ያለ ጭንቀት የመኖር ምስጢር### ክፍል 4 በመምህር ምህረተአብ አሰፋ Memeher Mehereteab Asefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024

Komentáře • 1K

  • @user-dk2vx9ut9q
    @user-dk2vx9ut9q Před 5 lety +127

    የተዋህዶ እንቁወች እንኳን ለቸሩ መድሀኒያአለም ወራዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ አደረስን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

    • @user-yx2vd2pt9s
      @user-yx2vd2pt9s Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ !
      ውዴ ስብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶየን ተጭነሽ እሽ

    • @user-sp5xi1jo1l
      @user-sp5xi1jo1l Před 5 lety +1

      አሜን እንካን አብሮ አደረሰን እህቴ

    • @user-tt6po5oh4g
      @user-tt6po5oh4g Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @hiretabirhanedengelemareya1929
      @hiretabirhanedengelemareya1929 Před 5 lety

      Amen Amen Amen

  • @kebretkebret5128
    @kebretkebret5128 Před 5 lety +355

    እንዴት ዋላቹ ወንድም እህቶቼ መምህራችን መምህር ምህረት ኣብ ፈጣሪ እመቤቴ ሁሌም ከጎንህ ኣትለይህ 💖💖💖💖💖💖

  • @user-yv6cy6ud9x
    @user-yv6cy6ud9x Před 5 lety +86

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜና በፀጋ ያቆይልን እኛም የሰማነው በልባችን ሰለዳ ይፃፍልን አሜን

    • @ksanetberihu7012
      @ksanetberihu7012 Před 5 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-yv6cy6ud9x
      @user-yv6cy6ud9x Před 5 lety +1

      ያላንተ ማን አለኝ አሜን፫

    • @yebnes123yebnez9
      @yebnes123yebnez9 Před 5 lety

      memhir. mhrt. ap. aesef. batam. enemesgnalen. emebity. ttbkilen

    • @user-yv6cy6ud9x
      @user-yv6cy6ud9x Před 5 lety +1

      yebnes123 yebnez አሜን ስብከትህን ሁሉ ደጋግሜ ባዳምጠቸው አልጠግባቸውምእውነት ነው እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ወንድማችን

    • @betheltube4357
      @betheltube4357 Před 5 lety +1

      kale hiwotin yasemalin Memihirachin

  • @user-qe2uu4by9z
    @user-qe2uu4by9z Před 5 lety +61

    በእውነት ቃለህይወትያሰማልን
    እግዚአብሔር ፀጋዉንያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ያኖርልን
    💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      የአርሴ ልጅ ነኝ
      ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ጀማሪ ነኝ

    • @missazmera6457
      @missazmera6457 Před 5 lety

      ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @godblessedethiopakedstmari3255
      @godblessedethiopakedstmari3255 Před 5 lety

      Endate dagagme endasamaho eneana E/r enawokalen it's like brain buster hewte yamizara nawo tabe yamile nager yalawome, E/r yebarke be E/r eyta yawolke

  • @user-lp3gu1qt9f
    @user-lp3gu1qt9f Před 5 lety +42

    እንኳን ለቸሩ መድኃኒአለም ወረሐዊ በዓል አደረሳችሁ ሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይዎትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን ርስተ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይልን አሜን፫

    • @user-yx2vd2pt9s
      @user-yx2vd2pt9s Před 5 lety

      Amennnn

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      ስሌ ነኝ የጎንደር ቅብጥብጥ
      ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ጀማሪነኝ

    • @AhmadAhmad-mf8bw
      @AhmadAhmad-mf8bw Před 5 lety

      ቃለወትያስማለነ

    • @user-lp3gu1qt9f
      @user-lp3gu1qt9f Před 5 lety

      @@DRAVOUN እሺ ማሬ ማሬ ምን ችግር አለው ግን ስንት ጊዜ ሰብስክራይን ላድርግልሽ እማየ

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      ስሌ ነኝ የጎንደር ቅብጥብጥ
      አድርገሽኛል አደል ገና ደበኞቸን አላወቅሁም። ማር ለዛነዉ

  • @user-bn8ge8df5l
    @user-bn8ge8df5l Před 5 lety +63

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ እና በጤና እግዚአብሔር አምላክህ ይጣበቀልን እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል

    • @jassmi1799
      @jassmi1799 Před 5 lety +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

    • @user-bn8ge8df5l
      @user-bn8ge8df5l Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን ይጣበቀልን

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 Před 5 lety +58

    መምህር ምህረት በጣም የምወድህ የማከብርህ እቁ የተዋህዶ ልጂ ሁልግዜ ብሰማህ የማልሰለቺህ ብርቅዬ መምህራቺን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @betelhemenadik5876
    @betelhemenadik5876 Před 5 lety +14

    በ እግዚአብሄር ቃል ልቤን ደስ እንዳሰኘክ፤ እግዚአብሄር በዘላለማዊ መንግስቱ ደስ ያሰኝክ !!!

  • @altube7189
    @altube7189 Před 5 lety +14

    በእውነቱ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ተስፋ የምናደርጋትን እርስት መንግስተሰማያትን ያዋርልን በእውነት ደቂቃው አጠረኝ ልብን የሚጠግን ትምህርት ነው ሁሌም ያንተን ትምህርት ስሰማ ተስፋየ ይቀጥላል የማቱሳላን እድሜ ያድልልን መምህር

  • @user-hg3lu6oz8n
    @user-hg3lu6oz8n Před 5 lety +13

    በጣም እምወድህ እማከብርህ መምህሬ ቃለህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ የድንግል ልጅ መድሀኒያለም እድሜን ከጤና ጋር ያጎናፅፍልን ኑርልን ዘላለም የተዋህዶ ኩራታችን

    • @melatmelat5311
      @melatmelat5311 Před 5 lety

      ዉድ የተዋህዶ ልጅ በጣም ነዉ የምንወድህ በሄድክበት ቦታ ሁሉ እመብረሀን እስከልጆ ከፊት ትቀደምልህ አድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 Před 5 lety +22

    መምህራችን ምህረተ አብ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜእና ጤና ይስጥልን እኛንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ሰው ከማየት እራሳችንን የምናይ ያድርገን እንደ በደላችም ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ብዛት መድሀኔአለም ይቅር ይበለን አሜን

  • @YOU97643
    @YOU97643 Před 5 lety +20

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወድማችን እድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @user-bc8in8xv2j
    @user-bc8in8xv2j Před 5 lety +10

    በእውነት መምህር ምህረተአብ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫
    እውነት ነው የኛ ጌታ የሚረዳንም የሚረዳንም የአምላኮች አምላክ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ነው አሜን ክብር ይግባው

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      حياة الحبشي
      ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ጀማሪነኝ

    • @godadawebet7872
      @godadawebet7872 Před 5 lety

      Amen amen amen kale hiwot yasemalen Yagelgelot zemenhe yebarek rezeme edima yesteke abatachen 🙇🙇🙇💖💖💞

  • @fassikaabebe3830
    @fassikaabebe3830 Před 5 lety +3

    እድሜ ይስጥልን መምህራችን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ስብከቶችህ ሁሉ ተስፋን ይቀጥላሉ
    ጆሮ ያለው ይስማ

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 5 lety +1

    በእውነት የተዋህዶ ልጅ እጅግ ከመጠን በላይ ነው ምናከበር የምንወድህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የማቱሳላን እድሜ ያአድልልን አሜን

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u Před 4 lety +1

    መምህር ምህረተአብ እግዚአብሔር በፀጋ ያኑርልን እንደ ውሀ የምንጠጣው ወንጌል ስለምትሰጠን እድሜክ ይርዘምልን ተባረክ ❤❤❤

  • @user-vt9yi9vu6x
    @user-vt9yi9vu6x Před 5 lety +9

    የህይወት ቃልን የምታስተምረኝ እቁ ውዱ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥህ እረጅም ያገልግሎት ዘመን ያድልልን አምላኬ ልኡል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን አሜን፫!!❤❤

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Před 5 lety +14

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ተስፍ መንግስ የምናደርጋትን መንግስተ ሠማያት ያውርስልን። እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን(3)።

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      አስካለማርያም ፋሲል ከነማ ውሲጤ ነው።
      ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ

    • @theadaccache5936
      @theadaccache5936 Před 5 lety

      Masmurlakilinyi😅😅😅😅

    • @user-ce7gz2xf9n
      @user-ce7gz2xf9n Před 5 lety

      @@theadaccache5936 ምን ለማለት ነው ግልፅ አልሆነልኝም ???

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 Před 4 lety +2

    የተዋህዶ እንቁ መምህር ምርታብ አስፍ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤናውን ይስጥልን
    የስማነውን በልቦና ችን ያሳድርብን ለንስሀ ሞት ያብቃን ፈጣረ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @user-lr4pi5kn5b
    @user-lr4pi5kn5b Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ምህረተ አብ እግዚአብሄር ይባርክህ።።

    • @ayalmganeth2679
      @ayalmganeth2679 Před 5 lety

      ቃለህውትን ያሰማልን መምህራችን የተዋህዶ አንበሳ ኑርልን እግዚ አብሄር ይጠብቅህ ኑርልን

  • @user-ki8cm8kr5s
    @user-ki8cm8kr5s Před 5 lety +34

    የሰማነውን በልባችን ያቆን ለንስሀ ሞት አብቃይ

  • @user-fg8xe9wr1w
    @user-fg8xe9wr1w Před 5 lety +10

    በ እውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል እድሜና ፀጋውን አብቶ ይስጥህ ቸሩ መድህኒ አለም።

  • @woyenshetbeyene7908
    @woyenshetbeyene7908 Před 3 lety +1

    በእውነት እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው በጣም ልብ ይነካል

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 Před 5 lety +12

    እንኮን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለመዳንያለም ወረሀዊ በአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን መምህር ምረተአብ ላስተማርከን ለገስፅከን ውንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ይባርክ ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን ፫ ።

  • @user-xz6fm7bv9x
    @user-xz6fm7bv9x Před 5 lety +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @tezaymamo239
    @tezaymamo239 Před 5 lety +10

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሠማልን መምህራችን በድሚ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-cg6ug6re1s
    @user-cg6ug6re1s Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እውነት ነው እግዚአብሔር ን መፍራትም ማክበርም ይገባናል መዳኒያለም ቻይ ገመና ሸፋኝ እረዳት ተረጅ ነው አባታችን እየሱስ ክርስቶስ ከሀፂያት ጭቃ ውስጥ እጃችንን እዳንዘፈዝፍ ይጠብቀን ጌታ እየሱስ ፈራጅ ነው አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የድሜ ባለፀጋ ያድርግልን አሜን

  • @Eyesus2727
    @Eyesus2727 Před 5 lety +5

    እግዚአብሔር እድሜንህ እንደ ማቶሶላ ያርዝምልን እንዳንተ አይነቱ ንጹህ የክርስቶስ ወንጌል የሚሰብኩ ይብዙልን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ።

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      ኣነ ከመይ ከም ዘለኹ ዝፈልጥ ኣነ ጥራይ እየ
      ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ መልካምነትን የመሰለ የለምና

  • @koveryabro9992
    @koveryabro9992 Před 5 lety +8

    አሜን አሜኔ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ የእስራኤል አምላክ ሆይ በቸርነትኽ ይቅር በለን ማረን💖💔💞💘

  • @genetyeasemamewlji3049

    መምህር ምህረት አቢ እጊዚአቢህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ወሳኝ ሰው ማለት አንተነህ

  • @user-es7ki9wp1c
    @user-es7ki9wp1c Před 5 lety +1

    amen.amen.amen
    Kale.hewate.yasmalen

  • @user-kf4zz6km2z
    @user-kf4zz6km2z Před 5 lety +32

    ሰላም እንደምን አላችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች የእመቤቴ የአስራት ልጆች በያላችሁበት እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛላችሁ አሜን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

    • @t.g.eahutamaryame.1475
      @t.g.eahutamaryame.1475 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃለይወትን ያሠማል እድሜና ፄናይሥጥልን

    • @amaamm6604
      @amaamm6604 Před 5 lety

      አሜን ሰላምሽ ይብዛልን ሰላምነኝ ይክበር ይመስገን

  • @user-kd8xn9ch1z
    @user-kd8xn9ch1z Před 5 lety +9

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ሕይወት ያሰማልን
    መምህር የተዋህዶ
    እንቁ አገልጋይ

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      Alem Yemariyam Lij mariiyam inat
      ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ጀማሪነኝ

    • @mimiak325
      @mimiak325 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-lu6ih2nx7w
    @user-lu6ih2nx7w Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን የአባቶቻችን አምላክ የእኛም አምላክ ልኡል እግዝአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን
    ለመምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን
    በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ከዝህም በላይ የምታገለግልበት ሀይል እና ትግስት ያድልህ አሜን

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 Před 3 lety

    የተዋህዶ ልጆች መፅናኛችን አለኝታችን እቁ መምህራችን ምህረት አብ በእውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን አሜን እኛንም ፈጣሪ በጆሮ ሳይሆ በልቧና ያሰማን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏✝️🤲😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @almazalmaz3323
    @almazalmaz3323 Před 5 lety +8

    ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      Almaz Almaz
      ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ጀማሪነኝ

    • @almazalmaz3323
      @almazalmaz3323 Před 5 lety

      አገሪ ኢትዮጰያ እሺ ወዳጄ ቢቻል አሥሬ ሠብስክራይ አረገው ነበር

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      Almaz Almaz
      በጣም አመሠግናለሁ

  • @ethiopiaethiopia9122
    @ethiopiaethiopia9122 Před 5 lety +8

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያዉሪሰልን ረዡም እድሜ ከጤናጋ

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      Zewditu Tamiru
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሸረ

    • @maryamseid2916
      @maryamseid2916 Před 5 lety

      amen kale hiwet yasemaln memhrachn

    • @fadyc5416
      @fadyc5416 Před 5 lety

      ቃለሕውት ያሰማልን መምህር

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e Před 5 lety +1

    Amen kalehywet yasemaln

  • @user-fs4ju6tt3u
    @user-fs4ju6tt3u Před 4 lety

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫ እኛም ትምህርቱን ሰምተን የምናስተውል ያድርገን አሜን፫

  • @user-yq7ih4gr2y
    @user-yq7ih4gr2y Před 5 lety +4

    ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን ፀጋውን እግዚአብሄር ያብዛልህ በእውነት በእድሜ በጤና ያቆይልን እውነት ነው በወሬ ልገሉኝ ነው ጭራሽ

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c Před 5 lety +4

    ስለ ቃሉ ልኡል #እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ለመምሕራችንም ጸጋውን ያብዛልን የ ህይወትንም ቃል ያሠማልን
    አሜን አሜን አሜን🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety +1

      ባዓትዬ የሚኒሊክ ታቦት ምልጃሽ አይለየኝ
      ውዴ ሰብስክራይብ በማድረግ ጀማሪወችን አበረታቱን እሽ

    • @user-wu4kv3eu1c
      @user-wu4kv3eu1c Před 5 lety

      @@DRAVOUN
      እሺ እህቴ

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      ባዓትዬ የሚኒሊክ ታቦት ምልጃሽ አይለየኝ
      አመሠግናለሁ

  • @user-sp2ud7ox5i
    @user-sp2ud7ox5i Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ምህረት አብ በእውነት በጣም ልብ ውስጥ ያለውን ነገር ነው በያንዳንዳችን ያለው ነው የምትናገረው በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር በጥበብ ያኑርህ ይጠብቅህ ያኑርህ እኛንም በልቦናችን ያሳድርብን በተግባር እንድናውለው ይርዳን

  • @user-sp3lb1fp4x
    @user-sp3lb1fp4x Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ወንድሜ ምእረተ አብ ቃለ ሂወት ያሰማልን
    ወንድሜ የህይወቴን ምእራፍ እንዳቅ ስለረዳህኝ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ስለራሴም ስለእምነቴም ምንም ነበርኩ የአንተን ስብከቶች በምሰማበት ወቅት በጥቂቱም ቢሆን መንገዴን እንድመራ ረድተህኛል መስመሬን ካስያስዝከኝ መቀጠል የኔው ተራ ነው እንድነቃም አርገህኛል ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ ሌላ ቃል የለኝም በባእድ ሀገር ብሆንም የከንቱ ከንቱ ነበርኩ ፈጣሪ በአንተ በኩል እንዳየው የላከ እስኪመስለኝ አስረድተህኛል የእኔን መንገድ እንደገለጥክ ሁሉ እንቅፋት አይንካ በጣም አከብርሀለው ጸጋውንና ጤናውን ጨምሮ ይስጥህ

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 Před 5 lety +4

    Amen Amen Amen le memherachine kale hiwote yasemalin erjem edmna ena tena yestilin

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas8375 Před 5 lety +5

    Amen amen amen kalaheiwote yesmalen memeher egzabhere berkatun tegawn yebzalo amen rajim edima Ke tana kar yiseteln Amen 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      Mekdas Mekdas
      ሰብስክራይብ አደረግሽኝ ካላደረግሽኝ አድርጊኝ እሽ

    • @mekdasmekdas8375
      @mekdasmekdas8375 Před 5 lety

      አገሪ ኢትዮጰያ eshiii

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      Mekdas Mekdas
      አመሠግናለሁ

    • @serkadisendale232
      @serkadisendale232 Před 5 lety

      ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ለመከሩን ለገሰፁን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልወት ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ላይ እግዚአብሔር ይፃፍልን በሰማነው 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እድንሆን አምላክ ይርዳን አቤቱ ጌታ ሆይ ይህን ክፉ የመንፈስ ጭንቀት ከእኛ ከልጆችህ ላይ ነቅለህ ጣልልን ከጭንቀት ነፃ አውጣን አሜን

  • @tsharyani
    @tsharyani Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @johnnycell4098
    @johnnycell4098 Před 5 lety +4

    ቃለ ይህወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @user-sy4pl7fp6s
    @user-sy4pl7fp6s Před 5 lety +5

    Amen Amen Amen memihrachin nuriln kale Hiwet yasemaln bebetu yanurlgn mengste semayatin yawirslgn🙏🙏🙏

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      ኢትዮጵያዊነቴ ክብሬ
      ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ጀማሪወችን አበረታቱን

  • @aishquen4214
    @aishquen4214 Před 5 lety

    ውድ እና የተከበርህ መምህራች ያንተ ትምህርት ስሰማ ትልቅ ተሰፋ ነው የሚሰማኝ በእውነት እግዛሄቤር ተስፋ መግስትን ያውርስልን አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥህ የተዋህዶ ልጆች መኩሪያችን ነህ አሚን አሚን ቃለ ህወትን ያሰማልን

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 Před 5 lety

    ተመስገን ተመስገን ይህንን የመሰለ ሀይማኖት ለኔ ያደረገው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @youhalayyouhalay6597
    @youhalayyouhalay6597 Před 5 lety +17

    *እደዉ ፀጋዉን ብዝት ያርግልክ መምህር ምህረት አብ ተባረክ እማምላክ ትጠብቅክ✝👏❤*

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      youhalay Youhalay
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ

    • @merrygebremichael8702
      @merrygebremichael8702 Před 5 lety

      E/R Amlak zemenhi ybarikew

  • @kuye.2984
    @kuye.2984 Před 5 lety +4

    መምህር እግዚአብሔር ጤናና እድሜን ይስጥህ በቤቱ ያቆይልን

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      kuye የ ቅ.ገብርኤል
      ውዴ ሰብስክራይብ አደረግሽኝ

  • @zahraz838
    @zahraz838 Před 3 lety

    በእውነት ለመምህራችን የሂወትን ቃል ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያኑርልን ደስ የሜል ትምህርት ነው🙏

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 5 lety +2

    አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት መድሀኒያለም እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን መምህራችን በውነት ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም በሀይማኖታችን ፀንተንና ተባርከን ለመኖር እግዚአብሔር አምላክ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @mizantippekefa9379
    @mizantippekefa9379 Před 5 lety +6

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን Girma
      ግርማ ሰብስክራይብ አድርገኝ እሽ

    • @mizantippekefa9379
      @mizantippekefa9379 Před 5 lety

      @@DRAVOUN እሺ

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን Girma
      አመሰግናለሁ

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 Před 5 lety +6

    Ewunet newu kalehiwot yasemalin Amen

  • @melesseyetsedaw3070
    @melesseyetsedaw3070 Před rokem

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜያቹህን ያርዝምልን ክፉ ወሬ ከማውራት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን

  • @milatsmilats2425
    @milatsmilats2425 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @user-wt7rr5ue5d
    @user-wt7rr5ue5d Před 5 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @rozaadadii8467
    @rozaadadii8467 Před 5 lety +3

    Amen kalhewten yasemalen lamamehrchen lamertab bawente sagwen yabzlhot egzabher yemsgan amen ❤❤😍😍

  • @touch3206
    @touch3206 Před 5 lety

    ወንድማችን መምህር ምረትአብ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትያውርስልን
    የተዋህዶ እንቁ እንወድሀለን እረዥምእድሜከጤናጋር ኑርልን በቤቱያፅናህ

  • @mulumulu4484
    @mulumulu4484 Před 5 lety +4

    ወንድማችን እግዚአብሄር ቃለ ህይወት ያሰማልን አረ ምን ልበል እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 5 lety +3

    አሜን አሜን አሜን የህይወትን ቃል አብዝቶ ያሰማልን የድንግል ማርያምን ልጅ ፅጋውን ያብዛልህ!

    • @user-fj8vl5ly5o
      @user-fj8vl5ly5o Před 3 lety

      እንቁ መምህራችን እግዛብሔር ይጠብቅህ ምህረትየ💕👍💞

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 Před 5 lety +4

    አውነት ቃለ ህይወት ያሰማል ወንድማችን

  • @elsawendesen9253
    @elsawendesen9253 Před 4 lety

    በእውነት ቃለሂወት ይሰማልን በጣም እግዚአብሔር ይመሠገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኖር በዝህ ወቅት የሚሰትምር የሚመከር ማግኚት የተዋህዶ ሀይማኖት ኩራቴ ነው

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Před 5 lety

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዉስጥን ነካዉ ምህረታአብ ተባረክልን እድሜና ጤና ይስጥልን ትምርትክን ስሰማ ከአጥያተኞች 1ኛ መሆኔን ትዝ አለኝ አምላኬ ሆይ ማረኝ ይቅር ይበለን

  • @user-kd5ov4sf8g
    @user-kd5ov4sf8g Před 5 lety +4

    አሜን አሜን መምህር ለቃ ህይወት ያሰማልን

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      wer Nouha
      ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ጀማሪነ

    • @user-kd5ov4sf8g
      @user-kd5ov4sf8g Před 5 lety

      @@DRAVOUN አርገሻለሁ እህት

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      wer Nouha
      አመሠግናለሁ

    • @sidisusalam6723
      @sidisusalam6723 Před 5 lety

      Amen

  • @lovehbebo1769
    @lovehbebo1769 Před 5 lety +5

    ለመምህራችንቃለህይወትንያሰማልን

  • @teybamoha2123
    @teybamoha2123 Před 5 lety +1

    አሜን፫ ቃለህይዎትያሰማልን እድሜዘመንህ ይባረክ በቤቱያጽናክ

  • @user-ze2oj5kk1g
    @user-ze2oj5kk1g Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-by6nr1fi8k
    @user-by6nr1fi8k Před 5 lety +3

    አሜን ቃለህውት ያስማልን

  • @melatorthodox3294
    @melatorthodox3294 Před 5 lety +4

    kale hiwoten yasemalin meheratabye yageligelot zemanehin yarezimelin

  • @user-bz9kj2sq5r
    @user-bz9kj2sq5r Před 5 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያውርስልን መምህራችን አባታችን የምንወደው የምናከብረው እግዚአብሔር አምላክ አውንም ፀጋውን በረከቱን እድሜውን ያድልልን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @dhr6g206
    @dhr6g206 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ምህረት አብ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @yemanegebrhiwet9173
    @yemanegebrhiwet9173 Před 5 lety +3

    Amen 🙏 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @selamtefera5197
    @selamtefera5197 Před 5 lety +3

    Kale hiywet yasemalin

  • @belayneshtaye6961
    @belayneshtaye6961 Před 3 lety

    እንዲህ አይነት መምህራን (ሙህራን) ለሠጠን እግዚአብሄር ይመስገን አሜን

  • @user-eh6he1ly4r
    @user-eh6he1ly4r Před 5 lety +1

    በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫⛪⛪⛪⛪

  • @labnishtirulo6889
    @labnishtirulo6889 Před 5 lety +3

    Amen m emerachin qalwhote yasmlene tasfh magstsamyte yaoslen

  • @Robel-jt8vf
    @Robel-jt8vf Před 5 lety +3

    💒💒💒💒

  • @teklegebremedhin6419
    @teklegebremedhin6419 Před 5 lety +2

    መምህራችን ምርጥ የተዋህዶ አርበኛ እረጅም እድሜ ይስጥህ የድንግል ልጅ መድሀኔአለም

  • @lulishkay630
    @lulishkay630 Před 5 lety

    አሜንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @mduddin5893
    @mduddin5893 Před 5 lety +3

    Amen kalehywotn yasemaln tesfa mengste semayatn yawarsln

  • @user-by6nr1fi8k
    @user-by6nr1fi8k Před 5 lety +21

    ክርስቶስን መውደድ እንዴት?
    (በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)
    አንድ በጣም የምንወደው እንግዳ ወደ ቤታችን ሲመጣ እጅግ በጣም ከመደሰታችን የተነሣ የምናደርግለት ኹላ ሊጠፋብን ይችላል፡፡ እንደምንወደው፣ እንደናፈቀን እንነግሯለን፡፡ ከዚያም በላይ የሚወደውን እናቀርብለታለን፡፡ ባይኖረን እንኳን ስላላቀረብንለት እናዝናለን፡፡ ያለንን፣ ቤት ያፈራውን ግን እናቀርብለታለን፡፡ ስለምንወደውና ስለናፈቀን ርሱን የሚያስከፋ ነገር ምንም አናደርግም፡፡ ብናደርግም ወዳጃችንን ኾን ብለን ለማስከፋት ብለን የምናደርገው አይደለም፡፡ እንወዷለን የምንለው እንግዳችንን ትተን ሌላ ሥራ አንሠራም፡፡ በቃላት ብቻ እወድኻለኁ ብንለው፥ ነገር ግን በተግባር እንግዳችንን መውደዳችን ባንገልጥ ግን እንግዳችን ያዝንብናል፡፡ ከቃላችን በላይ ተግባራችንን
    ስለሚያይም እንደምንወደው ብንነግረውም አያምነንም፡፡ መውደድ የቃላት ጨዋታ ሳይኾን በተግባር የሚገለጥ ነውና፡፡
    ልክ እንደዚኹ ፍጹም ሰው ኾኖ፣ ባሕሪያችንን ባሕርይ አድርጐ ወደ እኛ የመጣውን ክርስቶስን እንደምንወደው እየተናገርን፥ ነገር ግን በተግባር የምናሳዝነው ከኾነ መውደዳችን ትክክለኛ መውደድ አይደለም፡፡ ብንወደው ኖሮ ልክ ከላይ እንደገለጥነው እንግዳችን የሚበላ ነገርን እናቀርብለታለን፡፡ የክርስቶስ መብሉስ ምንድነው? እርሱ እራሱ እንዲኽ ሲል ነግሮናል፡- “የእኔስ መብል የላከኝን ፈቃድ አደርግ ዘንድ ሥራውንም እፈጽም ዘንድ ነው” /ዮሐ.4፡34/፡፡
    ተርቦ ስናየው የሚበላ ነገርን እንስጠው፤ ተጠምቶ ስናየው
    የሚጠጣ ነገርን እንስጠው፤ ርሱም ይቀበለናል፡፡ የሚቀበልንም ስለሚወደን ነው፤ ከማንወደው ሰው ስጦታን አንቀበልምና፡፡ ስጦታችን ትንሽ ሊኾን ይችላል፤ ነገር ግን አፍቃሪያችን ነውና ስለ ስጦታችን ታናሽነት አልቀበላችኁም አይለንም፡፡ ስጦታችን በርሱ ዘንድ ትልቅ ነው፡፡ በስንፍና አንያዝ እንጂ ስጦታችን አምስት ሳንቲምም ልትኾን ትችላለች፤ ርሱ ግን ወዳጃችን ነውና አምስት ሳንቲም ናት ብሎ ስጦታችንን አያቃልላትም፡፡ እንደ ድልብ ስጦታ አድርጎ አምስት ሳንቲሟንም ይቀበልልናል እንጂ፡፡ ስጦታችንን የሚቀበለው ድኻ ስለኾነ አይደለም፡፡ ስጦታችንን የሚቀበልልን ስለ ስጦታችን ታላቅነት ሳይኾን ስለ ልቡናችን ኀልዮት (intention) ነው፡፡ ስለዚኽ ስንሰጥ ክርስቶስ ስለተቀበለን ትንሽዋንም ስጦታችንን ይቀበል ዘንድ በቤታችን ታዛ ስለገባ ልናመሰግነው ይገባል፡፡ እውነተኛ ሐሴት ማለትም ይኸው ነው፤ በመቀበል ሳይኾን በመስጠት የምናገኘው፡፡ ወደ ቤታችን፣ ወደ ሕይወታችን የመጣው ለእኛ ሲል ነው፡፡ ነፍሱን አሳልፎ ለሞት የሰጠው ለእኛ ሲል ነው፡፡ ፍቅሩ ግን እዚኽ ላይ አላበቃም፡፡ አኹንም እኛ ጋር እየመጣ ነው፡፡ ሐዋርያው “ስለ ክርስቶስ መልእክተኞች ነን” ብሏል /2ኛ ቆሮ.5፡20/፡፡
    ስለዚህ ተርበውና ተጠምተው ወደ እኛ የሚመጡት ሰዎች የክርስቶስ መልእክተኞች ናቸው ማለት ነው፡፡ የንጉሡን መልእክተኛ፡የሚያባርር ታድያ ማን ሞኝ ነው? ነገር ግን ብዙዎቻችን ሞኞች ኾነናል፡፡ የነገሥታት ንጉሥ የክርስቶስ መልእክተኞችን እያባረርናቸው ነውና፡፡ ክርስቶስን እንወድኻለን እያልን በተግባር ግን እናባርረዋለን፡፡ ከዚኽ የበለጠ ምስኪንነት ከወዴት ይገኛል? ክርስቶስን በቃል እወድኻለኁ እያሉ በተግባር ግን ርሱን ማባረር የማይጠቅም ብቻ ሳይኾን የሚጐዳን ጭምር ነው፡፡
    እንኪያስ ተወዳጆች ሆይ! ክርስቶስን በቃልም ገቢርም እንውደደው፡፡ በታላቁ እንግዳችን በክርስቶስ ደስ መሰኛታችንን በተግባር እንግለጠው፡፡ ይኽን እንድናደርግ ርስቱንና መንግሥቱንም እንደ ቸርነቱ እንዲያወርሰን እኛን በመውደዱ ወደ እኛ የመጣው ደግሞም የሚመጣው ክርስቶስ ይርዳን አሜን!!!

    • @user-yv6cy6ud9x
      @user-yv6cy6ud9x Před 5 lety +2

      ሳራችን የውሎ ሽላ በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን መልካም ሰዎች ለመሆን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

    • @aynaddisedema7770
      @aynaddisedema7770 Před 5 lety

      አሜን ቃለህይወት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን

    • @alemdamsa9067
      @alemdamsa9067 Před 5 lety

      Elle elelelelel elelele elele💖💔💔💖💔💖💔💖💔💖💖

    • @alemdamsa9067
      @alemdamsa9067 Před 5 lety

      Amenamenamen

    • @alemashagirerytgh6285
      @alemashagirerytgh6285 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @dhugffcftr7816
    @dhugffcftr7816 Před 5 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ተስፍ መግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @emuyeatkachew8059
    @emuyeatkachew8059 Před 5 lety

    አሜን፫ ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን የተዋህዶ እንቆ ጀግና ያገልግሎትህን ዘመን ያራዝምልህ

  • @haymanoutabayeyoutub565

    ከእኔ ከማረባው ሰው እድሜ ለአንተ ይጨምርልኝ መምህሬ መፅናኛዬ

  • @princessalmaz3407
    @princessalmaz3407 Před 5 lety +1

    Amen Amen Amen kal hiywet yasemaln hidmena tena yesthi yegeta leg

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c Před 5 lety

    እንቁ የተዋህዶ መምህር ምህረተአብ ቃለህይወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ ውዱ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ የምወድህ መምህሬ ምህረተአብ😍😍😍

  • @ethiopiancepolsyoutube6578

    የእኔ ጀግና የተዋህዶ እንቁ ልጂ ድንግል ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @yonasyonas8389
    @yonasyonas8389 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን ለመምራችን እድሜና ጤና ያድልልን

  • @emmaemma9357
    @emmaemma9357 Před 4 lety

    አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራችን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mimirr6254
    @mimirr6254 Před 5 lety

    በመጀመሪያ በእግዚያብሔ ሠላምታ እንዴናችሁ ደናናችሁ እግዝያብሔር ይመሥገን እኔ ደናነኝ መምሕራችን ምሕረታአብ አምላካችን እድሜ ያገለግሎት ዘመን ይጨምርለት አሜን ።

  • @mebityoutube4659
    @mebityoutube4659 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሪችን ፀጋው በ ረከቱ ያብዛልን በእውነት ህወቴ ቀየርኮው እናመሰግናለን ተመስገን 👏👏👏

  • @frefre1989
    @frefre1989 Před 5 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመኖትን በቸርነቱ ያርዝምልን

  • @amuya.zegeyeligamuyazegeye3500

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @helenkojno4557
    @helenkojno4557 Před 5 lety

    መምህራቺን የአንድዬ እናት እማምላክ እድሜውን ጤናውን ታርዝምሎት ትጠብቆት አሜን አሜን አሜን

  • @Love-jt9es
    @Love-jt9es Před 4 lety

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜና በፀጋ ያቆይልን🙏 አሜን አሜን አሜን

  • @asoupiamarhawi6405
    @asoupiamarhawi6405 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን በአድመ በጤና ይቆይልን ኤግዚያብሔር አምላክ አሜን