የማቴዎስ ወንጌል | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | October 02

Sdílet
Vložit

Komentáře • 444

  • @user-lz2lw2kc2n
    @user-lz2lw2kc2n Před rokem +345

    በእዉነት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እኛ በሰዉ ኣገር ደክሞን መፃፍ ማንበብ ባንችል እንካን ቁጭ ባልንበት ስኣት የዓለም ነገር እንጂ የእግዝያብሔር ቃል እንዳንሰማ የእዉነት የዘንድሮ ልጆች ልባችን በጥጋብ ተደፍነዋል😭እየሰራን በሄድፎን ኣድርገን እንድንሰማ እርስዎ መምህራችን ደከመኝ ሳይሉ ስላስተማሩን ክበሩልን መምህራችን አረ የተዋህዶ ልጆች የት ነን ላይክ ሼር እያደረግን እንካን ኣናግዛቸዉም ለክፉ ነገር ሼር ላይክ ማድረግ ግን ኣንደኞች ነን😭እግዝያብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን🙏🙏🙏❤️

    • @ethiopiagirl3067
      @ethiopiagirl3067 Před rokem +6

      ሬሬውሬውው

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Před rokem +15

      @የመድሃኒአለም ልጅ ነኝ አሜን እኔስ ዘድሮ አሳስቦኛል ከስልምና በቅርብ ነዉ የመጣሁት ግን ዘድሮ ፀሎትም አቁሜያለሁ 😭💔ልፀልይ ስነሳ አዳች ነገር ይጫነኛል እሰንፋለሁ

    • @zamzamalk9864
      @zamzamalk9864 Před rokem +2

      አይዞሽ

    • @user-pp2nd6gh9o
      @user-pp2nd6gh9o Před rokem +1

      מה🤔🤔🤔

    • @user-lz2lw2kc2n
      @user-lz2lw2kc2n Před rokem +11

      @@user-zc5cv2jg5s ኣይዞሽ ዉዴ ወደ እግዝያብሔር ስንቀርብ ሰይጣን ይቆጣጠረናል እኛ እያንቀላፋንም ቢሆን ዉዳሴ ማርያም ከፀለይን ኣሪፍ ነዉ በርቺልን እህታችን🙏

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Před rokem +38

    የተዋህዶ ልች የት ናችሁ እረ ስለሀይማኖታችን እንማር ለማይረባ ነገር ቲክቶክ ላይ በዘርና በሀይማኖት ከምንቧጨቅ😭እስቲ ፀልዩልኝ እልም ያልኩ ሰነፍ ነኝ ፀሎትም መፀለይ አቅቶኛል የዘድሮዉ ደሞ ጠና😭😭😭

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Před rokem +52

    የቃሉ ባለቤትእምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው ቸር መልካም እረኛ የነብሳችን ቤዛ 🙏❤️😇

    • @user-zn4rq4sx4b
      @user-zn4rq4sx4b Před rokem +4

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @user-zn4rq4sx4b
      @user-zn4rq4sx4b Před rokem +6

      ኣባታችን ሆይ በሰማይ የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ ፍቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እድሁም በምድር ትሁን የእለት እጅራችን ስጠን ዛሬ በደላችን ይቅር በለን እኛም ይበደሉን ይቅር እንደምንል ኣቤቱ ወደ ፈተናም ኣታስገባን መንግስት ያንተ ናትና ሀይል ክብር ምስገና ለዘለኣለሙ ኣሜን
      እመቤታችን ቕድስት ድንግል ማርያም ሆይ ሰላም እልሻለዉ በመልኣኩ ቑድስ ግብሪኤል ሰላምታ ሰላምታ ይገባሻል የማህፀንሽ ፍሬ ይተባርከ ነዉ ፀጋ የተሞላሽ ክብርቲ ሆይ ደስ ይብልሽ
      ልኡል እግዛኣብሔር ካንቺ ጋራ ነዉና ከተወደደ ልጅሽ ይቅርታ ለምንልን ሀጥያታችን ታስርይልን ዘንድ ሀይል ክብር ምስገና ለዘለኣለሙ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ወስብሀት ለእግዛኣብሔር ወ ልወላድቱ ድንግል ወልመስቀሉ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @matimakh7910
      @matimakh7910 Před rokem

      @@user-zn4rq4sx4b 0y966

    • @matimakh7910
      @matimakh7910 Před rokem

      @@user-zn4rq4sx4b 6Yiddish

    • @matimakh7910
      @matimakh7910 Před rokem

      Y

  • @user-ro3lv3dk3j
    @user-ro3lv3dk3j Před rokem +17

    በእዉነት ዉድ እንቁ መምህራችን መምህር ሳሙኤል የእርስዎ ትምህር ህይወቴን ከቀየረው አንዱና ነው ፥ ስሰማዉም ተመስጬና በእንባ ነው እምሰማውና መምህር ረዥም ዕድሜና ጤና ያድልልን አምላከ ቅዱሳን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም ቅዱስ ቃሉን ሰምተን የምንተገብርና ለቃሉ የምንገዛ ሰማያዊ ህይወትን የምናገኝበት ያድርግልን አሜን ፥ ከዚህ ዘመን የምናመልጥበት ሩህሩህ የሆነ የንስሃ ልብ ያድለን አሜን::

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem +33

    *_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻
    *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃
    *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Před rokem +8

    *አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ቃለ በርክት ያስማልን በእደሜ በጤና ይጠብቅልኝ የድንግል ማርያም ልጅ 😢እኞም የስማነውን በልባችን ያሳደርብን 30 60 100 እምናፍራ ያደርገን አሜን ፫ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ፍቅር አንደነት ያደልልን አሜን ፫ 😢😢😢😢*

    • @user-iw8fu3it2m
      @user-iw8fu3it2m Před měsícem

      Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 Před rokem +7

    አሜን የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን አሜን
    ስለ ቅዱስቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ይሰማልን በዕድሜና በፀጋ ይቆይልን አሜን አሜን አሜን
    እኝም በሰማነው ቅዱስ ቃል 30//60/100/ ፍሬ እንድናፈራ እግዚብሔር ይርዳን ማስተዋልን ይድለን አሜን አሜን አሜን

    • @user-iw8fu3it2m
      @user-iw8fu3it2m Před měsícem

      Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝

  • @user-mc8lf6dw5s
    @user-mc8lf6dw5s Před rokem +24

    አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ቃልህን እሰማ ዘንድ አይነ ልቦናዬን ክፈትልኝ ስለ ህያዉ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባት ሆይ ቃልህን ልኑረዉ 👏
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን✝️🌹

    • @tigisthabtamu8665
      @tigisthabtamu8665 Před rokem

      አሜን🥰🥰🤲🤲

    • @selinachannel1870
      @selinachannel1870 Před 11 měsíci

      አሜን

    • @user-iw8fu3it2m
      @user-iw8fu3it2m Před měsícem

      Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +11

    የኛ ዉድ መምህራችን,
    መምህር ሳሙኤል አስረስ በጣም እናከብረሃለን ❤🙏🏿❤
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @mesi557
    @mesi557 Před 8 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን መምህር እድሜ// ጤና አብዝቶ ይስጥህ እኛንም ቅዱስ ቃሉ ሰምተን 30//60//100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን።🤲🙏❤✝️

    • @user-iw8fu3it2m
      @user-iw8fu3it2m Před měsícem

      Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝

  • @yishrun3215
    @yishrun3215 Před rokem +10

    ምንም ምንም ያልተቀላቀለ የ እግዚአብሔር ቃል ነፍሴ ረካች ይህንን ጌታ እግዚአብሔር በልጁ በ እየሱስ ክርስቶስ ስም ይመዝግብልህ

    • @user-iw8fu3it2m
      @user-iw8fu3it2m Před měsícem

      Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před 8 měsíci +4

    ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት መምህራችን አሜን፫ ኑኑኑኑ...... የተዋሕዶ ልጆች ወዴት ናችሁ አቤት ይሄኔ ዘፈን ቢሆን 😢😢😢😢😢😢 ግን ልብ ይስጠን ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን አሜን ፫ይሁን ይደረግልን አሜን 🙏💒🇪🇹

    • @user-iw8fu3it2m
      @user-iw8fu3it2m Před měsícem

      Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝

  • @habitam
    @habitam Před 9 měsíci +8

    የቅድስት ድንግል ልጅ ቸሩመዳኒዓለም ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤በጣም እናመሰግናለን መምህራችን 🙏❤❤❤

    • @user-iw8fu3it2m
      @user-iw8fu3it2m Před měsícem

      Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 11 měsíci +2

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ስለ፣ቃሉ፣የቃሉ፣ባለቤት፣ልሁልእግዝያብሔር፣ስሙ፣ከፍከፍ፣ይበልልን፣ለዘላለም፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣አይነልቦናችንን፣ያብራልን

