Ethiopia - ከባድ ውዝግብ የፈጠረው የወልቃይት ሰነድ፣ አሜሪካ ለግልግል መቀሌ?፣ በአማራ ክልል የትራንስፖርት እገዳ፣ ኢሳያስን ከሥልጣን የማውረድ ምክክር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 158

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 Před 17 dny +11

    በሰው ገንዘብ ድርቅ ብሎ የኔ ነው ማለት ትግራይ ምን ሁና ነው ። ራያ የወሎ ወልቃይት የጎንደር አለቀ ።

  • @EthioEnata
    @EthioEnata Před 17 dny +9

    አለቅናታ አሜሪካ ልታገላግል አይ ነብስ ይማር 😮😢

  • @user-jz8dc1vv1h
    @user-jz8dc1vv1h Před 17 dny +4

    ኮ/ል ደመቀ ከወያኔ ነጻ መሆኑ የሚታይበት ጊዜው ደርሷል

  • @M.dMussa-x9y
    @M.dMussa-x9y Před 17 dny +1

    በጣም ጡሩ የዜና ምንጭ ነው ቀጥልበት

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 Před 17 dny +6

    ሕወሓት የአገሪቱ ችግሮች ሁሉ ምንጭ ስለሆነና አሁንም ሕገወጥ በሆነ መንገድ መንቀሳቀስ ስለሚፈልግ በፍጥነት መበተን አለበት።

    • @zbestisyetcome1
      @zbestisyetcome1 Před 17 dny +2

      ይሄንን ዘፈን ስንት ኣመት ትዘፍኑት የሞኝ ዘፈን ፋሲካ ላይም ኣበባዮሽ ነው ይባላል 😊 ቢሳካላችሁ እኮ ትግራይንም በበተናችሁ ነበር። ህወሓት ኣድርባይና ኣፈንዳጅ የለባትም

    • @teddygirma5135
      @teddygirma5135 Před 17 dny

      ​@@zbestisyetcome1ደስ የሚል መልስ

    • @NiNi-vq2mi
      @NiNi-vq2mi Před 17 dny

      @@zbestisyetcome1 እኛ ማንም ይገደል ወይም ይበተን አላልንም የክልል አመራር የሚለው የሁላችንም ይፍረስና በሰላም እየተንቀሳቀስን እፈለግንበት እንኑር ክልል መኖሩ ምንም አይጠቅምም ነው ያልነው ማንም የትግራይን ህዝብ አይጠላም የሚጠሉት ጦርነት ቆስቋሽ ከሁሉም ክልሎች አሉ እኔ ካልመራሁ ሀገር ትፈርሳለች የሚሉ ቅዠታሞች አሉ እነዛ ይወገዱና እኛ ተከባብረንና ተደጋግፈን ከኖርን መሬቱ ሰፊ ነው !ጦርነት ለማንም አይጠቅም ወጣቱ ይሞታል ያረጁት ስልጣን ላይ ይነግሳሉ ትውልዱን ለማን ይተላለፍ 💔💔💔😥😥😥

  • @fnan99633
    @fnan99633 Před 17 dny +20

    Shabiya 🇪🇷💪🏾💪🏾

  • @BirhanBirhan-r1k
    @BirhanBirhan-r1k Před 17 dny +2

    ቢረሳ ቢረሳ የማይካድራው አማራውን የጭፈጨፍችሁት አይረሳም ።

  • @NiNi-vq2mi
    @NiNi-vq2mi Před 17 dny +14

    ቆይ ክልል የሚባለው ነገር ቢፈርስ ምን ይመስላችኋል ውዶቼ ከዛ ማንም እየመጣ ልርገጥህ አይለንም ተቻችለን እንኖራለን ቋንቋና ባህላችን እንዲሁም እምነታችን እንዳለ ሆኖ 😥😢😢አረ ተው ይቅር እንባባል ምቀኝነት ያጠፋናል ወላሂ ከማንም አልወግንም ግን የሚያልቀው ህዝብ ያሳዝነኛል ውድ የኢትዩጵያን እህት ወንድሞቼ እባካችሁ ጦርነት ይብቃ ይብቃ ይብቃ ይብቃ ይብቃ !!!!!😥😥

    • @Zeyedegebertsadick
      @Zeyedegebertsadick Před 17 dny +1

      Abat hger amara only

    • @user-bo7pi9ks4e
      @user-bo7pi9ks4e Před 17 dny +2

      ክልል የሚባል ነገር እኮ ወያነ የዘራዉ ፈንጅ ኖዉ

    • @NiNi-vq2mi
      @NiNi-vq2mi Před 17 dny

      @@user-bo7pi9ks4e እኮ ባይኖር ኖሮ በመሬት አንባላም በሰላም እየተንቀሳቀስን እፈለግንበት መኖር እንችል ነበረ አሁን 💔💔💔

