አብርሃም አባት ሆይ ማረኝ - ስብከት - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ I Father Abraham Have mercy on me! - Dn Henok Haile

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 04. 2021

Komentáře • 196

  • @tsionwoldu652
    @tsionwoldu652 Před 3 lety +43

    አምላከ ተክለሃይማኖት በህይወት በጤና ይጠብቅልን የመምህራኖቻችን ድካም በከንቱ እንዳይቀር ለኛም አስተዋይ ልቦናን ሰሚ ጆሮን ይስጠን !

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአብርሃም አምላክ ሆይ ማረኝ

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před 3 lety +3

    Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln memhrachin..1000..nurln..cfu. aycau❤💛💚

  • @hilinatube8730
    @hilinatube8730 Před 3 lety +11

    ቃለ ሕይወት ያሰማን በሰማው ማልጠገበው ያንተ ሰብከት ነው እድሜና ጤናውን ያድልህ እግዚአብሔር

  • @user-jj9xr6py9h
    @user-jj9xr6py9h Před 3 lety +21

    ላንተ ቃል የለኝም ድንግልማርያም ከነልጁዋ ትጠብቅህ የኛ ንቁ

  • @alehuhulunchiye7574
    @alehuhulunchiye7574 Před 3 lety +3

    Kale hiwotin yasamlin

  • @user-hl3tb2gt7b
    @user-hl3tb2gt7b Před 3 lety +6

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 Před 3 lety +12

    የአብርሃም አባት ይማረን ይቅር ይበለን ማስታዋልን ይስጠን 🤲🤲🤲 ቃልሂወት ያሰማልን 🙏

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ 🙏🏽

  • @user-do2ei6ns5i
    @user-do2ei6ns5i Před 3 lety +6

    ቃል ህይወት ያስማልን🙏

  • @leadyuh1133
    @leadyuh1133 Před 3 lety +7

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን! መንግስተሰማያትን ያዋርስልን! በሰማነው ሰላሳ፥ ስድሳ፥ መቶም ያማረ ፍሬ የምናፈራ ያድርገን!

  • @bethelhemmolla1255
    @bethelhemmolla1255 Před 3 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏿

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 Před 3 lety +6

    እድሜ ይስጥልን መምህራችን
    እያንም ለንስሐ ያብቃን
    ቃለህይወት ያስማልን 🙏🙏⛪

  • @fikertkediere2703
    @fikertkediere2703 Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን ፫

  • @user-hd5ik8sl8k
    @user-hd5ik8sl8k Před 3 lety +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-jj9xr6py9h
    @user-jj9xr6py9h Před 3 lety +17

    በውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 Před 3 lety +4

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን

  • @litawolde5299
    @litawolde5299 Před 3 lety +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን አሜን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን(፫)

  • @user-ku3fh5xr8b
    @user-ku3fh5xr8b Před 3 lety +6

    ቃለ ሂወት ያስማልን እድሜ ይስጥልን

  • @user-xj3lz5jx1j
    @user-xj3lz5jx1j Před 3 lety +4

    የቅዱሳን አምላክ ፀጋውን ክብሩን ያድልልን 🙏🙏🙏

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 Před 3 lety +8

    ኣሜን ፀጋው ያብዛልክ መምህራችን

  • @selamt8660
    @selamt8660 Před 3 lety +1

    አሜን ፫ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ፀጋው ይብዛልህ 🙏🙏

  • @tigistyemekaellij2866
    @tigistyemekaellij2866 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን
    የሠማነውን በልቦናችን ሠሌዳ ይፃፍልን
    ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛልን ⛪⛪⛪
    አሜን አሜን አሜን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hdu4612
    @hdu4612 Před 3 lety +2

    እግዛብሔር፣ይመስገን
    እግዛብሔር፣ይመስገን

    • @rahelhalefom1327
      @rahelhalefom1327 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን ✅
      እግዛብሔር ይመስገን ❌

  • @ametesilase6933
    @ametesilase6933 Před 3 lety +1

    Amen amen amen kale hiwot yasemalin mamihirachin tsagawn yabzalih 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Před 3 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @flagotgrum1221
    @flagotgrum1221 Před 3 lety +3

    ዘመኑን ዋጁት እንደተባለ ይሄንን አይነት ቀስቅሶ አንቂ፡ ህይወት ቀያሪ፡ ትምህርት እንድትሰጡን የወደደን አምላክ ክብሩን ይውሰድ፡፡
    ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
    ከዓይን ይሰውርልን፡ከመታበይ ይጠብቅልን፡ከቤቱ ያፀናልን ስንል እንፀልያለን፡፡

