የእመቤታችንን ታላቅ ምልጃ የተገለጠበት ወንጌል || መምህር ዘበነ ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የእመቤታችንን ታላቅ ምልጃ የተገለጠበት ወንጌል || መምህር ዘበነ ለማ

Komentáře • 354

  • @christianbirhanudagne
    @christianbirhanudagne Před 6 měsíci +17

    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም አመታዊ የእረፍት መታሰቢያ በዓል አደረሰዎ።

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay Před 6 měsíci +13

    🙏🙏🙏🤲🤲🤲 ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን የእመቤቴ የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ከሁላችን ጋር ይሁን የልጇ የወዳዷ((( የእየሱስ ክርስቶስ )))ቸርነቱ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን🤲🙏🤲🙏🤲🙏

    • @adamtadesse9239
      @adamtadesse9239 Před 6 měsíci

      ቂቂቂቂ የተረት አባቱ ሐይማኖተኛው እባብ ዘበነ ዳቢሎስ ለራሱ አባትና መካሪ ያስፈልገዋል አባታችን ስትል አታፍርም

    • @tibebtsehay
      @tibebtsehay Před 6 měsíci

      @@adamtadesse9239 ማስተዋሉን እግዚአብሔር አምላክ ያድልህ እኛ የተዋህዶ ልጆች ተሳዳቢዎች አይደለንም መምህራችን አባት መባል ሲያንስባቸው ዶክተር መባል ሲያንስባቸው ካህን መባል ሲያንስባቸው እኔ ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማን ከዚህም በላይ ብል ስለገባኝ የሃይማኖቴ የክርስትናዬን እምነቴን አጥብቄ እንዲይዝ ካደረጉኝ ብዙ ካህናት መሃከል የመጀመሪያውም የመጨረሻውም መምህሬ ናቸው ቢመርህም ተቀበለው ወንድም አለም!!!!

    • @maizeiadah152
      @maizeiadah152 Před 6 měsíci

      ​@@adamtadesse9239tekatel dabilosi menafeki

  • @HajchGfygjg-mt9ox
    @HajchGfygjg-mt9ox Před 6 měsíci +3

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před 6 měsíci +50

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የዕረፍት መታሰቢያ በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን አባታችን መምህራችን ሁልም ዛር ደሞ ምንይመግቡን ይሆን እያልን ጎጉተን የምንጠብቀውን የነብሳችን ምግብ የሆነውን ለርሶም አንደበቶትን ፈቶእንድያስተምሩን እኛንም ጆሮችን ክፍተን እንድናዳምጥ ሁልም ለምረዳን እንደርሶ አይነት ልቅ አባትም መምህርም የሰጠን ለልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው ለሁላችንም የእመቤታችን አማላጅነቶ አይለየን

    • @YeshiAdmasu-tz9fy
      @YeshiAdmasu-tz9fy Před 6 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤

    • @Alem_1
      @Alem_1 Před 6 měsíci

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉

    • @adamtadesse9239
      @adamtadesse9239 Před 6 měsíci

      ጅላጅል ከረፈፍ መፀሐፍ ቀዱስን አታነብን እግዚአብሔር በሰራቸው ቀኖች ጣዎታትን ታከብርበታለክ ጅላንፎ

    • @user-lt2pl5ji8p
      @user-lt2pl5ji8p Před 6 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-lt2pl5ji8p
      @user-lt2pl5ji8p Před 6 měsíci +1

      ​​@@adamtadesse9239ስድብን ምን አመጣዉ አሁን እግዚአብሔርን የምታቀዉ ትመስላለክ የወለደችዉን እናቱን ማክበር ጣዉት ማክበር ነው ብለክ ታሰብክ ልጇ እየሱስም ጣዋት ነዉ ማለት ነዉ ??? ሎቱ ስበሀት 🙏ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባዉ እና እየሱስ ክርስቶስ አክብሯት እናቱ አድርጓት ከነፍሷ ነፍስ ከስገዋ ስጋ ነስቶ ተወልዶ በመስቀል ላይ ሞት አለምን አድኖል ከሴጣን ባርነት ነፃ አዉጦቶናል አሜን አሜን አሜን ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን አትለይም እና እናቱ ድግል ማርያም ምልጆና ፀሎቷ ከእኛ አይለየን ይልቅ አተ መፀሀፍ ቅዱስን በደብ አንብብ መርምር

  • @tsehaiyeshanew3640
    @tsehaiyeshanew3640 Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እንቁ መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋር ያጎናፅፍልን

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Před 6 měsíci +1

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ለአስተሪዮ ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ዉድ የተዋሕዶ ልጆች የእመቤታችን ምልጇ ፀሎቷ እናትነቷ አይለየን በያለንበት ይጠብቀን ለአባታችን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜንንንንንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @CherinetAyele-nr8yn
    @CherinetAyele-nr8yn Před 6 měsíci +1

    ✝✝✝እርሰዎን የሰጠንን አምላከ እስራኤልን እናመሰግነዋለን።🙏🙏🙏ድንቅ ትምህርት ነው።ውጤቱንም እያዩት ነው።ከዚያ ከጨካኙ ጠላታችን ሰይጣን መንጋጋ✝✝✝ እግዚአብሔር አምላካችን አናንተን ምክንያት አድርጎ ብዙዎች እየዳኑ ነው።ልመናዎት ረድኤትዎት ይደርብን።ሴራቸውንም በመረጃ ግልጥልጥ ማድረግ ይገባል።ይፍቱኝ።
    አሜን !አሜን! አሜን!
    ❤ ❤ ❤

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g Před 6 měsíci +5

    🙏💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🙏አሜን🙏

  • @HabtamGetu
    @HabtamGetu Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ለእመቤታችን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Před 6 měsíci +5

    አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በጸሎትሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ❤❤❤

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን የአመቤታችን ረድሄት በረከት ይደርብን። ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ክብር ይሰጥልን የፍቱን ይባርኩን።

  • @hananHanan-cv4bd
    @hananHanan-cv4bd Před 6 měsíci +5

    ቃለሕይወት ያሰማልንመንግስተ ሰማያትን ያውርስልን❤❤❤

  • @Ase-fb4te
    @Ase-fb4te Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማአልን አባታችን

  • @habtamuteka
    @habtamuteka Před 6 měsíci +10

    እንኳን ለወላዲተ አምላክ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን ኦርቶዶክሳዊያን🙏🙏🙏

  • @user-ld8ki4ez8l
    @user-ld8ki4ez8l Před 6 měsíci +6

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ደና መጡ ይፍቱኝ አባቴ ❤❤❤❤

  • @hwatii
    @hwatii Před 5 měsíci +1

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 amen 🙏🙏🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 Před 6 měsíci +2

    Memhr kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 Před 6 měsíci +2

    Amen 🙏 🙏🙏

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před 6 měsíci +6

    ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ አደረስን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ዓመታዊ የረዕፍት መታስቢያ ባዓል🙏✝️❤️❤️❤️

  • @muhabaabdul
    @muhabaabdul Před 6 měsíci +7

    እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል አደረሠን❤🙏🙏🙏 አባቴ ይፍቱኝ ፥ ይባርኩኝ🙏 አሜን

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před 6 měsíci +1

    እንኳን በሰላም በጤና መጡልን የተወደዱ
    መምህራችን እንዲሁም ለመላው ኦርቶዶክስዊያን እንኳን ለእናታችን ለመዳኒታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም
    አመታዊ በዓል በሰላምና በጤና አደረሳቹ
    ድንቅ ትምህርት መምህር ብዙ ግዜ ኦርቶዶክስዊያን ን Attack የሚያደርጉበት የፕሮቴስታንት ያልተገለጠላቸው የመፀሃፍ
    ቅዱስ ቃል ነው እውነት እግዚአብሔር ይግለፅላቸው። እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አሜን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @berkyetekle6171
    @berkyetekle6171 Před 6 měsíci

    ኦርቶዶክስ እንዳንተ
    ጉበዝ ታገኝ አትን የወለደች መሀፀን ትባረክ ዳግም ይፈጠር

  • @MilliArega-wc3kh
    @MilliArega-wc3kh Před 6 měsíci +1

    መምህር እንኳን አደረሰዎት ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před 6 měsíci +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤🙏

  • @woletamareyam1595
    @woletamareyam1595 Před 6 měsíci +5

    አሜን አሜን አሜን ለመምህረችን ቀለ ሕይወት ያሰመልን በእድሜ በፀጋ ይጣብቅልን አሜን

  • @Alem_1
    @Alem_1 Před 6 měsíci +9

    ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫🎉🎉🎉

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 Před 6 měsíci

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ አባታችን፡ መ/ራችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ እርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ እረጅም፡ የአገልግሎት፡ ዘመንን፡ ያድልልን፤፤ በእርሶ፡ ላይ፡ አድሮ፡ የመከረን፣ ያስተማረን፣ የገሰፀን፣ አምላክ፡ ክብር፡ ምስጋና፡ ይድረሰው፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤ እናትና፡ ልጅ፡ ይጠብቁልን፤፤፤

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před 6 měsíci

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ❤❤❤❤❤

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 Před 6 měsíci +5

    አሜን መምሕራችን እንኳን አደረሶት አደረሰን የእመቤታችን ረደኤት በረከት አይለየን ❤❤❤

  • @abebafitta5377
    @abebafitta5377 Před 6 měsíci +3

    ቀለሕይወትን ያሰማልን🙏🙏❤❤❤

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r Před 6 měsíci +1

    ድንቅ ትምህርት ነው::

  • @user-iq7vt5sw5e
    @user-iq7vt5sw5e Před 6 měsíci +8

    እግዚሐብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሑ መምሕራችን አሜን
    ❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 6 měsíci

    እንካን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብር በዓል በሰላም አደረሳቹሁ የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ማርያም ፀጋዉን ታብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የእምዬ ኦርተደክስ ተዋህዶ ያደረገኝ አምላክ ይክበር ይመስገን ልኝ ድንቅ ትምህርት ነዉ የኔ ዉድ መህምሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @romandelelegn841
    @romandelelegn841 Před 6 měsíci +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን 🙏🙏🙏

  • @alemsegedchere5712
    @alemsegedchere5712 Před 6 měsíci +2

    Amen 3

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd Před 6 měsíci

      Amenamenamenamenamenamenamen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq Před 6 měsíci +8

    እንኳን ለመቤታችንለቅድት ድንግል ማሪያምአመታዊ የእረፍት መታሰቢያ እንኳን አደረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙏አባታችን እንኳን ደህና መጡ ቃለህይወት ያሰማልንረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በፀጋ ያቆይልን 🙏⛪️✝️❤️

  • @haihi6112
    @haihi6112 Před 6 měsíci +5

    አሜንአሜንአሜን:አባቶቻችን:እድሜና:ጤናቤተክርሰትያናችንን:ሰላሟን:ይመልሰልን:አሜን🙏🙏🙏

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 Před 6 měsíci

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን! የቃሉን ደጅ ይክፈትልዎት ይክፈትልን! ሊቀ ማእምራን ቡራኬዎ ይድረሰኝ ብስራተ ማርያም እባላለሁ።

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 Před 2 měsíci

    አሜን አባታችን ለኔ ለሀጢያተኛዋወላዋይ ለነበርኩት ትል ትምህርት ነው

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 Před 6 měsíci +4

    Amen Aba,
    until this lesson today I believe and adore OUR LADY but had no real understanding of the Bible.
    I am an orthodox tewhedo child but today, I can say I have been enlightened and can say proudly, and boldly that I am Orthodox and believe the teaching that is give about OUR LADY, QUEEN OF QUEENS, MARIAMEYE.
    Thank you 💚 💛 ❤.

  • @tube7299
    @tube7299 Před 6 měsíci +12

    አሜን መምህር እንኳን አደረሰዎት አደረሰን የእመቤታችን ምልጃዋ አይለየን 🙏🕯

    • @mesfindesta8599
      @mesfindesta8599 Před 6 měsíci

      ምልጃ ስለ ሀጢያት እንጂ ስለ ወይን ጠጅ አይደለም፡፡ ማለደችም ቢባል በህይወት እያለች ልትማልድ ትችላለች እንኳን ስለ ወይን ጠጅ ስለ ሀጢያትም ቢሆን ፡፡ እኔና እናንተም እኮ እንማልዳለን በህይወት እያለን፡፡ ዋናው ቁም ነገር ግን የሚላችሁን አድርጉ የሚለው ነው፡፡ እየሱስ ታድያ ምን አለን? ምን ትእዛዝ ሰጠን?

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 6 měsíci

    አሜን ፫🙏 አባታችንም እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የእረፍቷ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረስው ት አደረሰን 🙏❤
    በእውነት በደንብ ተረድቻለው እና የሰማሁትን/የሰማነው እግዚአብሔር በልባችን ያኑርልን ለሁላችን 🙏

  • @user-sb2eb6fu9c
    @user-sb2eb6fu9c Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እምነትሽ ይህ ነው ብሎ በእናቴ መአፀን ጀምሮ የሰጠኝ የድግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን ቃለሂወትን ያስማልን መምህሬ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን የእናታችንም ምልጃ አይለኦት አይለየን አሜን🙏

  • @eteneshgebre2466
    @eteneshgebre2466 Před 6 měsíci

    አሜን አባታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለየን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ህዝቧንም ይጠብቅልን

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před 6 měsíci

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርክ መምህራችን አባታችን አሜን። እንኳን አደረሳችሁ አድርሰን የቅዱስት እመቤታችን ማርያም አመታዊ ክብር በዓል አሰተርእዮ ማርያም አመታዊ አሜን ቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎቴች በርከታች ጸሎቴች የደርብን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤ በእውነት

  • @SerkalemAklik
    @SerkalemAklik Před 6 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የእመቤታችን ፍቅራ ይደርብን❤❤❤❤❤

  • @meherat938
    @meherat938 Před 6 měsíci +2

    ቸርነቱን ያበዛልን ምሕረቱ ያልተለየን መተላለፋችን ያላሰበብን ቸር መሓሪ አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን መምህሬ እንክዋን አደረሶ አደረሰን የእመቤታችን ፍቅር ይብዛልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን እንቁ መምህራችን ወንድማችን ቃልሂወት ያሰማልን❤🎉❤🎉

  • @helenmeckale3357
    @helenmeckale3357 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን መምህርችን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @meskeremteshome-iv2sk
    @meskeremteshome-iv2sk Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን። ቃለ ሕይዎት
    ያሰማልን እኛም ቃሉን
    ሰምተን እናስተውል ዘንድ
    የቅዱስ እግዚአብሔር መልካም
    ፍቃዱ ይሁን አሜን ፫
    🙏💠🙏

  • @user-pn1dx7kz6t
    @user-pn1dx7kz6t Před 6 měsíci +3

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎትዎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ነኝ ሰዉ እንድሆን ፀልዩልኝ

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 Před 6 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @helenmorris7673
    @helenmorris7673 Před 6 měsíci

    አሜን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @elizabethkelecha5031
    @elizabethkelecha5031 Před 6 měsíci

    አሜን የእመቤታችን ምልጃ አይለየን::

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እረጂም እዲሜ ከጤናጋ ይስጥልን ❤❤❤ይፋቱኝ አባቴ

  • @chapybeyne5310
    @chapybeyne5310 Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወትን የሰማልን አባታችን ግሩም ስብከት

  • @liltya3613
    @liltya3613 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን ❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚🙏🙏🙏

  • @all-one1219
    @all-one1219 Před 6 měsíci

    ክብር ምስጋና እናቱን ለሰጠን ለጌታችን ለመደሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን የእመቤታችን ጣዕሟ፣ፍቅሯ፣ ጸጋዋና፣ በረከቷ ይደርብን.... አባታችን እርሶም ትህትናን፣ ከሊቅነትን፣ ሊቅነትን ካለመሰልቸት ጋር ይዘዋልና አምላከ ሐዋርያት የሐዋርያትን ጸጋ በረከት ይስጦት በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደዚህም በከፋንበት ጊዜ መምህራንን ያላሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @hananHanan-cv4bd
    @hananHanan-cv4bd Před 6 měsíci +2

    እንኳን ለእመቤታችንበአል በሰላም አደረሰን አደረሳችው

  • @user-lx5xh8nq7p
    @user-lx5xh8nq7p Před 6 měsíci

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ የእረፍት መታሰቢያ እንኳን አደረሰን!!! ይባርኩኝ ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @user-fq8vz5kg4o
    @user-fq8vz5kg4o Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @alemachabera
    @alemachabera Před 6 měsíci

    እግዚአቤሄ ረድቶኝ የእግዚአቤሄር ቃል ለመስማት ያበቃኝ እሱ የተመሰገነ ይሁን

  • @Rgebray
    @Rgebray Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን✝️🙏 ከመስቀሉ ስር ርህሩህ ደጋን የሰጠን ጸጋ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለም አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ወላዲተ አምላክ ቅድስት🙏 ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖 እናታችን ንጽህት ክብር ናት✝️ የረገጠችበትን መሬቱን 🙏እስማለን ቃሉ ቃላ ነው ✝️ የተናገረችው መሬት 🙏💖አይወድቅም ምንም ጊዜ ✝️ ታሳስብልናለች ትማጸንልናች ከእርሳ የሚቀርበው ማን ነው አምላካ ልጃም ነው ክብር✝️ ምስጋና ይድረሳት ይገባታል🙏አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 የአገልግሎት ዋጋሆን 🙏✝️ በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ ከጤናጋር ✝️ ያድልልን እንካን አብሮ🙏✝️ አደረሳቹሁ አደረሰን አሜን🙏 አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @hananHanan-cv4bd
    @hananHanan-cv4bd Před 6 měsíci +2

    አሜን ❤አሜን አሜን❤❤❤

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Před 6 měsíci +4

    እንካን አደረሳችሁ አደረሰን ለናታችን ለመቤታችን ለድንግል ማሪያም የእረፍት ክብረ በአል ተመስገን ለዚህች ለተባረከች ለተቀደሰች ቀን ያደረሰን አምላካችን ቸሩ መደሀኒያለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው ድንግል ማሪያምዬ ክበሪልኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-ev7ek8im6q
    @user-ev7ek8im6q Před 6 měsíci

    እንኳን ለእመቤታችን ድንግልማርያም አመታዊ በአል በሰላም አደረሰን ኦርቶዶክሳዊያን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ወለተኪዳን

  • @yesishiferaw5775
    @yesishiferaw5775 Před 6 měsíci

    አሜን🙏🏼 🙏🏻🙏🏻 🙏🏻🤲 አሜን🙏🏼 🙏🏻✝️🙏🏻✝️🙏🏻 አሜን🙏🏼 ቃለህይወት ያሰማልን!!!

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Před 6 měsíci

    አሜን, ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾💕

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሶት አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን በረከታቸው ይድረሰኝ ይድረሰን አሜን ፀጋውን ያብዛልን አሜን❤

  • @mezmrtwasetakele8524
    @mezmrtwasetakele8524 Před 6 měsíci +1

    እንካን አደረሰዎ💜💞💙💯 አደረሰን ቃለህይወትን ያሰማልን ለመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ከሁላችን ጋር ይሁን የልጇ የወዳዷቸርነቱ ይጠብቀን አሜን🌷🌻🌼🥀🌹🏵🪴🍎🌽🥕🍌🍉🍇🍒🥯🥞🧄🍧🫖⌛⏳🎷🔔📣

  • @ehetneshehetnesh3399
    @ehetneshehetnesh3399 Před 6 měsíci

    ወድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለመቤታች ለቅድስት ድንግል ማሪያም ባአል በሠላም አደረሳቹህ ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑረልን እኛንም የሠማነዉን በልባችን ይፃፍልን Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤

  • @Alem-e1p
    @Alem-e1p Před 6 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥዎት🙏

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Před 6 měsíci

    አሜን ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🏽 እንኩዋን ለናታችን ድንግል ማርያም አመታዊ እረፍት በአል አደረስን 🙏🏽

  • @ejigayehuwoldeyesus6808
    @ejigayehuwoldeyesus6808 Před 6 měsíci

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን🙏🙏🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባትክልን ያርዝምልን አሜን🙏

  • @MonaLisa-mn7ex
    @MonaLisa-mn7ex Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አንኳን አብሮ አድርስን አሜን አሜን አሜን

  • @amaamm5641
    @amaamm5641 Před 6 měsíci

    ክብር ምስጋና ለእናታችን ለቅድስትድንግልማርያም ይሁን የተዋህዶልጆች የድንግልማርያም ወዳጆች ለእመቤታችን ለቅድስድንግልማርያም አመታዊ ክብረበአል በሰላም በጤና እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን መምህራችን እንኳን ሰላም መጡልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እመብርሀን ድንግልማርያም እናቴ እንወድሻለን እናከብርሻለን የተዋህዶልጆች እመብርሀን እናቴ ፈጥኖደራሼ እንባዬን አባሽ የጭንቄ ደራሽ ሰላሜ እምዬ እመብርሀን ድንግልማርያም እወድሻለሁ እናቴ

  • @mekidesabebe8861
    @mekidesabebe8861 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 Před 6 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የእናታችን ድንግል ማርያም ፀሎት ልመና ኣይለየን

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 Před 6 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አባታችን❤❤❤

  • @user-eg3mt1lb1j
    @user-eg3mt1lb1j Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእድሜ በጤና ትጠብቅልን 🙏❤❤

  • @thhghh745
    @thhghh745 Před 6 měsíci

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸሎት አስቡኝ ጸጌ ማርያም አባታችን ይቅርታ አደርጉልኝ አባቴን ም በጸሎቶዎ አይሪሱብኝ❤❤❤

  • @user-vh3zj3in2c
    @user-vh3zj3in2c Před 6 měsíci

    አሜን፫ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ ዘመንዎን ያርዝምልን❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-yl2rz1gz2u
    @user-yl2rz1gz2u Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በአማላጅነታ አይለየን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ይስማልን መምህር

  • @genimelogenimelo4877
    @genimelogenimelo4877 Před 24 dny

    Amen Amen Amen

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 Před 6 měsíci

    አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን🙏❤❤❤

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን❤❤❤❤

  • @user-oi8gw9us7m
    @user-oi8gw9us7m Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ይባርኩን ይፍቱን ሁል ጊዜ የልኡል እግዚአብሔር ቃል እንደመገቡን ነው አይነ ልቦናየን ያብራልኝ በፀሎት ያስቡን ወለተ ማርያም ና ወለተ ኪዳን ብላችሁ

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q Před 6 měsíci

    አሜን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን።❤❤❤

  • @NohaTaha-sz9qp
    @NohaTaha-sz9qp Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን!!ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @asnakechbelay8352
    @asnakechbelay8352 Před 6 měsíci

    ቃለሕይወት ያሰማልን መ ምህራችን በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን💒🌾🌿❤💐🙏

  • @Selamkiki
    @Selamkiki Před 6 měsíci

    Amen Amen Amen
    Enquan le Enatachin le Kidst Dngl Mariyam Erefte Beal aderesen ❤❤❤❤❤❤

  • @Eyodag937
    @Eyodag937 Před 6 měsíci

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 Před 6 měsíci

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    የእመቤታችን ፍቅሯን በልባችን ጣማን ባደበታችን ያሳድርብን
    የልጇን አምላክነት የሷን እናትነት እና አማልጅነት ከመካድ እግዚአብሔር ይጠብቀን።

  • @BetiDerara
    @BetiDerara Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @betelhemyamral
    @betelhemyamral Před 6 měsíci

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏❤