Video není dostupné.
Omlouváme se.

ንስሐ | Niseha | አዲስ ስብከት | New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021 | Memeher Mehreteab Asefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 03. 2021
  • Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mihreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | ንስሐ | Niseha | አዲስ ስብከት - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021
    Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
    Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
    Facebook: / yemankiyadew. .
    Instagram: / yemankiya_d. .
    Flickr: www.flickr.com/people/yemanki...
    Website: www.yemankiyadewel.org
    Subscribe: czcams.com/channels/TuO.html...
    #YemankiyaDewel #Memihirmehreteabasefa #EthiopianOrthodoxTewahdo #Newpreaching #Newsibket2021 #Mehreteabasefa #መምህርምሕረተአብአሰፋ #Niseha #ንስሐ
    Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
    Yemankiya Dewel © 2021. All Rights Reserved.

Komentáře • 842

  • @Tube-oy7ml
    @Tube-oy7ml Před 3 lety +67

    በርታልኝ ክፉ አይንካይ ጀግናዬ❤❤❤❤💪💪💪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤❤

  • @konjitethiopiawittube7128
    @konjitethiopiawittube7128 Před 3 lety +62

    በኩረ ስባኪያን መምህር ምህረትአብ አሰፋ ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይውት ያስማልን። በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ♥

  • @user-vg3jx6ny1o
    @user-vg3jx6ny1o Před 3 lety +63

    መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥል እኛም በስደት ያለነው ለንሳሀ ያብቃን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @chvvcrgchvcfgggfpljd382
      @chvvcrgchvcfgggfpljd382 Před 3 lety +2

      Amen. A men Amen

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 Před 3 lety +3

      በኩርሰባኪመምህርምህረትአሰፋእረጅምእድሜጤናይስጥልንእኛንምበስደትያለነውለንስሀያብቃን

    • @meselechhaile7146
      @meselechhaile7146 Před 3 lety +2

      መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይሠጥልን እኛም በሰደት ያለን ለንሳሀ ያብቃን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @huwaeiy7727
      @huwaeiy7727 Před 2 lety +1

      😭😭😭😭🙏🙏🙏☝️☝️✝️✝️✝️💒💒💒💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👂👈

    • @zelelewmekuria897
      @zelelewmekuria897 Před 2 lety +1

      oooh ok I'll let

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 3 lety +34

    አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹
    በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tigistalemayehu65
    @tigistalemayehu65 Před 3 lety +11

    መምህር ሆይ ቃለህይወት ያሰማዎት እኔንም እንዲህ የራሴን ታሪክ ነግረውኛልና፡፡ ምፈልጋትን ንስሃ እና ስጋናደሙን ለመቅመስ ያብቃኝ፡፡ ጸልዩልኝ፡ ለዚህ ቀን ያበቃኝ እግ/ር ይመስገን፡፡

  • @user-sr9ih8uc7q
    @user-sr9ih8uc7q Před 3 lety +2

    እኛ ስደተኞች መቸ ነው ንስሃ የምንገባው😭😭በፆለታቹሁ አስቡን

    • @user-jj9xr6py9h
      @user-jj9xr6py9h Před 3 lety

      እማ በስልክ መግባት ትቺያለሺ ሣኡድ ከሆንሺ ሌሎቺ አገር ላይ እንኳ በተከርስቴያን አለ እዛውመግባት ትቺያለሺ ያባቶቺ በረከት አየለየን

  • @astergebreyesus1253
    @astergebreyesus1253 Před 3 lety +22

    እግዚአብሔር ይጠብቅ ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሬ አሜን አሜን አሜን🇪🇷🇪🇷

  • @zinashyedinglmaryamwodaji8719

    እግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ ከ 1ወር በኃላ ሀገሬ🇪🇹 ገባለው በሰላም ግቢ በሉኝ 🙏 መምህር ቃልሕዎት ያሰማልን ❤

    • @assiassi9863
      @assiassi9863 Před 3 lety +1

      በስላም ግቢ እህቴ ፈጣሪ ይከተልሽ

    • @guuf6600
      @guuf6600 Před 3 lety +1

      በሰላም ግቢ ውድ እህት

    • @zinashyedinglmaryamwodaji8719
      @zinashyedinglmaryamwodaji8719 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን እህቶቼ አመሰግናለሁ እናንተም ድንግል ትጠብቃቹ ❤🙏

    • @store8674
      @store8674 Před 3 lety +1

      ያሣካልሽ እግዚአብሔር

    • @user-ye1gr6el8o
      @user-ye1gr6el8o Před 3 lety

      በሰላም ግብ ዉዴ እመብረሃን ከንቺ ጋ ይሁንልሸ

  • @user-ts6qd7xn3t
    @user-ts6qd7xn3t Před 3 lety +6

    በእውነት መምህራችን መምህር ምህረት አብ አሰፋ ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን አሜን
    አቤቱ ጌታሆይ ለንስሐ አብቃኝ ለንሥሐ የተሰጠኝን እድሜ በአለል ዘልል ጨረስኩት አቤቱ ለክቡሩ ስጋህና ደምህ አብቃኝ ነተደፈነ አመጸኛ ልቤን ክፈትልኝ 😭😭ከኔ የበረታችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ

  • @bezebeze2553
    @bezebeze2553 Před 3 lety +22

    መምህራችን እግዚአብሔር ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥዎት በስደት ያለንውም በፀሎት አስቡን አገራችንም ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ

  • @marcelltube6415
    @marcelltube6415 Před 3 lety +14

    መምህሬ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እኛ የተዋህዶ ልጆች እንወድካለን 💕💕💕💕💕

  • @aronyakob6469
    @aronyakob6469 Před 3 lety +24

    አሜን አሜን አሜን አቤት አቤት የንጹህ መንገድ ስብከት እስትንፋሼ አቁሜ ነው የሰማሁት ባንተና በመምህር ዘበነ ስብከት ብዙ ሰዎች ከዳኑ እኔ አንዱ ነኝና ደስ ይበልህ

  • @mitikewondimu4968
    @mitikewondimu4968 Před 3 lety +1

    ፈጣረ እደሜና ጤና ጨምሮ ይሰጥኪ ቃል ሕወትን ያሰማልን 💪⛪❤💪

  • @user-vy6zo1br3t
    @user-vy6zo1br3t Před 3 lety +29

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልላልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር አሜን⛪🙏🕯🕯🕯

  • @zahrazahrais8590
    @zahrazahrais8590 Před 3 lety +21

    በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላካችን ለንስሃ ሞት ያብቃን

  • @elsawendesen9253
    @elsawendesen9253 Před 3 lety +14

    እግዚአብሔር እድሚእና ጤና ይሰኝህ የስደት ሰንቂ የተዋሕዶ አርበኛ መምህር አችን ቃለህወይት ይሰማልን አሜን አሜን አሜን

    • @user-ob3ek3dg5y
      @user-ob3ek3dg5y Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-vt1if9bg2i
    @user-vt1if9bg2i Před 3 lety +23

    መ ምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የተዋህዶ ልጆች ላይክ እያረጋችሁ

  • @alemituyemichaellij1007
    @alemituyemichaellij1007 Před 3 lety +8

    እንቁ የተዋህዶ ልጅ እድሜክን ያርዝምልንንንንንንንን

  • @user-zb2eb6id7d
    @user-zb2eb6id7d Před 3 lety +2

    ለኛም ለተጨነቅነው በስደት ያለነው ለንሰሀ ያብቃን ፀልይልን

  • @yehanaenattube9165
    @yehanaenattube9165 Před 3 lety +10

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ❤💒❤❤❤❤❤❤❤❤
    መታደልኮ ነው የተዋህዶ ልጅ መሆን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንንንንን👏👏

