መጽናናትን የፈለገ ቤተሰብ አሁኑኑ ይመልከተው | አርቲስቶች ተጽናኑ | Ethiopian Orthodox Tewahdo | 2022 - Mehreteab Asefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 10. 2022
  • Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mehreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | ለአርቲስቶች የቀረበ ጥሪ - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2022
    Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
    Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
    Facebook: / yemankiyadew. .
    Instagram: / yemankiya_d. .
    Flickr: www.flickr.com/people/yemanki...
    Website: www.yemankiyadewel.org
    Subscribe: czcams.com/channels/TuO.html...
    #madingoafework #Memihir_Mehreteab_Asefa #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_preaching_2022 #New_Sibket_2022 #Mihreteab_Asefa #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ
    Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
    Yemankiya Dewel © 2022. All Rights Reserved.

Komentáře • 508

  • @salamontube
    @salamontube Před rokem +95

    ነፍሱን ይማረው መምህራችን እድሜ ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

    • @mokaruth6301
      @mokaruth6301 Před rokem +1

      አሜን🙏

    • @hailubelete5654
      @hailubelete5654 Před rokem +1

      Amen

    • @santaioaaa5687
      @santaioaaa5687 Před rokem

      ነፍስ ይማር ለወድማቺን 🙏🙏🙏🙏😘😘😘መምህራችን እድሚ ጤና ይስጥልን😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏💛💚💓

  • @user-qb2ox4kq8u
    @user-qb2ox4kq8u Před rokem +147

    የወንድማችን የሰይፈ ስላሴ ነፍስ ይማርልን በተለያየ ቦታ ሂወታቸው ላጡ ወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን እኛንም ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን

    • @bzu4394
      @bzu4394 Před rokem +3

      አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏
      እኔስ ፍራሁ😭የሀገራችንን ነገር ታስበው 😟😟😟😟😔

    • @tirualemeyihunatube344
      @tirualemeyihunatube344 Před rokem +2

      አሜን

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem +2

      ፕሮፋይሉን በመጫን ደምሩኝ! ብዙ ቁምነገር ታገኙበታላችሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-dk9qh6yn6w
      @user-dk9qh6yn6w Před rokem

      አሜን🙏🙏🙏😥😥

    • @user-wj5rt6ek8n
      @user-wj5rt6ek8n Před rokem +1

      @@maymrobi እሺ

  • @kidist2779
    @kidist2779 Před rokem +10

    አቤት መምህራችን እንደኔ የሚዎዶት አለ? ሰአውዲ እያለሁ በ20አመቴ ነው ትምህርታችሁ የቀረጸኝ በእምነቴ ያጸናኝ አሁን 28 አመቴ እስከአሁን ምታስተላልፏት አንዷም አታመልጠኝ ሲነኩብኝ ይከፋኛል እድሜ ይስጥልኝ💝😍🥰

    • @user-ln2kq1rh7i
      @user-ln2kq1rh7i Před rokem

      በጣም እኔም በጣምምም ነው ምወደዉ የኛ እንቁ መምህር እኔም። ሳኡድ ነኝ እና። ሳኡድ በዙ ነገር አስተማረን የመምህረ ምህረት አብ አሰፋ ሰብከት እንዴት እንደምወደው አትጠይቅኝ የምር በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር ይጠብቅልን 20ጀመሬ አሁን 23አመት ነው እግዚአብሔር ይመስገን🌹⛪❤❤❤❤❤❤⛪ የኔ መፅናኛ ነው የኔ መምህር ❤❤🌹🌹❤

    • @user-ln2kq1rh7i
      @user-ln2kq1rh7i Před rokem

      በጣም ነው ምወደዉ ቃል የለኝም የምር🌹❤❤

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 Před rokem +70

    የኛ መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ❤️ማዲ ነፍስህን ከቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን 😭😭😭😭💔🙏

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem +1

      ፕሮፋይሉን በመጫን ደምሩኝ! ብዙ ቁምነገር ታገኙበታላችሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mallkmallk6328
      @mallkmallk6328 Před rokem +1

      መምህራችን እድሜና ጤና ይስልን እግዚአብሔር

  • @yordinaa2119
    @yordinaa2119 Před rokem +28

    ፍቅር የሆንክ መምህር እኮ ነህ እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የመሰለ መምህር ስለሰጠን

  • @merymain5649
    @merymain5649 Před rokem +54

    ወንድማችን በሞሞቱ በጣም ብናዝንም ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ለመላው ቤተሰቦች እግዚአብሔር መፅናናቱን ያድልልን በወለጋ ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍሳቸውን ይማርልን

    • @abaynesh4400
      @abaynesh4400 Před rokem +1

      አሜን

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      ፕሮፋይሉን በመጫን ደምሩኝ! ብዙ ቁምነገር ታገኙበታላችሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před rokem +11

    እስቲ እዚህ ማፅናናት ላይ ያስተዋላቹትን ንገሩኝ የተዋህዶ ልጆች አባታችን ተብሎ ገና እመቤታችን ሲባል መብራት ፏ ሲል ልቤ ድንግጥ አለ እስቲ እንደኔ አይነት ስሜት የተሰማው

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před rokem +31

    አርቲስት (ድምፃዊ)ማዲንጎ እድለኛ ነው:: ሞቱ እንክዋን ክብር አለው ነፍሱን ይማረው🙏🏾

  • @manallaaa1651
    @manallaaa1651 Před rokem +31

    😭😭😭😭ነፍስ ይማር ለመላዉ ቤተሰቦቹም ለጓደኞቹም መፅናናትን ይስጥልን

  • @aberashhune
    @aberashhune Před rokem +33

    እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን #ላይክ #ሼር
    እንኳን ለሰማእቱ ለቅዱስ ጌዮርጊስ ወራሀዋ መተሰብያ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🌿👏🌹🕊🕊🕊🕊🕊

    • @abaynesh4400
      @abaynesh4400 Před rokem +3

      አሜንየተዋህዶየናቴልጅእንኳንአብሮአደረሰን

    • @HanaWuletawtube
      @HanaWuletawtube Před rokem +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @HanaWuletawtube
      @HanaWuletawtube Před rokem +1

      አበርዬዬዬዬ የኔ 😘❤️

  • @wogu2269
    @wogu2269 Před rokem +10

    መምህር ምህረተ አብ የድንግል ማርያም ልጅ የሁሉ ባለቤት የሆነ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን አንተ ልዩ የዚህ ዘመን ንፁህና ልዩ የክርስቶስ ሀዋርያ ነዉ እግዚአብሄር በህይወት ዘመንህ ሁሉ ይከተልህ

  • @ethiopiawet
    @ethiopiawet Před rokem +10

    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️😘💐👌🙏🏽👏🏾👍🏾♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💛አረ ምህረተ አብዬዬዬ ምን አይነት ትምህርት ነው ይደንቃል ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እወድሃለሁ በጣም በጣም ምን አይነት ችሎታ ነው ? ወይ ጉድ እኔ እራሴ በሳቅ ሞቼ ነበር ተባረክ ያብዛክ የኔ ጌታ ማዲዬ ከማረፍህ አንድ ሳምንት ቀደም ብሎ ደም ስር ውስጥ የሚዘዋወሩ ሙዚቃዎችህን እየሰማሁ ነበር በፌስ ቡክ ፔጄም ላይ አኑሬው ነበረ ከማረፍህ በፊት ባንተ ሙዚቃ መገረሜ ከረጅም ግዜ በኃላ መሆኑ አስገርሞኛል 💔ማዲዬ 💔ነብስህን ከአባቴ በፃድቆቹ በኩል ያሳርፈው ጀግና መልካም ሰው አይሞትም ሁሌም በውስጣችን ሙዚቃዎችህን በሰማን ቁጥር እናስታውስሃለን የኔ የግሩም ድምፅ ባለቤት ማዲዬ 💔💔❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @yemetaye4622
    @yemetaye4622 Před rokem +18

    የኛ መምህር እድሜና ጤና 🥰🙏ወንድሜ ማዲ ❤ነፍስህን በፀገነት ያኑራት 🙏🙏

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +12

    ነፍስሕ በሰላም ትረፍ ማዲዬ 💔💔💔😭😭😭😭😭😭ፈጣሪ ያፅናቹሕ ቤተሰቦቹ ልጁ እኛም የልብ አድናቂዎቹ 😭😭😭😭😭

  • @temegnushasefa9158
    @temegnushasefa9158 Před rokem +19

    ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን እግዚአብሔር ይስጥልን አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን 😥😭✝️🌹❤️

  • @meriyeabtwalije1153
    @meriyeabtwalije1153 Před rokem +12

    ትለያለህኮ መምህር ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፈጣሪ እድሜከጤና ጋ ይስጥህ👏
    ለወንድማችን ሰይፈ ስላሴ ነብሱን ይማርልን

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w Před rokem +24

    የወንድማችንን ሰይፈ ስላሴ ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን የሰማዩ አባታችን ነብስ ይማር

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      ፕሮፋይሉን በመጫን ደምሩኝ! ብዙ ቁምነገር ታገኙበታላችሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tube-ey6ox
    @tube-ey6ox Před rokem +6

    መምህሬ አንተን ግን ምንስ ቃል ይገልፅሀል ፈጣሪ ይጠብቅልን ለዎንድማችን ነፍስ ይማር

  • @selam9841
    @selam9841 Před rokem +13

    እግዚአብሔር ለሁሉም ኢትዮጲያኖች ፅናቱን ይስጥልን

  • @hanahana8273
    @hanahana8273 Před rokem +10

    መምህራችን አንተኮ ልዬ ነህ በ እድሜ በጤና ያቆይልን ኑርልን ወንድማችንም ነብሱን በ አፀደገነት ያኑርልን🙏አገራችን ስላም ያድርግልን ኦርቶዶክስን ተዋሕዶን ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን💒🇪🇹🙏

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před rokem +6

    በየቦታው ለሚታረዱትም ፈጣሪ ነብሳቸውን ተቀበል የውነት ቀባሪ አግኝቶ በዚህ ሰአት መቀበር መልካም ነው ቀባሪ ያጣ ብዙ አለና ስለሁሉም ተመስገን

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Před rokem +20

    ሀዘን ክፉነው ከፈጣሪ ያጣላል 😭😭ለ 20 ከመት እግዚአብሔርን አኩርፍ ደጁን ያልረገጠች እናት አውቃለሁ አሁን በቅርብ ቆረበች ከ20 አመት በኃላ

  • @srms7486
    @srms7486 Před rokem +2

    የሠይፈ ስላሴን ነፍስ ይማር

  • @roozrooz2027
    @roozrooz2027 Před rokem +15

    ለወድማችንን ነፍስ ይማር ለመምህራችን ቃለ ሂውት ያስማልን

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      ፕሮፋይሉን በመጫን ደምሩኝ! ብዙ ቁምነገር ታገኙበታላችሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saronyemisganatube1723
    @saronyemisganatube1723 Před rokem +2

    መምህር አንተን ያለማድንምቅ ንፍግነት ነው እግዚአብሔር ያገልግሌት ዘመንህን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋው ያኑርልን🙏 🙏🙏

  • @mfyoutube1484
    @mfyoutube1484 Před rokem +5

    የወንድማች የሰይፈ ስላሰ ነፍስን በገነት ያኑርልን ለወንድማችን መምህር ምሕረትኣብ ደሞ ቃል ሕይወት ያሰማልን ለዘማሪ ኤርምያስ ወንድማችንም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለሁሉ ቤተሰቡም መጽናናቱን ያድልልን መደሃኔ ኣለም ኣሜን!!!

  • @rtrt4684
    @rtrt4684 Před rokem +4

    እረጅም እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ያድልልን ድንግል ታኑርልን
    የሄድኩበት ቤተክርስተያን የኤርትራን ነበር እና ትንሽ ልጅ እየዞረ መፅሓፍ ቅዱሱን ሲያሳልም
    ምን ኣልኩ ጌታ ልጅ ስትሰጠኝ ላንተነው እምሰጠው ብዬ ተመኘሁና ፀለይኩ
    እንደ እርሶ ትውልድ ኣዳኝ ያድለን።
    የተፈጠረ ትውልድ ሁሉ የእርሱ ይሁን። 🕯💚💛❤️🇪🇹🙏🙏💔 ማዲዬ ለቤተሰቦችህ ፈጣሪ ያፅናቸው ኣልፎም ፈጣሪን እያገለገለ ነው የተባረኩ ቤተሰቦች ብሩክ ልጅ ኣበርክተዋል
    ለፈጣሪም ለህዝብም። ድንግል ፀጋችሁን ታብዛላችሁ🇪🇹❤️

  • @dfdd6569
    @dfdd6569 Před rokem +4

    የኛ አሪበኛ ሺአመት ኑርልን

  • @milonbd764
    @milonbd764 Před rokem +15

    እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን የኛ እቁ መምህር ፈጣሪ ይጠብቅልን

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      ፕሮፋይሉን በመጫን ደምሩኝ! ብዙ ቁምነገር ታገኙበታላችሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dheh984
    @dheh984 Před rokem +13

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላቹሁ ፀጋዉን ይብዛላችሁ

  • @azmeraazmera5153
    @azmeraazmera5153 Před rokem +3

    የወንድማችነን ሰይፈ ስላሴ ነብስ ይማርልን 🙏መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የማቶሳላን እድሜይስጥልን

  • @tigitube3
    @tigitube3 Před rokem +6

    ዛሬ አንደኛ ነኝ የኔ መምህር እንደዉ በአካል እርስዎን አግኝቼ ቃለ እግዚአብሄርን በአንደበትዎ ተሰብኬ ከዛ ከሞትም አይቆጨኝ

  • @mekdesmekde5525
    @mekdesmekde5525 Před rokem +5

    የወንድማችን የሰይፈ ስላሴ ነፍስ ይማርልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤናዉን ይስጥህ የኛ እንቁ

  • @merreytube9473
    @merreytube9473 Před rokem +3

    ቸርነቱ የማያልቀው ቸሩ መድሃኒአለም የሠይፈ ስላሴን ነፍሡን በመንግስተ ሠማያት ያኑርልን ለመላው ቤተሠቦቹ እና ወዳጆቹ መፅናናትን ይስጥልን አሜን።

  • @zeamazimare580
    @zeamazimare580 Před rokem +8

    የወንድማችንን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 Před rokem +17

    እግዚአብሔር የወንድማችን ነፍስ ይማርልን ለቤተሰቦቹ መጽናናትን እንመኛለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      ፕሮፋይሉን በመጫን ደምሩኝ! ብዙ ቁምነገር ታገኙበታላችሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @msratetsfayi5134
    @msratetsfayi5134 Před rokem +1

    መምህራችን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mekdibelete3611
    @mekdibelete3611 Před rokem +3

    የኛ እንቁ መምህረ ድንግል ማረያም ካለክ ላይ የበለጠ ጥበብ ታድልክ የማዳችን ነብስ በሰላም ትረፉ 😢😢

  • @saronyemisganatube1723
    @saronyemisganatube1723 Před rokem +6

    የምንወደው ወንድማችን ማዲንጎ ነፍሱን በገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቹ ለወዳጆቹ መፅናናትን ያድልልን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před rokem +3

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ድንቅ ትምህር ነዉ ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ለወንድማችን ነብስ ይማር ምን ይባላል

  • @amirasadek4232
    @amirasadek4232 Před rokem +1

    በጣም ደስ የሚልቆይታ

  • @merhawighebretnsae4522
    @merhawighebretnsae4522 Před rokem +3

    ኡዉነት ትለያለህ መምህራችን ለሃዛንዎኝ እግዚኣብሄር መጽናናት ይስጣቸዉ።

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 Před rokem +3

    አንተን የሰጠን አምላክ የደግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርሰቶስ ስሙየተመሰገነ ይሁን🙏❤🙏