  • @ffj9502
    @ffj9502 Před rokem +20

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን. ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገነ ይሁን
    ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

    • @user-iw8fu3it2m
      @user-iw8fu3it2m Před měsícem

      Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝

  • @user-ws8tp9ek3t
    @user-ws8tp9ek3t Před 4 dny

    ❤በእውነቱ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ጌታ ሆይ እንደ ቸርነት መጠን ማረኝ😢

  • @hannatube2154
    @hannatube2154 Před rokem +13

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእዉነት ለመምህራችን ቃለህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን💐

    • @user-iw8fu3it2m
      @user-iw8fu3it2m Před měsícem

      Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 Před rokem +6

    መምህር እንዴት ለምለም ትህትና ነው የምታደረሰልን ቃል በአንተ ሰነ ምግባር አገላለፀ አልጠግበሁም በቤቱ ያፀናክ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባረከሁ

    • @user-iw8fu3it2m
      @user-iw8fu3it2m Před měsícem

      Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝

  • @AbelAbel-bv1zm
    @AbelAbel-bv1zm Před 5 měsíci +4

    እባክህን መምህር የ ፬ቱ ወንጌላዊያን ፊቺ አስተምረን በምራፍ በምራፍ አድረገህ እባክህን መምህር❤❤❤❤❤

  • @zneiayhail6498
    @zneiayhail6498 Před 11 měsíci +1

    እግዛብሔር ፀገውን ያብዛልህ ዘመንህን ሁሉ እንዘ ብሔረ በመፍራት በቤቱ ያኑርህ ፍፃሜህን ያሣምርልህ አሜን አሜን አሜን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤🤔🤔🤔🤔🤔🤔👐👐👐👐👐👐

  • @NunuKidane-hs3sb
    @NunuKidane-hs3sb Před 15 dny +1

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይሥጥህ ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ሁሌም እንድህ መፅሐፍ ቅዱስንብታስተምሩን ከልብ ደስ ይለናል።

  • @SelamBelay-b5l
    @SelamBelay-b5l Před 3 dny

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በሰማነው ቅዱስ ቃል ፴ ፷ ፻ የአማረ መልካም ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ፈቃድ ይሁን እኔን ደካማዋን በፀሎያችሁ አስቡኝ ከመንፈዊ ህይወት ርቄአለሁ አንድ አቡነዘ በሰማያት ማድረግ እንኳን ትቻለሁ እህህህ😢😢😢😢

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 Před rokem +11

    አሜን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በቃሉ እንድንኖር አይን ልቦናችንን ያብራልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

    • @user-iw8fu3it2m
      @user-iw8fu3it2m Před měsícem

      Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝

  • @birtukanhaileamenamenamen9938

    መምህራችን ፈጣሪ አምላክ በርከቱ ያብዛሎት ጤና ቃሌ ሂውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን እናታቸነ በፀሎቶ ተስቦታ አሜን እኝነመ ታስብን ወስብሀተ ለእግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @hiwetbruk7541
    @hiwetbruk7541 Před rokem +1

    ወንጌል ይቀይራል ወንጌል ህይወት ነው 🙏 ቃልህ እውነት ነው ዮሐ.17:17

    • @user-iw8fu3it2m
      @user-iw8fu3it2m Před měsícem

      Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝

  • @misawerkuwerku1419
    @misawerkuwerku1419 Před rokem +11

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እኛንም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብነ❤👏👏👏

  • @user-ty6ld4cb6v
    @user-ty6ld4cb6v Před 3 měsíci +1

    በእዉነት ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እናመሰግናለን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @jddjffdjdjrg6569
    @jddjffdjdjrg6569 Před 9 měsíci +2

    አቤቱ የስራዊት ጌታ ሆይ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 Před 11 měsíci +1

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ለወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የነፍስ ያርግልህ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን❤❤❤

    • @user-iw8fu3it2m
      @user-iw8fu3it2m Před měsícem

      Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝

  • @haniyetewahidoliji7419
    @haniyetewahidoliji7419 Před rokem +5

    እንኳን ደና መጡልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ ያቆይልን 💚💛❤👏💐💒

    • @user-iw8fu3it2m
      @user-iw8fu3it2m Před měsícem

      Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před rokem +1

    የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @rahmah7531
    @rahmah7531 Před rokem +8

    ጌታ ሆይ አንተ መልካም ፍሬ የሆነውን በልባችን ላይ ዝራብን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před 11 měsíci +2

    ቃለ ህይወት የሰማልን ተስፍ የምናርጋትን ርሰተ መንግስተ ሰማያትን የዋርሰስልን አሜን ስለ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአቤሔር የከበረ ይሁን ለኛም የሰማነዉን በልበቦችን የሳድርበን አሜን

  • @salealhosani1206
    @salealhosani1206 Před 8 měsíci +1

    አሜንንንአሜንንንአሜንን ቃልህይዉትያስማል የቃሉ ባልቤት ልሑል እግዚአብሔር ይክብር ይመሰገን አቤቱ ማርን ይቅርም በልን ኦ አምላክ ሆይ😭😭😭😭😭

    • @user-iw8fu3it2m
      @user-iw8fu3it2m Před měsícem

      Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝

  • @alazarm6633
    @alazarm6633 Před rokem +7

    woww ስለ ኢየሱስ መስማት እንዴት ደስ ይላል 😍😍
    ኢየሱስ አዳኝ እና ጌታ ለእኛ የተሰጠ መዳኒት ነው

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 Před rokem +7

    ቃለ ህይወት የሰማልን እግዚአብሔር በቃሉ አንድፀና የርገን እረጅም አድሜ ከጤና የሰጥልኝ የኔ አባት

  • @user-iq2ty7nx8t
    @user-iq2ty7nx8t Před rokem +7

    አሜን(3) ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን🙏 መምህር ቃለ ህይወት የሠሰማልን ዕድመ ጤና ይስጥልን💖❤️

  • @sabahaile5446
    @sabahaile5446 Před 3 dny

    Amen ✝️🕯🕯🕯🤍🤍🤍💒😥
    Ye Serawit Geta Egziabehare Amlak Semu Lezelalem Yetebareke Ena Yetemesegene Yehun Amen ❤❤❤

  • @wanjchetwanjchet2867
    @wanjchetwanjchet2867 Před rokem +1

    Amen amen amen Ewunet new Kale hiwot yasemalehn

  • @user-rw8yd2lq5g
    @user-rw8yd2lq5g Před 17 dny

    ቃለህይወትያሠማልንአሜንአምላኬሆይኑሮየውስብስብ ብሎብኛልና አሥበኝ አምላኬሆይበቸርነትህ እርዳኝ 😢

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 Před rokem +6

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያቆይልን የምትለቃቸው የእግዚአብሔር ቃላት ብዙ ስደተኞችን እያፅናና እየጠገነ ነው መምህሬ እግዚአብሔር ያቆይልን የህይወትን ቃል ያሰማልን😇🙏

    • @user-iw8fu3it2m
      @user-iw8fu3it2m Před měsícem

      Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝

  • @user-lr2ws3md6s
    @user-lr2ws3md6s Před 16 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለሀሸይወት ያሠማልን መግስተሠማያት ያዉርስልን ያገልግለወትዘመነወን ያርዝምልን

  • @user-km9ep1st3z
    @user-km9ep1st3z Před měsícem

    በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-bi3vg6oq7b
    @user-bi3vg6oq7b Před 11 dny

    አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲ቃልህዮውት ያሰማልን 😭😭😭😭👏👏👏

  • @genethchane5611
    @genethchane5611 Před rokem +3

    ቃል ሂወትን ያሰማልን እውነት ነብስ ትረጋለች የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ስሰማ ❤😢

  • @mairyleb9245
    @mairyleb9245 Před 24 dny

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ብዕድሜ ብፀጋ ያኑርልን 🤲🤲🤲🤲

  • @luladaid9912
    @luladaid9912 Před rokem +1

    Amen Amen Amen kal hiweot ysmaln ❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 11 měsíci

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

    • @user-iw8fu3it2m
      @user-iw8fu3it2m Před měsícem

      Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝

  • @aynabelete
    @aynabelete Před 26 dny

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ። የአገልግሎት ዘመንህን ይባክርልኝ።

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን! በእውነት ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ውድ መምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ የቅዱሳን ፀሎትና በረከት አይለየህ።

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před rokem +4

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸጋ በቤቱ ያኑርህ በጣም ደስስስ ብሎኝ ነው የሰማሁት ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የመንግስትህ ወራሽ እንድሆን አበርታኝ።

  • @yoditkahsay5945
    @yoditkahsay5945 Před rokem +1

    Kale hiwet yasemin memhrachin egziabiher tenana edme yistih amen 🙏 ♥ 🙌

  • @user-rg8jx2jv9o
    @user-rg8jx2jv9o Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማለን🙏🙏🙏

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 Před rokem +2

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለመምህራችንም ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፅጋ ያቆይልን ይጠብቅልን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem +1

    መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን
    💐💗💐💗💐💗💐💗💐💐💐💗

  • @hiwottsagaye2869
    @hiwottsagaye2869 Před 5 dny

    Egezabeher yakebarha qala hiwot yasamalene mamhare yagalegelote zamanehane yebarekelha 🙏🙏🙏

  • @tsehayworku2675
    @tsehayworku2675 Před rokem +2

    ለውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸቃውን ያብዛልህ እኛንም ቃሉን እንድንሰማ ሰምተንም እንድንለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @habitam
    @habitam Před 9 měsíci +2

    ልዑል እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን 🙏አትለይም እና እናቱ እናታችን እመብዞን ወለለይቱ ለስሟ አጠራሯ ክብር ምስጋና ይደረሳት 🙏❤️እዲሁም ለቅዱሳን እደየ ክብራቸዉ እና እደማረጋቸዉ ክብር ምስጋና ይደረሳቸው 🙏አሜን ❤️መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏❤️እጅግ እናመሰግናለን 🙏❤️በዉነት ለኛ እጅግ የሚጠቅም ነው የምታቀርብልን ይህንንስ ጭል አለ ጫካ ሁኖ ነበር ማዳመጥ 😭ኦፍፍፍፍፍፍ አምላኬ ሆይ ለእናት ሀገሬ በሰላም አብቃኝ 🙏በድጅህ ሁኝ ቃሎችህን መስማት እጅግ ናፍቅያለዉ 😭😭😭

  • @user-mm1es1mq2z
    @user-mm1es1mq2z Před 22 dny

    አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ART-td3dy
    @ART-td3dy Před rokem

    አቤት ትዕግስት አንድ ሁለት ምዕራፍ ማንበብ አልቻልኩም መምህር ስራዬን እየሰራሁ እንድማር ያደርክን ቃልህውት ያስማልን እርዠም እድሜ እግዚአብሔር ይስጠን ስለቅድስ ቃሉ አምላክ ቅዱሳን ስሙ ይክብር ይመስገን

  • @MahletKassa-jk5vi
    @MahletKassa-jk5vi Před 3 měsíci +1

    ቃሎት ያሰማልን

  • @user-ww8hf9qh4b
    @user-ww8hf9qh4b Před rokem +2

    ስለቃሉየቃሉባለቤት ልኡልእግዚአብሔር ይመስገን ጸጋዉን ያብዛልህ ነህይወትንቃል ያሠማልን ዉድመምህራችን💠🤲

  • @birtukanhaileamenamenamen9938

    እግዚአብሔር ይመስግን አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል ጤናዎን ያብዛልን መምራችን እዴሜንም ቃል ሂውት ያስማልን አሜን አሜን አባቶችቸን ፀሎተ ያሰብን

  • @user-qd1wd9ij1s
    @user-qd1wd9ij1s Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንደማቸን እድሜ ዘመንህ ይባረክ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ዋስ ጠበቃ የሁንህ እኛንም ለፍሬ ያብቃን አሜን!

  • @nuhahasa9668
    @nuhahasa9668 Před rokem +1

    ቃለ ህውትን ያሰማልን

  • @Commentlegend777
    @Commentlegend777 Před rokem +2

    ወንድሞቼ ፀልዩልኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @girmaabera7619
    @girmaabera7619 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን የእናታችን የማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅክ እውነት እውነት እውነት እልሃለሁ ዬኔ ማዳናለም ያኑረክ ❤❤❤🎉🎉🎉🔔🔔🔔💐 💕💕💕🌹 🌹🌹🏆🏆🏆⚖️⚖️📢📢📢💚💛❤️💖💯💓💓❤️💖💯👍👍👍🤲🤲🤲🙏🙏🙏💡💡💡🕯️🕯️🕯️🔔🔔🔔🕊️🕊️🕊️🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @yeenalmetyo4286
    @yeenalmetyo4286 Před 5 měsíci

    Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲Edbdele Sayhon Edchrnetik 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 Před rokem

    Eseyy ewnet lb yemiyareseres sbket yematewos wenguel dess sell amenn qal hiwet yasemaln 🙏🙏🙏

  • @joejoet5867
    @joejoet5867 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርብን አሜን ።

  • @TigistHabetamu
    @TigistHabetamu Před 6 měsíci

    ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን አባታችን መምህራችን🙏🙏🙏

    • @user-iw8fu3it2m
      @user-iw8fu3it2m Před měsícem

      Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před rokem +2

    ✝️አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @sarinam8810
    @sarinam8810 Před rokem +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንም ያርዝምልን

