"ጌታ ሆይ ወደ ማን እንሄዳለን?" ዮሐ 6፥68 - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ I "Lord, to whom shall we go?" - Dn Henok Haile

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 10. 2022
  • በዚህ ቻናል የሚለቀቁ መንፈሳዊ ትምህርቶች እንዲደርስዎ #subscribe #like #share #comment ማድረግ አይርሱ።
    #henokhaile @Dnabelkassahun
    #የዚህ_ቪዲዮ_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_የዩቲዩብ_ቻናልዎ_እንዳይዘጋ_አይልቀቁት

Komentáře • 325

  • @masreshamihret-iw3db
    @masreshamihret-iw3db Před rokem +17

    አንተ እግዚአብሔር ጥበቡን የገለፀልህ ውድ የቤተክርስቲያን እንቁ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @kinettibebu7076
    @kinettibebu7076 Před 3 dny +2

    Amennnnnnnnnnnn kale hiwote yasamalen mamarachin

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Před 4 měsíci +2

    ቃለ ሂወት የስምዓልና 🇪🇷❤️🙏🇪🇷🙏❤️🙏🇪🇷❤️

  • @user-xj4zi7di7b
    @user-xj4zi7di7b Před 3 dny +1

    አሜን፫ መምህር ቃለ ሕይወተ ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫⛪❤🙏

  • @user-yp7bd1ng3t
    @user-yp7bd1ng3t Před 2 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ድንቅ ትምህርት ነዉ❤❤❤❤❤

  • @derejeabdissa7512
    @derejeabdissa7512 Před měsícem +1

    ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ በጣም ይወደሃለሁ

  • @meseretworkuhmikael1869
    @meseretworkuhmikael1869 Před 2 měsíci +2

    መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥህ ያኑርልን

  • @ArsemaHaftu-op3dy
    @ArsemaHaftu-op3dy Před 23 dny +1

    በእውነቱ ድንቅ መምህር😊❤ ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @user-hw4rc5cb9u
    @user-hw4rc5cb9u Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው

  • @user-vt9ib5hk3o
    @user-vt9ib5hk3o Před 4 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ❤

  • @meseretwoaldegorgis5906
    @meseretwoaldegorgis5906 Před rokem +9

    ኦርቶዶክስ ምን ጎደለባት ለመምህራችን አድሜ ጤናዉን ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ

  • @user-yq1tm4xg4o
    @user-yq1tm4xg4o Před rokem +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።አሜንንንአሜንንንአሜንንንየሰማንውንሁሉቦናችንያሳድርብንስለሁሉምነገርእግዛብሄርይመስገን💒💒💒💒💒💒💒❤❤❤❤👌👌🙏🙏🙏

  • @senait4852
    @senait4852 Před rokem +1

    Wow amesgnalw henok

  • @user-eb2yq2ni6s
    @user-eb2yq2ni6s Před rokem +11

    ቃል ሕይውት ያስማልን መምህራችን የሰማንው ለሕይውት ያድርግልን አሜን ፫

  • @zemaritfasikatube587
    @zemaritfasikatube587 Před rokem +14

    ድንቅ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 Před 11 měsíci

    Amen(3)💒🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒🤲🤲🤲🙌 Qaliyootii samalee ye timituu Amen Amen Amen💒🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 Před rokem

    Kale Hiwet yasemalen Egziabher tsegawen yabezalen

  • @aynalemhailu7283
    @aynalemhailu7283 Před rokem

    Amen Amen Amen qalhiwot yasemalen menfes qidusen yawarselen edimena xena yesxelin memirachen tsegawun yabzalin

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před rokem +7

    ፈጣሩ፣ለመምህራችን፣ቃለህይወትያሰማልን፣እረጅም፣እድሜከጤናጋር፣ይስጥልን።

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 Před rokem +8

    እግዚያብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před 10 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤🤲

  • @biskut6932
    @biskut6932 Před rokem +4

    የነወዌንምህረት እንሻለን እና መረን ማረን

  • @biskut6932
    @biskut6932 Před rokem +6

    ጌታ ሆይ ኢትዮጵንና ሀይማኖታችንን ጠብቅልን ኦርቶዶክስ ሀገር ነች ከእብሪተኞች ጠብቃት አሜን

  • @silenatsilenat1551
    @silenatsilenat1551 Před rokem

    Kale hiwet yasemaln memher

  • @hayatbeautiful9969
    @hayatbeautiful9969 Před rokem

    Kalehiwot yasemalin memihirachin amen amen amen

  • @selamtube7601
    @selamtube7601 Před rokem +7

    እጅግ ድንቅ ትምህርት ነዉ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mgbest6942
    @mgbest6942 Před rokem +60

    ፈጣሪ ለመምራችን ርጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።

  • @luciahaile3713
    @luciahaile3713 Před rokem

    Qale hiwet yasemalen rejm edmie ysteh

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 Před 6 měsíci

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Před 7 měsíci

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን🙏🙏

  • @sennaaofii2059
    @sennaaofii2059 Před 3 měsíci

    Qale Heyewat yasamalen Wandemachen

  • @almazeyilake9965
    @almazeyilake9965 Před rokem

    Abatachine edemana tana ysetelne🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @FikrteFikrteTadese-ub5ut
    @FikrteFikrteTadese-ub5ut Před 8 měsíci

    Ameen Ameen Ameen qalhwotini yasemalin mamihrachin Egzabiheri Amlki stega berktuni yadililni

  • @Zet2023-fs1tt
    @Zet2023-fs1tt Před měsícem

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰመልን

  • @ashiaashia7169
    @ashiaashia7169 Před rokem +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @eledanayekidyelegi759
    @eledanayekidyelegi759 Před rokem +11

    አሜን አሜን አሜን እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን! ለተመራቂዎችም እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ቸሩ መድሀኒያለም! እኛንም የሰማነዉ በአደበታችን ያሳድርብን

  • @user-es2hl5og4k
    @user-es2hl5og4k Před rokem +6

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በጸጋው ይጠብቅልን 🥰🙏🥰🙏🥰 የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን🙏🥰

  • @mieriweldab4129
    @mieriweldab4129 Před rokem

    Amen amen amen kale Hewett yasemaln

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před rokem +2

    ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ የተወደድክ መምህራችን 💕💕💕

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před rokem +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱ ራጉኤል ሥለ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብዪት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀያማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ናኩተ ላአብ ሥለ ቅዱሥ ፋሥለደሥ ሥለ አባ ዪሥጦሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አባ ጨጌ ይሀንሥ ሥለ አባ ገርማ ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አቡነ እሥትንፍሠ ክርሥቶሥ ሥለ አባ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ አሮን ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት እባ መሪና ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም እንተ እፍረት ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ሣቀውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ ሥለ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜው ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @mekdi8871
    @mekdi8871 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Saint778
    @Saint778 Před rokem +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏 ልብ የሚነካ ትምህርት/ ጌታ ሆይ ወደማን እንሄዳለን አንተ የ ዘላለም ቃል አለህ

  • @dehinagebretsadik4361
    @dehinagebretsadik4361 Před rokem +1

    Amén amén amén

  • @birtukanayele4703
    @birtukanayele4703 Před rokem +2

    ቃለህሂይወት ያሰማለን

  • @TsehayeMeles-cc7wx
    @TsehayeMeles-cc7wx Před 7 měsíci

    Kale hiwet yasmaln memhri
    Orthodoxe lezelalem tnur gn ene sllew cheru get mdhanitachen tebakiyachen eyesus krstos alelsh alfaw ena omigaw 🙏🙏🙏 Ethiopia tbklen

  • @asther503
    @asther503 Před rokem +1

    ቃል ህወሃት ያሰማን መምህር ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በውነቱ የልቤን የውስጤን ነው ያስተማሩን

  • @user-gh4nr6os5i
    @user-gh4nr6os5i Před rokem +3

    ለመምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ያገልግሎት ግዜህን ያርዝምልን አሜን፫

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Před rokem +14

    ውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ቸሩ እግዚአብሔር❤

    • @betitube1185
      @betitube1185 Před rokem

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @teriteri2157
    @teriteri2157 Před rokem

    Amen Amen Ameen

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před rokem +3

    Amen amen..amen..kalat hiwet yasemaln memhrachin bewune yderegln tegawun..yabzalh...bedme..betena..ytebkln

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v Před rokem +6

    መምህር ከዚህበላይ ምቾት ከዚበላይ ወበት አላየንም በአለም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤት ብቻ ነው ሁሉ ነገር ❤❤🥰🥰🥰ክበሩልን እረጅም እድሜ ለመምህሮቻችን ተመራቂዎች እንኳን ደስስስ አላችሁ መልካም የአገልግሎት ዘመን❤❤❤

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před rokem +6

    በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልባችን ያሳድረው አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb Před rokem +39

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!! እግዚአብሔር ካለህበት ቦታ እንዳያወርድ ይርዳህ!!! ሁሌም ጥንቁቅ ነህና ኃጢያት ወግቶ እንዳይጥልህ ይጠብቅልን!!!

  • @mengistugetnete4165
    @mengistugetnete4165 Před rokem

    Memhre kalehiwot yasemalin!!!

  • @LiulShibru
    @LiulShibru Před rokem

    qale hiwetin yasemalin memihr

  • @user-od4iw1ve4c
    @user-od4iw1ve4c Před 7 měsíci

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን 🙏🙏🙏

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Před rokem +29

    ለውድ መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን ክርስቶስ እድሜ ከጤና ያድልልን
    🙏❤️😇 ለኛም የሰማነውን ቃል ለህይወት ያድርግልን!

  • @betelihemwereta2268
    @betelihemwereta2268 Před rokem

    Amen 🙏

  • @user-vy8wk8td8f
    @user-vy8wk8td8f Před rokem +13

    ቃል ህይወት የስመዐልና እግዚአብሔር ኣምላኽ ፀጊኡ የብዘሐልካ ድያቆነይ ዝተምሃርናዬ ኣብ ተግባር ክነውዕል እግዚአብሔር ኣምላኽ ይደግፈና ✝️

  • @mezerberha5269
    @mezerberha5269 Před rokem

    ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አማን

  • @gdu5557
    @gdu5557 Před 9 měsíci

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን የብዛልህ❤

  • @user-sf6ng9wt1i
    @user-sf6ng9wt1i Před rokem +5

    በእውነቱ በእርስዎ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን አምላከ አበው ይክበር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ጸጋውንም ያብዛልዎት ለእኛ ሰሚ አስተዋይ ልቦናን ያድለን በእውነቱ የእኔን ታሪክና ኑሮ ያስተማሩልኝ መሰለኝና ተመስጨ ነበር የማዳምጠው እንደጣፈጠኝ አለቀ

  • @hirutnebyu7628
    @hirutnebyu7628 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለህውትን ያሰማልን

  • @Learningmedia7328
    @Learningmedia7328 Před rokem +9

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem +3

    *_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻
    *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃
    *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾

  • @yosfyosf1325
    @yosfyosf1325 Před 7 měsíci

    ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @sgxgfdhfg4116
    @sgxgfdhfg4116 Před rokem

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ እደሜ ጤና ይስጥልን

  • @abyssinianeagle8993
    @abyssinianeagle8993 Před rokem +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን ለመለወጥ ያድርግልን! የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @bini1623
    @bini1623 Před rokem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ameenaameena4364
    @ameenaameena4364 Před rokem

    Amen.amenamen

  • @mohammad-kj1ht
    @mohammad-kj1ht Před rokem +3

    ወንድሜ ቃለ ህይዉት ያሰማልን እንኛም የሰማነዉን 30 60 100 ያማረ ፋሬ እንድናፈራ ያድርገን

  • @romanbelew260
    @romanbelew260 Před rokem

    አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @user-ls1yn3ku1c
    @user-ls1yn3ku1c Před rokem +6

    እንቁ መምህራችን ❤

  • @user-fk8tf1gl9t
    @user-fk8tf1gl9t Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před rokem +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @TAMENEADISU
    @TAMENEADISU Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @adonaygebre7593
    @adonaygebre7593 Před rokem

    Kale hiwote yasemalene

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Před rokem +4

    ቃለሂወት ያሰማልን ወደገጠሩም እየሄዳችሁ ወጌልን ስበኩ🌹🥀❤️

  • @user-hd3yc6jx9m
    @user-hd3yc6jx9m Před 5 měsíci

    ቃል ህይወት ያሰማልን ❤

  • @teriteri2157
    @teriteri2157 Před rokem

    መ ምህረ እግዚአብሔር ይባረክህ

  • @meaza8754
    @meaza8754 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 👏❤️🌹

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 Před měsícem

    አሜን❤❤❤❤

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před rokem

    ለመምህራችን. ቃለ ህይወት. ያሰማልን !

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Před rokem +130

    የኦርቶዶክስ መልካም ወጣት እንደዚህ ወንጌልን ፍትፍት አድርገው ያስተምሩናል እንማራለን የዘላለም ህይወትን ለመቀበል የበቃን ያድርግን የህወይትን ቃል ለመስማት ያብቃን መምህር እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 Před rokem +1

      ስንት ትምህርት ተምሬአለሁ ግን ምንም አልተቀየርኩም

    • @firaolahmed153
      @firaolahmed153 Před rokem +1

      Amennn

    • @tarikuaengida1131
      @tarikuaengida1131 Před rokem +6

      @@mebrhitgebrehawya7254 ሁሉን የሚያደርገው እግዚአብሔር ነው የኛ ድርሻ በርትተን መፀለይ መፆም እና መስገድ ነው ከፆምን ከሰገድን የማይፈርስ ግንብ የለም በርቱ ወገኖቼ

    • @bizuneshameha8991
      @bizuneshameha8991 Před rokem +2

      @@mebrhitgebrehawya7254 ችግሩ ካንቺ ነው ።መስማት ብቻ ሳይሆን ዋናው መተግበሩ ነው።እስኪ ለመተግበር ሞክሪና ለውጡን ታይዋለሽ

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 Před rokem

      @@bizuneshameha8991 እኮ ተግባር አይደለም መፈፀም ያቃተኝ

  • @selamtesfaye5962
    @selamtesfaye5962 Před 7 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @user-jo9xm8kb6r
    @user-jo9xm8kb6r Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ቃል ህይወትን ያሰማልን😢😢😢

  • @tsiyonzarehun4089
    @tsiyonzarehun4089 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራች

  • @asterteklearegay9938
    @asterteklearegay9938 Před rokem +18

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ተመራቂዎችም እንኳን ደስ አላቹ በቤቱ ያፅናቹ የሰፈሬ ደብር ቅዱስ ገብርኤል አንተ በያለንበት ጠብቀን !!

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @meronk7896
    @meronk7896 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @tsosenataddesse986
    @tsosenataddesse986 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @MokeMengestu
    @MokeMengestu Před 2 měsíci

    ቃለዪት ያሰማልን

  • @tes.a
    @tes.a Před rokem

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!

  • @tsigereda124
    @tsigereda124 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MimiMimi-ds1nu
    @MimiMimi-ds1nu Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @rahealraheal1881
    @rahealraheal1881 Před rokem +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜንን ቃለ ሂወት የስምዐልና ክቡር መምህርና😍😍😍

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 Před rokem +2

    Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Mahmerachen

  • @user-ss9vh6uc1g
    @user-ss9vh6uc1g Před rokem

    እውነት መምህር ማስተዋልን ያድለን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር