12ቱ ሐዋርያት ታሪክ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 06. 2024
  • 12ቱ ሐዋርያት ታሪክ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር
    ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስብከቶችን ፣ ዝማሬዎችን ፣ ወቅታዊ ጉዳዮችን እና የመሳሰሉትን የምታገኙበት መባዕ ቲቪ ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ከልብ እናመሰግናለን። ክብር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን።
    This is MEBA TV where you can find sermons, chants, current affairs and more of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Become a family by subscribing. Thank you very much. Respect to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
    🌼 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት 👇👇👇
    ስልክ:- +251917323109
    Telegram :- t.me/MEBA_TV
    Facebook:- 2020mebatv?m...
    WhatsApp:-chat.whatsapp.com/GyPlD4KAQnJ...
    Thank you for watching and subscribe to our channel for more enlightening videos on the Ethiopian Orthodox Tewahido Church.
    #mahteb media
    #Donkey Tube
    #ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
    #Nisebiho Mezmur - ንሴብሖ መዝሙር
    #Samuel Asres I Official Channel
    #yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
    #ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
    #ቤተ ራማ Bete Rama
    #21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
    #Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
    #ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
    #EOTC TV
    #Mahibere Kidusan
    #masresham
    #eotctv #zehabeshanews #ethiopiannews #mehreteab_asefa_new_sibket mehreteab_asefa_mezmur_new #mihreteab_assefa #ወቅታዊጉዳይ #Current_isuue #yemankiya_dewel #today #ethioforum #eotctv #ethiopiannews #today #yemankiya_dewel #yemankiya_dewel #zehabeshanews #የኔታትዩብ #yemankiya_dewel_live #ethiopian_orthodox_tewahedo_church #ethiopian_news #Ethiopian_news_today #መምህር_ምህረትአብ_አሰፋ #Mehreteab_asefa_new_sibket_2022 #Dj_jop_ethiopia #Prophet_israel_dansa #eotc_tv_live #eotc_tv_channel_youtube #henok_haile #ዲ/ን_ሄኖክ_ኃይሌ #ስብከት #diakon_henok_haile #henok_haile_official_channel #Abel_Birhanu #Ebs #Eotc_tv #Ethio360 #Fetadaily #Henok_haile #abel_birhanu #artstvworld #audio_book #deacon_henok_haile #ebstv #ebstv #ethio360media #ethioforum #ኢትዮፎረም #fetadaily #fetadailynews #seifu_on_ebs #sunday_with_ebs #ሰበር_ዜና #ንቁ_የጸሎትና_የንስሐ_መርከብ #Niku_ክፍል_2 #የመፅሐፍ_ትረካ #የኔታትዩብ *#Yeneta_Tube_official #ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ #ፍኖተ_ጽድቅ #አዲስ_ስብከት #ቀይባህር #ሰበር_ዜና #jani #abiyahmed #ኤርትራ #መዝሙር #eotctv #ethioforum #zehabeshanews #ሄኖክ #ሄኖክ_ኃይሌ #አማራ #አቤል_የወይኗ_ልጅ #አቤልብርሀኑ #አቤልብርሃኑ #አቤል_ብርሃኑ
    Ebs, Eotc tv, Feta daily, Mk tv, ebs tv, eotcmk tv, eth, ethio forum, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ethiopian news, orthodox christianity, seifu on ebs, sunday with ebs, ሄኖክ ሀይሌ, ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አዲስ, ቲክቶክ ቪዲዮ, ዘበነ ለማ ስብከት, ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ, ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ, ፍኖተ ጽድቅ Et art media ኢቲ አርት ሚዲያ Mk tv mahibere kidusan ማህበረ ቅዱሳን አስፈው መሸሻ ethio 360 media ethiopian orthodox church ዘመድኩን በቀለ ነጭ ነጯን
    #yemankiya_dewel #ethioforum #abel_birhanu #eotctv #zehabeshanews #ሰበር_ዜና #today #henok_haile #ethiopiannews #የኔታትዩብ
    mahteb media,Donkey Tube,ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube,Nisebiho Mezmur - ንሴብሖ መዝሙር,Samuel Asres I Official Channel,yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር,ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi,ቤተ ራማ Bete Rama,21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ,Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ,ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media,EOTC TV,Mahibere Kidusan,masresham,ቅዱስ አማኑኤል,አማኑኤል,ስንክሳር ዘወርኃ ግንቦት 28,
    #ethiopiannews #ethiopiannews #ethiopiannews #ethio360media #Eotctv #Mktv #eotcmktv ethiopian news ethio 360 media Eotc tv Mk tv eotcmk tvethiopia: Ebs tv Ethio forum ኢትዮ ፎረም abel birhanu abel news diakon henok haile ethiopia- ሰበር መረጃ ethiopia: ሰበር ዜና feta daily news yeweynwa lej zemedkun bekele አቡነ ጴጥሮስ ህማማት አርብ besemone himamat wist yemifetsem siriat / Deacon henok haile Eotc tv ወቅታዊ ጉዳይ Ethio 360 abel berhanu mahibere kidusan new shenoda tube ማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ምክረ አይሁድ ሰሙነ ህማማት ሰሞነ ህማማት አስገራሚ ወቅታዊ ስብከት ዓውደ ስብከት ዮናስ ቲዩብ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ህማማት Henok haile henok haile new ትረካ ደብረ ዘይት ስብከት yeweyno lej tigray tv daily ethiopian news et art media ኢቲ አርት ሚዲያ Himamat ሕማማት ሙሉ ትረካ ሰሞነ ህማማት ትረካ live ሕማማት ክርስቶስ ሕማማት ክፍል 1 ሕማማት መግቢያ eotc tv ልደታ ማርያም ashruka Et news The book of enoch መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ መፅሀፈ ሄኖክ Yonas moh Upwork ethiopia ምን ልስራ ሲኖዶስ መግለጫ ዳግም ትንሳኤ ethiopian news daily amharic news esat tv tigray tv news ስንክሳር መንፈሳዊ ትረካ በአማርኛ ኤልዛቤል ማን ናት ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት

Komentáře • 110

  • @Meba_tv
    @Meba_tv  Před 21 dnem +37

    🌼🌼🌼 ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🌼🌼🌼

  • @semarawitsat
    @semarawitsat Před 20 dny +16

    በእውነት ለክርስቶስ ያላቸው ፍቅር ከሞት ይበረታል ፀጋ በረከታቸውን ያሳድርብን ፅናታቸውን, እምነታቸውን, ያድለን😥

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi Před 12 dny +5

    ጌታ ሆይ ሰለነዚህ ቅዱሳን ብለህ እኛን በርዎችን ማረን

  • @KeseteMebrauto
    @KeseteMebrauto Před 15 dny +8

    ምን ልበል ምንስ ልናገር ፡ቃላት ያጥረኛል ፡ ቃሉ በጣም ጣፍጦኛል ፡ አሁን ቅዱስ ወንጌሉ እያወቅን እያለን እንዳናጠፉው እፈራለሁ ፡ እንደ የእምነት ጀግኞች ቢያንቀሳቅሰን ብየ እመኛአለሁ ፡ አንተም ፀጋ ያብዛልህ ይጨምርልህ ቀጥልበት እና በርታ ❤

  • @mihretmeshesha8335
    @mihretmeshesha8335 Před 19 dny +5

    ጌታዬ ሆይ ለእነርሱ የሰጠኸዉን ፍቅር ፅናት እና እምነት ለኔም ለደካማዋ ልጅህ ኢምንቱን አድለኝ 😢😢❤

  • @TeketeleLerago
    @TeketeleLerago Před 21 dnem +6

    የቅዱሳን ሐዋርያት ኤረድት በርከተቸው ይደረብን❤❤❤

  • @mesi557
    @mesi557 Před 20 dny +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
    የቁዱሳን የሐዋርያት በረከት ፀሎት ፅናት እምነት በሁላችን መላ ህዝበ ክርስቲያን ይደርብን
    አሜን በእውነቱ 🤲❤✝️

  • @lidiazappia640
    @lidiazappia640 Před 10 dny +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @hhhvj
    @hhhvj Před 21 dnem +9

    ቃለሂወት ያሰማልን ወድማችን ጌታሆይ የእውነት ክርስቲያን አድርገኝ😢

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi Před 12 dny +3

    ቃልሕይውትን ያሰማልን አሜን

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t Před 21 dnem +7

    በረከታቸዉ ይደርብን ❤❤❤❤❤

  • @user-rr3pt3tz4c
    @user-rr3pt3tz4c Před 14 dny +2

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን ሐዋሪያት እርድኤት ይደርብን በእዉነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Před 21 dnem +6

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ሂዎት ያሰማልን እናመሰግናለን 😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yq5tu1uf5r
    @user-yq5tu1uf5r Před 21 dnem +9

    ጌታ ሆይ ምስክሮችህም ድንቆች ናቸው 😢😭😔

  • @belachewtessema4071

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያስማልን እጅግ በጣም ደስ የሚል ስብከት ።

  • @user-me3bs2gl7k
    @user-me3bs2gl7k Před 21 dnem +5

    ፍራኦል ኩልል ረጋ የለ ድምፅ እግዚአብሔር ሰቶሀል ከኋላ የሚሰማው ድምፅ ቢቀር ፀጥ ብሎ የሚሰማ ትረካ ሰለሆነ መጀቢያውን ብታሰቀረው መልካም ይመሰለኛል

  • @meskeremeryimesgen3792
    @meskeremeryimesgen3792 Před 16 dny +1

    Amen 🙏

  • @HaHa-tn2eb
    @HaHa-tn2eb Před 16 dny +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስል ፀጋ በረከትን ያብዛለዎት መምህር

  • @vibvib45
    @vibvib45 Před 21 dnem +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን በርታልን ወንድሜችን ❤

  • @meazahailemariam6813

    አሜንንን🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!!

  • @iamfree347
    @iamfree347 Před 6 dny

    ተባረክ ፡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gu2mq6bd2m
    @user-gu2mq6bd2m Před 8 dny

    ቃልህይውትን ያሰማንልን❤❤❤😢😢

  • @user-yq5tu1uf5r
    @user-yq5tu1uf5r Před 21 dnem +22

    😭😭😭😭 ጌታ ሆይ ስለቅዱሳኑ ብለህ ማረን ለዚህ ዘመን መምህራንም ልቦና ስጣቸው😭😭

    • @mulubirhanurga9249
      @mulubirhanurga9249 Před 8 dny

      ስለቅዱሳን ብሎ አይምረንም በኢየሱስ ክርስቶስ ደም መፍሰስ እንጂ ምህረት የሚሆነው። እነሱ ራሳቸው እኮ ስለኢየሱስ ክርስቶስ ብለው በእርሱ በሚገኘው ህይወት አምነው እኮ ነው የሞቱት። ለፍጡራን ሁሉ የሞተ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።

    • @Maron-ry5ui
      @Maron-ry5ui Před 5 dny

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን😢😢😊😊😊😊❤❤❤❤

  • @serkalemmekuanet3496
    @serkalemmekuanet3496 Před 13 dny +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @yenehiwot1433
    @yenehiwot1433 Před 15 dny +2

    ይህ ነዉ ክርስትና ለአምላክ መገዛት እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያደረከኚ ጌታ

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 Před 3 dny

    Amen kale hiwte Yasmalen 🙏 ❤

  • @wondwosenbogale4575
    @wondwosenbogale4575 Před 15 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yoditsolomon1141
    @yoditsolomon1141 Před 12 dny +1

    ድንቅ ነው ❤፣ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @user-sp5rv9op9h
    @user-sp5rv9op9h Před 21 dnem +3

    የቅዱሳን ሀዋርያት አባቶቻችን እረድኤት በረከታቸው ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Před 20 dny +1

    😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ ቅዱሳኑ ብለህ ይቅር በለን ቃለ ሂውት ቃለ በርክት ያስማልን 😢

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 21 dnem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን🙏♥️♥️♥️የቅዱሳን አባቶቻችን ረድኤት በረከታቸዉ ይደርብን አሜን፫🤲🤲🤲♥️♥️♥️😥

  • @mazimazimazimazi9361
    @mazimazimazimazi9361 Před 21 dnem

    አሜን የቅድሳን ሀዋርያት በረከታቸው ይደረበነ❤❤❤

  • @AmanuelKibruyisfa
    @AmanuelKibruyisfa Před 8 dny

    Amen

  • @wondwosenbogale4575
    @wondwosenbogale4575 Před 15 dny +1

    የሃዋርያቶቹ ረድዔት በረከት ይደርብን።

  • @aynadisyeshambel6944
    @aynadisyeshambel6944 Před 12 dny

    Kale hywetn yasemalgi amen amen amen 🙏🏿 ❤

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 Před 9 dny

    ቅዱሳን ሐዋርያት ጌቶቻችን አባቶቻችን መምሕሮቻችን እቁዎቻችን ናቸው እናከብራቸዋለን ❤❤❤❤

  • @user-ls4em3xj6g
    @user-ls4em3xj6g Před 15 dny

    AMEN😢 AMEN😢AMEN😢

  • @AmanuelKibruyisfa
    @AmanuelKibruyisfa Před 8 dny

    Amen kale hewet yasemalne

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 19 dny

    ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 5 dny

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣የሐዋሪያቱ፣በረከታቸው፣ረዴታቸው፣ከእዝበ፣ክርስቲያን፣ጋር፣ይሁን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያዋርስልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን

  • @TigisttLakew
    @TigisttLakew Před 20 dny

    Kale hiwet yasemalin 🙏🏾

  • @user-sb7uk7lp2b
    @user-sb7uk7lp2b Před 16 dny +2

    በዚህ ዘመን የመናፍስቱ አለምን ወሮራት ይገኝል ስለሆነም ኢየሱስ ክርስቶስ የተስቀለዉ አዋሬትም መስዋህት የሆኑት ለዚች እምነታችን ነዉ ስለሆነም እግዚአብሄር በእምነታችን ያፅናን አሜን አሜን አሜን

  • @TgistAmogne
    @TgistAmogne Před 21 dnem

    Amen 🙏 kale hiwet yasemaln memhrachin

  • @ayalbishaw6676
    @ayalbishaw6676 Před 20 dny

    ልቦናይስጠን

  • @T8Gz-rq9st
    @T8Gz-rq9st Před 21 dnem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት የስመዐልና🙏

  • @assefasefanit914
    @assefasefanit914 Před 21 dnem

    Tebarekilign

  • @azebkeren1020
    @azebkeren1020 Před 20 dny

    Kale hiwet yasemaln xegawn ybzaln wendmachn 🙏 🙏 🙏 xelotachw bereketachw ayleyen 🤲🤲🤲

  • @mulatwaabebe1631
    @mulatwaabebe1631 Před 20 dny

    አሜን፣አሜን፣በረከታቸው፣ይደርብን፣

  • @user-md6go3fg7l
    @user-md6go3fg7l Před 21 dnem

    Ufffffff medanalem ewket yabzaleh wedim aymero yadesal❤❤❤❤❤❤

  • @yypp-te8bf
    @yypp-te8bf Před 21 dnem

    በረከታቸዉ ይደርብን የቅዱሳን ሐዋርያት አባቶቼችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🥰🥰🥰🌹🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @edenbate3394
    @edenbate3394 Před 21 dnem

    Amen Amen Amen❤❤❤❤

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před 21 dnem

    አሜን. አሜን. አሜን. !
    ቃለሕይወት. ያሰማልን.
    በሰላም. በጤና. በቤቱ. ያኑርልን. ።

  • @wegahtagedey7294
    @wegahtagedey7294 Před 21 dnem

    Kale hiwet yasemalen wendmachen yehswaryat berket yderbn ⛪🙏🏿⛪🙏🏿⛪🙏🏿

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 5 dny

    እንኳን፣አብሮ፣አደረሳቹ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን

  • @koutad7468
    @koutad7468 Před 21 dnem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MeseretZenebe-ck2vy
    @MeseretZenebe-ck2vy Před 12 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Feyoribelay
    @Feyoribelay Před 21 dnem +1

    Lejoche betam wedewetal Egziabher tsegawen yabzalachu🙏🙏

  • @user-ls4em3xj6g
    @user-ls4em3xj6g Před 15 dny

    ye qdusan hawaryat berketacew yderbn❤

  • @milabelabayu583
    @milabelabayu583 Před 21 dnem

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ethiotube.27
    @ethiotube.27 Před 21 dnem +2

    Enakan Dana matachu❤❤❤

  • @tsiongetahun1412
    @tsiongetahun1412 Před 17 dny

    🙏🙏🙏

  • @user-ci1wl7vr1m
    @user-ci1wl7vr1m Před 21 dnem

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ 🌷🌷👐👐💝

  • @user-tb2zs2ud3x
    @user-tb2zs2ud3x Před 21 dnem

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @Omosuger3838
    @Omosuger3838 Před 21 dnem

    ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን 🤲🏼 በረከታቸዉ ይደርብን አሜን 🤲🏼

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 19 dny +1

    አሜን❤

  • @helen-pq8dk
    @helen-pq8dk Před 21 dnem

    Amin kalehiwet yasemaln❤❤❤❤❤❤

  • @eadendassy2860
    @eadendassy2860 Před 21 dnem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-hw5bg8mg2w
    @user-hw5bg8mg2w Před 13 dny

    እግዚአብሔር ይርዳ ባርታ

  • @aschegirma
    @aschegirma Před 21 dnem +1

    Ewnet yehone Astemari tarik new bertu

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Před 21 dnem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሐዋርያት አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን❤

  • @helenlove2791
    @helenlove2791 Před 21 dnem

    EGZIABHER ymesgen ❤ Amen Amen Amen qal hiwet yesmaelna, ❤

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před 21 dnem

    አባቶቻችን. በረከታችሁ. ያሳድርብን. ።

  • @AbcDe-iv5qq
    @AbcDe-iv5qq Před 21 dnem

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-kf5jr7ii2i
    @user-kf5jr7ii2i Před 20 dny

    ❤❤❤❤❤❤🎊🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-cu9kz5om7p
    @user-cu9kz5om7p Před 21 dnem

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @football_squad3795
    @football_squad3795 Před 21 dnem

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před 20 dny

    😅😅😅በረከታቸዉ ይደርብን

  • @mesimesi4779
    @mesimesi4779 Před 21 dnem +1

    Berketachew yederben kebert yestlg wendmachen zemnke ye dengel mariyam lij yebarkew

  • @Maron-ry5ui
    @Maron-ry5ui Před 5 dny

    እግዚኦ እኔም ክርስትያ ነኝ😮😮ቅዱሳን ሃዋርያት ምልጃና በረከታቹ ኣይለየን😢😢😢😢😊😊

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Před 21 dnem

    ሰላም ለዚህ ቤት ❤❤❤❤❤❤

  • @serkalemmekuanet3496
    @serkalemmekuanet3496 Před 13 dny +3

    እፁብ ድንቅ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማዎት አባታችን

  • @heymitube1726
    @heymitube1726 Před 21 dnem

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @eritrawiwediakeleguzay552

    ❤❤❤

  • @NewTechOfficial2321
    @NewTechOfficial2321 Před 4 dny

    በጦርና በጓራዴ ያልተስፋፋች ; ክርስቶስና ተከታዮቹ ሞተው የሰበኳት እውነተኛ መንገድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት❤❤❤

  • @meseretnatae5131
    @meseretnatae5131 Před 7 dny

    We can’t do subscribe active because it doesn’t show the subscriber option thing…..

  • @user-uy2qu6py6n
    @user-uy2qu6py6n Před 15 dny +1

    አለምን ነቀዉ ሁሉ ነገራቸዉን ትተው በክርስቶስ ሲኮን ሞት ምንሞ እንዳልሆነች ከቀደሙት አባቶች እንማራለን ።ያሁኖቹስ ምን ያስተምሩ ይሆን?

  • @user-fo9ig5pk8g
    @user-fo9ig5pk8g Před 2 dny

    00፡32 እየው ወንድም የተገለብጠ መስቀል ነው AI ስትጠቀም FOCUS አድርግ አደራ

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Před 21 dnem +4

    ይህን ፅሁፍ የሚያነብ ሰው ሁሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ልቡን ይክፈትለት።
    ስንክሳር (ዞራ ሚያዚያ)
    ገፅ 141
    "በዚህ ቀን ፊቱ እንደ ውሻ የሆነ ክርስቶፈርስ በሰማዕትነት አረፈ" ይላል!!
    ወንድሜ እባክህ ከእግዚአብሔር ቃል በመነሳት (ሁሉን እንደ እግዚአብሔር ቃል ነውና መመርመር ያለብን) ልታስረዳኝ ትችላለህ!?
    ፊቱ እንደ ውሻ ሆኖ ሌላው አካሉ ደግሞ ወንድ የሆነ ሰው የሚመስል "የግብፅ ጣዖትን እንዲሁም ፊቷ ውሻ ሆኖ ሌላው አካሏ ደግሞ የሴት የሆነች ሰው መሳይ የግብፅ ጣዖትን በመፃህፍት ተመልክቻለሁ።
    የኔ ጥያቄ አንድ፣ በስንክ ሳር ገፅ 141 ዞራ ሚያዚያ ላይ የተጠቀሰው ማለትም "ፊቱ ውሻ መሳይ ክርስቶፈርስ የተባለ ከአንገቱ በታች ደግሞ ሰው በሰማዕትነት አረፈ" የተባለውና የግብፅ ጣዖት አንድነታቸውንና ልዩነታቸውን ብታስረጅኝ። ሰው እንዴት የውሻን ፊት ይይዛል!? በምን የተነሳ!? መፅሃፍ ቅዱሳዊ ማስረጃስ ይኖር ይሆን!?
    ሁለተኛ ጥያቄ፣ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስተምሮ በሰማዕትነት ያረፉ ሰዎች የመታሰቢያ ቀን እንዳላቸው ግልፅ ነውና ይህ ፊቱ የውሻ ሰውነቱ ደግሞ የሰው የሆነው "ሰማዕት ክርስቶፈርስ" የመታሰቢያ ቀን ይኖረው ይሆን!? በእናንተ ሃይማኖትስ ይከበራል!? ከተከበረስ በመቼው ቀን!? መፅሃፍ ቅዱሳዊ ማጣቀሻ ካለ ጥቀስልኝ።
    እባክህ በቅንነት ይህን ለመረዳት ፈልጌ ነውና በደምብ በግልፅ ተንትነህ አስረዳኝ። ምናልባትም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታይ ሆነው ይህን ለማያውቁ ሰዎችም ታሳቢ አድርገህ።
    አመሰግናለሁ ወንድሜ ።
    "ሁላችንም ዓይኖቻችንን ከሌሎች ላይ አንስተን ወደ ሞተልን፣ ከሞትም ተነስቶ በግርማው በአባቱ ቀኝ በዙፋኑ ላይ በክብር ለተቀመጠው፣ ህያው ለሆነው፣ መጀመሪያ እና መጨረሻ ወደሆነው፣ ዳግም በዕልፍ አዕላፍ መላዕክት ታጅቦ በደመና ላይ የሚታየው፣ በህያውና በሙታን ላይ ሊፈርድ ወደዚህ ምድር በሚመጣው፣ ወደ ጌታችን፣ መድሃኒታችንና ዓምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ላይ እናድርግ" ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ከዘላለም ሞት ያድናልና። አሜን
    ማስተዋልን ለሁላችንም አብዝቶ ይስጠን።

    • @PlRATE
      @PlRATE Před 15 dny

      መጀመሪያ በጭፍን ጥላቻ ሁሉን ነገር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ላይ ለማላከክ አትሞክር Google ማድረግ አያስከፍልም "Saint Christopher" ብለህ ፈልግ። ክርስቶፎረስ ከ 72 አርድዕት ወይም ክርስትናን በአህዛብ መሐል እስከ ሰማዕትነት ድረስ ካስፋፉት ቅዱሳን አንዱ ነው። እነሱም
      +ወንጌላዊው ማርቆስ
      +ሊቀ ዲያቆናት እስጢፋኖስ
      +ሐዋርያው ጳውሎስ
      +ቅዱስ ጢሞቴዎስ (የጳውሎስ የመንፈስ ልጅ)
      +ቅዱስ ሲላስ
      +ቅዱስ በርናባስ
      +ቅዱስ ቲቶ (የጳውሎስ የመንፈስ ልጅ)
      +ቅዱስ ፊሊሞና (የጳውሎስ የመንፈስ ልጅ)
      +ቅዱስ ቀሌምንጦስ
      +ቅዱስ ዘኬዎስ
      +ቅዱስ ቆርኔሌዎስ
      +ቅዱስ ቴዎፍሎስ
      +ቅዱስ ኤውዴዎስ
      +ቅዱስ አግናቴዎስ
      +ቅዱስ አናንያኖስ (ይሁዳ)
      +ቅዱስ ማልኮስ (አድሊጦስ)
      +ቅዱስ ኤሌናስ (ኢተኮስ)
      +ቅዱስ አርሳጢስ (አርጣቦሉ)
      +ቅዱስ አስተራቲዮስ (ሐናንያ)
      +ቅዱስ አርስጦበሌስ
      +ቅዱስ ጋይዮስ
      +ቅዱስ አድማጥስ
      +ቅዱስ ሉኪዮስ
      +ቅዱስ ድዮናስዮስ
      +ቅዱስ መርአንዮስ
      +ቅዱስ አርክቦንዮስ
      +ቅዱስ አናሲሞስ
      +ቅዱስ ከርላዲስ
      +ቅዱስ አኪላስ
      +ቅዱስ ንኪትስ (ኢያሶን)
      +ቅዱስ ቀርጶስ (ጢባርዮስ)
      +ቅዱስ ክርስቶፎሮስ
      +ቅዱስ ፊሊጶስ ካልዕ
      +ቅዱስ ጰርኮሮስ
      +ቅዱስ ኒቃሮና
      +ቅዱስ ጢሞና
      +ቅዱስ ጰርሚና
      +ቅዱስ ኒቆላዎስ
      +ወንጌላዊው ሉቃስ
      +ቅዱስ ዮሴፍ
      +ቅዱስ ኒቆዲሞስ
      +ቅዱስ ያዕቆብ እሁሁ ለእግዚእነ
      +ቅዱስ አብሮኮሮስ
      +ቅዱስ ሮፎስ
      +ቅዱስ እስክንድሮስ
      +ቅዱስ ስልዋኖስ
      +ቅዱስ ሳንቲኖስ
      +ቅዱስ ኢዮስጦስ
      +ቅዱስ አክዩቁ (አጋቦስ)
      +ቅዱስ አፍሮዲጡ
      +ቅዱስ አንሞስ
      +ቅዱስ ገማልኤል
      +ቅዱስ አንዲራኒቆስ
      +ቅዱስ አናንያ
      +ቅዱስ ድርሶቅላ
      +ቅዱስ አቄላ
      +ቅዱስ አጴንጤስ
      +ቅዱስ አንደራኒቆስ
      +ቅዱስ ዮልያል
      +ቅዱስ ጰልያጦስ
      +ቅዱስ መርማርያን
      +ቅዱስ ኬፋ
      +ቅዱስ ኡርባኖስ
      +ቅዱስ ስጠክን
      +ቅዱስ አጤሌን
      +ቅዱስ አክሌምንጦስ
      +ቅዱስ ሄሮድያኖስ
      +ቅዱስ ጥርፌናስ
      +ቅዱስ ጠርፌስ
      +ቅዱስ አስከሪጦስ
      +ቅዱስ ሉቅዮስ
      +ቅዱስ ሱሲ
      በተረፈ የፕሮቴስታንት ቀንደኛ ክንፍ ሉተራውያን እንደ ቅዱስ የሚያከብሩት ነው በዛውም ለምን የውሻ ራስ እንዳለው አንብበህ ተረዳ። በዘመኑ ስንት ነብሳትን cannibals የሚባሉትን በኢየሱስ ክርስቶስ እንዲያምኑ የታገለ ቅዱስ ሰማዕት ነው። በነገራችን ላይ ክርስትና በአለም ላይ አሁን ድረስ የቆየው እንደሌሎቹ በጦር ሳይሆን በተጋድሎ ነው አሁን ላይ የያዝከውን መፅሐፍ ቅዱስ ያቆዩት እነዚህ ቅዱሳን አባቶች ናቸው።

    • @PlRATE
      @PlRATE Před 15 dny

      መጀመሪያ ሁሉን ነገር በጭፍን ጥ ላ ቻ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ ከማላከክ መመርመር ይቅደም። እንደ ዘመኑን የዋጀ ክርስትያን google አድርጎ መረጃ ማግኘት እየተቻለ ያልተፃፈ ከአውድ ውጪ ትርጉም መስጠት ልክ አይደለም። ሀቁን ከፈለክ Saint Christopher ብለህ search አድርግ በዚያውም ለምን የውሻ ራስ አድርገው እንደሚስሉት ተረዳ። ሁለተኛ በእኛ ሚያዚያ ሁለት ሰማዕት እንደሆነ ይታመናል በሌላው አለም እንደ ካላንደራቸው መታሰቢያ አለው። በነገራችን ላይ የፕሮቴስታንት እምነት መስራች ቸርች የሆኑት ሉተራውያን እንደ ቅዱስ የሚያከብሩት የቤተክርስቲያን አባት ነው። ክርስትና በደም የተመሠረተ እምነት እንደመሆኑ አባቶችም እስከ ሰማዕነት ድረስ የክርስቶስን ወንጌል ሰብከው እምነታችንን አፅንተዋል አሁን የያዝክውን መፅሐፍ ቅዱስም ቀኖና አድርገው አቆየተዋል። ከእነዚ አባቶች ማለትም የመጀመሪያዎቹ የቤተክርስቲያን አባቶች ወይም አህዛብ መሐል ወንጌልን ሰብከው ሰማዕት ከሆኑት 72ቱ መሀል አንዱ ቅዱስ ክርስቶፎረስ ነው።

    • @PlRATE
      @PlRATE Před 15 dny

      መጀመሪያ ሁሉን ነገር በጭፍን ጥ ላ ቻ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ ከማላከክ መመርመር ይቅደም። እንደ ዘመኑን የዋጀ ክርስትያን google አድርጎ መረጃ ማግኘት እየተቻለ ያልተፃፈ ከአውድ ውጪ ትርጉም መስጠት ልክ አይደለም። ሀቁን ከፈለክ Saint Christopher ብለህ search አድርግ በዚያውም ለምን የውሻ ራስ አድርገው እንደሚስሉት ተረዳ። ሁለተኛ በእኛ ሚያዚያ ሁለት ሰማዕት እንደሆነ ይታመናል በሌላው አለም እንደ ካላንደራቸው መታሰቢያ አለው። በነገራችን ላይ የፕሮቴስታንት እምነት መስራች ቸርች የሆኑት ሉተራውያን እንደ ቅዱስ የሚያከብሩት የቤተክርስቲያን አባት ነው። ክርስትና በደም የተመሠረተ እምነት እንደመሆኑ ከሐዋርያት በኋላ የተተኩት አባቶችም እስከ ሰማዕነት ድረስ የክርስቶስን ወንጌል ሰብከው እምነታችንን አፅንተዋል አሁን የያዝክውን መፅሐፍ ቅዱስም ቀኖና አድርገው አቆየተዋል። ከእነዚ አባቶች ማለትም የመጀመሪያዎቹ የቤተክርስቲያን ደቀመዝሙሮች ወይም ለአህዛብ ወንጌልን ሰብከው ሰማዕት ከሆኑት 72ቱ መሀል አንዱ ቅዱስ ክርስቶፎረስ ነው።
      +ወንጌላዊው ማርቆስ
      +ሊቀ ዲያቆናት እስጢፋኖስ
      +ሐዋርያው ጳውሎስ
      +ቅዱስ ጢሞቴዎስ (የጳውሎስ የመንፈስ ልጅ)
      +ቅዱስ ሲላስ
      +ቅዱስ በርናባስ
      +ቅዱስ ቲቶ (የጳውሎስ የመንፈስ ልጅ)
      +ቅዱስ ፊሊሞና (የጳውሎስ የመንፈስ ልጅ)
      +ቅዱስ ቀሌምንጦስ
      +ቅዱስ ዘኬዎስ
      +ቅዱስ ቆርኔሌዎስ
      +ቅዱስ ቴዎፍሎስ
      +ቅዱስ ኤውዴዎስ
      +ቅዱስ አግናቴዎስ
      +ቅዱስ አናንያኖስ (ይሁዳ)
      +ቅዱስ ማልኮስ (አድሊጦስ)
      +ቅዱስ ኤሌናስ (ኢተኮስ)
      +ቅዱስ አርሳጢስ (አርጣቦሉ)
      +ቅዱስ አስተራቲዮስ (ሐናንያ)
      +ቅዱስ አርስጦበሌስ
      +ቅዱስ ጋይዮስ
      +ቅዱስ አድማጥስ
      +ቅዱስ ሉኪዮስ
      +ቅዱስ ድዮናስዮስ
      +ቅዱስ መርአንዮስ
      +ቅዱስ አርክቦንዮስ
      +ቅዱስ አናሲሞስ
      +ቅዱስ ከርላዲስ
      +ቅዱስ አኪላስ
      +ቅዱስ ንኪትስ (ኢያሶን)
      +ቅዱስ ቀርጶስ (ጢባርዮስ)
      +ቅዱስ ክርስቶፎሮስ
      +ቅዱስ ፊሊጶስ ካልዕ
      +ቅዱስ ጰርኮሮስ
      +ቅዱስ ኒቃሮና
      +ቅዱስ ጢሞና
      +ቅዱስ ጰርሚና
      +ቅዱስ ኒቆላዎስ
      +ወንጌላዊው ሉቃስ
      +ቅዱስ ዮሴፍ
      +ቅዱስ ኒቆዲሞስ
      +ቅዱስ ያዕቆብ እሁሁ ለእግዚእነ
      +ቅዱስ አብሮኮሮስ
      +ቅዱስ ሮፎስ
      +ቅዱስ እስክንድሮስ
      +ቅዱስ ስልዋኖስ
      +ቅዱስ ሳንቲኖስ
      +ቅዱስ ኢዮስጦስ
      +ቅዱስ አክዩቁ (አጋቦስ)
      +ቅዱስ አፍሮዲጡ
      +ቅዱስ አንሞስ
      +ቅዱስ ገማልኤል
      +ቅዱስ አንዲራኒቆስ
      +ቅዱስ አናንያ
      +ቅዱስ ድርሶቅላ
      +ቅዱስ አቄላ
      +ቅዱስ አጴንጤስ
      +ቅዱስ አንደራኒቆስ
      +ቅዱስ ዮልያል
      +ቅዱስ ጰልያጦስ
      +ቅዱስ መርማርያን
      +ቅዱስ ኬፋ
      +ቅዱስ ኡርባኖስ
      +ቅዱስ ስጠክን
      +ቅዱስ አጤሌን
      +ቅዱስ አክሌምንጦስ
      +ቅዱስ ሄሮድያኖስ
      +ቅዱስ ጥርፌናስ
      +ቅዱስ ጠርፌስ
      +ቅዱስ አስከሪጦስ
      +ቅዱስ ሉቅዮስ
      +ቅዱስ ሱሲ

    • @ETHlOPIA
      @ETHlOPIA Před 15 dny +1

      እሺ ግን መጀመሪያ ሁሉን ነገር በጭፍን ጥ ላ ቻ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ ከማላከክ መመርመር ይቅደም። እንደ ዘመኑን የዋጀ ክርስትያን google አድርጎ መረጃ ማግኘት እየተቻለ ያልተፃፈ ከአውድ ውጪ ትርጉም መስጠት ልክ አይደለም። ሀቁን ከፈለክ Saint Christopher ብለህ search አድርግ በዚያውም ለምን የውሻ ራስ አድርገው እንደሚስሉት ተረዳ ቀጥለህ ደግሞ ስንክሳሩን ሙሉውን አንብብ። ሁለተኛ በእኛ ሚያዚያ ሁለት ሰማዕት እንደሆነ ይታመናል በሌላው አለም እንደ ካላንደራቸው መታሰቢያ አለው። በነገራችን ላይ የፕሮቴስታንት እምነት መስራች ቸርች የሆኑት ሉተራውያን እንደ ቅዱስ የሚያከብሩት የቤተክርስቲያን አባት ነው። ክርስትና በደም የተመሠረተ እምነት እንደመሆኑ ከሐዋርያት በኋላ የተተኩት አባቶችም እስከ ሰማዕነት ድረስ የክርስቶስን ወንጌል ሰብከው እምነታችንን አፅንተዋል አሁን የያዝክውን መፅሐፍ ቅዱስም ቀኖና አድርገው አቆየተዋል። ከእነዚ አባቶች ማለትም የመጀመሪያዎቹ የቤተክርስቲያን ደቀመዝሙሮች ወይም ለአህዛብ ወንጌልን ሰብከው ሰማዕት ከሆኑት 72ቱ መሀል አንዱ ቅዱስ ክርስቶፎረስ ነው። በተረፈ ብቻውን ያድናል ማለት በራሱ ኢመፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው። "ብቻ" የሚል አስተምህሮ አልተፃፈልንም። አብና መንፈስ ቅዱስስ ከሞት አያድኑም? ወይስ ቅርንጫፎቹን ከግንዱ መለየት ነው አሳቡ?
      anyways 72ቱ አርድእት የሚባሉት እነዚህ ናቸው 👇
      +ወንጌላዊው ማርቆስ
      +ሊቀ ዲያቆናት እስጢፋኖስ
      +ሐዋርያው ጳውሎስ
      +ቅዱስ ጢሞቴዎስ (የጳውሎስ የመንፈስ ልጅ)
      + ቅዱስ ሲላስ
      +ቅዱስ በርናባስ
      +ቅዱስ ቲቶ (የጳውሎስ የመንፈስ ልጅ)
      +ቅዱስ ፊሊሞና (የጳውሎስ የመንፈስ ልጅ)
      +ቅዱስ ቀሌምንጦስ
      +ቅዱስ ዘኬዎስ
      +ቅዱስ ቆርኔሌዎስ
      +ቅዱስ ቴዎፍሎስ
      +ቅዱስ ኤውዴዎስ
      +ቅዱስ አግናቴዎስ
      +ቅዱስ አናንያኖስ (ይሁዳ)
      +ቅዱስ ማልኮስ (አድሊጦስ)
      +ቅዱስ ኤሌናስ (ኢተኮስ)
      +ቅዱስ አርሳጢስ (አርጣቦሉ)
      +ቅዱስ አስተራቲዮስ (ሐናንያ)
      +ቅዱስ አርስጦበሌስ
      +ቅዱስ ጋይዮስ
      +ቅዱስ አድማጥስ
      +ቅዱስ ሉኪዮስ
      +ቅዱስ ድዮናስዮስ
      +ቅዱስ መርአንዮስ
      +ቅዱስ አርክቦንዮስ
      +ቅዱስ አናሲሞስ
      +ቅዱስ ከርላዲስ
      +ቅዱስ አኪላስ
      +ቅዱስ ንኪትስ (ኢያሶን)
      +ቅዱስ ቀርጶስ (ጢባርዮስ)
      +ቅዱስ ክርስቶፎሮስ
      +ቅዱስ ፊሊጶስ ካልዕ
      +ቅዱስ ጰርኮሮስ
      +ቅዱስ ኒቃሮና
      +ቅዱስ ጢሞና
      +ቅዱስ ጰርሚና
      +ቅዱስ ኒቆላዎስ
      +ወንጌላዊው ሉቃስ
      +ቅዱስ ዮሴፍ
      +ቅዱስ ኒቆዲሞስ
      +ቅዱስ ያዕቆብ እሁሁ ለእግዚእነ
      +ቅዱስ አብሮኮሮስ
      +ቅዱስ ሮፎስ
      +ቅዱስ እስክንድሮስ
      +ቅዱስ ስልዋኖስ
      +ቅዱስ ሳንቲኖስ
      +ቅዱስ ኢዮስጦስ
      +ቅዱስ አክዩቁ (አጋቦስ)
      +ቅዱስ አፍሮዲጡ
      +ቅዱስ አንሞስ
      +ቅዱስ ገማልኤል
      +ቅዱስ አንዲራኒቆስ
      +ቅዱስ አናንያ
      +ቅዱስ ድርሶቅላ
      +ቅዱስ አቄላ
      +ቅዱስ አጴንጤስ
      +ቅዱስ አንደራኒቆስ
      +ቅዱስ ዮልያል
      +ቅዱስ ጰልያጦስ
      +ቅዱስ መርማርያን
      +ቅዱስ ኬፋ
      +ቅዱስ ኡርባኖስ
      +ቅዱስ ስጠክን
      +ቅዱስ አጤሌን
      +ቅዱስ አክሌምንጦስ
      +ቅዱስ ሄሮድያኖስ
      +ቅዱስ ጥርፌናስ
      +ቅዱስ ጠርፌስ
      +ቅዱስ አስከሪጦስ
      +ቅዱስ ሉቅዮስ
      +ቅዱስ ሱሲ

  • @sebsibeasefa348
    @sebsibeasefa348 Před 18 dny

    ዮሐንስ :ወንጌል : 3:-16-17 ወንድሜ : ወዴት ነህ ?

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb

    Tigrayn sitichefechef gin lemin zim alachu feriwoch silehonachu new esti liniteyikachu yeTigray hizb be7 ageroch bagegnut drone adrigew enditefa kaderegut endiet zim alachihu
    Sew zim kale esu tebabari new. Tigrayn orthodox Ethiopia kidalech tifat awigalech yih demo waga eyekefelech new ahunom Tigray enditigoda mengist eyesera new
    Yihun engi ethipoa befirhat Abiyn eyagelegele new.
    Tigray eskeahun dires ethiopoan alkadechim selam endihon yebekulua eyeserach new.

  • @user-jy3oy1pz4z
    @user-jy3oy1pz4z Před 9 dny

    ዖርቶዶክሣዊ፡ የሚለው፡ ቀርቶ፡ ተዋህዶ፡ ወደሚለው፡ ዓጠራር፡ ብታደሉ፡ ጥሩ፡ ነው።
    ዓውሮፓ፡ የፈለገውን፡ ይበለን፡ ዕኛ፡ ከዖርቶዶክሥ፡የበለጠ፡ተዋህዶ፡ ነን፡ ይህ፡ ይታወቅልን።
    ግሪክ፡ ዖርቶዶክሥ፡ ዕና፡ ዕኛ፡ የተለያየ፡ ጉዞ፡ ነው፡ የምንጓዘው
    . ....ሌላ፡ ያለወደድኩት፣ ቤተክርሥቲያንን፡ ካቴድራል፡ ዕያሉ፡ መጥረትን፡ ነው
    ዕኛ የተዋህዶ፡ ነን፡የ ካቶሊክ ዓደለንም፡ ካቴድራል፡ የካቶሊክ፡ የዓነጀሊካን፡ ሥያሜ፡ ነው።
    ካቴድራልን፡ ብዙ፡ ዕያለማመዳቹህን፡ ነው
    ....ዕንቁላል፡ ቀሥበቀሥ፡ በግሯ፡ ትሔዳለች፡ ዕንዲሉ፡ ቀሥ፡ በቀሥ፡ ተዋህዶን፡ ዕየሸረሸሩ፡ ካቶሊክ፡ ዐነጀሊካን፡የማደረግ፡ የተቀበረ፡ ነገር፡ ዓለ፡
    ሥለሖነም፡ በዘዴ፡መጀመሪያ ሥሞችን፡ ካቶሊካዊ፡ ማድረግ፡ ዓንዱ፡ ዕርምጃ፡ነው።
    ......ዛሬ፡ ዓባቶችን፡ዓቡን፡ ማለት፡ ተትቶ፡ ፓትሪያርክ፡ ዕየተባላ፡ ነው። የሚገርም፡ ነው፡ ዕራሥን፡ መክዳት፡ ይኄ፡ ነው
    ዒትዮጵያዊነትን፡ ዕየሸረሸረች፡ ዒትዮጵያዊ፡ ቀለምን፡ ዕያሥፋቁ፡ ቤትሥኪያኒቱ፡ ሥለ፡ ዒትዮጵያዊነት፡ ማንሣት፡ ዓትችልም
    ......ቤተክሥቲያን፡ መሔድ፡ ዓየጠላሁ፡ የመጣሁበት፡ ምክነያቶች፡ ሌላው፡ የሚከተለው፡ ነው።
    ዒትዮጵያዊ፡ ጥንታዊ፡ ሥዕላትን፡ ከየቤተሥኪያኑ፡ ግድግዳ፡ ዓንሠተው፣ የጣሊያን፡ ጎረምሣ የሠሩትን፡ ነጭ፡ የሖነች፣ፈረንጅ፡መሪያም፡ የፈረንጅ፡ ጌታ፡ መለጣጠፍ
    .....ዓለፎም፡ መላዕክ፡የፈረንጅ፡ መልክ፡ ይዞ፡ ተሥሎ፤
    .. ሠይጣን፡ ጥቁር፡ ሠው፡ ተደርጎ፡ ፈረንጁ፡ ጥቁሩን፡ ሢወጋ፡ ዕያየን፡ ነው።
    ....በቤተሥኪያን፡ በኩል፣ በጣሊያን፡ የተሠጠን፣ መልዕክት፡ የነጭን፡ የበላይነት፡ ዐንድንቀበል፡ ነው፤ ያም፡በረቀቀ፡ መንገድ፡ የተላለፈ፡ መልዕክት፡ ነው፤ መልዕክቱም፡ ያገራችንን፡ ገዳማዊ፡ ሥዕላት፡ ዐሥወጥተን፡ በምትኩ፡በፈረንጅ፡ የተመሠለ፡ ሥዕላት፡ዓሠለጠፈን፡
    ...ከጣሊያን፡ ወረራ፡በፊት
    ዒትዮጵያ፡ መፀሓፍ፡ ቅዱሥ፡ ነበራት፣
    ከጣሊያን፡ ወረራ፡ በውሓላ፡ ለሕዝብ፡ የተዳረሡት፡ መፀሓፍ፡ ቅዱሣት፡ግን ከእንግሊዘኛው፡ ከኪንግ፡ ጀምሥ፡ ባይብል፡ የተተረጎመ፡ ነበር፣
    የኪንግ፡ ጀምሥ፡ 80 ዓሓዱ፡ ያልሖነ፡66 መፀፍ፡ ብቻ፡ያለው፡ በውሥጡም፡ ከዕውነተኛው፡ የግዕዝ፡ መፀሓፍ፡ ቅዱሦች፡ ጋር፡ የሚጣረሥ፡ ያለበት፡ ነው።
    ለምሣሌ፡ሮሜ 8:34፡ በጥንታዊዉ፡ ግዕዝ፡ መፀሓፍ፡ ቅዱሥ፡ ላይ፡ የሚለው፦ ዕየሡሥ፡ ፈራጅ፡ ነው፡ ነው፡የሚለው፤
    ... 66ቱ፡ ግን፡፡በሮሜ 8:34 ላይ፡ ዒየሡሥ፡ ያማልዳል፡ ይላል፤
    ዒትዮጵያ፡ ጥንታዊ፡ ክርሥቲያን፡ ዕንዳልሖነቸ፡ሑላ፣ኬኒያ፡ ታትሞ፡ በመጣ፡ መፀሓፍ፡ ዒትዮጵያ፡ የግዕዙን፡ትርጎሜ፡ዕንድትተው፡ ተደረገቸ፡ መቼ፡ ነው፡ የምንነቃው
    .. .......
    .. ከ1928 ጣሊያን፡ ወረራ፡ በውሓላ፡ጣሊያን፡ በ5ዓመቱ፡ ዘመን፡ ውሥጥ፣ የቀበረው፡ ሥህተት፡ ትምህርት፡ ማየት፡ ዕንዴት፡ ዓቃታን፣
    .......
    ለምሣሌ፡ የፈረንጅ፡ ምሥላትን፣ መለጠፍ፤ ቤተሥኪያንን፡ ካቴድራል፡ ማለት፡ ዓቡኑን፡ ፓትሪያርክ፡ በማለት፡ዕሥከመቼ፡ በጠመመ፡ መንገድ ዕንቀጥላለን።
    ......ይህን፡ ቅሬታ፡ ቁጭት፡ ለዓቡኑ፡ ፅህፈት፡ ቤት፡ ዓድርሡልን
    .....

  • @MohammedAli-cd9go
    @MohammedAli-cd9go Před 12 dny

    ስለ ቅዱሳን ብሎ ምህረት የለም። ምሕረት የምናገኘው እነዚህ ሐዋሪያት ያመኑት የተከተሉትን ጌታ ማመንና መቀበል(ዮሐንስ 1:12) ነው።

    • @ETHlOPIA
      @ETHlOPIA Před 10 dny

      ለምን ትፀልያለህ ለገንዘብ ለሀብት ለምድራዊ ነገር? ፓስተርህ ፀልዮልህ አያውቅም? ተወው እሱንና የብሉዩን እንኳን ሳንጠቅስ ዮሐንስ 20፥23፣ 2ኛ ቆሮ 5፥20፣ ያዕቆብ 5፥14-16፣ ሐዋ 7፥60፣ 1ኛቆሮ 6፥1፣ ማቴዎስ 10፥40-42 አንብባቸው።
      ደሞ ልጠይቅህ በማመን ከሆነስ አጋንንትም ያምናሉ ያዕቆብ 2፥19 ይልቁንም ተንቀጥቅጠው ይገዙለታል ይላል ባመነ ከሆነ ለምን ከሲኦል አልወጡም ታዲያ??? አይ መ ና ፍ ቅ ከቅዱሳን ህብረት በገዛ እጃችሁ ቅርንጫፉን ወደ እሳት ራሳችሁን ትጥላላችሁ? እውነተኛው የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ መድሐኒዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ይድረስላችሁ። አሜን

  • @eshetuwondired7939
    @eshetuwondired7939 Před 21 dnem

    እባክወትን ሲጀምሩ ኦርቶዶክስአዊ ከሆኑ ይአብ ወልድ መንፈስቅዱስን ስም ጥራልንና አማትበህ ጀምር የበለጠ እድናዳምጥህ ?

  • @abbaftawbaye880
    @abbaftawbaye880 Před 3 dny

    12.ቱ ደቀ መዛምርት ናቸው። እነዚህ ተመረጡት፣ በጌታ በየሱስ ነው ። ሐዋርያት ግን በደቀ መዛምርት፡ የመረጡ ናቸው ።

  • @alexoawol
    @alexoawol Před 15 dny

    የተገለበጠ መስቀል አለ??????? የአንዱ መስቀል ተገልብጦአለ ለምን ይሁን ????

    • @tsitsi8906
      @tsitsi8906 Před dnem

      እንደ ጌታዬ መሰቀል አይገባኝምና ዘቅዝቃቹ ስቀሉኝ ብሎ ነው😢

  • @AmanuelKibruyisfa
    @AmanuelKibruyisfa Před 8 dny

    Amen

  • @sebsibeasefa348
    @sebsibeasefa348 Před 18 dny

    ዮሐንስ :ወንጌል : 3:-16-17 ወንድሜ : ወዴት ነህ ?

  • @user-um8ri9ym6z
    @user-um8ri9ym6z Před 21 dnem

    Amen