EOOTC TV | ዕቅበተ እምነት | በገድለ አቡነ ተክለ ሃይማኖት በተነሳው ጥያቄ ላይ የተሰጠ ምላሽ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 12. 2022

Komentáře • 719

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před rokem +105

    ኦርቶዶክሳውያን ሼር ላይክ ሰብስክይብ እያደረግን ሚዲያዎቻችንን እናበረታታ👍👍👍👍👍👍 ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን ዶክተር ለመናፍቃኑ ማስተዋል ያድላቸው

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před rokem +25

    ይገርማል የመጣብንን ተግዳሮት ለመመከት በተደረገው ጥረት በብዙ መማር ማወቅ ሆነልን ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ፡ መምህራን ዘመናችሁ ይባረክ፡፡

  • @fiyoriseyoum7630
    @fiyoriseyoum7630 Před rokem +13

    የተክልዬ ረድኤት በረከት ይደርብን ልቦና ይስጠን በቤቱ ያፅናን

  • @mikaelayele4047
    @mikaelayele4047 Před rokem +2

    ጌታ ሆይ ማስታዋልን ስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደዚህ አይነት አባቶች አያሳጣን።

  • @abelsolomon5825
    @abelsolomon5825 Před rokem +49

    እንደው ግሩም እኮ ነው!!!ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አይ መታደል አይ መታደል ሲያስቀኑ

    • @abelsolomon5825
      @abelsolomon5825 Před rokem +1

      @@meklitchernet8346 meklitye bedemb semi weynm anbiw mejemeria አሁን እንዳልሽው የሳቸው በሽታ ከጌታ ደም ይበልጣል የሚል ፈጽሞ የለም ካለ ኣሳይንና እንመን አልበለዚያ ዝም ብለሽ ባትጽፊ መልካም ነው።

    • @erilove215
      @erilove215 Před rokem +2

      @@meklitchernet8346 እናንተ መስማት የተሳናቹ ናቹ

    • @meklitchernet8346
      @meklitchernet8346 Před rokem

      @@abelsolomon5825 እኔ በጠላትነት አይደለም እዚህ ጋ ያለሁት :: ከቅዱሳን ሕይወት ከተጋድሎአቸው ስለ አግዚአብሔር መንግስት እንማራለን ለኛም ሕይወት እንዲጠነክር ምሳሌ ይሆነናል በዚህም ምክንያት በረከታችን ነዉ እያሉ ሲያስተምሩ በጣም ነዉ ደስ የሚለው :: እግዚአብሔርን መፍራት ከኃጢያት መራቅን የሚያስተምር የሕይወት ምሳሌ በጣም ጥሩ ነዉ :: እኔን የቸገረኝ እግዚአብሔር ታላቅ የመዳን ሚስጥር አድርጎ ለብዙ ዘመናት የሰወረውን የመጨረሻ, ዋነኛ እና ብቸኛ መድሃኒት አድርጎ ለጠፋው ለሰው ልጅ መዳኛ የሰጠውን መድሃኒት የራሱን ክብር በውርደት የራሱን አልፋና ኦሜጋ የሆነ ሕይወት በሞት በመስቀሉ ላይ መለወጡ ይሄ ከባድ የአምላክ ዋጋ ከአቡኑ በሽታ ጋ አንድ አድርጎ መቆጠሩ ነዉ :: አምላክ ወርዶ በሰው እጅ ተገደለ ይሄ እኮ በጣም ከባድ ነገር ነዉ እና ይሄን ከአቡኑ በሽታ ጋር እንዴት ነዉ የምናስተካክለው:: እንደስቅለቴ እቆጥርልሃልሁ አለው ሲባል ከባድ ጥያቄ ያስነሳል :: ሐዋርያቱ በሞቱ ልመስለው እመኛለሁ ሲሉ ለተስቀለው ጌታ ከአላቸው ፍቅርና ክብር የተነሳ የመስቀል ሞት እንኩአ ቢሆን የሚከፈለው ዋጋ እዛ ድረስ ለመሄድ ፈቃደኛ ነኝ ማለታቸው ነዉ :: በዚያን ግዜ በመስቀል መሞት እርግማን የውርደት ሞት ክፉ አሟሟት ሆኖ ስለሚቆጠር አንዲህ ባለ ክፉ ሞት እንኩአን ቢሆን ለመሞት ተዘጋጅቻልሁ ማለታቸው ነዉ : አንዱ ሐዋርያ ለምሳሌ ተዝቅዘቆ ተሰቅሎ ነዉ የተገደለው ሌላው ደሞ በመጋዝ ተሰንጥቆ ግን እነሱንም ሆነ ሌሎችን ማናቸውንም ጌታ እንደስቅለቴ እቆጥርልሃልሁ አላለም :: የጌታ መስቀል ላይ አምላክ ነዉ የሞተው የአባቶች ሞት ደሞ የሰው ሞት ነዉ :: ለፅድቅ ዋጋ በዚህ ምድር ለከፈለ አግዚአብሔር በዘለዓለም መንግሥት ብድራቱን በብዙ እጥፍ ይከፍለዋል:: ሰውን ግን እግዚአብሔር ለማንም አደራ አልሰጠውም እራሱ ሞቶ ከራሱ ጋ አስታርቆናል :: እንግዲህ ምን ልሁን? ከሐዋርያቱ ትምህርት ጋር እየሱስ እራሱ ከተናገረው ጋ አብሮ አልሄድ ቢለኝ እንጂ እኔ ማንንም ማሳዘን ፈልጌ አይደለም ::

    • @abelsolomon5825
      @abelsolomon5825 Před rokem +1

      ብቸኛ መድሃኒት ክርቶስ መሆን የኦርቶዶክስ መሰረት ነው። ነገር ግን እሱ በተጠራበት ስም ብዙ ሰዎች እና እቃዎች(ገንዘብ ) ተጠርተዋል ምሳሌ ቤዛ ክርስቶስ ሆኖ ሳለ ልጅነት ቤዛ ተብሎዋል ሮሜ 8፥23፣ ሙሴ ቤዛ ተብሎዋል ሐዋ 7፥35 ሃጢያተኛም ቤዛ ተብሎዋል ምሳ 21፥18 ሀብት ቤዛ ተብሎዋል ምሳ 13፥8 ጊዜ ላለመፍጀት ተመልከቺ መድኅኒት ክርስቶስ ብቻ ሆኖ ሳለ ነገር ግን ቅድም እንዳልኩሽ ሌሎችም መድሃኒት ተብሎዋል( ዮሴፍ ዘፍ 45፥7፣ ዮናታን1ኛሳሙ 14፥45 ሌላም ቦታ ደስ ያላት ልብ ምሳ17፥22፣ የሚቀባ ቅባት ኤር 8፥22) ስለዚ እኚ ሁሉ ክርስቶስን ተስተካከሉ ማለት ነው? በፍጹም አይደለም እንደ አገባቡ እንጂ ።
      ሌላው ያነሽው እንደ ስቅለቴ የሚለውን ነው በውነቱ መምህራችን በደንብ አርገው አስተምረውናል ግን ካልሰማሽው ልንገርሽ በመጀመሪያ "እንደ" የሚለውን ቃል ትርጉም ማወቅ ያስፈልጋል ተመልከቺ ተነጻጻሪ ከሚነጻጸረው ነገር አንድ አይደለም ሊሆንም አይችልም ቢሆንማ ማነጻጸር አያስፈልግም ለምሳሌ አንቺ ራስሽን ቢያምሽና አመመኝ ብተዪኝ እኔ ደግሞ "እኔም እንዳንቺው እያመመኝ ነው" ብልሽ። አንድ አይነት ነው ህመማቸው ተብሎ ሊደመደም ይችላል? አይችልም ምክንያቱም ህመማችን ከመንስኤው እስክ ውጤት ይለያያልና። እንጨምር በጹሁፍሽ በመጻፍ ቅዱስ ያሉት ቅዱሳን አሙዋሙዋት ጽፈሻል አንድ ቅዱስ እንውሰድ "ቅዱስ ጳውሎስ" ይህ ቅዱስ የሞተው በሰይፍ ነው ግን በሮሜ 6፥3 ላይ "በሞቱ ከሱ ጋር ከተባበርን በትንሳኤው ከሱ ጋር እንነሳለን " ይላል እና እኛ ከክርስቶስ ጋር ስንተባበር ቤዛ ሆንን ልንባል ነው no የለም አይባልም ። ይህ ሃዋርያ እንዲ ይለል ደግሞ "በሞቱ ልመስለው እወዳለው" ይላል እና ሲመስለው ቤዛነትን ተመኝቶ ነው ፧?

  • @Nsartube-2246
    @Nsartube-2246 Před rokem +20

    Amen አባቶቼ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ቃለህይወት ያሰማልን ።ቤተ ክርስቲያን የጥበብ ባህር ናት

  • @brookhaile6862
    @brookhaile6862 Před rokem +13

    ዶክቶር ሮዳስ ሁሌም ትምህርትህ ጥልቅ ነው። እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስልን

  • @yoyeyemariamlij2006
    @yoyeyemariamlij2006 Před rokem +21

    እድሜ እና ጤና ለድንቅ የተዋህዶ መምህራን ይሁንልን !!!እባካችሁ EOTC ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እናድርግ ለወዳጅ ዘመዶቻችን እናሳውቅ አደራ !!!

  • @kebede943
    @kebede943 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ፅጋችሁን ያብዛልን ተባርኩ ምርጥ ትምህርት ነው እናመስግናለን

  • @abebegena1177
    @abebegena1177 Před rokem +11

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራኖቻችን! አምላከ ቅዱሳን ሰማያዊ ዋጋችሁን ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @user-vr5ld3bh7d
    @user-vr5ld3bh7d Před rokem +8

    አሜን /፫
    ለሁላችሁም ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    የጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ረደኤታቸው በረከታቸው ይድርብን
    የቅዱሳን አባቶቻችን
    የቅዱሳን ሰማዕታት
    የቅዱሳን ጻድቋን
    ረደኤታቸው በረከታቸው ይደርብን ለሁላችንም 🕯🤲🤲🤲

  • @milikataye8697
    @milikataye8697 Před rokem +9

    እንደዚህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን

  • @getutube6678
    @getutube6678 Před rokem +12

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ዶክተር ሮዳስ በእድሜ በፀጋዉ ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @asnakuhabte4733
    @asnakuhabte4733 Před rokem +4

    እንዲ በውቀትና በሚስጥር መጽሐፍ ቅዱስ ሲተነተን በጣም አስደሳች እና ማራኪ ነው የአቡነ ተክለሐይማኖት ረዴኤት በረከት ይደርብክ እኛንም ይደርብን አሜን

  • @mahederegedilat8243
    @mahederegedilat8243 Před rokem +29

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!! ለመናፍቃን ከሃድያንም ልቦና ይስጣቸው !!! ለእኛውም በሃይማኖት መፅናትም በምግብራችን መቅናትም (ቀና ምግባር ፣ሠናይ ምግባር ) እንዲኖረን በረከተ ቅዱስ ተክለሃይማኖት ዘወትር ከእኛ ጋ ትሆን ዘንድ የአምላካችን ፍቃድ ይሁንልን!!!!

  • @anduamlakgedfew123
    @anduamlakgedfew123 Před rokem +3

    በእውነቱ መምህራኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ የጠብቅልን።

  • @Ase-fb4te
    @Ase-fb4te Před rokem +5

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማአልን

  • @tilahuntadesetale65
    @tilahuntadesetale65 Před rokem +24

    ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር እኛ ኦርቶዶክሶች ሀዋርያው ፃድቅ አቡነ ተክለሀይማኖትን እንወዳቸዋለን እናከብራቸዋለን ምክንያቱም ስለክርስቶስ መከራ ስቃይ የተቀበሉ ናቸው

    • @meklitchernet8346
      @meklitchernet8346 Před rokem +2

      መልስ እኮ አልተሰጠም, ጥያቄው የተክለሃይማኖት በሽታ (በአዲሱ ትርጉአሜ ) ከ እየሱስ ደም ጋር ተስትካክሏል ይሄ እንዴት ይሆናል? ነዉ ::: መፅሐፉ ትክክለኛ ትርጉም አልያዘም ከተባለ ይሄ የኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ችግር ስለሆነ ሊቃውንቱ አስተካክለው አዲስ እትም ይስጡን :: የራሳችንን ችግር ማጥራታችን ጥያቄው ከመጀመሪያው እንዳይነሳ ያደርጋል ::

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem

      @@meklitchernet8346 አልሰማሽማ 😂ምክንያቱም ለክርክር ብቻ ነው የመጣሺው 🤣

    • @mekdeswerku8783
      @mekdeswerku8783 Před rokem

      @@meklitchernet8346 😅 ውሃ ቢወቅጡት እምቦጭ ኣሉ መልስ ተሰጠ እኮ

    • @user-ox6iw7vv9h
      @user-ox6iw7vv9h Před rokem

      ከዚ በላይ እንዴት ይመለስ እህቴ መልሰሽ በደንብ አዳምጪ ትንትን አድርገው አስኮምክመውናል እና ቃለ ህይወት ያሰማልን የአቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከታቸው ይደርብን

    • @meklitchernet8346
      @meklitchernet8346 Před rokem

      @@user-ox6iw7vv9h አመስግናልሁ መልሱ ቅን በሆኑ ቃላት ስለተቀመጠ :: እኔን እኮ የከበደኝ የአቡኑ ሞት የሰው የበሽታ ነዉ የጌታ ሞት ደሞ የአምላክ ሞት ለያውም ሰውን ሁሉ ለማዳን የሞተው እጅግ የወርደት እና የስቃይ ሞት ነዉ :: ሐዋርያቱ በሕይወት እያሉ በመጋዝ ተሰንጥቀው, ቆዳቸው እንደበግ ተገፈው ከሞቱትም እንኩአ ሞታቸውን እንደ መአቀል ሞት እቆጥርልሃልሁ የተባሉ የሉም :: እግዚአብሔር የማንንም ሞት እንደልጁ ሞት አይቆጥርም ምክንያቱም ይሄ አግዚአብሔር የሰዋው በግ ነዉ, ስሙም የእግዚአብሔር በግ ነዉ:: አቡኑም ሆኑ ሌሎች ቅዱሳን የኖሩት ሕይወታቸው ወስጥ ነዉ ፅድቅ ያለው :: ስንኖር በፈቃዳችን የምናደርገው እሱ ነዉ ኃጢያትም ፅድቅም:: ሞትንማ ቀኑ ሲደርስ ሁሉ ይሞታል በበሽታም ሆነ በጥይትም ሆነ በእርጅናም ወዘተ :: የጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሞት ግን ወዶ ፈቅዶ ነፍሱን በጨካኞች እጅ አሳልፎ ሰጠ ምክንያቱም በኛ ኃጢያት ምክንያት የተፈረድብንን የዘላለም ሞት በዘላለሙ አምላክ ሞት ለመተካት:: ታዲያ ይሄንን የአግዚአብሄርን ታላቅ ሚስጥር እንዴት ክምንስ ጋር ቢሆን 'እንደ' ተብሎ እናመሳስለዋልን :: በሐዋርይቱ ትምህርት ጳውሎስ በሞቱ ለመስለው እመኛለሁ አለ እንጂ አግዚአብሔር የፓውሎስንም ሆነ የማንንም ሞት እንደ ልጄ ሞት ያለው የለም :: ይሄንን እኔ ምን ላድርገው? እኔ አቡኑ ፃድቅ ናቸው ከመባሉ ጋ ችግር የለብኝም, ደግሞስ እኔ ማነኝ ይሄን ቅዱስ ያንን እርኩስ ብዬ ለመፍረድ እና የአግዚአብሔርን ወንበር ለመውሰድ :: ለራሴ ለኑሮዬ ግን ክፉን እና ደጉን ለይቶ ማድረግ እውነት ነዉ ይጠበቅብኛል ::

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤️✝️🙏

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 Před rokem +4

    Great from great Thanks sir God bless you and your work keep it up

  • @temetemdaw5650
    @temetemdaw5650 Před rokem +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን በአል ለማክበር ያብቃን

  • @fasikawsnbet2766
    @fasikawsnbet2766 Před rokem +2

    ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን የአቡነ ተክለሀይማኖት በረከታቸው ይደርብን አምን

  • @muluyechane6253
    @muluyechane6253 Před rokem +2

    አሜን መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @melkamnababw9233
    @melkamnababw9233 Před rokem +8

    እግዚአብሔር ይመስገን በክርስቶስ ክርስቲያን አምላክነት የማምን በመብርሀን አማላጅነት የማምን እኔ ክርስቲያን ነኝ ።✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 Před rokem +5

    አሜን መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን። ከአባታችን ከአቡነ ተክለ ሃይማኖት ረድኤት በረከትን ያሳድርብን❤❤❤

  • @yiftuabebe7624
    @yiftuabebe7624 Před rokem +3

    እናመሰግናለን ዋኖቻችን!!! ተዋህዶ የሰማይ ሚስጢር የሚፈፀምብሽ ተመሰገን አጽናኝ ጌታዬ አምለኬ

  • @temuyeenatu2330
    @temuyeenatu2330 Před rokem +1

    በእውነት በጣም ነፍሴ ሐሰት አደረገች!
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @selamshermo3605
    @selamshermo3605 Před rokem +2

    መጋቢ አዲስ ሮዳስ እግዚአብሔር ትልቅ ፀጋ ነው ያደለክ ምን ማለት አንዳለብኝ ግራ ገባኝ እድሜን ጤናውን ፀጋውን በረከቱን ያብዛሎት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ከእርሶ ብዙ መማር እንሻለን

  • @user-ir4gt3ys9d
    @user-ir4gt3ys9d Před rokem +3

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው እግዚአብሔር ይባርክልን🙏🙏🙏

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 Před rokem +2

    አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወትን ያሰማልን!የአባቶቻችን በረከት ይደርብን!

  • @IssayasBekeleDemeke
    @IssayasBekeleDemeke Před rokem +3

    መልካም ትንታኔና የማያዳግም ምላሽ ነው!!!

  • @asratehulumyifer1049
    @asratehulumyifer1049 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክልን መምህር

  • @user-qb2ox4kq8u
    @user-qb2ox4kq8u Před rokem +3

    አባቴ ፃድቁ ተክለ ሀይማኖ ሆይ ሰላም እልሀለሁ የኛ አባት በረከታቸው ፀሎታቸው ይጠብቀን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውይ እዴት ደስስስስ ይላል

  • @user-hq6bu9nc9t
    @user-hq6bu9nc9t Před rokem +4

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜንንን💚💒💛💒❤💒🙏

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን የአባታችን የፃድቁ አቡነ ተክለ ሐይማኖት ረድኤት በረከት ይደርብን መምህሮቼ አባቶቼ በየአቅጣጫው ለመናፍቃን መልስ ለመስጠት እና ምእመናንን ለማስተማር በምታደርጉት ታላቅ ርብርብ በእውነት ፈጣሪ በሚያውቀው ነፍሳችን ሀሴት እያደረገች ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆችም በተኩላዎች እንዳይነጠቁ በርቱልን🙏🙏🙏እህተ ማርያም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አባቶቼ መምህሮቼ🙏🙏🙏

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን የቅዱሳኑ በረከት አማላጂነት አይለዬን

  • @user-ub5yy8kx6h
    @user-ub5yy8kx6h Před rokem +1

    በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏 ድንቅ ናችሁ እመብርሃን ትጠብቃችሁ የአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸው ይደርብን❤❤አሜን ፫🙏🙏

  • @azebnigussie1302
    @azebnigussie1302 Před rokem

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @haileabebe2393
    @haileabebe2393 Před rokem +2

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለማንኛው ጥያቄ መልስ መኖሩ ይህንን ሚስጥርም የሚያስተምሩ መምህራን መኖራቸው በጣም ይደንቃል

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንና መምህራችን በረከታቸው ይደርብን

  • @leaklil
    @leaklil Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቻችን በርቱን! የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሆናል ይህን ጥያቄ ያስነሳው እንማርባቸው ዘንድ!
    እንደውም መምህር በተለመደው መልኩ ሰፋ ያለ ስለ ቅዱሳን ገድላት ትምህርት እና ትርጓሜ እራሱን የቻለ መራህ ግብር ሰዓት ተሰቶት በቴሌቪዣችን በመደበኛነት ቢሰጥ እላለሁ።

  • @mekdeswerku8783
    @mekdeswerku8783 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏 ይሄ ሁሉ የሆነው በምክንያት ነው ደግሞም ለበጎ ነው። ኣምላከ ቅዱስ ተክለሃይማኖት ጌታችን መድሃኒታችን ኣምላካችን ኣባታችን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የኣለም ብርሃን የወንጌል ገበሬ የሆኑ ብሩክ ኣባት ስለሰጠሀን ተመስገን ስምህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️ ጻዲቁ ኣባቴ ኣቡነ ተክለሃይማኖት እግዚአብሔር ባከበሮት መጠን ክብር ይድርሶት 🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏

  • @yizeshewalzeleke4821
    @yizeshewalzeleke4821 Před rokem +6

    እንዴት ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @user-wg9hc4ku5t
    @user-wg9hc4ku5t Před 7 měsíci

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው መምህሮቻችን።

  • @miskirmitiku3582
    @miskirmitiku3582 Před rokem

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተ የተዋህዶ አንደበት በእውነት ታስቀናለህ። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።

  • @user-gn7gz1lw7b
    @user-gn7gz1lw7b Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥልን ምህርዬ ቀለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @tigigetesemane2135
    @tigigetesemane2135 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ስለ አባታችን ስትናገር በጣም ነው ደስያለኝ

  • @user-eu3yz1lj4q
    @user-eu3yz1lj4q Před rokem

    ኦርቶዶክስ መሆን ምርጫ ብቻ ሳይሆን መታደል መባረክ ነው እናንተን የሠጠን አምላከ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ድንግል ማርያም ፃድቃን ሰማዕታት የተመሰገኑ ይሁኑ

  • @tihitnayohannes4305
    @tihitnayohannes4305 Před rokem

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንደ እናንተ ያሉ ሉቃውንትን አያሳጣን እግዚአብሔር አሜን

  • @user-bk3fz5vh9z
    @user-bk3fz5vh9z Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እመብርሃን ትጠብቃችሁ !!!

  • @yayatheethiopia5984
    @yayatheethiopia5984 Před rokem +1

    እግዚአብሔር የኦርቶዶክስ ተዋህዶን አማንያንን ሊጠብቅ ሊያበረታ በዘመናችን ስለጎበኘን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ።
    በእውነት ሁሉን ስታውቁ ችላ ስትሉ መግለጽ ስትችሉ ዝም ማለታችሁ ያንገበግበኝ ነበር ።
    ዛሬም ቢሆን ማብራሪያው በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ።
    በሀይልና በብርታት ተነሱ ሁሉን እውቀት አስፉና አጥሩልን የዛልነው እንበረታ ዘንድ የተሰደድነው እንመለስ ዘንድ የታወርነው እናይ ዘንድ ኑ አቅኑን አጎልምሱን ።
    እንወዳችኋለን !!!

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před rokem +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማል መምህሮችቻችን

  • @linakebede5645
    @linakebede5645 Před rokem +3

    ቃለህይወትያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏

  • @amefke2069
    @amefke2069 Před rokem +1

    ኦርቶዶክስ ከከቤትሽ አትለይኝ አሜን አባቶቼ ተባረኩልኝ

  • @user-nf9kd2ix5b
    @user-nf9kd2ix5b Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ናጤና ይስጥልን መምህር አባታችን

  • @user-np8hn8ok4i
    @user-np8hn8ok4i Před rokem

    በእዉነት ለአባቶቻችን እና ለመምህሮቻችን ቃል ሒወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት እድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክልን

  • @woinshetmersha5557
    @woinshetmersha5557 Před rokem +1

    መምህሮቻችን በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ኑሩልን

  • @tigistwolde2085
    @tigistwolde2085 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁሉ ነገር ለበጎ ነው አኛንም ይበልጥ አንድንጠነክር አድርጎናል

  • @asnakuhabte4733
    @asnakuhabte4733 Před rokem +2

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @erilove215
    @erilove215 Před rokem

    ኣሜን ቃለህይወት ያስማልን ኣባቶቻችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @fikrassfa135
    @fikrassfa135 Před rokem

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እናመሰግናል

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Před rokem

    በጣም ደስ ብሎኝ ነው የሰማወት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ💜👏

  • @alamal2812
    @alamal2812 Před rokem

    መምህሮቻችን ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @tsiyonzarehun4089
    @tsiyonzarehun4089 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራች ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ዛሬም ነገም እስከ ዘላለም ፀንታ ትኖራለች አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @danayittsegaye375
    @danayittsegaye375 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን! የተክልዬ በረከት ይደርብን!!!🙏🙏🙏

  • @bogalebitane6733
    @bogalebitane6733 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር።መንግስተ-ሰማያት ጽድቁንም ያውርስልን።

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 Před rokem

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ትልቅ ትምህርት

  • @user-gk1ou5lk1d
    @user-gk1ou5lk1d Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን ቃሉን ትዛዙን ተግባሪ ልቦና ይስጠን ሀያል እግዚአብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ፫ 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 Před rokem

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    የአባታችን የጻዲቁ ተክለሃይማኖት ረዲኤት በረከትን ያድለን አሜን አሜን አሜን

  • @tayetessma6730
    @tayetessma6730 Před rokem +1

    እንዲህ ነው ትንታኔ መሰጠት እንዲገባቸው ኦርቶዶክስ ክብር ናት እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር

  • @mekonnenbukie5921
    @mekonnenbukie5921 Před rokem +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ያኑርልን ።

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባቶቻችን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏የፃዲቅ የአቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከታቸው እረዴታቸው ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤

  • @kayyookoo2008
    @kayyookoo2008 Před rokem +3

    Taawahidoo ta'u kotii Yeroo hundaa naa Gammadda Galataa waaqayyoo kan mucaa Sillasee naa Godhate. Durbee Haadha too Ergamotaa Gargartototaa koo 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tatatatusha8231
    @tatatatusha8231 Před rokem

    መምህራችን ስለእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @onlygodcanjudgeme3218

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu7440

    አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር መጋቤ ሐዲስ ደ/ር ሮዳስ አሜን🙏 የቅዱሳኖቹ አባቶቻችን በረከት በእኛም ላይ ይደርብን አሜን🙏 በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen qal hywet yasemaln betam des ylale EGZIABHER ymesgen

  • @sabibelay8930
    @sabibelay8930 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ⛪️⛪️⛪️

  • @butufantaw509
    @butufantaw509 Před rokem +3

    ቃለህይወት ያሰሟልን

  • @hemenamen8710
    @hemenamen8710 Před rokem +2

    የጥምቀት በአላችንን ከማክበራችን በፊት የረቀቀውን የጠላት ሴራን ያገጠጠ ያፈጠጠውን የእኩያን ሰወች የደም ማፍሰስን ፍላጎት እግዚአብሔርን በ3ቀን ምህላ በ ቅዱስ ሲኖዶስ ታውጆ በእንባና በልቅሶ አምላካችንን ብንጠይቀው መልካም ይመስለኛል እንደው ፈጣሪ አግዞን በየትኛውም መንደር ደም ሳይፈስ ታቦቱም ላይየ አስለቃሽ ጭስ ቦምብሳይተኮስ በየትኛውም ክልል በደስታና በፍቅር ብናከብር መልካም ነው ።

  • @tirsitgebeyehu
    @tirsitgebeyehu Před rokem +1

    ሁሌም ከእምነቴ ጎን ነኝ የምትሉ እስክ በላይክ እኔ ሁሌም ከእምነቴ ጎን ነኝ እናንተስ

  • @talakituaethiopia1119

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንቁ የቤተ ክርስቲያናችን መምህር መጋቤ ኃዲስ ዶ/ር ሮዳስ እና እርሶም አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልን ቅድስት ቤተክርስቲያን አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን ❤💒❤የተዋህዶ ኮከብ ተክለ ሐዋርያ ኢትዮጲያዊዉ ጸሀይ አባ ተክለ ሐይማኖት አባቴ ረድኤት በረኩትዎ ይደርብን ❤💒❤

  • @samsonredagezahagn6147

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ደሥ የሚል ትምህርት አንቂ ትምህርት ነው wowwww ነው የሚያሥብለው

  • @AbCd-ko5el
    @AbCd-ko5el Před rokem +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q Před rokem

    በእዉነት ድንቅ መልስ ትምህር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ለኛም ጠቀመን የመናፍቃን መነሳት የቅዱሳን ክብር በደብ እድናዉቅ ይረዳናል እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን እና ካህናትን መምህራንን ሁሉ ይጠብቅልን

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 Před rokem +1

    አምላክ ሆይ አንተ ለሁላችን ማስተዋል ስጠን ምህረትንም አድርግልን አንተንም ከቃላት ባለፈ በህይወት እና በምግባር እንድንገልጠህ እርዳን አሜን

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅልን ረጅም እድሜ ይስጥልን ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት አመታዊ የልደት በዓል አደረሳችሁ 💙✝️💜

  • @asnakegetnet7975
    @asnakegetnet7975 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
    ስለሁሉም ነገር አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሃገር ናት!!!
    ሃገርን ከነድንበሩ፣ ነፃነትን ከነክብሩ፣ ፊደልን ከነቁጥሩ እና በዓላትን ከነቀመሩ የያዘች የስርአት ሁሉ ምንጭ!!!
    እጅግ በጣም መልካም መርሐግብር ነበር!!!
    መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር እስከመጨረሻይቱ ቀን ድረስ በህይወት፣ በጤና እና በእድሜ ጠብቆ በዚህች ኦርቶዶክሳዊት ቅድስት ቤተክርስቲያን ያጽናልን!!!

  • @frontdeskcaravan3336
    @frontdeskcaravan3336 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @samuelhaile9761
    @samuelhaile9761 Před rokem

    በእውነት እንዴት ደስ ብሎኝ እንደሰማሁት እና አሁን እንዳነሳችሁት እንደ ቅድስቲቷ የግብፅ ቤተክርስትያን እኛም ከቅዱሳኖቻ ችን በረከት ተካፋይ ብታደርጉን

  • @tr7094
    @tr7094 Před rokem +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን
    አንድ መናፍቅ ይሄን ጉዳይ አንስቶልኝ ነበር ለጉዳዩ አዲስ ስለነበርኩ መልስ አልነበረኝም ግን ቤተክርስቲያን በትምህርቱዋ ፍፅምት እንደሆነች እና ማብራሪያ እንዳላት ተናገርኩ.......እንዴውም ስለ ገድላት በጣም ማወቅ አለብን! እኔም ዘግይቼ ቢሆንም መልስ መስጠት በመቻሌ ኮርቻለው......እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራን የተኛነው እየነቃን ነው
    የቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብን!!

  • @senaitgirma2675
    @senaitgirma2675 Před rokem +4

    God bless you ❤

  • @user-xr6sj8tv1g
    @user-xr6sj8tv1g Před rokem

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @Eteyzar
    @Eteyzar Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💕💕

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 Před rokem

    በእውነት ቃልህውት ያስማልን

  • @Miss-no-blink
    @Miss-no-blink Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያ ባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @samrawittadese4785
    @samrawittadese4785 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 Před rokem +10

    እኔ ብዙ ነገር ትምሬአለሁ ትልቅ ትምህርት ነበር ኦርቶዶክስን ባለማወቃችን ነው ብዙዎች በውሸት ሲያጠለሿት ስንወዘጋገብ የነበርነው።አሁንም እንደ መጋቢ መምህር ሮዳስ አይነት ሊቃውንት ሌሎችም ብዙዎች ወጥተው ሲያስተምሩ ብዙ መረዳት ይገኛል።