ተስፋ አትቁረጡ | መምህር እዮብ ህዝቡን አስለቀሱ memher eyob yimenu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 06. 2024
  • new Ethiopian orthodox sibket by memher eyob yimenu sibket
    ተስፋ አትቁረጡ|መምህር እዮብ ህዝቡን አስለቀሱ #እዮብይመኑ #eyobymenu #ስብከት #orthodox #ethiopianorthodox #ስብከት #sibke #memher #eyob #yimenu
    ተስፋ አትቁረጡ.መምህር እዮብ ህዝቡን አስለቀሱ
    ኪስህን ብቻ አትመልከት|| መምህር እዮብ ||ህዝቡን አስለቀሱ #ethiopianorthodox #orthodox #ስብከት #ethiopianortodoxtewahedosibket #መድኃኒዓለም
    መደመጥ ያለበት ስብከት #እዮብይመኑ #viral #share #ዜማቲዩብl #zematube orthodox #ethiopianorthodox #እዮብ #መምህርእዮብይመኑ
    ተስፋ አትቁረጡ.መምህር እዮብ ህዝቡን አስለቀሱ መደመጥ ያለበት ስብከት ...በማቁሰል ያድነናል
    ተስፋ አትቁረጡ.መምህር እዮብ ህዝቡን አስለቀሱ
    ተስፋ አትቁረጡ|መምህር እዮብ ህዝቡን አስለቀሱ #እዮብይመኑ #eyobymenu #ስብከት #orthodox #ethiopianorthodox #ስብከት #sibket
    new Ethiopian orthodox sibket by memher eyob yimenu sibket
    #መምህርእዮብይመኑ #እዮብይመኑ #memhreyob #eyobymenu #ተስፋአትቁረጡ #ጥቂትማቀሰል
    🙏መምህር እዮብ ይመኑ ምዕመኑን አስለቀሱ..መደመጥ ያለበት ስብከት #ዜማቲዩብ #እዮብይመኑ #ዜማቲዩብ #share #zematube #zematube orthodox #ethiopianorthodox #እዮብ #መምህርእዮብይመኑ ተስፋ አትቁረጡ.መምህር እዮብ ህዝቡን አስለቀሱ
    ማቁሰል ያድነናል 🙏መምህር እዮብ ይመኑ ምዕመኑን አስለቀሱ..መደመጥ ያለበት ስብከት #ዜማቲዩብ #እዮብይመኑ #ዜማቲዩብ #share #zematube #zematube orthodox #ethiopianorthodox #እዮብ #መምህርእዮብይመኑ
    Welcome to ዜማ ዘኦርቶክስ Zema z Orthodox Tube! we passionately share the dogma and doctrine of the Ethiopian Orthodox Church with our audience.
    በዚሁ ቻናል የማስተላልፋቸው ነገሮች እንደ አንድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኝነቴ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮት እገልጻለሁ።" የሚከተለውን አድራሻ Like ; Share subscribe ያድርጉ👇 #ዜማቲዩብ
    / @ethiopianorthodoxmezm...
    #share በማድረግ ትምህርቱን ለሌሎች ያድርሱ
    ተስፋ አትቁረጡ|መምህር እዮብ ህዝቡን አስለቀሱ #እዮብይመኑ #eyobymenu #ስብከት #orthodox #ethiopianorthodox #ስብከት #sibket
    ተስፋ አትቁረጡ.መምህር እዮብ ህዝቡን አስለቀሱ .መደመጥ ያለበት ስብከት #ዜማቲዩብ #እዮብይመኑ #ዜማቲዩብ #share #zematube #zematube orthodox #ethiopianorthodox #እዮብ #መምህርእዮብይመኑ
    ተስፋ አትቁረጡ|መምህር እዮብ ህዝቡን አስለቀሱ #እዮብይመኑ #eyobymenu #ስብከት #orthodox #ethiopianorthodox #ስብከት #sibket
    00:00:00 እግዚአብሔርን ከልብ መውደድ
    00:06:33 እግዚአብሔርን ማግኝት
    00:37:34 ተስፋ አትቁረጡ

Komentáře • 466

  • @ethiopianorthodoxmezmur127
    @ethiopianorthodoxmezmur127  Před 9 měsíci +98

    ለተጨነቀች ነፍስ ዕረፍት የሆነው የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ ሼር ላይክ ያድርጉ
    በኮሜንት መስጫው ሥር "ለሚሰሙት ጸጋን ይሰጥ ዘንድ፥ እንደሚያስፈልግ ለማነጽ የሚጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ ሌላ ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ" (ኤፌ 4:29)
    ይህንን ቻናል ሼር #share በማድረግ ትምህርቱን ለሌሎች ያድርሱ
    ሰብስክራይብ #subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @imawayish2943
    @imawayish2943 Před 15 hodinami +1

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ስብከት ሳዳምጥ የማለቅሰው 😢አቤቱ ጌታ ሆይ እርዳኝ አባቶቻን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @user-br9ly2og2w
    @user-br9ly2og2w Před měsícem +15

    ጌታዬ ሆይ እደኒ ሀፀያት እደኒ ተኮል እደኒ ክፋት ሳይሆን እዳተ ቸርነት ማረኝ ይቅር በለኝ እባክህ ንፁህ አደበት ኖሮኝ ወደአተ ቀርቤ ያተንቃል እድስማ አርገኝ መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ሺ አመት ኑርልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @tube8987
    @tube8987 Před měsícem +9

    ዛሬ በትግል በስት ግዜዬ ስብከት ሰማሁ ተመስገን ፀልዩልኝ የበረታቸሁ አድቀርብ ወደ ጌታዬ❤❤❤❤

  • @user-hv2bu7se1n
    @user-hv2bu7se1n Před 2 měsíci +14

    እደኛ ክፍት ሳይሆን እደሱ ቸርነት ይቅር ይበለን😢 አሜን(3)🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hunyalewAdarg
    @hunyalewAdarg Před dnem +1

    እደኔ ሀጥያት ሳይሆን እዳተ ቸርነት ይቅር በለኝ አሜን

  • @nodthil6934
    @nodthil6934 Před 5 dny +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
    እኔ ሀፂያተኛና በደለኛ ነኝና አምላኬሆይ ይቅር በለኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ስደተኛ ልጅህን

  • @gbtsa2894
    @gbtsa2894 Před 10 dny +3

    እግዚኣብሄር ይቅር ይበለን ሁላችን ጸሎት እናርግ ኦርቶዶክሰ

  • @aynalemtolaa3521
    @aynalemtolaa3521 Před 6 měsíci +9

    መምህር እኔ ብዙ ማለት አልችልም ብቻ እግዚአብሔር በአንተ አድሮ ስለሚናገረን አመሠግነዋልለሁ።አንተንም በቤቱ የፅናህ።አሜን።

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh Před 2 měsíci

      እግዚያብሄር በርሰዎ ላይ አድሮ ገሰፀኝ በእውነት ስህተት ውስጥ ተዘፍቄ ነበረ በእውነት ይህ ፆም መዳን ሆኖልኛል አሜን

  • @mewledyilma1509
    @mewledyilma1509 Před 23 dny +4

    አሜን ለእኛንም እግዚያብሔር አምላክ እንደዚህ አይነት መምህራንን አያሳጣን እድሜህን በሞገስ ያርዝምልህ በቤቱ ያፅናህ

  • @HeluHelu-mg7tw
    @HeluHelu-mg7tw Před 2 hodinami +1

    ወደ አንተ መልሠኝ አባት ሆይ ይቅር በለኝ 😢🙏🙏🙏

  • @AphomiyaMelaku
    @AphomiyaMelaku Před 6 dny +2

    በመንገዴ ሁሉ ምራኝ🙏🙏
    ምናልባት ምናልባት እኔ አልከተልም ብዬክ ይሆን😢

  • @user-uy7jg5tf2u
    @user-uy7jg5tf2u Před 3 měsíci +28

    ስብሃት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለ መስቀሉ ክብር

  • @briefkr
    @briefkr Před 8 dny +2

    ኣሜን ቃል ሂይወት ያስማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @marthawondimu-er3zw
    @marthawondimu-er3zw Před měsícem +7

