አቤቱ ወደ እረፍትህ ተነስ፣ አንተ እና የመቅደስህ ታቦት +++ በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2019
  • © Kiduel has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. All rights reserved to Kiduel.
    Copyright ©2019: Kiduel
    ++++
    -- CZcams ላይ ፈልጋችሁ ያጣችሁት መዝሙር ወይም ስብከት ካለ፣በ kiduel@gmail.com ይጻፉልን።
    -- በተጨማሪም እዚህ መዝሙር ላይያሎትን ማንኛውም አስተያየት ከታች ባለው Comment ቦታ ላይ ይጻፉት።
    -- አዲሱ የ Kiduel Facebook ገጽ Like በማድረግ ይተባርበሩን - Click here: goo.gl/CnZrMQ
    ---------------------------------------­­-
    « L I N K S »
    Subscribe: goo.gl/cLLTU7
    Facebook: goo.gl/CnZrMQ

Komentáře • 80

  • @israelabebe274
    @israelabebe274 Před 4 lety +8

    ስለ እመቤቴ አዳዲስ ሚስጥራትን ነግረክ አስነባከኝ!! እግዚአብሔር የህይወትን ቃል ያሰማክ። ንግስቲቱ እማምላክ ትጎብኝክ

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በፀጋው በጤና ይጠብቅልን መምህር በእውነት እመብርሀን ብርሀን ትሁንህ ለፀጋው አክሊል ታብቃህ ። ድንቅ ትንታኔ ነው ቃላት የለኝም እንዴት ነብሴ ተደስተች ። አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ወዳጅ የሆነ ሁሉ ለትንሳኤው ዘ ጉባኤ ያብቃን፣ በአማላጅነትዋ ለዘላለም ከኛ ጋር ትሁንልን። አሜን አሜን ይቆየን (፫) እስኪ እንደኔ በእልልታ አመስግኖት እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል

  • @user-xv5rz7nx5n
    @user-xv5rz7nx5n Před 3 lety +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን ድንግል ማርያም በረከቷን ታድልህ እኛም የሰማነውን በልቦንችን ያቆይልን ያሳድርብን አሜን

  • @user-fg8xe9wr1w
    @user-fg8xe9wr1w Před 4 lety +22

    ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ያአንተ ትምህርቶች በስማ በሰማ አጠግብም እግዚ አብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ አንተን አይነቶችን ያብዛልን አሜን።

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ትህትና የተሞለ የተባረከ አንደበት ነው ያለህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረከዉ

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ኢልልልልልል💓💓💓
    እግዚአብሔር ያመሰጋን ትንሣኤውን👂 የሰመን ያመቤታችንን። ወንድ መችን እግዚአብሔር በጸጋው ይጣበቃልን ቃለ ህይወት የሰመልነ።

  • @nyo1026
    @nyo1026 Před 4 lety +17

    Sometimes, u church servants make me happy like today. Every word that came out of your mouth is a pure truth. There is no one like the holy mother.

  • @meddyadmassu8552
    @meddyadmassu8552 Před 4 lety +8

    በስጋም በነፍስም እግዚያብሔር ንፁህ ያርገን
    ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ሂወት ያሰማልን
    እንዲህ ያለ መምህራንን ያብዛልን

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 Před 2 lety +1

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን !

  • @hm3183
    @hm3183 Před 4 lety +4

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የድግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የክርስቶስ እናቱ እናታችን የቅድስት ድግል ማርያም ሚልጃዋ ፊቅርዋ አይለዬን አሜን አሜን አሜን

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 4 lety +13

    ትክክል መምህር በፆም ሰአት ደስ የሚል ሰላም አለ እኔማ ሁሌም ፆምቢሆን ደስ ይለኛል

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb Před 3 lety

    ዲያቆን ሄኖክን እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!! ቃለ ህይወትን ያሰማህ!!! ፀጋውን ከዚህ በበለጠ ያብዛልህ!!! በቤቱ ያኑርህ!!! የልጅ አዋቂ።

  • @user-tw2zc3ez4h
    @user-tw2zc3ez4h Před 3 lety

    መምህር በትክክል ገልጸከዋል አግዚአብሔር ይባርክክ 🙏🙏🙏

  • @tsinatyilma4202
    @tsinatyilma4202 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ..

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 4 lety +4

    በእውነት እንደ ማር የሚጣፍጥ ቃልመገብከን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የተመሰገነ ይሆን እመቤታችን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ከልጃ ከወዳጆ ታስተርቀን ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን ታድለን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ትንሳኤሽን ያሳየን

  • @user-yb5eo8cf3o
    @user-yb5eo8cf3o Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህወት ያስማልን
    በእድሜ በፀጋ ያብዛልን

  • @simegeghiwot450
    @simegeghiwot450 Před rokem

    ውድ ወንድሜ እስከመጨረሻው ያፅናህ ቃለ ህይወትን ያሰማህ።

  • @user-bs5no2tp1m
    @user-bs5no2tp1m Před 3 lety +1

    ቃለወት ያማለን አሚን አሚን አሚን❤❤❤

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 Před 4 lety +5

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ውድና የተከበራቹ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳንለእመቤታችን የእርገት በአል አደረሳቹ አደረሰን የእመቤታችን ምልጃዋ በረከቷ በኛ በምናምን ይደርብን አሜን

  • @yafetdanny5138
    @yafetdanny5138 Před 4 lety +2

    Kale hiweten yasemalen Memherachen!! እንደው በቻልከው ፍጥነት ቶሎ ቶሎ ብትሰብከን በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ.

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤🌹❤

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 3 lety

    ቃለ ሂይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @tisgaradakabada5472
    @tisgaradakabada5472 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @user-bd1rt3hd1g
    @user-bd1rt3hd1g Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @zeweduasfaw6505
    @zeweduasfaw6505 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን።የዲሜጥሮስና የነብዩ ሄኖክ የዘመን አቆጣጠር ልዩነት በዳግማዊ ላሊበላ የተሰጠውን ምላሽ እንፈልጋለን ።ተወዛግብን እኮ!!!!

  • @user-bn7lu2xv3z
    @user-bn7lu2xv3z Před 4 lety +4

    ወንድማችን ሄኖክ ቃለ ሕወትን ያሰማልን አመቤቴ ባማላጅነቷ አትለየን

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክክ መምህራችን

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Před 3 lety

    Amen Amen kale Hiwot yasemalene

  • @chahine8629
    @chahine8629 Před 4 lety +2

    ቃል ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያት ያውርስልን አሜን እንዴት ደስ የሚል ስብከት ነው

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene8205 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መሞህራችን

  • @edomlegesse6271
    @edomlegesse6271 Před 3 lety

    Amen kalhiyiwot yasemaln memhrachin

  • @daniealthomas5583
    @daniealthomas5583 Před 4 lety +1

    አመቤታችን ፀጋህን ታብዛዉ ትምርትህ ሁሉ ግዜ ያሰፈልገናል

  • @saramakonann2332
    @saramakonann2332 Před 4 lety +2

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሄውትን ያሰማልን ድንቅ ስብከት ነው

  • @henasarah9582
    @henasarah9582 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስት ስማያትን ያውርስልን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን!!!!

  • @wudasetube.3
    @wudasetube.3 Před 4 lety +1

    በእውነት መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረዥምእድሜ ያድልልን እንደ አንተ አይነቶቹን መምህራንን ያብዛልን የእመቦታችን ፍቅሯ በልቦናችን ይደርብን

  • @user-mq8lr3gh5v
    @user-mq8lr3gh5v Před 4 lety +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያኑርልን

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃልህወት ያሰማልን
    🙏🙏🙏🙏🙏
    💚💛💓💚💛💓

  • @LoveLove-or6li
    @LoveLove-or6li Před 4 lety +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @libneshtirulo8753
    @libneshtirulo8753 Před 4 lety +2

    Kale hiwote yasmlen memeher ye Agelget zemn embete tebarekh Amen enem yesamnew 3060100 endnafr egzabher yerdan amen

  • @user-up5yk1pt2z
    @user-up5yk1pt2z Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ሥሙ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 Před 4 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህወት ያስማልን መምህራችን ድያቆን ሄኖክ ሃይሌ።

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 Před 3 lety

    አሜንንንንን

  • @sintemita1686
    @sintemita1686 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ለአመቱ በሰላም ያድርሰን

  • @masaharuando9986
    @masaharuando9986 Před 4 lety

    qalehiwotn yesamalen EGIZAHABER besgaw .yetbkin mamerchn EMEBETACHUN dingil.mariyam bilejewwa tisbn beylinbt..

  • @user-uf5fz9nx8s
    @user-uf5fz9nx8s Před 4 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @libneshtirulo8753
    @libneshtirulo8753 Před 4 lety +1

    Ufffffff bunete des Sel egzabher yebarke memher henoke

  • @mayakhalifeh18
    @mayakhalifeh18 Před 4 lety +1

    አሜንንን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏

  • @menegistu6796
    @menegistu6796 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን!

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 4 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ

  • @abarashbakali4634
    @abarashbakali4634 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen qale hiwet yasemaln🙏🙏🙏

  • @hanayellow8791
    @hanayellow8791 Před 4 lety

    አሜን፤፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @eyerusalembisrat8944
    @eyerusalembisrat8944 Před 4 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety

    መምህሬ የምወድህ

  • @meseretmoges5690
    @meseretmoges5690 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @genetyemaryamlji3665
    @genetyemaryamlji3665 Před 4 lety +1

    Kalehiwet yasemaln

  • @tigestbisrat3111
    @tigestbisrat3111 Před 4 lety

    Kalhiwot yasemallen memherachen emberhan tetbekellen, egziabhere lezellaem be ebetu yitbekelen

    • @mebratmirach6160
      @mebratmirach6160 Před 4 lety

      እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ልጄ።

  • @mihretadmassu929
    @mihretadmassu929 Před 3 lety

    Kale hiwt yasemalen

  • @user-lk4qw9zb9i
    @user-lk4qw9zb9i Před 4 lety

    ቃለ ህይወትያሠማልን መምህራችን

  • @egzyabharyemsegaamene3675

    Ewnat nawe mamehrachen kal hiwoten yasamlen

  • @user-up5yk1pt2z
    @user-up5yk1pt2z Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን

  • @etalembefekadu5080
    @etalembefekadu5080 Před 4 lety

    በውነት ቃለሂወት ይስማ በመምህር

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 4 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @birukkelemework4650
    @birukkelemework4650 Před 4 lety +1

    God bless you deacon

  • @bethalhem21
    @bethalhem21 Před 4 lety +1

    Kale hiwot yasemaln ❤❤❤

  • @makdasadonya7290
    @makdasadonya7290 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @alemshumi4612
    @alemshumi4612 Před 4 lety +1

    Amen

  • @konjomar3287
    @konjomar3287 Před 4 lety

    Amen kale hiwet yasemalin

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 4 lety +1

    QALEHEWT YASMALEN DINQ SEBKET!!!

  • @hanzo.c.v.4234
    @hanzo.c.v.4234 Před 3 lety

    Algo bien

  • @burtkanmulu8260
    @burtkanmulu8260 Před 4 lety

    Amn Kal Hiwot Yasmln

  • @user-un6fl8vx5s
    @user-un6fl8vx5s Před 4 lety

    ቃለህይወትን ያሠማልን

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 Před 4 lety +1

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንአብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይሕን እንድንሰማ የፈቀደልን ሉዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው እመብዙሐን ምስጋና ይድረሳት ለስተማሩን መንግስተ ሰማይት ያውርስልን

    • @user-un6fl8vx5s
      @user-un6fl8vx5s Před 4 lety +1

      @@frehiowtgetachew6422
      አሜን አሜን አሜን

  • @tigstabebe5172
    @tigstabebe5172 Před 4 lety +1

    Bewnet.kalhiwetyasemaln

  • @samirelasmar532
    @samirelasmar532 Před 4 lety

    Memhirachn.abatachn.kalhiwet.yasmalen.emamlak.weladit.amlak.miljawan.yedrbne
    Yamtun.yadrsn

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 Před 4 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህወት ያስማልን መምህራችን ድያቆን ሄኖክ ሃይሌ።

  • @egzyabharyemsegaamene3675

    Ewnat nawe mamehrachen kal hiwoten yasamlen