EOTC TV | የድንግል ማርያም መልክ የአምላክን መልክ ይመስላልን?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 12. 2022

Komentáře • 236

  • @abinetgobena112
    @abinetgobena112 Před rokem +43

    " . . . እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን። . . '" ሮሜ 8 ÷ 28 እንደ ተባለው እነሱ በቅድስት እመቤታችን ክብርና ቅድስና ላይ ያለንን መረዳት ለመሸርሸር የወረወሩት ድንጋይ እናንተ በበዛ መጠን አትግቶ በጎላና በተረዳ መጠን እንድትናገሩ እኛም ተመስጦ እንድምጠን ወደ ተሻለ መረዳት እንድናድግ አደረረገን፣ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!

    • @sumeltaye4067
      @sumeltaye4067 Před rokem +2

      Great comment,, keep it up

    • @tr7094
      @tr7094 Před rokem

      አሜን!

    • @dawittadesse2375
      @dawittadesse2375 Před rokem

      በነሱ ምክር ነው አይንሽ ሚከፈተው? አንቺስ ምንድነው ፍለጋሽ?

  • @gigithemaryamww3193
    @gigithemaryamww3193 Před rokem +15

    ጽዮን ድንግል ማርያም ሆይ ስለ አንቺ ክብር የሚመሰክሩልሽ አንደበቶች ሁሉ የጻድቃን አንደበትን የተሰጣቸው ምሁራን አባትና እናቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። የጠሉሽ ወደ ጫማዋችሽ ትብያ እንደሚመለሱ ቃል ኪዳን ያለሽ ጽዮን ሆይ የሚንቁሽ ሁሉ ልጅሽ ልቦና ይስጥልን።

  • @tube6227
    @tube6227 Před rokem +14

    በእውነት ለአባቶቻችን ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ኦረቶዶክስ መልስ አላት #እቁ ልጆች አሏት ሊቃውንት አሏት #የተዋሕዶ ልጆች ውሻ በጮኸ ቁጥር አትበርግጉ ተረጋጉ እመኑ ፅኑ በእምነታችሁበዚች እቁና ንፅእት እምነት ሁላችንንም ያፅናን አሜን ✝️✝️✝️💒💒💒💐💐💐🌹🌹🌹👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰ሰላም ለሀገራችን !!!

  • @user-vr5ld3bh7d
    @user-vr5ld3bh7d Před rokem +10

    ቃለሕይወት ያሰማልን
    ለኛም እመቤታችን ምልጃዋ አይለየን
    ለመናፍቃኖችም ልቦናቸውን እመቤታችን ትመልሰሏቸው

  • @abebegena1177
    @abebegena1177 Před rokem +18

    መምህራኖቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አስበ መምሕራንን ያድልልን☝🙏🙏
    እኛ ግን ለእውራነ ልቡና መናፍቃን መልስ ተጨንቀን ሳይሆን ስለ ድንግል እመቤታችን ፍቅርና ስለናንተ ስለ መምህራኖቻችን ጥልቅ እውቀትና ሃይማኖት ለራሳችን ትምህርት ከልቡና በመነጨ ፍቅር እናደምጣችኋለን❤🙏
    ኑሩልን🙏🙏🙏

    • @mekiltnebyu6824
      @mekiltnebyu6824 Před rokem

      Gjzgzjgjzgjzgjzgjzgjzgjgzjgjgjzgzjjggjzgjgjzjgjzgjjggzjgzjgzjgjzjggjgzjgzjgzjgzjjggjzgjgjzgjzjgjzgjzgjzgjzgjjzjggjzgzjgjzgjgjzgzjgjzgjzgjzgjjggjgjzgjjzgzjgzjgjzgjgzjgzjgjgjzgzjgzjgzjgzjgjgjzgjzgzjgjzgjzgzjjgjggjzgjjggjzgzjgjjgzjjggjzgzjgjgjgzjgjzjggzjgjzgjzgzjgzjgzjgjzgjzgzjgjzgzj

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 Před rokem +15

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን ደስ በሚል አንደበት የእመቤታችንን ክብር በሚገባ ገልጻችኋል ክበሩልን❤

