♦️ተጠንቀቁ አደራ‼️👉''የበሰበሰ ምላስ''#👉ተወዳጁ መምህር ኢዮብ ይመኑ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 04. 2024
  • #ethiopia #rama #eotc
  • Zábava

Komentáře • 228

  • @user-bo6de1rx1e
    @user-bo6de1rx1e Před měsícem +11

    ቸሩ መድሀኒ አለም ልቦናየን ክፈትልኝ እኔስ ልቤ ተገፍኖብኛን😢😢😢

  • @Ethio20245
    @Ethio20245 Před 2 měsíci +38

    ቃሉ አስፈርቶን መሆን አለበት ከ38ሺ በላይ ሰወች አይተነው ስንቱን ዝባዝንኬ Like እንዳለደረግን ይህንን ድንቅ ትምህርት Like ለማድረግ ያልደፈርነው😮
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር!

  • @hargegobena8962
    @hargegobena8962 Před 2 měsíci +22

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ለኛም ሰሚ ጆሮ አሰተዋይ ልቦና ይሰጠን እግዚአብሔር

  • @betelhemadaneyutub6277
    @betelhemadaneyutub6277 Před měsícem +4

    ቃለ ኃይውት ያስማልን መንግስተ ስማያት ያውርስልን ጽጋ ብርክት ያብዛልህ መምህራችን 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️ለኛም አግዚአብሔር አምላክ ንጽህ ልቦና ይስጠን ያስተካክለን 😢😢😢😢😢

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Před měsícem +8

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሐር አረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም የቅድስት ዳዊት መዝሙር 22😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Před 2 měsíci +19

    ቃል ሂወት ያሰማህን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ተባረክ አገራችን ሰላም ያርግልን አይለያየን ኤርትራና ኢትዮጵያ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Salam-cl6cr
    @Salam-cl6cr Před 2 měsíci +50

    አሜን አሜን አሜን እንቁ የተዋህዶ መምህራችን በእውነት ቃለሒወት ያሰማልን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት እኛም የሰማነውን ያሳድርብን መስማት መስማትት ብቻ ሳይሆን 30/60/100ያማረ ፍሬ እድናፈራ የቃሉ ባለቤት ይርዳን አሜን፫በእውነት🌸🌸🌸💚💚♥️♥️🌾🌾🌾🌸🌸♥️♥️

  • @tadia7796
    @tadia7796 Před 2 měsíci +13

    መህራችን ይህ ትምህርት ቲክቶክና ፌስቡክ የመረዘው የበከለውን ትውልድ ልቦና ይስጥልን የጠፋ ትውልድ ነውና ሊፀለይለት ይግባል ይቅር ይበለን 🙏🏽

  • @user-xc7lm2jr9c
    @user-xc7lm2jr9c Před 2 měsíci +9

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሪ በእርሶ አደበት አድሮ የሚያስተምረን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገን ይሁን አሜን የተግባር ሰዎች ያድርገን አሜን 🤲🤲🥰

  • @MaahhaMananaja-ne5im
    @MaahhaMananaja-ne5im Před měsícem +4

    አቤቱ ጌታሆይ እባክህን ልቦና ስጠኝ 😢😢😢😢 የአባቶቻችን የፃም የፆለት በረከት ይድረስልን

  • @user-xs2qq5ql4z
    @user-xs2qq5ql4z Před 2 měsíci +11

    አሜን ✝️አሜን ✝️ አሜን 🙏⛪️🤲✝️✝️✝️🤲⛪️🙏 አሜን አባታችን ቃለሂዉትን ያስማልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏⛪️🤲✝️✝️✝️🤲⛪️🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹☑️

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 2 měsíci +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን🙏♥️♥️♥️እግዚአብሔር አምላክ እኛም የሰማነዉ በልባችን ጽላት ይጻፍልን🤲♥️♥️♥️

  • @user-ip3uv1cl4j
    @user-ip3uv1cl4j Před 2 měsíci +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አስተዋይ ልብ ይስጠን ፈጣሪ አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-eq4wg4gc1j
    @user-eq4wg4gc1j Před 2 měsíci +5

    እግዚያብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ቃለሂወት ያሰማልን ለኛም በጾሎትህ አስበን

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh Před 2 měsíci +6

    አሜን መምህር ሆይ በእውነት ድንቅ ስብከት ነው ካህናትን ያብዛልን ካህን ከሌ ከንቱ ነን አሜን ቃለሀወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አመን🙏🙏🙏

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 Před 2 měsíci +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን 🤲🤲🤲

  • @user-vu6tx2rx6y
    @user-vu6tx2rx6y Před 24 dny

    በእውነት ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን❤❤❤❤❤

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c Před měsícem +2

    በእዉነት ልብ የሚነካ ትምሕርት ቃለህይወት ያሠማልም መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @EmushaE
    @EmushaE Před 24 dny

    አባታችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጦት የማይጠገብ ስብከት

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 Před měsícem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋል ያድለን

  • @tigikidan5825
    @tigikidan5825 Před 2 měsíci +5

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @dawit5817
    @dawit5817 Před měsícem +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያብዛልን ስለመልካም አገልግሎትዎ ቅዱስ እግዚአብሔር መልካሙን ዋጋ ይክፈልልን ሀይሉን ፀጋውን ብርታቱን ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎ ሁሉ የተባረከ ይሁን በዕድሜ በጤና ኑሩልን
    ✝አሜን✝️🤲 ልዑል እግዚአብሔር ፍፃሜያችንን ያሳምርልን አሜን የቅዱሳን ሰማይታት ረድኤት በረከት ይደርብን ❤

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Před 23 dny

    እግዚሐብሔር ማስተዋል ይስጠን የመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ አሜን 🤲

  • @user-to9gr4vq2e
    @user-to9gr4vq2e Před měsícem +3

    መምሕራችን ቃለሕይወትን ያሠማልን እድሜያቸውን ያርዝምልን መንግስተሠማያትን ያውርስልን አሜን

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf Před 2 měsíci +4

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እፁብ ደንቅ ስብከት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Před 2 měsíci +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መ ምህር አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-br9ly2og2w
    @user-br9ly2og2w Před 26 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ፀጋ በረከቱን ይስጥልን ጌታሆይ ጥሩ ልቦና እዲኖረኝ ያግዘኝ

  • @nigatdemeke6000
    @nigatdemeke6000 Před 2 měsíci +4

    ቀለ ሕይወት ያሰማልን ለመንግስተ ሰማይ ያብቃልን ፀጋ በረከትን ያልብስልን

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef Před měsícem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው መምህር
    እ/ር በቀባው እረኛ ላይ እጀን አላነሳም እናመሰግናለን መምህር
    ስጀመር እኔ እራሴ ማኔኝ ኋጢያተን የምፈታልኝ ካህኑ አይደለምን ? በረከታቸው ይደርብንና አሜን አሜን

  • @user-dz8wp9he3l
    @user-dz8wp9he3l Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማል መግስተ ሰማያትን ያዉርስልን አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ ደካማ ልጂህን አግዘኝ❤

  • @user-ec8sh1pi6f
    @user-ec8sh1pi6f Před 2 měsíci +6

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ እኔ ለፍርድ ቅርብ ሰው የለም። የራሴን ሳላዉቅም እያወኩም ፈራጅ ነኝና ማረኝ ይቅር በለኝ ይህንን ክፉ መንፈስ ከእኔ ላይ አንሳልኝ። ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @lamela44ghh20
    @lamela44ghh20 Před měsícem +2

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእውነት አባታችን በዲሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን🙏

  • @user-lt7vi2xg3e
    @user-lt7vi2xg3e Před 21 dnem

    በጣም ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህርችን እድሜ እና ጤና ይሰጣል 🙏🙏🙏
    😭😭😭😭እፍፍፍፍፍፍ
    አቤቱ ደከመኝ አምላክ ሆይ 😪😪😪

  • @AlemNaniye
    @AlemNaniye Před měsícem +2

    ቃልህዮትን ያሰማልን በእውነት ያገልግሎት እድሜዉን ያርዝምልን።❤❤❤

  • @user-xt2pq5rd1k
    @user-xt2pq5rd1k Před měsícem +3

    ቃልህይውት የስማልን መምህር እድሜና ጤናይስጥልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 Před 2 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @user-nc5ki3pr1w
    @user-nc5ki3pr1w Před měsícem +2

    አሜንአሜንአሜን ቃልሂወትን ያስማልን ውድመምህራችን በቤቱ ያፅናልን

  • @MahiZola
    @MahiZola Před měsícem

    ድንቅ ትምህርት ነው ቃልዮት ይሰማል
    እረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጥልን

  • @user-qw2mv5bo6e
    @user-qw2mv5bo6e Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ሆይ ማረኝ እኔ ሀጥያተኛውን ይቅረም በለኝ ቸረ እረኛየ መዳኒቴ ሆይ ማረኝ

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 Před 2 měsíci +2

    AMEN AMEN AMEN ME MIHRACHN Kale ehiyewot yasemln megest semayt yawerseln amen berktot yasadrbn🙏⛪️🇪🇹❤️ amen abtu amilk hoy yikir beln 🤲🤲🙏⛪️🇪🇹❤️

  • @samrawitrazanadhy2413
    @samrawitrazanadhy2413 Před měsícem +3

    ጌታ ሆይ ማስተዋልን ስጠኝ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-mm5bc7qy8v
    @user-mm5bc7qy8v Před měsícem +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራች❤❤❤

  • @yewnetlijtefra1400
    @yewnetlijtefra1400 Před 2 měsíci +3

    አሜን ቃልዬት ያሰማልን መምህራችን

  • @DestaDiriba
    @DestaDiriba Před měsícem +1

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አዱአምላክ አሚን መምህር አሎት ያሰማልን በድሚ በጤና ይጠብቅልን። አሚን ።

  • @GugGg-sr5pe
    @GugGg-sr5pe Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን😥 ቃልህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አባታችንየ😥😥

  • @user-hr8us5mz7l
    @user-hr8us5mz7l Před měsícem

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን፫👏🍃🥰

  • @burtegirma757
    @burtegirma757 Před 2 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን በውነት ቃለ ሂወት ያሰማለን

  • @user-ny1vs8yi4r
    @user-ny1vs8yi4r Před 2 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ልቦና ይስጠን የምንሰማበትን ጆሮ ይክፈትልን ሠምተንም የተግባር ሰዎች ያርገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @monaseyd5020
    @monaseyd5020 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 😢😢😢

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 Před měsícem +1

    እወነት ነው ለወንድማችን ቃለሂዎት ያሰማለን;፤፡፡ለኛም ማስተዋል ይስጠን፡፡ አቤቱ ሁላችንም በድለናል ይቅር በለን በራሳችን ብቻ የምንፈርድ እና ንሰሀ የምንገባ አድርገን ?

  • @shewayneshbeyens0168
    @shewayneshbeyens0168 Před měsícem +2

    Egzio meharene krstoss Abytu nutsuh fterlinie ykir Belen ende cherneth new enje ende hatate bzat ahun kale Hiwet yasemalin Amen Amen Amen nurulin Memhrachin ❤Temesgen Amlake slefkedklin ❤

  • @ayinalemtekileyohanis1766

    ቃልህወትን ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልንንን❤❤❤

  • @asmeretestifanos8131
    @asmeretestifanos8131 Před 2 měsíci +2

    Amen 3kal hiwet yasemaln betenana bedme ytebkln Amlakachin❤❤❤

  • @user-df6lz6qy6i
    @user-df6lz6qy6i Před 22 dny

    ቃለሂዎትንያሰማልንመምህራች በእውነትያጥንትየሚያለምልምትምህርትነው እግዚአብሔርማስተዋልንይስጠን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yy6lf6tu6i
    @user-yy6lf6tu6i Před měsícem +3

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህራችን

  • @panshi-zz1mn
    @panshi-zz1mn Před 2 měsíci +3

    ቃለ ይህወት ያስማልን ❤❤❤

  • @BurtukanSime
    @BurtukanSime Před měsícem +5

    AMEEEEEN kale hewet yasamalen

  • @LekeTafiri
    @LekeTafiri Před 26 dny

    አቤቱ ለመቅደስህ አብቃኝ ከስደት አለም መልሰህ እናት ሀገሬ ገብቸ ላገልግልህ አቤቱ ይቅር በለኝ😢😢😢አቤቱ ማረኝ ምንገድህንም ምራኝ😢😢😢😢

  • @user-dk9tf7lj2j
    @user-dk9tf7lj2j Před měsícem +3

    ቃለሂወትያሠማንአሜንአሜንአሜን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před měsícem

    አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወት?ያሰማልንመምህራችን

  • @user-fc2vp2dt1h
    @user-fc2vp2dt1h Před měsícem

    ለመጀመራ ነው በትግስት ትምህርት የጨረስኩት ቃለ ህይውትን ያሰማልን🙏🙏

  • @WendwesenMesele
    @WendwesenMesele Před 8 dny

    ከምግብ የበለጠ ትምርት ነው ቃለሕይወት የሠማን

  • @Lemlemassefa-rr7uw
    @Lemlemassefa-rr7uw Před měsícem

    እውነት ጎሮሮዋችው ደረቀ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይሄ ትውልድ ዛሬ ይሰማና ነገ ባዶ የእግዚአብሔር ፍራቻ የሚባል የለም ይሄ ቲክቶክ ፌስ ቡክ ተጠምደው እግዚአብሔር ሆይ ልቦናችንን መልስልን መምህሬ የእናትህ ማህፀን የተባረከ ነው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏🙏

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p Před měsícem +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @Yeruksew
    @Yeruksew Před 2 měsíci +24

    አቤቱ ደካማ ነኝ እና የአባቶቼ በረከት ይደርሰኝ ዘንድ አስበኝ

    • @magdapetroy8091
      @magdapetroy8091 Před 29 dny

      ❤😂🎉🎉😢😢😮😮😅😢😮😅😅🎉

  • @user-by2rs7zf7n
    @user-by2rs7zf7n Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በእውነት በእድሜ በጸጋ ያቆይልን እኛም የምንሰማበትን ልቦና ይስጠን የራሤን ሀጣያት የማይበትን ልቦና ይስጠኝ ይስጠን

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Před 23 dny

    በቀን ስት ግዜ በሰዉ እፈርዳለዉ የኔ አጥያት ደብቅ አርጌ ይዤ እግዚሐብሔር አደቸርነትህ ብዛ ማረኝ እንደ ይቅርታ ብዛት መተላለፊ ደምስስልኝ 😭😭😭😭😭

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Bahirnesh-qs7to
    @Bahirnesh-qs7to Před 11 dny

    Amen amen ainikuw yetewahido memihirachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bedlusetegn
    @bedlusetegn Před měsícem +1

    ጌታ ካከለጠው የበደልን መዝገብ yemilewun mezmur ebakachu lakilgn

  • @etetemame-on5lr
    @etetemame-on5lr Před měsícem

    እግዚአብሔር ቃለህየወት ያሰመልኝ መምህሬ እጅግ ድንቅ ትምህርት የተማርኩበት ነው የእሰከዛሬውን እግዚአብሔር ይማረኝ መምህሬ አመሠግናለሁ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ።

  • @AskaleM
    @AskaleM Před měsícem

    ቃለሂወት ያሰማለን ለኛም ሰሚጆሮ ና አስተውለን የምንራመድበት ያድርግልን

  • @behaftubehaftubehaftubehaftu
    @behaftubehaftubehaftubehaftu Před měsícem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 Před měsícem +1

    Kale yasemalehen abetchen amen amen amen

  • @user-en7jo2sd7s
    @user-en7jo2sd7s Před měsícem

    ,አሜንአሜንአሜን ቃለ ሂወት ያሰማልንአባቴ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🙏 ቃል ህይወት ያሰማልን እባታችን

  • @user-jh6vx1ld4j
    @user-jh6vx1ld4j Před 2 měsíci +1

    amen
    amen
    amen memhrachin kale hiwet yasemalin yagelglot zemenhin yasrezimeln

  • @ShururuShururu
    @ShururuShururu Před 2 měsíci +1

    አሜን ቃለ ሂዉት ያሰማልን ረጅም እድሜ ያድልልን

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g Před 2 měsíci +3

    AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaMamo-ld2rl
    @HanaMamo-ld2rl Před 2 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ -ሰማያት ያዋርስልን ።

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před 2 měsíci +1

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂውት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Před 2 měsíci +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-yh2hf1bf4v
    @user-yh2hf1bf4v Před 21 dnem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 Před 2 měsíci +3

    እውነት ነው መመህሬ ፍርድ የእሱ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦናን ይድለን👂👈❤🙏🙏🙏

  • @Splee-wg8sl
    @Splee-wg8sl Před měsícem

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን

  • @kinfegabriel4098
    @kinfegabriel4098 Před 2 měsíci +1

    Amen Wondemachen . Kal hiwot yasemalegn ❤

  • @user-bz1rq7dc7l
    @user-bz1rq7dc7l Před měsícem

    አሜን፫ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን❤❤❤❤

  • @betei_yabu3
    @betei_yabu3 Před 26 dny

    amen amen kalehiwet yasemalen

  • @tirsetteshome
    @tirsetteshome Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይስጥክ ለሁሉም ይድረስ እናስተወል የቅበለን

  • @netsanetmamo9814
    @netsanetmamo9814 Před měsícem

    Amen amen amen kal hiwt yasemaln legnam kelbena lepona yesetn egezabhir edma tegawn yabezalh egezabhir berketun yabezalh

  • @frahiwotfra
    @frahiwotfra Před měsícem

    በእዉነቱ መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏ልቦና ይስጠን🥺🤲

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před měsícem +1

    ግን ነስሀችንን ከነገርን በኋላ ለሰው የማያወሩ ንስሀአባቶች አሉ ምን ማድረግ ይቻላል ቃለህይወት ያሰማልን

  • @easypc4464
    @easypc4464 Před měsícem +1

    Amen amen amen kalewoti yasmalen❤❤❤❤❤

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o Před měsícem

    ቃለሂወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @HawaHawal
    @HawaHawal Před měsícem

    አሜንአሜንአሜንበውነትቃለሂወትያሰማለን

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-vq5dx7ft3y
    @user-vq5dx7ft3y Před měsícem

    ቃለህይወት ያሠማልን እድሜ ጤና ይስጥልን🌿🌿🌿💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abdullahd630
    @abdullahd630 Před měsícem

    ኣሜን❤❤❤❤ኣሜን❤❤❤ኣሜን❤❤❤❤❤

  • @tesfageta9965
    @tesfageta9965 Před měsícem

    Kalehiwot yasemalen.Fetari Edema ketena yadelelen. Hagerachen Ethiopian Selam yedergelen.