ፍካሬ ኢየሱስ - Fkare Eyesus ||| Ethiopian Orthodox Tewahido Amharic Sermon

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 10. 2021
  • ከኛ ጋር ቤተሰብ ለመሆንና በየቀኑ የሚለቀቁ መንፈሳዊ መዝሙሮች፣ስብከቶች፣ታሪካዊ ገዳማትን ለማየት Subscribe ያድርጉ!
    #EthiopianOrthodoxTewahido_AmharicSermon #Based_on_EOTC| የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር | #Subscribe_MezmureDawit_Tube
    #Holy #Bible #the #father #son #holy #spirit #one #God #Amen.
    #Best #Ethiopian #Orthodox #Tewahido #Mezmur #Spiritual #Song
    @ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube @Ze Rufael @betelhem
    እንኳን አደረሳችሁ||| Best Ethiopian Orthodox Tewahido Mezmur (Spiritual Song)
    ከኛ ጋር ቤተሰብ ለመሆንና በየቀኑ የሚለቀቁ መንፈሳዊ መዝሙሮች፣ስብከቶች፣ታሪካዊ ገዳማትን ለማየት Subscribe ያድርጉ!

Komentáře • 1,4K

  • @rediettesfaye8327
    @rediettesfaye8327 Před 6 měsíci +38

    አሜን አባት ሆይ በመንግስት በመጣሁ ጊዜ አስበኝ ይቅርም በለኝ እንደበደሌ ሳይሆን እንደቸርነት

  • @BerhanuKumlachw
    @BerhanuKumlachw Před 8 měsíci +194

    ፈጣሪየ ሆይ የድንግል ማሪያም ልጅ ሆይ ሠው ሁኖ የማያጠፋ እንጨት ሁኖ የማጨስ የለምና ህዝብህን ማርልኝ ብላ በጠየቀች በድንግል ማሪይም ልመና ከዘመኑ እሳት :ከሀይማኖት መራቁት አድነን "ሀይል ከብርና ምስጋና ለዘላለሙ አሜን::

  • @user-st6xw4du3k
    @user-st6xw4du3k Před 6 měsíci +9

    አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ምረትክ ማረን ይቅርብለክ ለንሰሀ ሞት አብቃን

  • @AbebaZ-if4sr
    @AbebaZ-if4sr Před 2 měsíci +6

    እንደ ቸርነትህ አቤቱ ማረነ እንደኛ ሀፂያት ሳይሆንእንዳንተ ቸርነት ይቅር በለን

  • @MisganawFnta
    @MisganawFnta Před 4 měsíci +3

    አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ ደካማ ነኝ በሀጥያት ቆሽሻለሁ መንገድ የጠፉብኝ ነኝና አንተ ምራኝ ለንሰሀ ሞትም አብቃኝ! ዳግመኝ በመጣህ ጊዜ በምረትህ ማረኝ በመንግስትህ እስጠጋኝ አሜን🙏🙏🙏

  • @AschalewAdane-wj9gy
    @AschalewAdane-wj9gy Před 3 měsíci +3

    አቤቱ ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በዛች በፍርድ ጊዜ በመጣህ ጊዜ እኔንም ሀጥያተኛውን ልጂህን ይቅር ትለኝ ዘንድ እለምንሃለሁ

  • @DaniLaliba-hv3pn
    @DaniLaliba-hv3pn Před rokem +17

    እምነት እንደ ሙሴ ደግነት እንደ አብራሓም ትገስት እንደ እዮብ ሥጠን ዳኒ ሩሐ ላሊበላ

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 Před 10 měsíci +25

    የጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ እናት እመቤቴ የኔ አማላጅ ለንሰሃ ሞት አብቂኝ አሜን

  • @user-sw9it1os8v
    @user-sw9it1os8v Před měsícem +6

    አቤቱ ከሀጢያታችን ብዛት ታውከናል እና ለንስሀ ሞት አብቃን በመንግስትህ በመጣህ ጊዜም እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን አሜን

  • @SalamSalam-il1jb
    @SalamSalam-il1jb Před 8 měsíci +9

    አቤቱ እንደቸርነትህ ማረኝ ይቅር በለኝ እንደስራዬ አትፍረድብኝ በምህረትህ አስበኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ds7ig1cr8f
    @user-ds7ig1cr8f Před 3 měsíci +3

    አቤቱ ፈጣሪ አምላኬ አንተው እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ለንስሀ ሞት አብቃን ያስተማረን አባታቺን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏

  • @user-gx4qi5pt4d
    @user-gx4qi5pt4d Před měsícem +4

    አቤቱ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን🤲🤲🤲

  • @user-rd7if9yw1y
    @user-rd7if9yw1y Před 7 měsíci +13

    😢😢😢አቤቱ ጌታዬና አምላኬ ሆይ እንደበደሌ ብዛት አታጥፋኝ የንስሀን እድሜ ስጠኝ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ

  • @user-sl3cc7el5k
    @user-sl3cc7el5k Před 11 měsíci +10

    ቸርነትህን ለመግለፅ አንደበት የለኝም እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን በቸርነትህ ጎብኘን

  • @user-hb9og2wn4h
    @user-hb9og2wn4h Před 2 měsíci +4

    አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ እራራልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-gi7bz5sz6p
    @user-gi7bz5sz6p Před 7 měsíci +9

    አቤቱ የድንግል ማሪያም ልጅ አምላካችን እየሱስን ክርሰቶስ ሆይ በመግሰትህ በመጣህ ጊዜ አሰበን😢😢😢

  • @user-ih2pn5bx8n
    @user-ih2pn5bx8n Před rokem +55

    አምላኬ ሆይ ቀጥተኛዉን መገድ ምራኝ🙏🙏🙏

    • @-mezmuredawittube
      @-mezmuredawittube  Před rokem +3

      አሜን🙏🏽አሜን🙏🏽አሜን🙏🏽

    • @KaluLeul
      @KaluLeul Před 7 měsíci

      አቤቱ አምላካችን ሀይል ቃለ ህይወትን አሰማን አሜን

    • @DanwitAmnuale
      @DanwitAmnuale Před 6 měsíci

      Amen

  • @jehdheidjdie887
    @jehdheidjdie887 Před 6 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ
    እግዚአብሔር ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን
    በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-id7yg3ix4d
    @user-id7yg3ix4d Před 11 měsíci +14

    አቤቱ ጌታ መድሀኒያለም ሆይ እኔ ወለተ መዲንን ሀፂያተኛዋን ልጂህን ማርኝ ሀገራችንንም ሰላም አድርግልን💞💞🙏🙏🙏😭😭😭💒💒💐💐☦️☦️💞☦️💞💞☦️💞☦️💞💘💘

  • @Ashenafi-mq7xc
    @Ashenafi-mq7xc Před 10 měsíci +7

    አምላኬ ሆይ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራኝ

  • @mesfinmafiyimer2099
    @mesfinmafiyimer2099 Před 8 měsíci +7

    አቤቱ ጌታዬ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ

  • @HalimetArage
    @HalimetArage Před rokem +8

    ማረኝ ማረኝ ማረኝ መጠጊያዬ አርጂቻለሁና በሀጥያት ጎስቁየ በሃጢአት በስቁየ 😭

  • @UfYd-jr8fx
    @UfYd-jr8fx Před 10 měsíci +1

    ጌታዬሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ልቦናዬን መልስልኝ👏🤲🤲🤲🤲🤲👏

  • @nebiudaniel
    @nebiudaniel Před 8 měsíci +10

    እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ

  • @user-sr1oo6zk3p
    @user-sr1oo6zk3p Před rokem +9

    አቤቱ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን 🙏🙏🙏

    • @-mezmuredawittube
      @-mezmuredawittube  Před rokem

      አሜን🙏🏽አሜን🙏🏽አሜን🙏🏽

    • @-zeneqtube1791
      @-zeneqtube1791 Před 11 měsíci +1

      @@-mezmuredawittube ዠበዧዠቧቧበበዠበበበበዠበበበበበዠበበበቧበበበበ በበርካታ በዠዠዠበበበዠበበዧቧበበበበዠቧበበዠበበዠዧበበ በሚል በበርካታ በሚል በቀር በቀላሉ በበርካታ በበበርካታቧቧዧዧዧዠቧቧዠዧዧዧዧዧበቧቧቧበቧቧበ በሚል በዠቧዠዠበዠበበበቧቧበበበበበቧቧበበበበበቧበበበ በሚል በዠበበበበበቧበበበበበቧቧቧበቧዧዧዧዧበቧበበበዧ በዠበበበቧቧቧቧቧቧቧቧበበዧበበዧዧዧዧቧዠቧ በገዠው በበበርካታዧዠዠዠበበዧበበበበበዧዧበበበበቯቯበበቧ ጠቧል በበርካታ በበበበቀደሙ በበርካታ ጠቧል በበርካታ በበርካታ በሚል በበርካታ በበርካቧቧቧቧ ቧበበቧቧበቧበቧበቧዠበበበበቧበበዧበበቧበበበበበቧ በሚል በበሚል ጠቧል በሚል በዠበበቧበበቧቧቧበቧቧበበበበቧበቧበበቧበበበበበ ቧበዠበበበዠበበበበበበቧቧቧቧበበበቧበቨበቧበበበ በበቀልና በበባቢሎንምቧቧበበቧቧበቧበቧበቧዠበበበበቧበበዧበበቧበበበበበቧ በሚል በበርካታ በበበበበበበበበበዧበዠበበበበቧቧበበበቧበቧቧበቧቧቧ በሚል ቧዧበበበበበበበቧበበበቧቧቧዧበበበቧቧበበበበዠቧዠዠዧዧበ ቨበቧዧበበዧቧበበቧቧበበዠበዠበበበበቧቧቧዠበዟዟዟዟዟበቧዠቧበበቧቧበቧበቧበቧዠበበበበቧበበዧበበቧበበበበበቧ በበርካታ ዠበበበበበቧበበበበበቧቧቧበቧዧዧዧዧበቧበበበዧ በሚልበዟበበበበበቧቧበቧቧቧቧዠበበበበበዦበበቧበበበቧበበ በቀበሌና በበቀልና በበርካታ በበርካታቧቧዧበበበበበበበቧበበበቧቧቧዧበበበቧቧበበበበዠቧዠዠ በበቀደሙ ቧቧቧበቧቧበበበቧዠበበበቧቧበቧቧቧቧቧበበበቧቧቧ ዠዟዟቧቧቯቯበበበበቧቧዧቧዠበዠቧበበቦበቦቧቧቧቧበበበቧቧቧቧበበዧቧበበበቧቧቧቧበቧቧቧቧ በበቀልዧዧዧዧዧበቧቧዧበበቧቧቧበበቧቧቧቧቧቧቧዟቧቧቧበበወቅቱቧበቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧዠዧቧቧቧቧቧቧቧቧበዧቧቧበዘቧዘ በሰጡትቧቧቧቧቧቧበቧቧበበቧቧቧቧቧበበቧበቧቧቧቧቧበዧዧቧበዧቧበበኩላቸውቧቧቧበ በበዠዠቧበቧቧቧቧቧበቧዧዧዧዧዧዧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧ ጠቧልቧቧቧዧዠዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧቧበቧቧቧቧቧ ቧበበቧቧበቧበቧበቧዠበበበበቧበበዧበበቧበበበበበቧቧጠቧል ቧቧቧቧቧቧበቧቧበዠበቧቧቧቧቧበበቧበቧቧቧቧቧ በበበዧዧዧዧዧዧቧቧዠቧቧቧቧቧቧዧዧዧበቧቧዘቧቧቧበቧቧቧዟ ቧበቧቧቧዟዟዟዟዟዟዟዟዟዟዟዟዟዟዟዟዟዟዟዟቧቧቧቧቧቧቧቧዧዧ ዧዧዧበበዧዧዧዧቧቧቧቧቧዟዟዟዟዟዟዧዧዧዧዧቧቧቧቧበቧቧበቧቧቧቧ ዧዧዧዧዧዧዧቧበቧዧዧዧዧዧዧዧዧበቧቧቧቧቧቧቧ በበቧዠበቧቧቧቧበዠበበቧቧቧበዠበቧበበቧቧቧቧበበበ ቧቧበበጠቧል በቧቧቧቧቧቧበቧቧበዠበቧቧቧቧቧበበቧበቧቧቧቧቧ ቧቧቧቧቧዠዠበበበበበበቧበዠቧዠበዘቧቧቧበዘዧዧዧበ በበርካታቧቧቧቧዠበበዟዟዟዟዟዟዟዟዟዟቧቧበቧበቧቧቧዠዧቧ ቧቧቧቧቧቧበቧቧበዠበቧቧቧቧቧበበቧበቧቧቧቧቧዧቧቧቧቧቧቧቧቧዠዟዟዧዧቧቧቧቧቧበቧቧቧቧቧቧቧቧ በቧቧዧዧቧዠቧቧቧዟቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧበ ገዠዘብጥያ ዘበኞች ቧዧቧበቧበቧዧዧዧዧዧዠቧቧቧቧቧቧቧቧዧዧዧቧቧቧዧዧበቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧጠቧልበቧቧቧቧበቧበበቧቧዘበበቧበበበቧቧቧቧቧቧበቧቧቧ በቀቀቧበዠበበበቧቧቧቧቧቧበዘቧቧዧዧቧበበበበቧዠበቧቧቧዠቧቧቧቧቧ ዠቧበዧዧዧዧዧቧቧዧቯቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧበቧቧቧቧቧ በበርካታ በቧዧበበበቧቧቧቧቧቧቧዠበበዧቧቧቧበቧቧቧቧበቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧዟዟዟቯቨቯቯቯቧበበቧቧቧቧቧቧቧቧቧዟቧቦ ቧቧቧቧቧቧቧቧዧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቦበበበቧቨበበበቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧበበቧቧበቧበቧበቧዠበበበበቧበበዧበበቧበበበበበበቀበሌዧበቧበቧበቧቧዠቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧዧበሚልቧቧበቧቧቧቧቧቧቧ በቀር ዧዧዧዧዧዧዧበበበዧዧዧዧዧዧበበቧቧቧቧቧቧቧቧቧበ በበርካታበበርካታዧበዧዧዧዧዠዘዧዠዧበቨቧዧዧዧበቧቧቧቧቧቧቧቧበቧበቧቧቧቧቧዠቧቧቧዧዟዟዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧዧበበርካታዟቧቧቧዠ ቧቧቧቧቧዠበዟበቧቧቧቧቧቧቧበበዠቧቧበቧቧቧዧዧዠዧዧዠ በቀር ዧበቧቧበዧቧቧበዘቧቧቧቧቧቧቯቯቯዠቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧ ዧዧዧበበበቧቧቧቧቧቧዧዧዧዧቧዧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧ ቧዠቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧዧበሚልቧቧበቧቧቧቧቧቧቧበሚልቧዠዧበዧቧቧቧቧበቧቧዠበቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧዧዧዧዧበዠዧበበጠበበውቧቧቧቧቧቧቧቧቧበቧዧቧቧቧቧቧቧበቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧ ቧቧቧቧቧቧበቧቧበዠበቧቧቧቧቧበበቧበቧቧቧቧቧ በቀበሌና በቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧዧዧዧቧቧቧበበቧበበቧቧቧቧቧ ቧቧቧቧበቧቧቧቧዟዟበቧበቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧ በበኩላቸውቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧዧዧዧቧቧቧቧቧዧዧዧዧዧዧ ቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧዧዧዧቧቧቧቧቧዧዧዧዧዧዧበ በበበበበበበዘበበበበቧበበበበዠበበበቧቧቧቧቧቧቧበ በበበበበበበበበበበበዘበበበበቧበበበበዠበበበቧቧቧቧቧቧቧበ ቧቧቧበ

    • @-zeneqtube1791
      @-zeneqtube1791 Před 11 měsíci +1

      @@-mezmuredawittube በበኩላቸው ቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧዧዧዧቧቧቧቧቧዧዧዧዧዧዧበቧቧቧቧ ጠቧልቧቧቧቧቧቧቧቧቧቯቯቯቯቯቯቯቯቯዘቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧ ቧቧቧቧዧዧዘዟዟዟዟዟበቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧ ቧቧቧቧቧቧበቧቧበዠበቧቧቧቧቧበበቧበቧቧቧቧቧቧበበቧቧበቧበቧበቧዠበበበበቧበበዧበበቧበበበበበቧ ቧቧበቧቧበበቧቧቧቧዧዧዧዧበቧቧቧቧቧቧቧበቧዠ በሚል ቧቧቧቧዧዧቧበበቧበቧቧቧቧቧቧቧዠበዟዟዟበበበቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧዧዧ በሚል ቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧዧዧዧቧቧቧቧቧዧዧዧዧዧዧበ በቀበሌና ቧቧቧበዧዧዧዧዧዧቧቧቧቧበበበበበቧቧቧቧቧቧበ ዧዧዧዧዧዧቧቧዠቧቧቧቧቧቧዘበቧቧቧቧቧበቧቧበበቧቧቧዠ በሚልቧቧቧቧበቧቧበቧቧዠቧቧቧቧዠቧቧበቧቧቧቧበ በሚልቧበበቧቧዧበበበበበበበበቧበበበበበቧቧቧቧበ ቧበበቧበበቧቧዠበቧበቧቧቧበቧቧቧቧቧቧቧቧቧቧ በሰበካ ዠበቧቧቧቧበቧበበቧቧዘበበቧበበበቧቧቧቧቧቧበቧቧቧ ጠቧል በበርካታቧበሚልቧበበ

  • @lucyadugna8730
    @lucyadugna8730 Před rokem +6

    አድነን አድነን አድነን ፣ ማረን ማረን ማረን ፣ አሜን አሜን አሜን።

  • @aalam-bj1bn
    @aalam-bj1bn Před dnem

    አቤቱ ጌታ ሆይ በደሌን ይቅር በለኝ በማወቅም ባለማወቅም የሰራሁትን አፅያት ሁሉ ባንተ ቸርነት ይቅር በለኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @guzalamguzalam3369
    @guzalamguzalam3369 Před 12 hodinami

    አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ እደበደሌ ሳይሆን እደቸርነትማረኝ እደኔ በደል አይሁን ለንስሀ ሞት አብቃኝ😢😢😢😢😢

  • @user-hl7qy4re5f
    @user-hl7qy4re5f Před 8 měsíci +6

    አቤቱ ጌቶ ሆይ እንዴ ቃል አኑረኝ በቸረንት አስቤኝ😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @Hashuga
    @Hashuga Před 11 měsíci +8

    ጌታ ሆይ ቃልህን እንድጠብቅ አግዘኝ እባክህን 😢 😢😢

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 Před 11 měsíci +3

    ቃለ ፡ ህይወት ፡ ያሰማልን ፡ አንደበቴ ፡ አንተን ፡ ያመሰግን ፡ በምፀአተህ ፡ ጊዜ ፡ አሰበን ፡

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t Před 6 měsíci +4

    ጌታ አምላኬ ሆይ ይቅረ በለን ማረንኝ በመግስትህ በመጣህ ግዜ አሰበን😢

  • @znbddhdh9726
    @znbddhdh9726 Před rokem +10

    አቢቱ ጌታሆይ እንደበደላችን ሳይሆ እንደቸርነትህ ተመልከተን አቢቱ የቅርበለን

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Před 11 měsíci +8

    አቤቱ ጌታ ሆይ 😢😢😢😢ማርኝ ይቅር በለን 😢😢😢😢💔

  • @user-dm8oo4jr5y
    @user-dm8oo4jr5y Před 6 měsíci +9

    አቤቱ ጌታዬ ሆይለንሰሐ አብቃን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን አሜን❤❤

  • @hjuiisfdjjsjwjifi798
    @hjuiisfdjjsjwjifi798 Před 7 měsíci +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ የኛን አትመልከት እባክሕን ይቅር በለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @getachewworeku2663
    @getachewworeku2663 Před 11 měsíci +10

    አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ እንደ ቸርነትክ እንደ ምህረትክ እጂ እንደ በደሌ እንደ ሀጥያቴ አትመልከተኝ ፈጣርዬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 Před 10 měsíci +5

    እግዚኦ መሐረነ ዘመኑ ደርሷል

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Před rokem +11

    አቤቱ አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለንስሀሞት አብቃኝ በምድራዊ ሂወት ሰምጫለሁና 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

    • @-mezmuredawittube
      @-mezmuredawittube  Před rokem +1

      አሜን🙏🏽አሜን🙏🏽አሜን🙏🏽

    • @daily119
      @daily119 Před 4 měsíci +1

      የመዳን ን ዛሬ ነው

  • @user-cd3kt3ww2l
    @user-cd3kt3ww2l Před 11 měsíci +3

    አቤቱ አምላካችን ሆይ በመንግስት በማጣህ ግዜ አስበን🙏🙏🙏

  • @keleleiteam3683
    @keleleiteam3683 Před 8 měsíci +7

    አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ

  • @user-gr2nl4dz2g
    @user-gr2nl4dz2g Před rokem +27

    ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ ሃጥያቴ ብዙ ነውና ለንስሃ ሞት ኣብቃኝ 😢😢😢😢

  • @fikerneghe660
    @fikerneghe660 Před rokem +15

    ለንስሀ ሞት አብቃን አባት ሆይ

  • @user-rx4qt4tn5g
    @user-rx4qt4tn5g Před dnem

    ,አቤቱ.አባታችን.ሆይ.እደበደላችን.ብዛት.ሳይሆን.እደ.ሉኣሉ.እግዛብሔር.ደግነት.ብዛት.ይቅር.ይለን.ዘንድ.መረን.እፀልይ.አቤቱ.አባታችን.ሆይ.አቤቱ.ኒጉሱ.ሆይ.ይቅር.በለን.አቤቱ.እደቸርነትህ.ብዛት.አዲነን..አሜን

  • @user-gp5fc8et9q
    @user-gp5fc8et9q Před 11 měsíci +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለኛ ብሎ ሳይሆን ስለ ቅዱሳን ብሎ ያሰማልን

  • @meherat938
    @meherat938 Před 6 měsíci +3

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን

  • @user-cd2le7ju2v
    @user-cd2le7ju2v Před rokem +16

    😢ኣቤቱ ኣምላከይን መድሃኒተይን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ❤መንገድን ምርሀኒ ኣብ ንስሃ ሞት ኣብቀዓኒ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @-mezmuredawittube
      @-mezmuredawittube  Před rokem

      አሜን🙏🏽አሜን🙏🏽አሜን🙏🏽

    • @user-wf1yl9he1e
      @user-wf1yl9he1e Před rokem

      ንስሃ ዘይትአተዊ ንስሃ ሞት አብቅዓኒ እስካብ ምዓዝ ከፅንሓኪ

  • @user-ko6df3dj5i
    @user-ko6df3dj5i Před 7 měsíci +6

    አምላኬ ሆይ በመግስትህ ግዜ አስበን

  • @user-sy8iq7wm8j
    @user-sy8iq7wm8j Před 10 měsíci +7

    Amlake hoyi ba charinetu asibegn 🤲🤲🤲

  • @tseganeshabebe7944
    @tseganeshabebe7944 Před rokem +5

    እድሜ ይስጥህ ወንድም አለም

  • @abebtube9771
    @abebtube9771 Před rokem +6

    ቃለሒወት ያስማልን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን መልካም አስተዋይልብንይስጠን

  • @gojamntsvlew2900
    @gojamntsvlew2900 Před rokem +12

    እኔን ምንምአይስገባኝም አምላኪ ሆይ ለንስሀ ሙት አብቃኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @adinagham8667
    @adinagham8667 Před 8 měsíci +3

    ቃለይወት ያሠማልን በእዉነት አቤቱ ማረን

  • @user-hl6oi3iz6w
    @user-hl6oi3iz6w Před rokem +7

    ቃለህይወት ያሠማልን በቸርነትህ ጠብቀን።

  • @user-nr9xs2yr3p
    @user-nr9xs2yr3p Před 7 měsíci +4

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @atsede3733
    @atsede3733 Před rokem +3

    አቤቱ አንተ ማርን❤❤❤❤

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 Před rokem +55

    አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-sj9ll4rf1d
    @user-sj9ll4rf1d Před rokem +3

    አቤቱ በምህረትህ አስበኝ😭😭😭

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Před rokem +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢

  • @bethelhemgucho1123
    @bethelhemgucho1123 Před 7 měsíci +14

    አቤቱ በምህርትህና በቸርነትህ ብዛት በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን፡፡
    ለንሰሃ ሞት አብቃኝ

  • @amanueleyasu7014
    @amanueleyasu7014 Před rokem +3

    አምላኬ መጨረሻሄን አሳምረው

  • @user-yu1gb7vs6z
    @user-yu1gb7vs6z Před 8 měsíci +24

    አምላኬ ሆይ በመግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን😢😢😢

  • @A05Sam-hx2gd
    @A05Sam-hx2gd Před 27 dny +1

    አቤቱ ሀፂያቴ ብዙ ነውና በምህረት አይኖችህ ተመልከተኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ😢😢😢

