በድንግል ማርያም ዘላለማዊ ድንግልና ላይ ለተነሱ ጥያቄዎች የማያዳግም መልስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 10. 2022
  • Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
    #Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
    👇Subscribe Now it's Free👇
    / @yewerqzeng
    👉 More Video - / @yewerqzeng
    Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
    Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Komentáře • 282

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před rokem +58

    እኛ ስለ እመቤታችን ምስክር አንሻም እመቤታችን ፍቅርሽ በልባችን ይታተምልን መምህሮቻችን ኑሩልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏

  • @__-sm5tf
    @__-sm5tf Před rokem +29

    በእውነት ለእንቁ መምህራኖቻችን ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን፫

  • @yayayaya887
    @yayayaya887 Před rokem +12

    ይህንን ፔጅ ለምናውቃቸው ሰዎች ሼር እያደረግን ትምህርቱን ልናስፋፋ ይገባል ስለዚህ አሁን ሼር ማድረግ እንጀምር።

  • @mebrattato3866
    @mebrattato3866 Před rokem +25

    እንቁ የተዋህዶ መምህራኖቻችን እግዝሐብሔር በእድሜ እና በጤና ያቆያችሁ::

  • @tsehaisorbara4934
    @tsehaisorbara4934 Před rokem +11

    እምዬዬዬ የአንድዬ እናት ምፅናናባት የተዋህዶ ውጤታችን በምን ቃል ልግለፃት እሷን ለማመስገን ቃላት አነሱኝ እናትና ልጇ ክብር ምስጋና ይግባቸው መምህሮቻችን በርቱልን እድሜና ጤና ይስጣቹ💚💛❤️🙏

  • @user-rt7ri7xd3w
    @user-rt7ri7xd3w Před rokem +9

    እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛላችሁ መምህሮቻችን ❤️🙏

  • @tigistambaw6981
    @tigistambaw6981 Před rokem +10

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና የጠብቃችሁ ነሩልን

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 Před rokem +13

    ውዱ መምህራችን እንኳን ደና መጣችሁልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልን ቃሌ ህይወት ያሰማልን

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 Před rokem +6

    ድንግል ማርያም,ኪዳነምህረት ለኔ ሁለመናየ

  • @abemoke9862
    @abemoke9862 Před rokem +3

    የሚገርም ትምህር ነው መምህር ረጅም የአገልግሎት ዘመን

  • @dembechatube
    @dembechatube Před rokem +12

    *ክልኤቱ መምህራኖቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ልብ ለአለው አንድ ጥቅስ በቂ ነው ልብ ለሌለው መቶ ጥቅስ ቢጠቀስ ልበ ቢስነትን ነው የሚያሳይ እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን*

  • @yohanesdemese4143
    @yohanesdemese4143 Před rokem +4

    መምህሩቻችን ሰለ መቤታችን የሰጡን ትልቅ ትምህርት ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን !

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem +5

    መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛንም ፈጣሪ የተማርነውን በልባችን ያሣድርብን በእውነት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሠጠን ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሠገነ ይሁን እኛም ትውልድ ነን እስከዘላለም ብፅእት እንልሻለን ድንግል ሆን ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን አሠጭልን🤲🤲🤲

  • @zinashbersisa151gmail.
    @zinashbersisa151gmail. Před rokem +8

    እንቁ መምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ፀጋውን ታብዛላችው❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-pf5rk9ir3m
      @user-pf5rk9ir3m Před rokem

      ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲🤲🤲በእዉነት መምህሬ በእድሜ በፀጋ ያቆዬልን💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🍃🍃🕊🕊🕊

  • @user-cx7xn8xv7c
    @user-cx7xn8xv7c Před rokem +5

    ሁለት እምወዳችሁ መምህራን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏😘

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Před rokem +4

    ክብር ለእመብርሀን ይሁን መምህሮቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን ድንቅ ትምህርት ነው በእውነት ጆሮ ላለው ማስተዋል ለሚችን አቤቱ ማስተዋልን አድልን ድንግል ሆይ ፍቅርሸን አብዢልን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +8

    የክርስቶስ አገልጋዮች የድንግል ልጆች በርቱ መምህራኖቻችን እንኩዋን ሰላም መጣችሁ 😘😘🤲🏽🤲🏽

  • @muleyeshitila4661
    @muleyeshitila4661 Před rokem +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 Před rokem +3

    AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN
    🙏🙏🙏💖💖💖💖

  • @zenashkasahun1731
    @zenashkasahun1731 Před 10 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራኖቼ ኪዳኗን እንዳንከዳ ልባችንን እመብርሃን ትጠብቅልን

  • @addisnet21
    @addisnet21 Před rokem +3

    እንዲ ያለ ሊቅ ስለሰጠን እግዚአብሔርን እናመስግናለን!

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před rokem +4

    እመብርሃን ፍቅርሽን በልቤ አትሚልኝ መምህራን ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @user-ps8mx1gz3m
    @user-ps8mx1gz3m Před rokem +5

    እንኳን ደና መጣቹ ውድ መምህሮቻችን❤️

  • @rahelfesseha2833
    @rahelfesseha2833 Před rokem +5

    መምህሮቻቸን ሰላማቹ የብዛ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የመቤታቸን ምልጃዋ አይለየን 🙏🙏🙏

  • @mikiasyeshitila8483
    @mikiasyeshitila8483 Před rokem +1

    “የበኩር ልጅዋንም እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም፤ ስሙንም ኢየሱስ አለው።”
    ማቴዎስ 1፥25
    “አዳምም ሚስቱን ሔዋንን አወቀ፤ ፀነሰችም፥ ቃየንንም ወለደች። እርስዋም፦ ወንድ ልጅ ከእግዚአብሔር አገኘሁ አለች።”
    ዘፍጥረት 4፥1

  • @vaticanabebe9921
    @vaticanabebe9921 Před rokem +2

    ረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @haileselassieayele4699
    @haileselassieayele4699 Před rokem +2

    አሁን ለእመቤቴ ቅድስተ ድንግል ምን እንከን ይወጣላታል አንቺን እናት አድርጎ ለሰጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌹🌹🌹🙏መምህሮቼ ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @ethopiakonjo439
    @ethopiakonjo439 Před rokem +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መቶሺ ጊዜ ቢሰማም አይሰለችም ኑሩልን❤❤❤

  • @fm6563
    @fm6563 Před rokem +2

    *_ላስተማሩን ለመከሩን መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜንን ፫✝️🕯️✝️_*

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před rokem +2

    ስለ እውነት ቸሩ መድሀኒአለም እናንተን የሰጠን ጌታ እናመሰግነዋለን 🤲🤲🤲
    ዕድሜ እና ጤና ይስጣቹህ ዕንቆዎቻችን ተባረኩ 🤲🤲🤲

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 Před rokem +2

    በእውነት ኦርቶዶክስ መልስ አላት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-mv1yk9sn8k
    @user-mv1yk9sn8k Před 9 měsíci

    እምዬ ኦርቶዶክስ በእውነት ድንቅ ብርቅ ነሽ እራስሽ መጠሪያሽ አምላክሽ የሆነው እየሱስ የተመሰገነ ይሁን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Před rokem +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @jarakumssa4552
    @jarakumssa4552 Před rokem +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራነ ወንጌል

  • @tigistbuta7737
    @tigistbuta7737 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቸሩ መድሀኒዓለም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን .

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው ድንቅ የፍቅር እናት ቅድስት ድንግል ማሪያምን ለሰጠን መምሮቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ

  • @liyuwork7831
    @liyuwork7831 Před rokem +3

    የነ አባ ህርያቆስ ፀጋ ያድልልን መምህር :: እመምህረት ወዳጄ ከምትላቸው በፍቅር በስስት ከምታያቸው ወገን ያቁምልን።

  • @halimaalshamsi1426
    @halimaalshamsi1426 Před rokem

    እመቤታችን ዘላለማዊ ድንግል ናት ሁሌም እንመሰክራለን መምህሮቻች እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye4686 Před rokem

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሮቼ እመቤታችን ቅድሴት ንፅዕይት ድንግል መርያም የፀጋ ስግደት እንሰግድልሻለን 🙏🙏🙏

  • @amsaletaye8681
    @amsaletaye8681 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ መምህሮቼ በእድሜ በፀጋ ይጠብቃቹ አሜን

  • @tr7094
    @tr7094 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው የሊቃውንት የፃድቃን የሰማእታት ልጆች ነን! እነሱን እንምሰል::

  • @nomnanoto
    @nomnanoto Před rokem +3

    ቃል ህይወትን ይሰማልን 🙏🙏🙏

  • @getachewwoldegiyorgis8128

    አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před rokem +2

    ሁለት ዕንቁ መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-of1gy2iz9w
    @user-of1gy2iz9w Před rokem

    Amen amen amen

  • @agidewsewnet9377
    @agidewsewnet9377 Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያስማልን።

  • @edenbate3394
    @edenbate3394 Před rokem

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏

  • @mantegboshbelachew9556

    Kale hiwot yasmalen

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem

    #መምህር እንኳን ደህና መጡልን

  • @aklilegebremicheal343

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @tsedeygashaw4426
    @tsedeygashaw4426 Před rokem

    Amen kal hiwot yasemalen
    Thank you so much 💓 💗

  • @user-jm1bc7fp3r
    @user-jm1bc7fp3r Před 10 měsíci

    በእውነት ቃል ህይወት የስምዐልና አባቶቻችን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን የእመበታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅርዋ ጣዕሟ በልቦናችን ታሳድርልን❤❤❤

  • @heptamesh4797
    @heptamesh4797 Před rokem +1

    Amen amen amen kalehywuet yasmalen

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 Před rokem +1

    እሰይ ሰለ እመቤታችን መሰማት እንዴት ደሰ ይላል ሰለ ከበሯና ሰለ ቅድሰናዋ ከብር ምሰገና ይገባታል መምህሮቻችን ቢቀጥል ድሰ ይለኛል ❤️❤️❤️❤️❤️ማሪያም ማሪያም ማሪያም ማሪያም ማሪያም ሰሟ እንዴት ደሰ እንደሚልኝ ጥያቄ የለውም ከብሩልኝ ቃል ህይውት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zebenaytekele8275
    @zebenaytekele8275 Před rokem

    Kale hewote yasemalne

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před rokem +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይባርክልን አግልግሎታችሁን
    ያብዛልን እመቤታችን ሁሌም ትጠብቃችሁ

  • @mulugetabeyene5021
    @mulugetabeyene5021 Před 7 měsíci

    በዕወነት በዕውነት መምህሮቼ ትምህርታችሁን በላሁት ! ጠጣሁ በጣም ጠገብኩ አረካሁ !!! የቅድስት ድንግል ማርያም ፀጋ አና በረከት ከእናንተ ጋር ይሁን፡፡ቀለ ህይወት የሰማልኝ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልኝ አሜን !!!

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 Před rokem

    Enamesegenalen 🙏 💚💛♥️

  • @asterzewdie-pz9ud
    @asterzewdie-pz9ud Před 11 měsíci

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @nigatuayele646
    @nigatuayele646 Před rokem +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mantegboshbelachew9556

    Kale heywt yasmaln

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 Před 11 měsíci

    AMEN ❤❤❤ kalehiwot yasemalen

  • @melatdemessie808
    @melatdemessie808 Před rokem +2

    ሁሉንም ምስክሮች ወይንም ማስረጃዎች ተውት እና ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላክ በተፀነሰበት ማህፀን ሰው እንዴት ይፀነስበታል ተብሎ ይታሰባል? ይሄን የሚያስቡ ሰዎች በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ የሚያምኑ አይደሉም ! ቢያምኑ ኖሮ ይሄን የድፍረት ንግግር ባልተናገሩ ነበር

  • @zergitaye9548
    @zergitaye9548 Před rokem

    Kale'Hiwot yassemalin, Memihir

  • @elsaberhe2518
    @elsaberhe2518 Před rokem

    Amen amen

  • @user-ht2sr5uu7e
    @user-ht2sr5uu7e Před rokem

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማል ን

  • @yab5364
    @yab5364 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Před rokem

    THANK YOU!!

  • @melkamchane9506
    @melkamchane9506 Před rokem

    Kale Hiwot Yasemaln Memihr!!

  • @wondmagegnKafo-gt8eh
    @wondmagegnKafo-gt8eh Před rokem

    መምህራኖቻችን እግዝሐብሔር በእድሜ እና በጤና ያቆያችሁ

  • @kidistjote
    @kidistjote Před rokem

    ተባረክ

  • @assefahora4689
    @assefahora4689 Před rokem

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ::

  • @yosephabdulkerim6194
    @yosephabdulkerim6194 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን

  • @mekdessharifo3381
    @mekdessharifo3381 Před rokem

    የተባረካችሁ።

  • @genetkassa2754
    @genetkassa2754 Před rokem

    Eme abelak kedest dengel mariam tebarkachehoo

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před rokem

    ፀጋችሁን ያብዛልን የተከበራችሁ ምምርሀኖቻችን እናመሰግናችሃለን በቸርነቱ ብዛት ያፅናችሁ።

  • @sisayhailemichael7454

    Welcome

  • @tenagne884
    @tenagne884 Před rokem

    ተባረኩ ውድድድድድድድድድድድድድ

  • @jerryt893
    @jerryt893 Před rokem

    Kale hiwot yasemalen!

  • @sisayhailemichael7454

    My favourites

  • @betelhemwendwosen8572
    @betelhemwendwosen8572 Před rokem +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @wosenyeleshassefa5917

    Kale ehyewte yasemalen betam des yemile nebr

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před rokem

    Kale hiyiwet yasemalin memhir

  • @shewayesintayehu3948
    @shewayesintayehu3948 Před 7 měsíci

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @eyobcherinet7361
    @eyobcherinet7361 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ እናንብብ!!!

  • @mullerkt7925
    @mullerkt7925 Před rokem +2

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin 🙏

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q Před rokem +2

    በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ የሕይወትን ቃል ያሰማልን በረከታችሁ ይደረብኝ

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6r Před rokem +1

    እማምላክን ለማመን እኮ እኔ ምስክር አልሻም ያለመናት እኮ እግዚአብሔር አምላክ ስላልፈቀደለት ነው። ለነዚህ ሰዎች ማዘን ያስፈልጋል።

  • @elsad1086
    @elsad1086 Před 10 měsíci

    🙏

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 Před rokem

    ግሩም ነው ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸሁን ያርዝምልን

  • @tgsttezera2530
    @tgsttezera2530 Před rokem

    ክልልይውት ያስማልን

  • @godskidsokube193
    @godskidsokube193 Před rokem

    Amen qale hiwet yasmalen Memhir Docter ❤

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi4298 Před rokem

    እቁ መምሕሯቻችን ቃለሕወትንያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @sindudechasa7686
    @sindudechasa7686 Před rokem

    መምህሮቻችን እግዚአብሄር በዕድሜና በጤና ያቆይልን❤❤❤

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před rokem

    🙏🙏🙏

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Před rokem

    ጤና ብቻነው የምንመኘው። ግን የሚሠማም የሚያነብ የለም

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 Před rokem +3

    እንኳን ደናመጡ መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለፆመ ፅጌ አሜን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před rokem +1

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን አብሮ አደረሰን እንኮን ደሕና መጣችሁ መምሮቻችን

  • @RozeRozee-tq5px
    @RozeRozee-tq5px Před 9 měsíci

    በእውነት መምህራኖቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 Před rokem +1

    AMEN