``ህዳርና ታህሳስ ላይ ጥንቃቄ አድርጉ!!``መ/ር ደረጀ ዘወይንዬ ምሥጢር አውጥቷል!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 10. 2022
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 324

  • @Finoterama
    @Finoterama Před rokem +91

    *እውነት ነው መምህር አሳዛኝ ታሪክ ነው ማንነታችንን እያጠፉ ነው የኢትዮጵያን ማንነት እያበላሹ ነው ሁላችንንም እግዚአብሔር ይጠብቀን ምን ጉድ ነው ግን የመጣብን 🤔🤔🤔🥺 ከላይ ከአልተቋቋሙስ ከባድ ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን*

    • @lemlemalem7963
      @lemlemalem7963 Před rokem +2

      አሜን አሜን አሜን ወንድሜ

    • @sewkefuegezabehermelkam7878
      @sewkefuegezabehermelkam7878 Před rokem

      Amen kene please tiketalk lay shear argelachw yehe video ena CZcams account 🙏 😊 bezu wetatoch yayetal

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 Před rokem

      🧶Canan, Tekekel tenagrehal! Meftehew kuch blen Agerachinen ena Manenetachinen mestet yelebenem! Orthodox yehonu bezu yeteleyayu Politica Partiwoch betolo Mesereto le Merchaw mazegajet ena mawedader new! Kezia, hagerachinen ena Manenetachinen melso mastekakel new! Yechalal ke Egziabher gar! Effective plan, strategies ena korat determination yetekal! Nothing comes easy! Opposition Party Memesret alebet! Bezu Bandoch techemelalkewal! Ager metsdat alebet, once and for all! This wouldn't happen easily in other Countries! Hezebu yenesal! Men Hezbachinen endafezezew alawukem! Menkat ena #No More! bemalet metagel ena wutet mamtat alebet!!✊✊

    • @dinajoro1502
      @dinajoro1502 Před rokem

      😊

    • @rahelkaderjamalyesufe834
      @rahelkaderjamalyesufe834 Před rokem

      Selam lante yehun kenean wedeme keqerbe geze wede antem baherik tekeyerwale yekerta gen yetayen new

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +39

    ኢትዮጵያዬ ተመለሽ 😭😭🙏🏿
    ኢትዮጵያዬ ተነሺ 😭😭😭🙏🏿
    ኢትዮጵያዬ ነይ 😭😭😭😭🙏🏿
    ኢትዮጵያዬ ቁሚ 😭😭😭😭🙏🏿
    ኢትዮጵያዬ ፈጣሪ ይሁንሽ እግዚአብሔር ያስብሽ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @__-hp1lw
    @__-hp1lw Před rokem +35

    እውቀት ታላቋ እግዚአብሔርን ታከብራለች🙏

  • @banchbesratahmad8672
    @banchbesratahmad8672 Před rokem +62

    እናንተን የፈጠረው አምላክ ወልደዉ ያሳደጉ ወላጆች ክብር ይግባቸው እኛም ሰምተን የምንተገብር ያድርገን ፈጣሪ ሃገራችን ከታሰበባት መአት ይሰውር ይጠብቅልን የምንወዳችሁ የምናከብራችሁ መምህሮቻችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከናንተ ብዙ እንማራለን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @ethioinfo727
    @ethioinfo727 Před rokem +25

    ህዳርም ሰላም ይሑን፤ ታህሳስም ሰላም ይሑን… በአጠቃላይ ከመስከረም እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ ሰላም ለሰው ልጁ ይሑን!
    ሰላም ለሀገራችን ፤ ሰላም ለህዝባችን ፤ ሰላም ምድር ላይ ላሉ ፍጥረት በሙሉ፡፡
    ኢትዮጲያ ለዘላለም ከፊት ቀድማ ትኑር!

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Před rokem +27

    እናተ በጣም ለኢትዮጵያ እና ለህዝቧቿ እየደከማችሁ ነው ፈጣሪ ያበርታችሁ እኛንም ያንቃን አሜን

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 Před rokem +14

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ አስባት
    ከሚጠፉት ሳይሆን ከሚሰሙት ህግህን ፈርተው ከሚኖሩ ሰዎች ጋር ከመላው ቤተሰቦቼ አድነን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +18

    "እውቀት ታላቁአ እግዚአብሔርን ታከብራለች !"
    እግዚአብሔር ቅድስት ሐገራችንን ይጠብቅልን እናመሰግናለን መምህሮቼ

  • @degeneshsheway8628
    @degeneshsheway8628 Před rokem +1

    ተባረኩ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ይጠብቀን በርቱ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ነው !!!

  • @tgteshome9859
    @tgteshome9859 Před rokem +9

    ሰላም መምህራን እናንተን ያኑርልን ስለምታሳውቁን ሁሉ እናመሰግናለን ከጎናችሁ ነን

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Před rokem +7

    አብይዬ ደረጄን እኛም እንወደዋለን ከአንተ ጋር ሰለአየሁት ደሰ ብሎኛል እውነት ነው ሲናገር ቢውል የማይሰለች ነው ደረጄ በዚህ አጋጣሚ ላመሰግነው እፈልጋለው ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ በተለይ በግብረሰዶማውያን ላይ ትልቅ ዋጋ የከፈለም እየከፈለም ያለ ሰው ነው ዋጋችሁን በሰማይ ፈጣሪ ይክፈላችሁ።

  • @kiwilvr411
    @kiwilvr411 Před rokem +12

    እግዚአብሔርን የሚያውቅና የሚፈራ ሁሉ ለእውነት እና ለቅድስናው በእግዚአብሔር አምሳል ለሚፈጠሩ ይነሳ።

  • @teddyorthodox
    @teddyorthodox Před rokem +1

    ዘ ወይንዬ ምን እንልሀለን ቸሩ መደሀኒአለም በጎንህ ክፉ አያሳይህ ያገልግሎት ወርቅ ዘመንህ ይርዘም :: አብይ ወርቅ የጥቁር ፈርጥጥ መደሀኒአለም እድሜህን ያርዝመው :: እኛ ድውሮንም አንተኛ አሁንም ጌዎችንና ሊዝቢዎችን በተአምር የማናስተኛ የእግር እሳት ነን እድሜ ለናንተ ወርቅ አንቂዎቻችን !!እመቤቴ ምስክሬ ቆመን እየሄድን መቼም እነሱ ይቺን አገር በፈጣሪ አሰንደሰዶምና ገሞራ አያስቀጧትም !! እኛው እንቀጣቸዋለን እናጠፋቸዋለን እንጂ !!!

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 Před rokem +3

    ለስማነው ሁሉ ይቅር ይበለን የስማይ አባታችን
    የመከራውን ዘመን አሳጥርልን ።

  • @leuldamtew606
    @leuldamtew606 Před rokem +3

    መምህር ተባረክልኝ.. ደረጄ እወድሀለው
    ስለ ደቡብ ኢትዮጵያ የማንነት ጭፍጨፋ ብታቀርብልን እላለው የሰው ልጅ እንደ ቀልድ እየጠፋ ነው 😭😭!!

  • @natenaltadele8695
    @natenaltadele8695 Před rokem +2

    መምህር አብይ ይልማ አንተ እግዚአብሄር አምላክ የሰጠክን ዕውቀትና ፀጋ ለሀገርህ ለኢትዮጵያ ህዝብ እያበረከትክ ነው። ትውልድ እንዳይጠፋ እና የ 666 ሰይጣን እራት እንዳይሆን ዋጋ እየከፈልክ ነው። በሙሉ ልብ እና ድፍረት ለእውነት ህይወትህን አጋፍጠካል ያለ ፍርሀት ዘመን ተሻጋሪ ስራ እየሰራክ ነው አይዞህ እግዚአብሄር ያከብርሀል ይጠብቅሀል
    እንደ አይጥ 1000 ሺ አመት ከመኖር እንደ መምህር አብይ ይልማ የአንበሳ ስራ ሰርቶ ለአንድ ቀን መኖር ይበልጣል።

  • @shewamediaservice
    @shewamediaservice Před rokem +3

    እናተ በጣም ለኢትዮጵያ እና ለህዝቧቿ እየደከማችሁ ነው ፈጣሪ ያበርታችሁ እኛንም ያንቃን አሜን አሜን አሜን

  • @beezee3614
    @beezee3614 Před rokem +1

    በጣም አስፈሪ ጊዜ ነዉ የደረስነዉ እግዚአብሔር ከኛ አይለየን 🙏🙏🙏

  • @salamontube
    @salamontube Před rokem +10

    መምህር እንኳን ደህና መጣ 🙏 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🇪🇹🥰🥰🇪🇹🥰🥰

  • @seyumfekadu6571
    @seyumfekadu6571 Před rokem

    መምህር አብይ
    መምህር ደረጀ ዘወይንዬ
    በርቱ ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ ።
    ይሄንን ሀገር የሚያፈርስ ትውልድን የሚያመክን ክፉ ስራ በማጋለጥ ህዝብን በማንቃት ሀገር ለማዳን የምትሄዱበት መንገድ ድንቅና የሚበረታታ ነው ።👏👏👏🙏🙏🙏

  • @tarikualemu3968
    @tarikualemu3968 Před rokem +1

    በጣም ይገርማል። እመብርሀን ትድረስልን!!! በሌላ ምንም የምለውን ነገር የለም።

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 Před rokem +4

    መምህራኖች እንኳን አደረሳችሁ ለአቡነገብረመንፈስ ቅዱስ አመታዊ በአል ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን የምንሰማው ሁሉ አስጨናቂ ነው መድሀኒአለም እዛው ይያዝልን መጠንቀቁ አይከፋም ትዳርን የምንፈራውኮ ከምናየው የተነሳ ነው የኮንትራት ሆኗል አርፎ መቀመጥ ይሻላል በፀሎት እየበረታን
    ሌላው ያስጨነቀን የሀገራችን ጉዳይ ሲሆን ያለኝ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉ ጤና አለኝ

    • @fdtgfdtg3207
      @fdtgfdtg3207 Před rokem

      እዉነተኛ የፀሎት መስመር ላይ ከሆኑ እግዚአብሔር ለርሶ የሚመጥን የትዳር አጋር ይሰጣል እንዲህ ብለዉ ባያስቡ።

  • @alimum3137
    @alimum3137 Před rokem

    መ/ር ደረጀ እረጅም እድሜ ይስጥህ አይናችን ነህ ድንቅ የቤተክርስቲያን ልጅ

  • @woinshettesfaye6896
    @woinshettesfaye6896 Před rokem +4

    መምህሮቻችን በእውነት የእናንተን ልፋት አይቶ የኢትዮጵያ አምላክ ከዚህ መከራ ያውጣን የሰውረን እናንተንም ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před rokem +14

    የቀደመችዋን ኢትዮጵያን ይመልስልን አሜን !

  • @gedimarley1328
    @gedimarley1328 Před rokem +7

    ሠላም ሠላም ሠላም ወንድማችን!!! እንደ አንተ አይነት አንድ ሠው ቢኖረን ብዬ ሁሌ እመኛለሁ። አንተ ጊዜውን የቀደምክ ሠው ነህ!!! እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስልን።

  • @geresugezahegn8390
    @geresugezahegn8390 Před rokem +3

    የጥንቃቄ መልዕክት ተስማምቶኛል አመሰግናለሁ

  • @sisaytafessetadesse8152

    እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል።ሰው ግን አያስተውልም።እውነትን እንግዛት እንጂ አንሽጣት።መምህር ደረጀ ነጋሽ(ዘወይንዬ)መምህር እብይ ይልማ(ሣድስ)ልክ እንደወይን አሁንም ሥራችሁ የጣፈጠ ያማረ ይሁን።ትውልድን በመታደግ ሀገሩንና ማንነቱን እንዳይዘነጋ የምታቀርቡት ትምህርት የሰው ልጅ በነፍሱም በስጋውም እንዳይጎዳ በመትጋታችሁ ክብር ይስጥልን።በመንገዳችሁ እንቅፋት የሆነውን ዲያብሎስና ሰራዊቱን ፈጥኖ ከእግራችሁ በታች ቀጥቅጦ ያስገዛላችሁ።አሁንም ብርሐናችሁ በሰው ሁሉ ፊት ይብራ።

  • @milkywaytube2620
    @milkywaytube2620 Před rokem +5

    እውነት ነው መምህር ሰው መሆን ትልቅ ክቡር ነው እናመሰግናለን እናንተንም ፈጣሪ ይጠብቅ ልን

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před rokem

    እናመሰግናለን መምህር። አሜሪካ ግን ብዙ ድግስ አላት ኢትዮጵያዊንትን ለማጥፋት ታጥቃለች በርቱ። በሀይለኛው ቤተክነት ውስጥ ጭንቅላትን በጇ ተቆጣጥረዋለች። በዚህ በችግር ወቅት ውድ እግዚአብሔር እግዚኦ እንበል የሚል ሳይሆን ጳጳሶቹን ሁሉ ወደ ምእራባውያን አብረን እንጩህ ሲባል ስሰማ ወደመሬት ነው የወረድኩት። ኦ የምድር የሰማይ ንጉሥ ልዑል እግዚአብሔር ወደ ኢትዮጵያውያ ምድር በርህራሄ ተመልከትና ክፍትን የሰዋዊውን ተንኮል አጽድተህ ሰላሙን ስጠን። የሰው ልጅ ጥሎት ለሚሄደው ግዜው የአለም ገንዝብ ብቻ በመመልከት እንትን ረስተናልና ማስተዋልን ስጠን። ኦ እግዚኦ በምህረትህ አስበን አንተ ከኛ ጋር ከሆንክ መልካሙ ሁሉ ይሆናልና። አሜን።

  • @yeneneshasfaw2571
    @yeneneshasfaw2571 Před rokem +2

    Eg/ amilak edimana tanawuin abizito yisitachihu 🙏🙏

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 Před rokem +4

    Wow thank you lord እነዚህ ሰዎች ስለሰጥህን እና ጠብቅ አሜን thank you

  • @mygenetzageye8273
    @mygenetzageye8273 Před rokem

    አብይዬ በመጀመሪያ በጣምነው የምወድክ ወንድሜ ኮሜንት የመጀመሪያዬ ነው ግን በጣምነው የምከታተልክ የኔውድ ጌታ ሁሌም ይጠብቅህ በጣም ጎበዝ ነህ ወንድሜ ሰው ስትሆን እንዲ ትሆናለህ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @derejeyilma3480
    @derejeyilma3480 Před rokem +4

    ክብርት ይስጥልን መምህሮቻችን

  • @user-qb9cj4qg4t
    @user-qb9cj4qg4t Před rokem +1

    አቤቱ. እደ ቸርነትህ ማረን ብቻ

  • @meselechmechulo2260
    @meselechmechulo2260 Před rokem +2

    እናንተን እግዝአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን ስለ እትዮጵያ ዝም አይበል። ይህን ክፉ እና አፀያፊ ነገር አገራችንን ለማጥፋት የምተጋውን እርኩስ መንፈስ ቅዱሳን መላዕክትን ልኮ ያሣድድልን ኢትዮጵያ ሁለም እጇን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች

  • @mathyasnibret1991
    @mathyasnibret1991 Před rokem

    አብይ ይልማን እኔ በጣም ነበር የምጠላዉ
    የሚናገራቸዉ ነገሮች ያስፈሩኛል
    ግን ከእዉነታዉ መሸሽ አይቻልም
    የሚናገራቸዉ ነገሮች በገሀዱ አለም ይገለጣሉ
    ስለዚ ወጣቶቾ ጆሮ ልንሰጠዉ ይገባል
    ለኢትዮጲያዊያን ወጣቶች ብዙ ነገር እየደገሱልን ነዉ ፈረሳቸዉ አድርገዉ ሳይጋልቡን መንቃት አለብን ትዉልድ ሆይ ንቃ!!! ተነስ እዉቀትን ፈልግ አንብብ ስራ ተማር ጠይቅ እዉቅ
    “አዉቀት ታላቋ እግዚአብሔርን ታከብራለች’’
    መምህር ለምትሰጠን መረጃ ከልብ እናመሠግናለን

  • @user-jf3vi1iy1z
    @user-jf3vi1iy1z Před 8 měsíci

    ምናይነት መልካም ሰው እግዛብሄር ይባርክህ መታደልህ ተመስገን እዳንተ ያለ መምህር ወንድም ስላለን እግዛብሄር ይመስገን

  • @ethioinfo727
    @ethioinfo727 Před rokem +17

    ሰላም ለሀገራችን ፤ ሰላም ለህዝባችን ፤ ሰላም ምድር ላይ ላሉ ፍጥረት በሙሉ፡፡
    ህዳርም ሰላም ይሑን፤ ታህሳስም ሰላም ይሑን… በአጠቃላይ ከመስከረም እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ ሰላም ለሰው ልጁ ይሑን!
    ኢትዮጲያ ለዘላለም ከፊት ቀድማ ትኑር!

  • @jackygeremew2085
    @jackygeremew2085 Před rokem +2

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የእውነት ያሳዝናል ደጉ አምላክ ይጠብቀን ምን አይነት መዓት ነው የመጣብን

  • @massialem6676
    @massialem6676 Před rokem

    ስላማችሁ ይብዛልን መምህራኖቻችን እንኳን ደና መጣችሁ እናተን ያፍራ ማህፅን ይለምለም

  • @kidisthailu9595
    @kidisthailu9595 Před rokem +2

    በጣም ነዉ ደስ የምትሉት
    እግዚሃብሄር አምላክ
    እድሜ እና ጤናን ይስጥልን

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እናንተ የመሰለ ጎበዝ ጀግና በዚ ሰአት የዋሁ ህዝብ የተሳሳተ መንገድ እንዳይከተል የሰጠ አምላክ ይክበር ይመስገን በጣም አክባሪያችሁና አድናቂዋችሁ ነኝ አሁን አሁን ደሞ አብራችሁ ሳያችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሀገራችንን ሀይማኖታችን ባህላችንን የምንወድ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃችኋለሁ እነሱ እየጮሁ ነዉ እኛ ከጎናቸው ሆነን በገንዘብ በሀሳብ በሚያስፈልጋቸው ነገር በሙሉ ድጋፍ በማድረግ ከጎናቸው መቆም አለብን!!

  • @dagnegorifu3766
    @dagnegorifu3766 Před rokem

    ዛሬ በኢትዮጵያዊነቴ እጅግ በጣም ኮራሁ ልጄ አብይ ኑርልኝ እግዜር ትልቅ ያድርግህ !!!የዛሬዉን ቅንብርህን ሳደምጥ አዘንኩ በአንፃሩ ደግሞ መንፈሴ በኢትዬጵያነቴ ተፅናናሁ እግዚአብሄር ሀገሬንም አንተንም ይባርክ !!! እኔ አማስበዉ ጠዋትም ማታም ለቤተሰቤ ለሀገሬ ለመላዉ ወገኔ ሰላምን ሁለዬ አስባለሁ ! ሰላም እንሁን ሰላም ሁን !!!!!

    • @dagnegorifu3766
      @dagnegorifu3766 Před rokem

      ዳኜ አስፋዉ ከአሜሪካ ሞታና እጅግ በጣም አከብርሀለሁ አብዬ እባክህ በፈጣሪ ይሁንብህ በዚሁ ቀጥል ብቃት ያለህ እጅግ በጣም አዋቂ ነህ በርታ ልጄ እመቤቴ ድግል ማርያም ትጠብቅህ ኦድሜ ከሰጠኝ ፈጣሪ በቅርቡ እንገናኛለን !!!

    • @dagnegorifu3766
      @dagnegorifu3766 Před rokem

      DAGNE GORIFU ነኝ

  • @chaleng6682
    @chaleng6682 Před rokem +1

    ተባረኩ እግዛብሔር ይጠብቃችሁ ።

  • @user-bx9gn1nh9q
    @user-bx9gn1nh9q Před rokem +6

    እንካን በደና መጠችሁ በዓለም ዙሪያ የለችሁ የሀገሬ ልጅ ሰለማቹ ይበዘለች💚💛❤ ስለ እትዮጰያ መፀል ነው ወሰኝ ሀገሬ ከክፉ ይሸፊን📖

  • @LOVE-xj3nw
    @LOVE-xj3nw Před rokem +1

    ወዳጄ ያስፈራል። እናትና ልጅ መድሃኒአለም በደሙ ይሸፍንልን። ንቃተ ህሊና ስለሰጣችሁን ክብረት ይስጥልን። ። ከጎናችን ነን።

  • @selammoges3465
    @selammoges3465 Před rokem +3

    ክበሩልን የኛ እንቁ የዕውቀት መምህራኖቻችን ጤና ሰላም ይብዛላችሁ::

  • @mistyswenson8147
    @mistyswenson8147 Před rokem +2

    I am very happy you're stand up and open millions of people eyes.
    Thanks brothers for exposed the truth.

  • @Gebriela19
    @Gebriela19 Před rokem

    የአእምሮ ማሳጅ ትምርቶቹ በጣም ለዋጭና አነቃቂ ናቸው እንደነዚህ ነገሮች ይብዙልን

  • @meheretseifu4897
    @meheretseifu4897 Před rokem +7

    ኧረ ወዲያ ጭንቅላታችን ተዘፍዝፎ ታጥቧል። የድንግል ልጅ እንደቸርነቱ ይቅር ብሎ ወደኋላ ይመልሰን! እናንተን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን! አሜን!

  • @mimisami7086
    @mimisami7086 Před rokem +2

    እግዚኦ አድነን ኧረ ህዝባችን ንቁየሚደገስልን ሁሉ ሞት ነዉ ለናንተ ም እግዚአብሔር ፀጋ እዉቀቱን ያብዛላችሁ💚💛❤🙏🙏🙏

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 Před rokem +4

    ፈጣሪ ይጠብቅልን ሁላችሁንም!!!

  • @workneshseyfe8085
    @workneshseyfe8085 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ከዚህ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @meazadejene4248
    @meazadejene4248 Před rokem +2

    እረ መምህር የሰማሁት በየፀበል ቦታ ግብረ ሶደማዉያን ህፃናት በገንዘብ እያታለሉ እያበላሹ ነዉየሚል ሰምቼ አዘንኩ በተለይ ከከተማ ወጣ ያሉ የእምነት ቤቶች ፈጣሪ ይድረስልን

    • @selam6047
      @selam6047 Před rokem +1

      Ere yet bota new eski nigerigni yesemashiwn

  • @user-im8iv9zp4w
    @user-im8iv9zp4w Před rokem +1

    እናመሰግናለን መምህር

  • @addisabebaali1958
    @addisabebaali1958 Před rokem +1

    እግዚያብሔር ይሰጣችሁ እንደናተ አይነት መልካም ሰው አያሳጣት ኢትዮጲያን እግዚያብሔር ይሰጥልን

  • @mogesteklu1154
    @mogesteklu1154 Před rokem +2

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክ

  • @user-jj6xh1yu2x
    @user-jj6xh1yu2x Před rokem +1

    ምርጥ መምህሬ ኑርልኝ ፈጣሪ ያቆይልን ወንድሜ።

  • @bmhealthyfoodstyle762
    @bmhealthyfoodstyle762 Před rokem +1

    Egzeabher amlak yitebkachu yikumlachu tebareku

  • @workalemahukebede124
    @workalemahukebede124 Před rokem +1

    መ/ር እናመሰግናለን

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ተባረክ ለዚህ ምስኪን ትውልድ መካሪ አስተማሪ ስለሆንክ

  • @kalkidanadam8179
    @kalkidanadam8179 Před rokem +1

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያያችሁና ሊመለከታችሁ ይገባል ድንቅ መምህራኖች ናችሁ በርቱ

  • @elsag2834
    @elsag2834 Před rokem

    ተባረክ ወንድማችን አቢይ ይልማ🙏❤️🙏❤️!!

  • @mosestube2390
    @mosestube2390 Před rokem +4

    እናንተ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před rokem +1

    ተሰርቶብናል ጎበዝ የኛ ሴቶች ከአገሪቱ ሲወጡ በተለይ ፈረንጅ ሀገር አርዮስ እየሆኑ ነው 100% የተበጠበጠ ኑሮ ነው የሚመሩት።።።

  • @merontamrat851
    @merontamrat851 Před rokem +7

    እውቀት ታላቁን እግዚአብሔርን ታከብራለች🙏🙏🙏

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před rokem +1

    እውነትነው መምህር በጣም አሳዛኝ ነገርነው በርቱ ኢትዮጺያ የኛ የአስራት አገራችን ናት እጠብቃት🇧🇴😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tigib1955
    @tigib1955 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ኑሩልን

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Před rokem +2

    በርቱ 👍👍

  • @ethiochewata
    @ethiochewata Před rokem

    እናንተን የሰጠን ፈጣሪ ክብሩ ይስፋ ፣ እግዚአብሔር የማያልፍ የሚመስለንን ቀን እንደ እናንተ አይነት ሀገሩንና ሐይማኖትን ወዳድ ጀግናን ሰጥቶ ያበረታናል። አላማቸው ሁሉ ተነቅቶበታል፣ መቼም ያልሰማ ካልሆነ እንጂ እናንተን እያዳመጠ የማይነቃ ኢትዮጵያውያን ይኖራል ብዬ አልገምትም። ሁሌም የሚጠብቃችሁ ፈጣሪ ጥበቃው አይለያቹህ።ወላዲተአምላክ ሁሌም ከፊታችሁ ትቅደም።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před rokem

    💚💛❤እግዚአብሔር ይመሥገን ሐይል የጌታነው

    • @mintearaya3853
      @mintearaya3853 Před rokem

      የኔ ውድ ምህሮቸ የዛሬው ትምህርት በጣም ቤሰበክ ቤነገር ፍች የበረከተበት ዘመን ነው በርቱልን ትዳራችንን አትርፉልን

  • @isaac6241
    @isaac6241 Před rokem +2

    ኢትዮጵያን የሉሲፈር ለማረግ አለም ሁሉ ነው የተነሳው!
    ፈጣሪ ይጠብቀን...

  • @demissiebayehew8747
    @demissiebayehew8747 Před rokem

    ተባረክ መምህር

  • @debsendab5781
    @debsendab5781 Před rokem

    Bertu egziabiher yitebikachuh

  • @biniamkebede7017
    @biniamkebede7017 Před rokem

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ/ን መልካም አግልግሎት ።

  • @yohannestessema1488
    @yohannestessema1488 Před rokem +1

    አብያችን በጣም የሚያረካ አስደሳች የሆነ ዉይይት እና አስተማሪ የሆነ ምክር ነዉ ግን እዚህ ላይ የምናገረዉ ነገር በፌስ ቡክ የሚሰራጩ አፀያፊ ነገሮችን በጠነከረ መልኩ በኮመንት መልስ ስንሰጥ ከባድ ማስጠንቀቂያ አየተሰጠን ነዉ ለተወሰነም ጊዜ fb መጠቀም አንዳንችል ያደርጉናል ተቸገርን ማስጠንቀቂያዉን እልካለሁ ተመልከተዉ

  • @sholahaile3769
    @sholahaile3769 Před rokem +1

    ዋዉ መጨረሻውላይ ያቀረብከው እጅግ በጣም አስተማሪ ነው

  • @selinaendale5803
    @selinaendale5803 Před rokem +2

    ይህንን የረከሰ ዘመን ጌታ ያሳልፈን😭
    ይቅርም ይበለን😭

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před rokem +4

    ሁለት እንቁች በርቱ ህብረተሰቡን በሚገባ እያነቃችሁ ነው እግዚአብሔር ያግዛችሁ እኛም ከጎናችሁ ነን

  • @salammalak4307
    @salammalak4307 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን ስለምታነቁን እንወዳችዋለን

  • @yordanosghebre8165
    @yordanosghebre8165 Před rokem +1

    ሰላማችሁ ይብዛ ወንድሞቼ ቃል ሂወት ያሰማልን በተለያየ መልኩ ጠላታችን ለማሳወቅ የምትጥሩ ጸጋዉን ያብዛላቹህ እመብርሃን ትጠብቃችሁ

  • @salelshwoldeyes3432
    @salelshwoldeyes3432 Před rokem +2

    እድሜ ይስጣቹ 🙏🙏

  • @addisalemdemese6893
    @addisalemdemese6893 Před rokem

    swdeh eko abeyu, tebarek fetari yetebekeh!

  • @googlenext6199
    @googlenext6199 Před rokem +1

    All ur idea is great and keep it up....

  • @-aynettube6994
    @-aynettube6994 Před rokem +1

    የኢትዬጲያ አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን ደግ ዘመን ያምጣልን

  • @fenetlema988
    @fenetlema988 Před rokem

    ምንም ቃል የለኝም ላንተ መምህር ብቻ ኑርልን፣ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ።

  • @Tyitbarek2053
    @Tyitbarek2053 Před rokem

    እግዚአብሔር ያግዛችሁ

  • @selizeab2245
    @selizeab2245 Před rokem

    መልካም መምህር ስለሀሳብህ ከጎንህ ነን አለባበስህ ላይ ግን ለመስቀሉ ክብር ብትሰጠዉ እግርህ ላይ አድርገህ ብትሰብከኝ አይገባኝም ይህንን እያየ ሰዉ ተሰናከለ ክብር ለሚገባዉ ክብር ስጥ ነገ ደግሞ በሌላ መልኩ ይመጣል ካስተማራችሁ ጥርት ብላችሁ አስተምሩ

  • @alematalay734
    @alematalay734 Před rokem

    Thank you 🙏🏽

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር አብይ😍😍😍

  • @yeshe1457
    @yeshe1457 Před rokem +3

    አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን መዳንያለም

  • @user-bx9gn1nh9q
    @user-bx9gn1nh9q Před rokem +1

    ወዉ ምሪጥ ሰወች ጌታ ይበረካቹ

  • @loyidgirma8504
    @loyidgirma8504 Před rokem +1

    ሰላምክ ይብዛልን መምህር

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 Před rokem

    ወንድሞቻችን እግዚአቤር ይርዳችሁ አለን ከጎናችሁ

    • @tsedalmarmmeryam7268
      @tsedalmarmmeryam7268 Před rokem

      እግዚሐቤር ብቻ ሐሳቤም ያለኝም እሱ ብቻነው

  • @kings411
    @kings411 Před rokem

    አይዞን በርቱልን አለን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ለእርኩስ መንፈስ አድራጊዎች እና አሳቢዎች ይዋጋቸዋል ስለ እውነት ያሳዝናል

  • @yaredyohannes610
    @yaredyohannes610 Před rokem +1

    Ewenetem memeher neh.
    Big respect. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @astertadessa7040
    @astertadessa7040 Před rokem

    ስወዳችው እኮ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ። እውቀት ታላቋን እግዚአብሄርን ታከብራለች።

  • @tesfayedesalegn223
    @tesfayedesalegn223 Před rokem

    እውነት ጥንቃቄ ትውልድ መሆን አለብን
    ጌታ ይርዳን