"በአባቴ ቤት እንጀራ የሚተርፋቸው አገልጋዮች ስንት ናቸው" | መምህር ሔኖክ ኃይሌ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 12. 2019
  • This video is copyrighted to Mahtot Tube.
    #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_ቪዲዮውን_አውርደው_በFacebook_አይልቀቁት::

Komentáře • 155

  • @user-kv8bw5ig9b
    @user-kv8bw5ig9b Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት መምህራችን ሄኖክ ሀይሌ ጥበብና ማሥተዋልን አብዝቶ ይስጥህ በክርስቶስ ፍቅር እንወድሀለን

  • @user-xg5sm6he8v
    @user-xg5sm6he8v Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን እድሚ ለንስሀ ያብቃን

  • @user-xd2tx1ek9e
    @user-xd2tx1ek9e Před 4 lety +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ይፀብቅልን አሜን እኛም የሰማነውን ቃልበልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን 💒💚💒💛💒💛

  • @user-jk5ee2rr7d
    @user-jk5ee2rr7d Před 4 lety +14

    አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመስገን ይሁንልን ለመምህራችን ዳቆን #ሄኖክ የህይወትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ቃሉን የምናስውልበት ልቦና ይስጥን አሜን ፫

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 4 lety +3

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ተሰፍ ማግስት ሰማይ ያወረሰልን ረጅም እድሜና ጤና ይሰህ እጃንም በሰማነው ቃል 30 60 100 እድናፈራ እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን 🙏🙏🙏

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i Před 4 lety

    መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን በእምነታችን ያፅናን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በሰማነው 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-bz1dx1ip9d
    @user-bz1dx1ip9d Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን 💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +1

    ካሉት ይልቅ ጠፍተው በተጠኙ በአንዱ በግ እግዚአብሔርን ደስ አለው እግዚአብሔር የሰማነውን ነገር በልቦናችን ያሳድርልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። 🇧🇯🇧🇯🇧🇯⛪🙏

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 Před 3 lety

    ቃለ ሒወት ያሰማልን ዲያቆን (መምህር ) ሄኖክ ፀጋውን በርከቱን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @roozrooz9656
    @roozrooz9656 Před 4 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Před 4 lety

    ቃለ ሂዎትን ያሰማልን የአግልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ እረጅም እድሜ ይስጥልን ቸሩ እግዚአብሔር ።

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 Před 4 lety +26

    *እግዚአብሔር ይመሰገን ላሰተማርከን ለመከርከን ለወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተዋህዶ አ በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን፫🤲🤲🍃🍃🍃🍃📚📚📚📖📖 እኛም በተማርነው ትምህርት* 3⃣0⃣ 6⃣0⃣ 1⃣0⃣0⃣ *ያማረፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን መልካም ፍቃድ ይሁንልን አሜን፫ 🤲🤲🕊🕊*

  • @user-zw4tz1ws8m
    @user-zw4tz1ws8m Před 4 lety

    አቤቱ ጌታ ሆይ የልቦናየን አይን አብራልኝ አሜን፫ ወንድሞቻችን እናመሰግናለን ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን፫

  • @user-fg8xe9wr1w
    @user-fg8xe9wr1w Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @mahaumyousef1595
    @mahaumyousef1595 Před 4 lety +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከቤቱ አይለይብን

  • @seble9868
    @seble9868 Před 4 lety +3

    ተባረክ ወንድማችን እድሜናጤና አብዝቶ ይስጥክ ተባረክ

  • @kasechtadele9164
    @kasechtadele9164 Před 4 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @user-wq8qt7po7q
    @user-wq8qt7po7q Před 4 lety +2

    Amen amen amen

  • @henokhaile-officialchannel3834

    የዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Official CZcams channel ይህ ነው:: ሰብስክራይብና ሼር አድርጉ
    czcams.com/channels/OaVsWC05aUjeqIEW3fWj7g.html

  • @user-ju3oo2ht6r
    @user-ju3oo2ht6r Před 4 lety

    የህይወትን ቃል ያሰማን በእውነት ማስተዋልን ያድለን

  • @helengtsadike8008
    @helengtsadike8008 Před 4 lety +2

    አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 4 lety +1

    አቤቱ ጌታችን ስምህ በምድር ሁሉ እጅግ ተመስገን ምስጋናህ በሰማዮች ላይ ከፍ ከፍ ብሎአልና ምፕዝሙረ ዳዊት 8_1 ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሰምተን ለፍሬ ይበለን