    • @AmharaFano-t8w
      @AmharaFano-t8w Před 17 dny +1

      ይህ ፖለቲካ 70አመት ፈጂቷል ማንም አይሰማክም በተለይ የኦሮሞ ፖለተካ እና የትግራይ ፖለቲካ በክልልነታቸው ከፍፍ ሲልም እስከ መገንጠል ድረስ ነው የሄዱት

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj Před 17 dny

      ክልልን ዘረኝነትን በምታወቂያ ጭም ር እራሳቸው ዘርተው ይሀው እነሱም በፈጠሩት እሳት እየተቃጠሉ ነው😢

  • @ማምእወድሻለሁ
    @ማምእወድሻለሁ Před 17 dny +7

    ክልል የሚባል ነቀር ይፈረስ አገራችን የጋራናት የሁላችንም ናት ትበቀናለች አባካችሁ ሠለምስጡን

    • @adisalemyeshewalji4663
      @adisalemyeshewalji4663 Před 17 dny +1

      እውነት የኔም ሀሳብ ነው ፋኖ ከያዘ ስልጣን ደቡብ ኢትዮጵያ. ምስራቅ ኢትዮጵያ. ሰሜን ኢትዮጵያ. ምዕራብ ኢትዮጵያ ትሆናለች ክልል ይፈርሳል ሁላችንም የብሔር ብሔር ሰቦች የፋኖን ትግል መደገፍ አለብን ባይ ነኝ ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪ኢንሻ አላህ ታሸንፋላችሁ

  • @birhanutadele-lm9xv
    @birhanutadele-lm9xv Před 17 dny +7

    እኔ ስለ ወልቃይት ብዙ ሲናፈስ እያየው ነው የወልቃይቱ ኮ/ል ሳላደንቀው አላልፍም አቁሙን በዝምታ እያሳየ ነው

  • @jonashaylemichael1241
    @jonashaylemichael1241 Před 17 dny

    Gnbarachu yferasal ingi YE AFRIKA MERI ESAYAS AFWERKI ❤❤❤ YKETLAL

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 Před 17 dny +2

    የምን ሪፈረንደም ነው። ሁሉም የአማራ ነው።

  • @meharizemikail3361
    @meharizemikail3361 Před 17 dny +5

    ዋልቃይት ይሁን ራያ ባማራ ክልል ይሁን በትግራይ ቢስተዳደር ምን ኣለው መገንጠል ህልም ስለኣላቸው ነው

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 Před 17 dny +2

    ወያኔ ሀርነት ትግራይ በወልቃይት ጉዱይ አረፎል ቢቀመጡ መልካም ነው 27አመት ሰቆቃናግፍ ጂኖሳይድ ተፈፅመዋል ማይካድራ ግፍ ፈፀመው እዲት ሊመለሱ ይቸላሎ ❤?

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 Před 17 dny

    ፍትህለአማራውለተገፋው❤

  • @user-jz8dc1vv1h
    @user-jz8dc1vv1h Před 17 dny

    እነ ጌታቸው ልዩ ወልቃይትን አስተዳድርን የሚጠብቁ ይመስላሉ🎉

  • @adisalemyeshewalji4663

    ጀግና ፋኖዬ አንድት እህል ከአማራ ክልል ወደ ሊላ አገር መግባት የለበትም 💪

  • @zerithadgu832
    @zerithadgu832 Před 17 dny +2

    Eseyas yemayswgd manm hayli yelem

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 Před 17 dny +9

    ጌታቸዉ የራሱን ማንነት እርሱም ተምታቶበታል ፣ ራሱን አያዉቅ ጎረቤቱ ናፈቀዉ።

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 Před 17 dny

    አር እኛሰላምነውየናፉቀን ደሀተቸገር

  • @GSelima
    @GSelima Před 17 dny +2

    ሰላም የናፈቃት ሀገር 😢😢

  • @NiNi-vq2mi
    @NiNi-vq2mi Před 17 dny +6

    ኡኡኡ አረ ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ ማነው እንደኔ ስደት የመረረው ውዶቼ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን 😢🎉

  • @forza1999
    @forza1999 Před 17 dny

    Isaias is Eritrea 🇪🇷 president
    .
    Ethiopia should mind it's own affairs as you are in no peace but continuous war

  • @bereketgebre4685
    @bereketgebre4685 Před 17 dny +1

    የቀይ ባህር አፋር የሚባል አለ እንዴ ? የትንነው የሚኖረው😮

    • @songohan7170
      @songohan7170 Před 17 dny +3

      በውሽት በሴራ በደባ በሽፈጥ በግርግር እንዲሁ ሰለሚጃጃሉ የዘሩት እኩይ መረዝ መልሷ እራሳቸውን ሲለበልባቸው እየታዘብን ነው ::
      ወደ ሀቁ መምጣት ካልቻሉ ይመጣሉ ተብሏ አይታስብም የዘሩት መርዝ የወረወሩት ድንጋይ የሚዋሹት ውሽት እጅክ በተፋፋመ መንገድ በሚያም መንገድ ይለበልባቸውል ::

  • @semirahussen574
    @semirahussen574 Před 17 dny +5

    ሀገራችን ሠላም አምጡ እረ በቃ 💔💔

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Před 17 dny +8

    መቸም እኛ ራያ አማራ ነን

    • @user-bo7pi9ks4e
      @user-bo7pi9ks4e Před 17 dny

      ትክክል

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 Před 17 dny +2

      እራያ ዝቅ ሲል አማራ ከፍ ሲል ኢትዮፕያ ናችሁ

    • @Tigraway-70wi
      @Tigraway-70wi Před 17 dny

      😂😂

    • @NiNi-vq2mi
      @NiNi-vq2mi Před 17 dny +1

      @@Tigraway-70wi ሰላም ይሻለናል እህት/ወንድም ያለፈው አልፏል ተቻችለን ከኖርን መሬቱ ሰፊ ነው እባካችሁ በምታምኑት ፈጣሪ ልለምናችሁ ኦሮሞ ትግራይ አማራ ተቻችለን ከኖርን ማንም አይጫወትብን

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Před 17 dny

      @@Tigraway-70wi ምነው

  • @YankeeSerra
    @YankeeSerra Před 17 dny

    .......ብሄራዊ መንግሥት ፣ የትግራይ መንግሥት እና አማራ ክልል -ምን አይነት አገላለጽ ነው ?

  • @i-hd1fy
    @i-hd1fy Před 17 dny

    ለኣዓፋሮች ኣርፋቹሁ ተቀመጡ በላችው ምክንያቱ ፕረሲደንት ኢሳያስ በህይወት እስካለ ኤርትራ እንዲገዛ እኛ የኤርትራ ህዝብ ስለፈቀድንለት።

  • @samuelhaile5545
    @samuelhaile5545 Před 17 dny +4

    “Never colonised” people of Ethiopia run by the likes of ሚከኤለ ሃመር😂 and the uncle tom ambassador😂 very sad they want to save there lap dog Woyane.

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj Před 17 dny

      Leave them alone They need America 😂

  • @Mule0411
    @Mule0411 Před 17 dny

    እነ ወልቃትት በአማራ ክልል ከ5 ዓመት በላይ የቆዩ ናቸው። ነገር ግን ቦታዎቹ ለአገር ስላም ሲባል ራሳቸውን ወደሚያስተድሩበት ማህቀፍ ሲዘረጋ አማራ ክልል ተቀብሎ እያለ TPLF ግን በግድ ህዝቡን መግዛት ይፈልጋል። ሪፍረንደም አያስፈልግም። ግዛቶቹ በጀት ተመድቦላቸው ራሳቸውን በይፋ ማስተዳደርና እውነታውን መለማመድ ያስፈልጋል

  • @tewoldetesfamichael8938
    @tewoldetesfamichael8938 Před 17 dny +1

    Do not dream about Eritrea!!!!!

  • @beidemariamworkneh
    @beidemariamworkneh Před 17 dny +1

    Thanks to the lapdog of US government, Tigrai is an independent country. The only relationships between Ethiopian government and Tigrai are financial aid and food.

  • @EdawBeza
    @EdawBeza Před 17 dny

    መከላከያ ነው ሚያስፈፅመው??????

