ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ከሰሞኑ ለተነሱ የምንፍቅና ፓስተሮች የሰጡት ቀጥተኛ ምላሽ ለስዕሏ ያልሰገደ ስም አጠራሩ ይጥፋ Aba Gebrekidan

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 12. 2022
  • #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
    ‪@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan‬

Komentáře • 290

  • @paulosasress1754
    @paulosasress1754 Před rokem +99

    እንደኒህ ያሉ አባቶች እያሉን የማንም መናፍቅ ድንፋታ ለከት የለሸ ቦታየለንም!አምላክ ሆይ እንደኒህ ያሉ አባቶችን አብዛልን!❤❤❤

    • @meseretniguse8684
      @meseretniguse8684 Před rokem +2

      😍😍🙏🙏🙏

    • @wubalemtadese2293
      @wubalemtadese2293 Před rokem

      እግዚአብሔርይመስገንአሜንቃለህይወትያሰማልንአሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።

    • @rebkaassefa9001
      @rebkaassefa9001 Před měsícem

      Åååää😊😊​@@meseretniguse8684

  • @user-nn3bq2uh5w
    @user-nn3bq2uh5w Před rokem +1

    ቃል ህይወት የስማልን አባታችን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከት አማላጅነትው አይለይም አሜን፫

  • @cocob7788
    @cocob7788 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj Před rokem +11

    በእውነት ቢሰማ ቢሰማ የማይሰለች ትምህርት::
    እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
    እኛም ፍሬ እንድናፈራ በፀሎት አስቡን🥲

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před rokem +3

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ስለ፣ቃሉ፣የቃሉ፣ባለቤት፣ልሁል፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ስሙም፣ከፍከፍ፣ይበልልን፣እመቤቴ፣ድንግል፣ማርያም፣ስሟ፣ለዘላለም፣ከፍከፍ፣ይበልልን፣ለአባ፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን

  • @abebaabeba7425
    @abebaabeba7425 Před rokem +12

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርን የሠማነውን በልቦናችን ያኑርልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።

  • @kalkidanendalew3917
    @kalkidanendalew3917 Před 2 dny

    የኔ አባት እርሶዎን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ቃለህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አባቴ በእድሜ በጤና ያቆይልን ✝❤❤❤❤

  • @user-lw5vi7kl9u
    @user-lw5vi7kl9u Před rokem +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ቡራኪዎ ይድረሰን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem +1

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!

  • @Bl00DYX01._.
    @Bl00DYX01._. Před rokem +8

    ቃልሂወት የስመዐና ኩቡር ኣቦና

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!!

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před rokem +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před rokem +19

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ ቸሩ እግዚአብሔር ማስታዋል ያድለን መምህር አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እንደ እሱዎ ያሉ አባቶች ያብዛልን የጌታችን እናት ወላዲት ቅድስት ድንግል ማርያም መድሃኒታችን ናት መሰላላችን ፅላታችን ሙሰብ ወርቅ ሙሰባችን እንጀራችን ናት ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉታል ሉቃስ 1: 48 ማርያም ማርያም ማርያም እመብርሃን ❤❤

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem +2

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 Před rokem +9

    አባታችን እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለአውሬዎቹም ፈጣሪ አይነ ልቦናቸውን ያብራራላቸው

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj Před rokem +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን።

  • @tigistdamite3609
    @tigistdamite3609 Před rokem +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ አባታችን ፈተፈቱት እኮ ምን ልበል ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝምልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 Před rokem +17

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን እንዴት እንደምወዳችሁ አሁንም የድንግል ማርያምን ፍቅር ጨምሮ ይስጠን🙏🙏🙏❤❤❤

    • @mardegnet7272
      @mardegnet7272 Před rokem +1

      ርስተ መንግሥተ ሰማያት

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።

  • @serkieabera2839
    @serkieabera2839 Před rokem +2

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አቤቱ አምላካችን ሆይ እንዲህ ያሉ አባቶችን አብዛልን ክብር ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-yc5fi4px2s
    @user-yc5fi4px2s Před 14 dny

