የኢትዮጵያ እህል በ666 ሊቆለፍ ነውን? | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022 - Mehreteab Asefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 10. 2022
  • Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mehreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | ቀስተ ደመና የኛ ወይስ የግብረ ሰዶማውያን? | የኢትዮጵያ እህል በ666 ሊቆለፍ ነውን | ከማህፀን ውጪ ብልቃጥ ውስጥ መጽነስ ይቻላል? | New Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Program 2022
    Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
    Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
    Facebook: / yemankiyadew. .
    Instagram: / yemankiya_d. .
    Flickr: www.flickr.com/people/yemanki...
    Website: www.yemankiyadewel.org
    Subscribe: czcams.com/channels/TuO.html...
    #Yemankiya_Dewel #Memihir_Mehreteab_Asefa #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_preaching_የኢትዮጵያ_ እህል_በ666_ሊቆለፍ_ነውን?_2022 #New_Sibket_2022 #Mihreteab_Asefa #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ
    Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
    Yemankiya Dewel © 2022. All Rights Reserved.

Komentáře • 899

  • @21Mathi16
    @21Mathi16 Před rokem +217

    ማንቂያ ድወልን ያስፋልን : መምህራኖቻችን በርቱልን : ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።🇪🇷🇪🇹ኤርትራዊ፣ ኢትዮጵያዊም ነኝ።

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @jemayineshjemayinesh2455
      @jemayineshjemayinesh2455 Před rokem +4

      አሜን 🙏

    • @SaraSara-yj7dg
      @SaraSara-yj7dg Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 Před rokem

      Egiziabihar yitebikachihu

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před rokem +109

    ወዶና ፈቅዶ ለዝህ ለተባረክ ሰአት ያደረስን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም ልጂ ክብርና ምስጋና ይግባው አሜን

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @melimelat3449
      @melimelat3449 Před rokem

      Amen 🥰🙏🙏

    • @ETL_Tube
      @ETL_Tube Před rokem

      አሜን

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 Před rokem +99

    አቤት አቤት ደስ ስትሉ ሁለታችሁም የተዋህዶ እንቁዎች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ። ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁናቹ። ኑሩልን እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር እመኝላችዋለሁ።💚💛❤

    • @mississippiwenz8388
      @mississippiwenz8388 Před rokem

      አሜን

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-lw5jl5wr6o
      @user-lw5jl5wr6o Před rokem

      ​@@mississippiwenz8388
      O

    • @user-lw5jl5wr6o
      @user-lw5jl5wr6o Před rokem

      ​@@mississippiwenz8388
      O

  • @user-cz5tu3pk2y
    @user-cz5tu3pk2y Před rokem +114

    የማንቂያ ደውል መምህራችን ምህረተአብ አሰፋ ሺአመት ኑርልን መምህራችን አብይ ይልማ ሺ አመት ኑርልን መምህሮቻችን ክፉ አይካብን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @timesgenbayrau8643
      @timesgenbayrau8643 Před rokem +1

      Ethapoa,,food

    • @abaytariku
      @abaytariku Před rokem

      Amen!

    • @tarikwabelachew5020
      @tarikwabelachew5020 Před rokem

      መምህር አብይ ይልማ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህና ዕውቀትህን።በምርጥ ወጣቶች ላይ ዝርራው ይብዛና ለኢትዮጵያውያን ይዳርስ እሺ¿¿¿

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +75

    ውይይይ ውይይይ ውይይይ 😳ሁለት የምወዳቸው እንቁወች ክብር ምስጋና ይድረስህ የኔ ጌታ ቸሩ መድኃንያለም እነዚህን ጀግኖች ለሰጠህን 😍😍😍😍🤲🏽🤲🏽🤲🏽

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @workeago426
      @workeago426 Před rokem

      ልእናኝተ ትልቅ ምስጋና ይገባችኻል እንቂዎችእምላክ ይጠብቃችሁ እገራችንን በንቃት እስትምሩ ሁሉንም ክእግዚአብሔር ትገኙታላችሁ

  • @kbrtgormes2548
    @kbrtgormes2548 Před rokem +11

    ከዛሬ ጀምሮ ዘፈን አልሰማም ላለፈው ይቅር ይበለኝ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ 😢😢

  • @user-ue2en4jm4k
    @user-ue2en4jm4k Před rokem +238

    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንኳን ለ ጾመ ጽጌ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ጾመ ጽጌ ፈጣሪ ሰላም እንዲሆን ሀገራችን እና ህዝባችን ከሐዘን እንድንወጣ ያድርግልን እናታችን ድንግል ማርያም በንፁህ ልባችን ሆነን ንለምንአት ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖር❤️✝️⛪️❤️👈

    • @eyerusalemeyerusalem6150
      @eyerusalemeyerusalem6150 Před rokem +3

      AMEN AMEN AMEN yena wuddddi ehit 🤲😭

    • @bezakulu9440
      @bezakulu9440 Před rokem +4

      እኳን አብሮ አደርስን ወድሜ ፀጋ ወላዲተ አምላክ ክልጇ ታመልደን ይህንን ክፉ ዘመን ያሳልፍን

    • @ejigayehuwoldeyesus6808
      @ejigayehuwoldeyesus6808 Před rokem +3

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏

    • @ethiolovekiya4015
      @ethiolovekiya4015 Před rokem +1

      Amen Amen Amen 🙏🏿🙏🏿❤🇪🇹

    • @mr.roboot8988
      @mr.roboot8988 Před rokem +2

      እናታችን አንድ ታድርገን

  • @oline1970
    @oline1970 Před rokem +50

    በርቱልን መምህሮቻችን አንድ ላይ ብሰሩ እኮ ኦርቶክስ ሰላም ትሆናለች ❤🙏🙏❤❤

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fikrufikru2946
    @fikrufikru2946 Před rokem +20

    ክቡር ደረጄ ዘወይንዬ
    ክቡር አብይ ይልማ
    ክቡር መመህር ምህረተአብ
    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እና የኢትዮጵያ የስላሴ ሠይፎች ሺ ሁኑልን ።
    ብዙ ሚስጥሮችንና ትምህርቶችን ቀስመናል አውቀናል ነቅተናል እናመሠግናለን ።

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +5

    ለጾመ ጽጌ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የበረከት ጾም ያርግልን

    • @yalemselam8158
      @yalemselam8158 Před rokem

      Such a great lesson. Full of knowledge. May God bless you🙏🙏🙏
      Keep up the good work!!

  • @weynatube21
    @weynatube21 Před rokem +68

    እንኳን ደና መጡ መምህራችን
    ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን
    ኢትዮዽያ❤️🇪🇹

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před rokem +45

    🙏የንስሐ ስግደት🙏
    🌼🌻🏵️💐🌹🎋🌸🌼🌻🏵️
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 3X
    እግዚኦ መሐረነ አማኑኤል 3X
    እግዚኦ መሐረነ ጌታ ሆይ 3X
    ኪርያላይሶን ጸባኦት
    ኪርያላሶን አዶናይ
    ኪርያላይሶን ያሕዌ

    ኪርያላይሶን ኤልሻዳይ
    ኪርያላይሶን ኢየሱስ ክርስቶስ
    ኪርያላይሶን አማኑኤል

    በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 3X
    በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ አማኑኤል 3X
    በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ጌታ ሆይ 3X

    በእንተ ኪሩቤል መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ሱራፌል መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ መላእክት መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ቅዱሳን መሐረነ ክርስቶስ

    ይቅርታን ስጠኝ ቅዱስ ሆይ
    ይቅርታን ስጠኝ አምላክ ሆይ
    ይቅርታን ስጠኝ አባት ሆይ

    ስለ ድንግል ማርያም ብለክ ይቅር በለኝ
    ስለ ቅዱስ ሚካኤል ብለክ ይቅር በለኝ
    ስለ ቅዱስ ገብርኤል ብለክ ይቅር በለኝ

    ወንጌልህን ስለበሰበኩ ሐዋሪያትህ ብለክ ተለመነኝ
    መከራን ስለታገሱ ሰማዕታትህ ብለክ ተለመነኝ
    በክብርህም ስለከበሩ ጻድቃን ብለክ ተለመነኝ

    ኦ አምላክ
    ኦ ክርስቶስ
    ያድኅነነ ከመአቱ ይሰውረነ በምሕረቱ
    በእንተ ማርያም ወላዲቱ
    ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ
    ቅዱስ ሥሉስ እግዚአብሔር ተሣሃለነ 3X
    እግዚኦ መሐረነ 3X
    እግዚኦ መሐከነ 3X
    እግዚኦ ተሣሃለነ 3X
    ተዘከረነ በውስትከ መንግሥትከ 3X

    የንስሐ ስግደት

    ኦ መሐረነ ክርስቶስ 3X
    ኦ መሐረነ አማኑኤል 3X
    ኦ መሐረነ ጌታ ሆይ 3X

    ኦ ተሣሃለነ ኢየሱስ 3X
    ኦ ተሣሃለነ መድኀኔዓለም 3X
    ኦ ተሣሃለነ ኤልሻዳይ 3X

    በእንተ ድንግል ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 3X
    በእንተ ወላዲተ አምላክ መሐከነ ክርስቶስ 3X
    በእንተ ኪዳነ ምሕረት ተሣሃለነ ክርስቶስ 3X

    በእንተ ሚካኤል መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ገብርኤል መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ኪሩቤል መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ሱራፌል መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ተክለሃይማኖት መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ሰማእታት መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ሐዋሪያት መሐረነ ክርስቶስ
    በእንተ ነብያት መሐረነ ክርስቶስ

    በእንተ ውልደትህ መሐከነ ክርስቶስ
    በእንተ ጥምቀትህ መሐከነ ክርስቶስ
    በእንተ ስቅለትህ መሐከነ ክርስቶስ
    በእንተ ዕርገትህ መሐከነ ክርስቶስ

    በእንተ መስቀሉ ተሣሃለነ ክርስቶስ
    በእንተ ጽላቱ ተሣሃለነ ክርስቶስ
    በእንተ ሥጋወ ደሙ ተሣሃለነ ክርስቶስ

    ኪርያላይሶን 12X
    እግዚኦ አምላክ 3X
    እግዚኦ ክርስቶስ 3X

    3 የንስሐ ስግደት

    ✞ የንስሐ ስግደት ✞

    እግዚኦ አምላክ 3X
    እግዚኦ ክርስቶስ 3X

    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ 3X
    እግዚኦ ራራልን ክርስቶስ 3X
    እግዚኦ ተዘከረን ክርስቶስ 3X

    ስለድንግል ማርያም ማረን ክርስቶስ 3X
    ስለቅዱስ ሚካኤል ማረን ክርስቶስ 3X
    ስለቅዱስ ገብርኤል ማረን ክርስቶስ 3X

    ኪርያላይሶን ኢየሱስ 3X
    ኪርያላይሶን አማኑኤል 3X
    ኪርያላይሶን መድሃኒተ ዓለም 3X

    ክርስቶስ ናይን
    አብኖዲ ናይን
    ትስቡጣ ናይን
    ታኦስ ናይን
    ማስያስ ናይን
    ጌታ ሆይ ናይን
    መድኃኒዓለም ናይን
    “ ንቁ ”
    ኢያኤል ናይን
    ታዳኤል ናይን
    ጸባኦት ናይን
    ኤልሻዳይ ናይን
    አዶናይ ናይን
    ያሕዌ ናይን

    ተሣሃለነ እግዚኦ አምላክ 3X
    ተዘከረነ በውስትከ መንግሥትከ 3X
    አድኅንነ ከመአቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ 3X
    ስማሃነ አምላክነ ወመዳኒነ
    በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
    💚💛❤😇🙏🙏🙏czcams.com/video/Qc7u3zqtViI/video.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!

  • @dassmedia
    @dassmedia Před rokem +68

    + + + ይህንን እውቀት የገለጠ ጌታችን ይመስገን ። በግእዙ ክብረ ነገስትም ላይ ኢትዮጲያ እስከምጽአት ድረስ በእውነተኛው እምነት ጸንታ እንደምትኖር ተጽፎኣል ። " - - - እኛ ግን በአባቶች ሀዋርያት የቀናች ሀይማኖት ጸናን ። የቤተ ክርስቲያንንም ሀይማኖት ሰጠን ። እንዲሁም ኢትዮጲያ ክብር ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እስከሚመጣበት እለት ድረስ ከሃይማኖቷ ጋር ትኖራለች ። ለዘለአለሙ አሜን + ወንህነሰ ጸናዕነ በርትዕት ሀይማኖት እንተ አበው ሐዋርያት + " መምህር እናመሰግናለን + + +

    • @Linatube891
      @Linatube891 Před rokem +1

      ልክ ነው ግን ኢትዮጵያ በእውነተኛ እምነት ፀንታ መኖሯ የእያንዳንዳችን የግል የፅድቅ ስራ ካልሰራን ኢትዮጵያዊ በመሆን ብቻ ከመጥፋት መዳን አይቻልም።

  • @user-ps8mx1gz3m
    @user-ps8mx1gz3m Před rokem +57

    እጅግ በጣም መሰማት ያለበት ጉዳይ ነው
    ትውልድ ይህን መስማት አለበት እግዚአብሔር
    አብዝቶ ይባርካችሁ ውድ መምህሮቼ በርቱልን!❤️

    • @ya336
      @ya336 Před rokem +1

      ቀደምኩሽ ብዬ ስለፈልፍ🥺😂😍

    • @user-ps8mx1gz3m
      @user-ps8mx1gz3m Před rokem +1

      @@ya336 አይደል መቸም አቀድምኝም

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meazamichael6925
    @meazamichael6925 Před rokem +3

    መምህር ምህረተአብ ጨክኑ ብለህ አስጨከንኸኝ ለስጋወ ደሙ ታደምሁኝ ስልጣንህን ይባርክልን 0

  • @endutube
    @endutube Před rokem +21

    አቤቱ አምላኬ ሆን አይኔን ግለጥልኝ ልቤንም አጽናዉ መንገድህን አንድከተል እርዳኝ
    የዚች አለም ፈተና በዝቷልና ...ይሄንም እያየን የማናምን በዙ ሰዎች አለን ..መምህሬ ልብ ያለዉ ልብ ይበል ..አስከፊዉ ዘመን መቷል....ሀገራችንነ ሰላም ያርግልን

  • @user-uk1bg3xb2b
    @user-uk1bg3xb2b Před rokem +22

    ሁለት የኢትዮጵያ እንቁዎች አሏህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጆሮ ያለዉ ሁሉ ይስማችሁ 👍💚💛❤

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před rokem +30

    ውዶች እንኩዋን ደህና መጣቹህ በእናንተ በኩል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተስፋ አላት ይሄን መናፍስት አለም እየተዋጋቹህ ነው እግዚአብሔር ይባርካቹህ መምህር ምህረት አብ አስፋ እና መምህር እና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ዋው ቆንጆ ስብከት ነው

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulukentefera6367
    @mulukentefera6367 Před rokem +5

    ጸጋ ይብዛላቹ ኑሩልን!!!

  • @ashametefa9838
    @ashametefa9838 Před rokem +5

    እጅግ በጣም የምወዳችሁ መምህሮች ሁልጊዜም የእናንተን መርሃግብር እየተከታተልኩ ወደ ትክክለኛው የክርስቶስ መንገድ እንድንጓዝ እንድናውቅ እንድንመረምር ሁሉንም የኢትዮጵያን ህዝብ ስለምታነቁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ። መላእክቶች ሁልጊዜም ይጠብቋችሁ። አሜን።

  • @Kidist19
    @Kidist19 Před rokem +3

    እንኳን ለፆመ ጽጌ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እመቤታችን በስደቷ ስደታችንን ትባርክልን!
    መምህራኖቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድለን
    በድኃኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ ማስተዋሉን ያድላቸው እኛንም ከሴራቸው በደሙ ይሸፍነን እግዚኦ

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 Před rokem +6

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ከሰው ልጆች በፊት የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ 🙏 አልርህማን አልርሂም አልቁዱስ አልረዛቅ አልከሪም አልአዚዝ አልተዋብ ይጠብቅሺ ሀገሬ አሚን 🤲 ኩሪ በፈጣሪሺ እሱ ነው የፈጠረሽ ☝️ ሀገሬ

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 Před rokem +5

    ተባረኩ መምህሮቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ማንቂያ ደውልን ያስፋልን ፈጣሪ አደራውን ትንቢት ፈጻሚ አያርገን አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @tilahuntadesetale65
    @tilahuntadesetale65 Před rokem +17

    ኢትዮፕያን እና ኦርቶዶክስን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን መምህር ምረት አብ አብይ ይልማን ስላቀረብከው እናመሰግናለን አብራችሁ ብትሰሩ ጥሩነው

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před rokem +24

    እንኳን ደህና መጣችሁልን መምህራችን የተዋህዶ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን😘😘

  • @MelakuShimelis
    @MelakuShimelis Před rokem +11

    እንዴት ደስ የሚል ጥምረት ነው በማርያም ፡፡መምህሮቼ ቃለህይወትን ያሰማልን፡፡

  • @tigist9632
    @tigist9632 Před rokem +13

    በእዉነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላክ ሆይ ከመናፍስታዊ አሰራር አንተ በጥበብህ አድነን🤲

  • @user-yk6yz8cc8o
    @user-yk6yz8cc8o Před rokem +30

    ሰላም ለመላው ኢትዮጵያዊ ወገኖቻችን ይሁን መምህር የኛ እንቁ አባት እንኳን በሰላም መጣችሁልን በርቱልን💚💛❤💒🙏

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-cz5tu3pk2y
    @user-cz5tu3pk2y Před rokem +29

    በርቱልን እንቁዎች የተዋህዶ መምህራኖቻችን ዐ የድግል ማርያም ልጅ ሀይልና ጉልበት ይሁናችሁ ሀይል ሁሉ የእግዚአብሄር ነው

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @lenateshome3896
      @lenateshome3896 Před rokem

      Ewunet.newu.ameeeen.hayiluuu.yesu.newuuuu

  • @dembechatube
    @dembechatube Před rokem +7

    *ክልኤቱ ድንቅ መምህር አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዓብይ ሁሌም በማንቂያ ደወል ይምጡ ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን*

  • @merontadele70
    @merontadele70 Před rokem +11

    በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን ትውልዱን ለማዳን አብራቹ ብትሰሩ መልካም ነው ውዱ መምህራችን። ተባረኩ የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ አሜን።።

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-he7rv6dj7r
    @user-he7rv6dj7r Před rokem +22

    ከባድ ጊዜ ላይ ደርሰናል ፈጣሪ በቸርነቱ ይጠብቀን በቤቱም ያፅናን🙏🙏🙏🙏

  • @salamontube
    @salamontube Před rokem +8

    ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🙏🥰

  • @fiyorina5640
    @fiyorina5640 Před rokem +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ጌታ ጨምሮ ጨማምሮ ጸጋውን ያብዛላቹ 🙏🙏🙏🙏

  • @Havker983
    @Havker983 Před rokem +5

    ማወቅ ሳይሆን እውቀን መገኘት ያለብን ግዜ ነው።
    🙏🙏🙏👉መምራችን ኑርልን

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yosephkebede5006
    @yosephkebede5006 Před rokem +3

    በጣም ታስደስታላችሁ እናንተን የሠጠን መድሃኒዓለም ይመስገን

  • @emebteaj8425
    @emebteaj8425 Před rokem +20

    ደስ ስትሉ የኛ መምህሮች እድሜና ጠና ይስጥልን በርቱልን ስወዳችሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @lumibasha8696
      @lumibasha8696 Před rokem

      🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😍😍😍😍😍

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ናኒ
    @ናኒ Před rokem +10

    ሁለት እንቁዎች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ 🙏

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @cocob7788
    @cocob7788 Před rokem +6

    አቤቱ አቤቱ አቤቱ እግዚአብሔር ማረን ይቅርበለን ጌታዬ አምላኬ ቃለህይወት ያስማልን መምሮቸችን እግዚአብሔር አቤቱ አተ ማረን ይቅርበለን አምላኬ

  • @meseretwondimu2195
    @meseretwondimu2195 Před rokem +4

    አምላኬ ሆይ በእምነታችን ጸንተን አድርገን ይቺን የተባረከች ዘመን ለማየት ያብቃን🙏

  • @user-xt9ef3pz8d
    @user-xt9ef3pz8d Před rokem +7

    አቤቱ ጌታ ሆይ አንተዉ አስበን🙌 እዉነት ነዉ ሁሉንም በክለዉታል / ገጠር ሳይቀር መረቱ ያለማዳበሪያ እህል አይበቅልም ብለዋል መጨረሻዉን ያሳምረዉ በሀገራችንማ ተስፍፍቶል የንሮ ዉድነቱን ተመልከቱ የትቢቱ ፍጻሜ አያድረገን አምላክ 🙏🙌

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 Před rokem +27

    አምላኬ ሆይ ሰለ ቀድሞ አባቶቻችን በለህ ሀገራችነን ኢትዮዽያና ህዝቦቿን ከዚህ ከፉ ሀሳበና ከፉ መንፈሰ ተጥበቀን ዘንድ እንማፀንሀልን መምህሮቼ ክከፉ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይጥበቃችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @lenateshome3896
      @lenateshome3896 Před rokem +1

      Ameeeeen

  • @mekonenseyuom7949
    @mekonenseyuom7949 Před rokem +2

    መምህሮቻችን ፈጣሪ ይጠብቅልን እድሜ ከጸጋ ይጠብቅልን

  • @zinashtsegaye2633
    @zinashtsegaye2633 Před rokem +3

    ሁልጊዜ ስፀልይ ነበር እካንም ተገናኛቹ ደስ ቡሎኛል እግዝአቤሔር ይመስገን

  • @Tube-zb6by
    @Tube-zb6by Před rokem +17

    እንቁ መምህሮቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ💚💛❤️

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @selamselami2503
    @selamselami2503 Před rokem +2

    እንዴት እንደምወዳችሁ ሁለት እንቁዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @danielhabteab3017
    @danielhabteab3017 Před rokem +5

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ሃይልና ግይልበት እውቀት ኣብዝቶ ይስጣቹ ለኛም ሰሚ ጀሮና ኣስተዋይ ልቦና ይስጠን ኣሜን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @user-tq7ex1lh5z
    @user-tq7ex1lh5z Před rokem +3

    አቤቱ እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamgezachw8478
    @selamgezachw8478 Před rokem +3

    የማንቂዉ ደወል ያነቃኛ ነኛ አምላኬ ይመሰገን መምህሯቻችን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የገለጠላችሁ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣችሁ ሠላም ለሀገራችን ይሁን

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 Před rokem +17

    ሁለት እንቁ መምህሮቻችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታቆይልን ስስቶቼ ናቹህ።

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dave-tm8ll
    @dave-tm8ll Před rokem +6

    ሁለት የኢትዮጵያ ጀግኖች በርቱልን እግዚአብሔር ያጽናችሁ ይጠብቃችሁ።

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @user-np8hn8ok4i
    @user-np8hn8ok4i Před rokem +8

    ለለን ሰአት እና ግዜ እግዚአብሔር ይመሰገን ለመምህራችን ለወንድሞቻችን ቃል ሂወትን ያሰማልን

  • @samuelwendy8932
    @samuelwendy8932 Před rokem +5

    What a wonderful explanation I was fascinated and well inspired by Abiy thank you both...God bless 🙏 you.

  • @kalehebesha6071
    @kalehebesha6071 Před rokem +3

    በእውነቱ ድንቅ ነው እጅ በአፍ የሚያስጭን
    ወገኔ ለኔ ብለህ ስማ !
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተዋህዶ አርበኞችን መምህሮቼ
    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርግብ !!!

  • @abrisosfam7139
    @abrisosfam7139 Před rokem +10

    እናንተ የኢትዮጵያ እንቁዎች ተባረኩ ፈጣሪ ለህዝቡ መዳኛ እና ማንቂያ ያስቀመጣቹ መምህራን ናቹ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ጠብቆ በቤቱ ያፅናቹ ከናንተ ብዙ ነው የተማርኩት

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @asefeleke9556
      @asefeleke9556 Před rokem

      bertulin

  • @danadana8291
    @danadana8291 Před rokem +1

    የኛ እንቁዎች አብዬ መምህር ምህረተአብ ኑሩልን

  • @bettesatu2623
    @bettesatu2623 Před rokem +2

    የዘለአለም አምላክ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድላችሁ! አብይ ብዙ ብዙ አግኝቻለሁ ካንተ።ጨምሮ ይግለፅልህ መድሐኒአለም ያበርታህ ።ሁሌም በትጋት እከታተልሀለሁ ።እንድማር እንድረዳ እናንተን ምክንያት ያደረገ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።

  • @user-jv9su6dm1i
    @user-jv9su6dm1i Před rokem +3

    በኡነት አሰገራሚ ትምህርት ነው
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    መምህሮቻችን
    ድጋሚ ኑልን በእግዚአብሔር ሰም

  • @esubdikayeleq3760
    @esubdikayeleq3760 Před rokem +7

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጣቹ ሁለታችሁም የምወዳችሁ መምህሮቼ በርቱልኝ ሥላሴ ዎች ይጠብቋቹ

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meazamichael6925
    @meazamichael6925 Před rokem +2

    አለቀስሁ ልጆቼን እግዚአብሔር ያድንልኝ የእንግሊዘኛ ለማወቅ እያለ ዘፈን ይሰማል ።

  • @eyerusalemababu2478
    @eyerusalemababu2478 Před rokem +2

    ሰምተን መቶ ሺ ፍሬ የምናፈራበት ይሁንልን።መምህሮቼ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ቸሩ መዳንያዓለም ቃላት የለኝም

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 Před rokem +2

    በርቱ የተዋህዶ ልጆች

  • @GetahunTefere-bh7ci
    @GetahunTefere-bh7ci Před rokem

    እጅግ እጅግ ግሩም ትምህርት ነው መምህር ምህረተ አብ የተዋህዶ ብሌን
    ለሁለታችሁ ረጅም ዕድሜ እና ጠና ይስጣችሁ ።ለእኛ ለተዋህዶ ልጆች ደግሞ ፉሬ እድናፈራ
    የድንግል ልጅ እሪዳን አሜን ።

  • @solomon1155
    @solomon1155 Před rokem +9

    እኔ ወልደሚካኤል ነኝ ልጄ ፅጌ ማርያም ነች የማልረሳት እናቴ በኮረና ግዜ ያጣዋት እናቴ እሕተተ ጊዮርጊሥ ነች እድንበረታ እኔና ልጄን እዲያስባት እናተታችንና ያለፉትን እለምናለው በአማላጅተቷ ለምኑልን በጠበበው እድንጓዝ

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před rokem +3

    መምህር ምህረትአብ አብይ ይልማ የማደንቃችሁ መምህሮቼ ናችሁ

  • @adanechgashaw8443
    @adanechgashaw8443 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር ለመላው ኦርቶዶክስ ተከታዬች እደዚህ አይነት የሚያረጋጋ ትምህርት እንድንሰማ ያደለን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ....

  • @yeshworkadsu8860
    @yeshworkadsu8860 Před rokem +2

    እንቁ መምህሮች እጅግ የማከብራችሁ የምወዳችሁ በቤቱ ያፅናችሁ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥልን

  • @haregewoinbelayneh8467
    @haregewoinbelayneh8467 Před rokem +1

    ታላላቅና ከተወደደም ይልቅ ውድየሆነም የማይመስላሁ የኢትዮጵያ ድን ንብረቶች እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ይምርልን 🙏🙏 ቃለህይወትዐያሠማልን አሜን

  • @melkethany
    @melkethany Před rokem +7

    50 ቢወለድ 50 ነው ጉዱ
    ምህረተአብ ይበቃል አንዱ
    የኔ መምህር አንድ ለእናቱ

  • @etfworkkebede9278
    @etfworkkebede9278 Před rokem +2

    እግዚሕአብሔር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልንንንንንን

  • @mitikutesfaye1268
    @mitikutesfaye1268 Před rokem +1

    እናንተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ። የበለጠ የምታገለግሉበትን እድሜ ና ይስጥልን።

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Před rokem +5

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ሁለታችሁም የተዋህዶ እንቁ መምህሮቻችን ናችሁ እና በርቱልን ትውልድን ታደጉ ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ😍

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @solomonbahru9065
    @solomonbahru9065 Před rokem +3

    እንደናንተ የመሰሉ ሺዎች ወንድሞች እና እህቶችን ያፍራልን!እግዚአብሄር ጤና እና ረጅም እድሜ እንዲሰጣችሁ እንፀልናለን🙏🏽🙏🏽

  • @muluyieshibabaw8888
    @muluyieshibabaw8888 Před rokem +3

    ወንድሞቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን!! መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን!!!አሜን!!!!!!!

  • @user-pe3no5wx1r
    @user-pe3no5wx1r Před rokem +4

    እንደናተ ያሉ አባቶችን የሠጠን እግዚአብሔር ይመሥገን በእዉነት በጣም ተገርሜ ነዉ የሰማሁአችሁ ብዙ ተማርኩኝ እድሜና ጤና ይሥጥልን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @finekash561
    @finekash561 Před rokem +3

    የኛ እንቁዎች ።💪💪💪

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!

  • @jemayineshjemayinesh2455
    @jemayineshjemayinesh2455 Před rokem +12

    እግዚአብሔር ሆይ ዳጉን ቃን ያምጣልን
    እሄን እኩስ ማንፈስ ከህዝባቺን, ካህገራቺን ላይ እሰርሊን 🙏🙏🙏

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      አንዳንዴ አጋጣሚዎች ጥሩ እድልን ይወልዳሉ እናም ይህ አጋጣሚ የእርሶ ከሆነ ፕሮፋይሉን በመጫን እና ያሉትን መርሀግብሮች በመመልከት ከወደዱት ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @jemayineshjemayinesh2455
      @jemayineshjemayinesh2455 Před rokem

      ኤሺ ዋንድማቺን 😔

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před 9 měsíci +1

    በስመ አብ ❤ እምወዳችሁ እምሳሳላችሁ መምህሮች አይኖች ከእንቅልፌ የቀሰቀሳችሁኝ መምህሮች እንኳን ደህና መጣችሁልኝ መምህር ተስፋየን አቅርብልን. መምህርየ አደራ አደራ አደራ ከዛ ደግሞ አባቶችን መምህር ግርማን አባዩሀንስን አቅርብልን መምህር ሄኖክ ተፈራን መምህር ሄናክ ወልደማርያምን የወንጌል ገበሬ ናቸው እኔ ሀይማኖቴን ያወኩት ከነዚህ አባቶች ነው የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል የሆኑትን ለይተን አውቀናል ጥላታችን ማን እደሆን አውቀናል የተኙም አሉ ቀስቅስልን. መምህርየ ያንተውለታ ተፅፎ ተነግሮ አያልቅም እና እባክህ ለዚህ ሚስኪን ህዝብ ድረስለት ወደ ድቅድቅ ጨለማ አይሂዱ 😢 መምህርየ ብዙ እደደከምህ አቃለሁ ድካምህን እግዚአብሔር ይክፈልህ

  • @user-pj9th7ji7m
    @user-pj9th7ji7m Před rokem +3

    የተዋህዶ እቁዎች እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-pi7cm2bu1w
    @user-pi7cm2bu1w Před rokem +5

    ሠላም..መምህራችን..አገልግሎታችሁን..ዘመን..ይባርክላቹ...💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻

  • @asterymarymleji6094
    @asterymarymleji6094 Před rokem +1

    የሆርቶዶክስ ተዋህዶ እንቆ መምህራኖቻችን እግዚያብሔር ባላቹበት ይጠብቃቹ

  • @selamteka8059
    @selamteka8059 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁለት ድንቅ መምህራን የሚገርም እውቀት ነው ያስገበያችውን ሁለታችውም ለአለም ህዝብ በተለይ ለኢትዮጵያውያን ለኤርትራውያን ብርሀን ሆናችዋል እባካችው በርቱልን እግዚአብሔር በመንገዳችው ይከተላችው እመብርሀን ብርሀን ትሁናችው መምህር አብይ በጣም ሊድመጥ ይገባል ትውልዱን ያነቃ ጀግና ነው

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před rokem +2

    Amen amen..amen..kalat hiwet yasemaln memhrochachin..bewune yderegln

  • @abebebelay1584
    @abebebelay1584 Před rokem +2

    መምህር ምህረታብ፣መምህር አብይ እድሜና ጤና ይሰጥልን ለኦርቶዶክሰ ልጆች እጅግ ጠቃሚ ትምህርት እንዲሁም ለሌሎች ወንድሞቻችን ሊያቁት የሚገባ ትምህርት ነው ቃለህወት ያሰማልኝ ይቀጥል።

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!

  • @user-wk7by5eb7z
    @user-wk7by5eb7z Před 5 měsíci

    በእውነት ደሥ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን በዲሜ በጤና ይጠብቃቹህ እግዚአብሔር አሚላኪ ከዚህ የበለጠ የሚታገለጊሉበትን ፀጋ ያብዛላቹህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 Před rokem +2

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ይሰጥልን መምህር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @fawazagha2569
    @fawazagha2569 Před rokem +3

    መምህሮቼ እንደው ድንግል ማሪያም ከነ ልጇ ትጠብቃቹ 🙏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!

  • @alexyeyezina
    @alexyeyezina Před rokem

    መምህር ምህረትአብ አሰፋ በርታልን ለኦርቶዶክስ ክብር የምታደርገው ጥረት አደንቃለሁ ኑርልን

  • @user-vk8rx6ce2c
    @user-vk8rx6ce2c Před rokem +2

    እንኳን ደህና መጣቹህ መምህሮቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Před rokem +6

    ፈጣር አምላክ ከዚህ ከመጣብን ፈተና እሱ ይጠብቀን እዴት ጭንቅላት ያለው ሰው የሚሰማ ሰው የፈጠረንን አምላክ ትቶ ሰይጣንን ይመርጣለ ድንግል ሆይ ከልጂሽ አስታርቅን እያወቅንም ሄነ ሳንቅ ያጠፉነውን ይቅር በለን ለንሰሀ አብቃን 🙏🙏🙏😔😔😔በጣም ፈርቻለሁ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem +1

      እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 Před rokem +4

    በጣም የምወዳችሁ የኢትዮጵያ እንቁ እግዚአብሔር በፀጋ በጤና ይጠብቅልን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před rokem

      እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!

  • @abebabereket7468
    @abebabereket7468 Před rokem +2

    ሰለምትሰጡት ትምህርት እናመሰግናለን መምህር አብዪ ዪልማ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏

  • @mekibibtgutema9912
    @mekibibtgutema9912 Před rokem

    በጣም በጣም የሚያምር እግዚአብሔርን የሚያደስት የናንተንም ቃል እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ደስ ብሎኛል ለካ ኢትዮጵያ የተባረኩ ብዙ ልጆች እንዳላት ማሳያ ነው

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 Před rokem

    እድሜ ይስጣችሁ!
    ይህንን ባለ ብሩህ አዕምሮ መምህር እና ጋዜጠኛ እባካችሁ የሚዲያ አካላት ተጠቀሙበት፣
    የምወዳችሁ የሀገሬ ወጣቶች ፣ ያላችሁበትን ዘመን መርምሩ፣ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ላይ እግዚአብሔር አምላክ የፈጠረን በምክንያት ነው። የአለም መዳኛ ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት።
    መምህር ምህረተአብ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን!

  • @selamyoutub
    @selamyoutub Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅዶ እና ወዶ ለዚህ ሰአት ናቀን ያደረሰን የድንግል ማርያም ልጆች ክብረና ምስጋና ይግባው ሁለት እንቁ መምህራችን ሰላም መጣችሁ በርቱልን አሁንም ብዙ እንጠብቃለን ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @woinshetgenene3542
    @woinshetgenene3542 Před rokem

    ወንድማችን አባታችን መምህራችን የእግዚያብሄር እድሜክን የማቱሳላ ያድርግልን ያንተን ውልታ ፈጣሪን አደረሳትም።

  • @user-tate746
    @user-tate746 Před rokem +1

    ቃላት የለኝም ማርያምን በደንብ ሊሠማ ይገባል ሸር ሸር

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake3628 Před rokem +4

    i really appropriated all you mentioned is extremely useful
    Orthodox forever

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před rokem +3

    በርቱ እውነት አይል አላት ታበራለችም
    አምላከ ቅዱሳን በክፉ ይሸፍናቹ የኛ ውዶቻችን❤

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 Před rokem

    በጤና በፀጋ እድሜ ይስጣቹ እንቆዎቻችን መምህራን ከክፍ ነገር የመድሃኒያለም ከለላ አይለያቹ