ዳዊት እና ሰሎሞን - ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን - ክፍል 9 - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ I David & Solomon - Jesus in OT - Dn Henok Haile

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 04. 2021
  • ኢየሱስ ክርስቶስ በ ብሉይ ኪዳን ተከታታይ የነገረ ክርስቶስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ነው፡፡
    Jesus Christ in the Old testament is a biblical Christology Series

Komentáře • 309

  • @tijimasresha8342
    @tijimasresha8342 Před 3 lety +27

    በእውነት መታደል ነው በዚን ጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል በማሚጣፍጥ አንደበት መስማት ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋ በሟገስ ያቆይልን ።🙏🙏🙏

  • @eyasutafese7775
    @eyasutafese7775 Před 3 lety +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @Zet2023-fs1tt
    @Zet2023-fs1tt Před 25 dny

    አሜን በእውነት ቅስለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን መ/ር🙏

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር የመረጠውን ንጉስ ይስጠን

  • @abenezersenay5419
    @abenezersenay5419 Před 3 lety +2

    ክርስቶስ በቀኝ ያቁምህ መምህር

  • @bbabeyotemearefenewe3258
    @bbabeyotemearefenewe3258 Před 3 lety +1

    amen kalehiewet yasemalen segawen yabezalhi

  • @egzihabermalkamnewu925

    Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏🙏🙏❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️

  • @abdiketema2222
    @abdiketema2222 Před 3 lety +1

    KALE HIWOT YASEMALIN DEACON HENOCK HAILE. YE KIDUS DAWIT ENA YE KIDUS SOLOMON REDIET BEREKETACHEW YIDEREBEN BETSELOTACHEW YIMAREN. GETACHIN AMLAKACHIN MEDHANITACHIN EYESUS KIRSTOS HULACHINENM YIBARKEN. AMEN AMEN AMEN.

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 3 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፀጋውን ያብዛልህ ሪጅም እድኔና ጤና ይስጥልን ከክፍ ጠላት ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ከፊት ከኃላ ከግራ ከቀኝ ሆኖ ይጠብቅህ

  • @abebakahsay1228
    @abebakahsay1228 Před 3 lety +1

    Dink timhert new memhrachen kale hiweten yasemalen tsegawen yabzalh 👏💖💖💖

  • @alemaydagne9816
    @alemaydagne9816 Před 3 lety +11

    ሆሳዕና በአርያም እንኳን አደረሰህ መምህር እንኳን በደህና መጣህ።

  • @yordanoskassa9853
    @yordanoskassa9853 Před 3 lety +7

    መምህር ፅጋውን ያብዛልህ:

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 Před 3 lety +7

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር👏❤

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l Před 3 lety +11

    እኳን ሰላም መጣክ አገራችንን ሰላም ያርግልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mishoduragujiigujiivoice4670

    እንኳን ለሆሳህና በዓል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እኛንም ፈጣሪ ከስደት መልሶን ቤበቱ ተሰብስበን የምናከብር ያድርገን አሜን አሜን አሜን

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 3 lety +1

    Amen
    Amen
    Amen
    Qale hiot yasemalen memehe

  • @alemaydagne9816
    @alemaydagne9816 Před 3 lety +15

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ጥበቃው አይለይህ።ለኛም ለኢትዮጵያውያን ሶሎሞናዊ ዘመን ያምጣልን ወገኖቻችንን ከመገደል ከመታረድ ይታደግልን አሜን ሰላም እደሩ።

  • @user-fl7tv6sk1o
    @user-fl7tv6sk1o Před 3 lety +17

    ሰላም እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች
    መምህራችን እንኳን ደና መጡ እኔ በይሰሞን አያደረስሶትም በየ ነበር ግዜወትን መሰዋት አድርገው ሰለማስተምሩን እናመሰገናልን

