መስቀል አደባባይና ኦርቶዶክሳዊ ማዕበል | ወቅታዊ ጉዳይ | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022 - Mehreteab Asefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 02. 2022
  • Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mihreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | መስቀል አደባባይና ኦርቶዶክሳዊ ማዕበል | ወቅታዊ ጉዳይ - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022
    Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
    Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
    Facebook: / yemankiyadew. .
    Instagram: / yemankiya_d. .
    Flickr: www.flickr.com/people/yemanki...
    Website: www.yemankiyadewel.org
    Subscribe: czcams.com/channels/TuO.html...
    #Yemankiya_Dewel #Memihir_Mehreteab_Asefa #Meskel_Square_መስቀል_ አደባባይ #New_preaching #New_Sibket_2022 #Mehreteab_Asefa #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ #ወቅታዊ_ጉዳይ_Current_isuue
    Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
    Yemankiya Dewel © 2022. All Rights Reserved.

Komentáře • 660

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Před 2 lety +122

    የኛ እንቁ የተ ዋህዶ አርበኛ መምህር ምህረት አብ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሽሽሽ አመት ኑርልን እመብርሀን ትጠብቅህ

    • @zemachutube8730
      @zemachutube8730 Před 2 lety +2

      🇪🇹🇪🇹

    • @lamar5988
      @lamar5988 Před 2 lety +3

      እመብህራን በምልጃሽ አትለይን ኤልሻዳይ ስለናትህብለህ ኢትዮጵያ ን አስባት❗❗❗💚💚💛💛❤❤⛪☝☝☝👌👌✔✔

    • @martabogale5036
      @martabogale5036 Před 2 lety +2

      Syke 16

    • @user-yl2iz2yk7d
      @user-yl2iz2yk7d Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @SamsungJ-ni7qg
      @SamsungJ-ni7qg Před 2 lety

      Amen Amen Amen Amen

  • @user-bx2mm1wx2b
    @user-bx2mm1wx2b Před 2 lety +67

    የዘመናችን አቡነፔጥሮስ በኩር ሰባክያን መምህር ምረታብ አሰፋ ሽአመት ኑረልን።

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 Před 2 lety +1

      እልልልልልል፡ግበ፡ዬሣላማ፡አባትግባእልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏😍😍🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️❤️❤️

    • @zemachutube8730
      @zemachutube8730 Před 2 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ajsdnxn7941
      @ajsdnxn7941 Před 2 lety

      Amen amen amen 🙏🌹

  • @weyniningusu7670
    @weyniningusu7670 Před 2 lety +3

    የኔ ጌታ ፈጣር ምንም ነገር አያስነካቡን። እመቤቴ ከልጃጋራ ትጠቡቅልን።

  • @masimasi4968
    @masimasi4968 Před 2 lety +4

    መስቀል አደባባይ የባለ ማኽተቦቹ ነው አራት ነጥብ
    ተዋኽዶ ሐይማኖቴ
    የጥንት ናት የእናት እና አባቴ
    መኽተቤን አልበጥስም
    ትኖራለች ለዘላለም
    የምዬ ተዋኽዶ የቁርጥ ቀን አባቶቻችን መንፈስ ቅዱስ ይመራናል እኛ እናሸንፋለን እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም እግዝአብሔርን የያዘ አሸናፊ ነው

  • @tegzawagedew9995
    @tegzawagedew9995 Před 2 lety +8

    አወ አባታችን ጠማማ ወልጋዳ ያልሆነ ጠንካራ ደከመኝ ሰለቸኝ የማይል የኦርቶዶክስ እንቁ እግዚያባሄር አምላክ ይጠብቅልን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před 2 lety +2

    የኛእንቁየተዋህዶአርበኛመምህር
    መህረትአብቃልህወትያሰማልንኑርልን

  • @sasung1516
    @sasung1516 Před 2 lety +2

    ወንድማችን አባቶቻችን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኔም ባንተ ምከንያት ሀይማኖቴን ገልጨ አይቼ ፈለጌ አግኝቻለሁ እደሜህን ያረዘምልኝ ያቆየልኝ ጠላትህን እግዚአብሔር ያጠፋልህ ያንተ መኖር ያኖረናል እራሰክን ጠብቅልን ለኛ ስትል ይህን ምለው በምክንያት ነው ሊላ ቃል በአገኝ በል ደስ ባለኝ ተወህዶ ለዘላለም ትኖር የተዋህዶ ልጆች እንደምድር አሹሀ ብዚት በሉልኝ 🙏🙏🙏❤💛💚

  • @user-oh6rc3mv6w
    @user-oh6rc3mv6w Před 2 lety +3

    መምህር የተዋህዶ ጀግና የወንጌል አርበይና እግዚአብሔር አምለክ ይጠብቅህ የተዋህዶ ፍሬ አንተ እኮ ትለያለ💓👏

  • @masimasi4968
    @masimasi4968 Před 2 lety +8

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    አቤት ስታምሩ አገሬ ብሆን ብዬ ተመኘው ኦርቶዶክስ ተዋኽዶ መሆን ምን አይነት መታደል ነው ዝም ብዬ ሳስበው ደስታዬ ወደር ያጣብኛል በእውነት እግዝአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን
    ውበት ሲለካ
    ተዋኽዶ ናት ለካ

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Před 2 lety +63

    መላእክቶች በክንፋቸው ይጠብቃቹ መላው የተዋህዶ ቤተሰቦች እህት ወንድሞቼ እናት አባት 🙏🙏🙏 መምህራችን ምህረተአብ አባት ሆይ አደራ ከአራጆች ጠብቅልን🙏🙏🙏💒⛪💒🇪🇷

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh Před 2 lety +4

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ምህረት አብ እግዛቢሄር ለቤቱ ለመቅደሱ የመረጠህ የእግዛቢሄር ፍቅር የእግዛቢሄር ቃል በትክክለኛዉ መሀተም በዉሰጥህ የታተመ የተዋህዶ እንቁ አርበኛ ነህ ብዙ በትር ሊያነሱብህ የፈለጉ የቤተክርሰትያን ካህነን የሚሉ አይተናል አይዞህ ፈጣሪ ካተጋር ነዉ ጌታ ይጠብቅሀል መምህራቺን

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt Před 2 lety +4

    እእእእእእእልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናዎን ይስጦ

  • @Bazawit
    @Bazawit Před 2 lety +24

    መምህራችን ሺ አመት ኑርልን የተዋህዶ እቁ መስቀል አደባባይ የባለ መስቀለኞች ብቻ ነው❤❤❤

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +21

    ለተዋህዶ አንተ ብቻ የቀረህ እየመሰለኝ እሳሳልሃለሁ 😭😭ምን እላለሁ ብቻ ክርስቶስ በደሙ ድንግል በምልጃዋ ይጠብቁህ 😥🙏🏿🙏🏿የኔ መድኃንያለም ተዋህዶንና ኢትዮጵያን በቃ በልልን 🙏🏿መከራውን በላ ይሄ ቅን የዋህ ሕዝብ በፖለቲከኞች ምክንያት 😥መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @bizuayehugebru
      @bizuayehugebru Před 2 lety +1

      ለኔም ስስቴ ነው እመብርሃን አትለየውም🙏

    • @user-de8jl7bc6o
      @user-de8jl7bc6o Před 2 lety +1

      እኔም እደአይኔ ብሌነዉ እማየዉ

    • @yamerotmasresaw7074
      @yamerotmasresaw7074 Před 2 lety

      እኔም በጣም ነው እምሳሳለት😭😭😭😭

    • @mimerime8847
      @mimerime8847 Před rokem

      Eami🥰🥰🥰❤️❤️

    • @user-en9ut9or9d
      @user-en9ut9or9d Před rokem

      ለኔም ብርቅየ ነው ግን ወገኖቼ ይህ የመንሳሳለት ሰው ከላይ የተሰጠን አይመስላችሁም እኔ እደዛ ነው የማስበዉ ብች እግዚአብሔር እደሰጠን አድርጎ ይጠብቅልን ከድሜያችሁ ቀንሳችሁ ለሱ ቢባል መጀመሪያ እወጣለሁ አይሆንምጅ

  • @መቅዲየ
    @መቅዲየ Před 2 lety +8

    የኛ እንቁ የተዋህዶ አረበኛ ላንተ ቃላት የለንም እመቤቴ ትጠብቅህ ጥላቶችህ በግርህ ጫማ ያርጋቸው ከጉንህ ነን በርታ እንወድሀለን

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q Před 2 lety +18

    የኛ እቁ እድሜና ጤና ይሰጠወት ምሕር ምሕረት አብ አሰፋ የኛ ልዩ ሱጦታችን እርሰወን ሰለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እመ ብረሐን አዛኝቶ ትጠብቀወት ክፍ አይካብን መስቀል አደባባይ ለአርቶ ዷከስ ነው በትክክል አባታችን መምሕር ልዩ ናቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-st8ki8vt4x
      @user-st8ki8vt4x Před 2 lety

      አባታችን ጤና ከእድሜ ጋር አብዝቶ ይስጠዎት ከነዚህ የሰጣይን አምላኪዎች ሰለባ ይሰዉረዎት

  • @gashawfiseha2491
    @gashawfiseha2491 Před 2 lety +7

    አንተ የእግዚአብሔር ባርያ፤ የእማምላክ ልጅ !ረጅም እድሜና ጤንነት እወኝልሀለሁ።በክፉ የሚያይህ አይኑ ይጠፋላ!!!

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před 2 lety +3

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏

  • @nomore8101
    @nomore8101 Před 2 lety +3

    እመብርሐን ድንግል የጌታ እናት እንደዚህ እንደተሰበሰባችሁ ትባርካችሁ መሐላችሁ ትግባ አይለያችሁ እዳነሽ ኦርቶዶክስን መናቆ ሸራተን ቀጠረች አይይ ድፍረት አያቁንም አንድ እንሁን ኦርቶዶክስ አንገቷን ያስደፋት ሁሉ መልሰው እራሳቸው እንዲደፉ በልጆቿ እናረጋታለን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eteneshasfaw9706
    @eteneshasfaw9706 Před 2 lety +6

    ምህረትየ አቤት ውበትህ ዝናብን ያወረድክ እንቁዋችን ቃል አጣሁ ክብር ለድንግል ልጅ አንተን ለሰጠን
    2

  • @nomore8101
    @nomore8101 Před 2 lety +53

    እንዴት እንደምታምሩ ውይ ስታስቀኑ ውድድድድድድድ ነው የማረጋችሁ የእምዬ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያዊያን እህቶቼ, ወንድሞቼ, አባቶቼ እናቶቼ,ብኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረተአብ ቃለህይወት ያሰማህ ከሰሜን አሜሪካ እየተከታተልን ነበር #NO MORE ORTHODOX ❤❤❤

    • @zemachutube8730
      @zemachutube8730 Před 2 lety

      🇪🇹🇪🇹💪💪

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 Před 2 lety

      መሚህራችን፡ምህርት፡አብ፡ማዳንሀላማ፡ባሄዲክ፡ባትሁሉ፡ይካታልክ፡ሽአሜትኑርልንሽሽሽሽአማትኑርልን😍😍🙏🙏⛪️⛪️❤️❤️

    • @mallkmallk6328
      @mallkmallk6328 Před 2 lety +1

      @@zemachutube8730 ወገኑች እጅበእጅ ተያይዘን መብታችን እናስከበር

  • @masimasi4968
    @masimasi4968 Před 2 lety +4

    የዘመናችን አቡነ ጴጥሮስ ምምኽራችን ምኽረታብ የድንግል ልጅ አማኑኤል በምትወጣበት በምትገባበት መንገድ ሁሉ ይጠብቅልን እመቤቴ ጥላዋን ጥላ ከክፉዎች ስራ ትጠብቅኽ የተዋኽዶ የቁርጥ ቀን ልጅ የወንጌል አርበኛ ይኼ ሁሉ ወጣት በአንተ የማንቂያ ደውል ትምኽርት የታነጹ ፍሬዎች ናቸው በተለይ በዚኽ ዘመን ለወጣቱ በነጣቂ ተኩላ እንዳይጠፋ ማኽተባቸውን እንዲጠብቁ ትልቅ ስራ ነው የሰራከው መምኽራችን ከዚኽ በላይ ጠንክር በርታልን እግዝአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን እኔ በስደት ነው ያለሁት በፀሎታችሁ አስቡኝ ተዋኽዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 Před 2 lety +3

    በእውነት እግዚአብሔር አባታችን እራጅም እድሜ ከጤና ይሥጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @maryamarya1063
    @maryamarya1063 Před 2 lety +2

    መምህሬ ምህረት አብ አሰፉ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ጀግና መምህሬ ሽ አመት ኑርልን የኛ ብርቱ በእውነት ቃል የለኝም ላተ የተዋህዶ ጀግና እመቤቴ ወላድተ አምላክ ከክፍ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ መምህሬ ምህረት አብ አሰፉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
    በትክክል የኛ ጀግና መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለክብር አባታችን ምህረት አብ አሰፉ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን ፫🤲⛪🤲⛪⛪🤲🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @yetiyeti4877
    @yetiyeti4877 Před 2 lety +4

    ቃለ ሒወት ያሠማልን መምህራችኝ መምህር ምህረታ አብ አሰፋ ፈጣሪ ከጠላት ከምቀኛ ይጠብቅህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የቅዱሣን ምልጃና እረዴኤት ከክፉ ነገር ይሰዉሩህ 👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💚💛♥️🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💒💒💒💒

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr Před 2 lety +2

    የኛ እንቁ የተ ዋህዶ አርበኛ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እሺ አመት ኑርልን እመብሀን ትጠብቅህ መምህራችን

  • @egeziabhireregnanewethiopi2027

    እደሜና ጤና ይሰጥል እንቁ መምህራቸን⛪💚💛❤

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před 2 lety +11

    ቃለሂወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን ምህረት አብ አሰፋ ሺአመትኑርልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @dembechatube
    @dembechatube Před 2 lety +13

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እኛ ስንታደል እግዚአብሔር ካህናት አባቶቻችንን ለእኛ ሰጠን መምህሮቻችንን ሰጠን መነኮሳትን ሰጠን ሃይማኖተ አበውን ሰጠን ኧረ ስንቱ አለ እኛን የወደደን እናቱን ሲሰጠን ነው እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ✝️✝️✝️ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @user-be5xg7qu4e
      @user-be5xg7qu4e Před 2 lety

      እዉነት ነዉ ክብር ለእመ አምላክ 🇪🇹🕯

    • @dembechatube
      @dembechatube Před 2 lety

      @@user-be5xg7qu4e አሜን በርከቷና አማላጅነቷ አይለየን በእውነት ፍቅሯን ታሳድርብን

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 2 lety +6

    እእእእእእእእእእልልልልልልል ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑርልን አሜን😘😘😘😘🙏🙏🙏💒💒💒💒😍😍

  • @agizamedia3.6
    @agizamedia3.6 Před 2 lety +6

    እዉነት ነዉ መስቀል አደባባይ የእኛ ቀራንዮ ነዉ ለእኛ ባለማህተቦች ነዉ በትክክል መምህራችን ቃለህይወት ያሰማል በእድሜና በጠና ያቆይልን

  • @MimiMimi-zx3mx
    @MimiMimi-zx3mx Před 2 lety +36

    ቃለህይወት ያሠማልን ምህረት አብ አሠፋ እረጅም እድሜና ፀጋውን ያብዛልን

    • @bontuifabontu2412
      @bontuifabontu2412 Před 2 lety

      AmenAmenAmen m/m kalewot yasemaleng emebete mariyam titibish wadime

    • @bontuifabontu2412
      @bontuifabontu2412 Před 2 lety

      AmenAmenAmen elllllllllelllllllllellllllllll gena kisi beley inni beleng tewayido lezelalem yinur Amen elllllllelllllllelllllllll

    • @welansaali674
      @welansaali674 Před 2 lety

      AmenAmenAmen

  • @getuakranga9573
    @getuakranga9573 Před 2 lety +13

    የተዋህዶ እቁ አባቴ ድግል ማረያም ጥላ ከለላ ትሁንህ እንወድሃለን አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይጨምርልህ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @ganetkebede4898
    @ganetkebede4898 Před 2 lety +1

    የኛ እንቁ የተ ዋህዶ አርበኛ መምህርምህረት አብ ቃለ ህይወት ያሰማልን እመብራን ትጠብቅልን

  • @DivinelyGodess
    @DivinelyGodess Před 2 lety +8

    ዬኢትዬጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዬቁርጥ ቀን ልጆች:መምህር ምህረተአብ ቃለህይወት ያሰማልን: እድሜህን ያርዝምልን: ዘማሪ ቸርነት ሲሳይ : ዝማሬ መላዕይክትን ያሰማልን:

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 Před 2 lety +14

    አቤቱ ፈጣሪያችን እባክህ እናት ቤተክርስትያናችን እምነታችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከጠላት አድንልን :: መምህራችን ምህረተዓብን ጠብቅልን 🙏🏾💚💛❤️

  • @bb1bb429
    @bb1bb429 Před 2 lety +2

    በዉነት በትኮኮል መህረታብ እኛምከጎን ነን💚💛💓💚💛💓💚💛💓👍

  • @golgota2123
    @golgota2123 Před 2 lety +10

    ምን ልሁንልህ እፍ የኔን እድሜ ላንተ ይጨምርልህ የተዋህዶ እንቁ

  • @yayaayele2128
    @yayaayele2128 Před 2 lety +4

    እሜን እግዚአብሔር ይመስገ የኢትዮጵይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይማኖታችን ለዘላለም ትኑር በርቱልን

  • @gebrieabeje7518
    @gebrieabeje7518 Před 2 lety +19

    መቼም ወደኋላ ላንል ጠላትን ልንደቁስ በአንድነት ተነስተናል‼
    መምህራነ ወንጌል እንዲህ መረር ብላችሁ በፊታችን ቅደሙ‼‼‼

  • @norasesa1384
    @norasesa1384 Před 2 lety +4

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ef6he7kg2o
    @user-ef6he7kg2o Před 2 lety +6

    የሰላም አምላክ ቸሩ መድሀኒ አለም ከሁላችንጋር ይሁን መምህራችን እግዛብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የታመሙትን ይፈውስልን የተጨነቁትን ያረጋጋልን የታሰሩትን ያስፈታልን ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነትን ይላክልን በቃ ይበለን የመገራውን ጊዜ ባጭር ያርግልን አሜን አሜን አሜን!!! የጨካኞችን ልብ ያራራልን !

  • @user-vu3dj9wz9f
    @user-vu3dj9wz9f Před 2 lety +7

    የኦርተዶክስ እቁወች እግዛብሄር ያክብርልን መምህራችን ምህረት አብ አሰፋ በውነት እዳተ አይነቱ ሺ ይወለድልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ስትወጣም ስትገባም አዛኝቱ ቅድስት ቅዱሳን ያማኑኤል እናት ከፊትህ ትቅደምልህ 🙏❤❤💒👏የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እግዛብሄር አብ በያለንበት በእምነታችን አፅንቶ ያኑረን🙏💘💘

  • @user-hi6or4rz4h
    @user-hi6or4rz4h Před 2 lety +8

    ምህርታአብ:የእማምላክስጦታችነው:ሁሉምበተኛበትስአት:የተስጠንየነቃ:የተዋህዶ:እንቁ።💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህራችን በእውነቱ ❤🙏❤🙏❤🙏💚💛❤

  • @ifurhdkgufvx1278
    @ifurhdkgufvx1278 Před 2 lety +5

    የተዋህዶ አረበኛ የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ✝️⛪️🙏

  • @user-jk9pp4lw9k
    @user-jk9pp4lw9k Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን 👏👏👏👏

    • @lamar5988
      @lamar5988 Před 2 lety

      ቃል ህይወትን ያሰማልን። 💚💛❤⛪🙏🙏🙏

  • @alemnew8437
    @alemnew8437 Před 2 lety +16

    ውድ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ይጣብቅህ ❤❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪☝☝☝☝🙏🙏🙏🙏🙏ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

  • @salmgot6173
    @salmgot6173 Před 2 lety +16

    በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
    በእድሜ በጤና ያኑርልን
    ኦርቶዶክስ ተዋህድ የነበረች ያለች ለዘላለምም ትኖራለች 👏👏

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @senkeshatle6008
    @senkeshatle6008 Před 2 lety +5

