የማንቂያው ደወል በሐረር | Harer | አዲስ ስብከት | New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021 | Mehreteab Asefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mihreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | የማንቂያው ደወል በሐረር | Yemankiyaw Dewel Harer | አዲስ ስብከት - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021
    Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
    Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
    Facebook: / yemankiyadew. .
    Instagram: / yemankiya_d. .
    Flickr: www.flickr.com....
    Website: www.yemankiyad...
    Subscribe: www.youtube.co....
    #YemankiyaDewel #Memihirmehreteabasefa #EthiopianOrthodoxTewahdo #Newpreaching #Newsibket2021 #Mehreteabasefa #መምህርምሕረተአብአሰፋ #Niseha #ንስሐ #Harer #ሐረር
    Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
    Yemankiya Dewel © 2021. All Rights Reserved.

Komentáře • 340

  • @user-fx4sg5jm8j
    @user-fx4sg5jm8j Před 3 lety +53

    ዛሬም ዘወትርም እግዚያብሄር ይመስገን በስደት ያለነውም ላገራትን አብቅቶን ደጅኸን ለመሳለም ያብቃን ማነዉ እደሄ በተክርስቲያን መሳለም የናፈቀው 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @abeyerimeys9017
      @abeyerimeys9017 Před 3 lety +1

      Ena 😢😢😢😔😔

    • @genetmisgan3316
      @genetmisgan3316 Před 3 lety +2

      እኔም እንዴት እደናፈቀኝ እህታችን😢😢
      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @user-fx4sg5jm8j
      @user-fx4sg5jm8j Před 3 lety +1

      @@genetmisgan3316 በጣም ማማ

    • @user-ki7ev4qe7v
      @user-ki7ev4qe7v Před 3 lety +1

      አሜን ያብቃን

    • @user-jo2ov5sv9d
      @user-jo2ov5sv9d Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን
      ውይ እኔ በጣም ነው የናፈቀኝ

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye5810 Před 3 lety +39

    ዋው እግዚአብሔር ይመስገን በጠም ደስ ሲል እኛንም በጻሎት አሳቡን በበእድ ሀገር ያለናው

    • @user-gs3yo9bz5i
      @user-gs3yo9bz5i Před 3 lety +1

      እግዚአብሄር ይመሥገን ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሄር ይባርክልን እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑርልን💚💛❤

    • @merhabaassefaw2352
      @merhabaassefaw2352 Před 3 lety

      አወ እኔም ባለንበት ይሄን እደል ባናገንም ሀገራችን እንገባለን

    • @gdjeudgrheuwjeh7690
      @gdjeudgrheuwjeh7690 Před 3 lety

      @@user-gs3yo9bz5i tĝ

  • @zufanayanaw4183
    @zufanayanaw4183 Před 3 lety +18

    እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አቤት መታደላችን እየሞትን እንበዛለን 🌹🌹🌹

  • @user-qc1kh1jt1w
    @user-qc1kh1jt1w Před 3 lety +26

    ሐረሮች ተባረኩ ፍቅር ይስጠንንን!!

  • @lemlemasefalemu6141
    @lemlemasefalemu6141 Před 3 lety +1

    መምህር ምህረታብ ልጄ ሲያድግ እንዳተንተ ጠንካራ መምህር እንዲሆን ሁሌም ምኞቴ ነው የእናትህ ማህፀን የተባረከ ነው 🙏🙏😇😇😇

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před 3 lety +8

    በእዉነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @adina.6549
    @adina.6549 Před 3 lety +5

    ለመምህራች እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu7962
    @dinkineshalemayehu7962 Před 3 lety +4

    “"ወዳጅ አለኝ ብለሽ ይቅር መመናቀር፣ እኛም አንድ ሰሞን እንዳህ አርገን ነበር ፣ ማንም አይችላትም ከፈጣሪ በቀር።" ቃለሕይወት ያሰማልን መ ምህር!!!

  • @user-rl4ol5zh7g
    @user-rl4ol5zh7g Před 3 lety +7

    ተመስገን ተዋህዶ ላደረከኝ በኩር ሰባኪያን መምህር ምህረታብ አሰፋ ነፍ አመት ይኑሮልን መሰለወትን ያብዛልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒✝️💒✝️🙏

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian6351 Před 3 lety +14

    ኦርቶዶክስ በመሆኔ የሚሰማኝ ደስታ ልዩ ነው!!! መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ😍

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 3 lety +4

    መምህር ምሕረተአብ አሰፋ የኦርቶዶክ ምርጥ ጀግናው መምህን ነው በጣም የምወደው ትምህርቱ ደስይላል ረጅም እድሜ ይስጠው

  • @melkamdemeawoz9513
    @melkamdemeawoz9513 Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅህ መምህር 💚💛❤️

  • @maralemworkie3265
    @maralemworkie3265 Před 3 lety +10

    መምህሬ ሽህ አመት ኑርልኝ

  • @user-ls1rj1bo7r
    @user-ls1rj1bo7r Před 3 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 1000አመት ኑረልን🙏🙏🙏🙏
    እልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን

  • @alhmdulilh607
    @alhmdulilh607 Před 3 lety +1

    እማዬ ኦሮቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️✝️❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @flamedino15
    @flamedino15 Před 3 lety +1

    የፍቅር እናት የስላም የናፍቀኛል ስምሽን ሳልጠራ (፫) እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል መላክዝማሬን ያስማልን ዳያቢሎስ እንዴት ይፈር እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል

  • @user-wr7hd7jd5r
    @user-wr7hd7jd5r Před 3 lety +1

    ልቤ በደስታ ተዋጠች ተመስገን አምላኬ ተዋህዶ ያደረከኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hirutabate224
    @hirutabate224 Před 3 lety +6

    ቅንነት የእግዚአብሔርን ፊቱን ታየዋለች ቅን እንሁን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 3 lety +5

    አሜን በኩረ ሰባኪያን መምሕራችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ዘማርያን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @tube3009
    @tube3009 Před 3 lety +3

    እሥሥስይይይይይይይይይ ተዋህዶ በመሆኔ እኮራለው እድሜ እና ጤና የስጥልኝ መመራቺን

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 Před 3 lety +6

    ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ለወንድሞቻችን ለመምህራችን ለምህመናን ቃል ህይወት ያሰማን ቸሩ መዳኒ አለም ከቁጥር አያጎለን ኢቲዮጴያና ህዝቦቿን ገዳማትን ቤተክርስቲያናችን የሀገርና የህዝቡ በሰላም ወቶ በሰላም ሰው እኒዲገባ ፍቃድ ሁሉ የሱይሁን

    • @adentedela5358
      @adentedela5358 Před 3 lety

      ወደ ዕብራውያን 13
      8፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z Před 3 lety +7

    መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ አምላክ።ሺ ዓመት ኑርልን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን

  • @konjitethiopiawittube7128

    ዉድ እንቁ ብርቅዬ የተዋህዶ አርበኛ በኩረ ስባኪያን መምህር ምህረትአብ አሰፋ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥንል እንወድሀለን በርታልን አለን

    • @jsjsshsjsj4094
      @jsjsshsjsj4094 Před 3 lety

      እእእእእእእእእእእእእእ

    • @konjitethiopiawittube7128
      @konjitethiopiawittube7128 Před 3 lety +1

      @@jsjsshsjsj4094 በእግዚአብሔር ስም ይገስፅ ክፉ መንፈስ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 3 lety

      ☝☝☝☝☝☝☝👍👍👍👍⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪😗

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 3 lety +4

    እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተዋሕዶ ተዋሕዶ ተዋሕዶ ተዋሕዶ ተዋሕዶ ።ዋሕዶ ተዋሕዶ እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልል

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 Před 3 lety

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ki7ev4qe7v
    @user-ki7ev4qe7v Před 3 lety +4

    የተዋሕዶ እንቁ መምህራች እግዚአብሔር ይጠብቅህ የማቱሳላ እድሜ ይስጥህ

  • @mohammadnajjar7309
    @mohammadnajjar7309 Před 3 lety +1

    Amenn Amen Amen Mamhr Admen Ten Yastaln Yadngal Mariym Lajia

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ፍቅሩን ሰጠን😭😭😭 እኛም ከሰደት መለሠ ለሀገራችን ያበቃን😭😭😭

  • @19prince81
    @19prince81 Před 3 lety +3

    በጣም ነው ደስ የሚለው መምህር እግዚአብሔር ይባርክልኝ ortodox tewahedo ለዘለዓለም ትኑር...💚💛❤አሜን አሜን አሜን
    ማህተቤን አልበጥም ትኖራለች ለዘላለም...✝️✝️✝️✝️

  • @Mahalet-mo8fc
    @Mahalet-mo8fc Před 3 lety +8

    እሜን እሜንእሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @alamalam9254
    @alamalam9254 Před 3 lety +8

    መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ይሁንልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለው

  • @sodokistane8623
    @sodokistane8623 Před 3 lety +17

    መምህሬ ይሄ ነጋሪት አዲስ አበባ ሁሉም ቦታ ቢደረግ እባክክን እኛ ንግዛ እንደማንቂያ ደዉል ነዉ

    • @asrat7146
      @asrat7146 Před 3 lety +2

      እናታችን ቤተክርስቲያን ድምፆዋ ከፍ ይበል እልልልልልልልልልልልልልልል

    • @meseretorebo1756
      @meseretorebo1756 Před 3 lety

      @@asrat7146 UAoO

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል ሴጣኑ ሲጮህ ሲቃጠል በእውነት ለሁላችሁም በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @lemlemsirani8902
    @lemlemsirani8902 Před 3 lety +3

    እሰዬ ውድ የምዬ እቁ የተዋህዶ አርበኛ ሁሌም ከፍ ከፍ በልልን እውነት እኔ መምሕሬ ባተነው የምነቴን ትርጉም በደብ የገባኝ እድሜ ከጠና እና ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን አሜንን ❤❤❤❤❤🙏🙏🌹🌹🌹🥀🥀🥀💐💐🌷🌷💒💒💒💒💒💒

  • @tsigegizaw7024
    @tsigegizaw7024 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እግዝሐብሔር ይመስገን

  • @mmkk2469
    @mmkk2469 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ሺ አመት ኑርልን ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን

  • @azeblove6949
    @azeblove6949 Před 3 lety +1

    እሜን እሜን እሜን እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 3 lety

    አሜን🙏✝️🙏አሜን🙏✝️🙏አሜን 🙏🙏🙏😭😭😭✝️✝️✝️😭✝️🙏✝️✝️✝️🙏🙏🙏💚💛💖✝️✝️✝️🙏🙏🙏✝️✝️✝️😭😭😭🙏🙏🙏✝️✝️✝️🙏🙏🙏✝️✝️✝️💚💛💖🙏🙏🙏✝️✝️✝️🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @user-se9ox2mw2i
    @user-se9ox2mw2i Před 3 lety +5

    እግዛብሔር ይጠብቅህ መምህራችን 💚💛❤️

  • @proha2861
    @proha2861 Před 3 lety +1

    egziabher yemesgen, kale hiwot yasemaln

  • @user-ht1hl9xb5k
    @user-ht1hl9xb5k Před 3 lety +2

    እኛ ተዋህዶቺ እየሞትንም እየበዛንም ፍቅርን አድነትን መዋደድን ነው የምንሰብከው

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Před 3 lety +1

    መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ

  • @user-qo9tw5kc1d
    @user-qo9tw5kc1d Před 3 lety +1

    የኛ እንቁ መምህር እድሜ ከፃጋ ጋር ይስጥልን ♥♥♥♥♥♥

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 Před 3 lety +3

    መምህር ቅዱስ እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሰማልን በእዉነት በጣም ደስ ይላል እናም እግዚአብሔር ጠበቅን በሰላም ለሀገረ ያበቅልን

  • @user-cw9vc3sq2w
    @user-cw9vc3sq2w Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ በእዲሜበጤናይጠብቅልን

  • @user-ze4im8yf4o
    @user-ze4im8yf4o Před 3 lety +4

    መምህራችን ዝማሬመላኢክት ያሰማል
    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልልን
    ቃለ ሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር
    አገራችንና ህዝቦቿን ይጠብቅል አሜን፫🙏🙏🙏

  • @mekdeshaile2471
    @mekdeshaile2471 Před 3 lety +1

    የኔ ልዮ መምሬ ስላምህ ብዝት ይበል

  • @Emebeth-Emiru2777
    @Emebeth-Emiru2777 Před 3 lety

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @mlovetube1622
    @mlovetube1622 Před 3 lety +1

    ውድ መምህራችን የተዋህዶ እንቁ ኑርልን😘😘

  • @shewayeammanu2923
    @shewayeammanu2923 Před 3 lety +2

    እድሜወት ይርዘም መምህር

  • @EthioSpecialTube
    @EthioSpecialTube Před 3 lety

    alsemahim Dabilos alsemahim... kale hiwot yasemalin

  • @user-pj2fg1ed3m
    @user-pj2fg1ed3m Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ቃል ህይወት ያሰማልን በኩረ ሰባኪያን መምህር ምሕረት አብ አሰፋ እናመሰግናለን🙏

  • @yawebdar33yashe37
    @yawebdar33yashe37 Před 3 lety

    ለመምህራችን ልልልልልልል❤❤❤🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @sofiasar8403
    @sofiasar8403 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yeshialmmulu1227
    @yeshialmmulu1227 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏

  • @user-jb8uy3py5g
    @user-jb8uy3py5g Před 2 lety

    እሰይ የተዋሂዶ ልጆች አቤቱ ለደጅህ አብቃኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tewahedoreligion1855
    @tewahedoreligion1855 Před 3 lety

    ኦርቶዳክስ መሆን መታደል ነው ምመህራችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏

  • @waqayoonjaalala5526
    @waqayoonjaalala5526 Před 3 lety +4

    Waqaayo hundumaa danda'uu bakka hundumati dukka kee fuldura kee yaa jiraatu, eguumsi ergaamota waqaayo sii waliin yaa jiraatani hinqu mamerachen mireteb yee tawaahidoo arbanya🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲💐💐⛪⛪⛪⛪☝️

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 Před 3 lety +4

    እኳን ደህና መጣህ መምህሬ

  • @softlife5208
    @softlife5208 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ወላዲተ እማምላክ ይመስገኑ

  • @user-jo8pf3qq3y
    @user-jo8pf3qq3y Před 3 lety

    Wudi memirachini ye orthodox aribegna Rejimi edime ke tena ysitilini 🙏🏽🙏🏽
    kale hiyweti yasemalini 🙏🏽🙏🏽❤️💒💒💒❤️❤️❤️❤️❤️
    💚💚💛💛❤️❤️

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 Před 3 lety

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena memeher edemen tenane yesetelen fetare 🤲🤲🤲⛪⛪⛪😭😭😭

  • @Orthodox19.
    @Orthodox19. Před 3 lety

    የተዋሕዶ እንቁ መምህራች እግዚአብሔር ይጠብቅህ የማቱሳላ እድሜ ይስጥህ ;;

  • @flamedino15
    @flamedino15 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ኑ በእግዚአብሔር ኑ በድንግል ለዚህ ላበቃን ከሞት ወደ ህይወት ላሽጋጋረን ኑ በእግዚአብሔር ኑ በድንግል ለዚህ ላበቃን ላታላቁ ክብር ለዚህ ላበቃን እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ለብኩረ መምህር ምህረት አብ አስፋ በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቅልን ዘመንህ ይባረክልን። አሜን አሜን አሜን ይቆየን

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 Před 3 lety +1

    Abete ye tewahedo wubate lezelalem tenur tewahedo

  • @mahletteshome8622
    @mahletteshome8622 Před 3 lety

    ፈጣሪ ይጠብቅህ እንቁ መምህር አሉን ከምንላቸው ውስጥ አንተ አንዱ ነህ መምህር ምህረታብ እድሜና ጸጋ ይብዛልህ ኑርልን

  • @user-ye1gr6el8o
    @user-ye1gr6el8o Před 3 lety +1

    ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ❤

  • @wendimak1187
    @wendimak1187 Před 3 lety

    መምህር ምህረተ አብ ስብከትህን ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልነሰ አባታችን እኛንም ላገራች ን የሠብቃን የድግል ልጅ

  • @meemimeemi4935
    @meemimeemi4935 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Amalke wayi ⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹💖💖💖💖⚘⚘⚘

  • @nibrateeasafaphone7026

    Amen amen amen eeeellllllllll eeeellllllllll 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tigstuffhomaygad6169
    @tigstuffhomaygad6169 Před 3 lety

    Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 Před 3 lety

    Amen Amen Amen mamerachen egezaber yee barekachu Rajim eddem Yesexachu Qalahewot yasaman 🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏😭😭😭😭

  • @user-df7qc2dj9c
    @user-df7qc2dj9c Před 3 lety +1

    ዉይ እንዴት ደስ ይላል መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
    እኛም ከስደት በደጁ ተገኝተን የቃሉ ወራሽ ያድርገን አሜን

  • @user-hm8cz6mw6w
    @user-hm8cz6mw6w Před 3 lety

    ሰላማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የተዋህዶ ልጅ መሆን እኮ መታደል ነው ♥️♥️♥️👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💒✝️

  • @sheytemanfuha238
    @sheytemanfuha238 Před 3 lety +2

    መምህር። እድሜና ጤና። ያብዛሎት ደሰ። ይላል። እኛንም። በፀሎት። አሥብን

  • @wubtube1275
    @wubtube1275 Před 3 lety +1

    መምህራችን በሄድክበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅ 🙏🙏🙏🙏

  • @mmkk2469
    @mmkk2469 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርችን ጌታ ሆይ አንድነት እና ፍቅር አድለን አሜንእግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን

  • @youtobe8685
    @youtobe8685 Před 3 lety

    ተዋህዶ ኑሪ እማየ ኑሪ

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 Před 3 lety

    አሜን መርምህራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላምና ፍቅር ያምጣልን በምህረቱ በቸርነቱ ያስበን 🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @rollamall1207
    @rollamall1207 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገነ መምህር

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 Před 3 lety

    Mamhre Amlke Edman tenan Yeheblna kale heiwat Yesmalna 🙏🙏🙏

  • @danimulluken3428
    @danimulluken3428 Před 3 lety

    ፍጣሪ የ ተመሰግነ ይሁን ክብሩ ይሰፋ ከ አውሪውች ከ አርመኔውች ፍጣሪ ይጠብህ መምህር ምርት አብ አሰፋ እድሜና ጠና ያድለህ

  • @asrat7146
    @asrat7146 Před 3 lety

    ወንድማችን ምህረት አንተ የኛ ልጅ ጀግናችን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አርበኛ የመጨረሻው ዘመን የእግዚአብሔር የአምላካችን የአገልግሎት መሣሪያ ነህ +++ ይህን ወንጌል የተጠማዉን ህዝበ ክርስቲያንን በተለይ ወጣቱን እንድትሰበስብ መርጦሀልና እባክህ በአራቱም ማእዘን በወንጌል አጥለቅልቅልን አጋንንት በቃሉ ሀይል ይንጫጫ ትወለልድ ይዳን እመቤቴ ትሸፍንህ ከክፉ ሁሉ +++++++++
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @shaiksyed9116
    @shaiksyed9116 Před 3 lety

    Amen amen amen amen kale hwat yasmln mamharachn badem batga yanrln

  • @mengeshaamare2610
    @mengeshaamare2610 Před 3 lety

    እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር መምህራችን ላተ ይህም ያስሀል

  • @destamakonen2002
    @destamakonen2002 Před 3 lety

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ልህ አሜን

  • @saraalemnaw7801
    @saraalemnaw7801 Před 3 lety

    ልዩ ነዉ በእዉነት እግዚሐብሄር አገራችን ሠላም አድርግልን መምህራችንም እድሜ ከጤናጋር ይሥጥህ እቁ መምህራችን

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 Před 3 lety

    በኩረሰባኪ መምህራችን ስለየሁህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ይመስገን የብርሀን እናት ቀን ከሌሊት አትለይህ የማቱሰላ እድሜ ታድልህ ክፉ የምመኙልህን ከእግርህ ስር ትጣልልህ አሜን (3)

  • @mariam-bm1jb
    @mariam-bm1jb Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን መምህር ምህረት አብ አሰፋ ሰላምሁት ብዝት ይበልልን የተዋህዶ እንቁ የወንጌል አንበሳ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሁት አባቴ ስስቴ

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před 3 lety +1

    Amen...amen..amen..kale .hiwet..yasemaln..memhrachin..1000..amethyst.. nurln
    .cfu..aycah..dgl..behedcbet .hulu..tcetelh..wedmschin..abatachin...laul..egziyabher..abzto..ybsrch

  • @sitotatube2010
    @sitotatube2010 Před 3 lety +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @wendimak1187
    @wendimak1187 Před 3 lety

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላ ይስህ አሜን

  • @buzyeegetachew6387
    @buzyeegetachew6387 Před 3 lety

    Amen Amen Amen qalewnti yasemalin Abatachin Amen

  • @user-eq6rg4fo6m
    @user-eq6rg4fo6m Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-rb7im3xo7l
    @user-rb7im3xo7l Před 3 lety

    የእግዚያብሔር ሰላም ከሁላችንም ጋር ይሁን ውይ እኔ እንደምወድህ ልዑል እግዚያብሔር ይውደድህ እረጅጅጅምምምም እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን

  • @yashiyashi1768
    @yashiyashi1768 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን 👏❤️ ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @user-ht1hl9xb5k
    @user-ht1hl9xb5k Před 3 lety

    እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ተዋህዶ ልዩ ነቺ

  • @muluyeeyasulji2681
    @muluyeeyasulji2681 Před 3 lety

    እድሜ ና ጤና ይስጥክ የእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን መህምሬ።

  • @almaztamare1513
    @almaztamare1513 Před 3 lety

    Ameen Ameen Ameen
    Egezeaber yemesgen selamachew yibiza wudd ye tewahido betseboch 💒❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏mehmerachin egezeaber edme na tena yestlen tebareku 💒💒💒✝️✝️✝️💓💓💓🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜ❤✝️🤲

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 3 lety

    መጽሓፍ ቅዱስ እናንብብ መዝሙረ ዳዊት 5
    2፤ የልመናዬን ቃል አድምጥ፥
    ንጉሤና አምላኬ ሆይ፥
    አቤቱ፥ ወደ አንተ እጸልያለሁና።