  • @abushanega513
    @abushanega513 Před 3 lety +1

    Anen Amen Amen

  • @user-zw4tz1ws8m
    @user-zw4tz1ws8m Před 3 lety +3

    ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች የእናቱ እናታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ያስራት የበኩራት ልጆች እንዴት ዋላችሁ እንኳን ለህማማቱ ሳምንት አደርሳችሁ አደርሰን ስለቃሉ የልዑል እግዚአብሔር ስም የከበር የተመሰገነ ይሁን አሜን፫ ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እናመሰግናለን

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před 3 lety +1

    Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln

  • @user-ge7dw2bj8b
    @user-ge7dw2bj8b Před 3 lety +2

    እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ ለብርሃነ ትንሳዔዉ በሰላም ያድርሰን አሜን ፫
    መምህሬ በእዉነት ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ። ኢየሱስ ክርስቶስ በኦርቶዶክስ ኃይማኖት ዉስጥ አይሰበክም የሚሉ ሰዎች አንተን ቢሰሙልን ብዬ እመኛለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @teal4922
    @teal4922 Před 3 lety +2

    Enkan dnamxak memhracn enkan adrsek⛪⛪⛪🕯🕯🕯🤲🤲🤲💚💛❤🇪🇹

  • @lidyadesalegn6827
    @lidyadesalegn6827 Před 3 lety +1

    kale hiwote yasemaline memeher

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምክራችን

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን!! መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን:

  • @abinetdessie1012
    @abinetdessie1012 Před 3 lety

    Kale Hiweten Yasemalen Memeherachen bedeme betena yakoyelen tsegawen yabzalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye Před 3 lety +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን:: አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ:: መቼም ቤተ ክርስቲያንን ሳንቀምሳት ልናውቃት የምንፈልግ ብዙ ደካሞችን የሚያስተምር ነው:: በየዕለቱ የማዳምጠው ነገር ምንኛ ይኽች ቤተ ክርስትያን ምጡቅ እንደሆነችና እኔም ልጅዋ ልባል እንደማልመጥናት ነው:: የሊድያን ልብ የከፈተ እግዚአብሔር የእኛንም ይክፈትልን::

  • @user-kn5xi1io8j
    @user-kn5xi1io8j Před 3 lety +2

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ለሆሳህና በአል በሰላም አደረሳቹ

  • @user-bv9sl3qj9o
    @user-bv9sl3qj9o Před 3 lety +2

    እንኮን አብሮ አደረሰን መልካም ብአል ይሁን ልን

  • @mssmarshyee517
    @mssmarshyee517 Před 3 lety +1

    Ameeen qal hiwat yasmalin

  • @HenataTesfaye-og6rg
    @HenataTesfaye-og6rg Před 5 měsíci

    እንደ ዳዊት ፈጣሪ ይምረጥኸ መርጦሃል.....

  • @kitabsolomon6946
    @kitabsolomon6946 Před 3 lety +1

    Amen

  • @selamawittilahun2003
    @selamawittilahun2003 Před 3 lety +6

    እንኩዋን አደረሰህ መምህር !! ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @anoali8112
    @anoali8112 Před 3 lety +8

    እንኳን ሰላም መጣሀልን መምህራችን እንኳንም ኣደረሰህ

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 Před 3 lety +1

    Kale hiwot yasmalen memerachen Egezabehar thagewun ye bezeln Ameen 🙏🙏🙏

  • @tigiabate2436
    @tigiabate2436 Před 3 lety +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Kal Huwat Yasemalen mahmerachan

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 Před 3 lety +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን:: የቅድሳን አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን::

  • @selamawitzewdu4341
    @selamawitzewdu4341 Před 3 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያልብስህ ብዙ ትምህርቶች ታስተምረናለህ እናመሰግናለን በእውነት ምን አይነት መታደል ነው አንደበትህ እንዴት ይጣፍጣል እምታስተምራቸው ትምህርቶችና ቃላቶችህ እንዳት አበጃጅተህ አሰማምረህ እንደምታጣፍጣቸው ይባረ

  • @eden14markon53
    @eden14markon53 Před 3 lety +5

    እንኳን ደና መጣህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኳን አደረሰህ ለሆሳህና

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru Před 9 měsíci

    የእኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 Před 7 měsíci

    ቃለህወትያሰማልን እግዚአብሔርአምላክ ፀጋወንያብዛልህ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-yf6os7bo3g
    @user-yf6os7bo3g Před 3 lety +16

    ክፍል 9ኝ ወይኔ አልተከታተልኩትም እጀምረዋለሁ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ !

  • @Kb-tube7407
    @Kb-tube7407 Před 9 měsíci

    Kale hiwoten yasemalen mengestun yawreselen amen

  • @user-rq5vl7mm7z
    @user-rq5vl7mm7z Před 2 lety

    ኣሜን፫ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @flamedino15
    @flamedino15 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን መምህሬ ክብር ይገባሀል ተባረክ ።

  • @ahmadjay4406
    @ahmadjay4406 Před rokem

    ቃለ ሂወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን

  • @Eminet369
    @Eminet369 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን።
    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @merru_23
    @merru_23 Před 3 lety +2

    🙏🏽🙏🏽 🙏🏽

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 Před 3 lety

    Amen kale hiwote yasmalen memehrachin

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy3968 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 Před 3 lety +4

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን !

  • @ethiotg2883
    @ethiotg2883 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላሙን ያብዛላት በምህረቱ የግብይት አሜን

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube Před 3 lety +16

    መምህራችን ቃለ-ህይወት ያሰማልን እባክህ ራስህን ጠብቅልን ምንም እንኳን ጠባቂህ ከላይ ቢሆንም አንተም ጥንቃቄ አድርግልን እንፈልግሀለንና፡።

    • @solianaberihun
      @solianaberihun Před 3 lety +1

      አስደነገጥሽኝ አሳሰብሽኝ እህቴ

    • @alemaydagne9816
      @alemaydagne9816 Před 3 lety +1

      የሚጠበቀው አይተኛም አያንቀላፋም።ድንግል አለች።

    • @solianaberihun
      @solianaberihun Před 3 lety

      @@alemaydagne9816 እውነት ነው ክብሩን ተናግሮ የማይጠግበው እግዚአብሔር፣ አመስግኗት ስሟን ጠርቷት የማይጠግባት ሁሌም ካፉ የማትጠፍው እመቤታችን ፣ ቅዱሳኑ እያሉ ምን ይሆናል የምንሳሳለት እንቁ መምህራችን ስለሆነ ማሰብ አይቀርም እንጅ

    • @hanatsegey2769
      @hanatsegey2769 Před 3 lety +1

      Ende minhonachu poloticka aidelem eko endew egiziabiher babezalet sega ejig widi memihirachn silehone min bilen enigilesew bilachu new enji

    • @solianaberihun
      @solianaberihun Před 3 lety +1

      @@hanatsegey2769 እህቴ ያው እንደምታውቂው የክርስቲያን ጠላቱ ሰይጣን ነው ዳቢሎስ ደግሞ አይኑን ማን ላይ እንደሚያሳርፍ ግልፅ ነው ፈቃዱን ከማይፈፅሙለት ላይ ነው ።ከዛ አንፃር ነው እንጅ ፓለቲካ ነው አልወጣንም

  • @tsigehalafi1755
    @tsigehalafi1755 Před 3 lety +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @kaltadesa4909
    @kaltadesa4909 Před 3 lety +1

    አንደበት ይባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-hl3tb2gt7b
    @user-hl3tb2gt7b Před 3 lety +4

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛለወት🙏🇪🇹 ለብርሀነ ትሳየው በሰላም ያድርሰን

  • @user-qb3xc4ex9x
    @user-qb3xc4ex9x Před 3 lety

    ቃለ ህየወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @ogubuuhgug6786
    @ogubuuhgug6786 Před 3 lety +1

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን ወላዲት አምላክ ግሃነም እሳት አታሳይህ

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru Před 9 měsíci

    ቀለ ህይወት ያሠማልን መምህር

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety +3

    ጎሊያድና ዳዊት ዛሬ ላለንበት ዘመን ምሳሌ ናቸው

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማይ ያዋርሰልን አሜን እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልኘ

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety +4

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሰዎት መምህር❤

  • @melatmequanint1541
    @melatmequanint1541 Před 3 lety +2

    Amen!!!!! Kala Hiwot Yasemalene,Regim Edma Yestelen!!!!!

  • @user-ub4oh9id3z
    @user-ub4oh9id3z Před 3 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋ ያብዛልህ👏🙏👏

  • @mulukenalene2497
    @mulukenalene2497 Před rokem

    አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @arsemakdsttube2617
    @arsemakdsttube2617 Před 3 lety +3

    እንኳን በሠላም መጣህ መምህራችን

  • @user-vx3lk6bb8l
    @user-vx3lk6bb8l Před 2 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን እድሜህን አደ ማቱሳላ ያዚርምልን

  • @adina.6549
    @adina.6549 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-ur9kn5xm9o
    @user-ur9kn5xm9o Před 3 lety +3

    እንኳን አደረሳችሁ የእምየ ተዋህዶ ልጆች ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ዳዊትን ሳስብ ጎልያድ ትዝ ይለኛል

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 Před 3 lety +4

    ሆሳዕና በአረያም እንኳን አደርሰን በመስቀሉ የዳናችሁ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ልጆች🍀🍀
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት መምህር🙏🙏🙏

  • @tekuambirhanu2031
    @tekuambirhanu2031 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ያቆይልን

  • @misganabere2016
    @misganabere2016 Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን ቀጣይ ክፍል ብትለቅልን መምህራችን ደስ ይለኛል

  • @Alem9287
    @Alem9287 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-hd5ik8sl8k
    @user-hd5ik8sl8k Před 3 lety +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-eq6rg4fo6m
    @user-eq6rg4fo6m Před 2 lety

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏

  • @bahrdisetegn4027
    @bahrdisetegn4027 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ-ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @afomeyaafomeya1913
    @afomeyaafomeya1913 Před 3 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን መምህር

  • @tigistsolomon8316
    @tigistsolomon8316 Před 3 lety

    Amen kale hiwet ysemalen 🙏

  • @FirehiwotAlamerew-mz5mg
    @FirehiwotAlamerew-mz5mg Před 10 měsíci

    kale hiwot yasemani,zemen yiberki

  • @marishetsolomon5521
    @marishetsolomon5521 Před 3 lety +5

    ውዱ መምህሬ ጸጋውን ያብዛልክ

  • @tisgaradakabadatisgaradaka8869

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety +3

    አሜን ቃለሒወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ❤

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Před 3 lety +1

    እንኳን አደረሰህ ለሆሳእና መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ቃለ ሂዎትን ያሰማልን ያአጠልግሎት ዘመንክን ይባርክልን🙏🙏🙏

  • @user-qr9ew5kx6i
    @user-qr9ew5kx6i Před 3 lety +2

    አሜን ቃለ በረከትን ያሰማለን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    ሰለ ቃሉ የቃሉ ባልተቤት ልእል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን

  • @genet6181
    @genet6181 Před 3 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @selamt8660
    @selamt8660 Před 3 lety +6

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፫እንኳን አደረሰህ መምህራችን ሆሳዕና በአርያም ...!🌿💚💛❤🙏

  • @user-lt7wi1el9p
    @user-lt7wi1el9p Před 3 lety +1

    Amen🙏🙏🙏

  • @user-qp1pm3rs1e
    @user-qp1pm3rs1e Před 3 lety +3

    ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ፡እጅግ የምንናፍቀዉ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ፡የሚመስጥ ትምህርት

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q Před 3 lety +5

    መምህር እንኳን ደህና መጡ💚💛❤

  • @ethioeritreafunnycomedy9302

    Amazing I can’t wait for the next one thank you so much 🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👍👍👍

  • @user-xz3mi5px8z
    @user-xz3mi5px8z Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን"መምህራችን

  • @tizta6325
    @tizta6325 Před 3 lety

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-ii1xb1pm4l
    @user-ii1xb1pm4l Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን❤❤

  • @Anna-21
    @Anna-21 Před 3 lety

    Memehr Kale hiwot yasemalen🙏