    እንቂ መምራችን ኑረልን ጠለትህ በግረህ ስረፈጣሪ ዪጣልልህ አሜን

  • @user-hs7ef3se7r
    @user-hs7ef3se7r Před 2 lety +1

    እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልል ዝማር መልእክት ያስማልን መምህርችን

  • @abenetyilma2486
    @abenetyilma2486 Před 2 lety +2

    የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ጥላውን ጥሎ የእምዬን ልጆች ይጠብቅ ዘንድ መልካም ፈቃዱ ይሁንልን እኛ በሀጢያተኛ አንደበታችን እንለምን የሀጢአተኛን ቃል የሚሰማ አምላክ አለንና

  • @mangalg783
    @mangalg783 Před 2 lety +7

    በእዉነት ሁላችሁም ቃልሕወት ያሰማልን መለዬት ይጥፋ አንዲነት ይብዛ እሪስታቺን አናስከብራለን
    ፈጣሪ ተዋሕዶ ና አገልጋዮች በሙሉ ይጠብቅ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልል👏⛪❤🌿🌾💛🌾💠💚🌾👏👏

  • @enatgetasew920
    @enatgetasew920 Před 2 lety +25

    ዉድ የተዋህዶለጆች ሰላማችሁ ይብዛ😘❤አሜን አሜን አሜንዝማሬመላይክት ያሰማል!!!❤❤እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏
    እግዚአብሔር ይመሰገን 😘❤አሜን ለጠላቶቻችንም ልብ ይስጥልን

    • @user-st8ki8vt4x
      @user-st8ki8vt4x Před 2 lety

      ኑሩ ብዙ ተባዙ ዉድ የተዋህዶች ልጆች እሰይ ድመቁልኝ እልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @misrakadefris2776
      @misrakadefris2776 Před 2 lety

      Amen Amen 🙏 Elelelelelelelelelelele

    • @tsahayiidadhii7984
      @tsahayiidadhii7984 Před 2 lety

      Dhugaa jetaa barsisaa keenyaa waqaayyoo Goftaa umrii tajajilaa isnii haa dhagechiisuu Ebbifamaa firii Tewaahidoo ❤💐💐💐💐

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 Před 2 lety

      Zimara Meliakitini Yasemalini Memihirachini

  • @maryamaisa8198
    @maryamaisa8198 Před 2 lety +8

    ቃሌህይወትን ያሰማልን መምህር ምረተአብ ሺህ አመት ኑርልን የተዋህዶ አርማችን ከፊት ሆነህ ከሞት ጋር ተጋፍጠህ የሚታገለግል እንቁ የተዋህዶ ወንድማችን💚💛💓💒💒💒🙏

  • @asfawmihiretu1758
    @asfawmihiretu1758 Před 2 lety +8

    ክብር ለተዋህዶ ክብር ለኢትዮጵያ

  • @tsehayneshkassa3851
    @tsehayneshkassa3851 Před 2 lety +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁናችሁ እድሜውን ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን።

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew Před 2 lety +1

    ግባ የሰላም አምላክ ግባ
    ግባ የምህረት ጌታ ግባ
    እልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 Před 2 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልንመምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-fm4gk2xu1j
    @user-fm4gk2xu1j Před 2 lety +3

    *_የእውነት ተአምር ነው ውይይይይ ተዋህዶ መሆን እንዴት እንደምታምሩ ቀናሁ ምነው ከአጠገባችሁ ብሆን እፍፍፍፍ በረከታችሁ ይድረሰን ለእርሱ ምን ይሳነዋል በፀበል አጠመቃችሁ ውይይይ እግዚአብሔር ሆይ ተዋህዶን ጠብቅልን እማምላክ እናቴ አደራሽን አባቶቻችንን የተዋህዶ ፍሬዎችን ጠብቂ እኛንም ስደተኞች ልጆችሽን ለቅድስት ሀገራችን አብቂን ድንቅ ነው ቃላት የለኝም በጣም ታምራላችሁ ውድድድድድድድድ ተዋህዶ_*

  • @tsionwendie7878
    @tsionwendie7878 Před 2 lety +6

    መምህራችን ምህረት አብ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን በእውነት የምናከብርህ የምንወድህ የተዋህዶ ልጆች ከእግዚአብሔር በታች አለኝታችን የሆንከን ከመድሃንያለም የተሰጠኸን ድንግል ማርያም ከፊት ትቅደምህ ከኅላም ትከተልህ ያአገልግሎት ዘመንህ የተባረክ ይሁን በቤቱ ያፅናህ

  • @fentayetube180
    @fentayetube180 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ምህረት አሠፋ እረጅም እድሜ ፀጋውን ያብዛልን

  • @tube3009
    @tube3009 Před 2 lety +5

    መህምራቺን ሺ ዓመት ኑርልን ቃለ ህዎትን ያሰማልን ⛪️💠✅️

  • @milliongebreyes6802
    @milliongebreyes6802 Před 2 lety +21

    እግዚአብሔር አምላካችን የተመሰገነ ይሁን !!
    ይህ በመንፈስ ቅዱስ ጥሪ የተሰበሰብ ታላቅ ጉባኤ ምክንያት የሆንክ ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ !!

  • @adineg4651
    @adineg4651 Před 2 lety +13

    ቅዱሳኑን ያበረታ እናንተንም ያበርታችሁ ይጠብቃችሁ።

  • @user-ft9xp7ol6r
    @user-ft9xp7ol6r Před 2 lety +9

    ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ዘንድሮ ያልተነሳብን ጥላት የለም እግዚአብሔር ያጥፋቸው

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 Před 2 lety +5

    አሜንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alocell3043
    @alocell3043 Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @kasihebanita3072
    @kasihebanita3072 Před 2 lety +9

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሄር ለ ኢትዮጵያን ሰላም ለህዝባችን ፍቅርን ያድለን

  • @genettube527
    @genettube527 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነዉ መምህራችን እግዚአብሔር ሀልን እና ብርታት ይሁንህ እኛ የተዋህዶ ልጆች ከእናንተ ጋር ነኝ እርስታችን አንሰጥም ስለ መስቀል አደባባይ ዝም አልልም እግዚአብሔር አምላክ መልስ አለው ዝም አልልም እርስታችን አንሰጥም እመብርሀን ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ

  • @Amara176negn
    @Amara176negn Před 2 lety +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ በደሙ ይሸፍንልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባረክ።

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 Před 2 lety

      Amen Amen Amen Amen ⛪⛪☝️❤❤❤❤❤

  • @mattitedla2353
    @mattitedla2353 Před 2 lety +2

    ቅድስት ስላሴዎች ይጠብቆት መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት🙏🙏🙏❤❤❤

  • @emebetwubetu813
    @emebetwubetu813 Před 2 lety +10

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ውድ መምህሮቻችን በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምህር ምህርታብ የኛ እቁ እመቤቴ ትጠብክልን

  • @frehewetmhret4551
    @frehewetmhret4551 Před 2 lety +8

    ለሁሉም አገልጋዮች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህራችን በርታ ከጎንህ ነን

  • @tsedeytube5093
    @tsedeytube5093 Před 2 lety +3

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚ አንድ ስንሆን ስናምር ማንም አይደፍረንም እግዚአብሔር አንድነታችን ያጠንክርልን በኦርቶዶክስ ውስጥ በጣም ብዙ አስመሳይ ባንዳዎች ስለገቡ ሁለአችንም ነቅተን ሀይማኖታችን እንጠብቅ!!

  • @almazdebele7312
    @almazdebele7312 Před 2 lety +7

    ሰለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን ክብር ለድንግል ልጅ አሜን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ተዋህዶ እምነታችን ይጠብቅልን አሜን 🙏💐💐🕊🕊

  • @Yeshimartube9856
    @Yeshimartube9856 Před 2 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን❤🙏

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael783 Před 2 lety +4

    አሜን።አሜን አሜን ቃል ህወት የስማልን ላስተማረን ለግዘጻቹን እግዛብሄር እድሜን ጤና ይስጥልን ህሌ ከልባችን እማትጥተፉ ውድ አስተማርቻችን ክልብ እናመሰግናለን ለታተ የሰጠን ቸሩ እጋዛብሄር ምን ይከፈለዋል ተመስገን ብቻ ነዉ እስኪ ልልልልልልል ለናተ ለፈጠረልን እግዛብሄር የክብርልን