  • @AyelechMulegeta
    @AyelechMulegeta Před 10 dny

    አቤቱ ጌታየ እየሱስ ክርስቶስ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ ፃድቃንን በቀኝህ ሀጥአንን በግራህ ባቆምክ ጊዜ

  • @aleneademe
    @aleneademe Před rokem +3

    ጌታዬ መሕረትክን ላክልን

  • @sraayele840
    @sraayele840 Před rokem +19

    😢😢😢አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ በመግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ

  • @user-ps1cm2dl4i
    @user-ps1cm2dl4i Před 3 dny

    አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን እደ ምህረትህ ማረነ ይቅር በለነ ለነሳሀ ሞት አብቃን 😢😢😢

  • @Dnglmarya
    @Dnglmarya Před rokem +3

    ጌታ ሆይ ማረነ 😭😭😭😭

  • @merhawitnega1099
    @merhawitnega1099 Před rokem +3

    መጨረሻው ደስ ሲል ግን የመጀመሪያው ነው እንጂ መጨረሻው በጣም ደስ ይላል

  • @jannath-un1nl
    @jannath-un1nl Před 2 dny

    አባት ሆይ በመንግስት በመጣሁ ጊዜ አስበኝ ይቅርም በለኝ እንደ ቸርነትህ ማረነ🥺🥺🤲🙏

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i Před 5 měsíci +2

    አቤቱ አምላኬሆይ ለንሰሀሞትአብቃን ማረንይቅርበለን ስለናትህ በገባኋዉ ኪዴን ቃልብለህማረን🤲🤲🤲😥😥😥😥

  • @AsnakechAbate-xl5tz
    @AsnakechAbate-xl5tz Před rokem +4

    አቤቱ ጌታዬና አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ ወደ ትክክለኛዉ መንገድ አንተ ምራኝ እኔ ልከተልሕ ከስሕተት ጎዳና አውጣኝ

  • @user-hd1et5fm4s
    @user-hd1et5fm4s Před 6 měsíci +7

    እግዞድዮ!እግዞዮ!!! እግዞድዮ!!! አድነነ።

  • @user-ob2xn1fi7z
    @user-ob2xn1fi7z Před 5 měsíci +1

    አቤቱ የአለም ሁሉ ገዥ እንደበደሌ ሳይሆን እደቸርነትህ ብለህ ማረን ይቅር በለን🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @alimahroos6825
    @alimahroos6825 Před rokem +3

    🤲🤲fetariye ante tebkegn

  • @user-xi5ez6ye7p
    @user-xi5ez6ye7p Před rokem +4

    አቤቱ አምላኬ በመንግትህ በመጣህ ግዜ አሰበኝ😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ik9mk2cl8r
    @user-ik9mk2cl8r Před 8 měsíci +5

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ እኔ በደለኛውን በምህረትህ አስበኝ

  • @user-ov6lk1kb6w
    @user-ov6lk1kb6w Před 5 měsíci +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭 እኔወየውልኝ አንድ ፂድቅ ሰራ የለለኝ😭😭😭😭😭😭😭

  • @HanaHana-il7us
    @HanaHana-il7us Před 8 měsíci +5

    አቤቱ ሆይ እኔ ሀፀያተኛነኝና ይቅር እድትለኝ ዘንድ እለምንሀለው😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @user-le7hz8fz9n
    @user-le7hz8fz9n Před rokem +4

    Mengeste semayat kerbalechena neseha gebu 😭😭😭ABETU GETAYE YEKER BELEGNE😭😭😭🙏🙏🙏

  • @user-of6el5tv8r
    @user-of6el5tv8r Před rokem +5

    ፈጣሪ ሆይ በመግሥትህ አስበን

  • @user-pv3jg3xm5t
    @user-pv3jg3xm5t Před 14 dny

    አቤቱ እጤቴ ብዛት ሳይሆን እደቸርነትህ ማረን አቤቱ በዋለኛው ዘመን በመጣህ ጊዜ አስበኝ

  • @user-oe4cz2qe3b
    @user-oe4cz2qe3b Před rokem +24

    እግዚአብሔር ሆይ ኣንተ የሰማይ ናምድር የግዚአብሄር ነህ እና ወደ ቃላህ ሳበን ከቤትህ ኣታወጣኝ ቃልህ እንማ ጠብቀኝ እግዚአብሔር ሆይ 😢😢💔👏😥

    • @-mezmuredawittube
      @-mezmuredawittube  Před rokem

      አሜን🙏🏽አሜን🙏🏽አሜን🙏🏽

    • @jehdheidjdie887
      @jehdheidjdie887 Před 6 měsíci

      አሜን😢😢😢

    • @siikosilo
      @siikosilo Před 5 měsíci

      አሜን አሜን አሜን እግዜሀቤር ይቅር ዪበለን ልቦናችንን እግዜሀቤራ ይቀር ይበሉን❤❤❤❤❤

  • @mlaytakele7018
    @mlaytakele7018 Před rokem +8

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 Před 11 měsíci +3

    አቤት ጌታየ እኔንሀጤተኞህን እዴት ታደርገኞለህ 😢😢😢😢😢

  • @slmeasfa8536
    @slmeasfa8536 Před 5 měsíci +1

    😭😭😭😭🤲🙏 አቤቱ እግዝያቤሔር ሆይ ለንሳሀ ሞት አብቃኛ 🤲😭😭😭😭

  • @gebrumeryaze3472
    @gebrumeryaze3472 Před 5 měsíci +1

    አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ከሚመጣው መአትና ፈተና እንደቸርነትህ አድነን አሜን

  • @GeniLove-gd4zf
    @GeniLove-gd4zf Před 11 měsíci +23

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይ ሁን😢

  • @selamelaynea9821
    @selamelaynea9821 Před rokem +5

    Geta hoy becherneteh bemhreteh asebegn 😢😢😢

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 Před 6 měsíci +2

    አሜን ✝️ አሜን ✝️ አሜን ✝️ አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አባቴ ተመስገን ጌታይ ጌታይ አመላኬ ንፌሴ ባንትነው አመላኬ አመላኬ ሁሌም ጌታይ ✝️ ፍቅርን ስጠን አመላኬ አመላኬ እናቴ ማርያም ✝️ የጌታይ እናት እናቴ ማርያም ፍቅር ስጭን ✝️ ለዘላለሙ አሜን ✝️🛐🛐🛐✝️ 🙏🤲💞🛐🤲🛐🤲💞🙏 ✝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🌹🙏✝️🙏✝️🙏

  • @ye_mikael
    @ye_mikael Před 8 měsíci +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    አቤቱ ልቦናን ስጠን😢😔

  • @user-wo4ij7st7w
    @user-wo4ij7st7w Před rokem +5

    Kale hiwet yesmalna egzabiher amlak tsegue yebzahalka tebarek

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před rokem +5

    እግዚአብሔር ሆይ ምንም አልጠይቅም ንስሃ ገብቼ ቅዱስ ቁርባን እንድቀበል እድሜ ጨምርልኝ

  • @hagere9727
    @hagere9727 Před 5 měsíci +2

    ፈጣሪ ሆይበመግሰትህአሰበን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @menderin4228
    @menderin4228 Před 6 měsíci +2

    አቤቱ ፈጣሪ አምላኬ ሆይ ሐጥያተኛ ነኝና ማረኝ አሜን።

  • @samsung-jq3gs
    @samsung-jq3gs Před rokem +3

    Amen amen amen

  • @DaniLaliba-hv3pn
    @DaniLaliba-hv3pn Před rokem +18

    ያተ ዙፋንሕ ከመሬት የሠፋ ነውና እናመሠግንሐለን የአለም መዳኒት ነሕና አማኑየል❤❤❤ አሜን አሜን አሜን

  • @yhhgi1597
    @yhhgi1597 Před 5 měsíci +2

    ቃል ህወቱ ያስማልኝ ለኔ ኣጥያተኛ ባርያ ብፅሎትህ ፀልዩልን😢😢😢😢😢😢😢

  • @muezgere
    @muezgere Před 7 měsíci +3

    አምላኬ ሆይ በመግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን አሜን አሜን አሜን

  • @AhGd-wt5yu
    @AhGd-wt5yu Před rokem +10

    ኦ ኣምላኬ ሆይ እኔ ሃጥያቴ ብዙ ነው ና ኣቤቱ ላንስሃ ኣብቃኝ🙏😢😢😢😢😭