ለምንፍቅና ጊዜ የለንም ! ወቅታዊ ስብከት በመ/ር ጳውሎስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #pawlos-melkaselassie #EOTC #ORTODOX-PRICHING
    ለወንጌልና ለመንፈሳዊ ሕይወት ጊዜውን የሰጠ ትውልድ ሲበዛ ሀገር ሰላም ትሆናለች። ስለዚህ Share እና like በማድረክ መልካምና እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው በምድራችን እንዲበዛ የሚጠበቅብንን እናድርግ!!
    INFO
    *****
    #MEMHERPAWLOS
    #ORTHODOXPRICH #EOTC
    Join this channel to get access to perks
    / @pawlosmerewaoffical
    #kaleawadi
    #memher-pawlos
    FACEBOOK
    / pawlos.melkeselassieb
    tiktok:
    #ethiopia
    #sebket
    #memher-pawlos
    #ORTHODOX_SEBKET
    related key words
    #fyp #viral #newyear2021 #እንተዋወቃለን ወይ #ስብከት #ወንጌል #ethiopianorthodox #ስብከት ኦርቶዶክስ #ምህረተአብ #orthodox #subscribe #youtubeviralvideo #ticktokorthodox #orthodoxmezmur #habeshaorthodox #habeshaviral #viralorthodox #vip #ethipioanviral

Komentáře • 218

  • @Zeeee2007
    @Zeeee2007 Před rokem +2

    ቃለ-ሕይወት ያሰማልን 👏 በእውነት አንተ ትለያለህ ስንል በምክንያት ነው፤ መምህር ጳውሎስ መረዋ ተባረክ 👏 በአንተ ውስጥ ቅዱስ ጳውሎስን እና አስተምህሮቱን አያለው ፤ እውነትም ጳውሎስ ስምን መልአክ ያወጣል እንዲሉ አንተ የዘመናችን ሃዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ነህና ዘመንህ ሁለ ይባረክ፣ "እግዚአብሔር አምላክ" ፍፃሜህን ያሳምረው ለበረከት ሁን 👏 ያ.. መረዋው ድምፅህ እና የቃለ-እግዚአብሔር አስተምህሮህ እንደ ጅራፍ ጀርባችንን እየዠለጠና እየገረፈ ዘልቆ ከውስጣችን የሚገው ሁሌም የሐዋርያው የቅዱስ ጳውሎስን አስተምህሮ ያስታውሰኛል እና በእውነት ቃለ-ሕይወት ያሰማልን 👏 መንግስተ ሰማይን ያውርስልን "ልኡል እግዚአብሔር" የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ፤

  • @warganesha9131
    @warganesha9131 Před rokem +21

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት አንደበቶት አይጠገብ

    • @beletetom107
      @beletetom107 Před rokem

      ፈሳም ደብተራ ጣዎት አምላኪ። ባሪያ መንግሥተ ሰማያት አይገባም ብላችው እንደጻፋችው አንተ በተለይ አንተ ያነበብክ አይመስለኝም።

    • @abelademase8444
      @abelademase8444 Před rokem +1

      @@beletetom107 ማንም አይሰማችሁም ደግሞ ጴንጤ ሆድ አደር

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Před rokem

      @@beletetom107 ሒድና ሶፍትና ሳር ጋጡ አቡነ ተክለሐይማኖት ምን ታረጉ ፈጣሪ እኮ ነው የፀደቃቸው ምን ይደረግ ቆሻሻ ሶፍት መብላት ጭንቅላታችሁን ደፍኖት በምን ታመዛዝኑ😢😢😢😢😢😫😫😫 ምኑን belet አሉክ መሀይም

    • @legessetsegaye7390
      @legessetsegaye7390 Před rokem

      አሜን ፫ግዜ ።

    • @legessetsegaye7390
      @legessetsegaye7390 Před rokem

      በለጠ ቶም ተሠብየው ስርዓት አልበኝነትን ተው በቅርብ ቀን የእጅህንና የአምሮህን ታገኛለህ በንተ ምከንያት ሌሎችንም አንዳታጠፋ ሹፌር ኮሆንክ ገደል ትገባለህ

  • @amexlove7505
    @amexlove7505 Před rokem +3

    ለምን እንደሆነ አላውቅም ጳውሎስን በጣም ነው የምወደው።በተለይ ቅንንቱን በስመዓብ!!!

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Před rokem +5

    ዉዱና እንቁ መምህራችን የተዋህዶ አይናችን መምህር ጳውሎስ ፈጣሪ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏❤

  • @aishaafrhan3446
    @aishaafrhan3446 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ማርያም👏👏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Před rokem +5

    ቃልሂወትን ያሰማልን መምህራችን እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የሰማነውን ልቦናችን ያፃፍልን
    አሜን

    • @beletetom107
      @beletetom107 Před rokem

      ፈሳም ደብተራ ጣዎት አምላኪ። ባሪያ መንግሥተ ሰማያት አይገባም ብላችው እንደጻፋችው አንተ በተለይ አንተ ያነበብክ አይመስለኝም።

  • @user-wk1xu1ht6n
    @user-wk1xu1ht6n Před dnem

    አሜን ቃለሕይውት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤ በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @abebeadise8027
    @abebeadise8027 Před rokem +2

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን

  • @fasielduressa5015
    @fasielduressa5015 Před 5 dny +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @yetiyeti4877
    @yetiyeti4877 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልሒዎት ያሠማልን መግስተ ሰማያትን ያዉርስልን መምህራችን ያተ ትምህርት አይጠገብም

  • @user-fg5wy8ge3z
    @user-fg5wy8ge3z Před 8 dny

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ክብር ያድልልን መምህራችን

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን ተስፋመንግሥትሰማያትንያዋርስልን መምህር

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen qal hywet yasemaln betam des ylale

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ግሩም ስብከት
    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y Před rokem +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል፡ያባታችን፡አቡነ፡ተክለ፡ሃይማኖት፡በረከት፡ይደርብን፡ቃለህይወትን፡ያሠማልን፡መምህር

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Před rokem +2

    እውነት ነው ቃሉ ስለ ቅዱስ ቃሉ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ፃዲቁ አባታችን ተክለሃይማኖት ይባርክልህ።

  • @sarahalia7921
    @sarahalia7921 Před 6 měsíci

    አሜን ቃለሒወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ አባታችን መምህራችን ዉድ ስጦታችን❤❤❤❤

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před rokem +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @tekamekuria6568
    @tekamekuria6568 Před rokem +1

    እውነትም ታመናል!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜን ይስጥልን፡፡

  • @user-yq1tm4xg4o
    @user-yq1tm4xg4o Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።አሜንንንንን።።አሜንንንንን።።አሜንንንንንን🙏🙏🙏❤❤❤💒💒💒❤❤❤🕯🕯🕯🕯🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💛💛💛❤❤❤🕯🕯🕯🕯🕯🕯🙏🙏🙏🙏

  • @haiymanottsegaye773
    @haiymanottsegaye773 Před rokem +1

    አሜን ቃሎት ያሠማልን አባታችን

  • @sonysony8403
    @sonysony8403 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን የኔ አባት ማርያምን ስወዳችው እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @abdulrahmant-rd4fh
    @abdulrahmant-rd4fh Před rokem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን የተዋህዶ እንቁ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን

  • @chri893
    @chri893 Před rokem +1

    አሜን

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @WeleteHana
    @WeleteHana Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 Před rokem +1

    Amen amen amen qalehiwet yasemaln tegawn yabzaln erejm edme ketena gar yadlln egzabher

  • @user-qg1iz2ud2w
    @user-qg1iz2ud2w Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን፫::

  • @emiyumenbere7887
    @emiyumenbere7887 Před rokem

    ቃለህይወትን ያሰማልን በህይወት በጤና የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 Před rokem +1

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @user-vp8ln3ds2b
    @user-vp8ln3ds2b Před rokem +5

    🙏🙏🙏💞💞💞
    💖💖💖
    💕💕💕መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ ፀጋ ይጎብኝልን
    የጀርባ አጥንታችን 🙏🙏🙏

  • @zeki2122
    @zeki2122 Před rokem +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልነ መምህር፡፡ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን(3)፡፡

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 Před rokem +6

    አሜን፫ ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋይጠብቅልን

  • @getegete2200
    @getegete2200 Před rokem +1

    Qalehiwot yasemalen 🙏🙏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪⛪⛪❤️❤️❤️❤️

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před rokem +1

    አሜን ! ቃለሕይወት ያሰማልን ።

  • @abutube6506
    @abutube6506 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያስማልን ፣ተስፍ መንግስተ ስማያትን ያውርስልን፤

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před rokem +1

    ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን መምህር

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ec6vs6rh4x
    @user-ec6vs6rh4x Před rokem

    ምዕመኑኮ በጭብጨባ አለቅን አቤቱ ጌታ ሆይ ከስሜት ክርስቲያንነት አውጣን

  • @seblemeshesha922
    @seblemeshesha922 Před rokem

    እግዚአብሔር ይሰጥልን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን መምህር ጻውሎሰ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤናውን ይሰጥልን
    ሰለአባቶቻችን ገድለ ቅድሳን ሰታሰተምረን ከአንደበትህ ማር አድርጎ አጣፍጦ የተኛወን መንፈስ የሚቀሰቅስ የቅዱስ ጳውሎስ ደቀ መዝሙር እነትህን ይመሰክራል ቤተክርስቲያን ታከብርሃለች ኣምላኬ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @selamshermo3605
    @selamshermo3605 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እጅግ ደስ የሚል ልብን የሚረሰርስ ቃለ እግዚአብሔር ትህምርት ነው መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ክብሩን እድሜውን ያድልልኝ

  • @sisai8346
    @sisai8346 Před rokem +1

    amen kalehiwet yasemalen memhrachen edmena tena ysth yegna enku😘😘😘

  • @ymariambzuyahu8538
    @ymariambzuyahu8538 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před rokem +5

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @user-yq1tm4xg4o
    @user-yq1tm4xg4o Před rokem

    በእውነትፀጋውንያብዛልህልኡልእግዛብሄር።መምህርሽአመትኑርልንእዳተያሉትንያብዛልንጌታችንአምላካችንመደሀኒታችንእየሱስክርስቶስለዘለአለምክብርናምስጋናለሱይሁንአሜንንንንአሜንንንንአሜንንንንን🙏🙏🙏❤❤❤💒💒💒❤❤❤🕯🕯🕯🕯🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsedaledemessie737
    @tsedaledemessie737 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይስጥልን መምህራችንን

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh8959 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 Před rokem +1

    amen kale hiywet yasemalen

  • @merigetasenaysenshaw9152

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @kitawakililu
    @kitawakililu Před rokem +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 Před rokem +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ አንደበትዎ አይጠገብም አባታችን ያገልግሎወቷወን ዘመን ያርዝመልን አሜን አሜን አሜን

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen memeher

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kal9048
    @kal9048 Před rokem

    ቃለሕይወትን ያሰማልን እመብርሀን ዘመኖትን ትባርክልኝ

  • @alemtsheaygmicheal3689

    መምህር ጳዉሎስ ቃለ ህይወት ያሰማን ወንድማችን በርታልን የሰማይ አባት ያከናዉንልናል እኛም ባሪያዎቹ ተነስተን እንሰራለን

  • @user-ck9se7vv2f
    @user-ck9se7vv2f Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህም በላይ እንብዛለን!

  • @fajerfajer4524
    @fajerfajer4524 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    እረጅሙን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን
    ጸጋ በረከቱን ይስጥልን።

  • @user-bj7xq6ln3j
    @user-bj7xq6ln3j Před rokem

    አሜን አሜን መምህራችን እንደዚህ ያለ ትምህርት ያስፈልገናል፡

  • @bihaftaabrha1523
    @bihaftaabrha1523 Před rokem

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል እግዚኣብሔር አምላክ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጠልን

  • @alamaaas6464
    @alamaaas6464 Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ❤❤❤❤❤

  • @deremesenkotubr
    @deremesenkotubr Před rokem +1

    ቃለ ሒወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በውነት ጳውሊ

  • @Holy-Gospel-for-all
    @Holy-Gospel-for-all Před rokem

    ጳውሎስ ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @gdeygabre8720
    @gdeygabre8720 Před rokem

    Amen amen amen kalehewet yasemalin kubur memhirachin

  • @user-sb8qd3eu3d
    @user-sb8qd3eu3d Před rokem

    ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-oh8je6iq5w
    @user-oh8je6iq5w Před rokem +2

    አሜን በውነት ቅል ህውትን ይስማልን ምምህርቺን ትውህዶ ልዝልልም ትኑር 🌹🌹🌹🌹

  • @user-qf6ui1yo7p
    @user-qf6ui1yo7p Před rokem +2

    እውነት ነው እኔ ጶም ሲገባ የሊለ ያምርብኛል ብዙዎች አቺ ውሸትሽን ነው ይሉኛል አሁን በሰው አገር ግን ግን አልመቸች ብሎኝ ታላቁን ጾም ብቻ ነው ምጾመው እሱንም አስፈቅጃት አሰሪዬን በራሳ አስመጥቼ አቺ ተበክለሻል ሲሉኝ አቃለው ግን ደስ አይለኝም እግዚአብሔር ብቀበለኝም ባይቀበለኝም አልበላም ብዬ ጾማለው የሚያመኝ ሁሉ የሚስጨንቀኝ ሁሉ ይጠፋል እግዚአብሔር ምን ያህል እደሚወደኝ የፍቅር አምላክ መሆኑን ሳስበው ደስ እያለኝ እያለቀስኩኝ ነው ማመሰግነው እመሜ ሁሉ ይጠፋልኛል ክብር ሁሉ ለድንግል ልጅ ጆይሁንልን

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 Před rokem +1

    ጎበዝ ሰባኪ ነህ። በቅርቡ ለአፍታ ሰላም ለማለት ወደ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ጎራ ባልኩበት ጨርሼም ወደ ጉዳዬ ለመመለስ ባሰብኩበት ሰአት መምህር ጳውሎስ መስበክ ጀመረ። ብርታቱ ገርሞኝ ይሄ ማነው ብዬ ወደ መስበኪያ ስፍራው ጠጋ ብዬ እሱን ለማየት በሄድኩበት እስኪጨርስ ቆሜ እንድከታተለው ማርኮ አቆየኝ። ኮራሁ፣ ተስፋም አደረግሁ። እንዲህ አይነት ስብከት ከክህደት እና ከኩብለላ ይመልሳል። እስቲ እንዲህ አይነት የሰከነ ትምህርት ፈተና ለበዛባቸው ገጠራማ አካባቢዎችም ይዳረስ። ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለዘለአለም ይመስገን!!! እነሱ ቋንቋችንን በእህል እና በልባሽ እየለወጡ ሲናገሩ ቆዩ፤ ለጊዜውም በዙ። ቋንቋችንን በቤታችን አብዝተን መጠቀም ስንጀምር የማይደፈረውን መንካት ጀመሩ። ይሄ የሚያሳየው እኛ የኛ የሆነውን ማስመለስ መጀመራችን ነው። ተወናብደው የኮበለሉ ወደ ድንኳናቸው እየተመለሱ ነው። ይሁን እንጂ ትግሉ ከሰዎች ጋር ብቻ አይደለም። ከሴጣንም ጋር እንጂ።

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 Před 2 měsíci

    አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před rokem +2

    እኳን ደህና መጡ መምህሬችን

  • @alamark1631
    @alamark1631 Před 11 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-lg9vl8og2u
    @user-lg9vl8og2u Před rokem +2

    አሜን ፫ ይሁን ይደረግልን ቃለ ሂይወትን ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 Před rokem +1

    Amen Amen Amen mamerachen Qalahewot yasaman Abatachen 😍🙌🥰🙏👍🙌🙏

  • @bamlakkalethiopia8475
    @bamlakkalethiopia8475 Před rokem +2

    ቃለሒወትን ያሰማልን መምህር✝️📖♥️

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +2

    የኛ ዉድ መምህር,:::: የዘመናችን ጳውሎስ!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏿❤🙏🏿
    ተዋህዶን ይጠብቅልን አሜን 🙏🏿🙏🏿

    • @Mm-nc4ei
      @Mm-nc4ei Před rokem

      ♥️♥️♥️♥️♥️👍

  • @saraahmedseid3237
    @saraahmedseid3237 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን

  • @bhbh3029
    @bhbh3029 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @yeneworkkassa4493
    @yeneworkkassa4493 Před rokem

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አቤት ተዋህዶ መሆን መታደል መመርጥ እኮ ነው

  • @maezatadesse3372
    @maezatadesse3372 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአመት ሰዉ ይብለን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před rokem +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ረዥም እድሜ ጤና የአገልግሉት ዘመንን ያድልልን ለኛም ቸሩ መዳአኒያለም ክርስቶስ ልቦና ያድለን አሜን!!!

  • @felekweldemariam1499
    @felekweldemariam1499 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @mesiyemariyamlij646
    @mesiyemariyamlij646 Před rokem +1

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ ⛪️🙏🙏🙏

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh2716 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏🕊🕊

  • @webtube21
    @webtube21 Před rokem

    አሜን. አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před rokem

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 Před rokem +1

    ቃለ ህይውትን ያስማል እውነት ነወ መምህራችን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን እልልልልልል

  • @samramitiku2427
    @samramitiku2427 Před rokem +1

    Amne Amne 🙏🏾🙏🏾

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለፃዱቁ ለአባታችን ለአቡነ ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹ የፃዱ አባታችን በረከታቸው ይደርብን ፆለት ምልጃቸው ከበተ ክርሥቲያናችን ከሀገራችን ከህዝባችን ከትውልዳችን ጋራ ይሁንልን ክብር ምሥጋና አገልግሎት ውዳሤ መገዛት ይገባቸዋን አሜን አሜን አሜን

  • @teamirmolla2422
    @teamirmolla2422 Před rokem

    Amen amen amnen💜💜💜kilehiowt.yasemalen🙏🙏🙏

  • @Muluyyee
    @Muluyyee Před rokem +1

    Amen kalehiwet yasemaln memhtachen

  • @solianatube7946
    @solianatube7946 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚይስብሄር ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před rokem

    መምህሬ በጣም ነው የምወድህ🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞

  • @fceesau30
    @fceesau30 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @kasechtesfaye427
    @kasechtesfaye427 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ክብር ሁሉ ላአንተ አዶናይ አባታችን

  • @fuff9372
    @fuff9372 Před rokem +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @elsabethaddisu9030
    @elsabethaddisu9030 Před rokem +1

    እሜን አሜን አሜን 🙏❤️😇❤️🙏

  • @Kb-tube7407
    @Kb-tube7407 Před rokem

    Abet yene abate kale hiwoten yasemalen erson seleseten fetari ejegun ymsgn bewnet amen bebetu yatsenalen amen

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለሕይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ የአቡነ ተክለሃይማኖት አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🏿

  • @ua21s24
    @ua21s24 Před rokem

    ቃል ህይወት ያሰማልም