  • @engdashetshibeshi4322
    @engdashetshibeshi4322 Před 2 lety +6

    በኩረ ሰባኪያን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @ashagremequanit9826
    @ashagremequanit9826 Před 2 lety +5

    እውነት ነው በኩረ ሰባክያን መምህር ምረታአብ
    ግን እኔ ከንተ ባልበልጥም እራስክን ከፈጣሪ በታች
    ጠብቅ
    እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤

  • @SamsungJ-ni7qg
    @SamsungJ-ni7qg Před 2 lety +2

    መምህራችን የተዋህዶ እንቁ እንቁ የህይወት ቃሉን ያሰማልን በእድሜ በጤና በሰላም ከነሙሉ ቤተሰብ ይጠብቅልን🙏 አባቶቻችንን እናቶቻችንን ወንድሞቻችንን እህቶቻችንን እንዲዉም እፃናቱን የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን🙏 መምህራችን ሺይይይ አመት ኑርልን🙏😍 ለዘማርዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏 አገራችንን ተዋህዶን ፀንተዉ ለዘላለም ዪኑሩልን🙏👏😍

    • @SamsungJ-ni7qg
      @SamsungJ-ni7qg Před 2 lety +1

      መምህራችን የተዋህዶ እንቁ ለዝማሬዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏💒🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍

  • @user-oh6rc3mv6w
    @user-oh6rc3mv6w Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረዬ💓👏

  • @desalchyegamogofalijine6385

    እልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ

  • @yemanehabtom3047
    @yemanehabtom3047 Před 2 lety +5

    እግዚሔር ኦርቶዶክስ ይባርክ ዕድሜ ጤና እግዚኣብሄር ይስጥን መምህር።

  • @ghhghy3086
    @ghhghy3086 Před 2 lety +19

    አቤት የተዋህዶ ዉበት እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን

  • @mekditube22
    @mekditube22 Před 2 lety +13

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏⛪. የተዋህዶልጆች ቤተሰብ እንሁን ዴምሩኝ💒🙏🙏🙏#ኦርቶዶክስተዋህዶለዘላለም ትኑር⛪⛪🇪🇹

  • @adisalembeyene582
    @adisalembeyene582 Před 2 lety +8

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ህወሃት ያሰማልን መምህራችን

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe2941 Před 2 lety +7

    ሊቀ መላክ ቅዱስ ሚካኤለ ሆይ ኢትዮጵያ አገራችን በአንተ ተከባ ነውና የምህረት ምልጃህ ይቅረበን !!

  • @user-si6jn6ru1u
    @user-si6jn6ru1u Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን የተዋህዶ ልጆች ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ አሜን እንቁ መምህህራችን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን

  • @memegabera4594
    @memegabera4594 Před 2 lety +18

    No matter what Maskal Adababay belongs to YETHIOPIA Orthodox only.
    YOrthodox family God bless you 💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤❤❤👋👋👋 keep it up God bless you all
    🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen.

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 2 lety +3

    እልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን የኛ እንቁ መህምራችን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን ጆሮ ያለዉ ይስማ

  • @jackpark3349
    @jackpark3349 Před 2 lety +1

    ምህረተ ዐብ ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ከክርስቶስ ፍቅር የሜለየኝ ማነው ??????

  • @fouzyaabrar377
    @fouzyaabrar377 Před 2 lety +2

    በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ፃድቃን ሰማእታት በመውጣት በመግባትህ ይጠብቁህ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሚካኤል በክፋቸው ይከልሉህ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @user-ye1gr6el8o
    @user-ye1gr6el8o Před 2 lety +7

    አሜን አሜን አሜን፣
    ዉድ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜ ከእኛ ሙሉ ጤና ጋሪ ያድሉዎት 💖💖💖🙏🙏

  • @user-tf3iu3pl1f
    @user-tf3iu3pl1f Před 2 lety +2

    የኛ ጀግና 💪💪አንተ ኮ ትልያል የዎንጌል አረበኛ በርታልኝ መምህራችን እንዎዳለን ❤️❤️👈እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏

  • @rutygetu7119
    @rutygetu7119 Před 2 lety +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦቶት ተባረኩ🙏🙏🙏