  • @mmkk2469
    @mmkk2469 Před 3 lety +16

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህርችን ሸአመት ኑርልን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደሕና መጡ መምሕራችን ይሕችን ቀንና ሠአት በርከው ቀኗን ሥለጀመርኩ ክብር ለፈጣሪ ለማይሣነው ጌታ

  • @abokassemalawieh8814
    @abokassemalawieh8814 Před 7 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እድሜ ጤና ይሰጥልን አሜን(3)❤❤❤

  • @zadyearsamalij1092
    @zadyearsamalij1092 Před 3 lety +9

    አሜን በኩራ ሰባኪያን መምህር ምህረተአብ ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-mq8lr3gh5v
    @user-mq8lr3gh5v Před 3 lety +13

    በእውነት በምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የምንወድህ መምህራችን የወንጌል ገበሬ በኩረ ሰበኪያን መምህር ምህረታአብ አሰፋ የኛ ጀግና

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +17

    መምህራችን ፀጋህ ከፈ ይበለ ቃለህይወት ያሠማልን አቤት ሰው ደሰ ሲል 🙏 እግዚአብሔር እኛንም ከሰደት መለሠ ለዚህ ክብረ ያበቃን 🙏 ለንሰሀ ሞት ያበቃን😭😭😭

    • @mahialem9025
      @mahialem9025 Před 2 lety

      አሜን(3) ግን እኮ ከዚህ ሁነን መቀበል የምንችል ይመሥልኛል

    • @sofesofee980
      @sofesofee980 Před 2 lety

      Amen

  • @user-dl3jb3zj6g
    @user-dl3jb3zj6g Před 2 lety +4

    መምራች ቃልህወት ያሰማልን ክፉ አይነካቹ እድመና ጠና ይስጥል እግዝአብሐር አግልግሎት ዘመን ያስሪዚምል እናን ከስደት መልሶ ለዚ ክብሪ ንሳ ሞት ያብቃን በፀሎት አስቡን

  • @user-pt7il5ep8w
    @user-pt7il5ep8w Před 3 lety +15

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን እውነት ለንስሀ ሞት ያብቃን🙏🙏

  • @kidistabebe6303
    @kidistabebe6303 Před 3 lety +2

    መምህርዬ እህቴን ተጣልቻት ነበር በአንተ ትምህርት ግን እራሴው ደውዬ አናገርኳት በጣም አመሰግናለው መምህርዬ የእውነት እድሜ እና ጤና ይስጥህ አሜን

  • @ephunegnyek1664
    @ephunegnyek1664 Před 3 lety +17

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችንም የንስሀ ልቦና ይስጠን

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety

      @Dagi Malef Amenn🙏Subscribe me Bro

    • @filifili7853
      @filifili7853 Před 3 lety +1

      የንስሃ ኣባት ስልክ ቁጥር ካላቹ እባካቹ ልትጽፉልኝ ትችላኣላቹ??

  • @endagertade195
    @endagertade195 Před 3 lety +1

    አሜን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን

  • @user-du5qe8iw6u
    @user-du5qe8iw6u Před 3 lety +8

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እንቁ መምህሬ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ለንሠሐ ምት ያብቃኘ እእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልአአአአአአአአአአአልልልልልልልልልልእእእእእእእእልልልልልል

  • @Tube-vc6cs
    @Tube-vc6cs Před 3 lety +1

    መምህራች ምረተአብ አሰፋ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜንን

  • @astargudeta595
    @astargudeta595 Před 3 lety +1

    Amennnnnnn memehrachin edeme ena xena fexari yisxachu agelgelotachu yibarek

  • @burteethiopia6018
    @burteethiopia6018 Před 3 lety +5

    አሜን አሜንአሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህሬ የተዋህዶ ብሌን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ ❤❤🙏🙏

  • @kanafikir2184
    @kanafikir2184 Před 2 lety

    ቃሉን ከዛሬ 10 ዐመት በፊት ተምሬአለሁ።አመሰግናለሁ እወደዋለሁ ረጅም እድሜ ፀጋ ያብዛለት።

  • @allgames7481
    @allgames7481 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገንአሜንአሜንአሜን
    ክብርመምህርችንእንኳንደመፁልን
    ቃል ህይወት ያሰማልን💘👏👏👏👏

  • @salamasalama1703
    @salamasalama1703 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእዉነት ፀጋዉ ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @lovelove-tr5of
    @lovelove-tr5of Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-sk4dz7zq8r
    @user-sk4dz7zq8r Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልንመምህራችን ለንስሀ ሞት ያብቃን በእውነት

  • @fuff9372
    @fuff9372 Před 2 lety

    በእውነት መምህር የቃለ ሂወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ሀያሉ እግዚአብሔር ያኑርህ

  • @titimezgebu3295
    @titimezgebu3295 Před 2 lety

    አልልልልልልል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የሀገራችንም ፍቅር ሰላም አድነት ይስፈን ቃልዮት ያሰማልን አሜን ተስፍ መግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን

  • @mkedstesfa5712
    @mkedstesfa5712 Před 3 lety +2

    መምህረ መምህረአብ በሰደት ያልትን ልጅችን በፀሎት አሰብን ልትም እደሜና ጤና ይሰጥልን

  • @selamsisay6350
    @selamsisay6350 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ፅጋውን ያብዛለህ።እንቁ መምህር!!!

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 Před 3 lety +1

    እውነት ነዉ ለንስሐ ምት ያብቃን እግዚአብሔር አምላካችን ቃለ ህወይት ያሰማልን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልል

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye5810 Před 3 lety +2

    መምህራችን አግዚአብሔር አምለክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @SabaAdisu
    @SabaAdisu Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታሆይ የምንጠራበትን አናውቅምና ማርን ይቅርም በለን ለንስሀ ሞት አብቃን አብቃን አብቃን አባየ ወደ ሀገራችን መልስን

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 Před 3 lety +4

    የተዋህዶ የቁርጥ ቀን መምህራችን ድንግል ቡየሄድክበት ትከተልህ እድሜ እረጅም ይስጥህ ፈጣሪ ከነቤተስብህ በስደት ያለነውንም በፀሎትህ አስበን አሜን አሜን አሜን

  • @user-vk4gp7gb9u
    @user-vk4gp7gb9u Před 3 lety +1

    መምህራችን እርጂም እዲሜና ጤና ይስጥልን የተዋህዶ እንወዲሀለን ባንተ ስርቱ ተቀየረ

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 Před 3 lety +1

    ያሰተማረን የመከሸን አምላከ ቅዱሳን እግዘአብሔር ይመሰገን ቃለህወተትን ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጢና ይሰጥልን

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክለዎት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tatitati4682
    @tatitati4682 Před 3 lety +1

    አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-fj1ly3ek4g
    @user-fj1ly3ek4g Před 3 lety +3

    ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በመግስተ ስማይ ያዋርስልን አሜን፫ እኛም የሰማነውን ቃል እግዚአብሔር አምላክ በልቦናችን ያሳድርልን አሜን፫

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 Před 2 lety

    እልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse3727 Před 3 lety +2

    መድሃኔዓለም እመቤታችን ማርያም ዘመንህን ይባርኩት ።እኛም ሰምተን እንደን ለውጥ ይርዳን።አሜን ።

  • @tesfakidane2765
    @tesfakidane2765 Před 3 lety +1

    መምህራችን እድሜና ጤና ከጌታችን ከእግዛብሄር አሜን 🙏🙏🙏

  • @Tube-eg6my
    @Tube-eg6my Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልል ቃለሂወት ያሰማልን መምህርራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @viruspos6060
    @viruspos6060 Před 3 lety +4

    መምህራች በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቃለህይወት ይሰማልን ለእኘም የሜይሰተውል ልብ ይሰጠን።

  • @user-im1tq1ze1u
    @user-im1tq1ze1u Před 2 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያውልልን ለንሰሀ ሞት ያብቃን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም እርስቶ ስሞ ተከብሮ ትኑር🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 2 lety

    ቃለ ሆይወት ያሰማልን እቁ መምህራችን በድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን እኛም በአባቶቻችን ፋት ለንስሃ ሞት ያብቃን አምላኬ ሆይ አስበኝ

  • @zonephone4208
    @zonephone4208 Před 3 lety +11

    እመብርሃን ከእኔ ልጃ እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ

    • @lmx2039
      @lmx2039 Před 3 lety +1

      መምህራችን ፀጋኩም የብዛሓዮ በርትዑ

  • @amareaklog3965
    @amareaklog3965 Před 2 lety

    ምህረት አብ እውነት ነው ምህረት ከአብ የምታስገኝ ነህ እድሜ ጤናህን ይስጥህ ክፉህን አያሳየኝ

  • @user-ht9tl5lq2d
    @user-ht9tl5lq2d Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጠወት እኝንመ በፀሎትወ አስቡን በሰደት ያለነውን

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 Před 3 lety

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል።ኣዳሜና፡ጤናዪሢጥህ፡መማህርቺን።ዬኛኢኒቁ😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-nl9re6vy8g
    @user-nl9re6vy8g Před 2 lety +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @sewiteesayas3906
    @sewiteesayas3906 Před 3 lety +3

    ዝማሬ መልአክ ያሰማልን 🙏🏽💚💛❤️🙏🏽💚💛❤️👏🏾🙏🏽

  • @GgGh-ky6ik
    @GgGh-ky6ik Před 2 lety +1

    መምህራችንእድሜናጤናይስጥልን

  • @phoneulhouse1839
    @phoneulhouse1839 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜ እና ፀጋውን ያብዛልህ እኛም ቃሉን ሰምተን ለመተግበር እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይስጠን

  • @hanamulugeta4812
    @hanamulugeta4812 Před 3 lety

    አሜን(3) የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ቃለ ህይዉት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጠወት፡፡

  • @getachewgudero860
    @getachewgudero860 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን! ጸጋውን ያብዛልህ እድሜ ጤና ይስጥህ ኃይሉን ብርታቱን ያጎናፅፍህ!

  • @rhhrh4hr718
    @rhhrh4hr718 Před 3 lety +1

    የተዋህዶ እቁ ሽ አመት ኑርልን መምህሬ ከጥላቶችህ የድንግል ልጅ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን።

  • @abokassemalawieh8814
    @abokassemalawieh8814 Před 7 měsíci +1

    በማሪያም በቦታው ብኖር ብየ ተመኝኤው አይሰደት😢😢😢

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት መምህራችን በጣም ነው የምዎዶት እግዚአብሔር ይመስገን ስደት ያለን ላሃገራችን ያብቃል ፈጣሪ

  • @abebechabeje7388
    @abebechabeje7388 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን እድሜ እና ጤና ያድልልን መደሀኒያለም

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን እዉነት ነው ልቦና ይስጠን አሜን 👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aayahzewdo1746
    @aayahzewdo1746 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይሰጠልን

  • @hanayergi8101
    @hanayergi8101 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ለመምህራችን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 Před 3 lety +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያስተማረን የገሰፀን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን !❤🙏

  • @yehanaenattube9165
    @yehanaenattube9165 Před 3 lety +2

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን በምትሄድበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብሌናችን ነህ እንወድሃለን❤🙏🙏🙏

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Před 3 lety

    አቤት መምህሬ እደት እደምወድወት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሠብህ ይስጥልን እደ በኩረ ሠባኪያን መምህር ምህረት አብ ያለ ያብዛልን የድንግል ማሪያም ልጂ

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 Před 3 lety +2

    መምህር ቃለህወት ያሰማልን

  • @user-cy9bb2fn6b
    @user-cy9bb2fn6b Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen kale hiywet yasemal memiherechin kesidet melis be nisha besga hodemu lemekimesi yabikag telyilug 🙏🙏🙏

  • @bateyemariyamlig6494
    @bateyemariyamlig6494 Před 3 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክ ያሠማልን ውድ የተዋህዶ ልደጆች ክበሩልኝ እ/ር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ መምህረ ምህረተአብ አሠፋ የተዋህዶ አባታች ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ

  • @BI9724
    @BI9724 Před 23 dny

    ቃለ ሒወትን ያሰማልን ላስተዋለ ትልቅ የመዳን ትምርት ነው የመዳን ቀን ዛሬ ነው ከዛሬም አውን ነው

  • @user-ny3bd1rw8u
    @user-ny3bd1rw8u Před 3 lety +1

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-zb2eb6id7d
    @user-zb2eb6id7d Před 3 lety

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @user-du5qe8iw6u
    @user-du5qe8iw6u Před 3 lety +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች

  • @user-mc8zi9gn9d
    @user-mc8zi9gn9d Před 3 lety +2

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥዎት አባታችን አገራችን ኢትዮጵያን ሠላሙን ያውርድልን 💚💛❤️✝️✝️💞💞🙏🙏

  • @user-kl6vq3ui1j
    @user-kl6vq3ui1j Před 3 lety +1

    መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን !!!!!

  • @enanumelash3873
    @enanumelash3873 Před 3 lety +1

    መምህር የተዋህዶ ገበሬ ፀገዉን ያብዛለወት

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህር ምህርታአብ በጣም ከልቤ አመስግናለሁ

  • @user-kp9ug8in1z
    @user-kp9ug8in1z Před 3 lety +1

    በጣም ትክክል ምክር እንዲሁም ትምህርት ነው ዉድ ወንድማችን አስተማሪያችን መምህር ምህረትአብ። ተባረክ።

  • @kalekidanekalekidane4658
    @kalekidanekalekidane4658 Před 3 lety +1

    አምላኬ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ

  • @edenwondu1
    @edenwondu1 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን🙏🏾🙏🏾 🙏🏾 እውነት ነው!!! 😭😭😭 ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!! የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን!!! እረጅምእድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!!

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 3 lety +2

    መምህር አሰፋ ምርጥ ናቸው በጣም የምንወድህ ረጅም እድሜ ይስጠው

  • @monaleshm1218
    @monaleshm1218 Před 2 lety

    እግዚአብሔርአምላክይጠብቅህ
    መምህሬቃለህይወትያሰማልን
    💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @user-xr2nq1wz7h
    @user-xr2nq1wz7h Před 2 lety

    መምህራቺን እግዛቢሄር አምላክ ይጠብቅልን ቃለሂወት ያሰማልን ለንስሀሞት ያብቃን🤲🤲🤲😭😭

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 Před 3 lety +2

    መምህሬ ማር እኮ ነው ትምህርቶት አባቴ በእድሜ በፀጋው ይቆይልን

    • @elsaelsa667
      @elsaelsa667 Před 3 lety

      ወንድሜ መምህሬ አንተን የሰጠን የድንግል የድንግል ማሪያም ልጅ ጊታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን መምህር ያንተን ትምህርት የሜዳምጠው እግሬን ተሰብሬ ከቤትበማልወጣበት ግዜ ነው እና ስመጥምቀቴ ፅጌ ማርያም እባላለው ፀልይልኝ

    • @fanosfanos1528
      @fanosfanos1528 Před 3 lety

      መምህር ማር እኮ ነው ትምህርቶት አባቴ በእድሜ ይብዛላችሁ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z Před 3 lety +2

    አሜን አሜን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ አምላክ።ኢትዬጽያ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ አምላክ ይጠብቅሽ።ኢትዬጽያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውደም።

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ፅጋውን ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህር ምህርታአብ በጣም የማክብርህ ውድ መምህሬ እግዚአብሔር ዝመንህን በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር