♦️[
Vložit
- čas přidán 5. 02. 2024
- #ethiopia #orthodox #rama
Welcome to my channel! Please follow my channel guidelines when you join the conversation.
On this channel you agree to be civil and respectful..
You understand questions are welcomed,but not spammed.
You understand to stick to the topic of the video or stream - Zábava
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ለመምህራችን ያርዝምልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን ዘመንዎት ሁሉ የተባረከ ይሁን እንደርሦ ያለ ሠባኪ ባገራችን እንዲሁም በምድራችን አይጥፋ
ይህ ለኔ ለሀፂያተኛዎ ነው ኦ አምላኬ ልቦና ስጠኝ አቤቶ ማረኝ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
መምህር ቃለህይወት ያስማልል አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ይህንን የማስተማር ጥበብ የገለጠ አምላክ እግዛብሔር ይመስገን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 😢
amen❤❤❤❤
አሜን🎉🙏
Yewnet kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln sle aulu neger egizihabher ymesgen amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ቃል ህውት ያስማልን መምህራችን በእዉነት አግዚ አብሔር አምላክ የማስተዋ ፡ጥበብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን በእውነት ቃለሕወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን የሰማነውን በልቦናችን ፀላት ይፃፍልን
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህሬ ተስፋ መንግስተ ሰማያት ይስጥልን
ቃለ ሕይወት ያሰሜልን
መምህራችን በ እዉነት
እግዚአብሔር አምላክ
የማስተዋል። ጥበብን
ያድለን። አሜን ፫🙏🙏🙏
አቤቱ የንስሐ ጎዳዬዬን አሳምርልኝ አምላኬ አዝኖና ተፀፀቶ ወደ አንተ የሚያለቅስ ልብ ስጠኝ😥☝️🤲
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን ለንሰሃ ያብቃኝ ኣሜን(፫)❤🎉❤🎉❤🎉
መምልራችን ቃለህይወት ያሰማልኝ እርሜናጣና ይስጥልኝ
እግዛብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥክ መምህራችን 🙏🙏🙏
አባት ሆይ ጌታሆይ የደነደነውን ልቤን በቃልህ አቅልጠው ጌታሆይ እንደጴጥሮስ እንባን ሰጠን መልሰን እንመለሳለን አቤቱ ማረን
እወነት ላስተማሩን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ድንቅ ስብከት 😢😢😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።
እግዚያብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን ለመኩሩን መምህራን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ በጤና በእድሜ ጠብቆ የአገልግሎት ዘመናቸው ይባርክልን ለእኛም አስተዋል ልቦና ያድለን❤❤❤
ምን ቀረ እንግዲህ ከዚህ በላይ ልብን የሚሰብር ትምህርት የለም ለምንድነው ልባችን የደነደነው ጌታ ሆይ እባክህ አስበን መምህራችን ተባረክ ቃለህይዎት ያሰማልን
ቃለ ህይወትን❤ ያሰማልን በእውነት ተስፋ ምናረጋት መንግስተ ሰማእት❤ ያውርስልን🙏
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢አ ቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ ማርኝ በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያት ያውርስልን❤❤❤❤😢😢😢😢🎉
በእውነት ልብን ቀጥ የሚያረግ ትልቅ የልኡል እግዛብሄር ትምህርት ነው መምህራች ያገልግሎት ዘመኖት እግዛብሄር ያብዛሎት ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ይህ ትምህርት ከምግብ በፊት አንድ አንድ መደመጥ አለበት የነፍስ መዳኒት ነውና ።
Amen❤❤❤
አሜን🙏
ቃለ ህይዎት ያሠማልን አባታችን በኔ በሀጢያተኛዉ አደበቴ መጥራት ባይገባኝም እግዚአብሔር ሆይ በሠላም ላገር አብቃኝ አቤቱ አምላኪ ሆይ ለንሠሀ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሜን ለሁላችን🙏🙏🙏
ቃልሂወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ብፀጋ ይጠብቅልን ይህለኔ ትምህርቱ ወለተ ብርሀን በፀለታችሁ አስቡኝ😢😢😢😢😢😢
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እኛም ቃሉን ሰምተን 30ም 50ም 60ም እምናፈራ ያድርግልን ወየውልሽ ነፍሴ ዘመኔም በስደት አለቀ 😢😢😢😢
ረቡኒ❤ ሁሌም መልካም የማረውን የ አምላኬን ምግብ ትመግበኛለእ ነፍሴ የሞላውን ጥያቄ ነው የመለስክልኝ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንእን ይባርክ❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቃለህይወት የሠማልን የሠማነውን በአይነልቦናችን ያሣድርብን
አሜን ቃለሂወትን ያሰማለን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን እመ አምላክ ወላድተ አምላክ የድንግል ማርያም አማላጂነቷ አይለየን አይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን🙏🙏🙏
😭😭😭እፍፍፍፍ
በጸሎት አስበን መምህሮችን ወለተ ሚካኤል በላችሁ እኔ እኮ 😢በዳይ አለሁ አምላክ ሆይ 😭😭😭🤲👍
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
መምሕር በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተን የፈጠሩ ስላሶች ክብርና ምስጋና ይድረሳቼው።
ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይመሰገን ይሄን ያደረገ👏😥