  • @user-yp2xr6jd5x
    @user-yp2xr6jd5x Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @user-tp7sd5oz9o
    @user-tp7sd5oz9o Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @haileeyesusmandefro9436
    @haileeyesusmandefro9436 Před 6 měsíci

    ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልን። የአገልግልዎት ዘመንዎን አብዝቶ ይባርክልን። ተሰምቶ የማይሰለች የማይጠቀብ ቢደጋግሙትም ሁል ጊዜ አዲስ። የአብ በረከት የወልድ ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ አንድነት ከሁላችን ጋር ይሁን። ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!!

  • @shibire7870
    @shibire7870 Před 2 měsíci

    Ine kirstan phenxe negn ortodoks metsaf kedusin sitanebu tewahido respect ❤❤

  • @astergashaw3046
    @astergashaw3046 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏

  • @backwow
    @backwow Před měsícem

    አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @user-xn9fl6yb3f
    @user-xn9fl6yb3f Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-nk1mr9vv6j
    @user-nk1mr9vv6j Před 5 dny

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤🤲🤲🤲

  • @sofiakaasa1787
    @sofiakaasa1787 Před rokem +1

    Amennnn Amennnn Amennnn

  • @Zomaye-dl5eb
    @Zomaye-dl5eb Před měsícem

    መምህችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በሰው ሀገር ሆነን ይህንን ቃል መስማተችን ከሁሉ በላይ ነው

    • @user-iw8fu3it2m
      @user-iw8fu3it2m Před měsícem

      Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝💝💝💝🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-iw8fu3it2m
      @user-iw8fu3it2m Před měsícem

      Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝

  • @Salma-ut3cd
    @Salma-ut3cd Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-it5ej3qw3p
    @user-it5ej3qw3p Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-iw8fu3it2m
    @user-iw8fu3it2m Před měsícem

    Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝

  • @HananyaMulugeta
    @HananyaMulugeta Před 20 dny

    ቅል ሕይወት ያሰማልን

  • @kedstettube6712
    @kedstettube6712 Před rokem

    ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር ሰም የተመሰገነ ይሁን🙏 እኛም በሰማነው 30:60:100ያማረ ፍሬ እድናፈራ ፈጣሪ ይርዳን

  • @hhi9697
    @hhi9697 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤💕🌺🌺🌺✅😍😍💒💕

    • @user-iw8fu3it2m
      @user-iw8fu3it2m Před měsícem

      Amen amen lensehamot yabkan fetariachinkeduse Egziabeher bekalum bebetu yanuren Abatachin asetmariyachin kal hewote yasemalen Edem ketena gar yecherelen Amen 💝🙏🙏🙏🙏💝💝

  • @solomebelayneh5617
    @solomebelayneh5617 Před rokem +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይህንን የህይወት ቃል በሚገባ አተምረዉናል እንድነኞርበት አምላከ ይርዳን ቃለ በህይወት እረጀም እድሜ ጤና ይስጥል አንደ ከናንተ ትጉ መምህር አሳጣን አሜን

  • @nigatuawudma9098
    @nigatuawudma9098 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mariyellow8387
    @mariyellow8387 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😥😥😥

  • @bazonebazooonee1196
    @bazonebazooonee1196 Před rokem

    yenee abat yene getaa llanee setiil ehen hulluu mekeraa takablkilgn men yahall betodegn new ehen hulu weletaa yewallklgn selle hulm nagar semih yetmsgene yehun Amen Amen Amen😭👏
    kale hiwet yasemallin mamrachiin tasfaa mangistee semayatin yaawrsiln Amen Amen Amen

  • @user-fj3dx2tq5y
    @user-fj3dx2tq5y Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልክ 😋😋😋😋

  • @user-bv6br1wd3w
    @user-bv6br1wd3w Před rokem

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለሂወት ያስማልን

  • @SOLEKING77
    @SOLEKING77 Před 11 měsíci +1

    Getachine Jesus christos
    Be yordanosi setemeki ke weha wisiti sayeweta newi ye kidus menifesi nee eriGib meliki yetegeltsewi.

  • @bezanishdanaa9648
    @bezanishdanaa9648 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿😭😭😭😭ማርኝ ማርኝ 🙏🏿

  • @thdhgheh4573
    @thdhgheh4573 Před 4 měsíci

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን 😢😢🙏🙏🙏