🔴አርብ ላይ ያልነበሩ እሁድ ይመጣሉ❗❗ወቅታዊ ስብከት በመ/ር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • #pawlos-melkaselassie #EOTC #ORTODOX-PRICHING
    ለወንጌልና ለመንፈሳዊ ሕይወት ጊዜውን የሰጠ ትውልድ ሲበዛ ሀገር ሰላም ትሆናለች። ስለዚህ Share እና like በማድረክ መልካምና እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው በምድራችን እንዲበዛ የሚጠበቅብንን እናድርግ!!
    INFO
    *****
    #MEMHERPAWLOS
    #ORTHODOXPRICH #EOTC
    Join this channel to get access to perks
    / @pawlosmerewaoffical
    #kaleawadi
    #memher-pawlos
    FACEBOOK
    / pawlos.melkeselassieb
    tiktok:
    #ethiopia
    #sebket
    #memher-pawlos
    #ORTHODOX_SEBKET

Komentáře • 155

  • @adanishburos2327
    @adanishburos2327 Před 2 lety +7

    ተዋህዶ ለዘአለም ቱኑር መምህራችን ምህረት አብ እግዚአቤሔር ይጠብቅልኝ😍🙏💒💐

  • @kebabush2119
    @kebabush2119 Před 2 lety +10

    እንቁ መምህራኖቻችን ነሩልን ከዚህ በላይ እንድታገለግሉን ፀጋውን ያልብሳችሁ በርቱልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ቃል የለኝም ብቻ እመ አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ እንቁ መምህራችን ፈትፈተህ ነው ያበላሀን እኛም ደሞ የበላነውን ቅዱሱን ቃል እንድንተጋበት አምላክ ቅዱሳን ይርዳን ከክፉዎች ቤተክርስትያነችንን ይጠብቅልን

  • @abenetyilma2486
    @abenetyilma2486 Před 2 lety +30

    መምህር አንተ ቸሩ መድኃኔዓለም የመረጠህ እውነተኛ ነህ እስከመጨረሻው የድንግል ልጅ ይጠብቅህ ዕድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጠልን፡፡

    • @wegayehubekele1906
      @wegayehubekele1906 Před 2 lety

      .፨፨አሜን

    • @user-hy9mu4st6c
      @user-hy9mu4st6c Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @nunuawake3358
      @nunuawake3358 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን አሜነ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

    • @zegengebru3605
      @zegengebru3605 Před 2 lety

      Ere iSs am full n

    • @SabaAdisu
      @SabaAdisu Před 9 měsíci

      አሜን አሜን አሜን እልልልልልል

  • @hanahhanah2330
    @hanahhanah2330 Před 6 měsíci

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሁን ይባርክልን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu5958 Před 2 lety +3

    የኛ እቁ መምህሮቼ ሺ አመት ኑሩልን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 2 lety +9

    የተወ ደዳቹ መምህራኖቻችን ,
    ትልቅ ክብር አለኝ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
    ተዋህዶ ትልምልም ❤🤲🤲🤲

    • @SabaAdisu
      @SabaAdisu Před 9 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

  • @MeseretBest
    @MeseretBest Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህእወይት ያረሰማልን♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️✅🤲💞🙏🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 2 lety +4

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል
    👏👏👏 👏👏👏👏
    እመብርሀን ክበሪልኝ 😘🌻🌻💐💐❤

  • @user-tr5zq1qb9q
    @user-tr5zq1qb9q Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ዝማሬ ምልክት ይስማልን መምህር ይችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ

  • @SabaAdisu
    @SabaAdisu Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የኔ አባት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-re8yt2qj3j
    @user-re8yt2qj3j Před rokem

    መምህር ምህረትአብ ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታ የድንግል ማርያም ምልጃ ካንተጋር ይሁን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ።እልልልልልልልልላልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ማነው ማሪይምን ተይ የሚለኝ ስሞ ስውድስር የሚከለክለኝ ።ማንም አይለኝም። እግዚአብሔር ጠላቶችን ይገስፅልን ልቦና ይስጣችእ።

  • @user-qn6sh2so4z
    @user-qn6sh2so4z Před 2 lety +6

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላችሁ በእድሜ በጸጋ ይጠብቃችሁ እንቁ የተዋህዶ ልጆዎቾ

  • @chhhdchjk8699
    @chhhdchjk8699 Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋና በእድሜ ያቆይልን መምህራችን❤❤

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Před 2 lety +13

    ኑሩልኘ የተዋህዶ ልጆቹ ቤተሰቦች እንካን ለዚች ሰአት አደረሰን አደረሳቹ መምህሮቻችን ረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

    • @nunuawake3358
      @nunuawake3358 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜንንንንንንኔ

  • @yohanesdemese4143
    @yohanesdemese4143 Před 2 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን !!!

  • @bcjdocmentary3729
    @bcjdocmentary3729 Před 2 lety +4

    እንኳን ደህና መጠችሁ መምህሮቻችን ሁላችንም ኦርቶዶክሳውያን ለሁሉም እንዲደርስ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @engdaworkhabtamu6691
    @engdaworkhabtamu6691 Před rokem

    ወደ ደሴ ና መምህራችን ምህረት ኣብ እንደገናና ማንቂያ ደወል አንቃ ሰው ወደ ሌላ እየሄደብን ነው እና መተህ አንቃልን ወደ ሀይማኖታቸው እንዲመለሱ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አልልልልልልልልልልልል 💒🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ቤተክርሥቲያናችንን ይጠብቅልን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ መላይክት ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ይማረን ከጥፋት ይሠውረንሠላሙን ይሥጠን ቃለ ሂይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @user-cx6yo3cf7c
    @user-cx6yo3cf7c Před 10 měsíci

    ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለሂውት ያሰማልን

  • @user-nh9bc3xk8i
    @user-nh9bc3xk8i Před 2 lety

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ💔💔

  • @ganet4158
    @ganet4158 Před 2 lety +1

    AmenInateee💔💔🤲🤲😭😭

  • @MaqdiiDemli
    @MaqdiiDemli Před měsícem

    እልል እልል እልል❤❤❤

  • @legessetsegaye7390
    @legessetsegaye7390 Před 2 lety +1

    አሜን ፫ግዜ ።

    • @legessetsegaye7390
      @legessetsegaye7390 Před 2 lety

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልል

    • @legessetsegaye7390
      @legessetsegaye7390 Před 2 lety

      አሜን ያብዛልንአሜን ፫ግዜ

  • @mikitube5655
    @mikitube5655 Před 2 lety +4

    እኳን ደህና መጣችሁ ዉድ መምህሮቻችን 💒💒🙏🙏🙏✅💚💛❤

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 Před 2 měsíci

    የኛ እንቁ መምህር❤❤❤❤

  • @mebrihithaftu9787
    @mebrihithaftu9787 Před 2 lety +3

    አመቤቴ ከ ልጅዋ ከ መድኃኔዓለም ጋ አድሜ ና ጤና ትስጣችሁ በረከታችሁ አይለየን 🙏🙏🙏

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 Před 2 lety +3

    ከሁሉ በፊት ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን ፥ ቃለ ሂይወት ያሰማለን ትዕግስቲ ያሻግራል ስምህ መቀየር ግን ያሳፍራል የመዳን ግዜ ተቃርበዋል ኣሜን

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ብሎ ይማረን በተክርሢቲያናችንን ሠላሙን ይሥጣት አሜን አሜን አሜን

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 Před 7 měsíci +1

    💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 2 lety +2

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማንን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣ተዋህዶ፣ሐይማኖታችን፣ለዘላለም፣ትኑርልን

  • @Coolacting
    @Coolacting Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህር በርታ

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 Před 2 lety +2

    ሀይል የእግዚአብሔር ነው ማዳን የእግዚአብሔር ጥበብ የእግዚአብሄር አንመካም በጉልበታችን እግዚአብሔር ነው ሀይላችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hl7xd1ku7g
    @user-hl7xd1ku7g Před 2 lety

    ቃለህይውትን ያሰማልን ዝማሬ መላክትንያሰማልን

  • @yalemworksisay3081
    @yalemworksisay3081 Před 2 lety +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የኛ እቁ እግዚአብሄር እርጂም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @azebogbamichael7658
    @azebogbamichael7658 Před 2 lety

    Amen Amen Amen 🙏

  • @user-iv2to1nr1i
    @user-iv2to1nr1i Před rokem

    አባት ኑርልን

  • @DemsisTerefe-ht3il
    @DemsisTerefe-ht3il Před 9 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @tsegasileshi8457
    @tsegasileshi8457 Před 2 lety +1

    መድኃኒት አለም አደሜ ጤና ይሰጥህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mebratgirma1215
    @mebratgirma1215 Před 2 lety

    Amne kalhiwete yasemline memhirochchene edme yisteline

  • @marymery4899
    @marymery4899 Před 2 lety

    Kale hiwet yasemaln memhre 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xg7dp6ml2f
    @user-xg7dp6ml2f Před rokem

    አባታችን ሺ አመት ያኑርልን 3:26
    3:35

  • @sisaayisisaayi4781
    @sisaayisisaayi4781 Před rokem

    eleleleleleleiiiii ammeen Ammeen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️💒

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 Před rokem

    Kale hewot yesanale yedigele mareym lejey egzebher amen

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይብር ይመስገን ዝማሬመላይክት ያስማልን በድሜ በጤና ያኑርልን እቁመምህራች

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 Před 2 lety +1

    💚ክርስቶስ ትንሥአ እሙታን
    💛በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
    ❤️አሰሮ ለሰይጣን
    💚እጋእዞ ለአዳም
    💛ስላም
    ❤️እምይ እዜሰ
    💚ኮነ
    💛ፍሰሖ በሰላም
    ❤️✝️✝️✝️✝️
    አሜን እሜን አሜን ቃለ ሕይውት
    ያሰማልን በጤና በዕድሜ ይጠብቅልን መምህር እመአምላክ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንልህ ::

  • @getahunzewde790
    @getahunzewde790 Před 2 lety +1

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-it5ej3qw3p
    @user-it5ej3qw3p Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ረዥም የአገልግሎት ዘመን ከጤና እድሜ ጋር ያድልልን አሜን! ! ሰው ሆይ ሞት አለ ሬሳ መባላችን አይቀርም አቡጀዲና አፈር ያሸንፉናል ሰተት ብለን እንገባለን ለፍርድ መቆም አይቀርም ወይ በክርስቶስ ፉት ወይ በሳጥናኤል ፉት የእየሱስ ክርስቶስ ደም ያረፈበት ሁሉ ቤተመቅደስ ነው!!

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 Před 2 lety

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @woinshetgenene3542
    @woinshetgenene3542 Před rokem

    መምህራችን መምህር ምህረትአብ አሰፋ እድሜና ጤናው የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው።

  • @user-vm2qy9tw3q
    @user-vm2qy9tw3q Před 2 lety +1

    Kalehewetin Yasemalin Amen ፫

  • @መቅዲየ
    @መቅዲየ Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የተዋህዶ ጀግኖች❤❤❤

  • @user-is8fy4vm1n
    @user-is8fy4vm1n Před rokem

    memhre kale hewot yasemalin

  • @getnetasnake7290
    @getnetasnake7290 Před 2 lety +1

    AMEN 💚AMEN 💛AMEN ❤️

  • @alainall6304
    @alainall6304 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před 2 lety

    ምምህር ራቺን በቃለሂውት ያሠማልን አሜን ለኛም ለሠማነው ሰላሳ ስልሳ መቶ ፍሬ እድናፈራ ይርዳን አሜን💒🌾🌾🌾🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @adeilove5149
    @adeilove5149 Před 2 lety

    amen, amen

  • @user-en9ut9or9d
    @user-en9ut9or9d Před rokem

    መምህራችን አተ የእግዚዚአብሔር ል
    ስጦታችን ነህ ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏💚💒💚

  • @chalagirma8358
    @chalagirma8358 Před 2 lety +4

    የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መምህራንን በርቱ 👍👍👍

  • @tigistetefa5643
    @tigistetefa5643 Před 2 lety

    አሜን

  • @hiwetsisay3001
    @hiwetsisay3001 Před 2 lety

    ኡፍ አይ ምህረት አብ ማሪያምን እዳተ አይነት ጀግና በታሪክ በረተረት ነዉ የማዉቀዉ ወድ በሆኑኩ ብየ ተመኘዉ ቤተክርስቲያንን በልቸ አላስበላትም ማገልገል ካለብኝ እየራበኝ አገለግላለሁ ያልክ ቀን ልቤን ነካህዉ በጣም አዘንኩ በሌላ በኩል እፈራለሁ የሆነ ነገር እዳያደርጉህ ፊትህ ጦብስ አለ እኮ የኔ አባት

  • @israel9958
    @israel9958 Před 2 lety

    ሀዋሪያቱ እስከሞታቸው ቀን ድረስ ፍቅር የሆነውን ጌታ ሰበኩ፤ ይህ ሰው ግን ወንጌልን ሳያውቅ መጽሐፍ ቅዱስን ለማያውቀው ምስኪን ህዝብ የሠፈር ወሬ ሲያወራላቸው አብረው ይፎክራሉ። ይህን መድረክ የፈቀዳችሁ ምትጠየቁበት ጊዜ ይመጣል፥ በጣም ያሳፍራል። እግዚአብሔር ይማረን።

  • @user-dt8wd3uz1v
    @user-dt8wd3uz1v Před 7 měsíci

    ❤❤ስሟድንቅንዉየመቤቴአሣልፊልንይህንዘመን 2❤❤❤❤

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 Před 2 lety

    እንቁ መምራችን ቃለህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ መዳኒታለም ክርሰቶሰ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ

  • @yamrotiethiopia8091
    @yamrotiethiopia8091 Před 2 lety

    ቸሩ መደሀኒያለም የጠብቅህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ashebirabdeta5031
    @ashebirabdeta5031 Před 2 lety

    kalehiwot yasemalin

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-vn6ee3pi1w
    @user-vn6ee3pi1w Před 2 lety

    አባታችን አንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል መምህራችን እግዚያብሄር አምላክ የሰራዊት ጌታ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሰጥልን ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ💕🙏💕

  • @user-gj3sl6px2p
    @user-gj3sl6px2p Před 2 lety

    እግዚአብሔር እዲሜ ከጤነ ገሪ ይስጥሂ መምህረችን የተወሂዶ እንቁ፬

  • @fentiebirhan503
    @fentiebirhan503 Před 2 lety

    ቸሩ መደሀኒያለም የጠብቅህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @emabetdhaba4657
    @emabetdhaba4657 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርንን ቅል ህይወት ያሰማልን እድሜን ጤና ይስጥልኝ አሜን 🤲🤲🤲❤️🙏🙏

  • @yeshiichalelyeshiichalel9855

    ቃልህውትንያሰማልን ተስፍመንግስተ ሰማያትን ያውርስንውድ🙏🙏🙏🙏💒💒👏👏👏💖💖💖

  • @sadakhan7925
    @sadakhan7925 Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 Před 2 lety

    መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥህ ቃለ ህይወት ይሥማልን ይጠብቅህ

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 2 lety

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜከጤና ያብዛልህ እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን

  • @tigistyemariyamljicell5310

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹እግዚአብሔር ይመስገን ደስስትሉ

  • @tigisttesga4405
    @tigisttesga4405 Před 2 lety

    አይይይይ መምህር እድሜውን ያረዝምልን እንጂ ሌላ ምንም አንልም 🤲🤲👏👏👏👏👏

  • @yordanosgmikaal3535
    @yordanosgmikaal3535 Před 2 lety

    መምሕሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ ሁላቹሁሉ የተዋሕዶ አርበኞቻችን እድሜ ከጤና ጋር ባርኮና ቀድሶ ይስጥልን መምሕራችን መረታአብ ቃለ ሒወት ያሠማዎት እድሜዮትን ያርዝምሎት የኔ የሐጢያተኛው ልጅ እድሜ ቀንሶ ለእርሶ ይጨምርሎት ደክሞ ባጎረሰ እጁ ተነከሰ ቅድሲቲቱ ተዋሕዶ ይሕን አይገባትም ነበር እኛም ከነሡ አተሻልን ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před 2 lety

    🙏❤🙏❤🙏

  • @sintayehuterefe9811
    @sintayehuterefe9811 Před 2 lety +1

    ድንቅ ና ለጊዜው መጣኝ ትምህርት ና መልክት ነው በርቱልን

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ እመቤታችን ከጎናችሁ ትሁን

  • @melimesfne8059
    @melimesfne8059 Před 2 lety

    መምህር ምረተኣብ እና መምህር ጳውሎስ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @umdawooddawood1133
    @umdawooddawood1133 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ይሰማልን

  • @adanechgashaw8443
    @adanechgashaw8443 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜንየኛየተዋህዶእንቁመምህራችንሺአመትኑርልን

  • @yeshiichalelyeshiichalel9855

    መ ምህራች ተባረክ👏👏👏👏💖💖💖💖

  • @user-mu5jg4nr1p
    @user-mu5jg4nr1p Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል🙏🙏🙏

  • @bareduuoromoomakuuraa1299

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před 2 lety

    እልልልል እልልልልል እልልልልልልል አሜን🌾💚💛❤️

  • @wensht1459
    @wensht1459 Před 2 lety

    መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v Před 2 lety

    መምህር እጅግ አብዝተን እንወድሃለን እናከብርሃለን🙏🙏🙏🙏🙏👏

  • @yeshiichalelyeshiichalel9855

    ዝማሬመላክንያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒👏👏👏💖💖💖

  • @kaldebebe5921
    @kaldebebe5921 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @wgag8923
    @wgag8923 Před 2 lety

    ውዱ መምህራችን ሺ አመት ኑርልን

  • @user-dd3vi1yt1i
    @user-dd3vi1yt1i Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜንአሜን😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeshiichalelyeshiichalel9855

    አሜንንንንንንንእልልል
    🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖😭😭😭

  • @Kellytelly10
    @Kellytelly10 Před 2 lety

    Eseyeeeeee eleleeee memeherye