ገንዘብና መገንዘብ - የወጣቶች ሕይወት - ክፍል ዐሥር - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ I Money and being thrifty - The Life of the Youth

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 06. 2021
  • በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ የተሠጠ ተከታታይ የወጣቶች ሕይወት ከጋብቻ በፊትና በኋላ ያለውን ሕይወት የሚመለከት ትምህርት ነው፡፡ ይህ ትምህርት በማኅበረ ጽዮን ፈቃድ እዚህ የተለቀቀ ነው፡፡ A series of sermons given by Deacon Henok Haile about the life of Youth before and after Marriage. This sermon is uploaded with the full permission of @Mahibere Tsion ማኅበረ ጽዮን

Komentáře • 300

  • @hayatasd2201
    @hayatasd2201 Před 3 lety +60

    እግዚአብሔር አዳሜ እና ጡና አበዙት የሰጠህ በጣም ነው የምወድህ እኔ ሙስሊም ነበርኩ አሁን ግን ከርስቲያን ሆኛለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን በፀሎት አስበኝ

    • @Amanuel465
      @Amanuel465 Před 3 lety +4

      አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሁላችን በቤቱ ያፅናን በርቺ 🙏🙏🙏 ዲያቆን ሃይሌ ጥሩ ለወጣቱ መዳኒት የሆነ ነው እድሜና ጤናዉን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏

    • @solyanamatewos3953
      @solyanamatewos3953 Před 3 lety +4

      እግዚአብሔር እምላክ ይክበር ይመስገን ላንቺ በጣም ደስ ብሎኛል
      ስንኖርም ስንሞትም ከ እግዚአብሔር ጋር ነው መሆን ያለበት ሌላው ነገር ትርፍ ነው ማግኘት ማጣት ደና መሆን እለመሆን ሁሉም ነገር ትርፍ ነው እግዚአብሔር እምላክ ነው ፈጥሮ በፍቅር የሚገዛን ለዛ እራሳችንን ሂወታችንን ሁሉ እግዚአብሔር ለወደደው ፍቃዱ እናስገዛ እይዞሽ የኔ እህት በጣም በርቺ መረዳትሽን በተለያዩ ነገሮች እያሳደግሽ ትጊ ቁርጠኛነትሺን እይቶ መንገዱን ሁሉ ያሳይሻል እግዚአብሔር በቤቱ እፅንቶ ያኑርሽ በርቺ🙏❤️😇

    • @hayatasd2201
      @hayatasd2201 Před 3 lety +1

      @@solyanamatewos3953 እሺ አሜን አሜን አሜን

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Před 3 lety +1

      ሰይ እንኳን እግዛአብሄር እረዳሽ

    • @user-mc8oj5vw5f
      @user-mc8oj5vw5f Před 3 lety +1

      @@Amanuel465 እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን እንኳንም ተመለስሺ እህቴ መሚገባ መጸሀፍ ቅዱስ አንብቢ እማ ያኔ የቱ እውንነት የቱ ውሽት የሚለው ይገባሻል ብዙወቹ እህት ወንድሞቻችን እየጠፍ ያሉት ባለ ማንበባቸው ሌሎቹ ደግሞ እያወቁ በድፍርት ነው የሚገቡበት እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናን እግዚአብሔር ያስብሺ ስላንች በጣም ደስ ብሎኛል

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 Před 3 lety +25

    እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነምሕረት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የተዋህዶ እንቁ❤❤❤❤❤

  • @ge821
    @ge821 Před 3 lety +27

    🙏ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጥበቡንና ፀጋውን አብዝቶ ያድልህ 🙏❤

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u Před 3 lety +9

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በሄድክበት ይጠብቅልን

  • @user-pu7cg5dt4w
    @user-pu7cg5dt4w Před rokem +1

    መምህሬ ባንተ ኣድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን እድመ ይስጥልን😢

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Před 3 lety +1

    Kale hiwot yasemalin diyakon henok Egziabhere tegawun yabzalh wondme 🙏🕊⛪️✝️🕊💕💕💕💕🕊🥰🥰

  • @hiwothiwothiwot3832
    @hiwothiwothiwot3832 Před 2 lety

    kal Hiwot yasemalen
    Amen Amen Amen
    tana edema yesxelen 💕💕💕

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 2 lety

    Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Před 3 lety +24

    መምህራችን እግዚአብሔር እምላክ እረዢም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ሞገሱን ፀጋውን መረዳቱን ማስተዋሉን ጨምሮ ጨምሮ ያድልክ 🙏🙏🙏

  • @abaymelka9955
    @abaymelka9955 Před 2 lety

    ምህራችን በእውነት በተላይ አድሮ የመከረን ልዑለ እ/ር ይመስገን አንተም በጤና እድሜህን ያቆይልን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ብዙ ነገሮችን የወኩበት ነው ሁሉንም ተከታትዬለሁ እናም በርታልን የድግል ልጅ አይለይክ

  • @kirubelatnafu5405
    @kirubelatnafu5405 Před rokem

    መምህሬ በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @meserakdesta4027
    @meserakdesta4027 Před 3 lety +1

    መምህር እግዚያንሄር እድሜና ጤና ያብዛሎት

  • @samrawitalemu3069
    @samrawitalemu3069 Před 3 lety

    Amen amen amen kale hewety yasemaln abatachn edem ena Tania yisatlne

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před 3 lety +2

    Amen..amen. amen..kale..hiwet..yasemaln

  • @meronmeronmiron2873
    @meronmeronmiron2873 Před 3 lety +1

    Egzyabhere yemsgen amen amen amen wede memhrachin egzyabhere amlake bedme betena yakoylin berktoti yederbin

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před 3 lety

    Amen kal hiwet yasemaln memhr tsegawun yabzalh

  • @senawitkidane5343
    @senawitkidane5343 Před 3 lety +2

    ቃል ቃል ቃል ሕወት ያሰማን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳደረብን ሰምትን እንደንለዉጥ ልብ የሰጥን

  • @henokezt
    @henokezt Před 3 lety +8

    የቃሉ ባለቤት አልፋና ኦሜጋ ፈጣሪያችን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያጎናጽፍልን መምህር✝️

  • @simong378
    @simong378 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን🙏🙏🙏

  • @lailamomed4123
    @lailamomed4123 Před 2 lety

    Amen Kalehewten yasemalen!!!

  • @berekethailu891
    @berekethailu891 Před 2 lety

    Amen Kala Hiwot Yasmalin Edme Ka Tena Gar Yadlilin Yegn Enku Mamhirachin

  • @mahimahie424
    @mahimahie424 Před 3 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህሬ የኔ እናትና አባት በድህነት በፍቅር ኖረው ሀብት ሲመጣ ሰላም አጡና ተለያዩ ተምሬበታለሁ መምህሬ

  • @mahederegedilat8243
    @mahederegedilat8243 Před 3 lety +22

    መምህራችን ስለ ቅዱስ ቁርባን በተከታታይ ክፍል ብታስተምረን እባክህ !!!

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety +2

      ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q Před 2 lety

    በዉነት ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህሬ

  • @marymikel565
    @marymikel565 Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እመቤታችን ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @selamtube7601
    @selamtube7601 Před 3 lety +1

    ግሩም ትምህርት ነዉ መምህራችን ዕንቁ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!

  • @user-nh9bc3xk8i
    @user-nh9bc3xk8i Před 2 lety

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏💞💞💞💞💞💞

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Mahmerachen

  • @berktizersenay2298
    @berktizersenay2298 Před 2 lety

    ቃለሒወት ያሰማልን መምሕር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @selamselam5364
    @selamselam5364 Před 9 měsíci

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @henokfseha8164
    @henokfseha8164 Před 3 lety +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @user-vj7hw3qr9x
    @user-vj7hw3qr9x Před 3 lety

    Kale hiwet yasemaln

  • @marc-andrewetzig7818
    @marc-andrewetzig7818 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kale heiwat yesmalna Mamhre

  • @user-rd9hv9gc8i
    @user-rd9hv9gc8i Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ወድማችን መ ምህራችን ፀጋው ያብዛልህ እንቁ ወድማችን

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!

  • @lidyanegussie551
    @lidyanegussie551 Před 2 lety

    Egzabher yestehe endewe ...sele genzebe yanbrebegnen wezegebe aterahelegn ❤

  • @tigistbiyazen8711
    @tigistbiyazen8711 Před 3 lety +1

    እድሜ ይስጥህ መምህሬ

  • @tegistmallasee6805
    @tegistmallasee6805 Před 3 lety

    Kale hewate yasemalen Wedemachina

  • @urud8496
    @urud8496 Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልኸ ዘመንኸ ይባረክ

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 3 lety

    Qal hiywet yasmalen memher Deacon Henok Haile tsgawon yabzalek yagelgelot zemenken Egzabhare Yebarek

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u Před 3 lety +4

    ረቡኒ 💗እግዚአብሔር የሐብከ ጸጋ በድበ ጸጋ 👏

  • @raheelastatike2100
    @raheelastatike2100 Před 3 lety +1

    ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅህ መምህር

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 Před 5 měsíci

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 Před 2 lety

    Amen Amen🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾

  • @eashaeasha4861
    @eashaeasha4861 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @ergogebayaw4500
    @ergogebayaw4500 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-cr8tp1lc8b
    @user-cr8tp1lc8b Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @betibel874
    @betibel874 Před 3 lety

    Egeziyabehar tena ena edema yeseteh🙏

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 2 lety

    🌹 EgiziAbiher yimesigen 🌹

  • @helinawitmeheret3851
    @helinawitmeheret3851 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን የብዛልህ

  • @nadiezarga9816
    @nadiezarga9816 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋዉ ይብዛልህ

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!

  • @mplazamplaza5985
    @mplazamplaza5985 Před rokem

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህራችን

  • @jery3457
    @jery3457 Před 2 lety

    ስለ ቃሉ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ለህይወታችን እጅግ ጠቃሚ ትምህርትነው ፀጋውን ያብዛልክ አሜን ❤️

  • @tekelbrhanyohannes3442

    Egazbhieer tena yhabka

  • @lidyanegussie551
    @lidyanegussie551 Před 2 lety

    Egzabhere yebarkehe !
    Ewdahalhu❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @abc12452
    @abc12452 Před 2 lety +2

    በእዉነት ድንቅ ትምህርት !! ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ🤲🤲🤲ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!!🥰🥰

  • @tsehaymoges2799
    @tsehaymoges2799 Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናን 🙏🙏

  • @qwwweerrfydsz7524
    @qwwweerrfydsz7524 Před 2 lety

    ቃለህወቲያሰማሊንአሜንአሜንአሜን

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Před 2 lety

    ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን

  • @retareta8348
    @retareta8348 Před 3 lety +1

    Kale hiwete yasemalen memere egezaberi amelake keri zemenekine yebarekew

  • @birtukankassa2050
    @birtukankassa2050 Před rokem

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @sggegwyshgwgwhha2304
    @sggegwyshgwgwhha2304 Před 3 lety

    Kal hewot yasemaln

  • @khantaddgh2452
    @khantaddgh2452 Před 2 lety

    Kale hiwet yasemaln memhrach rejm edmena tena ysth sele mahle mahle selemon btastemeen bethtna eteykalehu

  • @user-tw2zc3ez4h
    @user-tw2zc3ez4h Před 3 lety +1

    የሂወትን ቃል ያሰማልን መምህሬ ስወድክ እኮ

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!

  • @fatemakhan2166
    @fatemakhan2166 Před 3 lety +1

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
    እንወድሀለን ሺ አመት ኑርልን

  • @user-tc7vg8sb6r
    @user-tc7vg8sb6r Před 3 lety +2

    አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💖✞✟✟

  • @user-ib4gh7lr6q
    @user-ib4gh7lr6q Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn Před 2 lety

    Kalheywet yasmalen memeherachin

  • @ramycell9647
    @ramycell9647 Před 3 lety

    ቃአል ሂወት ያሰማአልን

  • @user-ei4ry4yo1m
    @user-ei4ry4yo1m Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን፫
    የህይወትን ቃል

  • @user-qc7tq6vf1b
    @user-qc7tq6vf1b Před 3 lety +2

    ይህንን ትዩብ የምትከታተሉ ሁሉ ላይክና ሼር ማድረግ አትርሱ

  • @kokobteklehaimanot8820
    @kokobteklehaimanot8820 Před 3 lety +2

    ረቡኒያችን ሆይ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏾

  • @beautyrainsound
    @beautyrainsound Před 3 lety

    henoke sile senef sew sitastemir silene mitinager new yemeselegn betam aferku
    NISHA YEMAYGEBABET HATIYAT

  • @emebetyiblet6157
    @emebetyiblet6157 Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያኑርልን💚💛💓💚💛💓

  • @user-yu8ms5pe4n
    @user-yu8ms5pe4n Před 3 lety +3

    ቀለ ህይወት ያሰማልን ጥበብ እና ፀጋውን ይስጥልን 🙏🏽

  • @gizeneshmelese61
    @gizeneshmelese61 Před 3 lety +3

    EGZIABHER ystln edmena tenawn ystln..kale hiywet yasemaln.

  • @user-sq2rb8vt6e
    @user-sq2rb8vt6e Před 3 lety +2

    ለመምህራችንቃለህይወትያሠማልን

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Před 3 lety

    አፈ ማር ድያቆን ሄኖክ ሀይሌ

  • @giniyemariamlij464
    @giniyemariamlij464 Před 2 lety

    Kal yewet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @user-tw9pq6uy1y
    @user-tw9pq6uy1y Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሕር

  • @emufiker-nb7ei
    @emufiker-nb7ei Před 3 lety +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ✝️❤️

  • @bayushtariku5276
    @bayushtariku5276 Před 3 lety

    Kalhiwot yasmalen mimeher.

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 Před 3 lety

    Egezabeher yemesgen Amen memeher kale hiwote yasmalen ye agelgelote zamn egezabeher yebareke yesamanew balbonachin yasdereben 🤲🤲🤲

  • @mesfinkibret9998
    @mesfinkibret9998 Před 2 lety

    Kale hiwot yasemalen

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለእኛም አስተዋይ ልቦናን ለሁላችንም ያድለን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን 😢

  • @user-mc8oj5vw5f
    @user-mc8oj5vw5f Před 3 lety +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሬ ነብስ እኮ ነህ በእድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 Před 3 lety

    Amne amneAmne amne

  • @wendosentsegaye1187
    @wendosentsegaye1187 Před 2 lety

    Kale hiwot yasemalin

  • @memelove351
    @memelove351 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kaleyute yasemalene

  • @alemaydagne9816
    @alemaydagne9816 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ገበያን ገበየን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ተባረክልን።

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን የሰማንውን በልባችን ጻፍብን አሳድርብን አሜን

  • @kiyahabtam1088
    @kiyahabtam1088 Před 3 lety

    Kalwet yesemaln yemesgen fetariy

  • @saarayoutube4253
    @saarayoutube4253 Před 2 lety

    ቃለ ሕዮት ያሰማልን

  • @alemashagirerytgh6285
    @alemashagirerytgh6285 Před 3 lety +2

    ትክክል መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ደስ የሚል ትምህርት ምክር ነው