  • @HsubcgjvHjb
    @HsubcgjvHjb Před 17 dny +2

    ጤና ይስጥልን ውድ ቤተሰቦች ሰላም ናችሁ እንኳን ቆያችሁ እግዚአብሔር ሰላም ያብዛችሁ

  • @alganeshmedhanie3060
    @alganeshmedhanie3060 Před 17 dny

    Ere egzabiher yesberih seber yelal endiye

  • @EgigeTube
    @EgigeTube Před 17 dny

    ፈታ እንኳን ደህና መጣህ አረ ለመሆኑ ምነው ይሄሁሉ መከራ ስቃይ ሲሆን ምነው ብቅ አላሉ

  • @loliadam2314
    @loliadam2314 Před 17 dny

    He fano ena Oneg Bekir’i Asmara office yikefetal

  • @WasKan-n3y
    @WasKan-n3y Před 17 dny +2

    ፈታ የዜና ❤bste

  • @forza1999
    @forza1999 Před 17 dny

    America le selam aydelem
    America torinet yiwedalu
    Tetenkeku Ethiopia

  • @songohan7170
    @songohan7170 Před 17 dny +1

    የኢትዮጵያ ሥራቷውች ከታሪካቸው የማይማሩ ቋሞ ቀሮች ተላላኪውች የሌሏችን አጀንዳ በዋጋ ኤርትራውያን እንዲሁም ኢትዮጵያውያን ማስተግበር የሚሹ ነውረኞች አምሮ የሌላቸው በእኩይ ተግባር እጅክ የጀገኑ ነውረኞች ጭምር ናቸው በውሽት በሴራ በደባ በሽፈጥ በግርግር እንዲሁ ሰለሚጃጃሉ የዘሩት እኩይ መረዝ መልሷ መላልሷ እራሳቸውን ሲለበልባቸው እየታዘብን ነው ::
    ወደ ሀቁ መምጣት ካልቻሉ ይመጣሉ ተብሏ አይታስብም የዘሩት መርዝ የወረወሩት ድንጋይ የሚዋሹት ውሽት እጅክ በተፋፋመ መንገድ በሚያም መንገድ ይለበልባቸውል ::

  • @EdawBeza
    @EdawBeza Před 17 dny

    የኛ መንግስት አሜሪካ ነች??

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide Před 17 dny

    Thanks For Your Information Feta🙏

  • @dawitgebre323
    @dawitgebre323 Před 17 dny +2

    ኢትዮጵያውያን ምን አገባችሁ ስለ ኢሰያስ መውረድ አለመውረድ ??

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 Před 17 dny

      @@dawitgebre323 ክክክ ጠፍቶባለዋል እስኪ ንራቸው ኢሳያስ ከባርነት ድህነትን ይመርጣል ግን የኛወቹ የራሳቸው አለባቸው የሰው ያማስላሉ

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9q Před 17 dny +1

    የጌታቸውን ምስል የምታሳየው የበፊት ቪድዮዎችን ነው ።አንተ ግን መቼ ነው ከውሸት የፀዳ ወሬ የምታቀርበው? ማፈሪያ ነህ።በይሆናል እያወራህ አድማጭን ለማብዛት ከምትጋጋጥ እውነትን ተናግሮ ጥቂት አድማጭ ብታገኝ ይሻልሃል።ሰውም መርጦ ያዳምጥሃል።

  • @Tybatube
    @Tybatube Před 17 dny

    እስላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ በማደም ኩሸናነኒ😢😢

  • @BeshirAtaya
    @BeshirAtaya Před 17 dny +3

    አይ ኢትዮጵያ መጨረሻሽን አላህ ያሳምረው ❤😢😢

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 Před 17 dny +6

    ኧረ በሠላም ሕዝቡ ሥራ መሥራት አልቻለም ፍትህ ፋኖ ገለመኔ ነገ አብረው ሊበሉ ሕዝቡን አታሥጨርሱት ሠላም ናፍቆናል የት እንሒድ ?

  • @Teddy-b4d
    @Teddy-b4d Před 17 dny +4

    ሰው ለሰው ጨርሰን ወደ እንስሳ ገባን ደሞ 😅

    • @lubabaayalew353
      @lubabaayalew353 Před 17 dny

      😂😂😂😂😂

    • @EhiteWondimagegn
      @EhiteWondimagegn Před 17 dny

      ከኛ ፖለቲከኞች መቶ በመቶ እንሠሣ ይበልጣል ምክንያቱም ሆድ እንጂ ማሠብያ የሌላቸው ልዩ ፍጡር በመሆናቸው ።

  • @user-py1os7fw2o
    @user-py1os7fw2o Před 17 dny

    Shabiya 😮😮😮😮😮😮 yagerun mengist metal ykatew 😂😂 afar red sea😂😂😂 ye tigrayu yet ligeba😢😢

  • @beletecherenet3840
    @beletecherenet3840 Před 17 dny

    አሜሪካ ሲጋድል እንጂ ሲያስታርቅ አይታወቅም ጋለሞታ

  • @user-bo7pi9ks4e
    @user-bo7pi9ks4e Před 17 dny +4

    የወያነ ፈንጅ ብለህ ጥራዉ ክልል አትበል

  • @BethelAregay
    @BethelAregay Před 17 dny

    ራያ፣ማነዉ፣ለአማራ፣የሰጠዉ፣ቀሽም፣ነህህህ

  • @yekeberadmassu
    @yekeberadmassu Před 17 dny +2

    መቼ ነው አማራ ክልል ገደብ የተነሳው ቆይ አማራ ክልል የምኖረው እኔ ነኝ እናንተ ባለ ጡሩንባዎቹ ናችሁ 🤭🤭🤭🤭🤭🤫🤫🤫🤫ጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን😂😂😂😂😂

  • @mohammedreshid2472
    @mohammedreshid2472 Před 17 dny +1

    It needs special kilili or admnstrative region like Addis ababa and Diredawa a newckilili or region 11

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ

    🇪🇷💪💚💛❤💪ኤርትራን ማንም አይነቀንቃት አታሽቃብጥ .ዝብለህ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ሲቀጥል 💪👈ፋኖ. አማራ ክልልን 85 %ቱን እያስተዳደረ ነው አተዝብለህ ትበጠረቃለህ የፋሽሽቱ ገረድ አልቅላቂ እስከዛሬ ከዘገብካቸው ነገሮች አንዱም እውነት የለውም 00000👎👎👎👎

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 Před 17 dny

    ኡኡኡኡ ሰለ ፌቨን

  • @hermonrobel4451
    @hermonrobel4451 Před 17 dny

    😂😂😂😂😂 ye key bahir afar berged tegaru😂😂😂 baba isu jigna shabiya Eritrea 🇪🇷 forever awet nehafash

  • @Badema1991
    @Badema1991 Před 17 dny

    😂😂😂😂 እቺ የሕፃኑ አብዮት አሕመድ ስራ ናት 😂😂 ኢትዮጲያ ውስጥ ሰላም ስለሌለ ለምን ጎረቤት ሐገር ኤርትራ ስላም ሆነ ነው ነገሩ 😂😂 እቃቃ ጨዋታ ላይ ነህ አንተ 😅 እባክህን የተቃዎሚ ፓርቲዎቹን መሳርያ ሰጥተህ ጦርነት አስጀምራቸው እባክህን ስንሞትልህ በደስታ አበባ ነስንሰን ነው የምንቀበላቸው

  • @Ethiopia0501
    @Ethiopia0501 Před 17 dny

    The news about “a kid eaten by a hyena “ you present it like funny. Is it because oromia region?

  • @EmebetHailemeskel
    @EmebetHailemeskel Před 17 dny +1

    ሲዳማ አካባቢ ብዙ ሰዎች በጅብ ተበልተዋል አልሰማችሁም እንዴ ፈጣሪ ሆይ የይቅርታ እጆችህን አሳርፍብን እባክህ

  • @EdawBeza
    @EdawBeza Před 17 dny

    አሜሪካ ለማስታረቅ?!

  • @yenehungidyelew4991
    @yenehungidyelew4991 Před 17 dny +1

    ጠቅላላ የምታወራው ሐሰት ነው

  • @hailemeskeltessema2727
    @hailemeskeltessema2727 Před 17 dny +2

    ደቡብ በህዝቡ ፍላጎት ሲቆራረጥ ትግራይ ልዩ የሚያደርጋት ምንድነው? ህዝቡ እስካልፈለገ መብቱ አይደል

  • @NiNi-vq2mi
    @NiNi-vq2mi Před 17 dny

    ኤርትራ ውስጥ ግድያ አለ እንዴ 😢😢እኔኮ ሰላም ይመስለኝ ነበረ አፍሪካውያን ተፈረካከስን በቃ 💔💔

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe Před 17 dny

      ኤረ የለም ይህ የብልጽግና ተከፍስይ ዝም ብሎ ተረት ተርት ያወራል

  • @TeferaTesema-j1d
    @TeferaTesema-j1d Před 17 dny

    The law that you talking about land write should be forgotten because that position was done at the time of Meles posted it to TEgRAYE so the has to be abolished 😈

  • @issu23
    @issu23 Před 17 dny

    please stop joking about Eritrea!!!

  • @getuyirga1932
    @getuyirga1932 Před 17 dny

    ሁሌ ዝባዝንኬ ታበዛለህ። please always try to go to the point.

  • @TamasgenYohanes
    @TamasgenYohanes Před 17 dny +2

    የአሜሪካ እምባሲ መከሌ የምል ዜና አንዱ ኤፍኤም ሜትሮሎጂ ደውሎ ዳመና ኣርቤጎና ዳመና አዋሳ ዳመና ይጋለም ዳመና ምነው ዳመና ጠደቻ አይዳምንም ጭሬቻ አይዳምንም ፡፡ ደቡብንስ አያውቛትም ጠጋ ጠጋ አለው አደጋ😂😂

  • @BiniyamDegife-qq9er
    @BiniyamDegife-qq9er Před 17 dny +2

    ሻዕቢያ መወገድ አለበት

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe Před 17 dny +1

      ማን ነው የምያስወግደዉ ህልመኛ ሁላ 😂😂

    • @zerithadgu832
      @zerithadgu832 Před 17 dny

      Ante akya mekur

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Před 17 dny

      ከወያኔ ጥርሥ ሻብያ አዳነን ሥትሉ አልነበር ኦላያችሁ ላይ የሚሸናውንካን ማንሣት አልቻላችሁ ጉንዳት ሽጉርት ለቃሚ ኦያላችሁ ኢሡ የአለም ተፅኖ ፈጣሪ ናቸው

    • @fasiltesfamichael6535
      @fasiltesfamichael6535 Před 17 dny

      ETHIOPIA 🇪🇹 TFERSALECH SHABIYA IYALK

    • @samru2018
      @samru2018 Před 17 dny

      Zm bel fandya fano yemataleh nw shabia ema ye 100 amet home work eyesteh iko chalew engdih musegna hula ageritu ye jel mefencha honalech engedih jelanfoowoch ke debub ye metu amhargna enquan be demb yemaychlu mehayem hula segetiwoch esu ema 100 amet yengsal

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare Před 17 dny

    አልሸሹም ዞር ነው ነገሩ ግራ ገብቷችሁ ሰውን ግራ ባታጋቡ ምን አለበት የመሸበት ፖለቲካ ይኽን ይመሥላል፣

  • @selfreliance8999
    @selfreliance8999 Před 17 dny +4

    የአጋሜ ለማኞች ጌቶች አሜሪካ መቀሌ ገብተው አሁን መቼ እንደሚበሉና እንደሚጠጡ ሲነግርዋቸው እሺ ይላሉ 😂😂

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w Před 17 dny

    😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍ😢

  • @Kingn807
    @Kingn807 Před 17 dny

    Kkkkkkkkkkk eritrea is not ethiopia we loved pia you kan dream

  • @Witine
    @Witine Před 17 dny

    ፈታ ዴይሊዎች ምነው? የራሴን ኮሜንት አጥፍታችሁብኝ ነው ወይስ ....
    አስተያየት ነው እኮ የሰጠሁት። ክፉ ነገር ያልኩት ምን አለ? Reply ላደርግ ስል ጭራሹንም ጠፍቶ ስላገኘሁት ነው። ለማንኛውም ሪፕሌይ ላደርግ የነበረው እነሆ:-
    ሌላው አስተያየቴ የመረጃ ፍጥነት ላይ ነው። አንዳንዴ አንድን መረጃ በሌሎች ሚዲያዎች ከሰማን ወይም ካየነው በኋላ ቆይቶ ስትዘግቡልን አስተውያለሁ። ይህም የሰማነውን ዜና ደግመን ለመስማት ያለን ፍላጎት ስለሚቀንስ ዘገባውን ሳንጨርሰው እንቀራለን።
    ግዴታ በቀን ሁለት ጊዜ ማለትም፦ ረፋድ ላይ እና ምሽት ላይ ብቻ መልቀቅ ላያስፈልግ ይችላል። ፈጣን መረጃ ከደረሳችሁ አጠር ብሎ አንድም ሆነ ሁለት መረጃ ተሰርቶ በማንኛውም ሰዓት ቢቀርብልን ደስ ይለናል።
    "ፈታ ዴይሊ" የሚለው ቻናል ደግሞ ተደጋጋሚ ጉዳዮችን በተደጋጋሚ ሲያነሳ ይስተዋላል። በዜና ላይ የተነሳ ጉዳይ ምናልባት ተጨማሪ ማብራሪያ እና የዘገባ ምንጭ ትንተና ካልሆነ በስተቀር ሲደጋገም ያሰለቻል። አንዳንዴ ታሪካዊ ዳራዎችን እያዋዛችሁ ስታቀርቡ እና ስንሰማ ያለው ስሜት ላይኖር ይችላል።
    ለምሳሌ:- ስለ ፒያሳ የቀረበው ታሪካዊ ትንታኔ ከልቤ አይጠፋም። እባካችሁን የሰው ሀይልም ካነሰ ጨምራችሁ የተሻለ አድርጉት። አሁን አሁን እንደራሳችን ሚዲያ ነው የምናስብለት ለዚ ሚዲያ።
    ልክ የሆነ ሰሞን አንተ ለእስፖንሰር ፍለጋ ብለክ የጠፋክ ሰሞን ያለው የተመልካች ጥየቃና ውትወታ ለቻናሉ ያለንን ቦታ ያሳያል። አቤል ብርሃኑ የሚያቀርበውን ዘገባ አስተውላችሁታል? ያንን ፍጥነትና አጠር ብሎ የሚቀርብበትን አይነት ተደራሽነት ለኛው ለፈታ ዴይሊ እመኛለሁ።
    እንደሱ ሁኑ አይደለም ግን ከሰው ጠንካራ ጎን አይቶ በራስ አሻሽሎ መላበስ ጥበብ ነው። እኛ ማንነትህን፣ ስምህን፣ አድራሻህን፣ ወዘተ. ሳንጠይቅ እና ሳናጣራ በድምፅህ ብቻ እንደዚ በፍቅር ካዳመጥንህ በኢትዮጵያዊ ጨዋነት አስተያየታችንን በፍቅር ተቀበለን።
    ፈታዎች በርቱልን!

  • @samiman1498
    @samiman1498 Před 17 dny

    Kkkkkkkk Gena kemido yetibb yematel ?

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho Před 17 dny +3

    በምስለ አማራ የተገነባች ለዚህ ሁሉ ችግር ላደረሰችን የተረገመች አገር መጨረሻዋ አላህ አያሳምርላት እደ ዩጎዝላቭያ ትሆን ዘንድ የሁል ግዜ ፀሎቴ ነው።

    • @vijvjccuu2842
      @vijvjccuu2842 Před 17 dny +1

      Junta..neh...mesel..welkayit..yamara..new😂

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj Před 17 dny

      Buddy በምስለ አማራ የተገንባችሁ ኢትዮጵያ ሳትሆን ያጠፋችህ በእናንተ ተንኮልና ክፋት ብሄር ክልል ላይ ያተኮረ የ30 አመት ፖለቲካችሁ ነው መልሶ የበላችሁ 😂

  • @DestaYbrah-tj5kf
    @DestaYbrah-tj5kf Před 17 dny

    This poor document is Amhara elites, gets midis all so Amhara chovinsts poor midia, ellusinst,

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw Před 17 dny

    Absolutely right ✅️. WELKAYYET and raya and telemt have a right to provide their own government. Remember weyane leaders created chapters 39 .people have a right to do so thanks to fight prime Minister Meles Zinaw government 👍. What is wrong now. Nothing is wrong. BROTHER ambassador America 🇺🇸 mr massinga well come to home 🏡 land of ETHIOPIA 🇪🇹. Tell them the truth 👏. Thanks brother from ERITREA 🇪🇷 USA ✋️ 🇪🇷 🇺🇸

  • @ሀሰ
    @ሀሰ Před 17 dny

    😢

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 Před 17 dny +1

    ERITREA ERITREA 🇪🇷 SOMALIA 🇸🇴 EGYPT 🇪🇬 WORKING TOGETHER FOR EVER

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Před 17 dny

      This Denqoro Prime Minister destroyed Mama Ethiopia 🇪🇹

  • @user-nn7hu5cj9x
    @user-nn7hu5cj9x Před 17 dny

    😅😅😅😅😅

  • @abrehetteklemariaym4738

    እንዳይጥለላችሁ እንጅ ውሾች ።

  • @travelstoursevents
    @travelstoursevents Před 17 dny

    Please , please , please make volume low of your transitions

  • @user-cf9ef5of3u
    @user-cf9ef5of3u Před 17 dny

    የጡት አባታቸው አሜሪካ ልጆቿ (ባንዳዎች) ሲጣሉ ደነገጠች! ምስራቅ አፍሪካን ማን ያተራምስላታል?

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 Před 17 dny

    Eraya❤ Welekayit❤telemit❤ mye.tebery❤Aned AMAR ❤FANO❤new🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤👍👌

  • @user-bo7pi9ks4e
    @user-bo7pi9ks4e Před 17 dny

    እንዴ ጅብ ጅብ ይገድላል ወይ

  • @miftahnegash
    @miftahnegash Před 17 dny

    Well come

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Před 17 dny

    🛑 Yihe - Getachew,
    Ye - TIGRE - BARIYA
    nw iko ‼️

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Před 17 dny

    🛑 Tigres shall never colonize the ancestral IRIST of the 55-million Amharay Wolqayit and Tsegede, Raya ‼️

  • @jfydycf5823
    @jfydycf5823 Před 17 dny

    Fetadali gazetegna mindinew mitaweraw sileRaYa siketamasira tesera eyalachihu mitawerut. Were keewunet yerake yeRaYani hizb afenaklo yetgiray hizbi gedaiochachin amitto masiferu new siketama lenanite yerayana welikayt. hizb siletefenakelena siletesekaye lenanite siketu yehenewu. Weysi tekefilachihu beweyane. Begezameretachinna. Begeza nibretachin. Memotachin. Mesekayetu. Yehenewu siketu. Chahina temagachi silelelen. Enanitem. Keyeyanena keaby belay atgidelun behaset zena eyewashachihu sikayachin. Enichalibet degagimachihu atadimun

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 Před 17 dny

    ERITREA ERITREA 🇪🇷 ERITREA ERITREA 🇪🇷 ERITREA ERITREA 🇪🇷 ERITREA ERITREA 🇪🇷 ESAYAS AFOWERQI FOR EVER

  • @tsehayargaw7519
    @tsehayargaw7519 Před 17 dny

    እረ ባክህ ይሄንን በመሀል የሞታሰገባው ሙዚቃ እያስደነገጠን ነው ውይ

  • @tesfitg3366
    @tesfitg3366 Před 17 dny +1

    ኢትዮጵያ አፋር ነጻ አውጪ ፣ ብርጌድ ንሓመዱ ፣ የኤርትራ መንግስት ፕሬዝዳንት በውጭ ሀገር የሚል ብትል ፣ አሜርካን ብታመጡ ኤርትራ ውስጥ የሚቀየር መንግስት የለም ኢትዮጵያ እና አሜርካ ላለፈው 30 አመት ሞከራቹ እኮ አይሳካም ። ምናልባች ዶ/ር ዶሮ ይቀድም ይሆናል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @TiririmTararam
      @TiririmTararam Před 17 dny

      አትርሱን አላችሁ ፈሳሞች።

    • @tesfitg3366
      @tesfitg3366 Před 17 dny

      @@TiririmTararamአስታውስናቹሁ አናቅም በየቀኑ ስለኤርትራ ምታወሩት እናተ በቴሌቪዥን በፒፒ ተቀጣሪዎች እናተ እንጂ አስታውሱን እያላቹ 😂😂😂😂😂ኢትዮጵያውያን ቅዘናም ሁላ ፈሪ እኛ እንደናተ ፈኖን ብንደግፍ በሳምንት ኢትዮጵያን ይቆጣጠሩ ነበር ዶ/ር ዶሮ ወደ ባሉ (ሽክ ዛይድ) ዱባይ ይሄድ ነበር ። 😂😂😂😂😭😭😭

    • @TiririmTararam
      @TiririmTararam Před 16 dny

      @@tesfitg3366 ሞኝ ነህ ልበል? አለም ከረሳችሁ 30 አመት አልፏል። እኛም የምናስታውሳችሁ ጥሩ ጎረቤት ስለሆንን ነው። ሆዳችን አልጨክን ብሎን😅😅😅😅

    • @tesfitg3366
      @tesfitg3366 Před 16 dny

      @@TiririmTararam እናተ ኢትዮጵያውያን ለኤርትራ ልታስቡ እሱን ለሞኝ ሰው በለው እንጂ እኛ ኤርትራውያን አተታልልም እሽ የ ኤርትራ ቀንደኛ ጠላት ጎረቤ ኢትዮጵያ ነች ። አለም ረሳን አስታወስን ሚያመጡት ለውጥ የለም እኛ አለም እንድተስታውሰን አይደለም ምንኖረው ። ኢትዮጵያውያን አለም ሚያስታውሳቹ እኮ በርሀብ፣ ድርቅ ፣ በብድር ነው ሚያስታውሷቹ ውጭ ሀገር ሻሂ ቤት ስትገባ እኮ ለቻሪቲ እያሉ ሚለምኑ እኮ በኢትዮጵያ ስም ነው ፎተው ከቢሽፍቱ፣ትግራይ ፣ አፋር፣ ወሎ እያሉ ነው ሚለምኑባቹ 🤣😂😅😅 እኛን ባታሰታውሱን ጥሩ ነው እከላኪያቹ ውጮቹ ።

    • @TiririmTararam
      @TiririmTararam Před 15 dny

      @@tesfitg3366 ሌላ የእውቀት ማነስ ይታይብሀል። ምክንያቱም በዋነኝነት ድርቅ የሚያጠቃው ኤርትራና ትግራይን ነበር ያኔ ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል በነበረች ጊዜ። ሌላው ቢቀር የሚጠጣ ውሀ ከመሀል ሀገር በቦቴ እየተጫነ ነበር የሚገባላችሁ። ውለታ ቢስ ስለሆናችሁ ትክዳላችሁ። አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ላለው የፖለቲካ ምስቅልቅል ተጠያቂ ናችሁ ለዚህ ደግሞ ዋጋ ትከፍላላችሁ ጠብቁ።

  • @Eritreafirst1
    @Eritreafirst1 Před 17 dny

    ዘም ብለህ አፈህ አትክፈት ይህ
    የአቢ ሰራ ነወ ግን አረፈህ ተቀመጥ
    በለው አይሳካም ዕደመ ለመንግሰትና ለጀግና ሰራዊት ኤረትራ 4 ነጥቢ

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 Před 17 dny

    ታዴ ግን እንግሊዝኛ ያርፋል እንዴ ?😜

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 Před 17 dny

    Viva esu🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️

  • @jfydycf5823
    @jfydycf5823 Před 17 dny

    Yeweyane hizb. Yeadiwa tewelaji. Yemetaw newu yeraya temelesu yemitlut yeheken yalifna yasitezazbenali

  • @Mule1A1
    @Mule1A1 Před 17 dny

    ስለዚህ የክልሉ መንግስት ከጫካዎቹ ጋር በመናበብ ነው የሚሰራው ማለት ነው

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 Před 17 dny

    ምናለ ጅቦቹን ብትተዋቸው እነሱ ቤት የሄዳችሁት እናንተ ሰው የምትባሉ ነገሮች ቤታቸው ድረስ ሄዳችሁ መግደል ተገቢ አይደለም!!!

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 Před 17 dny

    LE HIWAHAT AGAGMEN TEMELSEW WEDE 4 KILO