    ደስ የሚል የእግዚአብሔር ቃል የሚያፅናና ረጅሜ እድሜ ይስጥልን፡፡

  • @zemda4415
    @zemda4415 Před 5 dny +2

    Amen Amen Amen

  • @user-kh8ec5zl7s
    @user-kh8ec5zl7s Před 2 měsíci +7

    ስለ ሁሉም ነገር ተስፋን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ይህን ሁሉ ያድርግልን ልዑል እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሀ መምህር ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ብረዥም እድሜና በጤና በነረከት በሞገስ ማያልቅ ጸጋ እየባረከ ለዘልአለም በቤቱ ያኑርልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራን

  • @DiboraDib-ro8fe
    @DiboraDib-ro8fe Před 2 dny +2

    Amen

  • @amanjimmasomodo7192
    @amanjimmasomodo7192 Před 9 dny +2

    Qalewot yasemalin hidimena Tena histilin higzihaber hamlak stegahin yabza bebetu hiske mecheresh yastna amen ❤❤❤🙏

  • @abedaberhan
    @abedaberhan Před měsícem +5

    ስብሃት ለእግዚአብሐር ወለወላዲቱ ድንግል ወለ መሰቀሉ ክብር አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን እድሜ ከጤና ይሰጥልን ፈጣሪ😢❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇

  • @CalmBlackberries-sr7wd
    @CalmBlackberries-sr7wd Před 12 dny +2

    ፈጣሪ yetmsegn yehu

  • @MaragBafocado
    @MaragBafocado Před 9 dny +2

    አሚን ❤❤❤ አሚን 🙏🙏🙏 አሚን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TmcShop-us3hb
    @TmcShop-us3hb Před 10 dny +3

    Abtchin idemena xen yisxiln yaa galgilot zamnotin yibarkilim❤❤❤❤❤

  • @Aseya-dc2by
    @Aseya-dc2by Před 8 měsíci +11

    የእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህር ልብ የሚነካ ትምህርት

  • @user-ru4st6bk5n
    @user-ru4st6bk5n Před 23 dny +2

    Ameni Mamirachin Qala hiywoti yasmaleni Ameni Abetu becharinti wide' ante aqerbelgi❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Sara-by1mm
    @Sara-by1mm Před 10 dny +1

    Amenii 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @user-qu8cw9cy4n
    @user-qu8cw9cy4n Před 16 dny +1

    Amen❤❤❤amen❤❤❤amen❤❤❤

  • @adamkimo7447
    @adamkimo7447 Před 2 měsíci +2

    Thank you pastor Eyobe 🙏🙏🙏

  • @SaraSara-jp4sq
    @SaraSara-jp4sq Před 16 dny +1

    Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh Před 2 měsíci +4

    አሜን በቤቱ ያፅናኝ የዚህን አለም ከንቱ ወዳሴ መመስገንንም ጌታሆይ ሰውረኝ አርቅልኝ በሀፅያትም ወድቄ እንዳልቀር ፈጥነህ አድነኝ ለንስሀ ሞትም አብቃኝ ለካ ብቻየን አይደለሁም ወደልቦናየ ተመለስኩ በእውነት አሁንም የሰማዩን ቤቴን አደራ አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh Před 24 dny

      ተመስገን የመጨረሻ ያድርግልኝ🙏

  • @user-st1tq6hk2u
    @user-st1tq6hk2u Před 2 měsíci +3

    Amen.Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GetuDagi
    @GetuDagi Před 2 měsíci +3

