ማህተቤን አልበጥስም | Mahteben Albetsim | አዲስ ስብከት | New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 04. 2021
  • Ethiopian Orthodox Tewahdo Church: Memeher Mehreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | ማህተቤን አልበጥስም | Mahteben Albetsim | አዲስ ስብከት - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021
    Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
    Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
    Facebook: / yemankiyadew. .
    Instagram: / yemankiya_d. .
    Flickr: www.flickr.com/people/yemanki...
    Website: www.yemankiyadewel.org
    Subscribe: czcams.com/channels/TuO.html...
    #YemankiyaDewel #Memihirmehreteabasefa #EthiopianOrthodoxTewahdo #Newpreaching #Newsibket2021 #Mehreteabasefa #መምህርምሕረተአብአሰፋ #ማህተቤን አልበጥስም #Mahteben Albetsim
    Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
    Yemankiya Dewel © 2021. All Rights Reserved.

Komentáře • 559

  • @user-wr7hd7jd5r
    @user-wr7hd7jd5r Před 3 lety +99

    ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም🇪🇹👏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-yt1td8ht7x
      @user-yt1td8ht7x Před 2 lety +4

      መምህራችን እግዛአብሔር እድሜ ና ፀጋውን ያብዛልህ አሜን (፫)

    • @maram1757
      @maram1757 Před rokem

      🙏🙏🙏🙏🙏❤❤♥️🧡💚🥰❣💛💟💛🇪🇹🇪🇹

  • @shewakenafeleke7812
    @shewakenafeleke7812 Před 2 lety +2

    መቼም መቼም መቼም ማህተቤን አልበጥስም እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

    • @user-ty4qv9xq1j
      @user-ty4qv9xq1j Před 2 měsíci

      እግዚብሔር.ይባርክሽ.ተባረኪ.ለዚችቃልሽ..አመሰገኩሽ

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z Před 3 lety +82

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።አገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያድርጋት ፍጣሪ አምላክ።መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ አምላክ

  • @nenenenene9965
    @nenenenene9965 Před 2 lety +2

    ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም🙏❤

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye5810 Před 3 lety +97

    ማቼም ማቼም ማቼም አልበጥስሞ ትኖረለች ለዘለለም ኦርቶደክስ ለዘለለም ፀንታ ትኑር አሜን ፫

    • @abeyerimeys9017
      @abeyerimeys9017 Před 3 lety +1

      Amen Amen Amen

    • @yosephmekonnen1475
      @yosephmekonnen1475 Před 3 lety +3

      bechirash albetisem

    • @user-fm4gk2xu1j
      @user-fm4gk2xu1j Před 3 lety +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @EeEe-gf5mb
      @EeEe-gf5mb Před 3 lety +1

      ⛪️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️❤❤❤❤❤🤲🤲🤲👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @EeEe-gf5mb
      @EeEe-gf5mb Před 3 lety +3

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f Před 21 dnem

    እንደዝ ፉጨት ታውት እግዚአብሔርኮ መድኃንዓለም ነው ዓመታችን ምህረት!!!!!!!!!!!!!!💯💯🕯️🕯️🕯️

  • @user-si4tj7qg1z
    @user-si4tj7qg1z Před 3 lety +7

    ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም ❤️❤️❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️✝️

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Před 3 lety +1

    ዝመጸ ይምጻ ዝወረደ ይውረድ ማዕተብውይ ኣይበትኽን ሃይማኖተይ ኣይክሕድን ንረብሓዊ ሃይማኖት ንሓላፊ ተራፊ እንጀራ ኢለ ወርቂ ዘውዲ ሃይማኖተይ ኣይክሕድን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐✊🏽✊🏽✊🏽🇪🇷 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ንዘላለም ትንበር ✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @ZerihunAyele-zl8lt
    @ZerihunAyele-zl8lt Před 26 dny +1

    የእግዚአብሔር ምህረት ይበጥስልህ አንተ ወንበዴ ቶሎ ና

  • @user-fm2en1fz9h
    @user-fm2en1fz9h Před 3 lety +8

    መሀተበን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም መምህሬ የኛ እንቁ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @BirtukanAbera-no5tv
    @BirtukanAbera-no5tv Před měsícem

    እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም

  • @user-bp3go3cl2r
    @user-bp3go3cl2r Před 25 dny

    ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤💐💐💐💐🌹🌹🌹🍀💐🌷እመብርሀን ትጠብቅህ እድሜና ጤና ትስጥህ🥀🥀🥀🥀🥀🌻🌺💐🌷🌹

  • @user-fm4gk2xu1j
    @user-fm4gk2xu1j Před 3 lety +3

    ተዋህዶ ሐይማኖቴ ለዘላለም ትኑር
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ናፈቀኝ እንደዚህ ከተዋህዶ ልጆች ጋር ተሠብስቤ እግዚአብሔርን ማመስገን በስደት ያለንውን እማምላክ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ለሀገራችን ታብቃን
    ተዋህዶ ሐይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትና አባቴ 💠💠💠🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

    • @user-dl2em7dc7j
      @user-dl2em7dc7j Před 8 měsíci

      አይዞሽ ፅኒ በሀይማኖትሽ ❤❤

  • @user-uq8cu2dn9i
    @user-uq8cu2dn9i Před 3 lety +48

    በኩር ሰባኪያን መምህሬ እርጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልኝ💚💛❤

  • @namatimeri6764
    @namatimeri6764 Před 2 lety +2

    ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም

  • @GiasBd-uc9jp
    @GiasBd-uc9jp Před 3 lety +14

    አምላኬ ሆይ ውጣ ውረዱም ቢበረታብኝ የዚህ አለም ማእበል ቢያገላታኝም ኦርቶዶክስ ስላደረከኝ እግዚያብሔር ይመስገን ምናለበት ልቤን በፍቅር ማእበል መት ተ ከው ካተውጭ ምንም ባያስብ እባክህ እርዳን አሜን መምህር እረዝም እድሜ ይስጥልን አሜን

  • @halemajan4331
    @halemajan4331 Před 3 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @susanasamson860
    @susanasamson860 Před 3 lety +23

    እንዴት እንደምናምር😍😍😍😍😍ተዋህዶ በይማኖቴ የጥንት ናት የእናት እና አባቴ🙏

  • @user-dl2em7dc7j
    @user-dl2em7dc7j Před 8 měsíci

    ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም ❤የጥንት ናት የእናትነ አባቴ

  • @edenwerkye5723
    @edenwerkye5723 Před 3 lety +8

    ያስተማረን የመከረን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-eh4bp9pj2w
    @user-eh4bp9pj2w Před 3 lety +22

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻ሆሳእና ወማርያም እስከዚች ሰአት ላደርሰን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የዕድሜ ዘመንህን ይባርክልን አሜን ክብር ለስሙ ይሁን 🤲🤲🤲

    • @bortokalomar299
      @bortokalomar299 Před 3 lety +1

      @❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏AMANN (2)AMANN. BHWINHTI. KALH HIWHTI. YASHMALINI 🙏🙏ABATACHINI. MHMIHIRI. MIHIRHTI. ABI. EGIZABIHARI. ZHMHNUKI. YIBARIKHWI. SIRAHI. HIWHTIKI. YAMARH. YIHUNI. @@🙏💚👍INAMI. LHZHLALHMI, ALIBHTISIMI .. MAHITHBANI

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 Před 3 lety +2

      መማህር።ምራትኣብ።አባታችን፡ሽኣማትኑሪልኒ።ዋጠቶቹና።ዋዳግጣርለኪልኒ።❤❤🙏🙏🇪🇹🇪🇹⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @user-zz1ek1yn6m
    @user-zz1ek1yn6m Před měsícem

    የኔ የኦርቶዶግስ አርበኛ መምሕር ምሕረት አብ ጀግናው በምን እንደምገልጽክ አላውቅም ግን ጠፋኸ ቃለሕይወት ያሠማን❤❤❤❤

  • @melkamdemeawoz9513
    @melkamdemeawoz9513 Před 3 lety +10

    እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ያንች ባልሆን እንዴት ይቆጨኝ ነበር ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዕንቁ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ድንግል ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏💚💛❤️⛪️

  • @user-fm2en1fz9h
    @user-fm2en1fz9h Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር የተዋህዶ እንቁእረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @user-im1tq1ze1u
    @user-im1tq1ze1u Před 2 lety +1

    እኔም በሰላም ለእናት ሀገሬ ያብቃኝ ይሄን ምስክርነት ለመስጠት በስልክ ተምሬ ነው ከጼንጤ ወደ ትክክለኛው መንገድ ተዋህዶ የተመለስኩት😥🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @ababaalali2964
      @ababaalali2964 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ይመሥገን በቤቱ ያፅናሽ

  • @user-tr5zq1qb9q
    @user-tr5zq1qb9q Před 6 dny

    ❤❤❤መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ

  • @user-fh6eb4lz8g
    @user-fh6eb4lz8g Před 3 lety +3

    እልልልልልል እንኳንወደተዋህዶ መጣችሁልን እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ

  • @beminethabta1505
    @beminethabta1505 Před 11 měsíci

    ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም ትኖራለች ለዘላለም😢😢❤❤❤

  • @user-ty4qv9xq1j
    @user-ty4qv9xq1j Před 2 měsíci

    ከመከራችጋ.ፀታ.ትኖራለች..ማተቤን.ከምበጥ.አገቴ.ትበጠስ😞✋️💒🕊🕊✋️አሜን..ቃለሂወት.ያሰማልን.እንወድሀለን..መምራችን

  • @hawamohamed5922
    @hawamohamed5922 Před rokem

    ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም⛪⛪🕊🕊🌾🌾🌾

  • @user-zz1ek1yn6m
    @user-zz1ek1yn6m Před měsícem

    ማሕተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @astergizat7652
    @astergizat7652 Před 3 lety +5

    ማሀተቤን አልበጥስም ትኖር አለይ ለዘላለም 🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️

    • @gufhgfutuy4032
      @gufhgfutuy4032 Před rokem +1

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @gufhgfutuy4032
      @gufhgfutuy4032 Před rokem +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-by2rs7zf7n
    @user-by2rs7zf7n Před rokem

    አለሁ እኔ አባቴ ሀጣያተኛ ልጅህ ለብር ብየ የበጠሰኩ ግን በሱ ፍቃድ ወደ እውነተኛዋ እምነት ተመልሻለሁ ክብር ለፈጣሪይ ይመስገን አ

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 2 lety

    እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑርልን አቤት ኦርቶዶክስ ነቴ ኩራቴ ከምነግራቹ በላይ ነዉ መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏💋💋💓💓💓💔💔💒💒💒☝☝☝👌

  • @redietmuluadam3398
    @redietmuluadam3398 Před 2 lety

    ማህተቤን አልበጥስም
    ትኖራለች ለዘለአለም
    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልገሎት ዘመንህን ይባርክልን በቤቱ ያጽናህ፡፡

  • @kalkal6892
    @kalkal6892 Před 3 lety +7

    በቤቱ ያጽናችሁአሜን አሜን አሜን ክብርናምስጋና ለድንግል ማርያምልጅ ለመድኃኒአለም ይኹን🕯️🕊️🎚️። ቃለሕይወትን ያሰማልን ለመምኅራችን እቁ የተዋህዶ ጀግና መምኅሬ❤️🎚️ መድኃኒአለም እድሜናጤና ይስጥልኝ የአልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እመቤቴ ቅድስት ድንግልማርያም ትጠብቅህ🌾🕊️

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f Před 3 lety +43

    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኮን አደረሳችሁ ለሆሳና በአርያም የአመት ሰው ይበለን እግዛብሄር አምላክ እትዮጵያን ጠብቃት🙏🙏🙏❤

  • @yohanajo46
    @yohanajo46 Před rokem

    ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም 🙏🙏🙏

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd Před měsícem

    መሀተቤን አልበጥስም ለዘለዓለም አሜን አሜን አሜን

  • @user-vu3dj9wz9f
    @user-vu3dj9wz9f Před 2 lety

    ኦርቶዶክስ ሃይመኖቴ ለዘላለም ፀተሽ ትኖሪአለሽ (፫)መምህራችን_በውነት_ጌታችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እድሜና ጤናህ ያብዛልን ባታ ትምርት መፍሳዊ ሂወቴን ማበረታት ችያለሁ ክበርልኝ❤❤❤❤👏🙏🙏

  • @mekdestechane9567
    @mekdestechane9567 Před 2 lety

    መዳኒያለም ረዝም እድሜ ይስጥልኝ በህይወቴ እንደርሶ የሚያስድስተኝ ሰባኪ የለም ብዙ ተምራለው ተቀይሪያለው እኔም መሀተቤል አልበጥስም ለዘላለም ❤️❤️❤️

  • @kalkedan3902
    @kalkedan3902 Před 2 lety

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ ነህ እና እድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ።

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 Před 3 lety +5

    መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እመብርሀን ጥላ ከለላ ሁና ትጠብቅህ

  • @dadsgadd7007
    @dadsgadd7007 Před rokem

    ማህተቤን አልበጥስም ትኖረለች ለዘላለም 🙏

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před rokem

    አቤቱ መመረጥ በዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💒❤❤❤❤❤

  • @bangladish1643
    @bangladish1643 Před 3 lety +9

    መምህራችን በድሜ በጤና ያኑርልን አምላክ ኦርቶዶክሥ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እንኳንም አምላክ መርጦኝ ለሡ አድርጓኛል ምን ይሳነዋል የድግል ማሪያም ልጅ አምላኬ ሆይ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f Před 21 dnem

    ዕሮቦት!!!!!!!!!!!!
    እንዘመር በእልልታ ጌታ አበዝቶናል በግዘውሰዓቱ።።።።።።።።።።።።

  • @abebutube583
    @abebutube583 Před 3 lety +1

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @belaynema4723
    @belaynema4723 Před 3 lety +11

    መምህራችን በረኩትን ያብዛሎት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @helenage4328
    @helenage4328 Před 3 lety +25

    ""ቃለ ህይወት ያሰማልን:🙏 መንግስተ ሰማያት ያውርስልን"" ያገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kalkidandesalegn6814
    @kalkidandesalegn6814 Před rokem

    ማህተቤን አልበጥስም ትኑራልች ለዘላለም ቃለይወት ያሰማልን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን✝❤️🤲

  • @user-zw4tz1ws8m
    @user-zw4tz1ws8m Před 3 lety +2

    ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች የእናቱ እናታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ያስራት የበኩራት ልጆች እንዴት ዋላችሁ እንኳን በዛሬው እለት ታስበው ለሚውሉት ዓመታዊ እና ወኅራዊ የቅዱሳን ክብር ባዓላት በሰላም በጤና አደርሳችሁ አደርሰን አሜን ፫ ሆሳዕና በአርያም በጌታ ስም የሚመጣ የተባርከ ነው እንኳን አደርሳችሁ አደርሰን አሜን ፫ ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይገባል

  • @getetadese2674
    @getetadese2674 Před 3 lety

    እውነት ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው መሀተቤን አልበጢስም ትኖራለች ለዘላለም

  • @user-fm2en1fz9h
    @user-fm2en1fz9h Před 2 lety

    ማህተቤንአልበጥስም ትኖራለችለዘለዓለም⛪⛪⛪⛪⛪📚✅✅✅✅😍😍😍💘💘💘💘

  • @GeniTube
    @GeniTube Před 3 lety +11

    እንኩዋን አደረሳችሁ የእምዬ ተዋህዶ ልጆች አገራችንን ስላም ያድርግልን

  • @haymnotyeltal7089
    @haymnotyeltal7089 Před 3 lety +4

    የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @haymnotyeltal7089
    @haymnotyeltal7089 Před 3 lety +6

    በኩረ ሰባኪያን ምህርት አብ አስፍ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጇ እርጅም እድሜና ጤናውን ያድልልን ጸጋውን ያብዛህ

  • @hiwot756
    @hiwot756 Před 3 lety +1

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ተዋህዶ ሀይማኖቴ የፅንት ናት የናት እና አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን እልእልእልእልእልእልእልእል

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o Před 3 lety +9

    በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆነ እንኳን ወደ እውነተኛው ቤታችሁ መጣችሁ በቤቱ ያፅናችሁ አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @abebatessema8041
    @abebatessema8041 Před 3 lety +8

    እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ🙏🙏🙏🙏

  • @user-wr9st9um4d
    @user-wr9st9um4d Před 3 lety +21

    ሰላም ላተ ይሁን መምህራችን እካን 8ሳምንት ሆሳእና አደረሳቹ።

    • @user-eh4bp9pj2w
      @user-eh4bp9pj2w Před 3 lety +1

      አሜን፫ እንኳነ አብሮ አደርሰን🤲🤲🤲🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯

    • @noret0250
      @noret0250 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደርሰን 👏👏🌾

    • @user-sn7tu5rd6g
      @user-sn7tu5rd6g Před 3 lety +1

      Amen Amen Amen

  • @sofiasar8403
    @sofiasar8403 Před rokem

    እደሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒🥰🥰🥰🥰🥰

  • @gelilagelila5820
    @gelilagelila5820 Před 2 lety

    ማምህራቺን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስተህ ክብር ምስጋና ለ ድንግል ልጅ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pu5nq8yy6y
    @user-pu5nq8yy6y Před 3 lety +7

    አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ እቁ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ከተኩላወቺ በርታ አንበጥሰም ማህተባቺንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @engda863
    @engda863 Před rokem

    ማዕተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም

  • @aynyehabesha7717
    @aynyehabesha7717 Před 2 lety

    መቼም መቼም መህተቤን አልበጥሰም ትኖራለች ለዘላለም

  • @bethfan903
    @bethfan903 Před 3 lety +7

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን...ዕድሜና ጤና ይስጥልን...የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጥላና ከለላ ሁኖ ይጠብቅህ

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 Před 2 lety

    አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤነ ይስጥልን ፀገውን ያብዛልን

  • @user-mo4nv9fo4h
    @user-mo4nv9fo4h Před 3 lety +2

    በረከቱ ይደርብን ስደት ያላችሁ አምላክ ለሀገራችን አብቅቶ በደጁ እንድንፀና ያድርገን አሜን

  • @GoodDay-kx1ov
    @GoodDay-kx1ov Před 4 měsíci

    መአተቤንአልበጥስምለዘለአለምትኖራለች❤❤❤❤❤❤❤

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Před 3 lety +3

    እልልልል እልልልልል ትአምርህ የማያልቀው ቸሩ አምላካችን ምስጋና ይድረስህ ።
    የጠፉ ልጆችህ የምትሰበስብ መሀሪ ቸር አባት ነህና እናመሰግንሀለን ። ወገኖቼ እኛ ኦርቶዶክሶች እንዴት እድለኞች ነን ????

  • @mekeliteenatethiopa3783

    መምህራችን እድሜና ፅጋውን ይስጥልን እቁ መምህራችን

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 Před 2 lety

    ማህተሜነ አልበጥሰም ትኖራለች ለዘላለም

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Před 3 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሰማል እንቁ መምህራችን እድሜና ጤና ይሰጠዎት እንደረሰዎ ያሉ አዋቂ መምህሮችን ያብዛልን እኛ ክርሰቲያኖችን ብዝት ያርገን

  • @memmem5594
    @memmem5594 Před 2 lety

    ማህተቤን አልበጥስም ትናራለች ለዘላለም

  • @meserttemesgen8354
    @meserttemesgen8354 Před 2 lety

    እምዬ ኦርቶዶክስ ብከዳሽ ቀኝ ትክዳኝ እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሠማልን

  • @meserttemesgen8354
    @meserttemesgen8354 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሠማልን

  • @biratube2591
    @biratube2591 Před 3 lety +4

    እልል....ተዋህዶ ሀይማኖቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም 🌈🌈🌈

  • @selamhaile5222
    @selamhaile5222 Před 2 lety

    እዝጋብሔር ይመስገን መምህራች ምህረተአብ አድሜ ጤና ያብዛልህ

  • @emuyedngllig5974
    @emuyedngllig5974 Před 3 lety +4

    መምራችን ቃለህወትን ያሰማልን እግዚያብሄር ባለህበት ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @GoodDay-kx1ov
    @GoodDay-kx1ov Před 4 měsíci

    ቃለህይወትንያሰማልንሁላችሁምበእድሜበፀጋያቆይልን

  • @user-wc7dt1go2u
    @user-wc7dt1go2u Před 3 lety +7

    የኔ ውድ መምህሬ ትልቅ ተስፋ አለኝ በስልክ ከማየት ቁጭ ብየ እንደምማር የተዋህዶ ልጇች ለበዓለ ሆሰዓና በአርያም በዓል እንኳን አደረሳችሁ ♥️🙏⛪

  • @lomeyetawayidoolij1218

    አሜንንን አግዚአብሔር የምስገን 💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭

  • @lightsdiamondslifestyle4741

    EllllllllEllllllll kibire le medhanealem Amen !!!!

  • @GoodDay-kx1ov
    @GoodDay-kx1ov Před 4 měsíci

    እልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @breakbh4548
    @breakbh4548 Před 3 lety +1

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን

  • @user-dl2em7dc7j
    @user-dl2em7dc7j Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርልን❤❤❤❤

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 Před 3 lety +4

    አሜን እግዝአብሔርየተመሰገነ ይሁን የእምዬ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ውድ መምህራችን የተዋህዶ እንቁ ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋ ያድልልን እመአምላክ ጥላከለላ ትሁናችሁ አሜን🙏

  • @saharhh8588
    @saharhh8588 Před 3 lety +3

    Ameen.Ameen Ameen
    Qalii iyoti yiasama lini mamirachinii 🙏🙏🙏💛💚❤💚💛💚❤

  • @kuwait8178
    @kuwait8178 Před 3 lety

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +6

    ፍትፈት የሆነ ትምህረት እናመሠግናለን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ🙏🙏

  • @zd6124
    @zd6124 Před 3 lety +9

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ጸም 8 ኛ ሳምንት ሆሳእና አደረሳችሁ ሆሳእና ማለት መዳኒት አሁን አድን ማለት ነው ለትሳኤው በሰላም ያድርሰን አሜን

    • @asres2602
      @asres2602 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 3 lety +5

    ሥኖርም ሥሞትም ተዋሕዶ አትለይኘ መሐትቤን አልበጥሥም ትኖራለች ዘለአለም መምሕር የድሜ ፀጋ ይሥጥሖት

    • @user-eu5xo6nq5u
      @user-eu5xo6nq5u Před 2 lety

      በጣምደሥብሎኛልእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእበእውነትተዋህድለዘላለምትኑር😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @YaredGugsa
    @YaredGugsa Před rokem

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @user-wh6xn9ki3m
    @user-wh6xn9ki3m Před 3 lety +2

    አባቶችን አክብር ትክክል መምህር ምህረትአብ እግዚአብሔር ይስጥልን ትክክለኛ መልእክት

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Před rokem

    ማተቤን አልበጥስም🙏🙏🙌🙌⛪⛪⛪⛪

  • @adheiadhei7633
    @adheiadhei7633 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም 🙏🙏🙏🙏💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹አቤት ደስ ስንል የኦርቶዶክስ ልጆች ፍቅር ይስጣችw አንለያይm እna ኢትዮጵያውያን አንድ ነን 🙏🙏🙏ማንም አይለየንም

  • @haetkatr1533
    @haetkatr1533 Před 3 lety +2

    ማህቴቤን አልበጥሰም ትኖራለች ለዘላለም
    ✝️👏👏👏👏