ሕይወት ከሰርግ ማግሥት - የወጣቶች ሕይወት ክፍል ሰባት - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Life after Wedding - The Life of Youth - Dn Henok

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 05. 2021
  • በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ የተሠጠ ተከታታይ የወጣቶች ሕይወት ከጋብቻ በፊትና በኋላ ያለውን ሕይወት የሚመለከት ትምህርት ነው፡፡ ይህ ትምህርት በማኅበረ ጽዮን ፈቃድ እዚህ የተለቀቀ ነው፡፡
    A series of sermons given by Deacon Henok Haile about the life of Youth before and after Marriage. This sermon is uploaded with the full permission of @Mahibere Tsion ማኅበረ ጽዮን

Komentáře • 258

  • @weynshetseyfu620
    @weynshetseyfu620 Před 2 lety +26

    ቃል ህይወት ያሰማልን!!! ባለትዳር ብሆንም ግን የጋብቻ ትምህርት መስማትን አላቆምኩም:: እራሴን በህያው ቃል እንድፈትሽ እንዲሁም እንድበረታ ያደርገኛል::ፀጋ በእጥፍ ይብዛልህ!!!

  • @sabaameha9207
    @sabaameha9207 Před 2 lety +1

    Memeher hoy Esasalehalehu egzabher mogesun abzto yitseth kezihm belay

  • @haymanothagos5231
    @haymanothagos5231 Před 3 lety +2

    Ewnet nw memihr kale hiwet yasemalin ewnet silase libam set yistih

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 3 lety +27

    እንኳን ደናመጣቹኢት በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ።🌹🌹🌹በቅንነት ሰበስክራብ ላይክ አድርጉኝ

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 Před 3 lety +3

    Ba ewnete yegna eku memeher nurelen she amate ❤👈

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 3 lety +3

    Amen Amen Amen Qal hiywet yasmalen memher Deacon Henok Haile tsegawon yabzalek yagelgelot zemenken egzabhar yemesgen erjem edmana tena yestelen teleyalek techelalek memhera

  • @meronmeronmiron2873
    @meronmeronmiron2873 Před 3 lety +2

    Egzyabhere yemsgen amen amen amen wede wendmachin wede memhrachin rejim edme ketnagar abzto egzyabhere yestlni berktoti yederbin

  • @Eminet369
    @Eminet369 Před 3 lety +2

    AmanAmanAman
    Kalehywet yasemaln AmanAman

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před 3 lety +3

    Amen .amen...amen..kale..hiwet..yasemaln.

  • @hiwothiwothiwot3832
    @hiwothiwothiwot3832 Před 2 lety +1

    kal Hiwot yasemalen memirachin

  • @alemanchwondm6879
    @alemanchwondm6879 Před 3 lety +3

    መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-yb5eo8cf3o
    @user-yb5eo8cf3o Před 3 lety +41

    አሜን አሜን አሜን
    መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
    ለቃሉ የእግዚአብሔር ስም
    የተመሰገነ ይሁን አሜን 3

  • @user-cr8tp1lc8b
    @user-cr8tp1lc8b Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kalkidantaddesse8061
    @kalkidantaddesse8061 Před 3 lety +1

    Kale hiwot yasemalen,
    be ewonet yih temert lalagebu becha sayhon lagebum meseret new.
    thank you memehir you did basic basic

  • @user-gd3lo5by2y
    @user-gd3lo5by2y Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @alemaydagne9816
    @alemaydagne9816 Před 3 lety +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-rq5vl7mm7z
    @user-rq5vl7mm7z Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @kalkidantaddesse8061
    @kalkidantaddesse8061 Před 3 lety +2

    Please share for every body this is necessary for every body !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +3

    Egzibher yimsegn memihir tsgawin Yabizaleh wongal be anet anedebet wongal yetafital 💚💛❤

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 Před 3 lety +4

    የእውነት መምሀር ምን ልበሎት በቻ እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏ለወጣቶች ትምህርት ሒወት ነው ሰየማነው በውስጣችን ያኑርልን❤

  • @feqertselasi8965
    @feqertselasi8965 Před 3 lety +1

    Kalehiwet Yasemaln

  • @hilinatube8730
    @hilinatube8730 Před 3 lety +3

    መምህር ባጣም ነው የምወድህ የምታቀርብው ትምህርት

  • @MT-jx6my
    @MT-jx6my Před 2 lety +14

    ሁሌም ዘመኑን ያገናዘበና እንደወጣት የምጠይቀውንና የምረዳውን የምታስተምረኝ መምህሬ ❤ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ እግዚአብሔር በአንተ አድርጎ ስለሚመክረኝ የተመሰገነ ይሁን !

  • @talkingeez3512
    @talkingeez3512 Před 3 lety +8

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @user-sq2rb8vt6e
    @user-sq2rb8vt6e Před 3 lety +9

    ለመምህራችንቃለህይወትያሠማልንእድሜጤናይስጥልን

  • @sameerameseret1168
    @sameerameseret1168 Před 3 lety +2

    Amen kale hiwotn yasamlen memehirachin

  • @user-xu3fi4uq5x
    @user-xu3fi4uq5x Před 3 lety +9

    መምህሬ የኔ አባት እቁ የተዋህዶ ብርቅዬ💒😍🙏ኑርልኝ በርሜ በጤና💒♥

  • @msaeretliyan82
    @msaeretliyan82 Před 3 lety +11

    ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር. ተሰብቶ እማይጠገብብ

  • @tirsitzewge6719
    @tirsitzewge6719 Před 3 lety +18

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @haymidebele3955
    @haymidebele3955 Před 3 lety +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Před 2 lety +7

    በብዙ ተባረክልን የኛ ሙሽራ ትዳርህን ይባርክልህ መምህሬ ስላንተ እጅጉን ደስ ብሎኛል ሙሽራዬ ክርስቶስ ደሞ ከፈቀደ አንድ ቀን ትምህርትህ በአካል ተገኝቼ እማራለው እንዲሁም በሰርጌ እለት እንድትገኝልኝ ክርስቶስን በፀሎት እጠይቀዋለው 💞

  • @user-sy5yz1lv9d
    @user-sy5yz1lv9d Před 3 lety +3

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሄኒ በጣም በጣም አፍረሰህ ሰርተኸኛልና በዚህ ጉዳይ ደጋግሜ አዳምጠዋለሁ ደስ እያለኝ ኑርልን መምህር ዲ/ን ሄኖክ የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @hiruthirut9796
    @hiruthirut9796 Před 3 lety +8

    በእውነት መምራችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን ፀጋ መንፈስ ቅዱስን ያድልልን

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Před 2 lety +1

    መምሕርራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ድንቅ ትምሕርት ነው

  • @cell7172
    @cell7172 Před 3 lety +13

    በእውነት በጣመ ድንቅ ትምህርት ነው መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ✝️🕯💚💛❤️

  • @eskedareetp4314
    @eskedareetp4314 Před 2 lety +3

    ማርያምን ቃል የለኝም እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን ዳቆን ሀይሌ ✝️💟💟

  • @yemisrachtadesse9777
    @yemisrachtadesse9777 Před 3 lety +10

    ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን::

  • @zinashalemayhu9313
    @zinashalemayhu9313 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ.ሕይወት.ያስማልን.መምህር

  • @osayeabi2533
    @osayeabi2533 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ በራስህ ጋብቻ ላይ ይባርክ አብዛኛውን ገልፆልሃል ጌታ.

  • @selamtube7601
    @selamtube7601 Před 3 lety +7

    የምንወድህ ደምናከብርህ ዕቁ መመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Před 3 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህሬ እድሜና ጤና ይሰጥልኝ እንደርሰዎ ያሉትን ያብዛልን መምህር

  • @user-vu2iz7vg6z
    @user-vu2iz7vg6z Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስወዲህ

  • @semiramohammed390
    @semiramohammed390 Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማይ ያዋርሰልን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 2 lety +2

    በስመአብ ሚገርም ትምህርት ነው ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው አሚን

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 Před 3 lety +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yeneneshzeleke2616
    @yeneneshzeleke2616 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ፣😍⛪❤️💖🙏🙏😘😘😘😘😘😘

  • @caaltuutube8579
    @caaltuutube8579 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @TG19948
    @TG19948 Před 3 lety +3

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ በብዙ እያስተማርከኝ ነውና ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 Před 3 lety +3

    Amen kale hiwote yasmalen ye agelgelote zamn egezabeher yebareke yesamanew balbonachin yasdereben 🤲🤲🤲

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 Před 3 lety +60

    ትክክል። ፍቅር ብቻውን በቂ አይደለም። ማስተዋልንና ጥበብን ይጠይቃል። ልዑል እግዚአብሔር ጥበቡን ያድለን። ቃለህይወት ያሰማልን

  • @muluzewde7170
    @muluzewde7170 Před 3 lety +5

    እውነትነዉ ቃለ ሂይወት ያሰማልን

  • @liy4136
    @liy4136 Před 3 lety +1

    ቃለ ሂውት ያሰማልን

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @leadyuh1133
    @leadyuh1133 Před 3 lety +6

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን! መንግስተሰማያትን ያዋርስልን!

  • @user-ft7um7wy7x
    @user-ft7um7wy7x Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የሰጠን

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz Před 3 lety +6

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን እንደቃሉ ያኑረን አሜን፫!!!

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 Před 3 lety +5

    ቃለሂወት ያሰማልን በተግባር በባህል የምናደርገዉ ነገር በመፃሀፍቁዱስ ሲታይ በጣም ይደንቃል እግዛብሄር በቃሉ ፀንተን በተግባር እነድንተጋ ይርዳን። በደንም እንዲገባን አርገህ ነዉ ምታስተምረን እግዛብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ይሸፍንህ ፀጋዉን ያብዛልህ🙏🙏🙏👏😍💓

  • @fanthayefanthaye1376
    @fanthayefanthaye1376 Před 3 lety +4

    Amen🙏🙏🙏🙏

  • @user-xx7hp9vp1d
    @user-xx7hp9vp1d Před 2 lety +2

    ቃለ ሄወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏💒

  • @mekdesm.t1101
    @mekdesm.t1101 Před 3 lety +3

    ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ, ቃለህይወትን ያሰማልን::

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 3 lety +13

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ጸጋዉን ያብዛልህ የእመቤታችን ምልጃ የልጇ ቸርነት አይለይህ አይለየን አሜን አሜን አሜን✝️❤

  • @edomlegesse6271
    @edomlegesse6271 Před 3 lety

    Amen kalhiyiwot yasemaln memhrachin

  • @-fromscratch5110
    @-fromscratch5110 Před 3 lety +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @zaynasjaudio5812
    @zaynasjaudio5812 Před 3 lety +4

    ቃለ ህይዉት ያሰማልን መምህር ፀጋ እግዚአብሔር ያድልልን እኛንም ማስተዋሉን ያድለን🌾🌾🌾🌾

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před 3 lety +3

    ትክከል ቃለ ህወሃት ያሰማልን አሜን ።(3)

  • @sarsamiaer1719
    @sarsamiaer1719 Před 3 lety +2

    ቃል ህይወት ያስማል መምህር ።

  • @haregfiseha3508
    @haregfiseha3508 Před 3 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማን መምህር 🙏🙏❤

  • @amentube1086
    @amentube1086 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን
    መምህራችን
    በጣም አስተማሪ ነው

  • @classicphone5968
    @classicphone5968 Před 3 lety +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-wr7hd7jd5r
    @user-wr7hd7jd5r Před 3 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህርየ ኑርልን😘😘😘

  • @mebrihurutatube9146
    @mebrihurutatube9146 Před 3 lety +9

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤

  • @user-me2su5bq1x
    @user-me2su5bq1x Před 3 lety +6

    ቃለህይወቱን ያስማልን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SamrawitAlemu-yj9cl
    @SamrawitAlemu-yj9cl Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ🙏

  • @sintenega319
    @sintenega319 Před 3 lety +6

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን የእኛንም የሰማነውን በስነ ልቦናችን ያሳድርል

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @tigistyitbarek7629
    @tigistyitbarek7629 Před 3 lety +4

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 2 lety +2

    "ሚስቶች ሆይ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁም ተገዙ"

  • @zadyearsamalij1092
    @zadyearsamalij1092 Před 3 lety +6

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እውነተኛ ፍቅር እግዚአብሔር ይስጠን

  • @faisalfsail9561
    @faisalfsail9561 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ጌታ ::

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 Před 3 lety +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን👏👏👏❤❤❤

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Před 3 lety +1

    🙏🙏🙏

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    ቃለህይወትያሰማልን

  • @grtghfjgjjjz3412
    @grtghfjgjjjz3412 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው🙏🏽

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏💕
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏መምህራችን💕

  • @user-dx4rx8db6q
    @user-dx4rx8db6q Před 3 lety +1

    አሜን (3)

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 3 lety +3

    እሜን እሜን እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን🤲🤲

  • @user-cb9oo7zd6o
    @user-cb9oo7zd6o Před 3 lety +5

    ቃለ ሒይወት ያሠማልን
    መምህራችን🙏🙏🙏

  • @nanakalu5536
    @nanakalu5536 Před 3 lety +3

    ቃለ-ህይወት ያሠማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @aasdfzaa5679
    @aasdfzaa5679 Před 2 lety

    አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን ፀጋመንግስት ያውርስልን

  • @user-iu2lu7bc7v
    @user-iu2lu7bc7v Před rokem

    እግዚብሔር በሞገስሱ በሀይሉ ሞገስ ይሁንህ በጣም ደስ የሚል ትምህርትነዉ እድሜ እና ጤና ይጨምርልህ ቃለሂወት ያሰማልን ምምራችን

  • @adina.6549
    @adina.6549 Před 3 lety +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ ኣባት ❤

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።

  • @masiitube2953
    @masiitube2953 Před 3 lety

    AMEN AMEN AMEN

  • @mariyahiwi1168
    @mariyahiwi1168 Před 3 lety +2

    መምህርዬ ትምህርቶችህን ሁሌ በጉጉት ከሚጠብቁ አንዷ ነኝ። ረጅም እድም ከጤና ይስጥህ በቤቱ ያቆይህ።