  • @regibenoah6362
    @regibenoah6362 Před rokem +12

    እግዚአብሔር ይስጥልን አንጀቴን አርሰኸዋል። ትምህርት አልቦ ሰባኪ ወላዲት አምላክን አፉን ከፍቶ ሲሳደብ፣ እንደጣቃ ሲበጠረቅ አዝኜ መጥፎ ምላሽ ሰጥቻለሁ። በእሷ የሚመጣ ነገር ስለማያስችለኝ ነበር። ከገባው ይህ ለሕይወት የሚሆን ድንቅ፣ በጎ ትምህርት እያስጠላውም ቢሆን ይዋጠው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
    ******************************************
    በአደባባይ በድፍረት ተዋሕዶን ለተሳደበው እዝነልቦና አልቦ የፔንጤ ሰባኪ ዮናታን አክሊሉ የተጻፈ።
    አባቶቻችን አፍር ፣ ትቢ ልሰው ዳዋ ለብሰው እንዳንተ እየሳቁ እጃቸውን ኪሳቸው ላይ ከተው እንደዚህ ለብሰው ዘና ብለው ሳይሆን አንገታቸውን ደፍተው በትህትና ነው ይቺን እምነትና አገር ያቆይዋት።
    ዮናታን ትንሹ ጭንቅላትህ ይህን አሳሰበህ እንጂ እኛስ የምናመልከው አጋዓዚተ ዓለም ስላሴን (ወልድ ዋህድ መድህን ዓለም ክርስቶስ) በእምነታችን ከእሱ ሌላ አምላክ የለንም። አንተ እንደምትለው የሱስ ሳይሆን የጌቶች ጌታ የሆነው መድህን ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ከእሱ ሌላ የምናመልካው አምላክ የለም።
    በመጽሐፍ ቅዱስ እራሱ ጌታ በመልዕልተ መስቀል ለቅዱስ ዮሐንስ እነሆ እናትህ እነሆ ልጅሽ ተብላ የተሰጠችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን እናከብራታለን፣ አማላጃችንም ናት፤ ምን ትሆን ተቃጠል። ሰይጣኑ ከድሮ ጀምሮ አሳዷታል የልጇና የእሷ ስም ሲነሳበት ስለማይወድ አንተም የእሱ ልጅ አሳዳጅዋ ሆነሃል ለዚህም ነው አፍህን የከፈትከው፤ ዘንዶ የተባለው አንዱ አንተ ነህ ፤ ዘመኑም እያለቀ ነውና ይህ ሊሆን ግድ ነው አይገርመንም።
    የፃድቅን በፃድቅ ስም የነብይን በነብይ ስም የሚሰጥ ዋጋውን አያጣም ይላል፤ ከገባህ ከዚህ የምልጃ ስርአትን ተማር የአብርሃምንና የአልአዛርን ታሪክ ፈትሽ? አላዋቂው ቀባጣሪ።
    ይቅር ከጌታ ጋር መከራ የቀመሰች ክብርት ንዕድት ድንግል በክልዔ ወላዲት አምላክ ስለጌታ ፍቅር እራሳቸውን አሳልፈው የሰጡ ቅዱሳን ሐዋርያት፣ ሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ፣ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ቅድስት አርሴማ... እመነኝ ዮናታን በአንተ እና እሷን በምትጠሏት የሉተር ልጆች ላይ እሷ በጌታ ቀኝ ቆማ ትፈርድብሃለች ቅዱሳን ሃዋርያት ሰማዕታት ፊት ለፊት ቆመው ይፈርዱብሃል የአፍህን ፍሬም ትበላለህ።
    አንተና መሰሎችህ እንፀልይላችሁ ትሉ የለ? ፀሎት ይፈልጋል ያላችሁት ሰው እራሱ ስለምን አይፀልይም? አንተ እንኳን ስራ የሌለህ ሀጢያተኛ ሰው የምልጃ ስርዓት እየፈፀምክ ለመሆኑ ስለምን ትጠራጠራለህ? የእራሴን ሀሳብ ላስቀምጥልህ እሷን አይሆንም እንጂ አምላኬ ብላት በተገባ ነበር ለምን ብትለኝ የአምላክን ባህሪ ተላብሳለችና ምሉዕ በኩልዬ የሆነው አምላክ በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወስኖ ከስጋዋ ስጋ ከነብሷ ነብስ ነስቶ በላይዋ ላይ አደረ፣ ይህ ምን ማለት ነው? ተመራመርበት? ምን ትሆን?