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን ።

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před rokem +5

    አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን
    ተዋህዶ ሁሌም መልስ አላት🙏

  • @ateneshdagnew3133
    @ateneshdagnew3133 Před rokem +10

    እሰይ እሰይ የድንግል ማርያም ስሟ ሁሉ ቦታ አለ እልልል እመ ብርሃን -የብርሃን እናት፤ እመ ብዙኃን- የብዙኃን እናት፤ ወላዲተ አምላክ- አምላክን የወለደች፤ እመ አምላክ- የአምላክ እናት፤ እምነ- እናታችን....!!!!!!!
    ለዚህ ሁሉ ክብሯ በፊቷ እንበረከካለን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem +1

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።

    • @adanadanish6456
      @adanadanish6456 Před rokem

      አሜን

  • @eliasejigu7924
    @eliasejigu7924 Před rokem +2

    አሜን ።እመቤታችን አማላጃችን አስታራቂያችን ከአምላካችን።

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před rokem +1

    የእመቤቴ ጠላት መዘቃዝቅ ይውረድ ዲየቢሎስ በእግዚአብሔር ቃል ይቀጥቀጥ

  • @Goldman208
    @Goldman208 Před měsícem

    አባ ገብረ ኪዳን በጣም ደስ የሚሉ መምህር ናቸው ። በጣም ትልቅ ክብር 🙏🙏🙏 አለኝ ለሳቸው ።
    እብራውያን 7:24-25 ን ቢያነቡ እስቲ
    ዕብራውያን 7
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
    ²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።

  • @mesfindesta3598
    @mesfindesta3598 Před rokem +3

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት እረጅም እድሜና ጤንነትን
    ያድሎት።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።

  • @ezramasresha5886
    @ezramasresha5886 Před rokem +1

    አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ከጤና ጋር ረዥም እድሜ ይስጥልን

  • @bezawitretta9946
    @bezawitretta9946 Před rokem +2

    የመናፍቃን መዶሻ ሊቀ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።።
    በአምላክ ሕሊና ታስባ ትኖር ነበር የሚለውን ያብራሩበት እፁብ ድንቅ ነው።።።።።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!!!

  • @wadimaalmuharrami3362
    @wadimaalmuharrami3362 Před rokem +1

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እነደናተ ያለ አባቶቻችንን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ዘራቹ ይባረክ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @hiwotjima
    @hiwotjima Před rokem +6

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋ በረከቱን ያድልልን የእመቤታችን ጣእሟ ፍቅሯ ይደርብን በእውነት እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው ግን መጨረሻ ተቋረጠ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 Před rokem +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 Před 11 hodinami

    ቃለህይወት ያሰማልን አባየ😊😊😊😊

  • @jghjihfjj6213
    @jghjihfjj6213 Před rokem +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን በድሚ በጢና ያቆይልን

  • @eyobedgetachew3409
    @eyobedgetachew3409 Před rokem +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 Před rokem +4

    አባቶቻችን ፀጋዉን ያብዛልን አገራችን አማኖታችን💚💛💐💐💐💐💒💒💒💒💓

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před rokem +3

    የማከብራቸው አባት እድሜ ጤና ይሰጥልን

  • @user-hu6sp6gt2z
    @user-hu6sp6gt2z Před rokem +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን የእመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን አማላጅነቷ አይለየን💒♥👑🕯

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!!

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን በጤና በእድሜ ይጠብቅልን ልብን ላጣን የቅዱሳን አምላክ ልብን ያድልልን ካበዱ ውሾች የአቡነ ዘርዐ ቡሩክ አምላክ ይጠብቅልን ወገኖቻችን ያበዱትንም ለማበድ ቅዱስ ሰውነታችን ይዘን ለምንከተል በንስሐ ይመልሰን የቅድስት ድንግል ማርያም እንባ ጸሎት ለውሻ እራርታ በቀር ጫማዎ ውሃ ያጠጣች እም ብርሃን ወደ ሰው ለመሆን ትማረን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!

    • @amalaldrawsheh4606
      @amalaldrawsheh4606 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን በእ እውነት አባታች ቃለህይወትን ያስማልን ♥♥♥❤❤❤❤❤❤

  • @girmamamo8903
    @girmamamo8903 Před rokem

    ለአባታችን ይህንን ጥበብ የሰጠ እግዚሃብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!

  • @akezaberhe6216
    @akezaberhe6216 Před rokem +4

    ብእዉነት አቦቶቻች እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!!

  • @davebabadedtimona7010
    @davebabadedtimona7010 Před rokem +4

    የሊዲያን ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏በእውነት አባታችን ዳግማዊ ጳውሎስ ኖት🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!!!

  • @haniget6645
    @haniget6645 Před rokem

    መናፍቃን የእመቤታችን ክብር የማይገባቸው የጌታችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው መሆኑን ስለማያምኑ ነው

  • @wooditoualamu4727
    @wooditoualamu4727 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ አወቅን፡ ወጀቡ ጥሩ ነው አባቶቻችን እንዲያብራሩ እኛም ልጆቻቸው እንድናዳምጥ ረዳን፡

  • @user-mn5id4wp7s
    @user-mn5id4wp7s Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ሰው አለው። የህይወትን ቃል አብሮ ያሰማን

  • @zamerit.alemye.youtube4087

    አሜን አሜን አሜን. አብችነ. ቅልህወት. ይስማልን ❤️❤️❤️. ጡ ኡ ማ. ተመርት. ነው ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 Před rokem +1

    አሜን፫እናታችን አማላጃችን እርስተ መንግስተ ሰማያትን መውረሻችን ናት ትወደናለች ትወደኛለች በምግባሬ የማሳዝናትም ብሆን እወዳታለሁአሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን በረከታችሁ ይድረሰኝ አሜን፫

  • @rahelnegussie2917
    @rahelnegussie2917 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዚህ ዘመን የሰጠን መጸናኛችን ነዎት አባታችን::

  • @fifi-ts7kq
    @fifi-ts7kq Před rokem +2

    Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln abatachn berktot ydresn!!!

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 Před 26 dny

    ቃለ ህይወት የስመዐልና

  • @fshastgeyefsha3082
    @fshastgeyefsha3082 Před rokem +2

    ከቅድስና ወደቅድስና ያሸጋግርልን አባ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem +1

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!

  • @abeba9747
    @abeba9747 Před rokem +3

    ቃለ ሒወትን ያስማልኝ 🙏🙏🙏

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @mezerberha5269
    @mezerberha5269 Před rokem +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @Finan_wel
    @Finan_wel Před rokem +1

    Amen qal hiwet yesemealna aba edme yehabkum egziabeher neana keheshena🙌🏾🙏🏾

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!

  • @user-tt8lj5tp1z
    @user-tt8lj5tp1z Před 2 měsíci

    Amen Amen Amen kale hiwote yasmalin abtachin

  • @eijgegeremew9056
    @eijgegeremew9056 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያብዛላችሁ✝️

  • @kukulove5528
    @kukulove5528 Před rokem

    በኡነት አጥንትን የምየለማልም ቀለ ህወት ያሰማልን እራጅም እድሜ ከጤናገ የድልልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!

  • @godislove4716
    @godislove4716 Před rokem +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem +1

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!!

  • @tadelegedefaw3225
    @tadelegedefaw3225 Před rokem +1

    እግዛቤር ይመስገን እንደማር የሚጣፍጥ አንደበት አባቴ ዘመንወትን ይባርክልን 🙏🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před rokem +15

    ኦርቶዶክሳውያን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @bini1623
    @bini1623 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።

  • @fitsumgetachew9511
    @fitsumgetachew9511 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!!

  • @nigusemeseret6385
    @nigusemeseret6385 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን!!!!!

  • @wugotana6879
    @wugotana6879 Před rokem +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!

  • @saabcell5625
    @saabcell5625 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።

  • @Fff-sz1sb
    @Fff-sz1sb Před rokem

    የኔ አባት ቃለልይወት ያሰማልን ዘመንህን ይባርክልን የኛ እቁ አንተን የሰጠን መድሀኒያለም የአለም ሁሉ ጌታ ይመስገን

  • @guobt3344
    @guobt3344 Před rokem

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር መምራችን ፀጋና በረከት ኣብዝቹ ይስጥልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!!

  • @samrawitalemayehu6036

    Amen anatachen kalehewoten yasemalen memehirachen erajem edema ena xenane yadelelen kebarulen 🥰😍🥰🥰🥰

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Před rokem +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤እድሜና ጤና ይስጥልን አባ ❤

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!!!

  • @tadilukas2747
    @tadilukas2747 Před rokem +6

    በአካል ተገኝቸ ነበር ሚገርም ትምሕርት (ነው ያገኘን

    • @Ethiopia2112
      @Ethiopia2112 Před rokem

      የት ነው?

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!!!

  • @tibebutsegaye2471
    @tibebutsegaye2471 Před rokem +3

    እድሜ ይስጥልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!!

  • @asresuasuu3150
    @asresuasuu3150 Před rokem +1

    አሜን ሰለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
    ለአባቶቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እድሜ ይስጥልን በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏⛪⛪❤

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!!!

  • @eydae9369
    @eydae9369 Před rokem +2

    አሜን እውነት ነው ቃለ ሂዎትን ያሰማልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!

  • @netsanetmoshago713
    @netsanetmoshago713 Před rokem +1

    አምላክን ከመውለድ በላይ ምን ታምር አለ ፀጋውን ያብዛሎ አባቴ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።

    • @danydan6662
      @danydan6662 Před rokem

      AMLAK SLE MERETAT ENJI ERSUA WELDA AYDELEM AMLAK YADEREGECHW...EGZIABHER ENATACHN MARIAM ENDEFETERE ENA MERTO KERSUA BESGA ENDETEWELEDE ENIAM ENDEZA BELBACHN SEFERU ADRGO BELBACHN MERTONAL. TEBAREKU AYNACHU YBRA

  • @mussietemesgen8520
    @mussietemesgen8520 Před rokem

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቶች በእድሜና በጤና ኑሩልኝ

  • @tbeltsa9525
    @tbeltsa9525 Před měsícem

    Kale hiyiweti yasrmalun abatachin

  • @zhrahz7024
    @zhrahz7024 Před rokem

    ቃለህይወት ያሠማልን አባቶቸ

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!

  • @tadessealemu5431
    @tadessealemu5431 Před rokem

    መምህር አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን በእውነቱ እንደነዝሕ አይነት መምሕር አባት እግዚአብሄር አያሳጣን አሜን አሜን አሜን ።

  • @woinshetgeze8782
    @woinshetgeze8782 Před rokem +2

    አባቴ እድሜውን ያርዝምልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!!!

  • @tigteshome2052
    @tigteshome2052 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!!

  • @aelbetesebmedia8432
    @aelbetesebmedia8432 Před rokem +1

    እውነት በእውነት እመቤታችን ማርያም ቅድመ አለም በአምላክ ህሊና ታስባ ትኖር ነበር
    ጠላት ለምን እመቤታችንን ቅድስት ድንግል ማርያምን ይጠላል? በተለያየ ጊዜ ጠላት ስለ ድንግል ማርያም የተለያየ ምንፍቅናን ይናገራል ያናግራል ለምን?
    ፩ የትህትና እናት ናትና ፍፁም ትሁት ናትና
    ፪ ቅድስት ንፅእት ናትና
    ፫ የእግዚአብሔር ከተማናትና

  • @hermelateshager1646
    @hermelateshager1646 Před rokem +1

    አባታችን ቃለ ህይወት የሰማልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 Před rokem

    አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን፫!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!!

  • @mimizd5828
    @mimizd5828 Před rokem +4

    እናንተን የሰጠን የቅዱሳን አምላክ የፍጥረታት ፈጣሪ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!!

  • @melehakuu9044
    @melehakuu9044 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem +1

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!!

  • @ephremabate1598
    @ephremabate1598 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ብፅሒት ድንግል ማርያምን ስለሰጠኸን

  • @alemetsehayealemayehu4506

    ለአባታቺን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏❤

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 Před rokem

    የኛ አባት ከዚህ በላይ ትምህርት ትርፉ ድካምና እብድ ዉሻ መሆን ነዉ። አባትከዚህ በላይትምህርትትርፉድካምነዉአ።አባቴ ቃለህይወትን ያሰማልን። ቃለህይወትን ያሰማልን።
    ቃለህይወትን ያሰማልን።በረከትዎ ይደርብን አባ🙏💓💒💓

    • @tsegayetigistu109
      @tsegayetigistu109 Před rokem

      Silemariyam tenegtosh tirfu wusha mehon kehone ke eyesus wichi hiwetim wastinam yelem egna mariyam enatachin nat tilik set nat gin amlak adelechim ena anamelkatim . eski asibi ye eyesus memtat eko mayiker neger new mikiniyatum geta alem kemefeteru befit yesew lig ene na anchi lemadan endihum alemin lemadan yazegajew program new . endewim bemariyam hono memtatu esua betam edilegna nech. Ena angam enwedatalen befistum anisedbatim . esua besemay hona endih tilachihualech ene adelehum be ersu emenu tilachihualech.

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 Před rokem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🙏⛪️🙏❤🥰

  • @Gni931
    @Gni931 Před rokem

    መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!

  • @hdhfhrhry6822
    @hdhfhrhry6822 Před rokem

    Kale hiyiwet yasemalin regim edime ena tena yisitilin egiziyabeher amilaki kekufu hulu yitebikilin abatachin

  • @yeabsiragirma7245
    @yeabsiragirma7245 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይጠብቆት አባታችን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!!

  • @abrhamtekleab3175
    @abrhamtekleab3175 Před rokem

    ኣባ እድሜ ይስጥልን
    እንድ እናንተ ኣባት እያለን ኦርቶዶክስ ትጠፋለች የሚሉ ፍጡራንእንድሚጠፉ እርግጠኛ ነኝ
    በእግዛብሄር ስልኩን ይጻፍሉን🙏🙏🙏

  • @meronassefa9171
    @meronassefa9171 Před rokem

    ቃል ሕይወት ያሰማልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!!

  • @liyuyeabata484
    @liyuyeabata484 Před rokem

    በረከታችሁ ይደርብን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!!

  • @mimitmaryam3851
    @mimitmaryam3851 Před rokem +1

    Ewenet new abatachin kale hiwot yasmalen

  • @zelalemtadesse6345
    @zelalemtadesse6345 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያዋርስልን

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 Před rokem

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen tega megesete yemayaten yawereselen 👏👏👏❤️

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!!

  • @user-wu2ks5sg9t
    @user-wu2ks5sg9t Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አይነተ አባቶች ያብዛልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን..."የማያስተኛንን ጠላት ላለማስተኛት ከወዲሁ" የፃዲቁን አባታችንን አቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ከመቸዉም ጊዜ በበለጠ ለማክበር የሁሉንም ሚዲያወቻችንን ፕሮፋይል የፃዲቁን ስዕለ አድኖ በማድረግ በረከታቸዉ እንዲደርሰን እና ጠላትን የበለጠ በመቃወም ይሳተፉ። እንዳያመልጥዎ ...ቤተሰብ እዲሆኑም በቅን ልቦና እጋብዛለሁ።!!

  • @wasihuneshetu9902
    @wasihuneshetu9902 Před 2 měsíci +1

    የሚገርም ነው በእውነት እንዴት ያለ መታደል ነው፡፡ ምን ማለት ይቻላል በእውነት የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ለጥያቄ መልስ እየሰጠ እንደሆነ ነው እኔ የማስበው፡፡