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před 4 lety

    ቃል ህይወት ያስማልን ለወንድማችን ፀጋው እግዚአብሔር ይብዛልህ እንድ አንተ ተፈጭ መምህር ያብዛልን አሜን ፫

  • @makdesswolde3827
    @makdesswolde3827 Před 4 lety

    ወድማችን።ቃለሂወት።ያሠማልን።ያገልግሎት።ዘመንህ።ይባርክልህ።በእድሜና።በፀጋ።ይጠብቅልን።አሜን።አሜን።አሜን።

  • @user-kd4yn8dp8f
    @user-kd4yn8dp8f Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @tsehayshawnga326
    @tsehayshawnga326 Před 4 lety

    አሜን አሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @butabutu3807
    @butabutu3807 Před 3 lety

    Amen amen amen kal hiwot yasemaln mengest semayatn yawursln!

  • @user-nl6sn2yf2c
    @user-nl6sn2yf2c Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @asamiasami6108
    @asamiasami6108 Před 4 lety

    Amen Amen Amen

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před 4 lety +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን በተማርነዉ ትምህርት ሠምተን ለመተግበር አምላክ ይርዳንአሜን

  • @yeshibedanie8792
    @yeshibedanie8792 Před 4 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰሜን ።ስወድህ በአንተ ላይ ሆኖ ላስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ውንድማችን።

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 Před 4 lety +4

    ጌታዬ ሆይ ምንም ባስቸግርህ ለፍላጎቴ አሳልፈህ አትስጠኝ፡፡ ከሚያፀፅት ሕሊና አድነኝ፡፡ ሥጋዬ የበላይ ሆኖብኛልና አንተ ግዛኝ፡፡ ላንተ ከመገዛት ውጪ ሌላ አሳብ የለኝም፡፡ ለመታዘዝ ግን ፍላጎት እንጂ አቅም የለኝምና ጸጋህንና የጸጋ ስጦታህን ላክልኝ፡፡ አውቄህ እንዳላወቀህ ከመሆን አድነኝ፡፡ ለዚህ የእንግድነት ኑሮ እንዳልረሳህ ከራሴ ጠብቀኝ፡፡ ምናልባት ነገ ብትመጣ ከነኃጢአቴ እንዳታገኘኝ ነጩን ሸማህን አልብሰኝ፡፡ ወደ ፍጡራን ብጠጋም ጽድቃቸው ለራሳቸውም አልበቃቸውም፣ አንተው በሚተርፈው ጽድቅህ አጽድቀኝ፡፡ በማይታበለው እውነትህ ለዘላለሙ አሜን፡፡

  • @tarekalemu5356
    @tarekalemu5356 Před 4 lety

    አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን

  • @tiruedilgetinet5961
    @tiruedilgetinet5961 Před 4 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @woinshetteshome1957
    @woinshetteshome1957 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማለን እኛም የሠማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን ሰምቶ ከመጥፋት አምኖ ከመክዳት ይሰውረን
    እመቤታችን ፍቅሯ አማላጅነቷ የልጇም ቸርነት አይለየን አሜን፫

  • @almasmas104
    @almasmas104 Před 4 lety +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም በተማርነው 30 60 100 ፍሬ እምናፈራበት ያድርገን አሜን

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 Před 4 lety +45

    *የተዋህዶ ልጆች ስብስክራይቭ በማድረግ መንፈሳዊ ቻናል አበረታቱ ግን ይገርማል እልልልልታ የላቸውም ምዕመኑ እኔ የጠፋው ልጂ ወደ አባቱ ሲመለስ እልልልል ብያለሁ ምንም ምሳሌ ቢሆንም ለእኛ ነው ትምህርቱ የስው ልጅ ጠፍቶ በንስሃ ወደ እግዚአብሔር እንደ መመለስ ነውና እስኪ አባቶች ወንድሞች ሲያስተምሩ እልልልልታ ከሚያስፈልገው ላይ እልልልልልል በሉ*

    • @user-pr4os1pg7z
      @user-pr4os1pg7z Před 4 lety +1

      Eshi

    • @user-fk8vl7kg2v
      @user-fk8vl7kg2v Před 4 lety +1

      ዋናው ልብ ብለው መስተዋል ነው እልልታም ብያስፈልግም ደስ ይላል እግዚአብሔርን ይመስገን

    • @user-fm7wp1pn7l
      @user-fm7wp1pn7l Před 4 lety

      እሽ

  • @tsehayshawnga326
    @tsehayshawnga326 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የድሜ ዘመንህን ይባርክ ልብ ለኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @user-xt3hy9we8k
    @user-xt3hy9we8k Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት እግዚ አብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃

  • @habetamumelese9632
    @habetamumelese9632 Před 4 lety +1

    እግዚሃቢሔር እድሜህን ያብዛው ሔኖክ በትክክል የግዚሃቢሔርን ምሳሌ ገልፀህዋል ቃለ ሒወት ያሰማልን፡፡

  • @user-pw9dl6xq5m
    @user-pw9dl6xq5m Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @getnetdessalegn6149
    @getnetdessalegn6149 Před 4 lety

    መምህር ተባርክልን፣ ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @ermeerme1988
    @ermeerme1988 Před 4 lety +1

    ቃለ እይወት ያስማለን(፫)መንግስተ ስማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤነ ይጠብቅልን

  • @mulugetadessie6357
    @mulugetadessie6357 Před 4 lety

    ቃለሕይወት ያሠማልን መንግስተሠማይ ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛም በሠማነው መልካም ፍሬ እንድናፈራ መድኃኒዓለም ይርዳን አሜን።

  • @aberashkassa3056
    @aberashkassa3056 Před 6 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @haymibelete8247
    @haymibelete8247 Před 4 lety +2

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 Před 4 lety +2

    የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን
    ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sidisusalam6723
    @sidisusalam6723 Před 4 lety +2

    AMEN AMEN AMEN

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን

  • @aabaaaa5003
    @aabaaaa5003 Před 4 lety

    እልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር አምላካችን

  • @user-zf5uh3dw1w
    @user-zf5uh3dw1w Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ደ/ ን ሔኖክ ሓይሌ በእውነት በክርሥቶሥ ፍቅር እወድህ አለሁ ሠላምህ ብዝት ይበል ወንድሜ

  • @hanagirma8568
    @hanagirma8568 Před 4 lety +4

    ቃለሂወት.ያሰማልን.ያገልግሎት.ዘመንህን.ይባርክልህ

  • @user-bd1rt3hd1g
    @user-bd1rt3hd1g Před 4 lety

    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ro1zw5cj9p
    @user-ro1zw5cj9p Před 4 lety

    በእውነት ለመምህራችን ለዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን

  • @betyinabuay9919
    @betyinabuay9919 Před 4 lety +6

    Kal hiywot yasemalen amen
    Egziabehare erjem edema yestelgn 🙏

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልኝ!!!

  • @binilookglook1242
    @binilookglook1242 Před 4 lety

    ቃል ሂወት የስመዓልና እግዛብሄር ናይ ኣጎልጉሎት ዘመንካ ይባርክ 🙏❤

  • @salamhabta599
    @salamhabta599 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን

  • @setayubarhen1255
    @setayubarhen1255 Před 4 lety +1

    አሜ ን አሜን አሜን ለመምህራት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማን መንግስቴ ሰማያት ፂድቁን ያዉርሲልን 🙏🙏🙏💚💛💓

  • @hanaethiopiaethiopia2920

    እግዚአብሔር ይማሥግን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅሜ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን እኛም እግዚአብሔ በደጁእ የፅናእ የሰማውና ብልባቹሁ ይፅፍልን

  • @user-ts6qd7xn3t
    @user-ts6qd7xn3t Před 4 lety

    በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ ርስተ ሠማያትን ያዉርስልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ጸጋዉን በረከቱን ያብዛልህ አሜን 🌻🌻🌻🌻
    ያስተማረን የገሰጸን አምላከ ቅዱሳን አምላካችን ልኡል። እግዚአብሔር ስሙ ከአጽናፍ አጽናፍ ነተመሠገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን እኛም በተማርነው በሰማነው ያማረ መልካም ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ የስሙ ቀዳሽ እንሆን ዘንድ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን የሠማነዉን በእዝነ ልቦናችን ያሣድርብን አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 Před 4 lety

    Amen amen amen kale hiwet yasrmalin memihrachin be edim be tena yakoyilin

  • @user-ms8pu6zz6h
    @user-ms8pu6zz6h Před 4 lety

    አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ እኛም የሰማነዉንቃል 30"~~60""~~100 የምናፈራ ያድርግን

  • @hewangirms9341
    @hewangirms9341 Před 4 lety +2

    Kale heywoten yasemaln

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 Před 4 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen kale hiwot yaseamalen wandimachin Egziahbehr be tsega be Edime Yitabkilen

  • @hailemariamassefa9646
    @hailemariamassefa9646 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን ላሰተማርከን ለመከርከን ለወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተዋህዶ አ በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን፫ እኛም በተማርነው ትምህርት 30 60 100 ያማረፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን መልካም ፍቃድ ይሁንልን አሜን፫

    • @meskremfekrafekra1942
      @meskremfekrafekra1942 Před 4 lety

      Kale.hiweten.yasemalen.hankeye.belegeneta.mekale.batekeresetan.mezemaran.kefel.setasetemer.akehalhu.sayehi.des.belagial.sewedehi.tsgawen.uabezalhi

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 Před 4 lety

    Amen kale eyeweten yasmalen memherachen!!!

  • @demospaewe2888
    @demospaewe2888 Před 4 lety +2

    ቃለሔወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሑን ይባርከዉ እግዚአብሔር

  • @alisa2837
    @alisa2837 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-up5yk1pt2z
    @user-up5yk1pt2z Před 4 lety +1

    አሜን
    አሜን
    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @seblebirhanu2585
    @seblebirhanu2585 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ምምህራችን

  • @abayneshtesfaye4177
    @abayneshtesfaye4177 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት የሰማልን መንግሥተ ሰማያት የዋርስልን በነፍስ በስጋ ይጠብቅልን!!!

  • @Asqualgebrehiwot
    @Asqualgebrehiwot Před 4 lety

    Amen amen amen qalhwt yasmalen lewndmahen

  • @animelover-vp7ly
    @animelover-vp7ly Před 4 lety +2

    Kalehiwotn yasemaln mengiste semayin yawarsln #3amen

  • @senaitsenait6430
    @senaitsenait6430 Před 3 lety

    Kle hiwote yasamalen yadegele mareyam leje egzebher amen

  • @orthodox1981
    @orthodox1981 Před 4 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲን መህር ሄኖክ ፈቴ ⛪✝

  • @mahifkrtube9102
    @mahifkrtube9102 Před 4 lety

    ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር

  • @filmonafewerki7884
    @filmonafewerki7884 Před 4 lety

    ቃለ ሕይወት የስምዓልና

  • @kifledereje5917
    @kifledereje5917 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን,ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-pr4os1pg7z
    @user-pr4os1pg7z Před 4 lety

    Amen amenamen qalehwettasemalnwud memhrechn

  • @tigistmenigistu5201
    @tigistmenigistu5201 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas8375 Před 4 lety

    Amen amen amen kalaheiwote yesmalen memerachi medhanealem rajim edima ketana gar yisetelen amen

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-fm7wp1pn7l
    @user-fm7wp1pn7l Před 4 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @orthodoxtewahedoyoutube4629

    ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመህን ይባርከው አምላከ ቅዱሳን

  • @tsehayshawnga326
    @tsehayshawnga326 Před 4 lety

    እግዚያብሄር እም ልክ ለደጁ ያብቃን ለንስሀ ያብቃን ደጁ ናፍቆናል

  • @fitsumfissehaye4005
    @fitsumfissehaye4005 Před 4 lety

    ቃል ሒወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 99ኞቹን እቤቱ ትቶ 1ዶን ፈለጎ ኣገኝቶ ኣመጣት

  • @senkisenki2198
    @senkisenki2198 Před 4 lety +3

    መዲሃን አለም አባቴ እባክህ እኔ ባርያህ ፈልገህ አግኘኝ
    ዉድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @frtunadawit2611
    @frtunadawit2611 Před 4 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @fantudamtew4405
    @fantudamtew4405 Před 4 lety

    አሜን ያስተማረን የገስጸን ልኡል እግዚአብሔር ይክብርይመስገን አሜን ለወንድማችን ቃለህይወትያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፍ መንግስት ስመያትን ያውርስልንአሜን

  • @wasenerich249
    @wasenerich249 Před 4 lety

    Ameen ameen ameen kale hiwotin yasemaln edeme ena xena yesxiln 🙏🙏🙏

  • @bisratatsbeha356
    @bisratatsbeha356 Před rokem

    kale hawat ysemalan Memhirachen Aman

  • @182960la
    @182960la Před 4 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @almazarega8629
    @almazarega8629 Před 4 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወድማችን ዲ/ን ሔኖክ

  • @aresammiryim4836
    @aresammiryim4836 Před 4 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን
    ⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @babatube9379
    @babatube9379 Před 4 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hanafikr2576
    @hanafikr2576 Před 4 lety

    Kalehiwot yasemaln wodmachn

  • @sifaan3900
    @sifaan3900 Před 4 lety

    Kale Hiwote Yasamalen ❤❤❤