    ይቅር እሱን ፀንሳ ሳትፀንስ በፊትም በእናቷ ቅድስት ሐና ማህፀን ውስጥ ሆና ተዓምር ሰርታለች በማህፀንዋ እያለም ተዓምር ሰርቷል። እናቱ እመብርሃንም አሁንም እስከአለም ፍፃሜ ተአምር እየሰራች ትኖራለች።
    አንተ ያልታደልክ ፍጡር የሰበሰብከውን መንጋ እንዳሻህ እያስፏጨህ፣ እየገረፍክ ንዳው። ሁሉንም ሲረዳ ነገ ጥሎህ እንደሚሄድ አትጠራጠር፤ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሽቱ ብልቃጥ ናት፤ ከብልቃጡ ሽቶው ከአለቃ በኋላ እንኳ ሽታው አይጠፋምና።
    ወላዲት አምላክ ትል በሆንከው በአንተ በገማ አፍ አትብጠለጠልም፣ አታንስም አፍህን ሰብስብ። ለብሰህ ስትታይ ሰው ትመስላለህ ትል፣ ትቢያ፣ አፅም እንደሆንክ አስብ። በአንደበትህ የሰዎችን እምነት ሳትነካ የእራስህን የሀሰት ትምህርት ማስተማር አትችልምን?
    ይቅር አንተ ምግባር የሌለህ ተራ ግለሰብ እንደምትለው በፀጋው ልጅነት ድኛለሁ የምትለው ሆድ አደር አፍ አደር አርብ ረቡዕ የማታውቅ፣ ያገኘኸውን የምትጨረግድ፤ ቅዱሳንን የምታቃልል እንዳሻህ የምትኖር በሀፀ ዝሙት የምትነድ፣ የምትሰክር በምድራዊ አስተሳሰብ ሁሉንም ሀጢያት እየሰራህ ምግባር ሳይኖርህ ፈጣሪን ለማግኘት እንደምን ይቻልሃል? ሀጢያት የሌለበት አምላክ ስለምን አርባ ቀን አርባ ሌሊት ፆመ...? አስተውል? አባቶቻችን እሱን ለማግኘት 20፣30 አርባ አመት ለፍተው ያላገኙትን በኋላ ላይ ለድል ያበቃቸውን አንተ መንፈስ ቅዱስ ተገለፀልኝ የምትለውን ሀሰት እራሱ ይፈርድብሃል። አንተ የዲያቢሎስ ልጅ አቡሃ ለሀሰት ከእናታችን አፍህን ሰብስብ።
    ምድራዊ ባለሥልጣን ጋር ለመግባት እንኳን ስንት በር አልፈህ፣ ጥበቃ አስፈቅደህ፣ ደጅ ጠንተህ ነው። ይቅር የፈጣሪን? በምን ፅድቅህ በምን ምግባርህ ነው ቀጥታ የምታገኘው? መድረክህ ላይ አንተና ተከታዮችህ ከምታፈራውም ፍሬ ይታያል የምትሰራው ትሪክ... እውን የሚያፀድቅህ (የሚያፀድካችሁ) ነውን? ፈጣሪን የምታገኙበት መንገድ ነውን?
    ዘመኑ የእኔ ነው ብለህ ከሆነ ተሳስተሃል በእምነት የሚመጣ ነገር ፈፅሞ የማይበርድ እንደሆን እወቅ። እኔ በእምነቴ የማላፍር ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ በእምነቴ አልለቅህም፣ በእምነቴ አትምጣ እናቱን የማያከብር የፈጣሪን እናት ያብጠለጥላል። የተፃፈው ውስጥህ ሲፀርስ ይገባሃል በመሰለህ ብትተረጉመው መልሶ የሚጎዳህ አንተን ነው። አልገባህም፣ አልተረዳኸውም።
    ዮናታን አንደበትህን እጅህን ከኦርቶዶክስ እምነት ላይ አንሳ በእውነት ስድሳ ሚሊዮን ሕዝብ እንደማይለቅህ እወቅ ለተናገርከውም ምድራዊ ዋጋህን በህግ ታገኛለህ በሰማይ ቤትም ይፈረድብሃል።
    ተረዳው በያዝነው በዚህ ዘመን በዓለም ላይ ባሉ የዲያቢሎስ ልጆች ይቺ ርትዕት ቤተክርስቲያናችን፣ አገራችን እየተፈተነች ትገኛለች ምክንያቱ አጭርና ግልፅ ነው እውነት በውስጧ ስላለ ነው።
    የእኔ ቢጤው እንኳ አንተ ዘንድ አይደርስም የሚመጣው እኛ ዘንድ ነው ስለእመቤታችን ብሎ የእለት ጉርሱን ያገኛል ፈጣሪ አምላኩ መሆኑን ስለሚያውቅ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብሎ ያመሰግናል ከዚህ ተረዳ።
    ውድ ኦርቶዶክሳዊያን ወገኖቼ ይህን ሰው በእምነታችን መጥቷልና ፈጣሪ ይቅጣው ብለን ዝም ብለን የምንለው(የምናልፈው) ጉዳይ አይደለም። መንፈሳዊው አካሄድ እንዳለ ሆኖ በምድራዊ የህግ ስርአት ሊጠየቅና ገትረን ልናቆመው ይገባል።
    የፈቀዳችሁ ለሁሉም ሼር አድርጉት

    • @negateklenetwon1013
      @negateklenetwon1013 Před rokem

      በዘመነ ደርግ
      እናቸንፋለን የሚሉት የደርግ ተቃራኒዎች-ወያኔ ኢፒአርፒ ወዘተ ሲሆኑ እናሸንፋለን ደሞ የመንግሥት ወገን ነን የሚሉት ናቸው ሲሉት የነበረው።ፖለቲከኞቹ ሠፈር እንዲህ ያለ የግብዝነት ነገር ይኑር እንጂ በቋንቋው ሊቃውንትና ቋንቋ ስምምነት እንደመሆኑ በብዙኃን ተናጋሪዎች ዘንድ የነበረውና አሁንም ድረስ ዖፊሴላዊው መነጋገሪያ ውስጥ ' ሸ '
      እንጂ ' ቸ 'አደለም ኢያገለገለ ያለው።
      አሁን ድረስ ባካባቢ እና ቀዬ ' ቸ ' ን እንዳለ ያስቀጠሉ ደሞ ሞልተዋል።
      ቡድኖቹ ልዩነትን በዚህም ያንጸባርቁ እንጂ ብዙ ልዩነታችን ሚሏቸው ነጥቦችን ነበር ሚመዝዙ።
      ሲጨመቅ ግና ምን እንደሆኑ እና እንደነበሩ ቢያንስ በዘመን አጉሊ መነፅርነት ያወቅነው ወይንም የደመደምነው አለ-አሁን ከሞላ ጎደል ብዙዎች የሚጋሩት ፈርጅ።
      ፖለቲክስ ከፍ ሲል ሐይማኖት ይሆናል፤
      ሐይማኖት ከፍ ከፍ ሲል ደሞ መንፈሳዊ ጦርነት ይሆናል።
      ከፍና ዝቁ በተዋንያኑ ልክ እንጂ ሐይማኖት እንደውሁ ሁሌም ሥፍራው አይቀየርም - ከፍ ያለ ነው።
      ኢየሱስ እና የሱስ
      የሚለውን ዐይቼ ነው።
      ' ኢ'
      አፍራሽ ነው ሚሉ ነበሩ ( ዐዋቂዎቹ-በዕድሜም በአስተውሎትም ) ልክነቱን በማሰብ የተቀበልንበትም ጊዜ ነበር።
      ኋላ ላይ ግን ……… ሰይጣን ምን ያክል በሰዎች እንደሚቀልድ ሲገባኝ
      ከ ' ጨዋታው '
      ራሴን አወጣሁ። እንዳሁን ነገር ሁላ ……………………
      አንዱና ብዙ ሲ'ሠራበት የሚታየው ነገር ያለ መንፈስ ቅዱስ ልዩ የምሪት መገለጥ - ባሻ :- ቦዩንና ማንዶልዶያውን ወደ ፈለጉት እንዲፈስስ ……………………
      ( አገር በቀል local=ለአባባል ያክል ነው ) …………………………
      ቀመርን የማበጀት ነገር !
      ' ዝም ' ሳይሆን በፊደል ያልተቀመጠ፣
      ለዕምነት እና መንፈስ ቅዱስን በልባችን ስናነግሥ ሊገለጥልን የተጠበቀልንን ለመክፈት የምንሞግት አለን በየሥርፋው።
      ክርስቲያን ነኝ የሚል ሁሉ የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ሦስት ቁጥር አሥራ ስድስትን መቸም ያውቃል።
      መፅሐፍ ቅዱስ በምንም ዓይነት version ቢዘጋጅ ከዚህ መሠረታዊ አሳብ ከወጣ ወጥቶ ለይቶለታል ይባላል።
      እንንዲህ ነው።
      የሰው ዘር ሁሉ ተጋርቶት ሚኖረው የሕይዎትን ጉዳይ ነው።
      በዚህም ምክነያት ስለ ዕጣ ፈንታው
      ያዋጣኛል ባለው መንገድ ለመድረስ
      በሩጫ ፣ በሶምሶማም ይሁን በዕርምጃ መንገድ ላይ ነው።
      የት እንደ ደረሰ ወይንም መንገዱ የት እንደሚያደርስ ተመልሦ መጥቶ ያሳወቀ ባይኖርም ነገሩ ሁሉ ምንም ማይታወቅና ድፍንፍን ያለ ነው ማለት ግን ፈፅሞ አይደለም።
      ግብዝና ፣ ከንቱ ውዳሴና ሸፍጥ በፈጠሩት ብዥታና ውዥንብር ውስጥ ኩልል ያለ የጠራ ነጥብ- ዕውነት ሁሌም እንደ ኮከብ በሥፍራው አለ-ሳይናወጥ።
      በብኩርናው እንደ ተደራደረው ዔሳው
      ወይንም ኩራቱ እንዳየለበት ሳዖል አለያም የዚህን ዓለም ደስታ እንዳስበለጠው ዴማስ ሳይሆን
      ብድራቱን ትኩር ብሎ እንዳየው ሙሴ
      ወስነን እና ለጊዜው ምን ቢያምመንም፤ ጊዚያዊውን ችግርና እንግልት
      ታግሰን ለሚሽሻለው እንድንበቃ ዛሬ በሚባለው አሁን ፤ የነፍስን አሳብ መርምሮ በሚያውቀው በፈጣሪያችን ፊት በትሕትና እንንበርከክ።

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Před rokem +2

    Amen amen 🙏

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 Před rokem +6

    " አዎን አንቺ ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ " ። የጌታዬ እናት !! እኔም በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀብሬ በትንሳኤው ተነስቻለሁና ትውልድ ነኝ ስለዚህም ብጽዕት ነሽ እያልኩ አመሰግንሻለሁ።

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q Před rokem +1

    የመናፍቃን መነሳት ለኛ ትምህርት ነው መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ቃለ ሕይወትን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቀን

  • @tezuymaryamleje375
    @tezuymaryamleje375 Před rokem +4

    ሚገርም ትንታኔ ነው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብሯን ንጽህናዋን በደንብ ነው የተማርነው ደግሞ መምህር የጠቀሱትን የመፀሐፍ ቅዱስ ማስረጃ ብንመለከት በጣም በጣም ብዙ ነው ወደ ፶ የሚሆኑ ምዕራፎችን በዝርዝር አስረድተውናል ምን እንላለን የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛሎት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እባክህን አምላኬ እኔም በተማርኩት ትምህርት ስለ እናትህ ስለ እናቴ መመስከር እንድችል እርዳኝ

  • @dadachewtagessa6463
    @dadachewtagessa6463 Před rokem +7

    የእነታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጀው አየለያን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tamaameba27
    @tamaameba27 Před rokem +4

    መልክሽ የአምላክን መልክ ይመስላል ማርያም ለስዕልሽ ሰላም አሜን።

  • @Nsartube-2246
    @Nsartube-2246 Před rokem +2

    አሜን ፍቅሯን በልባችን ጣዕሟን በአንደበታችን ያሳድርብን፣ያኑርልን

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Před rokem +2

    ትልቅ አባባል ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @hannaarega6694
    @hannaarega6694 Před rokem +5

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን

  • @ethiomereb3030
    @ethiomereb3030 Před rokem +2

    እስኪ ቢያንስ ይሄን ቪዲዮ እምናይ እንኳን ስለሀይማኖታችን ለማዎቅ እንጣር እስኪ።

  • @luchiniguss8191
    @luchiniguss8191 Před rokem +1

    እልልልልል አቤት ዶ/ር መምህር እንዴት ውብ አገላለፅ ነው?!! በእውነት ድንግል ማርያም አማኑኤል አምላክ ረዥም እድሜ ፀጋውን ከጤና ጋር ይስጥልን።
    እጅግ እናመሰግናለን❤️❤️🙏🙏

  • @user-fo5tq4su1x
    @user-fo5tq4su1x Před rokem +5

    በእውነት ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏ለኛ ለልጆቿ መዳሀኒታችን ናት 🙏💞🌹🙏 እመ አምላክ ቅድስት ድግል ማርያም ፍቅሯ በልባችን ጣህሟ በአደበታችን ይደርብን አሜን🙏🌹💞🙏

  • @user-uw1oi8hy7v
    @user-uw1oi8hy7v Před rokem +3

    መምህር ሮዳስ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን።

  • @addishailu2735
    @addishailu2735 Před rokem +4

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን! ያገልግሎት ዘመናችሁን አምላከ እስራኤ ይባርክልን!

  • @user-gu2og3eo5v
    @user-gu2og3eo5v Před rokem +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @AAb1977
    @AAb1977 Před rokem +2

    Over 30 years ago when I was in sudan i did remember like yesterday before I wake up early morning i did saw her face close to eyes i did wake up. Their is nothing so far beautiful woman close to compassion like her period. How do you describe about rock formations inside just by looking at? Some one may think she is ordinary Jewish woman BUT she is exceptional very beautiful woman i haven't seen like her it's true. She saved me all ways etc i am extremely lucky & great full forever to virgin Mary.

  • @melakumolla4811
    @melakumolla4811 Před rokem +1

    እንኳን እንደዚህ ፍንትው አድርገው የሚያስረዱን የሚያሳዩን ፈጣሪ የቀባቸው አገልጋዮች እያሉን ይቅርና የእመቤታችን ፍቅሯ መች ይሰደናል ።
    እዩጩፋ ለፈለፈ
    ዮናታን ለፈለፈ የማንም ወጠጤ ስለለፈለፈ ሳይሆን የእመቤችን ታዕምሯ እውርን ሲያበራ ድውይን ሲፈውስ በአይኔ በብረቱ እያየሁ ላንቃው እስኪሰነጠቅ ሰይጣን ቢያስለፈልፈው መች እሰመዋለሁ።
    ግራም ነፈሰ ቀኝ ነፈሰ ተዋህዶ ሐይማኖቴ ለዘላለም ትኖራለች
    የእመቤቴን አማላጅነት ተዋህዶ ዛሬም ነገም ትመሰክራለች።

  • @user-bk3fz5vh9z
    @user-bk3fz5vh9z Před rokem +1

    አሜን በእውነት ለአባቶቻችን ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ኦረቶዶክስ መልስ አላት እመብርሃን ትጠብቃችሁ !!!!

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 Před rokem +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @sabibelay8930
    @sabibelay8930 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን መምህር

  • @bereketeabrufael1261
    @bereketeabrufael1261 Před rokem +2

    ቃል ሂወት ያሰመልን መምህራቺን ሮዳስ እግዝኣብሔር ኣምላኽ ፀግኡ ይደርብን።

  • @aelbetesebmedia8432
    @aelbetesebmedia8432 Před rokem +1

    ድንቅ ቃል በተዓምረ ማርያም መቅድም ላይ ስጋዊ ነገርን ከማሰብ የተጠበቀ ማን ነው መላዕክት እንኳን የማይገባቸውን ሽተው ፈልገው ወድቀዋልእና ... በመናገር በማድረግ በማሰብም ጭምር ንፅእት ድንግል ናት! ንፅህናዋን የሚስተካከል ንፅህና ያለው ፍጥረት የለም ስለዚህ ነው አምላክ ከርሷ ሊወለድ የመረጣት! የአምላክ አማናዊት መቅደሱ ድንግል ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ!

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Před rokem +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራች የእመቤታችን እረደትዋና በረከትዋ ይደርብን

  • @dikabamartiyaskisbel1985

    ፓፓፓፓፓፓፓ ዋው ዋው ዋው እውነትም ኦርቶዶክስ መልስ አላት በወንጌል ቃል ነፍሴ ተደሰተች

  • @user-np8hn8ok4i
    @user-np8hn8ok4i Před rokem

    ለመምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት እድሜ እና ጤና ይሰጥልን

  • @user-zv2iy5xk5v
    @user-zv2iy5xk5v Před rokem +1

    አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሠማልን መጽሐፍ ቅዱሱን ለክርክር ስለሚያነቡት አይገባቼውም
    ለእኔስ የእመ ብረሀን ፍቅሮ ባደርብኝ በበዛልኝ እና ባመሠገንኮት ሁሌም እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋዋ የበዛላቼው አባቶች ሲያመሠግኖት መስማትም ትልቅ እድል ነው እግዚአብሔር ይመስገን✝️👏

  • @hopehope8661
    @hopehope8661 Před rokem +2

    መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-tu6ep6cj7k
    @user-tu6ep6cj7k Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን🤲ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @asterymarymleji6094
    @asterymarymleji6094 Před rokem +4

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ምንም ቢሉ እመቤታችንን ከመጥላት አያስቆሙንም

  • @hailemaryamtegegn5551
    @hailemaryamtegegn5551 Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን! አሜን!

  • @yeyewendwessen3845
    @yeyewendwessen3845 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @user-ub5yy8kx6h
    @user-ub5yy8kx6h Před rokem +1

    እመብርሃን ትጠብቃችሁ አባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አብልጦ ይባርካችሁ እድሜና ጤና ይስጥልን ክፉ አይንካችሁ በጣም እናመሰግናለን ❤🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር በእውነት 🙏🏿😘

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 Před rokem +2

    አሜን እናታችን የቅዲሰተማርአም ልቦና ትሰጣአቸውመአምሕራአችን ቃለሕወት ያሰማአልን

  • @kalehebesha6071
    @kalehebesha6071 Před rokem

    በእውነት ግሩም እጅን በአፍ የሚያስጭን ምስጢርና አገላለፅ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።

  • @sonenegussie7129
    @sonenegussie7129 Před rokem +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያዊት ያዋርሰልን

  • @aregaassefa2059
    @aregaassefa2059 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @addisababa5210
    @addisababa5210 Před rokem +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር🙏🏾

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን! በእውነት ወንድሞቼ ቃለህይወት ያሰማልን: እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቃችሁ: ደስ ብሎኛል።

  • @habtshtube4263
    @habtshtube4263 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን

  • @truth850
    @truth850 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን thank you !!!!!!!!

  • @kebronashagre133
    @kebronashagre133 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před rokem

    ክቡራን መምህሮቻችን ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲 , በእውነት ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እኛም ምዕመን እንድንነቃና በደንብ ይበልጥ እንድናውቅ ስላደረጉን እናመሰግናቸዋለን እ ነ ዮናታን ይበልጥ እንድንነቃና እንድንጠነክር እያደረጉን እንደሆኑ መች ገባቸው ያልታደሉ

  • @firewawoke3376
    @firewawoke3376 Před rokem

    ማርያምን ልቤ ሀሴት አደረገች ምህራኖቻችን አባቶችቻችን ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የመንግስቱ ወራሾች ያድርግልን 🥰🥰🥰 እነሱ በስህተት ባያነሱት እኔ አልማርም ነበር ከዚህ በኋላ ቁጭ ብዬ እንድማር አድርጋቹህኛል !!! እናንም አባቶቻችን ሁሌ አስተምሩን ከተኩላው እንድንጠበቅ ! እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ንጽህት ድንግል ማርያም እናቴ ለኔ ስለተሰጠሽኝ እድለኛ ነኝ በፍጹም ልቤ አከብርሻለሁ እወድሻለሁ ምክኒያተ ድህነቴ ነሽና 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meseretetinker1298
    @meseretetinker1298 Před rokem +2

    ቃለህወት ያሠመልን

  • @ymekuria1375
    @ymekuria1375 Před rokem +2

    WOW. Amazing God bless Dr.

  • @misganazeleke8467
    @misganazeleke8467 Před rokem +2

    ነፍስን ደሰ የሚያሰኘ ትምህርት።

  • @hayimanotbizuwork6036

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እመቤታችን የተመጠች የመለኮት ማደሪያ ንፅይት ቅድስት እንወድሻለን

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።ቃለ ሕይወት ያሰማችሁ

  • @user-en9ut9or9d
    @user-en9ut9or9d Před rokem +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💒💚💚💚

  • @yonasnegash340
    @yonasnegash340 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @solomonasratie8575
    @solomonasratie8575 Před rokem +1

    እናመሰግናለን መ/ር ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @Tewahedo356
    @Tewahedo356 Před rokem +1

    amen kal hewot yasmalen abatachen.

  • @gedionhailu16
    @gedionhailu16 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @ababumegersa8929
    @ababumegersa8929 Před rokem +2

    “ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “መንገዱ እኔ ነኝ፤ እውነትና ሕይወትም እኔው ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
    - ዮሐንስ 14፥6 (አዲሱ መ.ት)

    • @meazadocnet902
      @meazadocnet902 Před rokem +1

      Qerabena temare atefera wendema lebunahen enda Lediya yekefateleh.

  • @user-of1gy2iz9w
    @user-of1gy2iz9w Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የስምዓልና

  • @getachewwoldegiyorgis8128

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @aziebtewelde1738
    @aziebtewelde1738 Před rokem

    Amen amen amen 🙏🙏🙏❤️

  • @gdeygabre8720
    @gdeygabre8720 Před rokem

    Amen amen kalehewet yasemalin kubur memhirachin

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před rokem +1

    Kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen

  • @semhalzetewahdo5617
    @semhalzetewahdo5617 Před rokem +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @meseretmulugeta4507
    @meseretmulugeta4507 Před rokem

    ማርያምን ትሳል እና ታማልዳለች የሚለው ቃል በቃል ብታሳየን

    • @abbeyabebaz4737
      @abbeyabebaz4737 Před rokem

      አታማልድም የሚለውንስ ቃል በቃል ልታሳየን ትችላለህ ወንድም? ወንድሜ እኛ እናመልካታለን አላልን፣ ለምን እምነታችሁ ላይ ትኩረት አታደርጉም? ጌታ ቅዱስ መድሃኒት አለም ክርስቶስን በቅጡ ሰበኩ ጨርሱና ከዛ ሌላውን እንነጋገራልን። በአፍ ብቻ ወንጌል አውቃለው ብትል በተግባር የምታውቀውን ካልኖርክ ወንጌል ማወቅህ ለምን ነው? ወንድሜ እንዲሁ ወንጌል ማወቅ ብቻውን አያጸድቅም ቅዱስም አያሰኝም እውነተኛ ፈጣሪን በቅን ልቦናና በፍቅር እንዲሁም በፍርሃት ካልተቀበልከው። ባለህበት ጽና የኛን ለኛ ተውልን። እንዲሁ በመልካምነት የምታሰበንና መንገዱን ሰተዋል ብለህ የምታስብ ከሆነ በግብዝነት እና በመታበይ ሳይሆን በቅንነት ወደ እውነተኛው አምላክ ቅዱስ እየሱስ ጸሎት አድርግልን። ከዚህ ውጪ ምንም የምታደርገው ነገር የለም።

  • @BezaMB
    @BezaMB Před rokem +1

    Kale Hiwot Yasemalen!!!

