Ethiopia - የፋኖ ግብግብ፣ “አልቻልኩም” የሰላም ካውንስሉ፣ የህወሃት የግምገማ ውጤት፣ ደብረጽዮን ጠቅላዩ ይከሰሱ አሉ፣ ሀይሌ ራሱን አገለለ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 209

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 Před měsícem +20

    ድል ለአማራ ጀግኖች ፈኖ❤❤❤❤❤ ፈኖ ያሸንፋል ጠላት ይደመሰሳል ድል ለፈኖ❤❤❤❤

    • @YayaAbesha
      @YayaAbesha Před měsícem +2

      ይኔፍቅሀል መግባባት ይቀድማል አልያ እራሱ ይተላለቃል

  • @user-zn6de8ku4v
    @user-zn6de8ku4v Před měsícem +14

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh Před měsícem +45

    ድል ለጀግኖቻችን አማራ ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @YayaAbesha
      @YayaAbesha Před měsícem +3

      ድል ዜሮ ይኔፍቅሀል ገና እርስ በእርሱ ይተላለቃል

    • @user-rd5cu1xg9f
      @user-rd5cu1xg9f Před měsícem +2

      ​​@@YayaAbeshaአተ የግም ልጂ ማነን ደስ እድለዉ ብለነዉ የምንባላዉ እርስ በእርስ

    • @user-vl5ot5ck3k
      @user-vl5ot5ck3k Před měsícem

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊​@@YayaAbesha

  • @rahamanurhussen5771
    @rahamanurhussen5771 Před měsícem +17

    ድል ለተጎዳው ለአማራ ህዝብ ይሄን አረመኔ ፋሽስት አላህ ያትፋህ

  • @tube1617
    @tube1617 Před měsícem +5

    ድል ለፋኖ💚💛❤💪

  • @mesfinmulugeta7400
    @mesfinmulugeta7400 Před měsícem +12

    ድል ለአማራ ፋኖ!!!
    ሁሉም ፋኖ አማራ ነው በመሆኑም ምንም አይነት ልዩነት የለም አይኖርምም።

    • @user-dp8cz9wc8d
      @user-dp8cz9wc8d Před měsícem

      እረ እስክድርን አፍልግም ባዳ ነው ሳናቀ ጥላታችን ነው

    • @be-liever
      @be-liever Před měsícem

      እየተባሉ አደል የምን ልዩነት ዬለም ነው😂😂😂😂😂 ገና ለራሳቹ አልተሰማማቹም ደግሞ ታቅራራላቹ።

    • @musiclibrary4047
      @musiclibrary4047 Před měsícem

      ሁሉም አማራ ፋኖ አይደለም፤ሁሉም ፋኖ አማራ አይደልም፡፡ ደንቆፈሮ የሰመ፣ለት ያብዳል የሚለውን ማሰብ ይኖርባችኋል፡፡ ሁሉም ለሆዱ በአማራ ስም ይነግዳል፤ የዋሆችም መስሏቸው ያምኗቸዋል፡፡ ነግረ ግን ብስለት ይጠይቃል፡፡ ብዙዎች በአማራ ስም ሲነግዱ ኖረዋል፤ አሁንም በዚያው መንገድ ቀጥለዋል፡፡ሞኝ የሰማ ዕለት ያብዳል፡፡

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Před měsícem +5

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤️❤️❤️

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 Před měsícem +7

    ድልለአማራውፋኖ❤

  • @EyosiyasBelay-c7t
    @EyosiyasBelay-c7t Před měsícem +4

    እስኪ በየቦታው ደሙ ለሚፈሰዉ አማራ ስትሉ አንድ ሁኑ፣፣፣ ፣

  • @user-zj8oq6sc2h
    @user-zj8oq6sc2h Před měsícem +27

    ድል ለጀግናዉ ፋኖ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-em5nm5bq9l
    @user-em5nm5bq9l Před měsícem +11

    ድል ለጀግናው ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 Před měsícem +11

    ድል ለአማራው ፋኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 Před měsícem +20

    ዲል ለአማራ ፋኖ 🐅🐅🐅🐅ግን እስክዲረ ምን ሁኖነዉ 💚💛❤ መሪዉን ለህዝቡ ተዉለት ነፆነት ለህዝባችን

  • @MSKEREMZMEDKUN
    @MSKEREMZMEDKUN Před měsícem +14

    ድል ለፋኖ 💪

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Před měsícem +12

    ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁🦁👈💚💛❤️👈👍👍👍

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před měsícem +4

    Thanks for for sharing the true news about Ethiopian news no more for TPLF❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw Před 22 dny

    ድል ለጀግናዉ ፋኖ ፋኖ ይሸንፋል

  • @Jo14Jo14Jo
    @Jo14Jo14Jo Před měsícem +7

    ድል ለአማራ ፋኖ✅
    ሞት ለኢትዮጵያኒስት(የስልጣን ጥመኞች ዲያስፖራ)❌

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 Před měsícem +5

    ድል ለፋኖ ሰላም ለተገፋው የአማራ ህዝብ ሰላም ለኢትዮጲያ ውርደት ለከርሳም ብልፅግናዎች

    • @YayaAbesha
      @YayaAbesha Před měsícem

      ቡፍፁም ድል ኡታስብ ይማር ጦርነት ራሱን ቡልቶ ይጠናቀቃል

  • @samerah6427
    @samerah6427 Před měsícem +14

    ድል ለአማራ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před měsícem +3

    ስላም ያእውርድው ፍጣሬ

  • @birhanutadele-lm9xv
    @birhanutadele-lm9xv Před měsícem +15

    ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Před měsícem +2

    አማራ በአንድ ተባብሮ ካልሰራ በመነጣጠል ለመመታት ያመቻል አንድነት ሃይል ነው
    🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-kw4ty8cw9n
    @user-kw4ty8cw9n Před měsícem +14

    ድል ለፋኖ

  • @KokebGirma-c2l
    @KokebGirma-c2l Před měsícem +2

    ድልዐለፋኖ

  • @user-dj8lu7wc6m
    @user-dj8lu7wc6m Před měsícem +6

    Egziabher Ethiopian aytewatm

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před měsícem +2

    Friends Fetha Midya Fano Is Very great Amhara Fano for sure❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @landolenodido948
    @landolenodido948 Před měsícem

    ድል ለአማራፋኖ መሪያችን ዘሜ

  • @user-rz5gu5bx8e
    @user-rz5gu5bx8e Před měsícem +7

    ድልለፋኖኖኖኖኖ

  • @mierafsolomon6922
    @mierafsolomon6922 Před měsícem +4

    FANO please be united otherwise others will take advantage of you and you know this is your best chance.
    You need to find a way and handle the issue !!! We love you

  • @سعادة-ح7م
    @سعادة-ح7م Před 9 dny

    ደልፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 Před měsícem +2

    እስክንድር እናመሰግናለን ለምታደርገው ትግል ግን ያብዛኛው ፋኖዎች ፍላጎትን አዳምጥ ተቀበል የዛን ህዝብ ጠልቆ የሚያቅ ዘመነ ነው እንደገና ደግሞ ለህዝብ ከሆነ የምትታገሉት እንዴት ሥካሁን ን አትግባቡም ደግሞ ትግሉን የሚበጠብጥ የሚያጋትት አባሩት በጣም በጥንቃቄ መመራት አለበት ይህ ሁሉ መስዋት እየተከፈለ የግል ጥቅም ልታስቡ አይገባም ያስፈልገዋል

  • @user-dp8cz9wc8d
    @user-dp8cz9wc8d Před měsícem +3

    እሰክድር ሳናቀው ጥላታችን ነበር ለካ

  • @user-cw6gm2tt4r
    @user-cw6gm2tt4r Před měsícem

    አረባካችሁ ፋኖዎች ተደራደሩ ዝባቸውን አታስጨፍጭፉ😢😢

  • @12ድንግል
    @12ድንግል Před měsícem +6

    የዶላር መሪ አንፈልግም

  • @user-kr2ne3gn2p
    @user-kr2ne3gn2p Před měsícem +5

    💚💛❤🐅🐅🐅🐅👍💚💛❤አማራ ከማንም ጋር አይደራደር በፍፁም አማራ ወደፊት ፋኖ ያሼንፋል ፋሽሽቶች ይጠፋሉ ወይይይንቅንቅ 💚💛❤💚💛❤👍👍👍👍

    • @henokwondimu7655
      @henokwondimu7655 Před měsícem +1

      አማሮች መጀመሪያ እርስ በራሳቸው ድርድር ያስፈልጋቸዋል ሰገጤዎች!

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 Před měsícem +11

    ፋኖ አይደራደረም ለምን መልሶ ህዝቡ የባሰችግረ ላይ ይወዲቃል በመጨረሳዉ ስአት ዲረዲረ አያዋጣም እስክዲረ ከነ ከነሙባቤ ከነዘመነ ከነምሬ ከሌሎችም አይበልጥም አዲቦ አይቀመጥም እደየ 🐅🐅🐅🐅💚💛❤

    • @user-kj2ly3bu4m
      @user-kj2ly3bu4m Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂

    • @YayaAbesha
      @YayaAbesha Před měsícem

      ድል ዜሮ ይናፍቅሀል ፣እርስ በእርሱ በመተላለቅ ይቋጫል

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 Před měsícem

      @@YayaAbesha አለመግባባት ያለነዉ ያጋጥማል ግን ፋኖ ያቸንፉል

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 Před měsícem

      @@user-kj2ly3bu4m 😜😜😜😜

  • @user-dj8lu7wc6m
    @user-dj8lu7wc6m Před měsícem +4

    Dil Lefano ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x Před měsícem +1

    ሰላም
    ❤❤❤

  • @-hikmatube5535
    @-hikmatube5535 Před měsícem +1

    ምናለ ግን ተደራድችሑ ይሔን ሚስኪን ሕዝብ ሰላም ብሰጡት

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 Před měsícem +1

    ለምኖአንዶአይሆኑሞ❤

  • @user-bq5te7mz7i
    @user-bq5te7mz7i Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mergiataye3553
    @mergiataye3553 Před měsícem +1

    አርትረም በዓለም ፍርድ ቤት የተፈረደለትን መሬት ነው የያዘው አማራ አማራ የምትሉት ምን አይነት ድርቅና ነው ለማፈር ሞክሩ

  • @MSKEREMZMEDKUN
    @MSKEREMZMEDKUN Před měsícem +2

    ካውንስሉ ምን አገባው ሰለ ፋኖ አደረጃጀት

  • @AhmedAmex-r1r
    @AhmedAmex-r1r Před měsícem +1

    Well

  • @MEBRATBIHON
    @MEBRATBIHON Před měsícem

    ይገርማል

  • @user-pu8zg8sf9r
    @user-pu8zg8sf9r Před měsícem

    ህወሓት መሰብሰብ ያለበት ህወሓት እንዴት እንደሚፈርስ ለመወሰን ብቻ መሆን አለበት !!!!!

  • @asmara3973
    @asmara3973 Před měsícem +1

    በባርቴ ውሥጥ በአድ እድ ነገሩችላይግባብ ይችላሉ ይህ ያለ ነው ምንም ችግር የለውም

  • @ArWiwiww5-ox6fs
    @ArWiwiww5-ox6fs Před měsícem +1

    እስኳሁን ስለፋኖ አስተህ አታቅም ጎዶሎነው ብለህ በገመትህበትወቅት ዛሬ አነሳኋው ጉድነው

  • @berhanualemu4689
    @berhanualemu4689 Před měsícem +1

    ፋኖ ምነዉ ባሎቿና ዉሽሞቿ በዙ?

  • @BedluTuniso
    @BedluTuniso Před měsícem

    እራሳቸዉ ሳይስማሙ እንዴት ሌላውሸ

  • @DanielDagaga
    @DanielDagaga Před měsícem +5

    የፋኖ አንድነት ጉዳይ የሰላም ካዉንስልን የሚመለከት ነዉ ብዬ አላስብም። ፋኖ ብዙ ከሆነ የሚዋጉለት አላማም ብዙ ነዉ ብባል ሐሰት አይደለም። ኢትዮጵያዊያን ለአንድ አላማ ተሰባስበዋል እሱም የኢትዮጵያ አንድነትና የህዝቦቿ ህብረ-ብሔራዊ ፌደራሊዚም ነዉ። ከዚያ እሳበ ዉጪ የሚያምኑ በኢትዮጵያ ዉስጥ የሚንቀሳቀሱ አማፅያን የኢትዮጵያ ጠላትና የህዝቦች ፀር በመሆኑ ህዝብ ተዉ ልላቸዉ ይጠባል። ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለመላዉ ህዝቦቻችን።

    • @tutuhailu4161
      @tutuhailu4161 Před měsícem

      አንተ የምታስበው አሁን ያለው ስርአት ላንተ ስለተመቸህ ለህዝብ ተመችቷል ብለህ ነው እስቲ እሩቅ ሳትሄድ ከበርህ ወጣ ብለህ የጎረቤትህን ውሎ እና አዳር እንዴት ስቃይ እንደሆነ ተመልከት ከዛ በጭፍን አማፅያን ያልካቸውን የአብዛኛውን ህዝብ የመኖር ህልውናቸውን ለማስከበር የነፃነት ታጋይ እንደሆኑ ትረዳለህ ንፁ ህሊና ካለህ ማለቴ ነው::

  • @user-in3cw4iq5i
    @user-in3cw4iq5i Před měsícem +1

    ደብረፅዮን አደገኛ መርዛማ እባብ

  • @TeferaTesema-j1d
    @TeferaTesema-j1d Před měsícem

    Aye Aye!!FANO

  • @BerketAsifa-vc2lp
    @BerketAsifa-vc2lp Před měsícem

    ድምፃ ሁኑን

  • @AhmedAmex-r1r
    @AhmedAmex-r1r Před měsícem +1

    Ahmed seid

  • @TioumAmha
    @TioumAmha Před měsícem

    ምን ዋጋ አለው ድል ለፋኖ ብንል በአንድ ዕዝ እስካልተመራ ድረስ አንድነት አስካልመጣ ድረስ ድል ሊኖር አይችልም ። አሁን አሁን በፋኖ ተስፋ እየቆረጥን ነው ። እስካሁን በተስፋ የጠበቅነው የወሎ፣የጎጃም፣የሸዋና
    የጎንር ፋኖዎች በአንድ አጠቃላይ መሪ እየተመሩ የዓቢይን መንግሥት ይገረስሱልናል ብለን ነበር የሆነው ግን የባሰ እነደ ቅርጫ ሥጋ በጎጥ እየተከፋፈለ መጣ ያሳዝናል ። አማራ ሰው አይውጣልህ ተብሎ የተረገመ ነው የሚመስለው

  • @me_212
    @me_212 Před měsícem

    የ እስክንድር ፋኖ... ወይስ... የ ዘመና ፋኖ???

  • @SalamAhmed-ns3jz
    @SalamAhmed-ns3jz Před měsícem +1

    ጉድ እኮ ነው እስክንድር ላማራ ህዝብ ምንምአይደለል ካማራትግል መውጣትአለበትእሥክድርየሚባልሥልባቦት።

  • @user-fd4hm4gn8m
    @user-fd4hm4gn8m Před měsícem +1

    ስለፋኖ አተ ምን አገባክ

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 Před měsícem

    Thank you ❤❤

  • @user-cw8eg2pm2w
    @user-cw8eg2pm2w Před měsícem +1

    ይድረስ ለፉኖ ታጋዮች ተዉ መከፉፉል ጡሩ አደለም ጠላት ክፍት ቦታ መገኚት የለበት አለመግባባት ቢኖርእንኳ ቻሉ አትከፉፈሉ ትግላቺሁ ግልጵነዉ ለአንድ አማራ ነዉ ሁላቺሁም ፉኖ ናቺሁ ተዉ አንድ ሁኑ አንድስትሆኑ ጠላት የትልግባእያለነዉ አትለያዩ ግዚ እስሚያልፍ ቻሉ ❤❤❤❤❤❤❤ድል ለአማራ ፉኖ ሰላሙን አሏህ ያምጣ እፍ ኢትዮቢያ ሁልግዚ ጦርነት እፍ ሰለቸን እረ በቃበለን ❤❤❤ያረብ❤

  • @user-cc5cq4jz1h
    @user-cc5cq4jz1h Před měsícem

    ህውሃት ኣብይ እባብ ገድሎ ለህውሃት ደግም ኣስነሳቸው ከሞት

  • @zebidartube
    @zebidartube Před měsícem

    የ ብልፅግናን መዳከም የተረዳው ህወሀት ተመልሶ የመምጣት ፍላጎት እያሳየ ነው።

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 Před měsícem +1

    #ETHIOPIA PRIME MINISTER AMAN WINS #ABC #EBC AND #CNN

  • @shegawabie-pt8kw
    @shegawabie-pt8kw Před měsícem +4

    እስክንድር የዶላር ጥገኛው ደናነህ እንዴት ነህ

  • @Nigus616
    @Nigus616 Před měsícem

    እውነት ከሆነ እስክንድር ይወገር

  • @Getahun-m5f
    @Getahun-m5f Před měsícem +1

    ♥️♥️

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 Před měsícem +1

    አይ ጃውሳው

  • @semirahussen574
    @semirahussen574 Před měsícem

    ጉዲ ሀይሌ 🤔🙄

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 Před měsícem

    እርእባካችሁ ተደራደሩ አጨርሡን ህዝቡን በዲህነትበችግር በቁሙቀበራችሁን

  • @yohannesaylew7883
    @yohannesaylew7883 Před měsícem

    የነ የኔ ማኛ ጭንቅላት

  • @Mule0411
    @Mule0411 Před měsícem

    መጀመሪያውኑ ኮሚቴ ነበር እንደ?

  • @አዲስበላይ
    @አዲስበላይ Před měsícem

    ❤❤❤

  • @mulusew3613
    @mulusew3613 Před měsícem +1

    እስክንድርን እንደ እስስት አንገቱን አንቆ ካልተንጠለጠለ ገና ብዙ ጀግኖቻችንን ያሳጣናል ይሄንሰው ወዲያ ማስወገድ አይነተኛ መፍትሄ ነው ከሃዲ ነውና። ውባንተን አስበላ አሰግድን አሳሰረ ነገም ይቀጥላል።

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui Před měsícem +1

    እስክድርኮዬኦሮሞተወላጅነዉበአማራትግልተለጥፎእኔንምረጡእያለዉበዶራልእዬገዛትግሉንጠልፎለመጣልእዬሰራነዉ?😭😭😭😭😭

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 Před měsícem

    አሁን ስለነሱ ስልጣን ያስፈልጋል

  • @bezuneshnigussie975
    @bezuneshnigussie975 Před měsícem

    Good

  • @asmara3973
    @asmara3973 Před měsícem +1

    የምን የኢስላም አደራዳሪ የአብይ ምሥለኔ የአብይ አሽባሪ ጡር ከአማራ ክልል ለቀው ይውጡ ድል ለአማራ ፋኖ

    • @user-jn1uc1oh1s
      @user-jn1uc1oh1s Před měsícem

      🙄🙄 የኢስላም አደራዳሪ ወይስ. የሰላም. ?

    • @user-pj5gh5nt9f
      @user-pj5gh5nt9f Před měsícem

      በስተት ነው ብየ አስባለሁ

  • @asfawhaile3091
    @asfawhaile3091 Před měsícem +1

    ፋኖ መቼም አንድ አይሆንም

    • @birhanutadele-lm9xv
      @birhanutadele-lm9xv Před měsícem

      ተበዳ በትግል ውስጥ ልዩነት ያለ ነው አንድ ይሆናሉ

    • @asfawhaile3091
      @asfawhaile3091 Před měsícem

      እኔ ደሞ እናትህን ልብዳት ሹጣም

    • @user-jn1uc1oh1s
      @user-jn1uc1oh1s Před měsícem

      ​@@asfawhaile3091ቆሻሻሻ አተ ሴት አልወለደህም እበት ትል

    • @user-pk1xg2tt5h
      @user-pk1xg2tt5h Před měsícem

      እናትህ ሴት አደለች ምንአይነት አስተሳሰብነዉ ዝቃጭ ቱ​@@asfawhaile3091

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Před měsícem

    The poll. The ethiopian people deserve respect and justice !!! The one who takes responsibility must know, competency, talent, love and trustworthiness, education, ethiopianism, not localisation etc. Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!! United we stand, divided we fall. Unity the source of Strengths !!!

  • @beteqelem8562
    @beteqelem8562 Před měsícem

    እባክህን በሚገባ አንብበው። ጉባላፍቶ (ባ ጠብቆ መነበብ አለበት)

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Před měsícem +1

    የቆሸሹ ፋኖ ተብዬ ዶንቆሮዎች በየሚዲያ እየወጣ ላሃጫቸው የሚያዝረከርኩ አሉ።ተቸኳይ ፋኖ መሪ ተብዬ ዶንቆሮዎች በወጣቶች ደም የሚጫወቱ ዶንቆሮዎች ብጠነቀቁ የሻላል።የአማራን ህዝብ ባያስጨርሱ ይሻላል።በቃ ትግል ብለው ንፁሃንን ባያስጨርሱ ይሻላል።ህዝብም ከዚህ በላይ አይሸከምም።በቃ የፋኖ ትግል ወድቋል❤❤❤በተለይ የጎጃም ተቸካዮች ብጠነቀቁ ይሻላል።

    • @DdfHgv
      @DdfHgv Před 22 dny

      ምርኮኛ😂😂😂😂😂

  • @sebhatuberhe5308
    @sebhatuberhe5308 Před měsícem

    Fano when ever you divided yo open doors you
    To know who is
    Who in area find out Root problems
    Don't divided be
    Strong peoples
    on your side

  • @እንተዋወቅ
    @እንተዋወቅ Před měsícem

    🙏

  • @tesfuyeshaw1772
    @tesfuyeshaw1772 Před 17 dny

    😊

  • @tadesagugssa4540
    @tadesagugssa4540 Před měsícem

    የሕዝብ እምነት ከማጣት ስልጣን ጥንቅር ብሎ ይቅር ለማን ደስ ይበለው ተብሎ ነው የሚዋሸው።ከጅ የወደቀች ስጋ አፈር ትሸከማለች ተመረጥን ያላችሁ ሀላፊነቱን አንቀበልም በማለትወደ ትክክለኛው መስመር ግቡ እንደሌሎቹ ሕዝብ ን አታሳዝኑ!!!

  • @AlideAlidnders
    @AlideAlidnders Před 25 dny

    ህግመንግስትእይርጡትእያሎትአህንስራአርጉያዙታበኔአክልጉዳተኛላይእየሁቻነውእራሳቻንየስውመብትመርጋጡያሎእራሱይህመንግስትነውስራውበስራባግብእየስራአይለም

  • @اسيرهالغرام
    @اسيرهالغرام Před měsícem

    Fano shentam

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 Před měsícem +2

    4 kelo sayigebu eyetebetateku new hi fano gura bicha 😂😂😂

  • @be-liever
    @be-liever Před měsícem

    ፋኖ መቼም አንድ አይሆንም እርስ በርስ እነደ ተባሉ ይቀጥላሉ😂😂😂😂

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Před měsícem

    ⚠️" No more divide and rule " among FANOS ❗️

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 Před měsícem +1

    #FETA DA... ETHIOPIA AMHARA MILITARY SOIDLER ARMY CONTROL ADDISE ABABA CAPITAL CITY WHITE HOUSE OFFICES NOW #EBC WORLD NEWS

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před měsícem +1

    ትግላችንም ሙያዉከዉ ከዉስጣችንም ካለም ማግለል ማባረርም መካ ከፈለገበትም ሚደራደርበትም ቦታም እንዳትመጣብንም በዛዉ ተደራደር ያማራም ህዝብንም ትርልም አታዉክብንም 3አትወክለንም ብልዉት ነዉም ብንለው። ከፈለጋችሁ እረሽናችሁንም። ጣልዉት ትግልም ወታደርነትም ሚያዉክብንም የሚያዉክም መባረርም ከትግልዉ ፋኖም 3አለበትም ።

  • @EgigeTube
    @EgigeTube Před měsícem

    ፈታ እንኳን ደህና መጣህ እስክንድር የሚባል ሰው ምን ይገላግለን በሸዋ ገብቶ ሊያጫርሰን ነው የሸዋ ፋኖ ለሁለት ተከፍሏል እነመከታው ማጀቴ ገብተው ቤተሰቦቻችንን ግራ ያጋባሉ

  • @user-lx4qt8te6o
    @user-lx4qt8te6o Před měsícem

    ትላንት እህቱን ልጁን እናቱን አረጋውያን ጭምር ሲደፈሩ ጫካ ተደብቀው ሲርመጠመጡ የነበሩ ህውሀት ማነህ ወንድ ሲል አይጥ ጉድጓድ ሲደበቅ ዛሬ ጀግና ጀግና ፈስ ሁላ ። የክልሉን ስቃይ አራዝሙ

  • @enmonaenmona9743
    @enmonaenmona9743 Před měsícem

    Before coming to 4 kilo lets try to be union first 😂😂

  • @AddisHailu-no8qz
    @AddisHailu-no8qz Před měsícem

    መቼም አንድ አይሆንም በቃ በጣም ነው የሚስጠሉት ምንድነው እስከዚ የሚመጥን ሰው ነው መመረጥ ያለበት እንጂ በተከታይ ብዛት ከሆነ እርስ በእርስ ነው የሚጨራረሱት ከምር ሰው መስማት የለበትም ነበር ሲመራረጡ ያሳፍራሉ

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 Před měsícem

    ዛሬ ጉድለታቸዉን ለማዉራት ስለነሡ አወራክ

  • @user-th4sh2yl8o
    @user-th4sh2yl8o Před měsícem +1

    የዶላር መሪ አንፈልግም ማነው እስክንድር የፋኖ መሪ ያደረገው😂😂😂😂😂😂