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Před rokem +4

    መምህራችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን🥰🥰🥰🙏

  • @hiwotgonfa516
    @hiwotgonfa516 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ሺህ አመት ኑራልን መምህር

  • @user-xt9ef3pz8d
    @user-xt9ef3pz8d Před rokem +4

    ቃለህይወት ያሰማልን 🙌🙏🙏 በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 😍

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 Před rokem +8

    የወንድማችንን ሴይፈ ስላሴን ነፍስ ይማርልን ውድ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እሪጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Před rokem +3

    መምህሬ ትለያለህ እኮ💕🙏
    እድሜና ጤና ይስጥልን የማድዬን (የሰይፈ ስላሴን) ነፍስ ይማርልን

  • @HayatHayat-hb4bx
    @HayatHayat-hb4bx Před rokem +3

    የኛ እቁ መህምር ቃለሂወትን ያሳማልን 🙏🙏🙏💒💒💒💒📚📚📚📚ለወድማች ማድጎ ነፍሰይማርልን🕯🕯🕯😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gv7ty3bd4x
    @user-gv7ty3bd4x Před rokem +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የምትወዱት በላይክ አሳዩኝ

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem +3

    ማዲጎ መቼም ንረሣህ ነብስህን ይማርል መምህር እንወድካለን ❤️❤️❤️

  • @mimiatwibunademanw7773

    Kale heywt yasmale memerchen

  • @user-nq2qj1gh1i
    @user-nq2qj1gh1i Před rokem +2

    የወንድማችንን ነፍስ የማር ላዘኑት መፅናናትን ይስጥልን

  • @lamrotasefayoutube5515
    @lamrotasefayoutube5515 Před rokem +4

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን. የወድማችን የሴፈ ስላሴን ነፍስ ይማርልን በቀኙ ያኑርልን ለኛም ለንስሀ ሞት ያብቃን.

  • @msratetsfayi5134
    @msratetsfayi5134 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @etsegnetfanetahun7936
    @etsegnetfanetahun7936 Před rokem +1

    እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ይስጥልን መምህር

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 Před rokem +5

    ለወድማችንን ነፍስ ይማር ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @zalam6676
    @zalam6676 Před rokem

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-pi7cm2bu1w
    @user-pi7cm2bu1w Před rokem

    እግዚአብሔር..ይጠብቅህ..መምህር.

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 Před rokem +4

    ነብስ ይማር ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጥልን 😭

  • @elsabethaddisu9030
    @elsabethaddisu9030 Před rokem +1

    🙏❤️ተባረክልን መምህራችን ❤

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Před rokem +2

    የወድማችንን ነፉስ ማርልን መምህራችን እናመሰግን አለ እግዚአብሔር አምላክ ጤና ሰላም ፉቅር እድሜ ይስጥህ ቸሩ መድሀኒ አለም ጌታ ሆይ እባክህ እያወኩም ሄነ ሳላቅ ያጠፈሁትን ጥፉት ይቅር በለኝ ይቅር በለን ለንሰሀ አብቃኝ አብቃን

  • @maryy852
    @maryy852 Před rokem

    ቃለህይ ወትን ያሠማልን

  • @manendawoke7872
    @manendawoke7872 Před rokem +1

    Memhrachin🙏🙏🙏

  • @AaAaa-sn9fz
    @AaAaa-sn9fz Před rokem

    Nefsh Beselam Tiref

  • @tgyemariyamliji6106
    @tgyemariyamliji6106 Před rokem

    Kale hiyotin yasemalin memeher EGZIABEHER Amelak yitebikih

  • @tgyegna5636
    @tgyegna5636 Před rokem

    Memhrachn mhret abe egziabher kale hywete yasemaln memhre

  • @Tube-zj4ur
    @Tube-zj4ur Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤💙👏

  • @beralignfeleke2742
    @beralignfeleke2742 Před rokem +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን!

  • @mistamista8118
    @mistamista8118 Před rokem

    ቃለህይውትን ያስማልን 🙏🙏

  • @lamesginasmamaw2313
    @lamesginasmamaw2313 Před rokem

    እድሜና ፀጋ ያድልልን መምህር

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před rokem +3

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን የወንድማችንን ነፍስ ይማር ለሞላው ቤተሰብ መጥናናትን ያድልልን 😭😭😭😭💔💔💔🖤🖤💔

  • @user-cg2cn7gl7l
    @user-cg2cn7gl7l Před rokem

    መምህርስዋድህ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @woinwalera7983
    @woinwalera7983 Před rokem +5

    መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ
    የሰይፈ ስላሴ ነፍስ ይማርልን
    ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጥልኝ እመቤታችን ከነልጃ ታፅናቹ

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před rokem +3

    እግዚአብሔር አጠራራችንን ያሳምርልን በእውነት!

  • @temegnushasefa9158
    @temegnushasefa9158 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር 😭😭 ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤️😭

  • @kebebush5368
    @kebebush5368 Před rokem

    Kalehiyiwot yasemalen

  • @adanechgashaw8443
    @adanechgashaw8443 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን

  • @lijeyas2628
    @lijeyas2628 Před rokem

    Kalehiwot yasemalin memihirachin madiye nebsihin yimarih

  • @fasikaGebre
    @fasikaGebre Před rokem

    Amen Amen Amen

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 Před rokem +2

    መመምህራች ቃለህይወትን ያሰማልን ለሞተውም ወንድማችን ነፍሱን ይማርልን ለቤተሰቦቹ መጽናናትን ይስጥልን

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 Před rokem +3

    የወንድማችን ሰይፈ ስላሴ ነፍስ ይማር 🙏ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 😍👏

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ነብሱን ባፀደ ገነት ያኑር

  • @user-lo5fd3lm3b
    @user-lo5fd3lm3b Před rokem

    አንተን ያኑርልን መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥህ በሀዘን ቤት ገብተህ ሳቅን ዘራህ የኛ እንቁ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏😢

  • @hanahanaa1304
    @hanahanaa1304 Před rokem +1

    ነፍስ ይማር
    እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @natnaelgirmay8223
    @natnaelgirmay8223 Před rokem

    We are really proud of you brother we are proud of our religion because you guys

  • @tgyegna5636
    @tgyegna5636 Před rokem

    Memhre egziabher kale hywete ySemalnn enku memhrachn

  • @user-ij6nr8kz6f
    @user-ij6nr8kz6f Před rokem +1

    መምህሬ እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን🙏😍
    የወድማችንን ነፍስ ይማርልን

  • @user-ln2kq1rh7i
    @user-ln2kq1rh7i Před rokem +1

    የኔ እንቁ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ❤🌹🌹🌹🌹⛪⛪❤❤❤

  • @beliyukassa8854
    @beliyukassa8854 Před rokem

    አሜን የውድማቸፈችነነ ነበሰየማርል ለኛም ለንሣ ሞት የበቃን መምራችን ርጀም እደሜን የሰጥ የምታግለግልበትንአሜን 🤲🥰🙏🙏🙏

  • @zerfezerfe6427
    @zerfezerfe6427 Před rokem

    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር አምላካችን አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የመሰለ እንቁ ስለሰጠን።

  • @user-ve6me7no7s
    @user-ve6me7no7s Před rokem +2

    እውነት መምህራችን ኑሪልን ቃላት ያጠርኛል እድሜና ጤና ይስጥህ ለወንድማን ነብስ ይማር

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 Před rokem

    ማዲንጎዬ ነብስህን በገነት ያኑርልን

  • @nourcell392
    @nourcell392 Před rokem

    Ameen ameen ameen

  • @burhanamareh4498
    @burhanamareh4498 Před rokem

    ነብሠ ይማር ማዲጎ መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Před rokem +2

    የኛ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏 የወንድማችነን ነፍሱን ይማረው 😢😢😢😢😢

  • @user-be8ks6ey6n
    @user-be8ks6ey6n Před 9 měsíci

    ነብስ ይማር አባ እድሜ እና ጤና የስጥልን

  • @zehiwotalebel8490
    @zehiwotalebel8490 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን ረዠም እድሜ ይስጥህ
    ለዚህ ቤትም መጽናናትም ይሁን