ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንዳትጠፋ ከኛ ምን ይጠበቃል? | አዲስ ስብከት | New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 02. 2021
  • Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mihreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንዳይጠፋ ከኛ ምን ይጠበቃል | Orthodox Tewahdo Endaytefa Kegna Min Yitebekal | አዲስ ስብከት - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021
    Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
    Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
    Facebook: / yemankiyadew. .
    Instagram: / yemankiya_d. .
    Flickr: www.flickr.com/people/yemanki...
    Website: www.yemankiyadewel.org
    Subscribe: czcams.com/channels/TuO.html...
    #YemankiyaDewel #Memihirmehreteabasefa #EthiopianOrthodoxTewahdo #Newpreaching #Newsibket2021 #Mehreteabasefa #መምህርምሕረተአብአሰፋ
    Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
    Yemankiya Dewel © 2021. All Rights Reserved.

Komentáře • 603

  • @eigsiv5340
    @eigsiv5340 Před 2 lety +4

    መምህራችን ቃለ ህይወትያሰማልን የኛ እቁ እስኪ ማነው እደኔ የሚወደው👍👍👍

  • @user-jy7wp5jr1e
    @user-jy7wp5jr1e Před 3 lety +40

    መምህሬ እግዚአብሔር አደሜና ጤና ይሰጥልኝ ተወህዶ ሀይማኖቴየጥትነሺ የእናት አባቴ

  • @user-wc7dt1go2u
    @user-wc7dt1go2u Před 3 lety +49

    መምህራችን የበኩር ሰባኪያን መምህር ምህረትአብ ኪዳነ ምህርት ጥበቃዋ አይለይህ🙏 የተዋህዶ ኣጇች እንኳን ለየካቱት ኪዳነ ምህርት አመታዊ ክብር በዓል አደረሳችሁ 🙏♥️

    • @netsanettube9696
      @netsanettube9696 Před 3 lety +1

      የማሪያም ወዳጅ ደምሪኝ ማማየ

    • @user-wc7dt1go2u
      @user-wc7dt1go2u Před 3 lety

      @@netsanettube9696 እሽ

    • @fikrekifle1930
      @fikrekifle1930 Před 3 lety

      ቃለህይዎትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያሰማልን ለወንስማችን

  • @DevitAntu
    @DevitAntu Před 3 lety +156

    በኦርቶዶክስነቱ የሚኮራ እስቲ Like👍👇
    Edit: 129 የሚኮራ👏

    • @fghuiuhhu9115
      @fghuiuhhu9115 Před 3 lety +2

      እልልልልልል አሜን አሜን ቃልሃወት ያሠማልን መምህር አሜን 😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲 እድሜ ጤና ይሥጥልን አሜን

    • @Tina-me2in
      @Tina-me2in Před 3 lety

      እግዚአብሄር ሆይ ሀገራችንን ጠብቃት 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Tina-me2in
      @Tina-me2in Před 3 lety

      የወጣትነት ዘመናችንን ይባርክልን 🙏🙏🙏

    • @lenateshome3896
      @lenateshome3896 Před rokem

      Emnet.kuratee

  • @helennuriye8688
    @helennuriye8688 Před 3 lety +12

    የኔን ሂወት የቀየረ የመምህር ምህረታብ ትምህርት ነው እውነት ለኔ የደረሰው ለእናትም ይድረሳች እህቶች ወንድሞች ለምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @user-mc8zi9gn9d
    @user-mc8zi9gn9d Před 3 lety +38

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ፀጋዎን ያብዛለዎት 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @user-ps8uf7we7u
    @user-ps8uf7we7u Před 3 lety +144

    የኔ እንቁ መምህር እንኳን ደና መጣህልን ለመላው የኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ቤተክርሰትያን አማኝወች እንኳን አደረሳችው ለቅዲሰት ኪዳነ ምህረት አመታውይ የክብረ ብአል መልካም ብአል

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 3 lety +82

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ አለኝታ የተዋህዶ መከታ እንቁ መምህራችን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር✝️

  • @user-nr4lx5jp8z
    @user-nr4lx5jp8z Před 3 lety +71

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በርቱ ወጣቱ ላይ ትኩረት መደረግ አለበት

    • @tamannaislam8255
      @tamannaislam8255 Před 3 lety +2

      ቃለሂወትን ያሰማልን መንግሥተሰማያትን ያውርሥልን መምህራችን እረጂይም እድሜን ከጤናጋር ያድልልንየኦርቶዶክሥ እቁው

    • @nopibek7378
      @nopibek7378 Před 3 lety

      Ha y

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Před 3 lety

      @@tamannaislam8255 አሜን

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 Před 3 lety +46

    እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነምሕረት ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ወላዲተ አምላክ የምሕረት ቃልኪዳን የተቀበለችበት እለት በምልጃዋ ትጎብኘን፤ ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!

  • @alemalem74766
    @alemalem74766 Před 3 lety +26

    መምህራችን እንኳን ደና መጡልን ስብከት ሲለቀቅ ደስታዬ ወደር የለዉም

  • @edenwerkye5723
    @edenwerkye5723 Před 3 lety +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ኪዳነ ምህረት ትጠብቅልን ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @user-xr7ni2fo3u
    @user-xr7ni2fo3u Před 3 lety +5

    ቃል ህይወት ያስማልን እንቁ መምህራችን ለኛም ቅዱስ ቃሉን በልባችን ሰሌዳ ላይ ይጣፍጣል አሜን

  • @almazalmaz6091
    @almazalmaz6091 Před 3 lety +11

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏💒💒💒

  • @user-pu8ph2io2q
    @user-pu8ph2io2q Před rokem +2

    መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ዉድ ኦረቶዶክሳዉያን እህት ወንድሞቸ መቃት አለብን!!

  • @sitotatube2010
    @sitotatube2010 Před 3 lety +23

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት 💚💛❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿✝️✝️✝️

  • @engdaworkhabtamu6691
    @engdaworkhabtamu6691 Před rokem +1

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን።❤❤❤

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w Před 3 lety +4

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን 🙏💚

  • @sebleabebe400
    @sebleabebe400 Před 3 lety +35

    መምህሬ አባቴ መካሪዬ ሁሉነገሬ ነህ ልዩ ነህ አባት ነህ መካሪነህ እውነተኛ መንገድ መሪነህ ውይ ለኔ ትለያለህ እንኳን ደህና መጣህ

    • @fkrtabitiy9117
      @fkrtabitiy9117 Před 3 lety +1

      ሀይልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌💚💛♥️

    • @netsanettube9696
      @netsanettube9696 Před 3 lety

      ሰብልየ ደምሪኝ የኔ ውድ

    • @yasasaya2136
      @yasasaya2136 Před 3 lety

      czcams.com/video/54XvJkzJrBs/video.html

  • @liyumangasha3587
    @liyumangasha3587 Před 3 lety +5

    መምህራችን በእዉነት ላንተ የምሆን ቃልት የለኝም ባንተ ህወይትየ ቃየርከን ጤና እና አድመ ይስጥልኝ የድግል ማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን

  • @biriebirhanu6917
    @biriebirhanu6917 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የተዋህዶ ልጆች አለኝታና ተስፋ ከዚህ የበለጠ የሚአገለግሉበትን እድሜና ዘመነወትን እግዚአብሔር ይባርክ!!!

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 Před 3 lety +2

    እንንቃ ወገኔ ወጣቶቾ ዛሬ በወጣትነታችን ነው ፈጣሪያችንን ማወቅ 🇪🇹🇪🇹ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ኑሩልን ❤

  • @wubaregabebe4080
    @wubaregabebe4080 Před 3 lety +1

    እድሜ እናጤናይስጥህ አከብርሃለሁ እወድሃለሁ አንድ የምነት አባትነህእግዚሐብሔር ይጠብቅህ ጠላቶችህን ልቦናይስጣቸው አወ አሉንእንላለንእኛም በሰውሀገርየምንኖር እናተንስንሰማእንፅናናለን እንኮራለን አይዟችሁ የድንግልማርያምልጅአይተኛምአይተወንም ይዘገይእንደሆነእጅ የፈረዱብንን ይፈርድባቸዋል

  • @user-oz5ro1oz7j
    @user-oz5ro1oz7j Před 3 lety

    ቃለይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎትዘምነህን ያርዝምልን ፀገዉንያብዛልህ ሺሺሺሺአመትኑርልን

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf Před 3 lety +11

    እንኳን በደና መጣህልን መምህራችን. እንኳን ለዚህ ዴቃ እና ለዚህ ሰሀት አደረሰን. የእግዚአብሔር ቤተሰባች

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 3 lety

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ሕይዎት ያሰማልን እረዘም እድሜ ይስጥልን በኩረ ሰባኪያን መምሕራችን🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i Před 2 lety

    በእውነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን አሜን(፫)🙏🙏ፀጋበረከቱን ያብዛልህ የሰማንውን በልባችን ያሳድርብን🙏💒💒💒💒💚💛💝

  • @user-ln2kq1rh7i
    @user-ln2kq1rh7i Před 2 lety

    የኔ እንቁ መምህር መምህር ምህረት አሰፋ። ቃል አጣሁልክ ቃል ህይወት ያስማሌን። የኛ እንቁ
    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርክር ቀር ዘመንህን ይባርክ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪🌹🌹🌹🌹❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-wk7by5eb7z
    @user-wk7by5eb7z Před 6 měsíci

    ቃለ ህይውት ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ሥለቃሉ የቃሉ ባለቤት እያሡሥ ኪሪሥቶሥ ዪኪበር ይመሥገን አሜን

  • @beemnettubu3882
    @beemnettubu3882 Před 3 lety +10

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን👌

  • @emushabudhabi1296
    @emushabudhabi1296 Před 3 lety +5

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድስት ኪዳነምህረት አደረሳችሁ አደረሰን

  • @user-mj1ic2yw6d
    @user-mj1ic2yw6d Před 3 lety

    በውነት ለመምህራችን በኩራን መምህር ምህረታብ አሰፋ ቃለህይወት ያሰማልን ፀገውን ያድልልን በረታልን እኛንም ልቦና ይስጠን

  • @rajilpatel3309
    @rajilpatel3309 Před 3 lety +6

    Amne Amne Amne ❤❤❤🙏🙏🙏🙏💞💞💞

  • @user-tc7vg8sb6r
    @user-tc7vg8sb6r Před 3 lety

    አሜን የእኛ እንቁ መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ⛪✞💗💖💕🙏🙏🙏

  • @user-bw4oj1jr2g
    @user-bw4oj1jr2g Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ አለኝታ የተዋህዶ መከታ መምህራችን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @user-ge3bt9in8k
    @user-ge3bt9in8k Před rokem

    አባታችን ፀጋውን ያብዛልን መ ምህሬ

  • @alemameha3335
    @alemameha3335 Před 3 lety

    ይፈቱን አባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛለወት
    እንቁ መምህራችን ምህርታብ አስፋ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @kidistkidist6953
    @kidistkidist6953 Před 3 lety

    የእውነት መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፀገውን ያብዛልን

  • @agra2617
    @agra2617 Před 3 lety +7

    መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የተዋልዶ ጀግና ትውልድ ለዘላለም ትኑር

  • @user-vr9lh9it9e
    @user-vr9lh9it9e Před 3 lety

    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከትን ያድልልን እመ ብዙሀን ከቤቷ አትለይህ የኛ እንቁ መምህር ክበርልን

  • @user-cy4uj2mg6y
    @user-cy4uj2mg6y Před 3 lety +11

    መምህራችን እንዃን ደህና መጡ ሁሌ በጉጉት የምጠብቅህ አባቴ።

  • @abebechabeje7388
    @abebechabeje7388 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥወት እንቁ የተዋህዶ መምህር

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያስማልን የስማነውን በልባችን ያሳድርብን

  • @user-el5lz3mp5y
    @user-el5lz3mp5y Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ የጠብ ቅልን መምህራችን ለኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድረልን

  • @user-ln7yh6oi3e
    @user-ln7yh6oi3e Před 3 lety

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር ፀጋእና ሞገሰ ያብዛልክ ረጅም እደሜ ከጤናጋር ይሰጥክ

  • @-begosewtube2044
    @-begosewtube2044 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜን ያድልልን ከክፉዎች ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን

  • @user-by2rs7zf7n
    @user-by2rs7zf7n Před rokem

    እግዛቤሄር ጸጋውን ያብዛልህ አባታችን እድሜህ ይርዝም ፈጣሪይ የመስገን ወደ ኦርቶደክስ የመለሰኝ ምስጋና ይግባው

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🌹🙏

  • @user-jo8pf3qq3y
    @user-jo8pf3qq3y Před 3 lety +1

    Kale hiyweti yasemalini wudi memirachini 🙏🏽🙏🏽💒💒💒❤️❤️❤️❤️❤️💒💒💒💚💛❤️

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃላህወት የሰማልን መምህረችን

  • @konjitethiopiawittube7128

    የኛ ብቻ የእግዚአብሔር ስጦታ በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረትአብ አስፋ የእኔንም እድሜ ጨምር ኑሪልኝ የእኛ እንቁ ክፉ አይንካብን

  • @user-ht1hl9xb5k
    @user-ht1hl9xb5k Před 3 lety

    የተዋህዶ ጠበቃ ወይም እቁ መምህራቺን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ💓💓💓💒💝💝💝

  • @aishamohd9459
    @aishamohd9459 Před 3 lety +6

    እንቁ ማምህራችን ቃለሕይዎትን ያሰማልን

  • @dathforabiy
    @dathforabiy Před 3 lety

    መምህር ምህረትአብ እባክህ ስለ ድንግል ዋሽንቱን አስቁምልን።

  • @user-cy4uj2mg6y
    @user-cy4uj2mg6y Před 3 lety +7

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን፫

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሥጥልን እመብርሃን ያገልግሎት ዘመነወትን ትባርክልን ቃለህወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @cheryedegana456
    @cheryedegana456 Před rokem

    በእዉነት ትለያለህ ሺ አመት ኑርልን አነሳስቶ ላስጀመረህ አሰጀምሮ ላስቀጠለህ የአለም መድሀኒት ይመስገን አሜን አግዚአብሄር ይርዳህ ከጎንህ ነን ክበርልን

  • @user-vq9pk8lu1y
    @user-vq9pk8lu1y Před 3 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @gonder267
    @gonder267 Před 3 lety +1

    መምህሬ አንተን ለመከተል የአንተን ስብከት ለመስማት የመረጠን አምላክ ክብሩ ይመስገን ይጠብቅልን እንወድካለን💚💛❤🙏

  • @kokiloveuti5466
    @kokiloveuti5466 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ለእኛም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን

  • @user-yp9jo9ms5w
    @user-yp9jo9ms5w Před 3 lety

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን ፫

  • @WjwjJjj
    @WjwjJjj Před 3 lety

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ፅጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-ot1hm9vr4w
    @user-ot1hm9vr4w Před 3 lety +2

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tube3009
    @tube3009 Před 3 lety +9

    እሥሥስይይይይ እንኩን ደና መጡልን መምራቺን እንኩን አደርሳችሁ ለናታቺን ለግድስት ክዳንመረት የተዋህዶ ህንቁሆቺ ካለ ህዎትን ያሰማለን

    • @netsanettube9696
      @netsanettube9696 Před 3 lety

      የድንግል ልጅ ደምሪኝ ውዴ

    • @tube3009
      @tube3009 Před 3 lety

      @@netsanettube9696 እሺ ናብሰ

  • @helanyaamaramaliji4228
    @helanyaamaramaliji4228 Před 3 lety +1

    Amen amen amen kale hiwet Yasamaln 🙏🙏🙏👏👏👏🙌amen amen amen waqayoo sagale jirenya sifa haa kenu barsisa Kenya Bara jirenya kee nufa ha dheresu

  • @ghhghy3086
    @ghhghy3086 Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ምህረተአብ

  • @alhmdulilh607
    @alhmdulilh607 Před 3 lety +2

    እምዬ ኦሮቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💒✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-vp3pj4kc6m
    @user-vp3pj4kc6m Před 3 lety

    መምህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን💐
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 3 lety +8

    መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ✝️👏❤️

  • @XxxXxx-ex8uv
    @XxxXxx-ex8uv Před 2 lety

    አእጥት ያለምልማል ትምህርቱ እመቤት ወደ ልባችን ትመልሰልን አሜን😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @titimezgebu3295
    @titimezgebu3295 Před 2 lety

    የተዋህዶ መምህራኖች እግዚያቢሔር እድሚያችሁን ያርዝመው አባታችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ሰላምና ፍቅር ለኢትዮጵያ ይሁን ቃልወት ያሰማልን ተስፍ መግስተሰማያትን ያውርስልን አሜን

  • @misterniguse5207
    @misterniguse5207 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃል እይወትን ያሰማልን

  • @madogabramara8171
    @madogabramara8171 Před 3 lety +1

    Amen.amen.amen kaleeweten yasemalen abataten egezaaber xena edeme yesexelen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gl3cw2gz5l
    @user-gl3cw2gz5l Před rokem

    አሜን እልልልልል ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን እሜን

  • @yegilephone4138
    @yegilephone4138 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ
    እና ጤና አብዛቶ ይስጥልኝ

  • @softlife5208
    @softlife5208 Před 3 lety +6

    ወንድሜ ምህረት አብ እግዚአብሔር ወላዲተ እማምላክ ያግዙህ ይባርኩህ

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 Před 3 lety +1

    መምህር ቃለህያወት ያሰማልን

  • @mekditub8749
    @mekditub8749 Před 3 lety

    ውይ ሥወድህ ረቡኒ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያቆይልን አሜን፫

  • @user-dd2wu4se4m
    @user-dd2wu4se4m Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሠማል ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @yohanatubez9712
    @yohanatubez9712 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ክበርልን በቤቱ ያፅናህ🙏⛪🙏

  • @emuzawdu1370
    @emuzawdu1370 Před 3 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን መንግስተ ሰማያትን ያውስልን

  • @user-cw5nb9jc7q
    @user-cw5nb9jc7q Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምሀራችን

  • @martaabera458
    @martaabera458 Před 3 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @mmkk2469
    @mmkk2469 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወት ያስማልን መምህርችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን ኢ/ያ ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @ejigayehuyemanebirhan9984

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ከክፎ ነገርም ይጠብቅልን በአሰተምሮትህ ብዙዎቻችን ተፅናንተናል ቃለህይወትን ያሰማል የአበው በረከትን ይሰጥልን

  • @bezebeze2553
    @bezebeze2553 Před 3 lety +1

    ቃል ህይዎት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ትልቅ እድሜና ጤናን ይስጥዎት

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 Před 3 lety

      ቃለህወትያሠማልንበኩርሰባኪመምህርእግዚአብሔርትልቅእድሜናጥናይስጥዎት

  • @user-gs8cq8kr9e
    @user-gs8cq8kr9e Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያድሎትለኛን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @abebechmenegesitu6966
    @abebechmenegesitu6966 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ አለኝታ የተዋህዶ መከታ እንቁ መምህራችን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር✝️
    73

  • @user-ng5bo7xw9q
    @user-ng5bo7xw9q Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-yo9bv2gs4p
    @user-yo9bv2gs4p Před 3 lety

    መድሃኒአለም ሆይ ምንም መልካም ስራ ሳታይብኝ የወደድከኝ በአባቶቸ ያስተማርከኝ የምታስተምረኝም ተመስገን አምላኬ

  • @user-ut6fi2cf6n
    @user-ut6fi2cf6n Před 3 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዉይ እንዴት ደስስ የሚል ትምህርትነዉ የሰማነዉን ፍሬ የምራፈራበት ያድርግልን

  • @user-cv1ik4og6x
    @user-cv1ik4og6x Před 3 lety

    መምህርችን እግዚአብሔር እዴሜ ጤና ጋር ያንረልን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን 🤲🤲🤲🌾🌾🌿🌿🌿💒💒💒

  • @meronchanie5552
    @meronchanie5552 Před 3 lety

    ቃለህይት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @bezawitseraw6953
    @bezawitseraw6953 Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ይባርክልን የሰማነውን በልቦናችን መዝገብ ይፃፍልን ሀገራችን ኢትዮጵያን በቸርነቱ ይጠብቅልን ተዋህዶን ከጠላት ሴራና ተንኮል ዙሪያዋን በመለኮት እሳት አጥሮ ይጠብቅል። እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንንንን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር

  • @kalkedan3902
    @kalkedan3902 Před 2 lety

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።የኦርቶዶክስ እንቁ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ልኡል እግዚአብሔር እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፀንታ ለዘላለም ትኑር ።

  • @ethiopiahuawei4358
    @ethiopiahuawei4358 Před 3 lety

    ቃልሒወት ያሰማልን መምራችን ፀጋው ያብዛልሕ

  • @user-ou8py6xy1k
    @user-ou8py6xy1k Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን መምሕሬ ሺ አመት ኑርልኝ 🙏እኳን ለቅድሥት ኪዳነ ምህርት አመታዊ ባአል አደር ሣችሁ አደርስን 🙏

    • @netsanettube9696
      @netsanettube9696 Před 3 lety

      እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @tenaachamu2560
    @tenaachamu2560 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ኢትየጵያን እግዚሐብሄር ይባርካት