Deacon Henok Haile ይህ ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ነው።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 03. 2020

Komentáře • 135

  • @TamratKbebewu-eq6oc
    @TamratKbebewu-eq6oc Před 4 měsíci +3

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ከዚበላይ የምታገለግልበት እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @frenihabte4261
    @frenihabte4261 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @burtegirma757
    @burtegirma757 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemali

  • @user-dd8re8xq9s
    @user-dd8re8xq9s Před 4 lety +33

    የመጀመሪያ ልጄ ያንተን ቦታ ቢተካልኝ ስሙም ኤኖክ እለዋለው የተባረከ ልጅ እንዲሰጠኝ ጌታ ፍቃዱ ይሁንልኝ

    • @hannsytupia4932
      @hannsytupia4932 Před 3 lety +2

      Amen Yargelshii

    • @user-dd8re8xq9s
      @user-dd8re8xq9s Před 3 lety +1

      @@hannsytupia4932 አሜን ውዴ

    • @Tube-ou6cm
      @Tube-ou6cm Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ይስጥሽ

    • @hiwottesfaye7968
      @hiwottesfaye7968 Před 3 lety +2

      enem yemejmerya lije yeegizaber agelgayi endihone feligalew lik ende diyakon henok ayinet yamilakin hizib endi des yemiyasign memihir endihon feligalew .egizaber hasaben yifetsilign!!!!..

    • @user-dd8re8xq9s
      @user-dd8re8xq9s Před 3 lety +1

      @@Tube-ou6cm አሜን

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před 4 lety +23

    እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ። ገና በወጣትነትህ የስንቱን ህይወት እየለወጥክ እደሆ አናም እረዠም እድሚን ሰጥቶ የበለጠ ለአገልግሎት እንድፈጥን ልኡል አምላክ በዘመንህ ሁሉ ሞገሰ ዬሁን

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @millonphoto811
    @millonphoto811 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ዲያቆን የምታስተምረው ትምህርት በጣም የሚለውጥና በጥቂቱ ብዙ እንድናውቅ የሚያደርግ ነው የማስተማር ዘይቤህ ይገርማል በእውነት ስለቤተክርስቲያናችን በግልጽ እንድናውቅ የሚያደርግ ነው አይ እምዬ ኦርቶዶክስ ድምቀትሽ ሚስጥርሽ መርቀቁ መታደል ነው ወንድሜ ዲያቆን ድንግል እናቴ አብዝታ ይባርክህ ቃለህይወት ያስማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድምዬ

  • @elsa7399
    @elsa7399 Před 4 lety +5

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን

  • @senaitsenait6430
    @senaitsenait6430 Před 3 lety

    Kel hiwote yasamalen yadegele mareyam leje egzebher amen

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před rokem +1

    የማናውቀውን ምስጢራትን እንድንረዳ ስላደርግክ እናመሰግናለን ተባረክ ወንድሜ ❗️

  • @teklebrhane1100
    @teklebrhane1100 Před 4 lety +5

    Amen amen amen qale hiwet yasemalen wndmachn 💒💒💒

  • @alemethiopiawittube4604

    አሜን አሜን አሜን

  • @mushag3684
    @mushag3684 Před 2 lety +2

    kalhiwoten yasemalen 🙏🙏🙏

  • @feralemyohanes3603
    @feralemyohanes3603 Před rokem +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርራችን

  • @Amentube1037
    @Amentube1037 Před 4 lety +10

    ካሉን ድንቅ መምህራን አንዱ መምህራችን ፀጋው ከዚህ በላይ ይብዛልህ

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Před 5 měsíci

    ❤ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @koigatu8504
    @koigatu8504 Před 4 lety +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው ወንድማችን

  • @digitechcell9187
    @digitechcell9187 Před 3 lety +1

    አሜን አው አኛ ስዎች ባዑኑ ስዓት ንሳ ገብቶ መቁረብ ሕድሜአችን ካልገፋ መቁረብ ሞኝነ ት ሚመስለን ስዎች ብሱ አለን የቆረበ አሮጊት ሚመስለን ብሱ ስዎች አለን

  • @tizegebriel
    @tizegebriel Před 3 lety

    Kale hiwet Yasemaln bedme betsega ytebkln mengste semayatn yawarsln Amen Enanten yeseten Egziyabher ymesgen

  • @endashawalemu3029
    @endashawalemu3029 Před 4 lety +12

    የተዋህዶ የድንግል ልጅ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 Před 3 lety

    አሜንንን

  • @butabutu3807
    @butabutu3807 Před 3 lety +1

    Amen amen amen

  • @user-og1qw4lx5m
    @user-og1qw4lx5m Před 2 lety

    ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት እድሜናጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመነወትንይርከለወት

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk5626 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ብዛት ይጠብቅህ 🙏🙏🙏💕💕💕

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Před 4 lety +9

    በጠም ያሚገርም ትምህርት ቃለ ህይወት የሰማልን🙏🙏🙏አሜን

  • @belayneshasefa7632
    @belayneshasefa7632 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ የሆንክ ዉድ መምህራችን በእዉነት የድንግል ማሪያም ልጂ የአገልግሎት ዘመንህን ይባሪክልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @onlytrue4657
    @onlytrue4657 Před 4 lety +1

    Edeme betena abezeto yadelelen kale hiwote yasamalen ❤ Amen

  • @user-qm2lr8to8u
    @user-qm2lr8to8u Před 3 lety +2

    ይሄ ሥብከት በውነት እጅግ በጣም ነው ልብ የሚነካው

  • @alemakele6048
    @alemakele6048 Před 3 lety

    በእውነት ብዙ ትምህርት አግቸበት አለሁ መምህራችን ቃለህይወትያሰማልን የጌታዬ የእዬሱስ ክርስቶስ ቃል ትምህርት ስሰማ ውስጤ በሀሴት ይሞላል

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene🙏🙏🙏

  • @edenmeasho
    @edenmeasho Před 4 lety +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ የኔ ውድ

  • @tigikiros1034
    @tigikiros1034 Před 4 lety +1

    Amene🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-eq6rg4fo6m
    @user-eq6rg4fo6m Před 2 lety

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 Před 3 lety

    Amen!!! QHY!

  • @samsunggallery2358
    @samsunggallery2358 Před 4 lety

    አሉ ከምላቸው መምህር አንዱ አንተ ነህ የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እድሜህን እንደ ማቱ ሳላ ያርዝምልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ለንሰሃ ሞት ያብቃን ድንቅ ትምህርት ነው

  • @asmrechsinishaw3825
    @asmrechsinishaw3825 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን እንደ አንተ ያሉትን ፈጣሪ ያብዛልን

  • @tigistkassa5303
    @tigistkassa5303 Před 3 lety

    Amennnnnn kal hiwotn yasemalen amen 🙏🏾

  • @bisratatsbeha356
    @bisratatsbeha356 Před rokem

    Kale hawet yesemah .memehirachen Aman.

  • @tadyhabta1231
    @tadyhabta1231 Před 4 lety +1

    አሜን። አሜን። አሜን

  • @almazyederibafkarie2737

    Amenn amen amen Kali Hiwote yesmalen 👏👏👏👏

  • @alemanchwondm6879
    @alemanchwondm6879 Před 3 lety

    እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ።

  • @zinashyedinglmaryamwodaji8719

    አሜን አሜን አሜን ልቦና ይስጠን 😭❤️🙏🙏

  • @dyakontekle1607
    @dyakontekle1607 Před 3 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን እረ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @haregaweynkibremariam1878

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያምልጅ. የተሰወረውን ሚስጢር የግለፅልህ በህይወት በጤና ይጠብቅ

  • @user-tw4ng6cn3f
    @user-tw4ng6cn3f Před 3 lety +2

    በማንኛውምሃይማኖት የምትገኙ ግን የእግዚእብሄር ቃልእየተነገረ እንዴት ዲስላይክ ይደረጋልልቦና ይስጣችሁ

  • @fanaalem1603
    @fanaalem1603 Před 3 lety

    ❤️አሜን አሜን አሜን ለንስሀ ለስጋው ወደሙ ሁላችንንም ያብቃን አሜን እግዚአብሔር ብርታቱን ያድለን

  • @helentsegay654
    @helentsegay654 Před 4 lety +4

    Kale hiywet yasemalin yageligilot zemenihin yibarilin

  • @RD-iw7eg
    @RD-iw7eg Před 4 lety +4

    Kalehiwet yasemalin. Be edme betsega yitebikilin. Ejig betam des yilal.

  • @ararseararse4263
    @ararseararse4263 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህያውትን ያሰማልን መህምርራቻን

  • @zubaraxuabara9766
    @zubaraxuabara9766 Před 3 lety

    AMEN.AMEN.AMEN

  • @destahalayu5692
    @destahalayu5692 Před 4 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን እደሜ በጸጋ ያኑርህ መምህራችን⛪🙏🙏🙏

  • @addisaddis9555
    @addisaddis9555 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-me1bm5us5e
    @user-me1bm5us5e Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን

  • @werkydagimawi1735
    @werkydagimawi1735 Před 3 lety

    Kalhewt yasemaln edemena yesteln

  • @user-lr7lc3kg7n
    @user-lr7lc3kg7n Před 3 lety

    አገልግሎትዘመንህንይባርክልንወንድማችን

  • @yordanosyordanos6564
    @yordanosyordanos6564 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @muludabi381
    @muludabi381 Před 4 lety +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @roselll2304
    @roselll2304 Před 3 lety

    ቃለ ኸይወትን ያሰማል መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅኽ

  • @tsehsybefkadu2889
    @tsehsybefkadu2889 Před 4 lety +3

    በረከትህ ይብዛልህ መምህር ምን አይነት መሰጠት ነው ።

  • @lidyadesalegn6827
    @lidyadesalegn6827 Před 3 lety

    Kale hiwote yasemalen renjeme yagelegelote zemen yesetelen enqu memeherachin

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před 3 lety

    እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህሬ

  • @sanmbewafa1486
    @sanmbewafa1486 Před 3 lety

    ቃለሂወትይሰማልን አሜን አባታቹን

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u Před 3 lety

    እንቁ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Před 4 lety

    አሜን🙏🙏🙏

  • @tigistkassa5303
    @tigistkassa5303 Před 3 lety

    አሃዱ ስትል ቤተክርሲቲያን ትዝ አለኝ 😢 እግዚአብሔር በደላችንን ይቅር ብሎ ቤተክርስቲያናችንን ይክፈትልን 😢

  • @leykunb7380
    @leykunb7380 Před 3 lety

    Egziabher abat hoy zarem negem yanten legenet enafeqalew....qale hiwet yasemalen memeher.

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Před 4 lety +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን።

  • @samoyerga4147
    @samoyerga4147 Před 4 lety

    ቃለ. ህይወት. ያሰማልን. እድሜህን. እግዚአብሔር. ያርዝመው

  • @digitechcell9187
    @digitechcell9187 Před 3 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን 💚💛❤

  • @ethiofirst9836
    @ethiofirst9836 Před 4 lety +1

    አንተ ምርጥ ሰው ነህ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @ahdd9675
    @ahdd9675 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያስ
    ያሰማልን

  • @haytalk3bi333
    @haytalk3bi333 Před 4 lety

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን

  • @misganah266
    @misganah266 Před 4 lety

    እናመሰግነወታለን መምህር፡፡

  • @Orthodoxlikemaew
    @Orthodoxlikemaew Před 4 lety

    AMEN AMEN AMEN

    • @tadyhabta1231
      @tadyhabta1231 Před 4 lety

      አሜን። አሜን። አሜን

    • @mahmoudshamas5512
      @mahmoudshamas5512 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ውድ መምህራችን እግዚአብር ይመሥገን ቃለህይውት ያሰማልን መምህር እግዚአብሄር ከእድሜ ከጤና ጋር ጸጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @user-pf2qm8mt3q
    @user-pf2qm8mt3q Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @italkitalk247
    @italkitalk247 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @museanbesu8472
    @museanbesu8472 Před 3 lety

    ቃለ እይወት ያሰማልን

  • @Efriemfe
    @Efriemfe Před 4 lety

    Kale hiywet yasemaln memhrachin

  • @fentayesisay8920
    @fentayesisay8920 Před 2 lety

    Qale hiwot yasamaln.

  • @dubaidxb5615
    @dubaidxb5615 Před 4 lety

    Kale hiwot yasemalen yagelgelot zemenehn yarzemew tsegawun yabzaleh

  • @orthodoxtewahedoyoutube4629

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @tadesseliyafantahun8958
    @tadesseliyafantahun8958 Před 4 lety +3

    Egezabihar yemesgen orthodoxy yadergegna yedengele mariyame leje

  • @fetleworkmerhatibeb8870

    2 weeks ago
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን! u looks like Bewketu sesum

  • @digitechcell9187
    @digitechcell9187 Před 3 lety

    ትክክል ነው ለዚህ ክብር ያብቃን አምልካችን

  • @nataniyemagellgelote4391

    HOSYNA HOSANAA HOSANAA

  • @user-uh2dx2on1y
    @user-uh2dx2on1y Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-lr7lc3kg7n
    @user-lr7lc3kg7n Před 3 lety

    ቃለህይወትያሰማልን

    • @user-lr7lc3kg7n
      @user-lr7lc3kg7n Před 3 lety

      እኔምልጄበእግዚአብሄርቤትእንዲፀናልኝእወዳለሁበፀሎትህ
      አስበኝ

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያዎርስልን

  • @kalkidantaddesse8061
    @kalkidantaddesse8061 Před 4 lety

    Thanks

  • @Aelekkso
    @Aelekkso Před 3 lety

    😍

  • @sameerameseret1168
    @sameerameseret1168 Před 3 lety

    Kale hiwotn yasemlen

  • @user-kp6tn3bt3d
    @user-kp6tn3bt3d Před 4 lety

    kale hiwet yasemalin 👏👏👏

  • @fentayesisay8920
    @fentayesisay8920 Před 2 lety

    ዝማሬውንም ፣

  • @serkeserke4264
    @serkeserke4264 Před 3 lety

    የሚገርምትምህርትመምህራችንቃለሕይወትያሠማልንበጣምደስየሚልትምህርትጸጋውንያብዛልህያገልግሎትህንዘመንያርዝምልንየምፈልገውትምሕርትከስደትስመለስስጋወንደሙንእቀበልዘንድየኔፍቃድሳይሆንየእግዚአብሔርፈቃድይሁንአሜን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @fkrimisamlak6256
    @fkrimisamlak6256 Před 4 lety

    kal hiwet yasemalin wendne Egzabher rejim edme wnla tena ystih. lehagerachin selamin fkrin tenan yeten Egzabher.

  • @morhafmorhaf6745
    @morhafmorhaf6745 Před 24 dny

    መምህራችንቃለህወትያሰማልንእድሜናጤናይስጥልንፀጋውናያልብስልንአሜንአሜንአሜን

  • @samicell7242
    @samicell7242 Před 3 lety

    Egzaber amlak y agelgelot zemnikin yebarkw betam dis yemilna minfesn yemyadis temret nw

  • @ayertube-8153
    @ayertube-8153 Před 3 lety

    GIRUM NW ASEBE LIKAWINTIN YADILILIN.