  • @bestechdeals4539
    @bestechdeals4539 Před rokem

    Kale hiwoyen yasemalen !!! Bewnet mister yigeltale memher. Thank you!

  • @abudesta9076
    @abudesta9076 Před rokem +1

    You are Amazing teacher Thank you so much .
    God bless you 🙏🙏🙏

  • @abisinia2771
    @abisinia2771 Před rokem

    ወላዲተን። ስንት ጊዜ እንዳዳመጥኩኝ___አጠግብ አልኩኝ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ለእኛም ሰምተን እንድንድን አይኔ ልቦናችንን ያብራልን የእመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን።

  • @mekdessime3149
    @mekdessime3149 Před rokem

    kal hiwet yasemalen memeher🙏

  • @saaraykngaadiseewaaltahaan7395

    Waaqayoo saagale jireenyaa isin yaa dhaagechisuu dhugummati Dr mamer rodas qele eyote yasmalen 🥰🥰🥰🥰🥰😍

  • @wulude_dawit
    @wulude_dawit Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለሕይወት ያሰማህ

  • @user-iq6ox3sf1s
    @user-iq6ox3sf1s Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር✝️

  • @Etsegi7
    @Etsegi7 Před rokem

    ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት❤❤❤

  • @yizeshewalzeleke4821
    @yizeshewalzeleke4821 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ቃሰማልን በሚገባን ቃል ትንትን አድርገው ስላስተማሩን እናመሰግናለን 🙏💚💛❤️🌷

  • @tadelaelfu
    @tadelaelfu Před rokem +3

    እውነት ነዉ ለተዋህዶ መልስ አላት። ቃል ህወሃትን ያሰማልን

  • @sishawgetachew572
    @sishawgetachew572 Před rokem

    ቃለሕይት ያሰማልን መጋቢ /ዶር ሮዳስታደሰ ።

  • @user-hb9dz3ld7b
    @user-hb9dz3ld7b Před rokem

    Kale Hiwete Yasemalene

  • @-bietaboy5405
    @-bietaboy5405 Před rokem

    ወይከውነከ ትፍሥሕተ ወሐሤተ ወብዙኃን ይትፌሥሑ በልደቱ ።
    የሉቃስ ወንጌል 1:14

  • @biniyambekele1887
    @biniyambekele1887 Před rokem

    Kale hiywetin yasemalin.!

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የኔታ

  • @Birhan0121
    @Birhan0121 Před rokem

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @sewharegtiruneh31
    @sewharegtiruneh31 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣መምህራችን!!!

  • @andargeabie4209
    @andargeabie4209 Před rokem

    Kale hiwote yasemaline

  • @tem2023
    @tem2023 Před rokem +1

    Kalehiwot yasemalin!

  • @asnakegetnet7975
    @asnakegetnet7975 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
    ስለሁሉም ነገር አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሃገር ናት!!!
    ሃገርን ከነድንበሩ፣ ነፃነትን ከነክብሩ፣ ፊደልን ከነቁጥሩ እና በዓላትን ከነቀመሩ የያዘች የስርአት ሁሉ ምንጭ!!!
    እጅግ በጣም መልካም መርሐግብር ነበር!!!
    መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር እስከመጨረሻይቱ ቀን ድረስ በህይወት፣ በጤና እና በእድሜ ጠብቆ በዚህች ኦርቶዶክሳዊት ቅድስት ቤተክርስቲያን ያጽናልን!!!

  • @mekonnenabera9532
    @mekonnenabera9532 Před rokem +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @meazaeshetu5558
    @meazaeshetu5558 Před rokem +1

    Kale hiwet yasemalin

  • @hlinatube5665
    @hlinatube5665 Před rokem +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 Před rokem

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @girumabebe5408
    @girumabebe5408 Před rokem +1

    Kale hiwet yasemaln memhiranochachn

  • @pomekassa8262
    @pomekassa8262 Před rokem

    Kale hiwot yasmellane

  • @YitayalZewudu
    @YitayalZewudu Před rokem

    kalehiwot yasemalin!!!

  • @fasilderibe8705
    @fasilderibe8705 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @aschalewtsehome9095
    @aschalewtsehome9095 Před rokem

    egziabher yistlin rejjim aeedimie yadililn ye agelglot zemenewen yarzmilin