ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም +++ በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 02. 2020
  • © Kiduel has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. All rights reserved to Kiduel.
    ++++
    -- CZcams ላይ ፈልጋችሁ ያጣችሁት መዝሙር ወይም ስብከት ካለ፣በkiduel@gmail.com ይጻፉልን።
    -- በተጨማሪም እዚህ መዝሙር ላይያሎትን ማንኛውም አስተያየት ከታች ባለው Comment ቦታ ላይ ይጻፉት።

Komentáře • 77

  • @user-eq8zs4ez5n
    @user-eq8zs4ez5n Před rokem +1

    ስለ ቅዱስ ቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር. ይመስገን በእውነት መምህራችን. መምህር ዳቆን ሀይሌ ቃለ ሂወት ያሠማልን. የማቱሳላ እድል ይስጥህ.

  • @tizitat658
    @tizitat658 Před 2 lety

    Amen Amen Amen kale hiywet yaseman

  • @user-hh9df8cf4r
    @user-hh9df8cf4r Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ዲያቆን ሔናክ ሀይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አምላከ ቅዱሳን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በሰማነው 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እድንሆን አምላከ ቅዱሳን ይርዳን

  • @user-op5yx7mx6u
    @user-op5yx7mx6u Před 2 lety

    amen amen amne kale hiyiwetin yasemalen memehirachinntsgawen yabizalen be edime be tena yanurilen

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +14

    እንኳን ለአቢይ ፆም ሁለተኛ ሳምንት በሰላም አደረሳችሁ ለፆመ ቅድስት በዛ ላይ ዛሬ 23 የአደዋ በአል ነውዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-xq2pi6sv9y
    @user-xq2pi6sv9y Před 3 lety

    አሜን ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @zubaraxuabara9766
    @zubaraxuabara9766 Před 3 lety

    AMEN.AMEN.AMEN

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 Před 3 lety

    Amen 🙏!!! QHY!

  • @hananh7131
    @hananh7131 Před 3 lety

    Amen Amen Amen

  • @amenyeshtey6351
    @amenyeshtey6351 Před 4 lety +24

    ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን ውድ ወንድማችን ቃለ ሒይወትን ያሰማልን ርሰተ መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን ፅጋ በረከትን ያብዛልህ!!!
    ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ሰሙ ይክበር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 Před 3 lety

    አሜንንን እግዝአብሔር ይመስገን

  • @amharicbooks7381
    @amharicbooks7381 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Před 4 lety +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ግሩም መምህሬ የማቱሳላ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንክ እግዚአብሔር ይባርከዉ !

  • @muuzgebremariam6756
    @muuzgebremariam6756 Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @bertukanbertukan4214
    @bertukanbertukan4214 Před 4 lety +2

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን መምህር ሔኖክ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @frehiowtgetachew6422
    @frehiowtgetachew6422 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ቃሉ የከበረ የተመሰገና ይሁን ለመምራችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @kalmaatouk7495
    @kalmaatouk7495 Před 3 lety

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @eyulove9860
    @eyulove9860 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም የሰማነው ቃል በልባችን ሰሌዶ ያኑርልን

  • @user-xd3wm5rd3k
    @user-xd3wm5rd3k Před 4 lety +4

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን፫

  • @user-we2nh6sm5s
    @user-we2nh6sm5s Před 4 lety +4

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ውዱ መምህራችን

  • @winhabesh2990
    @winhabesh2990 Před 4 lety +1

    እንደት ልግለጽህ ከልቤ አከብርሃለው ለ እኔ የተላክህ ነው የመሰለኝ መዳህኔአለም እድሜ ይስጥህ

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-lr7lc3kg7n
    @user-lr7lc3kg7n Před 3 lety

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 4 lety +3

    የቃሉ ባለቤ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመሰገን ✝️ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥ ፀጋውን ያብዛልህ ምሰጣቸው ትምህርት እጅግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር እንዳ አንተ የሁኑ መምህራን ያብዛልን አገራችንን ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን ፆማችንን የበርከት ይሁንልን አሜን 💠አሜን 💠አሜን 💠🤲🤲🤲⛪️💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️🌺🌺🌺

    • @dimlaa2679
      @dimlaa2679 Před 4 lety

      በእውነት የህይወት ቃልን ያሰማልን ውድ ወድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜንንን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg Před 4 lety +1

    Amen amen amen kale hiwet yasemalln egziyabhar erejim edme ena tena abzto ystlln wndmachn yagellglot zemen ybark

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia2905 Před 4 lety +1

    ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣው ቃል እንጅ በእንጀራ ብቻ አይኖርም #ማቴ 4:1-4 የህይወትን ቃል ያሰማልን የእኛ ተወዳጅ መምህር አንተ ሁሌም የሁላችንን ጥያቄ ትመልሳለህ ምን ልንል እንደምችል እየነገርከን በዛው ትመልስልናለህ ኑርልን

  • @semuyemariamlijyemariamlij2578

    Kale hiwot yasemalin edme ke tsga alelilen

  • @samj1463
    @samj1463 Před 4 lety +2

    አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በድመሠ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hanagashaw8292
    @hanagashaw8292 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ይሠማልን መምህራችን ። kiduel እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱ።

  • @helenhabtemichal1154
    @helenhabtemichal1154 Před 3 lety

    Rejem edenana tena yesteh

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 Před 4 lety +2

    አሜን ፫ በእውነት ለወድማችን ለዳቆን ሄኖክ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኤል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tegetegu1433
    @tegetegu1433 Před 3 lety

    Kale hiwot yasemalin Mameherachen

  • @muhammadsajid-sj5nr
    @muhammadsajid-sj5nr Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen kale hiwet yasmalen

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 2 lety

    🌹 EgiziAbiher yimesigen 🌹

  • @user-fg8xe9wr1w
    @user-fg8xe9wr1w Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማናውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @yeneneshalmeyehu9543
    @yeneneshalmeyehu9543 Před 4 lety +2

    Amen amen amen 💒✅✅✅

  • @koigatu8504
    @koigatu8504 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @user-lt7wi1el9p
    @user-lt7wi1el9p Před 4 lety +1

    enamsgenalen wadmacn emabetey mareyam atelyh 🙏🙏🙏

  • @aschalechderbe8971
    @aschalechderbe8971 Před 4 lety +2

    Amen amen amen kale hiwet yesmalena ❤️🙏❤️ abetu endechernteh maren yekerta belen 😭😭😭

  • @user-pj7mh1uo8r
    @user-pj7mh1uo8r Před 4 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ስብከትህ ከምንም በላይ ይመቸኛል !!!እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን አሜን አሜን

  • @user-cb7jp7cf6l
    @user-cb7jp7cf6l Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @yeenalmethio9791
    @yeenalmethio9791 Před 4 lety +1

    Ameen Ameen Ameen Qalhiyot yasmalin

  • @user-ho6px5lg4v
    @user-ho6px5lg4v Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችንም መምህሬም ቃለ ህይወት ያስማህ ነገ አዳምጠዋለዉ በሰላም ያሳድረኝ ፈጣሪ

  • @user-xd1dj5dk1u
    @user-xd1dj5dk1u Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማል ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሄር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @alemtsehaybekele4666
    @alemtsehaybekele4666 Před 4 lety +1

    አሜን! እግዚአብሔር ጨምሮ ፀጋህን ያብዛልህ

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Před 3 lety

    አሜን 🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልህ❤🌹❤

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @almazarega8629
    @almazarega8629 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃልህይወትን ያሰማልን

  • @user-nc4vu2nn4n
    @user-nc4vu2nn4n Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋዎት ያብዛልን

  • @kool8967
    @kool8967 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክ እግዚያብሔር ይመስገን

  • @user-ob5ov4mm4f
    @user-ob5ov4mm4f Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን እመብርሃን በድሜ እና በጤና ታቆይልን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @user-nl6sn2yf2c
    @user-nl6sn2yf2c Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 4 lety

    አሜን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @azebtufa8535
    @azebtufa8535 Před 4 lety

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመንክ በቤቱ እንዳገለገልክ ይለፊ እኛንም በቤቱ ያፅናን አሜን

  • @user-cs1qf8ej1e
    @user-cs1qf8ej1e Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫

  • @user-lf3wz1ex3n
    @user-lf3wz1ex3n Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክክ መምህራችን
    ባንተ እድሮ ያስተማረን ልውል እምላካችን
    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @malkmemahan854
    @malkmemahan854 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-yt1xw3kd9d
    @user-yt1xw3kd9d Před 4 lety

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የምታስተምርበት መንገድ በጣም ነው ደስ የሚል በመሀል የምተቅሳቸው ስለ እውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያስድርልን ።ታድላ አንተን ያገኘች

  • @user-jz8rb4gd4t
    @user-jz8rb4gd4t Před 4 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ወድማችን

  • @towahdotube9866
    @towahdotube9866 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Yosef-vd1zl
    @Yosef-vd1zl Před 3 lety

    ግሩም ነው። ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 Před 4 lety +2

    Amen Amen Amen qale hiwet yasemaln🙏🙏🙏

  • @rigbezesolomonorthodoxtewa363

    Amennn....kalehiwet yasemalin

  • @samerikerstiyan2052
    @samerikerstiyan2052 Před 4 lety +2

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ተወዳጄ❤❤😍

  • @dagmawitsegaye3846
    @dagmawitsegaye3846 Před 4 lety

    Amen

  • @qedamesemaet7582
    @qedamesemaet7582 Před 4 lety

    Amlak xega bedibe xega ystih

  • @erimendetom1356
    @erimendetom1356 Před 4 lety +1

    ✝️✝️✝️💒💒💒💪🏿💪🏿💪🏿

  • @AGAPEERI
    @AGAPEERI Před 4 lety +2

    ዛሬ ሁሉ የሰለጠነበት ግዜ ስለ ሆነ ድምጹ ብስታካከል ጥሩ ነበር።

  • @dagimjaja1644
    @dagimjaja1644 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ቃሉ የከበረ የተመሰገና ይሁን ለመምራችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @bereraagsa5354
    @bereraagsa5354 Před 4 lety +2

    Amen Amen Amen

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @asamiasami6108
    @asamiasami6108 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን