያ ነብይ ነኝ ባይ የሆነ ነገር በሉልኝ።
      czcams.com/video/jsRMdmGxyC0/video.html

    • @hawishefette2542
      @hawishefette2542 Před 4 lety

      ❤️❤️❤️❤️😍😍🙏🙏🙏🙏

    • @workuhamandefro8884
      @workuhamandefro8884 Před 4 lety +1

      Betam tekekel Ehete Edemina tena yestilen lememherochachin

    • @wineye742
      @wineye742 Před 4 lety

      amen

    • @hiretabirhanedengelemareya1929
      @hiretabirhanedengelemareya1929 Před 4 lety

      Weneti neu erjem edemy ketena gar yestelen Amen Amen Amen

  • @user-nu7qz8lg5r
    @user-nu7qz8lg5r Před 4 lety +73

    የነ የኤርትራዊ︎🇪🇷 አማርኛ ትንሽ ይሰማኛል አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የሰመዓልና የእግዚአብሔር አምላክ ከብዙ ኮሮና ቫይረስ የጠበቀና ❤️❤️🙏🙏🙏⛪️⛪️❤️❤️

    • @tube5313
      @tube5313 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @merhawitembaye3807
      @merhawitembaye3807 Před 4 lety

      Debesay Araya des eka tbl 🙏

    • @user-mp6nb2bu4q
      @user-mp6nb2bu4q Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን የጥፈአልና

    • @user-lv4wf2gy4o
      @user-lv4wf2gy4o Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube Před 4 lety +2

      ወገኖቼ እመቤቴንና ኦርቶዶክስ ሀይማኖትን በአደባባይ ሲዘልፍ ዝም ትሉታላችሁ። ይሄን አህያ ነብይ ነኝ ባይ የሆነ ነገር በሉልኝ።
      czcams.com/video/jsRMdmGxyC0/video.html

  • @tetytety2313
    @tetytety2313 Před 4 lety +56

    መምህራችን በጣም የሚገርም ምግብ ነው የምመግበን ድንግል ትጠብቅህ እድሜና ጤና ይሥጥህ ልኡል እግዚያብሔር

  • @user-kd4pk3bc6x
    @user-kd4pk3bc6x Před 4 lety +3

    መምህር እውነት አንተን የሰጠን ልዑል
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለ
    ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-ct8eq2wf3h
    @user-ct8eq2wf3h Před 4 lety +11

    መምህራችን መምህር ምህረተአብ 👏👏👏👏👏በእውነት ቃልም የለኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ😍😍😍😍😍😍😍የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው 😍😍😍ቃለ ህይወት ያሰማልን👏👏👏👏👏

  • @brhanhayle2245
    @brhanhayle2245 Před 4 lety

    እንቁ የተዋህዶ ልጅ መምህራችን አባታችን መምህር ምህረታአብ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የኔ የሃጥያተኛው እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥልን የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን ኑርልን ወለተ/ሚካኤል እባላለው በፀሎትህ አስበኝ

  • @user-uu2mf7jr7i
    @user-uu2mf7jr7i Před 4 lety +2

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ ቃለ ሂወት ያሰማልን።ስደት ያለንም በፆሎታቹ ኣስቡን እንድያው በበረሃው ሁሉ እየንተከረታቺ ያላቹሁ ወንድሞቻችን ና እህቶቻችን ድንግል ማርያም ፈጥነሽ ድረሺላቸው።

  • @user-yp9jo9ms5w
    @user-yp9jo9ms5w Před 4 lety +5

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 Před 4 lety +57

    ፀሎቴ ተሰምቶ ሰለቴ ሰምሮልኝ ገሰግሼ እንድመጣ ድንግል ፍቀጂልኝ

  • @senawitkidane5343
    @senawitkidane5343 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳደረብን እረጀም እደሜና ጥና የሰጥከ የሰማነዉ በልቦናችን ያሳደረብን እንደለዉጥ ልብ የሰጥን ላንትም እገዜአብሔረ ትልቅ እረጀም ጤና የሰጥከ የምትሰብከበት አንደበት ያብዛልከ

  • @sabla9881
    @sabla9881 Před 4 lety +11

    ስላም ለእናንተ የሁን የትዋህዶ ልጁች ውድ እና እንቁ መምህራችን ቃለ ህይውት ያስማልን ጅግናየ የኛ ብርቱ ልኢል እግዚአብሔር የማቱ ስላን እድሜ ይስጠልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Před 4 lety +3

    Memihr Mehreteab Enku Ye yetewahdo Lij Egziabhere Yimesgen Anten yeseten Astemarachin Liyu eko neh Egziabhere eregim edmena tena yadlh🙏⛪️✝️Kidst Dingle Mariam enate kante atley Kale hiwot yasemalin. Yagelglot zemenhn Egziabhere yibarkew🙏⛪️✝️🙏⛪️♥️♥️♥️🌾🌾🌾🤞

  • @user-cf5ps3pw4m
    @user-cf5ps3pw4m Před 4 lety +1

    መምህራችን ቡክረ ሰባክያን መምህር ምሕረት አብ አሰፋ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ ጤና አብዝተው ያኑርልን የተዋሕዶ ልጆች የሰማነው ሁሉ በልባችን ያሳድርልን መጨረሻው ያሳምርልን ለንስሐ ሞት ያብቃን ኢትዮጵያም ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 Před 4 lety +3

    የኔ ወንድም አግዛብሄር አብዝቶ ይባርክህ
    አኔ የዘወትር ጸሎት የኔን እድሜ ጨምሮ ላንተ ሰጥቶ የሚመጣውን ትውልደ ባንተ
    ትምህርት እዲታነጹ አቤቱ ልደታ ማሪያም
    ሀሳቤን አሳኪልኘ።

  • @KB-wp6tl
    @KB-wp6tl Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 kale hiwet Yasemalen 🙏❤🙏❤🙏❤

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 4 lety +10

    መምህር ምህረተአብ አሰፍ የተዋህዶ ኮኮብ አንተ እኮ ለተዋህዶ ጣፍ ባናበራም አንተ ጧፍችን ነህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ከተባረኩ ቤተሰቦችህ ጋር አይናችን እስቲ ሰለ ኢሉምናት ምን ትላለህ ቴክኖሎጂ እያሉ እንዳያጠፍን መላ በለን ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር🇧🇯💒💞💘

    • @dassyeth8110
      @dassyeth8110 Před 4 lety +1

      AmeeenAmeeenAmeeen AmeeenAmeeenAmeeen

  • @user-pj2fg1ed3m
    @user-pj2fg1ed3m Před 4 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት የሆነው ልዑል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @trusewalem3538
    @trusewalem3538 Před 4 lety +2

    Memeherachin Kale heywotin yasemaln esekemechershaw bebetu yatenalen amen amen amen

  • @Henoka369
    @Henoka369 Před 4 lety +8

    አሜን አሜን አሜን
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    አቤቱ እንደበደካችህ እንደ ሀጥያታችን እንደ በደላን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ምህረትህ ይቅር በለን ማረን ይቅር በለን ማረን ይቅር በልን አሜን

  • @user-bu4zd4by9y
    @user-bu4zd4by9y Před 4 lety +3

    በውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 Před 4 lety +4

    መምህራቺን የተዋህዶ አርበኛ እድሜህን ያረዚምል

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 4 lety

    አሜን ፫እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን በኩር ሰባኪያን መምህር ምህረት አብ አሰፋ ዘመንህ ብሩክ ይሁን አሜን፫❤❤❤💚💛❤

  • @user-uo2jl7qr5l
    @user-uo2jl7qr5l Před 4 lety +5

    ለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህራችን በኩረሰባኪያን መምህር ምሕረተአብ ፀጋውን ያብዛልህ በዚህ ጭንቀት ወቅት የህይወት ምግብ ስለምመግበን ዋጋህን ከእግዚአብሔር አግኝ በርታ

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን የመቸነዉ እህትምርት

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 Před 4 lety +16

    ቃል ህዉይት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የአገልግሎትህ ዘመን ይባረከዉ እግዝአብሔር ይጠብቅህ በሄድክበት ቦታ እማቤቴ ትጠብቅህ አሜን፫

  • @mokietsegay3374
    @mokietsegay3374 Před 4 lety +1

    ኣሜን (3)ቃለ ሃወት ይስማዓን❤❤❤

  • @Mesi-dv1jp
    @Mesi-dv1jp Před 4 lety +10

    እንደው በድንግል ማሪያም በቀን አንዴ ድምጽህ አሰማን አደራ አደራ መምህራችን ቃልህ ያጽናአናል

    • @user-uo2jl7qr5l
      @user-uo2jl7qr5l Před 4 lety +1

      ዛሪ እኮ ጠዋትም ለቆልናል ወቅታዊ መልእክት 3 ካላዳመጥሽ አዳምጭው

    • @biretkfayel9696
      @biretkfayel9696 Před 4 lety

      Ameen ameen ameenAmeen ameen ameenAmeen 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @Alemmam
    @Alemmam Před 4 lety +1

    መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት
    እግዚአብሔር በቤቱ ያኑሮት

  • @yghgbskks4281
    @yghgbskks4281 Před 4 lety +2

    Amen Amen Amen

  • @SalamSalam-ie4hw
    @SalamSalam-ie4hw Před 4 lety +1

    ረቡኒ ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን 🙏ለዘላቂ መፍትሔ መታጠብ
    ያለባችሁ እጆች
    † ‹‹ታጠቡ ሰውነታችሁንም አንጹ፣የሥራችሁንም ክፋት ከዓይኔ ፊት አስወግዱ፣ክፉ ማድረግን ተዉ፣መልካም መስራትን ተማሩ … ኃጢአታችሁ እንደ አለላ/ቀይ ደም መሳይ/ ብትሆን እንደ አመዳይ/ነጭ የደጋ ውርጭ/ ትነጣለች፤እንደ ደምም ብትቀላ እንደ ባዘቶ ትጠራለች›› /ት.ኢሳ 1÷16-18/

  • @Nottingham2024
    @Nottingham2024 Před 4 lety

    መምህር ከግዛብሄር በታች ያንተን ቃል ስሰማ እጽናናለው እበረታለው አምላክ እረጅሙን እድሜ ይስጥክ

  • @adisadisorthodoxtewahedo4524

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር በረከትህ ይደርብን

  • @sndayogebrihans6942
    @sndayogebrihans6942 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 4 lety

    ስለ ቃሉ የእግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን ። ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን።እመብርሀን በዕድሜ በጤና ፣ በፀጋው ታኑርልን። ታኑርን ተራዳይነትዋ ለዘላለም አይለይን። አሜን አሜን አሜን ። ይቆየን (፫)

  • @user-me2zc5ep8l
    @user-me2zc5ep8l Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅህ

  • @flldsf9791
    @flldsf9791 Před 4 lety

    መምህሬ ምህረተ አብ አሰፍ የኔጀግና አንበሳ የተዋህዶ አረበኛ ቃለህወት ያስማልን አሜንአሜንአሜን እድሜና ጤናይስጥልን ዬልመምህሬ

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 Před 4 lety +2

    Yega jagenah memehre eukan Dan mata Amen kale hiwote yasmalen erjieme edimh tenah yestelen ❤❤

  • @dagidesye9242
    @dagidesye9242 Před 4 lety

    መምህራችን ምህረተ አብ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @user-ou4ju1gy5d
    @user-ou4ju1gy5d Před 4 lety +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ በጸጋው ያኑርልን

  • @tegsittegeit1195
    @tegsittegeit1195 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ደከመኜ ሰለቸኜ ሳትል የምታገልግል እቁ መምህራችን እመብርሓን ትጥብቅልን 💚💚💚💚💛💛💛💚💛💛💛💛💛

  • @liveinpeacewitheveryone6579

    እግዚአብሔር ይጠብቅሕ መ ምሕርራችን
    እውነትን የ ያዘ ሑልግዜም ነፃነው አመቤታችን
    ድንግልማርያም ካንተጋር ትሑን

  • @sainthsainth4009
    @sainthsainth4009 Před 4 lety +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @misteralenn9785
    @misteralenn9785 Před 4 lety +4

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን

  • @kifledereje5917
    @kifledereje5917 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ምህረትአብ ቃለ ህወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-lv4wf2gy4o
    @user-lv4wf2gy4o Před 4 lety +1

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን በየሄይክበት ቦታ እመ ብርሀን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube Před 4 lety +1

      ወገኖቼ እመቤቴንና ኦርቶዶክስ ሀይማኖትን በአደባባይ ሲዘልፍ ዝም ትሉታላችሁ። ይሄን አህያ ነብይ ነኝ ባይ የሆነ ነገር በሉልኝ።
      czcams.com/video/jsRMdmGxyC0/video.html

  • @zemnaygetu1172
    @zemnaygetu1172 Před 4 lety +10

    ኡፉፉፉፉፉተመሥገን
    ክብርለድግልማሪያምልጅ
    ያተንሥብከትሥሠማፍፁምሠላምይሠማኛን
    እግዛቤርይመሥገን

    • @lolman8495
      @lolman8495 Před 4 lety

      እግዚአብሔር ይጠብቆት
      ኑርልን

  • @toryatorya8322
    @toryatorya8322 Před 4 lety +7

    የተዋህዶ እቁ መምህራችን አባቴ በእዉነቱ ቃለሔወት ያሠማልን እማምላክ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመክን ትባርክልን የኔ ልዩ አባቴ የተዋህዶ እቁየ ሽ አመት ኑርልን

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube Před 4 lety +1

      ወገኖቼ እመቤቴንና ኦርቶዶክስ ሀይማኖትን በአደባባይ ሲዘልፍ ዝም ትሉታላችሁ። ይሄን አህያ ነብይ ነኝ ባይ የሆነ ነገር በሉልኝ።
      czcams.com/video/jsRMdmGxyC0/video.html

    • @user-px2gj2fm4f
      @user-px2gj2fm4f Před 4 lety

      የተዋህዶ፡እቁ፡መምህራችን፡እባት፡በእውነት፡ቃለህወት፡ይሠማልን፡እርጅም፡እድምና፡ጠና፡ይባርክልን፡አሜን፡አሜን፡አሜን።

  • @tasew5917
    @tasew5917 Před 4 lety

    በእውነት አባታቸን ቃል ሃውትን ያሰማልን የባ ትምህረት በጣም አሰትምሮኛል በጣም

  • @habshihabshi6472
    @habshihabshi6472 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አቤቱ እንደኛ በደል ሳይሆን እንደቸርነትህ ማርን ይቅር በለን !

  • @tawabeshgeletaw9862
    @tawabeshgeletaw9862 Před 4 lety +2

    Amen amen amen qale hiwetn yasemaln tesfa megste semayat yawusln 💒👏👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @muluhh7787
    @muluhh7787 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen kale eyot yasmlen

  • @naeemanaeema5613
    @naeemanaeema5613 Před 4 lety +1

    መምህራችን ምህረተአብ በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንክ እግዚአብሔር ይባርክልክ የተዋህዶ እንቁ

  • @weyniweyni8007
    @weyniweyni8007 Před 4 lety

    በኩር ሰባኪ መምህር ምህረታሀብ አሰፋ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን ሺ አመት ኑርልን አሜን ፫

  • @user-ol9xn4tk5x
    @user-ol9xn4tk5x Před 4 lety +2

    #እግዚአብሔር ይመሥገን #ሠላማሕ
    ይብዛልን ውድ #መምህራችን መምህር
    ምህረተአብ #አሠፋ አቤት ስወድህ እኮ❤
    #የተዋሕዶ #ጀግና 👉የተዋሕዶ ዕንቁ❤
    #እግዚአብሔር ፀጋውን #ያድልልን🤲❤
    #እውነት ነው #አሜን አሜን አሜን ቃለ
    ሕይወትን ያሠማልን ታታሪ #መምህራችን❤
    #እግዚአብሔር እንደ #ምሕረቱ ይማረን ይቅር
    ይበለን #እንደ ቅዱስ ቃሉ እንድንኖር በቸርነቱ
    #ለሁላችንም አሥተዋይ ልብ #ይስጠን🤲😭

  • @user-lr5yw9by2s
    @user-lr5yw9by2s Před 4 lety

    አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሠማልን የተወደዱ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 4 lety +4

    ቃለሕወት ያሠማልን መምሕራችን ብሰማወት ብሰማወት የማልጠግብወት የተዋሕዶ ውዳችን እማምላክ ትጠብቅልን ሠላሙን ዘመን ያምጣልን ለአለም ሑሉ

  • @mulumulu-zt6vw
    @mulumulu-zt6vw Před 4 lety +2

    amen amen amen

  • @seintyuhbefkda2567
    @seintyuhbefkda2567 Před 4 lety

    መምህራችን.የኛ.የተዋህዶ.ፍሬ.ኑርል.ቃለህይወትንያሰማልን

  • @etalmzewdu5264
    @etalmzewdu5264 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ለኛም ማስታዋሉን የይስጠን
    ወድሜችን መምህራችን እግዚአብሔር ሀይል ጉልበት ይሁንህ ቀሪ ዘመንህ ይባርክ
    💚💛❤⛪💚💛❤⛪💚💛❤⛪💚💛❤

  • @demeawozdemeawoz4350
    @demeawozdemeawoz4350 Před 4 lety +4

    በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ያስማልን ከማር ከወተት የሚጣፍጥ ስብከት መገብከን በጣም ተጠምተን ነበር እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እንቁ

  • @user-tx3tp6nd7c
    @user-tx3tp6nd7c Před 4 lety

    ኣሜንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን እ/ብሄር ምሰጋና ይግባው 1000 ኣመታት ያንሩልኝ መ ምህራችን የሰጠሀን እናመሰግንሃለን ጌታይ

  • @senayiteyob1140
    @senayiteyob1140 Před 4 lety +3

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️

  • @zweditogalu6398
    @zweditogalu6398 Před 4 lety +12

    እውነት ነው መምህርዬ ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-mq8lr3gh5v
    @user-mq8lr3gh5v Před 4 lety +1

    መምህራችን ያገልግሎት ዘመንክን ያብዛልን የወጌል አርበኛው እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hiwotayele8824
    @hiwotayele8824 Před 4 lety +1

    አሜን ፫ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-wc7dt1go2u
    @user-wc7dt1go2u Před 4 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ኑርልን የተወደዳችሁ የተመረጣችሁ የድንግል ማርያም የልዑል እግዚአብሔር ልጆች በያላችሁበት ከዚህ ክፍ በሽታ በደሙ ይከልላችሁ በፅሎት እናልፈዋለን አንደናገጥ

  • @biyyaormaadhaquunnamadhibu7821

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወሃት ያስማልን⛪⛪⛪🌹🌹🌹💜💜💛❤💜💛💚

  • @semretaynalam4251
    @semretaynalam4251 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን መምህራችን በእድሜ እና በጤና ያኑርልን ለአለማችን ምህርቱን ይላክልን አሜን አሜን አሜን

    • @alemadmasu8988
      @alemadmasu8988 Před 4 lety +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን
      ቃለህይውትን ያስማልን

  • @hewaneamdesion7384
    @hewaneamdesion7384 Před 4 lety

    የተዋህዶ ዕንቁ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @bhaftaatakhalti3986
    @bhaftaatakhalti3986 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን ኣሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን ኣሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን 💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪😢😢😢😢😢

  • @hdjdhdud1911
    @hdjdhdud1911 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏

  • @worldmix4288
    @worldmix4288 Před 4 lety +6

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን

  • @hayah5725
    @hayah5725 Před 4 lety +3

    መህምራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ፀጋውን ያብዛልህ
    አቤቱ አምላካችን ሆይ እደበደላችን ሳይሆን
    እደቸርነትህ ማርን ይቅር ቀለን

  • @ogubuuhgug6786
    @ogubuuhgug6786 Před 4 lety

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን ዕድሜና ጥና ይስጥህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጥብቅህ

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 Před 4 lety

    Amen Amen Amen kale hewotin yasemalen memeherachin Bedemiye betena yakoyelen

  • @senentsara4008
    @senentsara4008 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ሁሉን ነገር አሟልቶ ይስጠልኝ⛪🙏🇲🇱 አምላክ ይጠብቅ አሜን

  • @tttt2039
    @tttt2039 Před 4 lety +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @sahaynishimam5680
    @sahaynishimam5680 Před 4 lety +38

    መምህራቺን አንተ ቀረ መቸ ሁሉንም ተናግረህዋል ጆሮ ያለሁ ይስማ አይይይይይይ እቺቀን ተመልሳ እናያት ተሆንንንን

    • @user-ty3yp5jj6m
      @user-ty3yp5jj6m Před 4 lety +2

      Orthodox lezelalem tnur
      💒💒💒💒❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @birhn7948
      @birhn7948 Před 4 lety

      በእግዚአብሔር ይሆን ይሆናሊ ከፈቀደ ምን ይሳነዋል እርዳታው 🤲🤲🤲😭🇪🇹💔✝️💒🌻❤

  • @taduchannel5238
    @taduchannel5238 Před 4 lety

    የእኔ ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምህረተአብየ😍😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @user-xm2hp5rf3q
    @user-xm2hp5rf3q Před 4 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ሜን አሜን አሜን

  • @AnaAna-sy9ui
    @AnaAna-sy9ui Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @abeabebech6085
    @abeabebech6085 Před 4 lety

    Eleeeeeee mamarchiin kale hiyot ye samalen amen amen amen 💒💒💒❣❤❤❤😍😍😘😘

  • @user-qs7rl9nv8g
    @user-qs7rl9nv8g Před 4 lety +9

    መምህር ምህረተአብ ስለምትመግበን የህይወት ምግብ ከልብ ምስጋናችን ከፍ ያለ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ ላይ እድሜ ይጨምርልህ ኑርልን

  • @nancylabib292
    @nancylabib292 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ደጉን ቀን ያምጣልን እደ ሀፅያታችን ሳይሆን እደ ጌታ ቸርነት ይሁንልን

  • @user-xz1rd7jm7s
    @user-xz1rd7jm7s Před 4 lety +1

    ✞ አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ እንቁ በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረተአብ አሰፋ ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ አምላካችን ✞ ⛪ 💛❤💙❤❤❤❤⛪⛪❤❤❤❤💙❤

  • @makebelwendfershe7700
    @makebelwendfershe7700 Před 4 lety +1

    ቃለ ሂወት. ያሰማልን. ምህራችን

  • @muhammadsajid-sj5nr
    @muhammadsajid-sj5nr Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen agalgelteh yetabarkeh yehun mamrhachen

  • @sndayogebrihans6942
    @sndayogebrihans6942 Před 4 lety +1

    ብክረ ሰባክያን መምህራችን መምህር ምህረተአብ አሰፋ እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 Před 4 lety

    እኔ ቃላት የለኝም በምን ልግለፅሎት
    እግዚአብሔር የልቦትን መሻት ይፈፅምሎት አሜን
    ቃለሂዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @tsigemorgese4887
    @tsigemorgese4887 Před 4 lety

    ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እድሜና ጤና ይስጠን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @aynalemaynalem2417
    @aynalemaynalem2417 Před 4 lety +1

    Àmen amen amen kale hawit yasemalin Abbatachin

  • @user-yx2nt4xi4q
    @user-yx2nt4xi4q Před 4 lety +4

    መምህር ምህርተአብ ቃል ህይወት ያሠማልን በፆሎታችሁ አሥቡኝ

  • @kupssena8463
    @kupssena8463 Před 4 lety +4

    Amen Amen 🙏💒🙏💒🙏🙏🙏💒🙏

  • @zamnazamna9022
    @zamnazamna9022 Před 4 lety +1

    ቃለወየት ያሠማልን ያቆይልን አተን
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Před 4 lety

    በኩረ ሰባክያን መምህር ምረታአብ አሰፋ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን የእመብርሃን ምልጃ ፀሎት አይለይክ በምትሄድበት ሁሉ የመላክት ጥበቃ አይለይክ የተዋህዶ እንቁ ሺህህህህህ አመት ያኑርልን

  • @ayshaad3751
    @ayshaad3751 Před 4 lety

    ቃሊዪዎቲ የሠመሊኒ መምረቺኒ ዬማኒጊሲቲ ሠመየቲ ዪዉረሲሊኒ 👏👏👏🙏⛪⛪⛪⛪አሜን አሜን አሜን🙏🙏❤❤❤

  • @angiyeshutanshi1252
    @angiyeshutanshi1252 Před 4 lety +1

    ቃል ህይወትን ያሰማልን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 4 lety +1

    በውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን

  • @mistresolomon1382
    @mistresolomon1382 Před 4 lety

    መምህር እናንተን ስሰማ እና ሳይ በጣም እሳሳለሁ ኢትዮጵያን እና ኦርቶዶክስን ለማዳን እግዚያብሔር በእናንተ እየሰራ እንደሆነ ይሰማኛል አሁንም እስከ ህይወት ፍፃሜያችሁ ድረስ በጋራ በመሆን ወደ ቀድሞው ማንነታችን እስክንመለስ ድረስ መበርታት አለባችሁ። ከበፊት እስከአሁን የፈጣሪን ሀይል ከኛ ለማባረር እና የሚፈልጉትን ለማድርግ የውስጥም ይውጭም ጠላቶች ከቀድሞው ይልቅ በእኛ ላይ ብርትተዋል ብዙ ሴራ ነው ያለው እና አደራ መምህር በጋራ ኢትዮጵያን ታደጓት። እግዚያብሔር አምላክ ሀይሉን ፅናቱን ጥበቡን እምነቱን ይጨምርላችሁ። አደራ ከዚህ በኃላ መቆም የሚባል ነገር የለም። ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን።

  • @bisrybisry1690
    @bisrybisry1690 Před 4 lety

    መምሕር ምሕረት አብ እዳንተ አይነት ሠው ይብዛልን እቁ የተዋሕዶ አባታችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ

  • @selamhaile5222
    @selamhaile5222 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜንበጣም ጥሩ ስብከት እዚጋብሄር እድሜ ይብዛው🙏🏻🙏🏻🙏🏻