ክረምትም ነበረ +++ የዲያቆን ሔኖክ ሐይሌ ስብከት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 08. 2019
  • © Kiduel has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. All rights reserved to Kiduel.
    Copyright ©2019: Kiduel
    Listen and share with friends and family! Thank you!
    ++++
    -- CZcams ላይ ፈልጋችሁ ያጣችሁት መዝሙር ወይም ስብከት ካለ፣በ kiduel@gmail.com ይጻፉልን።
    -- በተጨማሪም እዚህ መዝሙር ላይያሎትን ማንኛውም አስተያየት ከታች ባለው Comment ቦታ ላይ ይጻፉት።
    -- አዲሱ የ Kiduel Facebook ገጽ Like በማድረግ ይተባርበሩን - Click here: goo.gl/CnZrMQ
    ---------------------------------------­­-
    « L I N K S »
    Subscribe: goo.gl/cLLTU7
    Facebook: goo.gl/CnZrMQ

Komentáře • 90

  • @user-pv5vu8og2j
    @user-pv5vu8og2j Před 4 lety +3

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ዉድ እንቁ የተዋህዶ መምህራችን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 4 lety +2

    Amen amen amen , Egziabhuer Yemesgen .Le Memhurachen Be Ewenet Kill Hiwot Yasemalen . Be Edmey Be tenaewe Be Segawe Abzeto Yetebekelen. Sele Kalu Ye Egziabhuer Semu Yetemesgen Yehune ...Amen Egziabhuer Amlake Lebonachenen Yaberalen..Ye Abatochachen Redeate Yedereben.Amen amen amen !!!

  • @user-gw4he6tl4e
    @user-gw4he6tl4e Před 4 lety +5

    ኣሜን ፫ ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ኅያሉ ኣምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏 🙏 🙏

  • @henokfseha8164
    @henokfseha8164 Před 3 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋው ያቡዛልህ ሂወት የምያለመልም የተነገርው ፈጸምት ያርገን።

  • @ketselagiorgis172
    @ketselagiorgis172 Před 4 lety +9

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እንደዚህ ደስ በሚል በሚገባን አስተምሮ እንድታስተምረን የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ፅጋው ተስጥቶሃል አሁንም እመቤቴ የ አንድዬ እናት በሄድክበት ትከተልህ ትምህርቶችህ ሁሉ ልብን ያረሰርሳል በርታልን

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 Před 5 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ሰማያዉይ መንግስትን ያውርስልን አሜን
    እኛም በሰማነው 30 60 100 ያማረፍሬ የምራፈራ ያድርገን አሜን

  • @user-hk9on2rn2s
    @user-hk9on2rn2s Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-nl6sn2yf2c
    @user-nl6sn2yf2c Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-tf5pm7cx6e
    @user-tf5pm7cx6e Před 3 lety +1

    ቃለሒወት ያሠማልን መምሕራችን የምታገለግልለት እድሜ ይሥጥሕ

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 Před 5 lety +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እኝም የሰማነውን በልባናችን ያሳድርብን ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 5 lety +5

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደብረ ታቦል አደረሳችሁ ያመት ሰዉ ይበለን እግዚያብሔር ቤተ ክርስቲያንን ይጠብቅልን አገራችን ሰላም ይሁንልን

    • @user-jk7oq3lj1b
      @user-jk7oq3lj1b Před 5 lety +1

      አሜን

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 Před 5 lety +1

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት ክብር ምስጋና ይድረሰው ለስተማሩን እድሜጤና ይስጥልን

  • @user-lf3wz1ex3n
    @user-lf3wz1ex3n Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ፅጋ ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @gdeygabre8720
    @gdeygabre8720 Před rokem

    Amen amen amen kalehewet yasemalin kubur memhirachin 🙏🙏🙏💒💒💒

  • @wudasetube.3
    @wudasetube.3 Před 5 lety +8

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ ፀጋ ይጠብቅልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ድንቅ ትምህርት ነው

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 Před 3 lety +1

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን !

  • @henasarah9582
    @henasarah9582 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን ተስፋ መግት ስምልያትን ያውርስልን!!!

  • @saronsaron7807
    @saronsaron7807 Před 5 lety +7

    ቃለህይወት ያሠማልን መምራችን በእውነት አምላክ እዴሜ ይስጥልን አሜን

  • @sabakebede3354
    @sabakebede3354 Před 4 lety +1

    ተባረክ ወድሜ በእድሜ በፀጋው ያቆይልን

  • @user-lt7wi1el9p
    @user-lt7wi1el9p Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን መምህር አዛኝቷ ፀጋህን ታብዛልህ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hielenyemaryamlij6998

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር ፀጋው ያብዛልህ

  • @user-jk7oq3lj1b
    @user-jk7oq3lj1b Před 5 lety +21

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር የሰማነውን በልባችን ያኑርልን ለመምህሮቻችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @tigistadane8423
    @tigistadane8423 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 Před 3 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ይችን ብቻ ትምርት ሰሰምተን አንቀየር የመምራችን ትምርት አጥንትን ሰርስሮ የሚገባ ነው አግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የሰማነው እንለወጥበት ይህ ውነትም ንፁህ ከእግዚአብሔር የተላከልን ነውበሚገባን መልኩተምረናል እንጠየቃለን ሰምተን አንተግብረው አደራ ዘመዶቼ አንዲህ አይነት እድል አይገኝም በቤተችን ቁጭ ብለን አየ ሰማን. ነገ እንጠየቃለን አደራ አደራ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +3

    የሰማነውን ቃለ 30 60 100 ያማረ ፍሬ አፍርተን ሌሎችን ደግሞ ለማስተማር የሰማነውን ቃለ በልቦናችን ላይ ይጻፍልን ጌታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንኳ ለመጥመቀ ዮሐንስ ለጥምቀት በአል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል የአመቱ ሰው ይበለን ቀን ጥር 7/ 4ኛ ወር 2012 ኢትዮ
    1 16 2020

  • @user-ny3bd1rw8u
    @user-ny3bd1rw8u Před 3 lety +1

    ለመምህራችን ቃለህወት ያሰማልን

  • @tadesseliyafantahun8958
    @tadesseliyafantahun8958 Před 4 lety +1

    Kale hawete yasmalen memer 🙏🙏🙏✝️✝️✝️yemesgen orthodoxy bemehoneya dengele mariyame keber lanche

  • @senayetsenayet6523
    @senayetsenayet6523 Před 4 lety +4

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @maaziyerayaliji686
    @maaziyerayaliji686 Před 5 lety +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏

  • @tigestbisrat3111
    @tigestbisrat3111 Před 4 lety +2

    Kalhiwot yasemallen memherachen emberhan tetbekellen Amen Amen Amen

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 Před 4 lety +3

    ተባረክ ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 5 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 Před 5 lety +8

    አሜን አሜን አሜን
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @maazalogose6999
    @maazalogose6999 Před 4 lety +3

    waqaayootikiisekoot.baakani.jiruute.negaa.qalahyoote.yasamalin.amenamen.amen

  • @henoktademe1491
    @henoktademe1491 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን(3)

  • @koigatu8504
    @koigatu8504 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zenebeshneby9485
    @zenebeshneby9485 Před 4 lety +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-qi9wz7ch5o
    @user-qi9wz7ch5o Před 5 lety +3

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሰተ ሰማያትን ያውርስል አሜን

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk5626 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ🙏🙏🙏❤💕💕💕

  • @user-jz8rb4gd4t
    @user-jz8rb4gd4t Před 5 lety +5

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ወንድማችን

  • @nabuteyimer8733
    @nabuteyimer8733 Před 4 lety +5

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን!

  • @fekar3559
    @fekar3559 Před 4 lety +4

    Hi how are you? god bless you orthodox and Ethiopia people love you so much

  • @betty7079
    @betty7079 Před 4 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን!! የውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው።

  • @user-lk4qw9zb9i
    @user-lk4qw9zb9i Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @mekedesadane9663
    @mekedesadane9663 Před 4 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @tube-er9rf
    @tube-er9rf Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አምን ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene8205 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወትን ያሰማልን መሞህራችን

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 Před 5 lety +3

    Amen Amen Amen qale hiwet yasemaln

  • @aresammairyim7172
    @aresammairyim7172 Před 5 lety +3

    ቃለሂወት ያሰማልን
    አሜን ፫

  • @zufanyeetewahedolij806
    @zufanyeetewahedolij806 Před 5 lety +3

    አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 Před 4 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @etheethe4338
    @etheethe4338 Před 4 lety +4

    Amennnnnnn kale hiwot yasemalen egzabeher ye agalgilot zabenihen yibarkilen

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Před 2 lety

    ሰላም የሚሰጥ ወንጌል ነው ያካፈልከን እግዚአብሔር ይባርክክ

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi Před 5 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አማን

  • @jjyy7012
    @jjyy7012 Před rokem

    አሜን አሜን አሜንንንን

  • @mahiletselemon1672
    @mahiletselemon1672 Před 5 lety +3

    Amen kalehiwot yasemalin wendimachin

    • @romanghandour1512
      @romanghandour1512 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን

  • @samueldemeke9805
    @samueldemeke9805 Před 5 lety +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማህ

  • @lidiyaasfaw9375
    @lidiyaasfaw9375 Před 3 lety

    Amen waqayo jirenya Barbaraa sihaa dhagesisu

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 Před 5 lety +4

    ቃለ ህወት ያስማልን እናመስግናለን መምህራችን

  • @hm3183
    @hm3183 Před 5 lety +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን አሜን

  • @girmamamo3159
    @girmamamo3159 Před 4 lety +2

    Amen KAle Heyotin Yasemalin!!!

  • @binibakos1342
    @binibakos1342 Před 4 lety +1

    Kal hiwet yesemaln deacon
    You are my inspiration

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @zamzamalk9864
    @zamzamalk9864 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችን

  • @waaqayyootikseekootibakkah1831

    Ameeeen Ameeen Ameeeen ✝✝✝💒💒🌹🌿🌿💐🌼
    Kalewotin 😍🙏💒🌹🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿 yasemalin wandimachin DN henok Egzhaber yebark.

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 Před 3 lety

    እግዝአብሔር ይመስገን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን

  • @tegistmallasee6805
    @tegistmallasee6805 Před 3 lety

    Amena amena amena qalehiewate yasemalena

  • @takifisseha2278
    @takifisseha2278 Před 3 lety +1

    Egezabeheren yemesegen

  • @almightlord1579
    @almightlord1579 Před 4 lety +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማን

  • @user-up5yk1pt2z
    @user-up5yk1pt2z Před 5 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 Před 3 lety

    አሜንንንንንን

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Před 5 lety +2

    Ql heywot yasmaln yesmanewun belbonachen yasaderben

  • @fkrtabitiy9117
    @fkrtabitiy9117 Před 3 lety +2

    ሀይልልልልልልልል

  • @halimahalima8292
    @halimahalima8292 Před 2 lety +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @miratfaily6749
    @miratfaily6749 Před 4 lety +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @cohallel.7
    @cohallel.7 Před 3 lety

    እጅግ ሕይወትን የሚያረስረስ ትምህርት ነውና ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    አንድ ያልገባኝ ነገር ግን ለሚጠሏችሁና ለሚያሳድዷችሁ ጸልዩ ተብሏል ነገር ግን ቤተ ክርስቲያን ለአይሁዳውያን መቼ ይሆን መጸለይ የምትጀምረው?
    ስብከቶች ሁሉ የአይሁድን ክፋትና ተንኮል ካልሰበኩ የተሰበከ እስከማይመስል ድረስ ለብዙ ክፍለ ዘመናት የቀጠለ ከክርስትና ሕይወት የማይጠበቅ እንከን ሆኖ ይሰማኛል
    ስብከታችንና ጸሎታችን "እንደዚህ ሰው ስላላደረከኝ" ብሎ እንደጸለየው ከንቱ ሰው እንዳይሆንብን እፈራለሁ

  • @ndkdksnsnsn6550
    @ndkdksnsnsn6550 Před 4 lety +1

    👍❤❤❤💞👍👍

  • @FiqrAwke
    @FiqrAwke Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Před rokem

    የመምህራችን ስብከት ደጋግሞ በተሰማ ቁጥር አዲስ እውቀት ይገኛል:; ጸጋውን ያብዛልን!!!

  • @hayatethopia5417
    @hayatethopia5417 Před rokem

    ይሄ ጭፈራ ቢሆን 1m viwe ነበር ግን ትምህርት ስለሆነ ማን ይቅረብ

  • @abarashbakali4634
    @abarashbakali4634 Před 5 lety +5

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-xn8us9ig6b
    @user-xn8us9ig6b Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወይት ያሰማልን መምህራችን

  • @dubai8820
    @dubai8820 Před 5 lety +3

    አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን መግስተ ሰማያት ያዋርስልን ወድማችን

  • @user-up5yk1pt2z
    @user-up5yk1pt2z Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-ck3fy8ke1n
    @user-ck3fy8ke1n Před 4 lety +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን ፡ወይኔ ዝናብ ናፈቀኝ