    Amen amen amen kalot yasemal memrachn regem edema ketana ga yestln❤

  • @wesenMesfen
    @wesenMesfen Před 16 dny +2

    አሜን በቤትህ ስላኖርከኝ ይህን እንድስማ ስለፈቀድክልኝ እግዚያብሄር ክበርልኝ የኔ ንጉስ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsAs-ju8pd
    @AsAs-ju8pd Před 20 hodinami

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 Před 9 dny +2

    ❤❤❤❤❤❤❤Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 👏👏👏👏👏🙏🙏👏

  • @Bini-pn1jd
    @Bini-pn1jd Před 15 dny +1

    Kale hiwet yasemaln ❤❤❤

  • @TaduSocha-dp9ib
    @TaduSocha-dp9ib Před 2 měsíci +2

    Amen amen amen kal hywat yasemalen weda mahmerachen enamsgenalen fetar erjam edamn tena abzeto ysetelen❤❤❤❤❤❤

  • @user-up9wn1vg7k
    @user-up9wn1vg7k Před 3 měsíci +8

    መምራችን ሺህ አመት ያኑር
    ❤❤❤❤ 52:39

  • @user-pn4hv5qq6l
    @user-pn4hv5qq6l Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን ዩኔ አባት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን በእውነት ደስ የሚል ቃል ፀጋዉን ያብዛልን የገልግሎት ዘመኖዎትን ይባርክልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fthawitnuwaye1293
    @fthawitnuwaye1293 Před 2 měsíci +3

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️😪😪😪

  • @helenekebede7669
    @helenekebede7669 Před 2 měsíci +4

    መምር እዮብ ተባረክ እርእቱ ልሳን ዘመንእ ይባረክ እንዲህ አፅናናን

  • @Amarech-mb9ru
    @Amarech-mb9ru Před 2 měsíci +2

    E/r kalhiwot yasimal memihir"!!

  • @Minyshubalcha
    @Minyshubalcha Před 2 měsíci +3

    Thank you so much my thither God bless you and your family

  • @KidistderejeTulu-nn7qo
    @KidistderejeTulu-nn7qo Před 29 dny +1

    Amen mamrachn klyyotn ysamaln ezabern edmena Tena ystot❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤

  • @zenebemengist
    @zenebemengist Před 3 měsíci +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-bx5pn5pb2x
    @user-bx5pn5pb2x Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ የከበረ ይሁን ያስተማረን የገሠጸን የልዑል እግዚአብሔር አምላካችን የተከበረ የተመሰገነ ይሁን ለመምህራችን እድሜና ጸጋይ ይስጥልኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ካሌብን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋዬ ጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን ተስፋምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውረስልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እመቤቴ ድንግል ማርያም የልቦትን መሻት ከሀጢያት በስተቀር ትፈጽምለን የአገልግሎት የአገልግሎት ዘመንዎትን እጅጉን ረጅም ያድርግልን

  • @salwaahmad5313
    @salwaahmad5313 Před 8 dny +3

    ❤❤❤❤❤

  • @mekdesyigletu
    @mekdesyigletu Před 2 měsíci +3

    Kale hiwet yesemaln yagelglot edme ybarkln

  • @user-up9wn1vg7k
    @user-up9wn1vg7k Před 3 měsíci +8

    መምራችን ሺህ አመት ያኑር

  • @AskaleKibiru-iy8wm
    @AskaleKibiru-iy8wm Před 8 dny +2

    Abate hoy maren

  • @user-di2mm8nd3j
    @user-di2mm8nd3j Před 2 měsíci +4

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ በኡነት ቃለሒወት ያሠማልን መምህራችን 🎉🎉🎉እድሜና ጤና ያድልልን ከነ ቤተሠብህ ጋር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @edennebiy7917
    @edennebiy7917 Před 5 dny +1

    Qal hiwet yesmalna ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Beza-jo7fmasefa
    @Beza-jo7fmasefa Před 2 měsíci +3

    Amen 🙏🙏

  • @medikabeautysupplies9297
    @medikabeautysupplies9297 Před 2 měsíci +5

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🥰🥰ቃለ ህይውት ያሰማልን 🥰

  • @Minyshubalcha
    @Minyshubalcha Před 2 měsíci +2

    I wish for your long life my brother God is great

  • @ksaksa6313
    @ksaksa6313 Před 2 měsíci +4

    ቃለህይወት ይሰማልን አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🌾🌾🌾🌾🌾❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @user-gr7ki8dr6f
    @user-gr7ki8dr6f Před dnem +1

    እግዛቤርሆይ::እደኔሀጧትሳይሆንእዳተቿርነትይቅርበለኝ

  • @ArsamaDera
    @ArsamaDera Před 2 měsíci +2

    Yelban badonet molahlg 😔🥰

  • @berqegabisa275
    @berqegabisa275 Před 2 měsíci +3

    Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤tebereku 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢uuufuuuu

  • @user-pz4wl3fb8k
    @user-pz4wl3fb8k Před měsícem +2

    መምህር እባክህ ጸልይልኝ በሰዉ ሀገር ነዉ ያለሁት ይሄን ስብከት ስሰማ ተጽናናዉ የበለጠ ቃልሂወት ያሰማልን

  • @KHl-iu6ob
    @KHl-iu6ob Před měsícem +2

    ሁሌም አባቶቻችን ያስተምሩናል ግን ምን ከጭንቅለተችን እንደ ምለቅም አለውቅም አሁን ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንቀን ልባችን አብረልን ይቅርታህን አድርግልን አባት ሆይ

  • @hiwethaile9679
    @hiwethaile9679 Před měsícem +2

    Amen amen amen

  • @SolomonAbush
    @SolomonAbush Před měsícem +2

    Egziabher yemsgen

  • @FacikaAzan
    @FacikaAzan Před 4 dny +1

    ቃለ ሂወትያሰማለን❤🙏🙏🙏

  • @asefamoba9942
    @asefamoba9942 Před 2 měsíci +3

    ቃለ ህይወት. ያሠማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FathimaFathima-je9mf
    @FathimaFathima-je9mf Před 10 dny +2

    አምላኬ ሆይ እንደኛ ሀፅያትና ክፋት ሳይሆን እንዳተ ቸርነት ይቅር በለን ትግስትም አድለን አሜን አሜን

  • @Minyshubalcha
    @Minyshubalcha Před 2 měsíci +1

    Amen Amen amen God bless kalhewet ysamalen amen Amen amen

  • @HiwotHiwi-bi1kv
    @HiwotHiwi-bi1kv Před 19 dny +1

    Yagelegelwote zemneke yebareke

  • @MillionTesfay-il8fd
    @MillionTesfay-il8fd Před 2 měsíci +2

    Kale hiwet yaseman🙏🙏🙏

  • @HabtamTujuma
    @HabtamTujuma Před 3 dny +1

    አሜን

  • @user-eu4ms4ju2n
    @user-eu4ms4ju2n Před měsícem +2

    Anene amene amene❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abenetnegash82
    @abenetnegash82 Před měsícem +2

    አሜን ይሁንልን ይደረግልን አሜን ይሁንልን ይደረግልን አሜን ይሁንልን ይደረግልን አሜን

  • @SjjsjLwla-wv9jg
    @SjjsjLwla-wv9jg Před měsícem +3

    የኔ አባት❤❤❤ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምሕራችን😍😍😍

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu4364 Před 2 měsíci +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በጤና በእድሜ ያኑርልን ያገልግሎት ዘመነዎን እግዚአብሄር ይጠብቅለዎት❤❤❤

  • @MotherofemmaNadia
    @MotherofemmaNadia Před 2 měsíci +1

    Kale hewot yasemalen memher

  • @NigatuwaHayle
    @NigatuwaHayle Před 2 měsíci +4

    Kali hiwet yasemalen

  • @EdenKonjo-xv6rq
    @EdenKonjo-xv6rq Před 2 měsíci +4

    ቃሎት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያዋርስል በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @BabeyWudu
    @BabeyWudu Před měsícem +2

    ቃለህወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋው ያቆይልን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ho5bw4gj1d
    @user-ho5bw4gj1d Před 2 měsíci +2

    Kale_hiwote_ysemalote_memrhanachen🙏🙏🤲🙏🤲🙏🙌🙌🙌🙌💚💛❤💘💘💘💘💘

  • @wintaabay-hz8wn
    @wintaabay-hz8wn Před 2 měsíci +3

    amen amen

  • @sdx8869
    @sdx8869 Před 5 měsíci +2

    መምህሬ ትምህረቶችህ ሁሉ ለሰው ልጅ ከልብ ይቅይራል 🙏🙏🙏
    ፀጋውን ያብዛሉት መምህር 🙏🙏🙏

  • @saacsawd242
    @saacsawd242 Před měsícem +1

    Anemee 😍 🥰 anemee 😍 🥰 anemee 😍 anemee 😍 😢😢

  • @SaraC-fx6yn
    @SaraC-fx6yn Před 2 měsíci +5

    አሜን በቤቱ ያፅናን❤❤❤

    • @user-kw7hr2tc6g
      @user-kw7hr2tc6g Před 29 dny

      የድግልልጇች ለሀገራችን ያብቃን

  • @EeEe-xi2it
    @EeEe-xi2it Před 18 dny +1

    ቃለ ሂወትያሰማለን

  • @fuch9239
    @fuch9239 Před 5 měsíci +4

    ቃል ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን

  • @user-vp2mo3hy7x
    @user-vp2mo3hy7x Před 2 měsíci +2

    Qala hiwata yasmalana❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenunegatu4471
    @zenunegatu4471 Před 11 dny +1

    Kaliywt ystlin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pn4hv5qq6l
    @user-pn4hv5qq6l Před měsícem +2

    እግዛአብሄር ይመስገን አባታችን

  • @user-zo9uq8kk1c
    @user-zo9uq8kk1c Před měsícem +2

    AMEN AMEN AMEN

  • @AddisuAbebe-kj1zm
    @AddisuAbebe-kj1zm Před 19 dny +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-zi3yq9ud6f
    @user-zi3yq9ud6f Před 3 dny

    እግዛቤሄር ይመስገን ሁሌም ቢሆን ቃለህይውት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eu4ms4ju2n
    @user-eu4ms4ju2n Před měsícem +1

    Amene amene amene❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gosagirma8309
    @gosagirma8309 Před 15 dny +2

    wwww lib yemi neka sibket

  • @fiyoriberhe435
    @fiyoriberhe435 Před měsícem +2

    Kalehiwet yasemalin ❤ ❤ ❤

  • @user-xp7zm6pt3r
    @user-xp7zm6pt3r Před 2 měsíci +2

    Amin amin amin 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MakdaTadele-nj9eo
    @MakdaTadele-nj9eo Před 19 dny +1

    Kal hiwat yasmaln

  • @nardosabebech9363
    @nardosabebech9363 Před 2 měsíci +2

    Amen3.kale.heywet.yasmalen

  • @fncfhg2275
    @fncfhg2275 Před 2 měsíci +2

    ቃል ሂወት የስማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @user-xv1cv5mk5j
    @user-xv1cv5mk5j Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bereketberebereketbere4963
    @bereketberebereketbere4963 Před 7 měsíci +3

    ቃሌ ህይወት ያሰማልን እድመ ከጠና ጋር ተመኘሁ ❤❤❤❤