ቃለሕይወትያሰማልን ተስፍመንግስተ ሰማያትያውርስልን ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እውነት ድንቅ ትምርት ነው እግዚሐብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ማመህራቸን ቃለህይወት ያስማልን
እጅግ ደስ ያለኝ ወንጌልን እንደዚህ እንድንማር ስላረጋችሁን እናመሰግናለን በርቱልን መዝሙርም ጋብዙን ደስ ይለናል
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን መምህራችን ረጅም ዕድሜ ና ይስጥልን ጥኡም ትምህርተ ❤❤❤
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር
በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሠማልን የሠማንዉን በእዘ ልቡናችን ያሣድርብን በቅዱሳን በረከት ይደርብን 😢😢😢😢❤
አሜን (3)
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
Amem❤❤❤
አሜን🙏🙏🙏
አሜን፫
አሜን በእዉነት ቃለህወት ቃለ በረከት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን የሰማነዉን በልቦናችን ፀላት ይፃፍልን
እግዚአብሔር ይመስገን እደዚህ አይነት አባት ሰላለን ተመስገን ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን😢❤❤❤
እግዚአብሔር ሁላችንን ለንስሐ ህይወት ያብቃን ድንቅ ለህይወት ምግብ የሆነ ስብከት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይዉት ያሰማልን❤❤❤❤
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰመያትን ያውርስልን
መ ምህረ ሆይ ያተን ስብከት ስሰማ ጭቀቴ ይቀላል እረጅም እድሜከጤና ጋረ ይስጥልን
Amen❤❤❤
መምህር እድሜ ይስጥህና ለዘላለም ስብከን አሜን።
ቃል እይወትን ያሰማልን 🙏🙏ለኛም ልቦና ይስጠን😢😊
የኔ አባት ስወድህ ስብከትህን ስሰማ የጨነቀኘ ሁሉ ይሄዳል እረጅም እድሜ ከጤና ጋረ ይስጥልን
Amen❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር ንሰሐ መግባቴን እጅግ እንድወደው አረከኝ እዮብዬ ተባረክልኝ።
ባለማዊ ነገር ሰምጫለሁ ቀይረኝ አባቴ😢😢😢
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በቤቱ ያፅናልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ምን አይነት ተሰጦ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን እሱ ይውሰድ 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እዉነት እኔንም ተምሮ የሚቀየር ሰዉ ያድርገኝ ፈጣሪ ቃሉ እንዳይፈርድብኝ
Kale hiwet yasemalen MEMIHER amlak yetebklen ❤❤❤❤❤
ቃለ ህይውት ያሰማልህ መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን
እንዲህ ነው የእግዚአብሔር ቃልን ለትዉልድ ማድረስ ማለት ትዉልድ የጠማውም ይህ እግዚአብሔር ይባረክህ
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መንግሰተ ስማያትን ያውርስልን
በርከታቹው ይደረብን ቃለ ህወትን ያስማለን
አሜንአሜንአሜን፡ፈጣሪ፡ዘመህን፡ይቤረክልህ፡መምህር ፡በጣምግሩም፡አገልግሎትነው፡እናመሰግናለን
Kale hiwet yesmealna kubur Abona
መምህር በእውነት መልካም ትምህርት አስተምህረውናል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃሉህት ያስማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን እግዚያብሔር ይመስገን ጌታ ሆይ መልሰኝ እመለሳለው😢😢 መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
ፈጣሪ በምህረቱና በቸርነቱ ይጓብኘን
መ ምህር እግዚአብሔር ይባርክዎ። ስላካፈሉን መልእክት። እግዚአብሔር ይርዳን እንደፈቃዱ እንድንሆን። 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
kale hiwet yasemalen MEMIHER Amlak yetebklen" amen"3
ፈጣሪ በሰላም ለሀገሬ አብቅቶኝ ለንስሀ ያብቃኝ እኔ ሀጥያተኛ የማረባ ሰው ነኝ አቤቱ ልመናዬን ስማኝ ጌታ ሆይ
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ጸጋ በረከቱን
ያውርስልን ❤❤
አባታችን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሠማልን መንገሥተ ሰማያት ያውርስልን እግዚአብሔር እደቸርነትህ 😢😢ለንሰሀ ሞት አብቃን ለቅዱስ ቁርባኑ አብቃን 😢😢😢😢ከሰው ሀገር በሰላም መልሰን😢😢😅😭😭🤲🤲🤲🤲
ተባረክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላኬ ሆይ ለንሰሀ አብቃን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን አምላኬ ሆይ ለንሳሀ ምት አብቃኚ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስትና ፅድቁን ያውርስልን ፀጋውን አብዛልዎት እግዚአብሔርአምላክ በሰላም በጤና በእድሜ ይጠብቅዎት ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን 😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
ቃል ህይወት ያሰማልን ብሰድት ያልንው እህትቼ ወንድሞቼ ለንህ ምት ያብቃን አሜን😢🙏
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
ግሩም ትምህርት ነው ጌታ ይባር ክህ ወንድሜ!!
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
ዘመንህ ይባርክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
መምህር ኢዬብ እድሜና ጤና ይስጥዎት ኑሩልን ❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መህምር 😢❤🙏
ቃልህይውት ያሰማልን አቤቴ ማረኝ❤❤❤❤❤
ቃለ ሂወት የስምዓልና 🇪🇷❤️🙏
Kal hiwit yasemaln amen amen amen 🙏 🙏 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልንመምህራችን እደሜ ጸጋዉን ያብዛልን❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ቃለ ሕወይት ያሰማልን❤❤❤❤