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye Před 3 lety +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን:: በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ::

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ❤️🙏❤️✝️❤️✝️❤️✝️❤️✝️❤️

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤✝️🤲

  • @tsegennatayalewu2072
    @tsegennatayalewu2072 Před 3 lety +2

    AMEN AMEN AMEN ❤❤🙏🙏

  • @tekuambirhanu2031
    @tekuambirhanu2031 Před 3 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ከዳግም ሞት ይጠብቀን ለመምህራችንንም ቃለሕይወት ያሰማልን የድሜ ዘመንዎንም ይባርክልን ያዝርምልን

  • @mekdimekdi6142
    @mekdimekdi6142 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ♥️🤲
    ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን 🥰

  • @minitamerherena9662
    @minitamerherena9662 Před 3 lety +2

    አንተ የእግዚአብሔርን ቃል ስታስተምር በአካል ተገኝቼ የምንማርበትን ቀን እናፍቃለሁ!
    ቃላት ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባረክ ጸጋውን ያብዛልህ!!🙏🙏🙏

  • @nadiezarga9816
    @nadiezarga9816 Před 3 lety +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ፀጋው ይብዛልህ መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 3 lety +4

    ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፀጋውን ያብዛልህ በቸርነቱ ስለ ቅዱሳን ብሎ ሁላችንም በቀኙ ያቁመን ብዙ በሰማሁት በልዪ ጥበብ በብዙ ባለፀጋ መምህራን ቃሉን በሰማሁት ቁጥር እንዴት እንደሚፈርድብኝ ሳስብ ነፍሴ ትጨነቃለች ከመስማት ውጭ ተግባር ዜሮ ነኝና
    ጌታ ሆይ እውነተኛ የተግባር ክርስቲያን አድርገን

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety

      Amenn 🙏Enem ng Ehte😢Subscribe Arakuesh Anchem Adergege😍

  • @elsi8538
    @elsi8538 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልን እኛም ሰምተን የምናተርፍበት ያድርግልን🙏🙏🙏

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 Před 3 lety +1

    +++ አሜን.አሜን.አሜን.+++ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውንም ቸሩ መድአኒአለም አብዝቶ ይስጥልን """ ሠላም ለሀገራችንና ለህዝባችን እግዜአብሔር ይስጠን """"

  • @erireehadgu148
    @erireehadgu148 Před 3 lety +8

    I am very grateful for being Orthodox Tewahido🙏

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi Před 3 lety

    መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸጋው ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏🕊

  • @erireehadgu148
    @erireehadgu148 Před 3 lety +1

    Kale hiwot yasemalin Dn Henok tsegawin yabizalih!🙏🙏🙏

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Před 3 lety +2

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን🙏

  • @user-jj9xr6py9h
    @user-jj9xr6py9h Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን

  • @solomonyitayew4285
    @solomonyitayew4285 Před 3 lety +1

    ደንዳናውን ልቤን ቢከፍትልኝ ጌታ ፀሎታችሁ አይለየኝ

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Před 3 lety +2

    አሜን🙏💕ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před 3 lety +4

    በእውነት ትክክክል እኛ ለቤተሰብ ብቻ የሚያስፈልጋቸውን እንልካለን ስንቶቻ ችን ነን ጎረቤቶቻ ችንን ሰፈራችን ያሉትን ምስኪኖች የምንረዳው ??? እንደውም አሁን ይሻላል በሰፈር ተደራጅተው ብዙ ሰፈሮች ምስኪኖችን ይጎበኛሉ

  • @Anna-21
    @Anna-21 Před 3 lety +2

    Kale hiwot ysmalen memehr 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Před 3 lety

    መምህር ሄኖክ ሀይሌ ቃለ ሂዎትን ያሰማልን ያአገልግሎት ዘመንህን ያርዝም 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dawitekidane6099
    @dawitekidane6099 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና የቆይልን መምህራችን አሜን🙏🙏🙏

  • @yostenab9797
    @yostenab9797 Před 3 lety +1

    ቃሉን መስማት ብቻ ሳይሆን የምንኖርበት እንዲያደርግልን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ይርዳን🙏

  • @user-jj9xr6py9h
    @user-jj9xr6py9h Před 3 lety +6

    ንቁመምህራቺን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @chicco101
    @chicco101 Před 3 lety

    ኣሜን ዲ/ን ሄኖክ ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋውን ጨምሮ ያብዛልህ

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለንስሃ ያብቃን ኣምላካችን የኛ እንቁ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @egzihabermalkamnewu925

    Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot ingnam ye samanewun be libbachin yanurilin 🙏🙏🙏❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 3 lety

    አሜን በእውነት ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መምሕራችን እድሜ ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን🙏

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 Před 3 lety +3

    Amen 🙏!!! QHY! Tsegawen yabzalhe! Thanks for uploading the video!

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před 3 lety +1

    Amen amen

  • @alemaydagne9816
    @alemaydagne9816 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ።ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @jeeds8409
    @jeeds8409 Před 3 lety

    በእዉነት ለመምህራቺን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ የድግል ማርያም ልጂ እየሱስ ክርስቶስ።

  • @proudorthodoxchristian6351

    ፀጋውን ያብዛልህ ውድ ወንድማችን😍

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 Před 3 lety +4

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 👏❤

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l Před 3 lety

    ሺአመት ኑርልኝ መምህር ተባረክ ሼር አርጉ የተዋህዶ ልጆች አይከፈልበትም

  • @maryameenate1873
    @maryameenate1873 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @edenwerkye5723
    @edenwerkye5723 Před 3 lety

    የመከረን ያስተማረን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 Před 3 lety +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋ ያብዛልህ👏🙏👏

  • @classicphone5968
    @classicphone5968 Před 3 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-ou2ho1vb3b
    @user-ou2ho1vb3b Před 3 lety +1

    *ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን*

  • @user-zd8bk3lk6g
    @user-zd8bk3lk6g Před 3 lety

    Qale hiywet yasemaln!!! Tebarek wedimachin

  • @hanaala6910
    @hanaala6910 Před 3 lety +1

    Amne kahywet yashmalhne

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወትን ያሰማልን

  • @tsegatsega7159
    @tsegatsega7159 Před 3 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @melonamegsetu5228
    @melonamegsetu5228 Před 3 lety

    የድግል ማርያም ልጅ ፀ ጋውን ያብዛልክ ወድሜ

  • @bethelhemmolla1255
    @bethelhemmolla1255 Před 3 lety +3

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን !!

  • @yemariamyemariam4170
    @yemariamyemariam4170 Před 3 lety

    እንቁ የኦርቶዶክስ መምህራችን የድንግል ልጅ ክርስቶስ ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @bisrattefera3667
    @bisrattefera3667 Před 3 lety +1

    Kale hiwet yasemalin. Tsegawin yabzalih.

  • @nardinardi9385
    @nardinardi9385 Před 3 lety

    ፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ መምህሬ

  • @erireehadgu148
    @erireehadgu148 Před 3 lety +1

    Egiziabher edime yisitilin endante sew yabizalin!!!

  • @meronmeronmiron2873
    @meronmeronmiron2873 Před 3 lety

    Egzyabhere yemsgen amen amen amen memhrachin inkwan beselam metuleni egzyabhere bedme betena yakoylin

  • @user-cw8it4ss3j
    @user-cw8it4ss3j Před 3 lety

    ወንድማችን መምህራችን ዲያቆን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነቱ ለምፅዋት ያለኝን ግንዛቤ ጨምሮልኛል ለካ ነዳያን የኛ ውድ ስጦታዎችን ናቸው ማለትም በዘመናዊ አባባል መነሻ ካፒታሎቻችን ናቸው

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Před 3 lety

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @user-sy7yy3fk6o
    @user-sy7yy3fk6o Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 Před 3 lety

    Besme Abe Weweld Wemenfes Kidus Ahadu Amelake amen 🙏🏿

    • @genetmitchem6203
      @genetmitchem6203 Před 3 lety

      Amen 🙏🏿 kale Hewit yasemalen amen tebarekelen amen 🙏🏿

  • @abinetdessie1012
    @abinetdessie1012 Před 3 lety

    Kale Hiweten Yasemalen Memeherachen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety +2

    አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር❤

  • @banchileyew5020
    @banchileyew5020 Před rokem

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 Před 3 lety

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን !

  • @user-ix8gp6vc1l
    @user-ix8gp6vc1l Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 Před 3 lety

    Be ewent kale hiwot yasmalen memerachen Egezabehar thagewun ye bezeln 🙏🙏🙏

  • @mulumulu227
    @mulumulu227 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @zinashbersisa151gmail.

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን ።

  • @mekdessebisebe9969
    @mekdessebisebe9969 Před 3 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @yodithadgu6159
    @yodithadgu6159 Před 3 lety

    Kale hiweten yasemlen memhrachen edmana tana yestlen nurulene

  • @aslefa9989
    @aslefa9989 Před 3 lety

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር