የሕሊና ጸሎት ስብስብ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 9 August 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 08. 2023
  • Join this channel to get access to perks:
    / @samuelasresiofficialc...
    #samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket
    Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©
  • Zábava

Komentáře • 596

  • @AAa-oy9dt
    @AAa-oy9dt Před 3 měsíci +16

    ሲጨንቀኝ ሲከፋኝ ተስፋ ቆርጬ በሰው እግር ብቸኝነት ሲሰማኝ መጽናኛዬ መድሀኒቴ ክብርምስጋና ይገባዋል ተመስገን ❤❤❤❤❤

  • @DamosDamos-fo9yu
    @DamosDamos-fo9yu Před 8 měsíci +9

    Amen amen amen ለስጋ ተሠድጄ ለነብሴ ሳልሆን ቀረሁ አቤቱ ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ ለንሠሀ ሞት አብቃኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Před 11 měsíci +31

    ስጨነቅ ሲከፍኝ ተስፍ ስቆርጥ የሚፀናናኝየ ተስፍየ እዳዲስ የሚዲስ ፍቱን የህሊና ክኒን መዳህኒት ነው ቃል ይህን ያህል መድነፈኃኒት ያወኩት በዚህ ፀሎት ነው ❤🙏

  • @tigistlegesse
    @tigistlegesse Před 11 měsíci +5

    ምን አይነት መታደል ይሆን... ከተሰጠህ መክሊት ጋር መገናኘት... ❤❤❤

  • @user-qt5fn2bx4e
    @user-qt5fn2bx4e Před 11 měsíci +109

    ልቤ ሲታወክ የምጽናናበት ድክም ሲለኝ እርፍፍ የምልበት የእግዚአብሔር ስሙ ይመስገን 😥✝️

    • @hayatresto2302
      @hayatresto2302 Před 11 měsíci +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @selamethpiya2504
      @selamethpiya2504 Před 11 měsíci +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንቅፍ እምቢ ስለኝ እሄን ስሰማ እንቅልፍ ይወስደኛል እና ችግር ኣለው እንዴ የተዋህዶ ልጆች ምክራችሁን እፈልጋለው ከዛ ተኝቸ እሰከ ምነቃ ጀሮየ ላይ ነው ቃሉ የቃሉ ባሌቤት ይመስገን ና

    • @selamt8660
      @selamt8660 Před 11 měsíci

      እኔም 😭💔

    • @user-cd9gp7fq9l
      @user-cd9gp7fq9l Před 11 měsíci

      አሜነአሜንአሜን❤

    • @selamfrag3859
      @selamfrag3859 Před 10 měsíci

      አሜን

  • @FetleworkTolosa
    @FetleworkTolosa Před 10 měsíci +3

    ምህር ሳሙኤል መልካም ነገር ያሰማህ ቀሪ ዘመንህ ቤተሰብህ ሁሉ ይባረክ ይህንን መልካም አንደበት ዜማህ የበለጠ ያድርግልህ

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Před 11 měsíci +21

    😢😢እኔስ እችን አለም ከቱ የከቱ ከቱ መሆኗን እያወኩ ጧት ከጾለት ከሰአት ሌላ እዳልሆን እርዳኝ ለንስሃ ያብቃን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci +2

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስለኛ ብለህ እኛን ሐጢያተኞቹን ለማዳን በቀራንዮ አደባባይ በመስቀል ላይ ያንን ሁሉ መከራ ተቀብለህ እኛን ከሞት ወደ ሕይወት ላመጣኸን አምላክ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን🙏 መምሕር ቃለሕይወት ያሰማልን በጸጋ ላይ ጸጋ ደራርቦ ይስጥልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 21 dnem +2

    አሜን❤🙏 አሜን❤🙏 አሜን❤🙏 ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ለዘላለሙ ተመስገን❤❤❤ አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልንአሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏ሁል ጊዜም እንደ አዲስ የምጸልይበት እግዚአብሔርን የማመሰግንበት ድንቅ ጸሎት እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ከነቤተሰበዎ አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏

  • @brannyberan8313
    @brannyberan8313 Před 4 dny +1

    ልዑል ልዩ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ቸሩ ልዑል አምላኬ ብርሃን አማሳጋናለሁ ቸርነት በጎዳና ሰለ ማራኝ ተመሰገን በሰላም ሀውለን አሜን

  • @kidestmisganaw9567
    @kidestmisganaw9567 Před 11 měsíci +16

    መጽናኛዬ 😢 ቃልም የለኝ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ቃለህይውት ያሰማልን

  • @Sara-dq3rz
    @Sara-dq3rz Před 9 měsíci +12

    በሰሙት ቢሰሙት የማይጠገብ የህሌና ፀሎት ላዘጋጃልን ውድ መምህራችን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን አሜን መንፈስን የሚያድስ ውስጥን የሚያረሰርስ 👏

  • @AsnakechAbejee-pl8tj
    @AsnakechAbejee-pl8tj Před 11 měsíci +34

    ጌታ ለሰው ልጆች አስተምር ብሎ የሰጠህ ልዩ ስጦታህ ነው በዛ ላይ ቅንነትህ ድንቅ ነህ ብዬ ነው የምገልፅህ። አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን ቸሩ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ።

  • @feventesfagergish9491
    @feventesfagergish9491 Před 10 měsíci +10

    አግዝአብሔር ይመስገን ሁሌም 😢😢😢😢ስያለቅስ የሚጽናናበት ሲጨንቀኝ ይምአርፈበት መሸሸግያየ ደስ የሚል ይንሰሓ ጸሎት አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራቺን በረከቱ ያብዛለህ 🙏🙏🙏

  • @senaittsehai7571
    @senaittsehai7571 Před 11 měsíci +8

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ለቤተሰቦቻችሁ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ በረከት አለዉ

  • @tigistlegesse
    @tigistlegesse Před 11 měsíci +42

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን... እግዚአብሔር ያክብርልን... መምህር ሳሙኤል... ፀሎትህን ሳዳምጥ... ከዚህ ድካምና ሀሳብ ከሞላበት ዓለም... ሰላምና እረፍት ወዳለበት የእግዚአብሔር ዓለም ይወስደኛል... እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @akazehaftu7898
    @akazehaftu7898 Před 11 měsíci +21

    መምህርቻን እግዚአብሔር ብእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ውድ የተዋህዴ ልጅቻ በሙሉ በፀሎታቻ ኣሰብኝ😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 2 měsíci +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ስለሁሉም ነገር ተመስገን አምላኬ❤❤❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዘወትር ላንተ ምስጋና ይገባል አሜን❤🙏ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ተመስገን🙏 ተመስገን 🙏ተመስገን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @almanal7784
    @almanal7784 Před 11 měsíci +44

    ትልቅ ጭንቅ ውስጥ ነበርሉኩ
    አሁን ግንተረጋጋው 😢😢😢እቸን ኮሜንት መታንቡ ሁሉ ወ ለተ ኪዳን እያላችሁ በፀሎታቹ ስንቦኝ
    መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን 😢❤
    መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን 😢❤

    • @user-tm6mu6on2h
      @user-tm6mu6on2h Před 11 měsíci +2

      እመብርሀን ታስብሽ ማማየ ፀልይ እማ የሚያስጨንቅሽን ነገር በእግዚአብሔር ቃል ጭቀትሽ ይለቅሻል ፀልይ ፀልይ ፀልይ እማ😢

    • @almanal7784
      @almanal7784 Před 11 měsíci

      @@user-tm6mu6on2h 🙏🙏🥹♥️🍇

    • @user-qt5fn2bx4e
      @user-qt5fn2bx4e Před 11 měsíci +2

      ሁላችነንም እመብርሀን ታስበን ✝️

    • @hayatresto2302
      @hayatresto2302 Před 11 měsíci +2

      አይዞሽ እመ አምላክ ታስብልን እኛስ ደካማ ነን

  • @yeneneshengida2843
    @yeneneshengida2843 Před 10 měsíci +18

    በፀሎትህ ሁሉ አስበኝ፣ ከመላው ቤተሰቦቼ ጋር!!አሜን ይሁንልን፣ይደረግልን!!

    • @tewabechkassahun6597
      @tewabechkassahun6597 Před 10 měsíci

      ቃለ ሕይወት የሰማልን ፀሎት የየቀኑ አልሰም ግን በሚያጋጥመኘ ጊዜ ሰላሰማ አላልፍም መልካም በአእምነት ከግዚአብሔሰም ላደመጡት ከርሶ አነባበን ወደ ልብ ቀርፆ ይገባል ለአምላክ ምስጋና ይድረስ አሜን አሜን።

  • @demeshunde40
    @demeshunde40 Před 11 měsíci +9

    መ ምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ውዱ መ ምሕሬ የነብዩ ኤልያስ አገልጋይ

  • @romanbetew9232
    @romanbetew9232 Před 11 měsíci +10

    አሜን(3)🕯💒💚💛❤️መምህር ቅድስ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልን 🕯🙏🏽

  • @hayatresto2302
    @hayatresto2302 Před 11 měsíci +11

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድልልን የማጽናኛ ቃልህን የላክልን አምላክ ሁሌም ተመስገን

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 Před 11 měsíci +12

    ልብን የሚከፍት ጥልቅ ፀሎት ስላስተማርከን እናመሰግናለን። እግዚአብሄር ከመላ ቤተሰብ ጋር ይባርክልን። ሙሉ በሙሉ ልባችን በምስጋናዉ ላይ እንድንናስተዉል አጃቢዉን ድምፁ ቢቀነስ፤ ከተቻለም ባይኖር ብየ ስጠይቅ በታላቅ ትህትናና ይቅርታ ነዉ ወንድሜ። ጥልቅ የልብ ፀሎት በጥበብ የተሞላ አቀራረብ ነዉና እየተጠቀምንበት ነዉ አምላክ ፀጋዉን ይጨምርልህ።

  • @user-zu1dd4um2n
    @user-zu1dd4um2n Před 5 měsíci +15

    ልቤ ሲታወክ የምፅናናበት ሲከፋይ ብቸኝነት ሲሰማን ደጋግመው ሰው ሲገፋኝ ሲንቀኝ ስወድቅ እ/ብሄር አፀናኝ አሜንንንንንንንን

    • @Kiya-natnael-4577
      @Kiya-natnael-4577 Před 2 měsíci

      አሜን እንኩአን እግዚአብሔር ረዳሽ ግን የፈጣሪ ስም አሳጥራቹ አትፃፉ የትኛው ጊዜ ይወስዳል እሱ ለሰጠን ጊዜ 🙏🙏

  • @LomiNate
    @LomiNate Před dnem

    ተመስገን እግዚአብሔር ሆይ ተፅናናሁ ቃል ሰማሁ አብዝቼ አመሰግናለሁ እየሱስ ሳላይ ያየሀኝ ✝️🙏

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c Před 11 měsíci +28

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን 🤲 መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልሕ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን 🤲🤲🤲💔💔😢😢😢🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 11 měsíci +10

    ቃለህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን ❤

  • @endeshawtedila-ll4os
    @endeshawtedila-ll4os Před 11 měsíci +6

    ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @lulatesfamichael5899
    @lulatesfamichael5899 Před 11 měsíci +4

    Kale Hiwet yasemaln egziabher yenie wendm 🙏🙏🙏😢❤️❤️❤️

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Před 11 měsíci +2

    አቤቱ ማርኝ እደኔ ሀፀተኛ ይለም 😢😢

  • @user-kp1mi1uk2h
    @user-kp1mi1uk2h Před 11 měsíci +9

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሰላም ለሀገራችን
    ያአምላክ እናት ድንግል ማርያም ሆይ ለምኝልን 😢

  • @user-fx2dj8qj4i
    @user-fx2dj8qj4i Před dnem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤ መምህር ❤❤❤

  • @zufan2081
    @zufan2081 Před 7 měsíci +1

    Amennn amennn amennn qali hiwoti yasemalin egizabiher yakebirilin abatachin bereketachu yidiresen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 11 měsíci +6

    አሜን አሜን አሜን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @kebukebde1010
    @kebukebde1010 Před 8 měsíci +1

    Egzabher yasibih aslekeskegn ❤❤❤❤

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr Před 8 měsíci +3

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤😘😘😘ሌላ ምን እላለሁ???? ልብን የሚሰብር ፀሎት❤❤❤❤❤

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q Před 11 měsíci +5

    አሜን፣ ፈጣሪ አምላካችን ለዘለለም ይክበር ይመስገን።ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን❤

  • @dinkineshalemayehu9893

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏አሜን ተመስገን ክበር ተመስገን ለዘላለሙ አሜን❤🙏

  • @dinkineshalemayehu9893

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @sarahwoldegebriel
    @sarahwoldegebriel Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር:የተመስገነ:ይኩን::ወድማችን:ቃለ:ህይወት:ያስማልን::

  • @user-xz7di3dk3n
    @user-xz7di3dk3n Před 2 měsíci

    ኣሜን 🙏🙏ኣሜን❤❤ኣሜን🙏🙏

  • @amarechalemayehu135
    @amarechalemayehu135 Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen lehulachen Enkhun Abro aderesen khy ❤❤❤❤❤

  • @igetoigetto4059
    @igetoigetto4059 Před 12 dny +1

    🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ተመስጌን አምላኬ

  • @dinkineshalemayehu9893

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙌🙌🙌🙏ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን❤🙏

  • @user-jq6tb4it1k
    @user-jq6tb4it1k Před měsícem

    ❤❤❤ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙌🙌🙌🙏ተመስገን ተመስገን ተመስገን አምላኬ ልዑል እግዚአብሔር❤🙏🙏🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @user-gn4jw5ee5d
    @user-gn4jw5ee5d Před 9 dny

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን 🤲🤲🤲👏👏👏👏👏

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 11 měsíci +4

    ወድማችን ቃለኽይወት ያሰማለን ❤❤❤እግዚያቢሄር አምላክ በፀጋ በማገስ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Před 9 měsíci

    መምህር ሳሙኤል እግዝያብሄር እድሜህን ያቆይልን በጣም መንፈስን የሚያረጋጋ ጸሎት ነው

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 5 měsíci

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏 ክብር ምስጋና ለኃያሉ ጌታ ለልዑል እግዚአብሔር አሜን❤🙏 ተመስገን❤🙏ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ከመላ ቤተሰብዎ ጋር ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 Před 10 měsíci +2

    የኔ ምርጥ መምህር አይን ሳትፈልግ በድምፅህ ብዙ ነፍስን ያተረፍክ እድሜ ይስጥህ መምህሬ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dehabbitewlign2572
    @dehabbitewlign2572 Před měsícem +1

    አሜን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 2 měsíci

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ዘወትር አመስጋኝ አርገን አሜን❤🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci

    አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @user-zu1dd4um2n
    @user-zu1dd4um2n Před 5 měsíci

    መምህር አስረስ ምንኛ የታደልክ ሰውነህ ለራስህ ብቻ ሳይሆን ለኛም ተረፍክ አሜንንንንንንንንን እዳተ ያሉትን ያብዛልን በቤቱ ያፅናልን

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 Před 7 měsíci

    መ ምሕር. ዘመኑትይባረክ አሜን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 2 měsíci

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ቃለሕይወት ያማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893

    አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏የእግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተባረከ የተመሰገነ ይሁን አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልል አሜን

  • @user-gf5ur6wp1f
    @user-gf5ur6wp1f Před 6 měsíci

    Ameen(3) kalhiwet yadmalin yesmanwn belibunchin yasadrbn❤❤

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 Před 8 měsíci

    መ ምሕር. ዘመናት ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 8 měsíci

    አሜን🙌🙏 አሜን 🙌🙏አሜን🙌🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህራችን አሜን🙏

  • @KamalMrr
    @KamalMrr Před 6 dny

    ክብር ምስጋና ለእግዛቤሄር ለዘላአለም አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን❤🙏ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Před 6 měsíci

    አሜን፫ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማነውን ቃልህንም በልቦናችን አሳድርብን👏👏👏😥😥😥😥😥😥

  • @AssDdf-xu9iy
    @AssDdf-xu9iy Před 8 měsíci

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን😢
    አቤቱ የአባቶቻችን አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ እናመሰግንህ አለን🙏💞💞

  • @Hayethayet-iv7lx
    @Hayethayet-iv7lx Před měsícem

    አቤቱ ጌታሖይ ሥጋየን አዲናሀሉ ብየ ነፍሴን ያቆሸሽኳት በሠው አገረ እግዚአብሔርም አንተ በምህረትሕ ማረኝ 😭😭😭😭😭😭😭እኔን ሀፃተኛዋን ልጂህን ይቅረ በለኝ በፃለታችሁ አሥቡኝ ወለተ ሚካኤል 😢😢😢😢😢

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏🙏🙏

  • @tarikuatamirat894
    @tarikuatamirat894 Před 7 měsíci

    ጌታ መድሐኒአለም ጤናና የረጅም ዕድሜ ይስጥ።ሁሌም ሳዳምጥ ያሥለቅሰኛል ።

  • @marti-tz2tv
    @marti-tz2tv Před 8 měsíci

    Amen amen amen kale hiyewt yasemaln mamihrchin bewent enmesgenln❤❤❤❤❤

  • @emebetabera8847
    @emebetabera8847 Před 6 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋዬ እንዲሁም መፅናኛዬ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ልዑል እግዚአብሔር ስለ ሁሉም ነገር ስላደረክልን ስለ ደግነትህ ስለምሕረትህና ይቅር ባይነትህ እናመሰግንሃለን ተመስገን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @user-vr1rq5xz5i
    @user-vr1rq5xz5i Před 10 měsíci +2

    መምህር ሆይ እግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን አሜን

  • @user-dx6co4kk7n
    @user-dx6co4kk7n Před 6 měsíci +1

    Kale hywetn yasemaln

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏

  • @maqdasazizy7381
    @maqdasazizy7381 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ያክብርልን ስሰማው ውስጥዬ ሰላም ይሰማኛል

  • @SerkalemgetuSerkalemgetu

    ameen ameen ameen ❤❤❤

  • @user-pu1cd3ic1t
    @user-pu1cd3ic1t Před 22 dny

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ እናመስግንሀለን ❤❤❤

  • @Alemz123
    @Alemz123 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @brhangebremedhn1719
    @brhangebremedhn1719 Před 10 měsíci +2

    እግዛቢሄር ፀጋው በረከቱን ይጨምርልህ 🙏🙏🙏ለኛን የሰማነው መልካም በልባችን ያሳድርልን

  • @dinkineshalemayehu9893

    አሜን🙏 ተመስገን የምትረዳን የምትራዳን አምላካችን ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ዘወትር እናመሰግንሃለን❤🙏 ክብር ምስጋና ለአንተ ለኃያሉ ጌታ ይሁን አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @user-ip2rt5jq5r
    @user-ip2rt5jq5r Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር የተመስገን ይሁን😊

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤💒❤💒❤💒❤💒🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏

  • @TigstYone
    @TigstYone Před 19 dny

    Abetu gulbet hoye Amseginalew 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-mf1mo7sk1y
    @user-mf1mo7sk1y Před měsícem

    Ameen ameen ameen 🙏🙏🙏🙏

  • @masiyye.2933
    @masiyye.2933 Před 11 měsíci +1

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲😢😢

  • @user-kdstizetewahdo
    @user-kdstizetewahdo Před 11 měsíci +3

    ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤😢

  • @user-kc2ie5jn7f
    @user-kc2ie5jn7f Před dnem

    አሜን❤አሜን❤አሜን ❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏በጸሎት የሚያግዙን፣ የእግዚአብሔርን ቃል ዕለት ዕለት ለሚመግቡን መምህራኖቻችንን ሁሉ ትጠብቅልን ዘንድ እንለምንሃለን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @user-oc7lo9ui4p
    @user-oc7lo9ui4p Před 7 měsíci

    AMEN .................................................................KALIHIWET YASMELY.

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 5 měsíci

    ስለሁሉም እግዝያብሔር ይመስገነ ሲጨንቀኝ የምፀናናበት ሰላሚን የማገኝበት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Před 10 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አባት ሆይ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲🕯🕯🕯

  • @dinkineshalemayehu9893

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 5 měsíci

    ተመስገን 🙏ተመስገን🙏 ተመስገን🙏❤ስለ ሁሉም ነገር ተመስገንአምላኬ❤🙏