NEW | ማርያምን አትንኩብን | ድንቅ ስብከት | በ መምህር ኢዮብ ይመኑ - Memihir Eyob Yimenu
Vložit
- čas přidán 6. 12. 2022
- NEW | ማርያምን አትንኩብን | እፁብ ድንቅ ስብከት | በመምህር ኢዮብ ይመኑ - Memihir Eyob Yimenu
Ethiopian Orthodox songs and Educations Only in ©Nsebho ethiopia you tube channel
++++
ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሖ ኢትዮጵያ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው
++++
ኢትዮጵያ ሁሌም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡
መልካምቆይታ
You Tube : / @nsebhotube
T
ማንኛውንም መልክትም ሆነ ቪድዮ ለኛ መላክ ከፈለጋቹ በ bot ቴሌግራም አድራሻችን ይላኩልን
#NsebhoTUBE #EyobYIMENU #OrthodoxMUZMUR
- ማንኛውንም መልዕክት ለኛ ለመላክ
- ማስታወቂያ ለማስንገር
- እንዲሁም ኦርቶዶክሳዊ ቪድዮ ለኛ መላክ ከፈለጋቹ በዚህ በ bot ቴሌግራም አድራሻችን ይላኩልን
Telegram bot:- t.me/nsebho_ethiopia_bot
1W5w5ws5s5ww55a5s5😂😄😄😂😄😂😄😂😄😀😀😀😀😅😀😄😄😄😅😄😁😁😅😅😄😅😄😄😄😅😅😄😄😅😄😄😄😄😄😅😄😆😎😍😗😍😗😍😗😍😙😍😗😗😗😍😗😍😗😍😙😗😗😗😍😗😍😗😍😗😍😙😗😗😙😆😋😆😎😆😎😋😆😋😆😋😆😎😆😋😆😋😆😋😆😋😆😎😍😗😍😗😍😗😍😗😄😅😅😂😅😅😄😄😆😗😆😗😆😗😆😗😆😗😆😋😆😗😆😉😗😆😗😆😙😆😗😆😗😘🤩😘🤩😘🤩🤔😶🤔☺️😥🤔😑🤔😑😶🤔😑🤔😑🤔😑🤔🤔😑🤔😑😑🤔😶🤔😶🤔😶
1W5w5ws5s5ww55a5s5😂😄😄😂😄😂😄😂😄😀😀😀😀😅😀😄😄😄😅😄😁😁😅😅😄😅😄😄😄😅😅😄😄😅😄😄😄😄😄😅😄😆😎😍😗😍😗😍😗😍😙😍😗😗😗😍😗😍😗😍😙😗😗😗😍😗😍😗😍😗😍😙😗😗😙😆😋😆😎😆😎😋😆😋😆😋😆😎😆😋😆😋😆😋😆😋😆😎😍😗😍😗😍😗😍😗😄😅😅😂😅😅😄😄😆😗😆😗😆😗😆😗😆😗😆😋😆😗😆😉😗😆😗😆😙😆😗😆😗😘🤩😘🤩😘🤩🤔😶🤔☺️😥🤔😑🤔😑😶🤔😑🤔😑🤔😑🤔🤔😑🤔😑😑🤔😶🤔😶🤔😶😑😑
😘😘😘😘😘😘
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናትን ብትጀምሩ አሪፍ ነው ።
ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን!
መምህር ተስፍዬ አበራ ገጠመኝ አድመጪ አንድ የሆኑልሻል
ተቀላቅየሻለሁ እህቴ
Ayzoshe😊😊😊
❤
በቤቱ ያጽናሺ ❤❤❤❤❤❤
"የድንግል ማርያም ስም ሲጠራ መብረቅ የወደቀ ያህል ዲያቢሎስ ክው ይላል "::
እናቴ ማርያም ህይወቴ ነሽ!
Eneme ewedatalewe enate
hahahahahahahah@@bissrattaye817
hahahahahaah
ENATEY HIWOT KERESTOS EYESUS NWE LANCHI YETESEKELEW DEMUN YAFESESEW HIWOTE ENDIHONELESH ENDETAGEGNI NWE ENA DEGMO DABILOS YEMINKETEKETELET SEM EYESES BECHA YEMILEWEN SEM NWE BIBLE ANBIBI EBAKESH
ስብከትህ እንደማር ወለላ ይጥማል እመብርሀን ድንግል ማርያም ያገልግሎት ዘመንህን ታርዝምልህ መምህራችን
እውነት ነው እመቤቴ ማርያም ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል አሜን፫
አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!
Amennnnnnn
አውሬው ተቆጣ ከዘሩዋ የተረፉትን ሊዋጋ ወጣ ይለናል ቅዱስ ቃል የመናፍቅ መንፈስ ሰለየትኛው እየሱስ እንደሚሰብኩ የአፍአቸው ፍሬ ያሳብቃል ሎቱ ሰበአት ከዚ ክእደት ይሰውረን ቃለ እይወት ያሰማልን
አሜን
አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!
Amen Amen Amen
Kaloti.yasimin.amen🙏💝🙏
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የስደት እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ላንች ክብር ላንች ክብር ለድንግል ማርያም አትኩብን አትኩብን 😭😭😭☝️☝️☝️🙏🙏🙏
አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!
😭😭😭😭እመብርሃን እሙዬ የሚጠላሽ ዳቢሎስነውና ዳቢሎስ ያረበትነው ያለመቤቴ የሚሆን ነገር የለም የተዋህዶ ደም ስር ናት እወቁት የመብርሃ ጠላሎች ቃለህይወትን ያሰማልን ላስተማሩን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
እመቤቴ እኛ ኦርቶክሶች እንወድሻለን ታማልጅናለሽ ለዘላለም❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምን እወዳታለሁ ለራሴ ስል
ጠላት እናታችን ፅዮንን ያሳነሰ መስሎት ሲዘላብድ ፈጣሪያችን ክርስቶስ ግን ክብሯን በእጥፍ በብዙ የሚገልጡ እና በብዙ የሚባረኩ ልጆቿን አበዛላት
አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!!
እናቴ ወላዲት አምላክ ማንም ምንም ቢያወራ ያችን ክብር አይጨምርም አይቀንስም እኔስ በድንግል እፅናናለሁ እታመናለሁ
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉት 😥 አለመታደል ነው እናታችንን አለማክበር
እማ ፍቅር ድንግል ማርያም አትኩበን😢😢😢🙏🙏🙏
Ameen Ameen ❤
አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ማአረያም እናቴ
ማርያም የኔም የናንተም እናት ናት እሷን የፈጠረልን እግዛብሄር ይመስገን
እመቤታችን ማርያምን በህይወቷ ዘመን እጅግ የሚጠላት የፈተናት ሰይጣን ነበር። አሁን ደግሞ በየሱስ ስም የመጡ ከሀዲ የሰይጣን ልጆች ወደ ልጇ አርጋም ስሟን በከንቱ እያነሱ በቅናት ይቃጠላሉ። እግዚኦ እውነተኛው የድንግል ማርያም ልጅ ይድረስላቸው። መምህራችን እድሜ ዘመኔትን ሁሉ ድንግል ማርያም በነጠላዋ በቀሚሷ ሽፍን አርጋ ትጠብቅልን!!!
እመቤታችን እመ ብዚሃን ፀሎት አማላጅነትሽ አይለየን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
ማርያምን አትንኩብን መቸም አዳምጨ የማልጠግበው መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
Kale hiwoten yasemalen mengestun yawreselen amen
Amen Amen Amen 🙏
_አሜን ስለ ሕያዉ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም በፍጥረቱ አንደበት ሁሉ የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ የነገሰ ይሁን አሜን ♥️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹__#ለመምህራችን__ በእውነት ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን በቤቱ በደጁ በቃሉ ያፅናልን ከአውደ ምህረቱ አይለየይብን አሜን አሜን አሜን_
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አሜን የእናታችን የእመቤታችን በረከቷ ረድኤቷ አይለየን አሜን
አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!
አመሰግናለሁ. ይኝጽጽጽይይጽይይ6ይይ..ይይይጽ6ይም7እንደ ይጽ
ይይ
ጽ
የይሁዳ እንደ ጋር 7፯6ይ,.ጽይይ፯
Ameenameen ameenameen ❤
Imebete yene wid inate 🤲🤲🤲
የኔ አባት እውነት ምንም የማይሠለች ትምህርቱ አቤት ትህትና አይኑ እያነባ ፊቱ የሚታየው ብርሀን እንዴት ደሰ ይላል ይክብር ይመሰገን የድንግል ልጅ እናታችን ምልጃዋ አይለየን🙏❤
አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!!
እንኳን የጌታችን እና የመዳህኒታችንን የእየሱስ ክርስቶስ እናትን ይቅር እና የኛ የተራዎቹን ሠዎችአናት ሲነኩብን እንኳን ምን ያህል ነው የሚያመን እና በንዴት የሚያሳብደን ማርያም እኮ ከእናትም በላይ እናት ነች ለእናቷ እናት የሆነች ብቸኛ ብፅዒት እና ንፅዒት የሆነች የምትገለፅበት ቃላት እንኳን የማይገኝላት እናት ነች እንወዳታለን አትንኩብን።ወዮልህ ማርያምን የነካህ ሁሉ በራስህ ላይ መቅሰፍትን እያወጅክ መሆንህን እወቅ አንድ ቀን አይቀጡ ቅጣት ትቀጣበታለህ እንዳትረሳ
አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!!
አሜን አሜን
አሜን አሜን
አሜን ቃለ ሂወተን ያሰማልን 🙏
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ወላዲተ አምላክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ እሩህሩሀ እናቴ በምልጃሽ አስቢን እናቴ ሆይ አደራሽን ድንግል እመቤቴ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከጌታችን ከመድሀኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ዘንድ በምህረት ዓይኑ አማልጂን አሜን
EGZEABEHEIR yemesgan kalehiwotn yesemaln rejm edeman ketena gar abzeto yetln🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን።የእመቤታችን በረከቷ ይደርብን አሜን።🙏🙏🙏
አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!!
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም አማላጂነት አይለየን አሜን//፫👏👏🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
እመቤታችንን አትንኩብን!!!!!አከተመ!!!!!
Enies yemaryam negn esuam yematleyegn yemtatsnanagn enatie yematselechegn atach netach yematlegn
መምህሬችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ባማላጅነቴ ትጠብቅህ የማርያም ስም ሳጠራ የሚደንግጠው ስይጣ ብቻ ነው ክቡር ለማርያም ለእመቤቴ ለድንግል ማርያም ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም አሜን ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጠርው አይደክምኝም እኔስ ማርያምን ብደጋግመው ማርያም ሆይ እንወድሻለን ያንች ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው ጴንጤዎች እባካቸህ ወደ እውነተኘዋ እምነት ተመልሱ ክብር ለእምዪ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም አሜን ማርያም ሆይ እንወድሻለን ያንች ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው አሜን አሜን ቃለ ሕይወት መምህር
Yen iba yifisesi behulachin layi fikirewa wede lebechin yiziliki inate dinigil imebete ❤❤❤
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የጌታችን እናት ክብርና ምስጋና ይገባታል የፃድቃን የሰማዕታት የመላእክት አማላጅነት አይለየን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እመብርሀን እናቴ ክብር ምስጋና ይገባታል
አሜን አሜን እመቤት ቅድስት ድግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል ወላዲተ አምላክ
እመበቴ ድግል ማሪያም ምርኩዘ ነሽ መንገዴን ሁሉ አንቺ ምርኝ ።የሁላቺን እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዲግል ሆይ ኪብረ ሚሲጋና ይገበሸል የጌታያ እናት የናቁሹ ሁሉ ወደ እግረሺ ይሰግደሉ አሜን❤❤❤❤
Temesgen
❤❤❤❤
Yaget.enat.ybarkt.mench.yeslmn.atnkat.kebr.yegbatl.eiysus.enat.eithopya.ezeib.enat.kebrena.weasy.amleko.yegbtl.memer.kalywet.yasemaln.amen.3❤❤❤
Kale hiwetn yasemal yagelglot zemenwo ybarek
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!!
Kale hiywet yasemalin amen 🤲amen 👏amen 👏
Ameen Ameen Ameen qala hiwot yasamalene mamhare yagalegelote zamanehane yebarekelha
Maryamye enate bzu lmsafe felge gn bzu atfahu megelse kbdgi
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህረችን
እግዚአብጤር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!
Kale heyotin yasemalin mamher
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን😢😢😢😢❤❤
አሜን አምላኪ ሆይ ለመናየን ሰማኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አተይቅረ በለኝ እደሀጽያቴ ብዛት እደሠውነቴ ክፊት 😢😢አተ ይቅረ በበለኝ🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😢😢 26:38 26:41
ኦርቶዶክስ አድርገህ የፈጠርከኝ ጌታየተመሠገነ የተከበረ ይሁን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እመብርሃንን ቅድስት ድንግልን ና ልጇን ወዳጇን የሚጠላ ጥንት ጥላታችን ዳቢሎስ ና የእሱው ተከታዮች ናቸው! አሁንም የማርያም ክብር ቢሽሩ ከአለም እስከ ዘላለም ያከበራት ወዶ ፈጥሮ በሷው ሰው የሆነው አምላክ አክብሯታል🙏🙏🙏🙏
Kale hiwot yasemaln wendmachin, emebete nuruligni behiwete amalaje
Amen Amen Amen qale hiwet ysemeana ❤
አሜን🙏🏾 ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!
Kal Hewot Yasekalin
መምህር እድሜ ከጤና ያድልልን
አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እና በፀጋ ይጠብቅልን:: አባታችን በፀሎትዎት አስቡን
አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!
አሜን🙏🙏🙏🙏
@@Hiyawsim❤❤❤q
እዉነት ነው እናቴ ማርያም እመብርሃን እመ ኣምላክ❤የዐለም በዛ የወለድሽልን ❤ዐለም ለማዳን ቤዛ ለሆነ የወለድሽልን አረ ዉለታሽ ብዙነው እናቴ❤❤❤ክብር ምስጋና ላንቺና ለቸሩ መድሀኒዐለም ይሁን።🙏🙏🙏
እመቤቴን ትግስታችን በዛ እናታችንን አትንኩብን መብታችሁ ነው አለመቀበል ግን ቀይ መስመር አልፋችሁ አይናችንን የምትነኩ ለዚህ ትእግስት አይኖረንም ከእንግዲህ አይናችን ናት የጌታችን እናት በሷ አንደራደርም
Mameherachen bewenatu kala hiywote yasamalin egnami 30 60 90 yamara fire enedenafara ye egizeyabehare malikam fikadi yehunelin yenatachin yemabetachin ye dinigili mariyyami miligna Ayilayane Amen Amen Amen ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን የደረግልን💒🙏🌴
ufff memihir edimena tena yistot ,
mariyam keri zemenihin birhanwan tabrarillih ,uffffffff abet abet , be mesmate inenegn yetadelku ,maaryamiin
Bbetu yasnahe Berketwa yedresehe Bmegeba gelsewhale.....Tebarek.....
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልቦናችን 30 60100 ያማረ ፍሬ የምናፈራ ያርገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
ከብር ምሰጋና ለእመቤቴ
Amen kale hiywet yasemalen
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህራችን እመብርሃን ትጠብቀን በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁን
አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!
መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማልን
አምላከ ቅዱሳን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህባለማወቅ ባለማስተዋል ወላዲት አምላክን ለሚንቁ አምላክ ማስተዋል ይስጣቸው
ቃል ህይውት ያስማልን መምህር ያገልግሎት ጌዜውን ያስርዝምልን በሳል ትምህርት ነው
ejege dinq sebeket yagelgelot zmnehen yebark memeher eyob
ቅድስት እናቴ ማርያም ማንም የፈለገውን ቢያወራ ካንቺ አይለየኑም
ቃለሕወት ያሰማልን መምሕራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ አባት ቃለ ሂወት ያሰማልን😍🙏
❤❤❤❤❤ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እመቤቴ እኛ ኦርቶክሶች እንወድሻለን ታማልጅናለሽ ለዘላለም
Lbene yemeyareseres temeheret new memeher kale heyewet yasemalen embete enate zeweter tebkadhe ayelyen❤❤❤❤
እሷ እዳታባርረን መፍራት አለብን
Egzabher Amlak ye agelglot zemenhin ybarklih.
Lemenafikan degimo lbona ystachu ledifiretachew ykir ybelachew
Amen Amen Amen
በረከት።❤❤❤❤❤❤❤❤❤አምን።።አሜን።አሜን❤❤❤❤❤❤❤
AMEN(3)
Amen amen amen amen egzabher ageligiloti zemen yibarik memhirchin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏
Qale hiywet yasemalen abatachin
አምላኪሆይ እኔ ሀጽያተኛህ ገዘብ ብየ ተሠድጅ ከሰወ ሀገረ የማላቀውን ሲስሩት ያለየሁትን እበላለሁ😢😢😢😢😢 😢😢ሀጽያቴ በዛ ድግል ማረያም ቸሩ መድሀኔያለም አተ ይቅረትለኝ ዘድ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 እለምንሀለሀ
እመቤቴማርያምእኛምእንወድሻለን❤❤❤
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kalehiwet yasemaln abatachin edmena Tena ystot fetari 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንቁ መምህራችን እመብዙሀን ትጠብቅልን እኛም የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ድንግል ማርያም አማላጅ ነች የሷ ሥም ሲጠራ ጥላት ድብን ቅጥል እርር ይላል ክብር ምስጋና ይሁን ለአዛኝቱ ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ቤዛዊት አለም እንወድሻለን❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Mechem mechem enaten alitewatim min ayinet hiwet linor kesa wetiche emamilak hiwot nech
ቃለ ሂወት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